ይቅር በሉኝ !!!!

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 37

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 หลายเดือนก่อน +10

    አንቺ ነሽ ትክክል ወንድ በወንድ ሴት በሴት ነው መሆን ያለበት።

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ጊዜ ! እንዲህ አይነት ጣጣ አመጣብን!! እኔም ብሆን እንዳንቺ ነበር የማስበው።

  • @She12-e5t
    @She12-e5t หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪልጄ ሁልግዚ ከጥፋት በኇላ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ሰውነት ነው:: ብትች ሰብለ በጣም ትልቅ ስው ነሽ ባስተሳሰብማለቴ ነው🙏🙏🙏

  • @ZahraZahra-gg1he
    @ZahraZahra-gg1he หลายเดือนก่อน +3

    ሰብልዬ ዘመኑ እኮ ግራ የሚያጋባ ሆኖ ነው አይዞሽ 😅

  • @sarasolomon7056
    @sarasolomon7056 หลายเดือนก่อน

    ሰብሊ የሰው ወሬ አትስሚ የትም ቦታ ብትሄጂ ያንቺ ሃሳብ ነው ትክክል። የሰው ወሬ አትስሚ። እኔ የምሄድበት ሞሮኮ ባዝ እራሱ የሴቶች እና የወንዶች የተለያየ ነው። ግን አንቺ የመሰለሽን አድርጊ። ሰብልዬ ቆንጆ።

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 หลายเดือนก่อน +2

    ሰብሊ ዋናው የቤትሽ ህግ ስርአት ያለው ከሆነ ቢቻል በካሜራ የታገዘ
    ለሰራተኞችሽ ደንብና ስርአቱን ካስተማርሽ ልክ እንደህክምና ባለሙያ ማለት ነው
    ይቅርታሽ አክብሮትሽ ነው ትዳሯን ከምታከብር እና ሀይማኖቷንከምታውቀው ኢትዮጵያዊ እናት ካንቺ ቤት ለሚጠቀም በስርአት እንደሜሆንአንጠራጠርም
    የምታኮሪን እንጂ የምታሳፍሪን አይደለሽም መድሀኒአለም ካንቺ ጋር ይሁን የተባረከ ዘመን ይሁንልሽ 🌻🌻🌻🌻❤️❤️❤️❤️

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 หลายเดือนก่อน +2

    Sebley geta yebarekesh

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 หลายเดือนก่อน

    ሞዛዝነት ሞልቃቅነት ሰብሊ ላይ ብቻ ነው የሚያምረው😂😂❤❤

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  หลายเดือนก่อน

      እሺ እኔ ግን ሞዛዛ ነኝ😭

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh หลายเดือนก่อน

    ሰብልዬ:ይቅርታ:ማለት:
    ትልቅነት:ነው:የኔ:ቆንጇ::❤

  • @bettyhussen1723
    @bettyhussen1723 หลายเดือนก่อน

    እረ ጉድ ነው ዘንድሮ ሰብሊ የተገላቢጦሽ ዘመን 😂😂😂

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t หลายเดือนก่อน

    ሰብለ፥
    "ይቅር በሉኝ!" ፡ ብሎ ፡ ለለመነ ፡ ሰው
    "ይቅር!" ፡ለማለት ፡ መቸ ፡ ይበዛል፡ ለሰው?
    በሴት ፡ ልጅ ፡ መታጠብ ፡ "እየየም ፡ ሲደላ"
    ብቻውን ፡ ታጣቢ ፡ አለ ፡ የኛ ፡ ገላ
    😂😂😂😂😂😂

  • @teshuadon2197
    @teshuadon2197 หลายเดือนก่อน

    እርግጥ ነው ሕፃናት በወላጆቻቸው ወይም በሌላ ሰው እገዛ መታጠብ የግድ ነው።
    ለአቅመ ሄዋን/አዳም የደረሰ ሰው ግን ራሱን በራሱ ማጠብ የማይችል-አካለ ጎደሎ ካልሆነ በቀር የራሱን ገላ ራሱ ነው ማጠብ ያለበት።
    የአንች አጀንዳ ሌላ ፍላጎት(የወሲብ) ላላቸው የታሰበ ስለሆነ እንዳልሽው ወንዶች በሚፈልጓቸው ሴቶች፣ሴቶች ደግሞ በመረጧቸው ወንዶች ቢታጠቡ የሚጠበቅ ነው።
    እኔ ግን የሚገርመኝ እንዳንች ካለ ልጡ ከተራሰና ጉድጓዱ ከተማሰ አሮጊት ለማህበራዊ ሚዲያ የሚሆን አጀንዳ አጥተሽ ነው በእንደዚህ ዓይነት ተራና ውዳቂ ርዕሶች ላይ እየመጣሽ የምትዳፍቂ ?
    ደግሞ እኮ የፊት ገፅታዋን ልክ እንደ 12 ዓመት ኮረዳ ለማስመሰል ስትላላጥ ትገርማለች።
    ምን ትመስላለች ?🛑👎

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  หลายเดือนก่อน

      ምን አበሳጨሽ አስቀናሽ? ለማንኛውም የእኛ መሐይም እንደ ሰፈርሽ ነው የቀባጠርሽው ሞሮኮባዝ ምንድነው ብለሽ ጠይቂ እነዲሁ በባዶ ሜዳ ተንገበገብሽ አሳዘንሽ እግዚአብሔር ይማርሽ😯

  • @Imfano2122
    @Imfano2122 หลายเดือนก่อน +1

    ሰብሊዬ ቆንጆ ❤❤

  • @tiblet1994
    @tiblet1994 หลายเดือนก่อน

    Wey seblyee yene enat susachewn lemecheres new [open door yemifeligut ]😅
    Gin ene ye wubet salon bale Muya negn enam setiwa rlx massage therapy bila eyayeshat teshashta tichersaalech ye adebababy mister new keza behwala costumer aschegari tsebay yalachew alu keza wedi muche relaxing massage 💆 alseram head massage kalhone be mirchaye nww yemiseraw lela bizu sra slemichil
    Waxing, hydra ,facial blw dry, mnamn...... gin betam siyastelu

  • @tigista7276
    @tigista7276 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ሴትማ እንዴት ታጥበኛለች ወንድ ነው የሚያጥበኝ እኔ ነኝ የማጥበው::

  • @Obnngg
    @Obnngg หลายเดือนก่อน

    ሰብሊዬ ወድሻለሁ አክስቴ🎉❤

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 หลายเดือนก่อน

    ምን ማለት ነው 😂

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 หลายเดือนก่อน

    ወንድ አይጥበኝም

  • @BeziBe
    @BeziBe หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @meazamulugeta3625
    @meazamulugeta3625 หลายเดือนก่อน

    አሁንም መፍቀድ አልነበረብሽም ይህ ለዝሙት ሚያነሳሳ ገዳይ ተግባር ነዉ ስለዚህ በአቋምሽ መፅናት አለብሽ አለም እኮናት ምን ትበልሽ አይ ገንዘብ እንዲህ እኮ ነዉ .ካስታወስሽ አንዲት ሴት በሚድያ ወጥታ ስትናገር ወንዶችን አኛ ጀሮ አንበሳም ሴቶችን ብቻ እንጂ ብላ ስት ያዉም ለጀሮ አንቺ ጭራሽ እርቃን ለመተሻሸት ስትፈቅጂ ስንቱን ሀጢያቱን ሀጢያት ስትይ ኖረሽ....so sorry sebli...😢

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  หลายเดือนก่อน

      ተረጋጊ ቆንጆ ጌ ና ሌዝቢያን በዝቷል በዛ ምክንያት ነው ቤታችን ለብልግና አይመችም አይዞሽ

    • @meazamulugeta3625
      @meazamulugeta3625 หลายเดือนก่อน

      i don't know....ለምን መሰለሽ እኔ ብዙ የአንቺን ቪድዮ እከታተላላሁ ለእግዚአብሔር ያለሽን አቋም እወደዉ ስለነበር ነዉ እንደዉም እኮ እኔ.....እንደዛ አንፈቅድም ልትያቸዉ መስሎኝ ነበር.. እግዚአብሔር በፅድቅ ምትሰሪዉን ስራሽን ይባርክልሽ

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር መርጦ አልቃሾችን የሚሰማ የለም። ሲቀጥል ለሴት መብት እቆማለሁ እያልሽ የሴቶችን መብት የምትጨፈልቂ ሰው ነሽ። ዝም ብሎ ከመተርተር በፊት ጉዳዩ ላይ ያለሽበት ሀገር ህግ ምን፣ አለም አቀፍስ፣ የኢትዮጵያስ ብለሽ አንብቢ።

  • @meselechmamo4655
    @meselechmamo4655 หลายเดือนก่อน

    Kebatari

  • @sunshinesunshine2441
    @sunshinesunshine2441 หลายเดือนก่อน

    ሰብሊ ተሽኮረመምሽ

  • @Godisgood20209
    @Godisgood20209 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እራሴ የሚያሸኝ ይዢ እመጣለሁ

  • @gedag5658
    @gedag5658 หลายเดือนก่อน

    ሰብሊ ወፈርሽ

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 หลายเดือนก่อน +2

      አይባልም

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  หลายเดือนก่อน

      አልወፈርኩም ካሜራ ስለቀረበ ነው