ተፈላጊ ሰው መሆን! 6 መንገዶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @regasadaba5670
    @regasadaba5670 2 ปีที่แล้ว +390

    ተፈላጊ ለመሆን
    1 ከራስህ ጋር በፍቅር መውደቅ
    2 ወደ ውስጥህ ተመልከት
    3 ፉክክር አቁም
    4 እምቢ ማለት መለማመድ -እምቢ ማለትን ያህል ተፈላጊ የሚያደርግ የለም
    5 ከምቾት መውጣት
    6 ህልምህ ላይ ማቱከር
    ጠቃሚ ናቸው ፣ ተባረክ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 ปีที่แล้ว +135

    እኔ ደግሞ ከተሞክሮዬን አንድ ነገር ልጨምርላችው::እራሳችውን መውደድ ብቻ ሳይሆን እርሳችውንም ሸልሙ::የሚያስደስታችውን ስጦታ ለራሳችው ስጡ::እኔ እያሰብኩበት ነው እናንተስ?በሕይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ከፈጣሪ ቀጥሎ ከኔ ጋር የነበረው እኔው እራሴ መሆኔ ከገባኝ ጊዜ ጀምሮ ጥንካሬዬን ማድነቅ ጀምሬአለው::ለዚ ነው ለራሴ የከበረ ስጦታ ማዘጋጀት ያሰብኩት::

    • @fekertineshua9834
      @fekertineshua9834 2 ปีที่แล้ว +9

      በጣም አሪፍ ነው አባት

    • @helenyaseen1883
      @helenyaseen1883 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @hayemiyemariyamlej8538
      @hayemiyemariyamlej8538 ปีที่แล้ว +2

      Yemecheshe lek Eden rasn meshelm jemerlhu

    • @MesfinMesfin-vq3sk
      @MesfinMesfin-vq3sk 11 หลายเดือนก่อน +1

      የእዉነት እንዳለ ነው የወደድኩት ዉስጤን ገዛው ሳላደንቅ አላልፍም አቀራረብህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @كونفيكون-ف4ظ
      @كونفيكون-ف4ظ 10 หลายเดือนก่อน +2

      አላህእድሜናጤናይሰጥህያረብበተለይለኛለሴቶችለሰደተኞች❤❤❤❤ጠቃሚትምህረት

  • @mesaytefera3526
    @mesaytefera3526 2 ปีที่แล้ว +377

    እናንተን መስማት ከጀመርኩ በሕይወቴ ላይ ብዙ ለውጥ አየሁ።።ብሮ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ዕውቀት ይጨምርልህ🙊👏👏

  • @andushatube9731
    @andushatube9731 2 ปีที่แล้ว +82

    አንተ ምርጥ ሰው ለኢትዮጵያውያን የተሰጠክ በረከት ነህ ለኔ የሁልጊዜ አንቂ ነህ።

  • @gonderew5002
    @gonderew5002 2 ปีที่แล้ว +155

    ከዛሬ ጀምሮ አዲስ ሰው ነኝ እንቢ ማለት እና ስለ ሰው ማሰብ ማቆምን እጀምራለው

    • @areemali5887
      @areemali5887 2 ปีที่แล้ว +4

      Slesew masebshin ataqumi gun gun kess Gary erasishin atfukakiri

    • @getemamo521
      @getemamo521 2 ปีที่แล้ว +7

      @@areemali5887 ከዛሬ ጀምሪ ሂልሚን መኖር እዳለብኝ ተረድቻለሁ

    • @negestmepunent1245
      @negestmepunent1245 ปีที่แล้ว +1

      እግዛቤር እድሜና ጤና ይስጥ አተን ስሰማ ሁሉንም እርሳለው

  • @EsiLamek
    @EsiLamek ปีที่แล้ว +3

    እኔ እራሴን አላከብርም ነበር ከዛሬ ጀምሮ ለራሴ ቅድሜያ እሠጣለሁ እራሴን አከብረዋለሁ ካላህ ጋር ኢሻላ ወድማችንን አመሠግናለሁ❤❤❤❤

  • @redwandemissie7231
    @redwandemissie7231 2 ปีที่แล้ว +37

    አንተን መስማት ከጀመርኩ በመጥፎ ሱሶችና ልማዶች ከመጥፋት ታድገኸኛልና አመሰግናለሁ ኑርልኝ ወንድሜ።

  • @gomitmedia544
    @gomitmedia544 2 ปีที่แล้ว +34

    እንደ አንተ አይነት ወጣት በእንዲህ በጎ ሀሳብ ማየት እንዴት ደስ ይላል❤ ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ በስሜ በመግባት ቤተሰብ እንድትሆኑኝ እጠይቃለሁ።

  • @bitsatseyoumseyoum8297
    @bitsatseyoumseyoum8297 2 ปีที่แล้ว +69

    እንቢ ማለትን ነበር የሚቸግረኝ አሁን ይሄን ሁለት አመት ነው እየተለማመድኩት የመጣሁት እና ደስተኛ አድርጎኛል አንተን ግን በጣም አመሰግናለሁ ድንቅ መልእክት ነው የተናገርከው

  • @nohuaklilu7462
    @nohuaklilu7462 2 ปีที่แล้ว +11

    ዋው ይህን ቪድዮ ሳዳምጠው እኔን ያለሁበት ሁኔታ ሰው መሆን አቅቶኝ በተጨነቅኩበት ሰዓት ስለሆነ ለኔ የምትመክረኝ ስለኔ ሁኔታ የምታወራ ነው የመሰለኝ ይህ መልእክት ለኔ ከምንም በላይ ትልቅ ስጦታ ነው እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ

    • @sendelguferew9098
      @sendelguferew9098 2 ปีที่แล้ว

      አኔም ነኝ

    • @habtshwendmu6917
      @habtshwendmu6917 2 ปีที่แล้ว

      እውነትነው እራሡን የሚያከብር ሌላሠውን ያከብራል

  • @MelakuShimelis
    @MelakuShimelis 2 ปีที่แล้ว +23

    ተፈላጊ ለመሆን
    1 ከራስህ ጋር በፍቅር መውደቅ
    2 ወደ ውስጥህ ተመልከት
    3 ፉክክር አቁም
    4 እምቢ ማለት መለማመድ -እምቢ ማለትን ያህል ተፈላጊ የሚያደርግ የለም
    5 ከምቾት መውጣት
    6 ህልምህ ላይ ማቱከር
    ጠቃሚ ናቸው

  • @ايمانتشوم
    @ايمانتشوم 16 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሠግናለንአተየወጣቶች ተምሣሌት ምርጥ ኢትዮጵያ ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም አመስግናለሁ ፣ ለኔ በጣም ተመችታቹይኛል ፣ እኔ በፊት ከራስ በላይ ሰውን ሊያስቀድም ነበር እነሱ ከተለወጡ በኋላ ልል ነበር ለራስ ቦታ ሰጥቼ አለዉቅም ፣ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በእናንተ ትምህርት ብዙ እየተለወጥኩ ነው ለካ ሁሉም ነገር ከራስ ነው የሚጀመረው ።

  • @gsd4133
    @gsd4133 ปีที่แล้ว +2

    ቃላት የማይገልፀው ምግብ በስ 👌👌👌👌✍️✍️ኮሜት ባልፅፍፍም ግን መስማት ብቻ ሳይሆን ከልቤ ሆች የማደምጥህ ምርጥ እህትህ ነኝ😊😊

  • @girmakusa6423
    @girmakusa6423 2 ปีที่แล้ว +5

    1 ከራስህ ጋር በፍቅር መውደቅ
    2 ወደ ውስጥህ ተመልከት

  • @YonatanTesfaye-z1q
    @YonatanTesfaye-z1q 7 หลายเดือนก่อน +2

    ህልሜን እንዳሳካ ነዳጅ ጨምረህብኛል ህልሜን አሳክቼ አንድ ቀን በትልቅ መድረክ ስምህን ማነሳበት ቀን እየታየኝ ነው አመሰግናለው❤

  • @thankgodforeverything6361
    @thankgodforeverything6361 2 ปีที่แล้ว +8

    ወንድሜ እኔ ያንተ ምክር መከታተል የጀመርኩ ትናንት ነው አነጋገርህ ምክርህ መፅናኛ ነው❤

  • @bjgh1374
    @bjgh1374 ปีที่แล้ว +1

    6 ለህልሜስል ብዙነገሮችን ያሳለፍኩበት ወደፊትም የማሳልፍበት አላህ እልሜን እዉን ያረግልኝ ዘንድ እለምነዋለሁ ሁላችሁም እልማችሁ ይሳካ በጣም አመሰግናለሁ በርቱ

  • @ዮዳሄ-ለ3ዸ
    @ዮዳሄ-ለ3ዸ 2 ปีที่แล้ว +5

    ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ enspire Ethiopian 😍😍😍😍

  • @aklilmesele497
    @aklilmesele497 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የመጀመሬዉ ተመችቶኛል::ምክንያቱም እራሰህ ከተቀበልክ ቡሀለላ ነው::ሌሎቹ ለመስራት የምትነሳሳዉ፡፡ ሌሎች ማድነቅ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ስለ ሁሉም ሀሳቦችህ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ብረቱ ::

  • @mesisintayehu2143
    @mesisintayehu2143 2 ปีที่แล้ว +25

    አመሰግናለሁ !!!! በተለይ እምቢ ማለትን መልመድ እና ፉክክር ማቆም ያልከው ነገር ተመችቶኛል ።

  • @wubituguta0012
    @wubituguta0012 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ እምቢ ማለት የማልችል ሰው ነበርኩ ከዛሬ ጀምሮ ለማይጠቅመኝ ነገር እምቢ ማለት እጀምራለሁ ተባረክልኝ

  • @amantezera4964
    @amantezera4964 2 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ነው ሰዎች እራሳቸውን እዲያውቁ ለማድረግ የምታደርገውን ጥረት በጣም አደንቃለሁ በዙ ነገር መማር እዳለብኝ ተረድቻለሁ

  • @nakenyboss9087
    @nakenyboss9087 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰኔወርቅ በጣም ነው ምወድህ ወንድሜ ተባረክ

  • @bettydany1879
    @bettydany1879 2 ปีที่แล้ว +19

    ከራሴጋር የሆንኩኝ አይምሮዬም ሰላም ያገኘው
    አንተን መስማት ከጀመርኩኝ ቡሃላ ነው
    ተባርክ ዶክተሬ ነህ ❤🙏🙏

  • @worldcup430
    @worldcup430 2 ปีที่แล้ว +1

    1ከራስህ ጋር በፍቅር ውደቅ 2 እንቢ ማለት ልመድ 3 ፉክክር አቁም
    አላህ ያቆይህ በጣም ምርጥ ነው

  • @Nureshetu1910
    @Nureshetu1910 2 ปีที่แล้ว +17

    ይህ ትምህርትህ እስከዛሬ ሳላየው በማለፉ ይቆጨኛል ይህ ለኔ ትልቅ ብርታት ሁኖኛል ይህ ትምህርት እንደት ውስጥን ያጠነክራል ንግግር ከምንም በላይ እናመሰግናለን

  • @AbyiAbyi-jk9yt
    @AbyiAbyi-jk9yt 9 หลายเดือนก่อน +1

    ለሰው መልካም ነገር የምመኝ ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ

  • @sebleguragewa88
    @sebleguragewa88 2 ปีที่แล้ว +7

    ሁሉም ተመችቶኛል ምስጋናዬ ከልብ ነው ስኔ ትለያለህ 🙏🙏🙏

  • @bezamengstu8114
    @bezamengstu8114 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ድንቅ ነህ ሰውንም ድንቅ ታደርጋለህ ቀን ነህ ለሰው ልጅ ታስባለህ ታስተምራለህ እግዚአብሔር ይስጥህ ለእኔ ሁሉም ተስማምተውኛል በተለይ ህልምን መከተል √√√√√√√√√√√√

  • @makiyabadru3894
    @makiyabadru3894 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም መልእክቶች ቆንጆ ናቸው በተለይ እንቢ ማለትን ለእኔ በጣም ተመችቶኛል

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 2 ปีที่แล้ว +7

    አንተ ልጅ በጣም አድናቂነኝ የምታስተላልፋቸው መልእክቶች ለህይወታችን ጠቃሚ ነው በርታ ነው የምልህ 😍😍

  • @madinadeen3419
    @madinadeen3419 2 ปีที่แล้ว +1

    የትንሺ ትልቅ የሆክ ልጅ የማንንም ቲርኪ ሚርኪ ከማዳመጥ ያተን ምክር ብሠማ ውጤታማና ደሰተኛ እሆናለሁ ትክክል ነህ ጠጪ ሠው ወርቅ ይቆፍራል አወ ወርቁን እየሸና ወርቅ ይፈልጋል 💗💗💗

  • @እየሱስከሁሉበላይነው
    @እየሱስከሁሉበላይነው 2 ปีที่แล้ว +28

    አንተ ልጅ ግን ጌታ የምርጦች። ምሪጥ ነህ አመሰግናለሁ ከልበ ስለ ትምሪቱ ጉሩም ነህ ኮ ጌታ እየሱስ በነገር ሁሉ ይባረክህ

    • @za201
      @za201 2 ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏❤️

  • @SadddGsfg-gh8ze
    @SadddGsfg-gh8ze ปีที่แล้ว

    ቃላት የማይ ገልፀው ምግብ ነው 👌👌👌አንተን መስማት ከጀመርኩ በሂወቴ ላይ ብዙ ለውጥ አየሁ ኑረልኝ የኔ ወንድም እድመና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ🙏🙏🙏👌👌👌💝💝💝

  • @yemiten
    @yemiten 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ስነ ወርቅ እንኳን ደህና መጣህ 👋
    ተፈላጊ ሰው መሆን 🤔 በጣም ገራሚ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን !!!

  • @DgbXghh
    @DgbXghh 3 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yengustube
    @yengustube 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሁንልን ፍቅር አንድነት ያድለን አሜን ። ጥበቡን ያብዛልህ።

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ድክመት እምቢ አለማለት ነው ካሁን ጀምሮ እሱ ላይ አተኩራለሁ ስድስቱም ሀሳቦች ጠቃሚ ናቸው !!!

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 2 ปีที่แล้ว +34

    በጣም አሥተማሪ ትምህርት ነው በእውነት እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ወንድማችን አሜን

  • @kasukasahun4914
    @kasukasahun4914 2 ปีที่แล้ว

    ከዛረ ጀምረ እሞክራለሁ። ተባረክ

  • @wolloyewa
    @wolloyewa 2 ปีที่แล้ว +5

    tank you so mach .i admair you👍.my choice (5) ያ ማለት ስኬት ላይ ለመድረስ አላማችንን ለማሣካት ስንሞክር መሠናክሎቹ ብዙ ይሆናሉ ነገርግን እነዚያን በሶብር/ትዕግስት ካደረግን ጥንካሬ ይሆነናል ።

  • @bayusemokenne629
    @bayusemokenne629 ปีที่แล้ว

    እጹብ ድንቅ ነው አስተማሪ ነ ትህ
    እኔን የጎዳኝ ምን ይሉኛል ነው ከራሴ በላይ ስለሌሎች መጨነቅ መጠበብ አንዳንዴ እራሴን እታዘበዋለው አንድ አንዴግን ውስጤ ተይ ይለኛል ግን መተው ስለሰው መርሳት መወሰን አቅቶኝ ነበር
    እናንተን መስማት ከጀመርኩ በኋላ በሂወቴ ላይ ለውጥ እያመጣው እንደሆነ ይሰማኛል
    ሁሉንም ትቼ እንቢ ማለትን ጀምሬለው
    አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታ 🙏🙏🙏

  • @firehiwotyilma6644
    @firehiwotyilma6644 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን አምላክ እውቀትክን ይጨምርልክ ለእኛም አሥተዋይልብ ይሥጠን እምቢ የምትለዋ በጣም ከብዳኛለች ቢሆንም ግዜ ቢጠይቅም ይሆናል አምናለሁ

  • @crist-0669
    @crist-0669 2 ปีที่แล้ว +1

    betam adrega new yemamesegneh mengedan sayhon akaheden endekeyer seleredahegn amesegenalew

  • @meaza8754
    @meaza8754 2 ปีที่แล้ว +7

    ሁሉም ነገር እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናመስግናለን በጣም ❤️🌹

  • @Merhap-rm8ig
    @Merhap-rm8ig 4 หลายเดือนก่อน

    ስነወርቅየ በመጀመርያ ደርጃ (ተመስገን ) በያለሁ ድግል ማርያምን ያተን ምክር አገልግሎት ስመቸ ሂወቴ ተቀይራል እሱም እሜቤቴ ድግል ማርያም ታውቃለች በጣም ነው ምትመቸኝ የገጠርልጅ ሁኜ አልመቸኝሁኖ ነው እጅ አተን እደሰማሁ ብኖር ደስይለኝ ነበር ከይዞህ ወድሜ

  • @ልብበልግዜ
    @ልብበልግዜ 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ወንድም ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ 🙏

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 2 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃው ይረብሻል ባዶውን ሲሆነው ደስ የሚለው የዘወትር ተከታታያቹ ነኝ ስነ ድንቅ ሰው በጣም ነው ማመሰግነው ሂወቴን ቀይራቹታል

  • @seniyayasin6457
    @seniyayasin6457 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ገራሚ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን !!!

    • @wolloyewa
      @wolloyewa 2 ปีที่แล้ว

      ሠኒ ደምሪኝ እህቴ

  • @helenseheil8128
    @helenseheil8128 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን ልበልህ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅ የሰንት ሰዉ ሂወት እየቀይርከ እንዳልህ አኔ ምስክር ነኝ
    እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kaffedofaaka6525
    @kaffedofaaka6525 2 ปีที่แล้ว +16

    አምላክ ሁለንተናህን ይባርክ። አመሰግናለሁ 🙏

  • @gigixyoyo1216
    @gigixyoyo1216 2 ปีที่แล้ว +2

    Sinewerk ene antn ena inspire Ethiopian yemigethbet Kalat yelgnm ewedachualehu

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ስነ ወርቅ እንኳን ሰላም መጣህ ባንተ ትምህት ብዙ ለውጥ አምጥቻለሁ እባክህ አትጥፋብን

  • @HaNa21tube
    @HaNa21tube 2 ปีที่แล้ว +2

    Amlak ewuketin yichemrilh wendme des yemil meliekt new

  • @graceofficial6017
    @graceofficial6017 2 ปีที่แล้ว +29

    I wake up right now! OMG he blessed my day🙏

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ስነ ወርቅ ስወድህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ

  • @snithaysh7863
    @snithaysh7863 2 ปีที่แล้ว +4

    ታውቃለ እያንዳንዱ ቃለትህ ነው ልቤ የሚነካኝ ስለ ሁሉ ነገር በጣም አመሰግናለው ውንድሜ

  • @brookabraham-r5w
    @brookabraham-r5w ปีที่แล้ว

    Wake up early in the morning
    Excersise
    Praise the lord

  • @hannayenatwalij219
    @hannayenatwalij219 2 ปีที่แล้ว +3

    እንቢ ማለትና እራስን መውደድ👌 በጣም አመሰግናለሁ 🙏

  • @madinakassem8241
    @madinakassem8241 2 ปีที่แล้ว

    6 asflagenw enamezgnaln tebareke👍

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ጥሩ ምክር ነው ደሞም በሚያስፈልገኝ ጌዜ ነው ያገኘሁት

  • @LidiaZappia-v8k
    @LidiaZappia-v8k ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እጅግ እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ ድንቅመክር ነው የምትሀግሰን በርታልን የሰማነውን እንድንትገብር ው ልቦና ይሰጠን አሁን ነግረኸን በነጋው እንረሳለን በጭንቅላታችን ቢቀመጥልን መልካም ነው ምን ብናደርግ ነው በተግባር የምንትገብረው ምክርህ ሰጠን እሰኪ >? ❤❤❤በሚቀጥለው ፕሮግራምህ ምክርህን እጠብቃለሁ ወነድሜ መልካም አዲሰ ዓመት ከነመላው ቤተሰብህ ይሁንልህ።🎉🎉🎉

  • @مريممحمد-ظ4ذ3ن
    @مريممحمد-ظ4ذ3ن 2 ปีที่แล้ว +8

    አላህ ይጠብቅህ ወንድም አሪፍነዉ

    • @wolloyewa
      @wolloyewa 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ
      ዩቱቤ ተብላሽቶብኝ ነው

  • @ለምራሸረፋ
    @ለምራሸረፋ 29 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን❤

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ይባርክህ እራሴን መፈለግ መቀበልና ፍክክርን መተዉ ህልሜን ማሳካት እችላለሁ አደርገዋለሁ

  • @addisabate8447
    @addisabate8447 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔረ እድሜ ህንና ጤናህን ይባረክልህ

  • @eddie7229
    @eddie7229 2 ปีที่แล้ว +3

    He is my favorite teacher .
    He is the life teacher.

  • @dawitdendebo3309
    @dawitdendebo3309 2 ปีที่แล้ว

    ከምቾት መውጣት እንደ ንስር ልጅ እኔም በ፩፬ አመት ከሀገር ቤት ወጥቼ ኑሮ ተጋፍጬ ስኬት ላይ ደርሻለሁ ወድጄሀለሁ ፀጋ ይብዛልህ

  • @hopemaryam6968
    @hopemaryam6968 2 ปีที่แล้ว +5

    ሁሉም ምርጥ ናቸው Motivational speaker 1gna. Good job 👏

  • @مدينةبنتغاشو
    @مدينةبنتغاشو ปีที่แล้ว

    6ስቱም ጠቃሚ ምክሮች ናቸው ግን በጣም የተመቸኝ የመጀመሪያው። ነው።

  • @Alem917
    @Alem917 2 ปีที่แล้ว +10

    እንደምን አደራችሁ አሁን ነው ከእንቅልፌ የተነሳሁት እያዳመጥኩ ወደስራየ ስነየ❤

  • @tigisthaile9876
    @tigisthaile9876 2 ปีที่แล้ว +2

    ወደ ውሥጥ መመልከት ይቀረኛል፡፡ በጣም አመሰግናለው፡፡ አድናቂህ ነኝ፡፡ እግዚኣብሄር ይባርክህ፡፡

  • @nevergiveap2588
    @nevergiveap2588 2 ปีที่แล้ว +5

    ህልም ላይ ማትኮር የበለጠ ይመቸኛል ።
    ሁሌም ለምሰሩት ስራ በጣም በጣም ወሳኝ ነገር ናቸው ስለምትሰጡን ምክር ስለምታበራቱን እጅግ አመሰግናለው ።

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 2 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሄር ይስጥልን ሰኔ የኔ ጀግና።

  • @beyudesbal3612
    @beyudesbal3612 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ የሚል መልህክት ነው ..thank you

  • @mahbubanuru5611
    @mahbubanuru5611 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እጅግ በጣም ጠቃሚ ት/ት ራሴን ነው የገለጽከው በተለይ እምቢ ማለት ይከብደኛል ከዛሬ ጀምሮ ሞክረዋለሁ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @tibebemolla8559
    @tibebemolla8559 2 ปีที่แล้ว +5

    እምቢ ማለት መልመድ 😔
    Thank You 🙏

  • @መሀሉአይነገርምከዚህ
    @መሀሉአይነገርምከዚህ 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ በትክክል ጀግናዬ።።።።።አበቃ ❤❤❤❤😍😍😘😘😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹100/100

  • @kuworldku2733
    @kuworldku2733 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ ሁሌም ስለምትስጠን ሕይወትን በበጎ መልኩ የሚመራ ትምህርትህ አድናቄ ነኝ አምላክ ይባርክህ ።እዚህ ቤተኝነት ጥሩ እንደሆነም ሁሉ ጉዳትም ያለው ይመስለኛል ግን እንቤ እሚባለውንና እሺ የሚባለውን ግን ለይቶ ማወቅ ያስፈልግ ይመስለኛል በኔ ቤተስብ ስለደረስ ነው ወንድሜ የሚጠቅመውን እንዲያደርግ ስንመክረው አይሆንም ይላል ስለዚህ አሁን በጣም በሕይወቱ እየተጎዳ ነው እናት አባቱ የሚሉትን ስለማይስማ ቆንቆው እንቢ ነው ሁሉንም ነገር ስለዚህ ቤተስብ በሙሉ ግራ ተጋብቶል በሱ ሕይወት ።።ይህን ግን እንቤ የሚለውን ቤስማ የሱን እንቤተኝነት ትክክል አርጎ ነው የሚያየው እንቤተኝነቱ እንደጎዳውም አይረዳም የሱ ቤጤዎችም ባለማችን አሉ ። እባክህን ስነወርቅ እንቤተኛነት ጥቅሙንና ጉዳቱን ዘርዘር አርገ ወንድሜ ብታስተምረን በጣም ጠቃሜ ይሆናል። እንደምታስተምረንም እርግጠኛ ነኝ ።በይይጌዜው ስለ የምትስጠን ትምህርት በጣም ጠቃሜ ስለሆነ አመስግኔለሁ።።

  • @berketfekadu2736
    @berketfekadu2736 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን እጅግ በጣም አስተማሪ ነው በነገራችን ላይ ከተጠቀሱት ውስጥ ሁሉም የራሴ ድክመቶች ናቸው እናም ከብዙ በጥቂቱ ለመተግበር ዝግጁ ነኝ

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን አሁንማ አንተን ማዳመጥ ሱስ ሆኖብኞል ግን ህይወቴን በጥሩ ሁኔታ እየተቀየረ ነው በድጋሚ አመሰግናለሁ ።

  • @TamiratZewdu
    @TamiratZewdu 9 หลายเดือนก่อน +1

    betam temechitognal bertu thank you

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 ปีที่แล้ว +6

    Thank you 💗

  • @adhanomokube4981
    @adhanomokube4981 2 ปีที่แล้ว +1

    Ke muchote mewtatte des telalle gobezie btam gobez bor tanks namber 5 des yalalle💪

  • @helenmesfin7998
    @helenmesfin7998 2 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክልን በእውነት

  • @danialmogese2239
    @danialmogese2239 2 ปีที่แล้ว +2

    era semonun tefake mn honaki nw tolo tolo lekakilne manfesachi ansasawe bro tnx😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @semereyisfalem9237
    @semereyisfalem9237 2 ปีที่แล้ว +10

    እኳን ደና መጣህ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ወድሜ የናተን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ በኋላ በህይወቴ ላይ ብዙ ለዉጥ አምጥቻለው በርቱልን አመሰግናለው❤🙏

  • @1974degu
    @1974degu 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ በጣም ልዩ ምስክሮችህን ወደድኩት እግዚአብሔር ይባርክህ የእኔ ምረጥ ሰው

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +4

    Absolutely Right thanks for you're advised

  • @EzraHizkel-q5f
    @EzraHizkel-q5f ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜ እምብ ማለትና ምቾትን መተው ምርጥ ናቸው

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 2 ปีที่แล้ว +14

    Thank you be blessed 🙌 abundantly I love your program ❤

  • @WazWibneh
    @WazWibneh 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወድህና የማከብርህ የምታነሳቸው ሀሳብ ሳላደንቅህ አላልፍም

  • @abdulkarimjabal7004
    @abdulkarimjabal7004 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ሲናድድ አዎ አለማኤን አሲባሎው መችት ይበሉህ በሮ 😍😍😍

  • @ተሥፋ
    @ተሥፋ ปีที่แล้ว

    ሁሉንም በጣም ተመቺቶኛል እናመሠግናለን🙏👌

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 2 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🤗❤️

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም አስደናቂ ንግግር ወንድማችን በርታልን እናመሰግናለን

  • @gashu1222
    @gashu1222 2 ปีที่แล้ว +7

    Thanks bro, that is very important points for our daily lifestyle, keep it up!!!

  • @asayesetegn1212
    @asayesetegn1212 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ወድሜ አንተን መከታተል ከጀመርኩበት ሰአት ጀምሮ በህይወቴ ብዙ ለውጦችን አይቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @zewdiemeko380
    @zewdiemeko380 2 ปีที่แล้ว +24

    i have been reading all these about 15 years ago. But Now as i listened to your video i felt so energetic and renewed. Bravo my brother, go ahead. God bless you as you are a means of blessing to others. i appreciate you!!!