🔴😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 485

  • @Ethio-q7z
    @Ethio-q7z 13 วันที่ผ่านมา +25

    እኔ ባልነበረኝ 5አመት ሙሎ ብዙ ተሠቃይቻለሁ ከዘቢን እድሚየን ሁሉነገሪን እኔ በስደት ሁኚ ሲጠናብኝ ፍታኚ አልኩት ይህን ሥለዉ ሊላ ሴት እዳገባነገረኝ ግን ያሣለፍኩት ቀላል አይደለም በግድ ፈታኝ ያልሆነ ዉሳኒ መወሠን ግን አልፈልግም ይህዉ አለሁ አልሃምዱሊላህ። እህቴ እዳዉመሰ ጠካራ ሴት መሆን ነዉ ያለብሺ ያልሆነ ዉሣኒ አትወሥኚ አኸይራሺን ታጫለሽ ዱኒያ ላይ ብትሰቃይይሻላል ደሞ አላህ ከተበዳይ ጎን ነዉ ጊታሺን ያዚ 2እረከአ ሠግደሸ ዱአ አድርጊ ወላሂ አላህ ምላሸ ይሠጣል ጊታሸ እኮ ሁሉን አዋቂነዉ ለምኑ ብለሸ እህቴ ወዶች ሴትን የምታሠቃዩ ዱኒያ አኸይራችሁን አላህ ያበላሸዉ ያረብ

    • @Madena-b9d
      @Madena-b9d 2 วันที่ผ่านมา

  • @ሀዊየወሎልጂ
    @ሀዊየወሎልጂ 14 วันที่ผ่านมา +101

    ይልቀቀዋ የኒካ ባሏ ከሆነ ምነሰ አስጨነቃት በዚሙት ካልሆነ ምን አስጨነቃት ለምን 50 ግዛ አይለቀውም ማንም ሰው ከባሉ ጋር ልብስ ላብሳ አታረግም ሴቶች በኒካ ባላችሁ ይህ ነገር ከደረሰባችሁ ምን ልሁን አትበሉ ወይም ብር አትስጢ እደፈለገ ይልቀቅ ምን አስጨነቃችሁ ባልሺ ላች ይሄንን ካረገ ግዜ ጠብቃ እና ጀግና ሁነሺ አገር ገብተሺ ሞላ ቤተሰቡን አቃጥልለት ወይም ደግሞ እሱ ከለቀቀው የሆነ ሳአት ፈልጊእና እፋቱ ላይ አስዲ ዲፊበት ምን አባቱ እራሴን ላጥፋ አትበይ ለፈለገው ሰው ይነገር ምን አስጨነቀሺ

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 14 วันที่ผ่านมา

      እረምንምአያመጣምሀቢባቲለራሱነውእጂየሚዋረዴውእሄጥዲሆኖመኖረበምዲረላይያለፈጥረትነውቤተሠቡዴሞአይነኩምእሱኑነውየዘረፈሬውንአፈረጦመጣልነው

    • @امينهامينه-ف2خ
      @امينهامينه-ف2خ 14 วันที่ผ่านมา +4

      ተይ ቤተሰብ አሲድ ይቅር የሚሰፍር አይደለም ባልከሆነ መፍራት የለባትም ሁሉም ሰው የሚረገው ነው ደሞ የምን ራሴን አጠፋለሁ ገደል ይግባ

    • @AboodAlfalahi-c4p
      @AboodAlfalahi-c4p 14 วันที่ผ่านมา +8

      አረ ይሄ አይመከርም እህት

    • @starcall9965
      @starcall9965 14 วันที่ผ่านมา

      ምንአይነት አማይረባአሰተያየትነው የምሰጭው

    • @KoKo-w9f2x
      @KoKo-w9f2x 14 วันที่ผ่านมา +2

      ባልሽ ከሆነ አትጨነቂ እህቴ ይልቀቀው ውርደቱ የሡ ነው ሠውም አይፈርድ

  • @Tamara-k9m
    @Tamara-k9m 14 วันที่ผ่านมา +60

    ነውሩ ለራሱነው ውዴ አትጨነቂ ከሀላል ባልሽጋ ነውኮ ያረግሽው አይዞሽ

    • @hayatdamtew7016
      @hayatdamtew7016 14 วันที่ผ่านมา +1

      እኮ ምንም አያስጨንቅ ትክልልልልልል

    • @hayatdamtew7016
      @hayatdamtew7016 14 วันที่ผ่านมา

      እንዳው እህቶች ወላሂ ማንምሰውእሚያደርግፕውነው ሞኝ አትሁኑ እራሳችሁን ለማ ብላችሁ ትኅዳላችሁ ማንንለመጥቀም

  • @TigistTerefe-b7j
    @TigistTerefe-b7j 14 วันที่ผ่านมา +13

    መጨነቅ የለብሽም የኔ ዉድ እህቴ አይዞሽ ቢለቀዉም ዉቀሳዉ በሱ ይሆንበታል የምሮ እረፍት አይኖረዉም ፀልይ ሰለሱ አትጨናቃ እራስ ማ ጥፋትም ዉንጀል ነዉ እሱደሞ ልቦና ይስጠዉ

  • @batebatebate-z3t
    @batebatebate-z3t 13 วันที่ผ่านมา +6

    አይዞሽ እማ ይልቀቀው አትጨነቂ ፈጣሪ እንደነዚህ አይነት ወንዶችን ልቦና ስጣቸው😭😭😭

  • @CygcYffyxg
    @CygcYffyxg 14 วันที่ผ่านมา +12

    አይዞሽ አስቀድመሽ ለቤተሰብ ንገሪያቸዉ እህት ቢለቀዉ እንኳን ይቀልልሻል ራስሽን ጠብቂ

  • @Samssha-k5h
    @Samssha-k5h 7 วันที่ผ่านมา +1

    በኒካሽ ከሆነ አይቡ የሱነው አብሽሪ ምን አይነት ጊዜ ደረስን ያአላህ

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 14 วันที่ผ่านมา +13

    ጥርግ ይበል እራስዋ ላያ ቱኩረት ማረግ አለባት ሲለማመጦቸዉ አየወዱም ዛረም ነገመ አዲስ ቀን ነዉ እራስሽ ላያ ቱኩረት አረጊ ቀስምሽ ሲሰበረ ደስነዉ ሚላቸዉ ቤተሰብ ይስማ ታስረጃለሽ ነገ የተሻለ ሂየወት ነዉ ምታገኚዉ ሁሉም ነገረ ለበጎ ነዉ በለሽ ቴዬዉ ❤❤❤❤❤

  • @housemaid5021
    @housemaid5021 14 วันที่ผ่านมา +13

    ይልቀቀው አይዞሽ እራሱ ይዎረዲ ቤተሠቦችሽን አስረጃቸው ምንም እዳይመሥላቸው

    • @mekiayAhmed
      @mekiayAhmed 13 วันที่ผ่านมา

      እኮ የሀላል ቧሏ ከሆነ እሱ አላህን ካልፈራ ይልቀቀዉ ለምድን ነዉ እራሷን የምትጎዳዉ ማንኛዉም ሰዉ የሀላሉጋ የሚያሳልፈዉ ሂወት ነዉ soማፊ ሙሽክላ

  • @JituJitu-e8d
    @JituJitu-e8d 12 วันที่ผ่านมา +4

    የእሱ ጉድ እንዳይወጣ ነው አሰሪ ጌዜ ይልቅቅው የኔ ጨዋ ተሰቃይታ ልጇ አጥታ ያን ሁሉ ብር አወጥታ አምጥታው ፈጣሪ ያዋረደዋል አይዞሸ ፈጣሪ ይክሰሻል❤❤❤❤🙏🙏

    • @seadaFentawAssen
      @seadaFentawAssen 10 วันที่ผ่านมา

      ሡበሀንአላህ ልብ ማጣት ነዉኮ የሥራዉን አያጣም😢😢😢

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed 14 วันที่ผ่านมา +9

    ይልቀቀዉ እህትእሱን አላህ ይጠይቀዋል አንች ሄወትሽን ጠብቂ የኔ ዉድ አይዞሽ

  • @Hawa-h1i
    @Hawa-h1i 6 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እህት አይዞሽ ካሀላል ባልሽ እኮነዉ ያረግሽዉ ምን አስጨነቀሽ አይዞሽ አላህ ጭቀትሽ ያቅልልሽ ዉዴ አችን አደለም ያዋረደዉ እራሡንነዉ ከደዚህ አይነት ሠወች አላህ ይጠብቀን ወላሂ በጣም ያስገርማል 💔😢😢😢አች አትጨነቂ ❤❤

  • @ZehraShemsu-p3w
    @ZehraShemsu-p3w 14 วันที่ผ่านมา +6

    ያረቢ እደው ማነው ሚታመነው ባል ቤተሰብ ሁሉም አውሬ ሆነ አይዞሽ እህቴ. ከሀላልሽጋ ስለሆነ አትፍሪ ምንም አያመጡም ከሁሉም አላህ እውነታውን ያውቃልና ዱአ አርጊ ይረዳሻል

  • @Fatima-yq9fh
    @Fatima-yq9fh 13 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ እህት አይዞሽ አንችን አዎርዳለሁ ሲል እሚዎረድ እሱ ነው አንች ያደረግሽው ከሀላልሽ አላህ ከፈቀደልሸ ጋር ነው ይህን እረስቶ ከሆነ 100 ይልቀቀው በእዱንያም በአኼራም ውርደቱ ለሱ ነው

  • @SameraAftom-e6f
    @SameraAftom-e6f วันที่ผ่านมา

    ባላ ኮሆነ እዳውም ይልቀቀው በራሱ ካላፈረ ምን አገባሽ ይልቀቀው እኛም እናግዝሽ አለን አዞሽ በር ችልኝ አገትሽን ቀጥ አርጊ❤❤❤❤የነ ውድ ማንኛውም ባልናምስት የማረጉት ነገር አደል ምን ያስፈራሻል ይሉቁንሽ ከሌላ ወድ ማገጠይ እዳይልሽ ተጠቀቂ

  • @ZainatZainat-u6d
    @ZainatZainat-u6d 12 วันที่ผ่านมา +1

    አብሽሪ እህቴ አትጨናነቂ ከሀላል ከሆነዉ ባልሽ ጋ ነዉ ያደረግሽዉ ስለዚህ መጨናነቅ አያስፈልግም ነዉሩ ለራሱ ነዉ እህቴ አይዞሽ ለምን መቶ ግዜ አይለቀዉም ከሰዉ የተለየ ስራ አልሰራሽም አይዞሽ😢😢😢😢

  • @FatumaYassen
    @FatumaYassen 14 วันที่ผ่านมา +11

    ሲጀመር ባልሽ ከሆነ ይልቀቀዉ እሱ ሳይረክስ አንች አትረክሽም አንች ምንም አትሆኝ ይህን ያረገ ወንድ ጀዛዉን አላህ ይከፍለዋል አብሽሪ ልቀቀዉ በይዉ ሲጀመር ሊያስፈራች እንጅ አይለቀዉም ለሱጅ ከባዱ ላች አይደለም አብሽሪ የኔ ዉድ እህት አንችጋር ቢለያይ ማንም ለትዳር የሚፈልገዉ የለም ሺ ጊዜ ልቀቀዉ በይዉ የምን መሞት ኮፊደስ ይኑርሽ ቀለል አድርገሽ ልቀቅ በይዉ

    • @MN-pk9dj
      @MN-pk9dj 14 วันที่ผ่านมา

      Tekekel

    • @ToybaYmam-u6m
      @ToybaYmam-u6m 13 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ይልቀቀው

    • @AaA-kb8zt
      @AaA-kb8zt 13 วันที่ผ่านมา

      ሳህ❤

  • @Rahma-ls5ji
    @Rahma-ls5ji 14 วันที่ผ่านมา +5

    እረይህአያስጨንቅም የሀላልባሏከሆነ ችግርየለዉም ዉርደቱለሱነዉ አብሽሪ ❤❤❤

  • @Hikma-f5x
    @Hikma-f5x 8 วันที่ผ่านมา +1

    አብሽሪ እህቴ ይልቀቀው ውርደት ላራሱ እንጅ ላንች አይደለም. ባልሽ እስከሆነ ድረስ በአኼራም እሱ ነው እሚጠየቅበት. ምንም አትጨነቂ።

  • @MaryamSeid-y9k
    @MaryamSeid-y9k 14 วันที่ผ่านมา +3

    ያረብ አላህ ይጠብቀን እህቴዋ ምንም አታስቢ ዉርዴቱ ለራሡ ነዉ እናማ ላላህ ስጭዉ አቺን ለመጉዳት ሢያስብ ወላሂ እራሡ ጉዳት ላይ ቀድሞ ይወድቃል እዳታስቢ አብሽሪ ዉዴ ሀላል እጂ ሀራም አይደለም አላህ ይጠብቅሽ😢😢😢😢

  • @Sara-zc4rw
    @Sara-zc4rw 14 วันที่ผ่านมา +3

    እህቴ እኔ የምመክርሽ ቀድመሽ ለቤተሠብሸ ቅርብ ለምትይዉ ሠዉ አስረጃቸዉ ከዛን ከፈለገ ይልቀቀዉ ምን ቸገረሽ ከሀላል ባልሽ ጋ ነዉ ያረግሽዉ ስለዚህ ጥፋቱ የሡ ነዉ ደሞም አላህ ለተበዳዮች ቅርብ ነዉ ወደ አላህ አልቅሽ ወላሂ አላህ መላ ይፍጠርልሽ ደሞም ለምን ስትይ ነዉ እራስሽን እምታጠፊዉ ምንቸገረሽ ቢለቅ ሲጀመር አይለቀዉም ሊያስፈራራሽ ነዉ ቤተሠብስ ምን ይለኝ ብሎ ስለሚያስብ .እና እንደዉ ስንት አይነት ሠዉ አለ ያረቢ ልቦና ይስጠዉ ሲቀጥል አይዞሽ ዱዐ አርጊ እኛም እናረግልሻለን እህቴ ጠንካራ መሆን ነዉ ያለብሽ እንደዉም እራስ ማጥፋት እምትይዉ ነገር አይሠራምምምም ነገ ሌላ ቀንነዉ የኔዉድ ዱዐ አድርጊ ዉድድድድ አብሽሪልኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemilahameza
    @jemilahameza 13 วันที่ผ่านมา +1

    ውንድሙች ካሉሺ እሱ ካይለከው በፊት ነገራችው ወላሂ ያሳዮታል እሱ ማን እንዴሆኔ ሀላል ባልሺ ከሆኔ ለምን መቶ ጌዜ አይለቀውም ውርደቱ አዱና አክሯ ነው እንኳን እንደዚህ ያለ መልቀቅ አይደለም ከሚሲቱ ጋር ያደርጉትን ሚሲትም ከባሏ ጋር ያድርገችው ነገር ማወራት እንኮን በሺርአችን አይፈቀድም
    አብሺር ነገ ሊላ ቀን ነው ጥንካራ ሆኔ ሁሉም ያልፍል

  • @አይሸነኝየሰልጤወ
    @አይሸነኝየሰልጤወ 14 วันที่ผ่านมา +3

    ወለሂ ይልቀቀው በሀለልሽ ከሆነ ለምን ራስሽን ተጠፍየለሽ ወሬው ለሰምንት ይወራል ከዘ የሰው ልጅ ይራሰወል አንቺ እኮ ለዘለለም እኮ ነው የምጠፊው ተው ራሰቱን ለመጥፈት የሚገፈፍቹን ሰይጠን አትስሙ😢😢😢😢

  • @ሙኒረ
    @ሙኒረ 14 วันที่ผ่านมา +1

    ይልቀቀው ስራውንም አላህ ይስጠው አች ግን ራስሽን ጠብቂ ያልፋል ይሄ ሁሉ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ውርደቱ ለራሱ ነው

  • @UmSelhadnOumer
    @UmSelhadnOumer 9 วันที่ผ่านมา

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አይዞሺ እህት ይልቀቀው እሱ ይፈር እንጂ አንቺ ምን አሳፈረሺ ዝሙት አልሰራሺ አላህ በፈቀደው መንገድ ነው ታገባሺው ከለቀቀው ይልቀቀው እራስሺን ጠብቂ ዱአ አንዢ ❤❤❤❤

  • @አማልጎንደሬዋ
    @አማልጎንደሬዋ 11 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪ አላህ የሀላላል ባልሽ ይልቀቀው አታሥቢ እሱጅ አንቺ አይደለሽም ወንጃለኛ ይላክላቸው ዱኣ አድርጊ

  • @sada-or9gx
    @sada-or9gx 8 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሺ አትፍሪ ዉርደቱ የራሡነዉ
    የኒካህ ባሌሺ አይደልደ

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 6 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ በዚህ ራሳችንን እናጠፋለን የምተሉት ነገር ይገርመኛል ዴሞም ሀላሏ ከሆነ ማንም ሴት የሚያዴርገዉ ነገር ነዉ የለቀቀዉ በዚህ ምን ይጎዳል ቢለቅ ራሱ ይዋረዳረዳል እጂ ❤❤❤❤❤❤

  • @MemeMeme-y4o
    @MemeMeme-y4o 14 วันที่ผ่านมา +5

    ዝሙት አይዴሌም ከገዘ በሉወ ጋ ከሆነ የሱ ክብር መጠት እንጅ ይህድ ይፖስት የሱም አይን አልታየም መለት ስራው አልታውቃም መለት አይቻልም ከለቃቃ የሱ ፖቶ ሾፒ ይደራገል እህቴ አንች ግን ለመኖር ብቻ ወጋ ክፈይ

  • @ZeuinebZeuineb
    @ZeuinebZeuineb 14 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ያግዛት አላህ ከሷ ያርቀው እህታችን ኮመት ካነበብሽ ለቤተሠብሽ ኑሪ ውደ ብዙ መኖርሽን የሚፈልግ ቤተሠብ አለሽ ለባለጌ ወንድ ብለሽ ከአላህ አትጣይ ቤተሠብሽንም ሀዘን ላይ እንዳትጥይ ጀግና ነው መሆን ያለብሽ

  • @SahaySahay-ez9dl
    @SahaySahay-ez9dl 8 วันที่ผ่านมา

    እህቴ አይዞሽ አትጨነቅ ይልቀቅ ተይው እውነት ባልሽ ከሆነ እሱን የሚጠይቀ በሰማይ ቤት ይጠብቀውል እራስሽ አጠፋሽ ማለት ደሞ ለሱ እጅ ሰጠሽ ማለት ነዉ

  • @ZainatZainat-u6d
    @ZainatZainat-u6d 12 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪ እህቴ እሱን አላህ ፊት ሲቀርብ አላህ ይጠይቀዋል አንች ምንም አትሆኝም እራስሽን ጠብቂ እህቴ😢😢😢

  • @Hayat-vz9en
    @Hayat-vz9en 14 วันที่ผ่านมา

    አሰላማሊኩም ሀላል ባሏ ከሆነ እራሱ ነዉአላህ የሚጠይቀዉ አችዱአ ድረጊ እደዚህ አይነት ወዶችን ለአላህ ስጭዉ አብሽ አላህ ሱብሩን ይስጥሽ

  • @ZinetAwol-e1x
    @ZinetAwol-e1x 13 วันที่ผ่านมา +1

    ዉድየ እራስን ማጥፋት አኪራን ማበላሸት ነዉ ዉድየ ያረገዉን ያድርግ እራስሽን ጠብቂ ያለሽን ቀሪ ሂወት ለራስሽ ኑሪ አሏህ ይጠብቅሽ

    • @ZainatZainat-u6d
      @ZainatZainat-u6d 12 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ነሽ እህቴ ዚነት አወን የኮበልቻይቱ ነሽ እህቴ ሜክሬሽን የተገናኘነዉ ዚነት ነኝ ካስታወሽኝ ከሆሽ ስልክሽን ላኪልኝ

    • @ZinetAwol-e1x
      @ZinetAwol-e1x 12 วันที่ผ่านมา

      @@ZainatZainat-u6d የት ዉደ እኔ የሀይቅ ልጅ ነኝ ኮቦልቻ አይደለሁ ዉደ ቁጥሬን እልክልሽ ነበር ግን በዚህ አልችልም ዉደ ሊላም ሠዉ ስለሚያየዉ ሽግርነዉ መተማመን ጠፍኮ ዉደ ክክክክክ

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen3202 6 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢አብሺሪ እህቴ ሺግዜ ይልቀቀዉ የኔካባልሺ አደለደ የምን መጨነቅነዉ አላህ መጨረሻ ሂወቱን ምስቅልቅል ያረገዉ የሱን ያረቢ እራስሺን እዳታጠፊ

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 14 วันที่ผ่านมา +1

    ወሏሂ አትጨነቂ እንኳን ለወንዲሞችሽ በማድያም ይልቀቀው አትሠቢ የኔ እህት የኒካ ባልሽ ሥለሆነ
    እራሥሽን ጠብቂ እባክሽ ኮሜት የምቻነቢ ከሆነ እባክሽ እባክሽ
    ወንድሞች ካሉሽ እደውም ንገሪያቸው ምናልባች እነሡ ሢናገሩት የሚተው ከሆነ
    በሠው ትዳር ላይ ገብታችሁ የምበጠብጡ ሤቶች በራሣችሁ እየደረሠ ያሣየን ረበል አለሚን

  • @Zemuye-t5i
    @Zemuye-t5i 4 วันที่ผ่านมา

    የኔውድ ይልቀቀው ከኒካ ባልሽ እደፈለግሽ መሆን መብትሽ ስለሆነ ቢለቀውም ውርደቱ ለራሱነው ይሄን ማድረግ ባቺ አልተጀመረም ይልቅ እራስሽን አጥፍተሽ ሀራምላይ እዳትወርቂ አደራ

  • @VhvhvhHccgug
    @VhvhvhHccgug 7 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ ይልቀቀው ወጀሉ ለሱነው አብሽሪእህቴ ቡብሀንአላህ

  • @tgay5642
    @tgay5642 14 วันที่ผ่านมา +3

    ለምን ትጨናነቃለች አልሃምዱሊላህ አሏህ እሂን ሁሉ ያሏህ ፈተናን በሶብር ትጠብቅ ለምን ለሸይጧን ቱገዥ ትሆናለች

  • @Mነኝስደተኛዋአልለምዱሊላ
    @Mነኝስደተኛዋአልለምዱሊላ 12 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪ እህቴዋ አላህ ያሽርሽ እና ደሞ ወላሂ አላህን ታልፈራ ይልቀቀው አች ዝሙት አልሰራሽ በሀቅሽ ነው እጅ ምንም ነገር አያመጣም ቢለቀውም አላህ በፈቀደልሽ ምገድ ነው ይሄ ነገር የተፈጠረብሽ እህት እራስሽን አፅናኝ ወዳላህ ተመኪ እሻ አላህ ላይለቀውም ይቻላል አችን ሊስፈራራ ነው እጅ እና አች ወደራስሽ ተመለሽና ለበተሰቦችሽ ንገሪቸው እና ወላሂ እደፈለገ ያርገው አች መጀመሪያ ንገሪቸው ለወድሞችስ 😢😢😢😢😢😢

  • @YounusKhan-b9r
    @YounusKhan-b9r 13 วันที่ผ่านมา

    እህቴ እራስሽን ጠብቂ ሂወት ይቀጥላል አይዞሽ ሲሆን አላህ ይድረስልሽ ከለቀቀውም አብሽሪ ለልጅሽኑሪላት ግንዛሬ ምኑነው እሚታመነው

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 14 วันที่ผ่านมา +2

    ይልቀቀው,ከባሏ,ጋር,ከሆነ,ፈጣሪም,አይቆጣም,እንደውም,እሷ,ነው,የሚዋረደው,አይዞሽ,እህታችን

  • @HdEg-p3d
    @HdEg-p3d 2 วันที่ผ่านมา

    እህቴ አብሸር አረ እረሰሸ ጠብቅ ወነው ሰለምሸ ኖ አለህ ከሱ የታሸ ይሰጤሸል እይቶች በአለህ ለወንድ ብለች እረሰች አታጠፎ 😢😮

  • @NasimaAwol
    @NasimaAwol 14 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆጆ ለማን አባቱ ብለሽ እራሥሽን ታጠፊ ያለሽ ይልቀቀው ምን አድስ ነገረ የለም እኮን የኒካ ባልሽ ስቱ ዚፈጥ ቴሌግራም አጥለቅልቀውት ምን ሆኑ አብሽሪ እህቴ

  • @eekramtub
    @eekramtub 14 วันที่ผ่านมา +1

    አይቡ ለራሱ ነው አላህ ላእና ያውረድበታል አንቺ አትጨነቂ እሱን ከአላህ ፍርዱን ታገኝዋለሸ እና ላንቺ ምንም ሀራም የለውም ይሂ ሙጅሪምም አንድ ጊዜ ሣይሆን ለምን 100 ጊዜ አይለቀውም እራሥሸን ሁኔ አብሺር ነገ ሊላ ቀን ነው አላህ የፈቀደውን ነው ያደረግሸው አብሺር

  • @jemilahameza
    @jemilahameza 13 วันที่ผ่านมา

    ሀታ ባልሺ እንኮን ባይሆን እንዳፈር እሱ ይፍረሰ ለምን በሚዲያ አይለቀውም አላህ ይቅር ባይ ነው ቱበት ማድርግ ነው ዱአ አድርጊ ሶላትሺን ሰገጅ በለሊት ተነሲትሺ በዳውዩየምጨተበዲዩነሰም አላህ ያውቃል እራሲን ማጥፊት ሙኝነት ነው ሁለት ሳምንት ተወርቱ ለሚርሳ ነገር ዋነው ነገር ለገነው የተሻለች ሲት ሆኖ መገኝት ነው አይዞሺ

  • @kokoworku-z8g
    @kokoworku-z8g 14 วันที่ผ่านมา +7

    ለማን ይድላው ብለሽሞትንትመኛለሽ ውዴልቀቀውበይው ይህንማድረግ አችአልጀመርሽውም እናአይጭነቅሽ እንኳን""1አይደለም1000"""ልቀቀውበይው"አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GgGg-g1l5h
    @GgGg-g1l5h 12 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪ የኔ ውድ ይልቀቀው ከሀላል ባልሽ ነው ውርደቱ ለሱ ነው አትጨናነቂ😢

  • @ShaymaAaa
    @ShaymaAaa 14 วันที่ผ่านมา +2

    ሃላልዋ እሥከሆነ ድረሥ ምን አሥጨናቃት ይብላይ ለሡ እሡ ለሥራው ይፈርበት ምንም አያመጣም ከመሠለው ይፖሥት ሠሪ ለሠሪ እሾክ ላጣሪው ነው እህት እራሥሽን ጠብቂ እሡ የራሡ ጉዳይ አንቺ ብቻ ክፉ አትሥሪ ለራሥሽ ታማኝ እሥከሆነሽ ድረሥ ካንቺ እኮ ጥፋት የለብሽም እኮ

    • @ShaymaAaa
      @ShaymaAaa 14 วันที่ผ่านมา +2

      is my ምክር የተመቸው ላይክ

    • @Sara-zc4rw
      @Sara-zc4rw 14 วันที่ผ่านมา

      ​@ShaymaሳህAaa

  • @eekramtub
    @eekramtub 14 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤ የኔ ውድ እሱ ይፈርበት የኔካህ ባልሸ እስከሆ ድረሥ እራሱ ይፈርበት አንቺ አትጨነቂ

  • @Sofiya-55-o7i
    @Sofiya-55-o7i 2 วันที่ผ่านมา

    አይ ግዜ ወላህ አንዱ አግብቶ አላገባውም ብሎ እኔጋ እየደወለ ያስቸግረኝ ነበር እናም እየቆየ ሲመጣ ልጁን መውደድ ጀመርኩ ግን በጣም ጠቃቃ ስለሆንኩ መቼ ነው የምንገናኘው ብሎ ሲጠይቀኝ አይፈቅዱልኝም ኮትራት ነኝ ብዬ እዋሸው ነበር እናም ስለሱ በሰው ማጣራት ጀመርኩ እሱግን ንካ ልሰርልሽ እያለ ሲጠይቀኝ እሺ ቆይ ለበተሰብ ልናገር እያልኩ እኔግን ስለሱ ነበር የማጣራው እናም ሁለት ሚስት እዳሉት ሰማው እናም ሴቶች ምን ያርጉ እነሱ ማንነታቸው ደብቀው እየቀረቡ አልሀምዱሊላህ ምንም ሳይፈጠር በማወቄ ደስ ብሎኛል ግን ልጁን የምርም ወዲጄው ነበር 😢😢

  • @fudttt7rytty853
    @fudttt7rytty853 8 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ አትጨነቂ እሱ ግንአስተሣሠቡ እደሥሣት ነውደ

  • @Aml-vx8gh
    @Aml-vx8gh 5 วันที่ผ่านมา

    ሱበሀንአላህ,😢😢ታዲያምንጨነካት,በሀላልከሆነ,እሱይፈርጂለቦሰተዉ,ባለየልቅመሀይም,ቅጭላትየሌለዉ,ይብላኚለትምንምእዳይመስልሺ,😢😢😢😢😢😢😢

  • @MuloM-v1o
    @MuloM-v1o 12 วันที่ผ่านมา

    ፈረነው እነቱነው የለቃቀ እህቱነው አደበበይ የስረጬ እጂ እሰን አደለም አይዞሽ ጠክሪ ጀገነሁኚ የፍረን እጂ አተፍርም በርቺቺ

  • @KubraJamal-os4kx
    @KubraJamal-os4kx 7 วันที่ผ่านมา +1

    አረ የሠውባልላይ የምትጠለጠሉ ሤቶች የሥራችሁን ይሥጣችሁ ምጉረነው ለምንቁማችሁ አቀሩም የሠው ባል ከምቀሙ አሏህንፈሩ

  • @mestawettefera8525
    @mestawettefera8525 13 วันที่ผ่านมา

    እህታችን አይዞሽ አንቺ አቅጨነቂ ባልሽ እስከሆነ ድረስ ጋብቻችሁን ቤተሰብ ያወቀው ከሆነ ምን አስጨነቀሽ ?ቢለቀው እኮ የራሱንም ገመና ነው ገሀድ ያወጣው ስለዚህ እራስሽን በጭንቀት አትጉጂ ቢለቀው እንኳን ማንም ሰው ባንቺ አይፈርድም ማንኛውም ባለትዳር የሚያደርገው ነገር ነው ይልቅ ካንቺ ይልቅ እርሱ ማፈር አለበት ፈጣር ልቦና ይስጠው አንቺ ግን ጠንካራ ሁኚ ጭንቀትሽ ይገባናል ባህላችን ሰው ምን ይለኛል ብለሽ ነው አይዞሽ አንቺ ምንም ጥፋት የለብሽም በቃ ባልሽ ነው ሰው ከባሉ ጋር ብዙ ነገር መሆን ይችላል አንቺም ከሰው የተለየ ምንም አላደረግሽም ስለዚህ እህቴ ቀለል አድርገሽ እይው❤

  • @AaminaTale-l8y
    @AaminaTale-l8y 6 วันที่ผ่านมา

    ይልቀቀዉየኒካ ባሏ ከሆነ ምን አስጨነቃት በዚሙት ካልህነ ምን አስጨነቃት

  • @Madeena-f8n
    @Madeena-f8n 12 วันที่ผ่านมา

    አረውንዱችምንነካችሁ አላህይጠብቅሽእህቴ ወላሂ ልቀቀዉበይዉእሽውድ

  • @AlamaFkf
    @AlamaFkf 14 วันที่ผ่านมา +4

    ለምን ሽ ግዜ አይለቀዉም የኒካ ባላ ነው ከዛ እዳይሞት እዳይሽር አስቀጥቅጪው

  • @Fatima-cz1gl
    @Fatima-cz1gl 14 วันที่ผ่านมา +1

    አብሺሪ.እህቴ.ለምን.አይልከውም.ተይው.ወላሂ.አትጨናነቂ.እህቴ.በፉፁም.ምንም.አይነት.ስተት.እዳሰሪ.

  • @remli112
    @remli112 14 วันที่ผ่านมา

    አንደው ይህን ኮመንቴን ካነበብሽው እህቴ እባክሽ ዱንያ አኬራሽን አታበላሽ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ የማያልፍ የለም ግን በሚድያ ከነስሙ ተናገሪ እሱም እይለቀውም ደግሞም ስለሱ. ማንነት. ሰው እንዲያውቀው አትፍሪ አይዞሽ አንች ብትሞች ማንም አይጎዳም አንች እንጅ ከለቀቀውም ሁሉም የሚሰራው የኒካ ባልሽ ነው ግን ከነስሙ ግልፅ አድርገሽ ተናገሪ አዋርዳለሁ ሲል ይዋረዳል. እራስሽን ጠብቂ የቀናችን ለት ሁላችንም እንሞታለን

  • @MaaniAlshamrri
    @MaaniAlshamrri 5 วันที่ผ่านมา

    እኔየገረመኝ እሱነዉ ትቶት የህደዉ ቪዶመቀረፀ እና ማስፈራራት ምን አስፈለገ ከሌላሴትጋ ህደሀል ምርጫህን መርጠሀል ፍታኝስላለቺዉመልቀቅ ብር ይፈልጋል ከሶ 😢😢😢😢😢

  • @HalwaTiyub
    @HalwaTiyub 7 วันที่ผ่านมา

    ላተህሰበነ አነለሀ ጋፊሉን አማ ካኑ ያመእመሉን!!!🙏አላህ የስራውን ይሰጠዋል ትግስት ታድርግ

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 13 วันที่ผ่านมา

    እረ ይልቀቀዉ ዉዴ እሱጂ አችይ አደለሽም የምትዋረጂ እሱነዉ እና ይልቀቀዉ አትሰቢ እኮን እራስሺን ማጥፋት የኒካባልሽ ከሖነ እሜሳስብ አደለም

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ 14 วันที่ผ่านมา

    ለምን ሺ ጌዜ አይለቀውም የገዛ ባሌ ከሆነ ማሪያምን እራሱ ይፈራበት ገደል ይግባ ምክናየቱም ከባሌ ጋር እንጂ ከባሌ ውጭ ከሌላ አልጋ አልያዘኝ ስለዚህ እህቴ እራስሽን ቆራጥና ቆፍጣና አድርገሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ለቤቸሰቦቸሽ አንቺን ብዙ የሚፈልጉሽ ከፈጣሪ ቀጥሎ በዙ ሰወች አሉ በዙሪያሽ ስለዚህ ውዴ የምን መጨናነቅ ዘና በይ ነገ ሌላ ቀን ነው ማሪያምን ሰው ሁነሽ አሳይው❤❤❤

  • @amaamm-bv5uk
    @amaamm-bv5uk 2 วันที่ผ่านมา

    የኔካ ባሌ ከሆነ ይልቀቀዉ ዋናዉ በዝሙት አይሁን እንጅ😊

  • @MuhasKfe
    @MuhasKfe 12 วันที่ผ่านมา

    ወደ መጨረሻላይ ያልሻቸው ሃሳብሽ ትክክል ነው

  • @Birtukan-uv6cp
    @Birtukan-uv6cp 12 วันที่ผ่านมา

    ገደል ይግባ ግን እግዚአብሔር ንጉሪው እንኳን ከባሏ ሰው ከውሽማ ይተኛል ጸልይ አይዞሽ

  • @Rabiah-s5t
    @Rabiah-s5t 13 วันที่ผ่านมา

    ላክ በይዉ ባልሽማ እራሡ ነገ አላህ ሜዳላይ ያዋርደዋል

  • @HalimaSaid-fp9yy
    @HalimaSaid-fp9yy 13 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ ይሄሁሉ ፈተና በሱፍቃድ ያልፍ ይሆናል ራሡን ነውያዋረደው አይዞሽሽሽ😢😢😢

  • @NAFISA-u4u
    @NAFISA-u4u 13 วันที่ผ่านมา

    አላህ እሱን ነው እሚጠይቀው አች ምንም የለብሽ የራሱ ጉዳይ ራስሽን፠እዳታጠፊ ወጀል፠እዳገቢ

  • @seidTube854
    @seidTube854 14 วันที่ผ่านมา

    እና ትክክለኛ ባሎ አይደል የኒካህ ባሎ አይደል እናት አባቶቾ የሚያቁት ባሎ ነው አይደል የራሱ ጉዳይ እኮን ከባልሽ ጋር ከኔላ ጋር ሲማግጡ ይለቀቃሉ እናማ እህቴ ልቀቀው በይው ምንም ክብርሽ አይነካም ሰው ቪዶዋ ተለቆ እያሉ ካቆሸሹሽ እኔ አገባሻለሁ እህቴ ገዘብሽን ያጂ❤❤❤

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 14 วันที่ผ่านมา

      ምንምአያመጣምእሄገልቱየዘረፈሬውንነበረተረግጦማፈረጥቲያለቅሰይኖረነበረ

  • @HalimaMuhammad-f1w
    @HalimaMuhammad-f1w 13 วันที่ผ่านมา

    ሙሚናየ የኔዉድ ይገረማል ወላሂ አላሀምዱሊላ ባሌዋ የኔ ማረ ሚድያ አይወድም

  • @bakarsindi7291
    @bakarsindi7291 14 วันที่ผ่านมา

    አንዴ ብቻ ሳይሆን መቶ ግዜ ይልቀቅ አንቺ አትጨነቂ አላህ አለ ባይሆን ደሰ ይለኝ ነበር ከሆነ ትምህርት ይዉሰደበታል ሰለዚህ ምንም አያመጣም ሰለዚህ አላህን ይዘሸ ወደራሸ ተመለሸ በቃ እሱ ይልቀቅ አትጨነቂ በለቀቀዉ ቪደዮ ዋጋ ይክፍልበታል የኢትዮጲያ ህዝብ አንለቀዉም አይዞሸ

  • @AhmedSeid-o1b
    @AhmedSeid-o1b 13 วันที่ผ่านมา

    ❤እህቴ አብሺሪ ባልሺ ተሆነ አትጨነቂ አላህ ከተበዳይ ጋር ነው ቢደወ የቀረጠው እሱ ባልሺ እንጂ አንቺ አደለሺም ምን አሥጨነቀሺ ከአላህ ጋር እንዳትጣሊ እራስሺን አጥፍተሺ ዝሙት አልሰራሺ ከሀቅሺ ጋር እንጂ ምን አስጨነቀሺ እህቴ አትዘኚ አትፍሪ አብሺሪ እሱ ይዘን ይሄን ያነበባቺሁ ይሄ ሠው ግን እናትህን አባትህን እህቴህን ወንድምህን አሳፋሪነህ እንደው አላህን እኮን አፈራም እህቴ ወላሂ አንቺ አትፍሪ

  • @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
    @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 14 วันที่ผ่านมา

    ከባሏጋ ተሆነ የትም አገረ ይልቀቀዉ ምን አስጨነቃት ልቀቀዉ በይዉ

  • @MignotAb4
    @MignotAb4 14 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላም አለይኩም ወርህመቱሏሂ ወበርከትሁ ልቀቀው ትበለው እሱን አሏህ ይጠይቀዋል

  • @HimaSar-p3s
    @HimaSar-p3s 14 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪእህቴ ሰዉየፈለገዉንይበልአችንአላህካወቀሽበቂነዉ፣አላህንአስታዉሽ፣እራስሽንእዳታጠፊ

  • @Skanat-l8t
    @Skanat-l8t 14 วันที่ผ่านมา

    ልቦና ይስጣቸው ወንዶች ግን ሴት አልወለደችውም እንደዚህ አይነት ወንዶቹን የምትወልድ መሀፀን የተረገመች ትሁን አንዳድ ወንድ ለጥቅም ብሎ ይቀርብና ፍቅር የያዘው ያስመስልና ከዛ የሚሄደው ለጥፋት ነው ይልቀቀው እህቴ የሚዋረደው እሱ ነው እሺ ይልቀቀው ❤❤❤🎉😢😢😢😢😢😢😢

  • @Trym-m2o
    @Trym-m2o 14 วันที่ผ่านมา

    እሕት አትጨነቂ እሕታችን እንዳለችው ለምን ብለሽ ትሞቻለሽ ይልቀቀው ምንም ነገር አትጨነቂ እንዴውም ቤተሰብ የሚያውቀው ከሖነ በሱ ነው የሚሳቅበት እና አንች ለሱ ዋጋ ከፍለሻል አትፍሪ ይልቀቀው ልቀቀው በይው ለማን ብለሽ ለሱ ነው የምትሞችው አይዞሽ ከሱ በልጠሽ 😊ተገኝ እሕት

  • @BRTUKANAdem
    @BRTUKANAdem 11 วันที่ผ่านมา

    ዉደአደራሽን ራስሽን እዳታጠፊ ከሀላል ባልሽጋ ያደረግሽዉ ነገር ማንም ይየዉ ነዉር የለዉም እሱነዉ ዙሮ የሚዋረድበት አንቺም እዉነትሽንነዉ ዉደ ምክርሽ እዉነትነዉ ይገርማል መገንኔ መገን ጊዜያችን

  • @کونفیکونکونفیکون
    @کونفیکونکونفیکون 14 วันที่ผ่านมา

    ባለጌው ወራዳው እራሱነው ይልቀቀዋ ምን አሰጨነቃት የኒካህ ባሏነው አብሸሪ እህቴ ቀላልነው ወጀል አልሰራሺም

  • @LemlemYakob-h2t
    @LemlemYakob-h2t 14 วันที่ผ่านมา

    አረ ልቀቀው በይው ሕዝብና ቤተሰብሽ ካንቺ ጋር ይሆናል ደግሞ ወንድሞች ካሉሽ ወይም ሌላ ሰው አግቶ ስልኩን እንቀሙት ብታደርጊ ስንት መንገድ እያለ ራሴን ላጠፍ ትያለሽ ሞኝ አትሁኚ ከለቀቀም ይልቀቅ ራሱ ነው በፈጣሪም በሰውም ዘንድ ተጠያቂ ተይ እህቴ ራስን የሚያጠፍ አይማርም ውዷ አለንልሽ እባክሽ በርቺ🥺

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 11 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢❤❤❤ ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ እንደው ከባድ ነው የእኛ መጨረሻ

  • @K-sd1wt
    @K-sd1wt 14 วันที่ผ่านมา

    የኔውድ ምንም እራስሽን አታስጨንቂ ባልሽ እስከሆድርስ እሱ ነው ባለጌው አሁንም በዱኒያ በሆላም በአኸይራ ተጠያቂ እሱ ነው እና እናድርግ ያርግ ከሰው የተለየ አልያዝሽም አንቺ

  • @HgjHgh-v2n
    @HgjHgh-v2n 8 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ በሱ አትፍሪ ወላሂ ባላህ ትፋረጂዋለሽ አቺ ይልቀቀዉ ወላሂ በሱዳትስፈራሪ አላህ በፈቀደዉ ኒካ አስረሽ አግብተሽ ያደረግሽዉ ስራነዉ አታስቢ እኳን በተሰብ ማንምይረዳሻል እህቴ ዉርዶቱ የራሱ ነዉ በዱኒያም ባሄራም ይቀጣበታል እህቴ አስተዉይ ለምን እራስሽን ታጠፊለሽ ለምንደካማ ትሆኛለሽ መፈተን ለኸይርነዉ አቃለሁ ልወጂዉ ትቺያለሽ ማጣት እማፈልጊዉ ሁኖብሽይሆናል እህቴ ግን አስተዉይ ፍቅርም ገደባለሁ ወላሂ ሁሌምከጎንሽነነኝ አላህ ከሱየበለጠ ይሰጥሻል ኢሻአላህ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ እንዴት ነሽ አለ ወይ ልጅቷ እንግዲ በጣም ከባድ ነው ሴቶች እየተጠንቀቁ ይልቀቀው ምንም አያመጣም ለምንድነው እሷ እንደዚህ የምትጨነቀው ባላ ልስካገባቹ ባሏ እስከ ወረድ ድረስ እሱ ያላፈረበትን እሷ ልታፈርበት አይገባም አይዞሽ በያት እህታችን የሞተችዋን ደግሞ ነፍስ ይማር ወላሂ ከባድ ነው🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢❤❤😢😢

    • @RahimaFerduose
      @RahimaFerduose 8 วันที่ผ่านมา

      ዘሙዬ አለሸ

  • @ru3lg5bm6k
    @ru3lg5bm6k 14 วันที่ผ่านมา

    እኔ ምለው መግቢያ ላይ ዛዛታ ሳታበዙ ወደገደለው የማገቡት ለምድነው 😂😂😂 ባለጉዳዋ ይልቀቀው ባለጌ አች ምንም አትጨናነቂ ❤❤

  • @سعادهسعاده-غ2ه
    @سعادهسعاده-غ2ه 14 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ የሀላል ባልሽ አይደል ይልቀቀው ውርደቱ ለራሡ ነው አትጨነቂ ። ምንም ቦታ አትስጭው አደለም ከባለቤትሽ ሥቶች ናቸው ዚና እየሠሩ የሚፕሠትባቸው ምንም አልሆኑ ከሠው የተለየ ገላ አልያሽም አሥር ጊዜም ይፖሥተው

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 14 วันที่ผ่านมา

    እና ቢለቀዉ ምን አሥጨነቃት የኔካባሎ አደለ

  • @Rabiah-s5t
    @Rabiah-s5t 13 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ እራሡ ነወ የሚዋረደዉ እሷን ለዛሬዉ ያዋረደ ይመሥለዋል የኔዉድነገር የኒካ ባልሽ ነዉ ወደሽዉ እሱ ሊጎዳሽ ሞከረ አይደል ይልቀቀዉ ወላሂ ልቀቀ በይዉ

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 14 วันที่ผ่านมา

    እህቶቸ አትጨናነቁ ማለትም ባልሺ ሆኖ ካችጋር ቡዙ አሣልፋችሁ ግን እዲህ አደረገብኝ ብለሺ እራሥሺን ለጥፋት የምታደርጊ ሤት ልክ አይደለሺም ማለትም ባልሺ የነበረ ሠው ሥለሆነ አልባለግሺ ምቸገረሺ

  • @SemiraSemira-v9g
    @SemiraSemira-v9g 14 วันที่ผ่านมา

    ይልቀቀዉ ባሏአይደልደምንአሻት ሁላቺንምያያዝነዉየምንሠራዉነዉ የሠራሺዉ ከሊዉሊ ልቀቀዉበይዉ ወዲምሺ ይደፋዎልቀንጠብቆ አላህይደፋዉና

  • @Fatima-i3y
    @Fatima-i3y 13 วันที่ผ่านมา

    ይልቀቀዋየኒካባሏከሆነምነሰአስጨነቃትበዚመሞትልምአብሺሪ

  • @ZAINABZ-tw9nl
    @ZAINABZ-tw9nl 14 วันที่ผ่านมา

    እረ ሺ ግዜ በለቀው አታሥቢለት አላህ ዘንድ እሱ እንጂ አንቺ አትጠየቀም ከኒካህ ባልሽ ዝሞት አልሠራሽ አትፍሪ መጋፈጥ ነው ያለብሽ አይዞሽ ለምን ብለሽ ነው እራስሽን ምታጠፊው ከሊ ወሊ በልጠሽ
    መገኘት ነው ጀግኒት ቀረበት ለሱ ልክስክስ በይው

  • @ዛራናቻድራ
    @ዛራናቻድራ 14 วันที่ผ่านมา

    ማርያምን ይልቀቀዋ ከሰዉ የተለየ ነገር የላት ለዛዉም በገዛ ባሏ 😢

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ 14 วันที่ผ่านมา

    የተረገሙ ወንዶች አላህ በላውን ያውርድባችሁ ያረብ የምን ራስ ማጥፍት ነው ይልቀቀው ዝሙት አልሰራችም ይችላል ባሏ ነው አውቃለሁ ይከብዳል ግን ራስንም ማጥፍት አሄራን ማበላሸት ነው ራስን ማጥፍት የነገሮች መፍትሄ አይሆንም ህይወት ይቀጥላል ልቀቀው ትበለው

  • @TineksheWenidim
    @TineksheWenidim 14 วันที่ผ่านมา

    ምንም እንዳይመስልሽ ይልቀቀዉ ባልሽ እኮ ነዉ ቤተሰበቹሽም ያቃሉ ባልሽ መሆኑ❤

  • @JamilaAbuarebo
    @JamilaAbuarebo 14 วันที่ผ่านมา

    ይልቀቀው አብሽር የኔካ ባልሽ እኮ ነው ፈታ በይ አትጨነቂለት

  • @ሀበሻ-ቢ4ጀ
    @ሀበሻ-ቢ4ጀ 13 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ታው ሰው የሚሞተው በቀኑ አላህ በፃፈለት ቀን ና ቀደር ነው የሚሞተው በቃ ክፉኛ ልምድ ሁኖብን ሰው ሲሞት አላህ ገደለው አንልም 😢😢😢