አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ "ዝና የሙዝ ልጣጭ ላይ እንደመቆም ነው" ...ጥርስ የማያስከድን ጨዋታ //በቅዳሜ ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 152

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +16

    ኡፍፍ ማንዲዬ ቅዳሜ ከሰአት ቀጠሮ ነበረው 💔😭ከማይቀረው ከእግዚአብሔር ቀጠሮ ሂዷል ይሄ ሰው እንደዛ ተሰፍስፎ ሲያለቅስ ነበር ማዲዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

    • @gojamfenta1225
      @gojamfenta1225 2 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ማዲ አይ ተለየን ኡፍፍፍፍፍፍ ሞት ክፉ

  • @haschascha627
    @haschascha627 2 ปีที่แล้ว +49

    ምርጥ አርቲስት ሐገር ወዳዱ ብሬ አድናቂዎች ነን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እንወድሐለን ከጀርመን ።

    • @mazaeshete276
      @mazaeshete276 2 ปีที่แล้ว

      አገሩን የማይወድ እኮ እራሡን የማይወድ ለወደፊት ተስፋ የሌለዉ ሠዉ ነው እኔ አገሬን በቃላት መግለፅ አልችልም

  • @atelawwoldemariam6904
    @atelawwoldemariam6904 2 ปีที่แล้ว +15

    Bere lala I’m so proud of you man! በጣም ከማከብርው እና ከምወደው ምርጥ አኢትዬጵያዊ አቲስት

  • @jojolove791
    @jojolove791 2 ปีที่แล้ว +8

    ብሬ የኔ እንሰፍሰፍ ፈጣሪ ያፅናህ የኔ ጌታ ማዲ ዛሬ የለም❤ ነብሱ ሰላም ትረፍ 💔😭🙏

  • @Daniel-pv4ut
    @Daniel-pv4ut 2 ปีที่แล้ว +12

    ብሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል. አንድ የሀገር ዘፈን ያስፈልጋል በዚ ጊዜ

  • @eyouelalemayehu2952
    @eyouelalemayehu2952 2 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ተወዳጅ፣ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ።

  • @rodasktube2209
    @rodasktube2209 2 ปีที่แล้ว +8

    የላፎንቴን አድናቂ ነኝ ብሬ እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ ረዥም እድሜ ተመኝቻለሁ። በተረፈ ማዲንጎ ሲመጣ እባካችሁ ከዚህ በፊት በለዛ አዋርድ ታጭቶ በጀማሪዎቹ የኛ ዘፋኞች ተሸንፎ ስለሰጠው ጥሩ ያልሆነ አስተያየት ትንሽ ቅር ስላለኝ ለምን እንዳለ ጠይቁልኝ በተረፈ አድናቂው ነኝ

  • @robeltamirat9684
    @robeltamirat9684 2 ปีที่แล้ว +9

    ብሬ ላላ መልካም ሰው በሄድክበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @فجرالعتيبي-ن3ب
    @فجرالعتيبي-ن3ب 2 ปีที่แล้ว +2

    ብሬ አንተና ማዲን በጣም ነው የምወዳችሁ ኑሩልኝ የኛ ምርጦች❤️❤️

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጥሩ ሰው ነህ ብሬ ከጀርባ ያሉትን ይሄን ያህል ያከበረ እና ያስታወሰ የለም በጣም ትለያለህ ያቡሌ ብሬ

  • @elizabethlegesse6150
    @elizabethlegesse6150 2 ปีที่แล้ว +4

    እምንወዳችሁ ምርጥ የአዲሳባ ልጅ ዘር የለዉም ክልል የለዉም ዘሩ ኢትዬጵያዊነት ነዉ ከታደለ ጋር የዘፈናችሁት ይሄ ዘር ጉራጌ እረ ሚለዉ ማነዉ ቢለያይም ቋንቋ ዘርአቸችን አንድ ነዉ እወደዋለሁ

  • @lifegoesonethiopia3941
    @lifegoesonethiopia3941 2 ปีที่แล้ว +2

    ላላ አንተ ባለህበት ሁሉ ሳቅና ደስታ ነዉ long life bro much respect!!

  • @GNegasi
    @GNegasi 2 ปีที่แล้ว +5

    Birhanu is talented and very friendly person

  • @wende8112
    @wende8112 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢቢኤስ እናመስግናለን ሁሌም ምርጥ ናችሁ ተባረኩ

  • @kalkidanmhari5297
    @kalkidanmhari5297 2 ปีที่แล้ว +8

    ኢቢኤስን የምታደንቁና ቅን ልብ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አባት እናቶቸ በ አላችሁበት የልኡል እግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ አትለይምና የእናቱ የቅድስት ድንግል ማርያም ስም የተ መሰገነ ይሁን ፆሙን በሰላም እንደገመርን በሰላም ያስጨርሰን እስከአለም ዳርቻ ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ይሁን🤲🤲🤲🤲

    • @sarahmoho8961
      @sarahmoho8961 2 ปีที่แล้ว

      ኢቢኤስን ስልክ እምታቁ ተባበሩኝ አባቴን ለማገኝትፈልጌነው

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 2 ปีที่แล้ว +5

    ብሬ ከምወደው ትልቁ ነገር የኢትዮጵያን ከልብ ስለሚወድ ነው ። ሌላው ልጅነቴን ያስታውሰኛል ።

  • @kidistdemssie95
    @kidistdemssie95 2 ปีที่แล้ว +16

    እባካችሁ አበበ ተካን ያለበትን ነገር አሳውቁን አቤ ሁሌም እንናፍቅህ አለን

  • @abrhettekle8794
    @abrhettekle8794 2 ปีที่แล้ว +3

    ብርሐኑ፡ተዘራ (ጆሲ) ሰላየሁህ በጣም ደስብሎኞል እንኳን ደህና መጣህ

  • @zeusapollo1576
    @zeusapollo1576 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘፋኞች pls ስለምትናገሩት ነገር አስተውሉ
    እግዚአብሔር በዘፈን ይረዳኛል ከእግዚአብሔር ጋራ አዲስ ስራ ይዘን እንመጣለን
    እግዚአብሔር ከዘፈን ጋር ህብረት የለው
    መልካም ሰው ነህ

  • @tgkebede2
    @tgkebede2 2 ปีที่แล้ว +14

    I really enjoyed your interview!

  • @አፀደማርያም-ዠ1ዘ
    @አፀደማርያም-ዠ1ዘ 2 ปีที่แล้ว +3

    እንደው ብርዬ አይ ማዲ ማዲ ካፍህ መች ትነጥለዋለህ ተንሱፍስፈህ አንሰፈሰፍከን 😭😭😭

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን
    @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሬ ደግ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያብዛልህ

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +3

    ማዲ ነፍስህን ይማር ብሬ እግዛብሔር ያፅናህ

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 2 ปีที่แล้ว +1

    የአራዳ ልጅ ጨዋታህ 1 ነው
    ማዲዬን ነብሱን ይማረው

  • @matusala8322
    @matusala8322 2 ปีที่แล้ว +5

    ዝነኛ መሆን ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል ለዛውም የማይረባ ገንዘብ ያገኙ::
    ዝነኛ እንደማንኛውም ሰው በነፃነት መንቀሳቀስ አይቻልም :
    በህይወታችን ነፃነት ከምንም ነገር ይበልጣል ::

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว +3

    YArada Lej Bre we Love you Eritran from Australia 🇦🇺❤️

  • @theultimatenonebelievr9379
    @theultimatenonebelievr9379 2 ปีที่แล้ว

    የዚህ ቻናል ሰራተኞች ጎበዞች ናቸዉ።
    አትሊስት ለአማርኛ ተናጋሪዎች ።

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 ปีที่แล้ว +31

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ

  • @onelove6356
    @onelove6356 2 ปีที่แล้ว +2

    ብሬ ብሬ በጣም ቅን እና ጨዋታ አዋቂ ልክ እንደ ነዋይ ደበበ ይመችህ Bro 👍
    የተቀመጡት ተመልካቾች ግን ሀውልት ነው የሚመስሉት ደንዝዘዋል ባይኖሩ ይሻላል😅

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical9172 2 ปีที่แล้ว +3

    ብሬ ብሬ እውነትም ብርሃን የድሬ ሙዚቃ አዲስ አበባ የሚለው ብቻ ብዙ ነው ቢለያይም ቋንቋው ደምአችን አንድ ነው የሚለው ግን ይለያል አንበሳው አገሳ!!

  • @እናትነኝጎጃሜዋ
    @እናትነኝጎጃሜዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማዲ የት ላግኝህ የኔ ጌታ እህህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ብሬ ፍቅር እድሜ ይስጥህ

  • @abrhamasefaasefa7239
    @abrhamasefaasefa7239 2 ปีที่แล้ว +3

    ብርሽ የሰፈሬ ልጅ ግቢ ቅዱስ ገብርኤል ካሳንችስ ይመችህ

  • @haniyefirehiwotmamo1704
    @haniyefirehiwotmamo1704 2 ปีที่แล้ว

    ብርዬ ምርጡ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ❤

  • @ConnectAfricaOfficial
    @ConnectAfricaOfficial 2 ปีที่แล้ว +2

    Such an amazing vivacious interview. Bire , you were so candid and the realest Ethiopian. Love & Respect!

  • @hewanaklog5878
    @hewanaklog5878 2 ปีที่แล้ว +2

    Great talk explains everything 👏

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 ปีที่แล้ว +4

    ብሬ ምርጥ ኑርልን💚💛🙏🌹

  • @kalkidanmeshesha
    @kalkidanmeshesha 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስ የሜል ጨዋታ!

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሬ ትክክል ነህ ዝና ሲኖር አዣልጦ እንዳይጥል መጠንቀቅ ያስፈልጋል

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว +3

    እፍፍፍፍፍፍፍ አተን ሳይ ሜዴ ትዝ ይለኛል 😭😭😭😭😭

  • @tadessetsige4473
    @tadessetsige4473 2 ปีที่แล้ว +5

    ፀጊ እራሰሸ መመልከት አለብሸ ስርዐት ትንሸ እየጉደለሸ ነው በቃለ መጠየቅ መልሰ ሲሰጥ ሊሳሰት ይችላል የተሳሰተውን መድ ይዘሸ በተደጋጋሚ የምታነሸው አግባብ አይደለም ከብሬ ጋር ችግር አለ እንዴ ሰታትክሰ የሚለው ቃል

    • @mahleteshetu5594
      @mahleteshetu5594 2 ปีที่แล้ว

      serate yembale neger yelatem lijutua betam new metasetelawe betam techekhulalech , ene bicha lawerha telalech , min statstic bicha tekelele bemelewm asere geza mood lemeyaze temokeralech ....

  • @መርካቶ-ኘ6ዀ
    @መርካቶ-ኘ6ዀ 2 ปีที่แล้ว +2

    ብሬ ላላ በጣም የምወደው ምርጥ ሰው

  • @sarasari3082
    @sarasari3082 2 ปีที่แล้ว +1

    bre rejim Edme ketena gar yisth madi nebs yimar 😢😢😭😭😭

  • @Dj-Luda
    @Dj-Luda 2 ปีที่แล้ว

    Bere LaLa my brother ምርጥ ሰው
    አሪፍ ቆይታ ነበር ጨዋታ አንደኛ
    We miss you here
    #Lafontine

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን
    @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀጠሮውም ቀረ ማዲም አመለጠን ኡፍፍፍፍፍፍ እንደቀልድ አጣነው ማዲዬ አፈሩ ይቅለልህ😭💔😭

  • @zizuweldu9672
    @zizuweldu9672 2 ปีที่แล้ว

    Bera teru sew lehulum sew endate gadegia lehulum sew yesetew betam lewah sew ❤️❤️❤️

  • @fuzyaadem7656
    @fuzyaadem7656 2 ปีที่แล้ว +9

    ብሬ ስወደው እነሱ እኮ እውነት

  • @berukhunde3436
    @berukhunde3436 2 ปีที่แล้ว

    ብሬ ላላ ቶሮንቶ ኤርፖርት ቁጭ ብዬ በሳቅ ነፈርኩኝ ይመቻቹ ፀጊ ዮኒ

  • @aberitrean8862
    @aberitrean8862 2 ปีที่แล้ว

    Brew I know you long time a go in Karlsruhe you still the same never change wow Bro GOD BLESS !

  • @Liya.newlife.
    @Liya.newlife. 2 ปีที่แล้ว +1

    Madiye yene geta 😭😭😭 , RIP uffff

  • @Harts1990
    @Harts1990 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሬ ምርጥ የውነት አድናቂህ ነኝ

  • @guideakram2579
    @guideakram2579 2 ปีที่แล้ว

    Huge thanks for Birhanu and EBS studio member I really enjoyed this program very funny and full of memories from Djibouti 🇩🇯

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 2 ปีที่แล้ว

    ብሬ የኔ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 2 ปีที่แล้ว +6

    በሳቅ ገደለን 🤣🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካምነት ለራስ ነው እውነት ያሸንፋል

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 2 ปีที่แล้ว +2

    Bere yarda Lege great 👍

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 ปีที่แล้ว +8

    ሃገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው ።

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ-ኰ6ዐ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ-ኰ6ዐ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማድ ማድ አለ አይይይይ😭😭😭😭😭

  • @tamrisaeed7158
    @tamrisaeed7158 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭ማዲየ ናፍቀን

  • @elsabethaddisu9030
    @elsabethaddisu9030 2 ปีที่แล้ว

    EBS ዎች እባካቹ የምትጋብዞቸው እንግዶች ቆመው የሚቀበላቸውን ሰውች ለማመስገን ቅድሚያ ቢሰጡ ጥሩ ነው !!

  • @mobilmobil4608
    @mobilmobil4608 2 ปีที่แล้ว +1

    Berhanu betam new yemenwdeh Hager wedad meret yesew maga

  • @almwhwh2203
    @almwhwh2203 2 ปีที่แล้ว +1

    ማዲ ቀጠሮ አላከበርም ነው የቀጠሮው ቀን አልደረሰም💔😭😭😭

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 2 ปีที่แล้ว

    Woww Bre La LaFontaine Ye Brothere guadegna betam new miwedik yemakebrik Rejim edme na tena yistih 🥰...demo be Madi lekso tensefsifek sayik liben yibelt ansefesefkew wendime kenebetesebu birtatun yistachu antenm yakoyiliñ😢😥

  • @eliasal-azar6171
    @eliasal-azar6171 2 ปีที่แล้ว +3

    የአራዳ ልጅ አንድኛ

  • @titizfki7466
    @titizfki7466 2 ปีที่แล้ว

    በሬ ምርጥ ሰው

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 2 ปีที่แล้ว +8

    ውይ እሂን ዘፍኝ ስወደው

  • @addisneka4034
    @addisneka4034 2 ปีที่แล้ว

    "ሞቅ ሞቅ እንደ በላይነሽ ፎቅ"
    ብሬ፣ ይህችን አባባል ከየት እንዳገኘሃት ሳትገልጽ አለፍህ፤እነሱም አልጠየቁህም።

  • @fikertessema6159
    @fikertessema6159 2 ปีที่แล้ว +1

    long live to bere

  • @mohammednegash4917
    @mohammednegash4917 2 ปีที่แล้ว +1

    "ሞቅ ሞቅ እንደበላይነሸ ፎቅ "
    የሚለዉ አባባል አጋሮ የሚገኝዉ በላይነሸ ጠጅ ቤትን የሚመለከት ነዉ።

  • @mreasy9731
    @mreasy9731 2 ปีที่แล้ว

    Bere mert sew happy to see you 👏👏👏

  • @azebkebede4509
    @azebkebede4509 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የሜል ጨዋታ

  • @markonhede745
    @markonhede745 2 ปีที่แล้ว +2

    ብሬ ያራዳ ልጂ የ ፀጊ ይለያል 🤣ግን ስወዳት 🤷‍♂️

  • @kimo428
    @kimo428 2 ปีที่แล้ว

    ብሬ ጭዌ አንደኛ ስርአትህም ደስ ይላል

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 2 ปีที่แล้ว +3

    ብሬ አራዳው ጫወታ አዋቂው ስላየውክ ደስ ብሉኛል

  • @tmaniacell
    @tmaniacell 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ማከብርህ አገር ።ወዳጅ

  • @gunargabriel5275
    @gunargabriel5275 2 ปีที่แล้ว

    በናታቹ ሳያት ኣምጥሉን እናናየ ሳያት የምትሉ ደገፋቹ

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥጎደኛ ብሬ

  • @kirubelbimer2771
    @kirubelbimer2771 2 ปีที่แล้ว

    bre desie lay yascheferkenen chifera mechem aresawem. mederek lay betam gobez neh edmena tena yistelegn

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 2 ปีที่แล้ว +3

    የጥሩ ኢትዮጵያዊ ምሳሌ ቅኑ ብሬ ላላ

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ኀ4ኀ
    @የሚጠብቀኝአይተኛም-ኀ4ኀ 2 ปีที่แล้ว +4

    ላፎንቴን ,ብሬ እንወድካለን ,ከ ለንደን

  • @mahleteshetu5594
    @mahleteshetu5594 2 ปีที่แล้ว

    Thegenet minime serate yemebale neger yeleshem ........confidence selalelesh sewoche lay mood lemeyaze temokeryalesh gin erashine new metasgemechew sen megebare yegoleshale

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ ማዲ ነበር ሆነ😢😢

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ማዲ ልባችን አደማው ናድምፅ አፈር ለበሰ ነፍስ ይማር

    • @ማርታማርቲ-ቨ7ዠ
      @ማርታማርቲ-ቨ7ዠ 2 ปีที่แล้ว +1

      አስባችሁታል እኔ አልቅሸ ልሞት ነው ቀጠሮ ይዞ ነበር ግን ሞተ ማድ የግር እሳት ሆነብኝ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 2 ปีที่แล้ว

    ብር💯👑💎💞

  • @okoo3056
    @okoo3056 2 ปีที่แล้ว +1

    Arif Arada new,...

  • @sebleteku5027
    @sebleteku5027 2 ปีที่แล้ว

    Sewdew eko yena merte sew ethiopian 💚💛❤

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 ปีที่แล้ว

    ብሬ የምወድህ

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 2 ปีที่แล้ว

    ብሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል :: የት ጠፋ ብዬ ሳስብህ ነበር :: ከ አትላንታ USA.

  • @Maleda223
    @Maleda223 2 ปีที่แล้ว

    ያራዳ ልጅ ብሬ ማን ✌️

  • @Harts1990
    @Harts1990 2 ปีที่แล้ว

    ባቡር ሸክተፍ አሪፍ ጊዜ

  • @gethobella7538
    @gethobella7538 2 ปีที่แล้ว

    He need on his show !!
    Tanx ብሬ

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 ปีที่แล้ว

    እብየስየምታቀርብትእጅግበጣምጥሩነውበተጨማሪምየምታቀርቡልን

  • @sarahmoho8961
    @sarahmoho8961 2 ปีที่แล้ว

    በናታችሁ የእቢኤስ ስልክእምታኩ ላኩልኝ አባቴን መልለግፈልጌነው ተባበሩኝ

    • @henokdesalegn6187
      @henokdesalegn6187 2 ปีที่แล้ว +2

      Amlak yerdash abateshen endetagegniw

    • @jamboandu3402
      @jamboandu3402 2 ปีที่แล้ว

      አባትሽን በቶሎ ማግኘት ከፈለግሽ Sheger info መሰረት በዙ ጋር ሂጂ ፤ የእሷ ሚዲያ የበለጠ ተደራሽ ነው ።

    • @sarahmoho8961
      @sarahmoho8961 2 ปีที่แล้ว

      @@jamboandu3402 በውስጥ አናግሪያት አትመልስም. ስልክ አታነሳም

    • @jamboandu3402
      @jamboandu3402 2 ปีที่แล้ว +2

      @@sarahmoho8961
      ጉዳይሽን በደንብ ካስረዳሺኝ እኔ እንድታገኚሽ አደርጋለሁ ።

    • @sarahmoho8961
      @sarahmoho8961 2 ปีที่แล้ว

      @@jamboandu3402 አባቴ ከወጣበጣም እርጅም አመትሁኖታል. እምኖርውም እራያቆቦነው እሚባለው ቢያንስ አንድ30_ አመትይሆነዋል. አላውቅም እኔን እንደ ወልድ ነው ከናቴጋየተለያዩ. ስለሱ እምሰማው ምንም አይነት ፍንጭ የለም እኔከሱበተሰቦችጋነውእሚኖርው. ማለቴ ሰፈራችን አንድ ነው ደብዳቤም ሆነ ስልክ የለውም የኛሀገራችን. ሰሜን ወሎ መቄትወረዳነው አሁንያለሁትድባይነው. እኔየአባትነት ፍቅር ነው እምፈልግው በጣም ባገኝውደስይለኛል ወልድም ከሆነ ከልጆቹጋብተዋወቅ. እህትወድምምየለኝም. እናቴም ከኔበኅላ አልወለደችም. በቻላችሁት መጠን ብትተባበሩኝ

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku958 2 ปีที่แล้ว

    13:41 ጸግሽ የፍቅር ሰው ነበር

  • @משהאדגו-כ6ו
    @משהאדגו-כ6ו 2 ปีที่แล้ว

    አይ ብርይ

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 2 ปีที่แล้ว +2

    ብሬ ላላ ያራዳ ልጅ

  • @eifubintkedir2571
    @eifubintkedir2571 2 ปีที่แล้ว

    ላፎቴ ሲባል ወድሞቻችን አለባበስ ሚያስታውስ በተለይ ት /ቤት ላይ የመምህሩ ኩርኩም አለበት በአለባበስ የተነሳ😁

  • @samueltesfahun440
    @samueltesfahun440 2 ปีที่แล้ว

    rip madingoye😂😂

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው ቤት እያፈረሽ እንደገና ሙድ ትይዣለሽ እንዴ መጠቅለል ምን አምን ብለሽ

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 2 ปีที่แล้ว

    ምረጥሠውእድሜጤናይስጥህ

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 2 ปีที่แล้ว

    ብርሄ ላላ አገር ወዳድ ነው

  • @hassenyassin2394
    @hassenyassin2394 2 ปีที่แล้ว

    ብሬ ያራዳ ልጅ