ብዙ ለፍቻለሁ...የኔ ጸሀይ የወጣው ትንሽ ዘግይቶ ነው....የእረኛዬዋ እማማ ቸርነት ተወዳጅዋ አርቲስት ድርብወርቅ ሰይፉ ... | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 2 ปีที่แล้ว +736

    ዛሬ አርቲስት ተጋበዘ!!! ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ በችሎታ አርቲስት ከሚባሉ በጣም ጥቂቶች ውስጥ አንዷና ዋነኛዋ ድርብወርቅ ነች! በርቺ እህታችን !!

    • @alula2825
      @alula2825 2 ปีที่แล้ว +18

      እውነት ነው የኩታራ መጫወቻ አድርጎን ነበር

    • @merrytesfaye3437
      @merrytesfaye3437 2 ปีที่แล้ว +5

      absolutely you 💯✅🙏

    • @yohanesa7728
      @yohanesa7728 2 ปีที่แล้ว +4

      ጥሩ ብለሃል ብል ያጋነንኩኝ አይመስለኝም::

    • @yohanesa7728
      @yohanesa7728 2 ปีที่แล้ว +2

      @@alula2825 ጥሩ አላልክም

    • @libamset
      @libamset 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል!

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 ปีที่แล้ว +400

    ደርባባዋ የኢትዮጵያ እንቁ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ኑሪልን ❤️❤️❤️❤️

  • @osmanabdulaziz7395
    @osmanabdulaziz7395 2 ปีที่แล้ว +146

    ስርአቷ ያማረ ምርጥ ኢትዩጵያዊት ድርብ ወርቅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +156

    እንዲህ ነው እንጂ ሰከን እረጋ ትክክለኛ ችሎታ እና እውቀት ያለው ሰው እንዲህ ነው በለፈለፉ በተንቀለቀሉ አይደለም ።
    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ 👏👏

  • @Ethio1435
    @Ethio1435 2 ปีที่แล้ว +83

    ድርብዬ በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @hirutsemelsenebyou3896
    @hirutsemelsenebyou3896 2 ปีที่แล้ว +113

    እጅግ በጣም የማደንቃት ምርጥ አርቲሰት አይ ብቃት ድንቅ ችሎታ 🥰😘

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 ปีที่แล้ว +278

    እስቲ ድርብወርቅ ትችላለች የምትሉ በላይክ አሳዮት

  • @ኤሚየባባሙሀመድ
    @ኤሚየባባሙሀመድ 2 ปีที่แล้ว +143

    የኔ እናት ዛሬ ገና ጓጉቼ ሰይፉን አየው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
    እስኪ እድለወርቅ ትቅረብ የምትሉ

    • @zeybaali7520
      @zeybaali7520 2 ปีที่แล้ว

      Edlewerkn betam adenkatalehu ede srawa bzu yalteweralat artists nat

    • @richowondimu2027
      @richowondimu2027 2 ปีที่แล้ว

      የኔ አንደኛ ምርጥ ተዋናይት ነች በጣም ነው ምወዳት

    • @jamirt.m9381
      @jamirt.m9381 2 ปีที่แล้ว

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html

    • @kiflomgmedhin8373
      @kiflomgmedhin8373 2 ปีที่แล้ว

      "እማዬ ተነሺ፤ እርቦኛል" ያልታሰበው ተከሰተ - አሳሳኝ እውነተኛ ታሪክ
      👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/video/Dw4gRctW0So/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/Dw4gRctW0So/w-d-xo.html

    • @kiflomgmedhin8373
      @kiflomgmedhin8373 2 ปีที่แล้ว

      "እማዬ ተነሺ፤ እርቦኛል" ያልታሰበው ተከሰተ - አሳሳኝ እውነተኛ ታሪክ
      👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/video/Dw4gRctW0So/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/Dw4gRctW0So/w-d-xo.html

  • @meseretbelhu5177
    @meseretbelhu5177 2 ปีที่แล้ว +58

    ኢትዮጵያ ካሏት እጅግ እንቁ እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ተዋናዎች ዋናዋ ነሽ እግዚአብሄር እድሜ ጤና ጨምሮ ይስጥሽ እጅግ ወድሻለሁ♥

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 ปีที่แล้ว +46

    እንዴት ያለ መታደል ነው። እናትሽም አባትሽም በሕይወት አሉ የፍቅር ቤተሰብ

    • @asugualkeshi2082
      @asugualkeshi2082 2 ปีที่แล้ว +1

      አባቷ እንደአረፉ ነው እኮ የተናገረችው

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 ปีที่แล้ว

      @@asugualkeshi2082 በቅንነት ሰብስክራብ አድራገኘ

    • @gelanemegerasa9105
      @gelanemegerasa9105 2 ปีที่แล้ว

      Are abatawa motowal

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 2 ปีที่แล้ว +29

    እማማ ቸርነት በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊት አቦ ፈጣሪ ዘመንሽን ጨምሮ ጨምሮ ይባርከው 😍😘😍😘😍😘😍😘

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph 2 ปีที่แล้ว +1

    እረኛዬ ላይ ተውነዋለች አይገልፀውም ደስ ስትል እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 ปีที่แล้ว +50

    ድርብ ወርቅ የሰራችው ሁላ ግሩም ነው.
    ድርብዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ እንወድሻለን!!

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm
    @ወይንሀረግማርያምእናቴm 2 ปีที่แล้ว +58

    ውይ እማማ ቸርነት ስወዳቼው 😘😘 መች ነው የሚጀመረው እረኛዬ አፍጥኑልን 😍😍👌👌

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 2 ปีที่แล้ว +11

    እረኛዬ ድራማ ላይ እማማ ቸርነት ማለት ለእኔ እምዬ ኢትዮጵያ ሀገሬን እማይባት ብል አላጋንንም💚💛❤️🙏 እውነትም ስምን መላእክት ያወጣዋል እንዲሉ ድርብዬ የኔ ደርባባ እንኳን ደስ ያለሽ እረጅም እድሜ እና ጤናን አብዝቶ ይስጥሽ ።

  • @ananaTube9529
    @ananaTube9529 2 ปีที่แล้ว +94

    ሁሌም ብታቀርበው ብታቀርባት ብዬ የማስባትን አርቲስት በማቅረብህ ደስ ብሎኛል ባያት ባያት የማትሰለቸኝ እውነትም ድርብ ወርቅድርብ ወርቅ የኔ ደርባባ
    ሰይፉ ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምጠብቀው ተወዳጅ ፕሮግራም ነው ሁሌም አዲስ ሁሌም አይሰለችም
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልይ

  • @rfds7894
    @rfds7894 2 ปีที่แล้ว +42

    በስመአብ እርጋታ በጣም ደስ የሚል አመላለስ ...ስርአት !አለባበስ!ጨዋነት!የሴት ልክነት ዛሬ ገና ጥሩ እንግዳ አቀርብክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @إنشالله-م8م
      @إنشالله-م8م 2 ปีที่แล้ว +1

      የሴት ልጅ አለባበስ እንዲህ ነው መመናቀር ራቁት መሄድ ይቅራባችሁ ተማሩ

    • @rfds7894
      @rfds7894 2 ปีที่แล้ว

      ማለት በልኩ ነገር ቢሆን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +24

    ዛሬ አርቲስት ተጋበዘ ድርብዬ እማ ቸሬን በደንብ ተውነሻቸዋል ልዩ ብቃት እረኛዬ ናፍቆናል ቶሎ ጀምሩት ድርብዬ ብዙ ሽልማት ይገባሻል ኑሪልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @saronmekonen904
    @saronmekonen904 2 ปีที่แล้ว +39

    እማማ ቸርነት ናፍቀውናል ፣፣፣፣፣ድርብዬ እረጅም እድሜ ተመኛውልሽ።

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 2 ปีที่แล้ว +94

    ሰይፍሻ እንግዳ ከጋበዝክ አይቀርማ እንደዚህ ነው እንጂ!
    ድርበወርቅ ሽልማቶች የሚያንሷት እንቁ ተዋናይ ነች

  • @temehailemariyam9757
    @temehailemariyam9757 2 ปีที่แล้ว +16

    #እማማ_ቸረነትን ሳይ በሳቸው ውስጥ #ሀገሬን አያታለው በርቺልን ድርብዬ❤❤❤

  • @shambelamare4202
    @shambelamare4202 2 ปีที่แล้ว +27

    እንደዚህ ለዛ ያላቸው ተዋንያኖች ዳግም ይፈጠሩ ይሁን!

  • @selamawitdebesay9460
    @selamawitdebesay9460 2 ปีที่แล้ว +32

    What a personality…. , she is so humble person. The whole 40 minutes she uses beautiful words,
    Her personality shows exactly like Emama chernet.
    This is one of the best interview I have ever seen. She deserves all the prize and respect.

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +30

    ድርብየ የኔ ደርባባ እናት ስወድሽ እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን ሰይፍሻ እናመሰግናለን በጣም ይገባታል 🙏

  • @freweinighebrezghi8152
    @freweinighebrezghi8152 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ጎበዝ አርቲስት ነሽ....ተመልካቾችሽ እና አድናቂዎችሽ ኢትዮጵያውያን ብቻ አይደሉም ኤርትራውያንም በጣም እንወዳሻለን!

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 2 ปีที่แล้ว +27

    የኔ ውድ ስታምሪ በፈጣሪ ስም ልዩ ችሎታ ያለሽ ምርጥ አርቲስት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 2 ปีที่แล้ว +35

    እማማ ቸርነት የዋህ የኢትዮጵያዊት እናት ፀባይ ❤️ እረኛዬ ዘመን የማይሽረው የኢትዮጵያዊያን ድንቅ ድራማ 👏👏 የአባትሽን ነፍስ ይማር , እግዚአብሔር ያበርታሽ ድርብዬ ደርባባ እናት ❤️ ከዚህ በላይ ይገባሻል

  • @danyatube7892
    @danyatube7892 2 ปีที่แล้ว +19

    ታላቅ ባለ ሙያ ታላቅ አክተር ነው ያቀረብከው ደስ ብሎናል ድርብን በጣም ከልብ አንከብራታለን እንወዳታለን፡፡

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 2 ปีที่แล้ว +12

    እረኛዬ በጣም ድንቅ የሆነ ስራ እና ምስጋና ይገባዋል!!! እረኛዬ የሚጀመር ቀን ናፈቀኝ። ድርብ ወርቅ ድንቅ አርቲስት ነሽ በርቺ

  • @ኢ_ሲያና
    @ኢ_ሲያና 2 ปีที่แล้ว +11

    እንዴት አባቷ ነው ምታምረው ንግግሯ ሁሉ ነገሯ❤❤❤ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ😇😇😇🙏🙏🙏

  • @senaithailu6973
    @senaithailu6973 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ልዩ ናት ድርብዬ እድሜና ጤና ይብዛልሽ። መተወን ሳይሆን መሆን ነው ያንቺ💐💐💐💐 ውድድድድድድድድድድ

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 2 ปีที่แล้ว +65

    በርቱልን ጌታ እንዴ አናንት አይናት ያብዛልን
    ሰለም ለሀጋራችን 🙏🙏🙏
    ከአሁን ቦሃለ ድል ለብሕራዊ ቡዱናችን 💪💪💪

    • @kibromsamuel7300
      @kibromsamuel7300 2 ปีที่แล้ว

      ይገባታ ልየኔ ደርባባ ስወድሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @mimisha3676
    @mimisha3676 2 ปีที่แล้ว +25

    አውነትም ወለላዬ ምርጥ አርቲስት 🥰🥰 ❤

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 2 ปีที่แล้ว +15

    የኔ ልዩ አንችን ሳይ ሀገሬን እና እናቴን ትመስሊኛለሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ትመኘሁልሽ🙏

  • @merongetachew4475
    @merongetachew4475 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም በፍቅር ነው የምወዳት ልዮ እና ብቁ እንቁ የሆነች አርቲስታችን ናት እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +16

    ድርብ የኔ እስተዎይ ውድድ ነው ማረግሽ ስለናትሽ በፍቅር ስታወሪ እንድወዳቸው እደረግሽኝ እግዚአብሔር እምላክ እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ላንቺና ለመላው ቤተሰብሽ ያድልልን
    🙏😇❤️

    • @mesfintiruneh4897
      @mesfintiruneh4897 2 ปีที่แล้ว

      ድርብዬ ሲያንስሽ ነው ። ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ። እትዬ የሺዬ የሁላችን እናት ናቸው ። እድሜ እና ጤናውን ያድልልን ።

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 2 ปีที่แล้ว +10

    እንደዚህ አይነት ምርጥ አስተማሪ ሰው ጋብዝልን ልክ እንደ ( ወለላ ) ድርብ ወርቅ ባለ መርጥ ችሎታ እናከብርሻለን ይገባሻል ሽልማቱ ሰይፉ እደዚህ ትልልቅ ሰዎ ጋብዝልን

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 ปีที่แล้ว +20

    አርቲስት ማለት እንዲህ ነው አድናቂዋ ነኝ
    የሰፈር ዱርዬ እየሰበሰብክ ስታዝገን ነበር
    ሲሞቱ ከማልቀስ በሕይወት እያሉ ከህዝብ ጋር ማስተዋወቁ ይበጃል

  • @rutamebratu1851
    @rutamebratu1851 2 ปีที่แล้ว +15

    ሴፍሻ ዛሬ አቀራረብክ የሷን ክብር በሚገልፅ መልኩ ነበር ጎበዝ እናመሰግናለን እማማ ቸርነት በጣም ነው የምንወድሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @simegnihtekle
    @simegnihtekle 2 ปีที่แล้ว +12

    እናታችን እንወድሻለን! እዉነትም ድርብወርቅ! ፕሮግራሙን ሳይ ዉስጤ የተለየ ስሜት እየተሰማኝ ነበር፡፡ የመልካምነት ተምሳሌት ነሽ ፡፡ እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ!!!

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 2 ปีที่แล้ว +12

    ሰይፍሻ ዛሬ አሪፍ እንግዳ ነው ያቀረብክልን ድርብዬ የኔ የዋህ ሰወዳት

  • @workabebakinfu6802
    @workabebakinfu6802 2 ปีที่แล้ว +8

    ድርብዬ የእኔ ቆንጆ እድሜና ጤና ይስጥሽ የእኔ ፎልፋላ ሙሉ ቤተሰብሽን ይባርክልሽ በእረኛዬ ድራማላይ ቶሎ እንደምናይሽ እመኛለሁ

  • @yaredmechal4149
    @yaredmechal4149 2 ปีที่แล้ว +33

    She’s so talented and beautiful I have so much respect for this woman, god bless

  • @kasswolde9565
    @kasswolde9565 2 ปีที่แล้ว +8

    ደግነት የኢትዮጵያ መገለጫ ነው።ልቦናችን ወደ የቀድሞ ዘመን ይመልስ!!!

  • @kasahuntola69
    @kasahuntola69 2 ปีที่แล้ว +8

    ድርብወርቅ ሰይፍ አንቺ እራስሽ እኮ ኢትዮጵያ ማለት ነሽ አንወድሻለን
    ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ስጦታ ችሎታ ድምጿን እንዴት ነው ምቀይረው ይደንቃል እማማ ቸርነት 🥰🥰🥰

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +8

    ስለእውነት እረኛዬ ላይ ከአንድ እስከ ሲስት ያለውን ቦታ የምትይዘው ድርብ ወርቅ ሰይፉ ናት ሽልማቱ በትክክልም ይገባታል ድርብ❤

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg 2 ปีที่แล้ว +27

    በጥም ደስ ሚል ቤተሰብ እንዲህ ነው የኢትዮጵያ. እናቶች

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ወርቅ እማ ቸርነት ድርብዬ በጣም ናፍቀሽናል ቶሎ ነኝልን በእንባ አራችን ደሞ ሁኝበት ሁሉም ያምርብሻል የኔ ደርባባ ፍቅር ነሽ ❤❤❤❤

    • @mistretesfaye646
      @mistretesfaye646 2 ปีที่แล้ว +1

      ስወድሽ እኮ ለራሴ እስከሚገርመኝ ነዉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

    • @mistretesfaye646
      @mistretesfaye646 2 ปีที่แล้ว

      Tisge mengistu

  • @የቤተአማራፋኖ
    @የቤተአማራፋኖ 2 ปีที่แล้ว +2

    ስምሽ ማንነትሽን ይገልፀዋል ዉነት ድርብ ወርቅ❤

  • @memegezaw5011
    @memegezaw5011 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ እናትሽን🙏 ይጠብቅልሽ ድርብዬ😘 የኛ ጨዋ! እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር. ይስጥሽ ድርብ💝🌹🙏🙏🙏😇 የሚገርመኝ አንቺ እንደዚህ አንደበተ ጣፋጭ የሆንሽ እናትሽ እንዴት ሊሆኑ ነው ።?🤗

  • @tenayeseifushikur9663
    @tenayeseifushikur9663 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም የምወዳት ተዋናይ ነች እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህሽ ተባረኪ ውድድነው ማረግሽ እሺ😘😘😘

  • @richowondimu2027
    @richowondimu2027 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ምወዳትና ማደንቃት አርቲስት!!! ተባረኪ ይጨምርብሽ!

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 ปีที่แล้ว +5

    እውነትም ወርቅ ነሽ የኛ እማማ ቸርነት❤😍🙏ባለችሎታዋ👌

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 ปีที่แล้ว +7

    ደርባባዋ እንቁዋ አርቲስት ድርብ ወርቅ ስወድሽ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ እውነትም ወለላ

  • @ፍቅርተአርሴማ
    @ፍቅርተአርሴማ 2 ปีที่แล้ว +36

    እደዚህ አይነት ስው ስታመጣልን ደስ ይላል አይ ግርማ ሞገስ ይመችሽ ድርብያ

  • @kassechyilma4032
    @kassechyilma4032 2 ปีที่แล้ว +9

    ድርብዬ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ!!!

  • @ehtamariam2207
    @ehtamariam2207 2 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት እማማ ቸርነት ነሽ
    እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካችሁ🙏❤️

  • @zezetaha4711
    @zezetaha4711 2 ปีที่แล้ว +4

    ድርብዬ ይህ ሽልማት ይገባሻል የድሮ አርቲስቶች ከዚህም በላይ የሚገባቹ ናቹ በብዙህ ነገር በትህትናቹ ለስራቹ ያላቹ ድካም እና ጥረት ብዙ ስራ ሰርታቹ እራሳቹን ከስራቹ በታች አርጋቹ ለስራው ባላቹ ፍቅር ከዚህም በላይ ይገባቹዋል ድርብዬ እናቴን ነው የምትመስይኝ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እድሜ ከጤና ከነሞላው ቤተሰብሽ ፈጣሪ ያድልሽ የኔ ዘውድ 👑🥰😍🙏

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 2 ปีที่แล้ว +5

    አንቺ ጀግና፣ መልካም ኢትዮጲያዊነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 2 ปีที่แล้ว +31

    🥰 ስርአት...አለባበስ...ጨዋነት...የሴት ልክ...ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ኑሪልን 🥰

  • @ፂዮን-አ6ሠ
    @ፂዮን-አ6ሠ 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ እምትለዋ በውስጣችን እምናስባት ኢትዮጵያን🇪🇹 በማማ ቸርነት ውስጥ አየናት እናመሰግናለን
    እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ❤😍ደርባባ ሴት እንወድሻለን እናከብርሻለን

  • @weynshet1644
    @weynshet1644 2 ปีที่แล้ว +3

    ድርብዬ የኔ እናት ሁለገብ አርቲስት ነፍ አመት ኑሪልኝ እንወድሻለን 😘😘

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 ปีที่แล้ว +3

    እዉነተኛ እናት እማማ ቸርነት እድሜሽን ያርዝምልን እዳች አይነት እናቶችን ያብዛል አሜን🤲💚💚💚💛💛💛❣️❣️❣️

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ለእናትሽም ለአባትሽም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏🏾❤️አድናቂሽ ነኝ! ሁሉን አሟልቶ ሰጥቶሻል! ዘመናችሁ ይባረክ!

  • @rabihabi6406
    @rabihabi6406 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ስወድሽ እኮ እረኛዬ ተከታታይ ድራማ ላይ “ ውይ አፈር ሲሆንሽ ***************” ለጎረቤትሽና ለስራ ባልደረቦችሽ ሁሉ ስትይ ይህ ቃል ከአፍሽ አትወጣም፣ እውነትም ሩህሩህ እናት አለቸሽ

  • @bdbd4713
    @bdbd4713 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ በጣም በጣም 🥰 ቃል ያጥረኛል 🥰🥰 የኔ ቆንጆ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🙏

  • @gman9628
    @gman9628 2 ปีที่แล้ว +11

    አንደበትሽ ሁላ እንዴት ደስ እንደሚል ድርብ ኑሪልን እንወድሻለን

    • @zenashkidane198
      @zenashkidane198 2 ปีที่แล้ว

      በጣም እንወድሻለን እድሜ ይሰጥሸ !!!

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว +41

    የዱሮ ተዋንያን ጎበዝ እና ታታሪ ናቸው ያሁኖቾም ቢሆኑ ,ግን በብዛት ያሁኖቹ ለገንዘብ ቶሎ ለማግኘት ባሕላቸውን ይለቃሉ !🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️

    • @berutasfea161
      @berutasfea161 2 ปีที่แล้ว

      Betikikil alu betam moyawen yawredut swochi tewanaye nene bauchi

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 ปีที่แล้ว

      @@berutasfea161 በቅንነት ሰብሰክራያብ አድራገኘ

    • @ethiogebeya
      @ethiogebeya 2 ปีที่แล้ว

      የሶፋ እና ፈርኒቸር ገበያ
      th-cam.com/video/Ku9HVyetFkM/w-d-xo.html

  • @staycooldude6263
    @staycooldude6263 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገባታል ይህንን ሁሉ አመት በፅናት ለደከመችበት ሙያ ክብር ይገባሻል!! ሰይፍ እግዚአብሄር ይክብርህ:: እንዲሁም ካብውን ሰርታ ያለበሰቻት: እግዚአብሄር ይስጥሽ::
    አድራሻሽ የት እንደሆነ ለኝም ብትነግሪን ደስ ይለናል:: 🙏🏼

  • @yomuntadese7881
    @yomuntadese7881 2 ปีที่แล้ว +17

    No enough word to explain this World of art and love woman. All respects and gratefulness from 🇪🇷

  • @ketemawbirhan8141
    @ketemawbirhan8141 2 ปีที่แล้ว +1

    እማማ ቸርነት እውነተኘ ባህላችንን፤ እናቶቻችንን፡ አያቶቻችንን፡ ቅድመ አያቶቻችን፡ በትክክል የገለጥሽ እናት፡፡ እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልሽ!!

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 2 ปีที่แล้ว +17

    I love her so much...sending love 😍😍😍 and GOD bless your mam... እረኛዬ the best of best .

  • @ማሪዛንማሪዝ
    @ማሪዛንማሪዝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ስሟን የኖረች ምርጥ ኢትዮጵያዊት አርቲስት እናቴ እግዚአብሔር በከፍታው ላይ ሁሌም ያኑርሽ የኔ ምርጥ እናት እዴት አባቴ እደምወድሽ ሺ አመት ኑሪልኝ ❤ሰላም ለሐገራችን ይሁን💚💛❤🙏🙏🙏

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 2 ปีที่แล้ว +8

    ሳያት ደምሴ :: ፍቅርን ያወቅሽ , ፍቅር የገባሽ ልጅ :: የድርብን ፀሐይ ስላወጣሽልን እናመሰግናለን ::

    • @Belle-jv8nm
      @Belle-jv8nm 2 ปีที่แล้ว

      ደራሲዋ ሰያት ናት ?

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Belle-jv8nm no 3 females Beza, Azeb, Kidest

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 2 ปีที่แล้ว

      @@Belle-jv8nm no, 3 females Beza,Azeb, Kidest

  • @tsehayelemma.2375
    @tsehayelemma.2375 2 ปีที่แล้ว

    ድርብዬ እጅግ በጣም የሚገርም ነገር ላጫውትሽ እኔ እንቺን ሳውቅሽ ለመጀመሪያ ግዜዬ በእረኛዬ ድራማ ላይ ነበርና እኚህን የመስሉ ጎበዝ ከየት ፈልፍለው አግኟችው እጅግ በጣ ጎበዝ ናቸው ብዬ ለካስ እኔው ኖሯል የማላውቅሽ በቃለ መጠይቅ ላይ ነው ለካስ አንቺ በአርት ስራ ጥርስሽን የነቀልሽ ነሽ እጅግ በጣም ሲበዛ በጣም በጣም በጣም አድናቂ እማማ ቸርነት ነሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ እግዚአብሄር::

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 ปีที่แล้ว +22

    Wow! Dereb is really an icon very sweet and flawless speaker who can define herself and her art work very well and real actress who depicts real Ethiopian mothers.
    From emama Fanaye to emama Dereb.
    Love you and keep on going ❤ 💓 💗 💕

  • @Nesru23
    @Nesru23 2 ปีที่แล้ว +33

    የድርበ ወርቅ ሽልማት የሳያት ደምሴ ውጤት ነው
    ሳያት እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 2 ปีที่แล้ว +3

    ይገበሻል እማማ ቸርነት የዘራሽውን ነው ያጨድሽው ክበሪልን እኖድሻለን😘😘😘😘

  • @emutamer4583
    @emutamer4583 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወዳት የጥበብ ሰው እርጋታ ደግነት በሰመ አብ ታድላዋለች በጣም ነው ምወዳት በጣም እርጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 2 ปีที่แล้ว +16

    I absolutely love this lady!!! She is a fantastic person! Derebiye I love all your works! You are such a talented person! I feel she is truly a lovely person in real life! 😘😘😘

  • @semiradelilabdo638
    @semiradelilabdo638 2 ปีที่แล้ว +1

    ድርብዬ ሰው ፍቅር ሲርበው አንቺን ይመልከት👏 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @ummusabir3805
    @ummusabir3805 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ውድድ የማረግሽ ለ 15 አመት ድራማ ምናምን አይቼ አላውቅም ነበር ግን ባጋጣሚ ሰው ልኮልኝ በክፍል 2 አየሁሽኝና ከዛን ጀምሬ ማየት ጀመርኩኝ በጣም ንፁህ ያገራችን እናት ነሽ ሀገርን ሀስታወሽን :: እማማ ቸርነት ከዚህ ቦሀላ የንጉስ ቤተሰብ ንግስት ሆነሽ ስሪልን please በጣም ችሎታአለሽ 💕💕💕💕💕💕☝️☝️☝️

  • @aboodawwad799
    @aboodawwad799 2 ปีที่แล้ว +5

    ይገባሻል አመለ ወርቅ ነሸ እድሜ እና ጤና ይሰጥሸ

  • @josefasfaw3518
    @josefasfaw3518 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ስነስርአቶ፣ እግዝአብሔር ያጽናሽ፣ የኔ ውድ፣ በጣም ደግ፣ እማማ ቸሬ ውድድ ነው ያደረኮቸው፣ እውነትም አገር ናቸው፣ እግዝአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ፣ ድርብዬ መልካም እድል፣

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 ปีที่แล้ว +6

    መልካም ሥራ በውጭም በውሥጥም ውበት ነው በመልካምነታችን ማሽነፍን እንምርጥ💓💓💓🙏🙏🙏

    • @alemitu973
      @alemitu973 2 ปีที่แล้ว

      ኑ በፍቅር ቤተሠብ እንሆን💕💕

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ ነው እንግዳ መጋበዝ ሰይፍዬ ድርብዬ ልክ እንደስሟ ኑሪልን

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 2 ปีที่แล้ว

      Mami. Yene ehet bekininet sebscrab ategign ehet pleassss

  • @feteneadmasu3056
    @feteneadmasu3056 2 ปีที่แล้ว +9

    She is so best actor GOD bless her !!

  • @solabeto2961
    @solabeto2961 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚወዳትና የማከብራት ምርጥ አርቲስት ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁልሽ

  • @Surviver-e2o
    @Surviver-e2o 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነትም ወለላየ! እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @jerytamma3165
    @jerytamma3165 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ እረኛዬን ሳይ እናቴን ዓገሬን እድናፍቅ ያረገኛል

  • @zeynkasim1547
    @zeynkasim1547 2 ปีที่แล้ว +4

    example of ethiopian life and art . You are amazing I love you ,your name matches your character

  • @hanankedir2659
    @hanankedir2659 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፍሻ ገራሚ ሰው ነው የጋበዝከው እናመሰግናለን . የምርም ወርቅ አርቲስት ነሽ በርቺ

  • @afranwaliso2807
    @afranwaliso2807 2 ปีที่แล้ว +14

    Long life Derbewerk and all artists. You did a good job, keep it up!
    Please bring back Eregnaye♥️

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 2 ปีที่แล้ว

    ድርብዬ፣/ወለላ/ በስመአብ ቤተሰቦቼን አስናፈቅሽ። በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን። ይህን ፀጋ ያብዛልን። 💚💛❤️

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +4

    የዶሮ ሰው ሁሉም በፍቅር ሲኖር የነበረው ለሀገራች ሰላም ያምጣልን አርቲስት አድናቃሽ ነኝ ረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +1

    ወለላዬ የምወድሽ ሁሉንም የምሰሪው ሁሉ ስወድልሽ ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመው

  • @binimekditeshome1261
    @binimekditeshome1261 2 ปีที่แล้ว +4

    የሰፈረ ጀግና ረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ይገባሻል የኔ መልካም። እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። እንወድሻለን።

  • @milan8639
    @milan8639 2 ปีที่แล้ว +9

    Today you give the credit for who deserves👍🏽 dirbwork big respect ❤️❤️❤️❤️