ባሏ አይኗን ያጠፋባት ባለ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • ባሏ #አይኗን ያጠፋባት ባለ ታሪክ #ልብሰባሪ ታሪክ ነው💔😭#ethiopia #duet #abtube #ሩታ #ልጂቶፊቅ #ሶፊ #ለፍቅር #ስደት #ፍቅር

ความคิดเห็น • 97

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ หลายเดือนก่อน +18

    አላህየ ከመጥፎ ባል አንተ ጠብቀኝ

  • @elhammohammed4349
    @elhammohammed4349 หลายเดือนก่อน +12

    አላህ እጅህን ይስበረው ኡፍ ተቃጠልኩ

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 27 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ አንዳድ ሴቶች ባታወሩ ይሻላል ስታወሩ በጣም ሰው ታበሳጫላችሁ
    ለራስሽ ስለምትወጂው እንጂ አይንሽን ያጠፋን ሰው አብሮ ለመቀጠል መፈለግ ምን ማለት ነው ?? የቀረውን አንዱን እክኪደግምልሽና በመሪ እስክትሄጂ ነው ?? በጣም ትገርሚያለሽ ወንድ ቢቀር ይቅራ ትሽ

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 28 วันที่ผ่านมา +7

    አይንሽን አጥፍቶት አብረሽው መኖር ቀጠልሽ ሁለተኛ አይንሽን እንደሚያጠፋልሽ አትጠራጠሪ ጤንኛም አትመስኝም እንዳንቺ ልፍስፍስ ሴቶች በጣም ያበሳጩኛል

    • @Seada333
      @Seada333  28 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ከባድ ነው

    • @ሜና
      @ሜና 28 วันที่ผ่านมา +1

      👍 ✔️

    • @taybat8805
      @taybat8805 21 วันที่ผ่านมา

      ትክክል አላህ ልብ ይስጠን ያረብ

  • @asiyaederis
    @asiyaederis 28 วันที่ผ่านมา +5

    እግሊዝ የሰለጠ ሀገር ውሥጥ እያለሺ አላለችም
    አረብ ሀገር ኦኮ በሸሪአ ነው የምትመራው አልሀምዱ ሊላህ የሚወዳደራት አገር የለም ።።

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 24 วันที่ผ่านมา

      ድንቄም ሽሬያ ኢትዮጵያኖችን ባንግላዴሾችን እፍሬካውያንን ወዘተ ...ሲያስቃዩ ሽሬያ የት ሄዶ ነው...???

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 21 วันที่ผ่านมา +2

    ነገ ልጅሽ እንደአባቷ አይነት ባል እንድታገባ ካልፈለግሽ አርቀሽ ጣይው።እስከዛሬ ከመጣሽበት ነገሽ ይረዝማል ።እራስሽን ውደጂ።ህመምሽ በቅጡ ባይገባውም እንኩዋን ።በጥቂቱም ህጉ ይቅጣው።አሁን መንገር የለብሽም ለልጅሽ ስታድግ ቀስ ብላ ስለአባቷ ትወቅ ግድም ነው ።

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 18 วันที่ผ่านมา

      የ7 እመት ልጅ እኮ ትንሽ ህፃን እይደለችም...ከምታየው ከምትስማው ነገር ጠንቅቃ ተውቃለች...!!!

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube 15 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም አህለን ዉዴ የሀራም ፍቅር መጨረሻዉ ለቅሶ ነዉ ቤተሰብሽን ረስታ ነዉ ጠፍታ የመጣችዉ አሳድገዉ መና የነሱ እባ ነዉ ወደ አላህ መመለስ ነዉ ዋናዉ ቤተሰብሽን ይቅርታ ጠይቂ 😢

  • @seadanurye8983
    @seadanurye8983 15 วันที่ผ่านมา

    የአሏህ አተጠብቀን ከመጥፎ ባል ምንአይነት ጨካኝነው ያረብ

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 18 วันที่ผ่านมา

    እይይይይ ይውደኛል ነው ያልሽው ምን እይነት ጉድ ነው..? እይንሽን እጥፍቶ ...?ይሄንን እይታ የምታድግ ልጅሽም ለወደፌት የእይምሮ ችግር ይገጥማታል ለልጅሽ ካዘንሽ በእስቸካይ ፍቺው ክሱን ግን እንዳታቃርጪ ... ሀቢባ Please help her she needs mental health counseling right away.

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 16 วันที่ผ่านมา

    ህግ ባለበት አገር የእውነት ከሆነ እንኳን አይንሽ በጥፍ ብመታሽህ ተጠያቅህ ነው ውሸት ይሆናል እኔ አላምንም የእግሊዝ ህግ ቀላል አይደለም አይንሽ አጥፍቶ ሳይጠየቅ በእሷ እቅርታ መጠየቁ አይቀርም

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 15 วันที่ผ่านมา

    ዋው ደስ ይላል አሁን አይንሺን በቀጣይ አርዶ ጭንቅላትሺን ለቤተሰብ ይልክልሻል የሚገርመኝ አንዳንድ ቆሻሻ ሴት አሰዳቢዎች ግፍ የሚሰራ ወንድ የምወዱ አሁንም የልጀ አባት ስለሆነ ትላለች አንችማ ቤተሰብ ያቃጠልሺ ወንድ ዘፍቃሪ ስድ ነሺ ይሀፀን ግፍ የሰራሺ ሰው ጋር የተቀመጥሺ ቢያርድሺም ይገባል ግፍ መቀበል በፍቃደኝነት ይሉሀል ይሄ ነው የረከስሺ እርካሺ ቆሻሻ የቆሸሺ ነሺ እንዳለቀሺ ኑሪ ወንድ እሱ ብቻ ነው?ግማግም

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 20 วันที่ผ่านมา

    አንቺን አካለ ጎዶሎ አርጎ እሱ ሌላ ያሳድዳል ለዚሀ ነው የምታዝኝወ እዛ አስጠፍረወ ቀጠ ብዬ ለጄን አሳድገለው ለጀነም የናቱ ጡት ናት አያተም ይሄ ቆሻሻ እንኳን እዚህ ደረሽ ቅብር በለሽ ተነረለሽ

  • @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት
    @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት 27 วันที่ผ่านมา +2

    በስመ ስላሴ ምን አይነት እርኩስ ነው የቤተሰብሽ እርግማን አለብሽ ቤተሰቦችሽን አሁን ይርታ ጠይቂ በጣም ያሳዝናል አይን የሚካል ነገር እንዴት አተሽ ይወደኛል ይሄ ፍቅር አይደል እብደት ነው ጌታ ሆይ እግዚአብሔር ይገስጠው

  • @ቁረአንይቱብ
    @ቁረአንይቱብ 18 วันที่ผ่านมา

    ወዶች አብዝተው ከማሉ እየዋሹ ነው ተጠንቀቁ

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 17 วันที่ผ่านมา

    አቺ የማትረቢ 11 አመት ቀርቶ ለምን 100 አመት ለምን አይሆንም ታሳፍሪያለሽ በሰለጠነ አገር አይንሽ ፈሶ ሴት ደርቦብሽ ንቆሽ አራክሶሽ እያለ ፍቅር ፍቅር እያልሽ ትጃጃያለሽ አትረቢም ባታወሪ ይሻልሻል አባባ ከመቃብር ቢወጡ ያፍሩብሻል ገና እወደዋለው ትያለሽ ልጅ እኳን እግሊዝ ኢትዮጵያም ያድጋል ብቻ ክሱን አንሺና ነፍስሽን ይጨርሰው አትረቢም ወኔቢስ ነሽ

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 29 วันที่ผ่านมา +3

    ኡፈ ሚሰኪን አይንን ያከል ነገረ

  • @menberefentie5935
    @menberefentie5935 9 วันที่ผ่านมา

    Ere enkuwan enkuwan awutot sedbognal enkuwan bitil besekend ateltlewu new emiwesdut atwashi

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 15 วันที่ผ่านมา

    ስላም አለሽ😢😢በላይክ🎉🎉አይዛሽ🎉

  • @ዜድነኝየመቅደላዋ
    @ዜድነኝየመቅደላዋ 27 วันที่ผ่านมา +2

    ገልቱ ካይንሽ በላይ ምን አለ

  • @rahelyalew158
    @rahelyalew158 27 วันที่ผ่านมา +2

    የት ቦታ ነው የምትኖሪው

  • @Eman-f7l
    @Eman-f7l 22 วันที่ผ่านมา

    አረወደዛ ደሞ ታወራለሽ ኤጭ

  • @user-wc3xk3bz4r
    @user-wc3xk3bz4r 10 วันที่ผ่านมา

    የኔ ዉደ❤❤❤

  • @meseretasefa4376
    @meseretasefa4376 19 วันที่ผ่านมา

    ክሰሽው ዝብለሽ

  • @Hani-cm9nt
    @Hani-cm9nt หลายเดือนก่อน +2

    አሠላመአሊኩምወራህመቱላሂወበራካትሁ
    አህለን❤ሠአዱ ከባድነው👍👈ሸር😢😢

    • @Seada333
      @Seada333  หลายเดือนก่อน

      ክበሪልኝ የኔ ውድ

  • @IsnaquIsnaqu
    @IsnaquIsnaqu 19 วันที่ผ่านมา

    Minalbat isuwam be libuwa be sulay yasebechiw kifat yinor yihon?

  • @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ
    @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ หลายเดือนก่อน +1

    አሠላመአሊኩምወራህመቱላሂወበራካትሁ
    አህለን ውድእኮንሠላምመጣሽ በርችልኝ
    እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @LoveKedu
    @LoveKedu 27 วันที่ผ่านมา +1

    I don’t believe her I’m sorry what kind of person you are God

  • @mubetube2
    @mubetube2 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሚስኪን😢

  • @IsnaquIsnaqu
    @IsnaquIsnaqu 19 วันที่ผ่านมา

    Ine iko andi wegen bicha asteyayet meteyeq mindinaw?

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 24 วันที่ผ่านมา +1

    አላህየከመጥፎሠወቸአጠበቃለሁያረብ

  • @GenetTesfaye-mu1un
    @GenetTesfaye-mu1un 24 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ወንድ ይሰውረን!!!😢😢😢 አይዞሽ እህቴ የማያልፍ የለም ጠንካራ ሁኚ
    ልጅሽ እሄንን ጉድ ማየት የለባትም አደራሽን በናትሽ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 27 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ እርግጠኛ ነኝ ሰላት አይሰግድም አላህን አያስታውስም ጨካኝ

  • @fatmaTaSam-ux9tl
    @fatmaTaSam-ux9tl 29 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ሰአድዩ እንኳን ደህና መጣሺ ግን ከባድ ነው ከሆነ በሰላምመፋታታት ይሻላል አይን እስቲ አጠፋ ደረስ ኡፉ😢😢😢😢

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 24 วันที่ผ่านมา +1

    ሚስኪን ስታዛዝን እደዚህ ያለም ወድ አለ የኔ መልካም የኔአዛኝ ባል ሽአመት ኑሩልኝ❤❤

  • @fetyiaibrahimsaid1079
    @fetyiaibrahimsaid1079 27 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ዉድ አይዞሽ እማ😢😢😢😢😢😢

  • @DiSA471
    @DiSA471 หลายเดือนก่อน +1

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሠአዲየ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ማሸአላህ በርቺልኝ ጥሩ ቆይታ ነበር ባለሽበት አሏህ ይጠብቅሽ ሠላምሽ ይብዛ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሱበሀን አላህ ለምን

  • @Seada11
    @Seada11 หลายเดือนก่อน +20

    ያረብ ከደዚህ አይነት ባል አላህ ይጠብቀን

    • @Seada333
      @Seada333  หลายเดือนก่อน +1

      አሚን

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@Seada333ደምሪኝ ውዴ

    • @MdMd-is4rs
      @MdMd-is4rs 27 วันที่ผ่านมา

      አምን

    • @fiqaduhabitamu
      @fiqaduhabitamu 23 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉😮

    • @sofiaomer2246
      @sofiaomer2246 21 วันที่ผ่านมา

      Ameeen yareb

  • @emanloveyoutube247
    @emanloveyoutube247 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላም ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰአድዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 24 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 29 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም አለሽ❤❤በርች❤

  • @bettytube6255
    @bettytube6255 หลายเดือนก่อน +1

    Egizihaber yimesgen enkuan beselam metash yamal

  • @راشدعايش-ذ3ع
    @راشدعايش-ذ3ع 17 วันที่ผ่านมา

    ኧረ የዝችልጅ ስልክ የምታውቁ ንገሩኝማ በአሏህ

    • @Seada333
      @Seada333  16 วันที่ผ่านมา

      ሀቢባ ብለሽ ሰርች አርጊ ቲክቶክ ላይ

  • @HaytiMohammed-j9n
    @HaytiMohammed-j9n 20 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይርዳሽ እህት የሥራውን ይስገው
    አላህ ከደሀይነቱ አተ ጠብቀን የረብ

  • @דסטהקסהון-צ8ק
    @דסטהקסהון-צ8ק 19 วันที่ผ่านมา

    አይ ወንዶች ኧረ ተዉ የሴት ልጂ እባ የትም አያድርሳቹህም የኔ እናት አይዞሽ ❤❤❤ ያሳዝናል አይንሽን ማጣትሽ

  • @seadaሰአዳTubeአባሰል
    @seadaሰአዳTubeአባሰል หลายเดือนก่อน

    እሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰአድ

  • @ጀሚላኩታበርJemilaKutaber
    @ጀሚላኩታበርJemilaKutaber หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አደኛ ኮማች

  • @tigist23445
    @tigist23445 27 วันที่ผ่านมา

    አይንሽን ሲያጠፋ ወዲያው ወደ ፓሪስ አትሄድም ምን አይነት እንከን ነሽ ትንሽ ቢሆን እንጊልዘኛ አትችይም

  • @IBNUAADAM-nw6rl
    @IBNUAADAM-nw6rl 23 วันที่ผ่านมา

    ክሱን አታንሺ ካነሳሽ። ይብስበታል

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 29 วันที่ผ่านมา

    ልጅቱ እራሱ ጤነኛ አይደለችም ሁለተኘ አይንሸን ጠብቂ

  • @FMR20
    @FMR20 29 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም ሰድዬ አህለን ዉይ ያሳዝናል የኔ ምስኪን😢ለምን አታወዉም ግን ከባድ ነዉ

  • @IsnaquIsnaqu
    @IsnaquIsnaqu 19 วันที่ผ่านมา

    Ene gin abruwat ye minor aymeslegnm .

    • @Seada333
      @Seada333  19 วันที่ผ่านมา

      አወ ተለያይተው ነው እሚኖሩት

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tigist23445
    @tigist23445 27 วันที่ผ่านมา

    ከደዚህ አይነት ሰው አትኑሪ ለብቻው ስትሆን ነው የምትለውጪው

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 23 วันที่ผ่านมา

    አንጋጋርሽ ያስጣላል ግን አይዞሺ

  • @HawuzyaDawud
    @HawuzyaDawud 20 วันที่ผ่านมา

    ያላህኸይሩንእሻልን

  • @የመነኗ
    @የመነኗ 23 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላህ እኔ ብዙ አመት ለፍቅር ብየ እየተደበደብኩ ከአስር አመት በላይ ኑሬለህ ግን ልጅነትም አለ መፈታት እያለ መደብደብ ብየ ፍች ጠየኩኝ እስካሁን አካለ ጎደሎ እሆን ነበር አልሀምዱሊላህ

    • @Seada333
      @Seada333  23 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @የመነኗ
    @የመነኗ 23 วันที่ผ่านมา

    አላህ እጁን ይስበረው

  • @HdGde-s6x
    @HdGde-s6x 26 วันที่ผ่านมา

    ወድልጅ ሲምል ውሸታም ነው አትመኒ

  • @alahalah1112
    @alahalah1112 21 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ ዉዴ እኔንም ከመሬት ተነስቶ በለቤቴ ጥርሴን ሰበብሮ ታዉኩኝ ጌታ የፀነንሽ

    • @meseretasefa4376
      @meseretasefa4376 19 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂አሳቅሽኝ

  • @Fatima-d4u3e
    @Fatima-d4u3e 22 วันที่ผ่านมา

    ሚስኪን😢😢😢😢😢

  • @SaraDd-mt5eb
    @SaraDd-mt5eb 23 วันที่ผ่านมา

    እኔ የፋለኩትን የሚየረግልኝ በል ነበረኝ ሰው አጠለን ተፈተነል 😢

    • @Seada333
      @Seada333  23 วันที่ผ่านมา

      አብሽሪ

  • @tigist23445
    @tigist23445 27 วันที่ผ่านมา

    አረ አምልጪ

  • @AyubAhmed-eh2ch
    @AyubAhmed-eh2ch 24 วันที่ผ่านมา

    Weshetamm nesh ufff

  • @zavibamuhammad5067
    @zavibamuhammad5067 26 วันที่ผ่านมา

    ትክክል

  • @fathiahamzah
    @fathiahamzah 23 วันที่ผ่านมา

    ምነው፣፣ባካችሁ፣፣ጥሩ፣፣ነገር፣፣በቃ፣፣አንሠማም፣፣

    • @fathiahamzah
      @fathiahamzah 23 วันที่ผ่านมา

      ምነው፣፣እዲገልሽነው፣፣የምትፈልጊው፣፣እረበናትሽ፣፣ዝም፣በይ

  • @IsnaquIsnaqu
    @IsnaquIsnaqu 19 วันที่ผ่านมา

    Lemin indezih dirgit wust geba?
    Yegefafaw mikniyat mindinaw iwnetu yetuga naw yalew lezih dirgit menesha ?

  • @ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ
    @ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ 27 วันที่ผ่านมา

    ሴትና አህያ ዱላ ይወዳሉ የሚባለው ውነት ነው ለካ አይኗን አጥፍቶት እወደዋለሁ አለች😂

    • @TobiTube9
      @TobiTube9 27 วันที่ผ่านมา

      አያስቅም 😢😮

    • @Eman-f7l
      @Eman-f7l 22 วันที่ผ่านมา

      ስንት መሀይም አለ

  • @FariidHassan-o8x
    @FariidHassan-o8x 27 วันที่ผ่านมา

    Batam tasazinalashii😢😢😢

  • @tigist23445
    @tigist23445 27 วันที่ผ่านมา

    ተጠቀቂ ሰው ሰብስቦ በምስክሮ እኔ አላደረኩም ፈርሚ ሊያስብልሽነው እንዳትፈርሚ እሱ ባመጣው ሰው ፊቴ እሱ ባመጣቸው ሰው ፊት ምንም ነገር እንዳታወሪ ይመሰክሩብሻል

  • @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
    @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 28 วันที่ผ่านมา +1

    የቤተሠቦችሽ እረግማን ነዉ ሀቢባን ተማማክረ ክብረሽን ጠይቀሽ ቤተሰብሽን አታማክሪም ነበር

  • @eden2056
    @eden2056 27 วันที่ผ่านมา

    Mene malte new kesune mansate yeha ytergeme yjune yageje mtaser albete anchiyme baytesbshen yekerta teykiy bergete banchiy chama yekome yeleme gense edatasejelete leziy lemchay zemde liuonshe new

    • @Seada333
      @Seada333  27 วันที่ผ่านมา

      ከባድ ነው

    • @maryamaali1414
      @maryamaali1414 17 วันที่ผ่านมา

      ባጥንት አይማልም ድንሽን ተማሪ