የአርትስ ቲቪ "እረኛዬ" ድራማ መዝጊያ ዝግጅት - Arts TV's "Eregnaye" Series Finale Program @Arts Tv World ​

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ส.ค. 2022
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #eregnaye #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World
  • เพลง

ความคิดเห็น • 612

  • @user-nb4qi4tg7u
    @user-nb4qi4tg7u ปีที่แล้ว +400

    ከመሳሳም የፀዳ ድራማ ሰርታችሁ ባህላችንን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን

    • @NaoAfrica70
      @NaoAfrica70 ปีที่แล้ว +2

      Mesasanko truuu bewu

    • @Asma-vu3zw
      @Asma-vu3zw ปีที่แล้ว +2

      አዉ የፀደ ነዉ

    • @fedlukemal1870
      @fedlukemal1870 ปีที่แล้ว

      minaw staz nagn alsh muslim kahonsh kuran kire yane ehit

    • @hiwihiwi8360
      @hiwihiwi8360 ปีที่แล้ว

      Mesasame eko teru nw kkkkkk

    • @ruthabera72
      @ruthabera72 ปีที่แล้ว +1

      U said what In my heart , it is fun and teach us love, forgiveness, love of God and fear of God , etc

  • @menegzemkifle8011
    @menegzemkifle8011 ปีที่แล้ว +108

    ለደራሲዎቹ የምለዉ t-shirt, cup, key holder, የመሳሰሉት በእረኛዬ ምስል ቢሰሩ እኛ ለማስታወሻ ስንገዛዉ ገንዘቡ ለተፈናቀሉ ወገኞቻችን ወይም በየግዜዉ sponsor ከመፈለግ ሌላ እንደ እረኛዬ ያለ ወይም እራሱኑ ለማስቀጠል ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ።

    • @mimit4032
      @mimit4032 ปีที่แล้ว +8

      Wow!! Great idea👌👌👌

    • @dawitnegash3775
      @dawitnegash3775 ปีที่แล้ว +6

      ዋውውውውውው ምን አይነት አይዲያ ነው።

    • @abe____tube9158
      @abe____tube9158 ปีที่แล้ว +4

      👌👌👏👏

    • @mintwabtemesgen6482
      @mintwabtemesgen6482 ปีที่แล้ว +5

      ጥሩ ሀሳብ ነው።

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 ปีที่แล้ว

      @@dawitnegash3775 ደምሩኝ።

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 ปีที่แล้ว +18

    እኔ ኤርትራዊት ነኝ የኢትዮጵያ ፊልም ኣንዳች ኣልፎኝ ኣያቅም ሁሉም ፊልሞች በእኩል እወደዋለሁኝ ግን ግን እንደ እረኛየ የወደድኩትና በሃይል ያስለቀሰኝ ግን እንደ እረኛየ ግን የለም ።ልጆቼም ቢሆን እየተረጎምኩላቸዉ ና ትንሽም በራሳቸዉ ጥረት እየተረዳቸዉ እናና ሞተች ለምን ብለዉ ኣለቀሱ በቀጣይ እንከታተላለን ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፍቅርን ሰላምን ንኢትዮጵያ ኣመን ።

  • @tubetube4903
    @tubetube4903 ปีที่แล้ว +167

    ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ታሪካዊ ድራማ 'እረኛየ'ደራሲዎች ተዋንያን ክሩ ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን!!🙏❤

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 ปีที่แล้ว +63

    አብየ ስሃሉ እሚገርሙ አባት ናቸው ይገርማል ታሪክ ሰርተዋል ዋው

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 ปีที่แล้ว +56

    አጥሩ መታጠር የለበትም ስው ያራርቃል መንገድ ያረዝማል ጥብቅ መልእክት ለሚሸነሽኑን

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 ปีที่แล้ว +11

    ታይታኒክ እንኳን እረኛዬን ሊገዳደር የሚችል አልነበረም, ግን ምን ያደርጋል አማርኛ ቋንቋ እንደ እንግሊዝኛ ቋንቋ አለም አቀፍ( international language) ባለመሆኑ ብቻ ነው! እውነት ለመናገር ከታይታኒክ የማጀቢያ ሙዚቃ ( my heart will go) ለእኔ የእረኛዬ "እናናዬ" በብዙ እጥፍ ይልቅብኛል! እኔን እኮ "እረኛዬ" የሚያስገርመኝ: ይህንን የሚያክል ቁም ነገር እያስተላለፈ በመሀል ጣል የሚያደርጉት ኮሜዲ ነው!
    እንግዲህ ነገሩ እንዲህ ነው ጥሩ ስራ እንዲህ ያስከብራልና ነው ነገሩ! በርቱ የጥበብ ወንድሞቼ! እኔን በጣም የደነቁኝ ሶስቱ እንስት ደራሲያን ናቸው! ሲታዩ መሽቀርቀር ብቻ የሚወዱና ለሀገራችን ለተወሳሰበ ችግር እንግዳ የሚመስሉ ቆነጃጅት ሴቶች አእምሮ እረኛዬን መፀነሱ ነው ደነቀኝ!

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 ปีที่แล้ว +62

    ለእረኛዪ ደራሲያንና አርቲስቶች በአጠቃላይ እረኛዬ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ክብርና ሞገሱንና ዝናውን ያጎናፅፋችሁ በጣም ኮራንባችሁ ምርጥ የአመቱ ቲያትር የአገራችንን ክብሯን ኩሯቷን ባህሏንና የህዝቡን ፍቅር አሳይታችሁ ልባችንን ወደ ሀገር ቤት አዋለላችሁት በዚሁ ቀጥሉ!!

  • @getnetgetachew3692
    @getnetgetachew3692 ปีที่แล้ว +22

    ደሬ አንተ ፕሮግራም አዘጋጅ መድረክ ምራ እንዴት ደስ እንደምታሰኝ! ትትናክ ሰው አክባሪነትክ ልዩ ነው ፈጣሪ ከዚ በላይ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ🙏🙏🙏

  • @tewahdotube300
    @tewahdotube300 ปีที่แล้ว +14

    አባባ ሳህሉ ድራማውን ይበልጥ ውበት ሰተውታል ምርጥ ስብእና የተላበሱ ኢትዮጵያዊ አባት💗

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 ปีที่แล้ว +9

    የኔአባት በውነት አባባ ሳህሉ እማማ ቸርነት የድራማው ትልቅ እናትና አባት ናቸው

  • @ermiasalemu7706
    @ermiasalemu7706 ปีที่แล้ว +6

    ሁላቹም ከደራሲ እስከ ተዋናይ ተባረኩ ዘራቹ ይባረክ!!!

  • @emawede2064
    @emawede2064 ปีที่แล้ว +5

    ኪድዬ እባክሽ ፍቅር እስከ መቃብርን ስጋና ደም ዝሪበትና አስደምሚን አንዱ ሳያቦካው ስወድሽ ስንወድሽ የኔ ጀግና !!!🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z ปีที่แล้ว +30

    መቼም የማይጠፋ በልብ የሚኖር የምን ጊዜም ወርቅ የሆነ ኢትዮጵያውያን የሚገልፅ ምርጥ ድራማ ነው ደራሲዎቹንም ተዋናዮቹንም ከልብ እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን

  • @rambojambo6763
    @rambojambo6763 ปีที่แล้ว +9

    I'm from Eritrea, i watched this movie from the beginning to the end. It's such great movie. Those Actors, scriptwriters, directors, Editors, all who participated in this movie - they deserve much respect.
    Spread love all over 💛
    ፍቅርን በሁሉም ቦታ ያሰራጩ 💛

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 ปีที่แล้ว +5

    ቱባ ባህላችንን ሳይበረዝ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን 🙏🙏😍🙏 ሁላችሁንም 👏👏👏

  • @henokab1493
    @henokab1493 ปีที่แล้ว +5

    አጥሩ መታጠር የለበትም ጎረቤት ይለያያል መገናኛችንን ይዘጋል የላይና ያታች ሰፈር ሰው ይለያያል አቋራጭ ሲዘጋ መንገድ ይረዝማል ልማድ ይረሳል አይን ይርቃል አይን ሲርቅ ደግሞ ልብም ይርቃል አጥሩ መታጠር የለበትም ‼️
    እናመሰግናለን የእውነት
    ያሬዶ ምትሃት ግጥምና ዜማ Respect brother 🙏

  • @sablasabsabla9043
    @sablasabsabla9043 ปีที่แล้ว +9

    ከምንም በላይ የእማማ ቸርነትን ትውና ሳላደንቅ አላልፍም

  • @user-ck9se7vv2f
    @user-ck9se7vv2f ปีที่แล้ว +122

    ከእረኛዬ ቤተሰቦች መሀል አባባ ሳሉን ስወዳቸው😍 እናናዬ፣ ማስረሻና እማማ ቸርነት😘

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 ปีที่แล้ว +6

      ውይ እኔም መውደድ ብቻ ሳይሆን እሳሳላቸው አለለሁ ለምን እንደሆነ አላውቅም ስእብናችው ስርአታቸው የንግግር ለዛቸው በጣም ደስ ሚሉ አባት ናቸው

    • @user-ck9se7vv2f
      @user-ck9se7vv2f ปีที่แล้ว +4

      @@yeshiworku2639 በጣም!

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 ปีที่แล้ว +3

      @@yeshiworku2639 ደምሩኝ😍😍😍😍

    • @sotkw9149
      @sotkw9149 ปีที่แล้ว +2

      እኔም

    • @edensana1120
      @edensana1120 ปีที่แล้ว +1

      Me too❤❤

  • @getnetgetachew3692
    @getnetgetachew3692 ปีที่แล้ว +38

    ልባችንን በደስታ እንደሞላቹት ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያስካላችሁ እንደዛሬ ያለቀስኩበት ቀን ትዝ አይለኝም በጣም አስተማሪ አስደሳች እማይሰለች ድራማ:: ሁላችሁንም የእረኛዬ ድራማ አባሎች ደራሲ እና ዳሬክተሮች ተዋናዮች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ማይረሳ ከልባችን ማዮጣ ድራማ ሰታቹናል እኖዳችሁዋለን🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

    • @asugualkeshi2082
      @asugualkeshi2082 ปีที่แล้ว

      ያስለቅሳል እንዴ ይሄን ቭድዮም
      ከሆነ ይቅርብኝ ሁለተኛ አላለቅስም

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 ปีที่แล้ว +1

      @@asugualkeshi2082 ደምሩኝ።።

    • @Brikti
      @Brikti ปีที่แล้ว

      አሜን !

  • @fikermesfin2478
    @fikermesfin2478 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ይህን ድራማ አላየሁትም ግን ሰው ሲያወራ በመዝግያ ፕሮግራሙ ላይ ያሬድ ሹመቴ የሰራውን ሙዚቃ ስሰማ በእውነት ድራማው ልዩ እንደነበረ ተረዳሁ ሰው ከልቡ ሲሰራ በተለይም በድራማው ተካፋይ ያልሆኑት ሥራውን አድንቀው እንዲህ ተባብረው ዘፈን እስከ መስራት ሲደርሱ ማየት እንዴት ደስ ይላል። ዘፋኞቹ ግርማ እና ራሄል በጣም ተጫውተውታል።

  • @genetbaltengus5696
    @genetbaltengus5696 ปีที่แล้ว +29

    ይሄን ፊልም ድራማ አይቶ መማር ይአስፈልጋል አርቲስቶቹ ደክመው ለፍተው ይአዘጋጁትን አስተማሪ ድራማ ልንማርበት ይገባል በተላይ ገጠር ላሉት እንዲሁም በከተማው በሙሉ ለምንባላው ልቦና ይስጠን ፈጣሪ እናመሰግናለን አርቲስቶቻችን በሙሉ እንወዳችሃለን በጣም

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ👌👍👍👍

    • @berekethaymi1650
      @berekethaymi1650 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ጎበዞች ናቸው ኩራ ወይም ጣሰው ግን አምነቱ ይገርማል

  • @emutube6183
    @emutube6183 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ዘመን የማይሽረው ኢትዮጵያዊ ስራ ስለሰራቹህልን እናመሰግናለን 🤗❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 ปีที่แล้ว +3

    ደሬ አንተ ጋዜጠኛ ብቻ አይደለህም የሚገርም ስብእና ያለህ የሀገሬ ውድ ሰው ነክ እናመሰግንሀለን
    እናት ባንክንም እናመሰግናለን
    ስለ እረኛዬ ተዋናዮች በብዙ ቦታ ስለፃፍኩ ነው ሁላቹም ክብር ይገባቹሀል

  • @user-sg3sh7ps3m
    @user-sg3sh7ps3m ปีที่แล้ว +17

    ተጀምሮ እስኪያልቅ ድንቅ የሆነ ስራ የሚገርመው በስተመጨረሻ ደሞ የተዘጋጀው ለእናናዬ የተዘፈነው እረኛዬ ድራማን ጠቅልሎ የያዘ ውብ ስራ ነው እናመሰግናለን ከተንቦጫረቀው ፖለቲካ አውጥታችሁ ዘና ስላረጋችሁን በድጋሚ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 ปีที่แล้ว +5

    ለሁላችሁም ክብር ሀገርን አሳያችሁን የምንኮራበት አንድነት ባህል,ፍቅር,መተባበር,ሁሌም ፍቅር እንደሚያሸንፍ☝🏽✊🏾 🙇🏽‍♀️ 🙇‍♂️ 🙇🏽‍♀️🙇‍♂️🙇🏽‍♀️🙇‍♂️🙇🏽‍♀️🙇‍♂️🙇🏽‍♀️🙇‍♂️🙇🏽‍♀️🙇‍♂️👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾❤️

  • @tigid9886
    @tigid9886 ปีที่แล้ว +24

    የዘመናችን በአንደኝነት ደረጃ ላይ የሚቀመጥ ድራማ "እረኛዬ"
    በቃል ለመግለፅ የሚያቅት ትወና የታየበት ኪዲ, አዜብና ቤዛ የምትደነቁ ናችሁ በጣም ኮርተንባችኋል 👏🏻❤ በሌላ ስራ እስክናያችሁ በጣም ቸኩለናል❣

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 ปีที่แล้ว +1

      በጣም 😍😍😍ደምሩኝ

  • @seluelias4126
    @seluelias4126 ปีที่แล้ว +3

    ውብ ታሪክ
    ውብ ትወና
    ድንቅ ጥበብ
    እረኛዬ😘😘
    ትለያላቹ❤️❤️

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b ปีที่แล้ว +6

    አባዬ ስሀሉ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ❤️

  • @firehiwotdamitew7278
    @firehiwotdamitew7278 ปีที่แล้ว +14

    Wow,,,የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ፊልም !አምላክ በድራማው በስተመጨረሻ የተመለከትናትን ሀገራችንን ይመልስልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤ደራስያት ከልብ ትችላላችሁ ተዋንያን ሁላችሁ ጥንቅቅ ያላችው ለሁላችሁም ደስታን ይስጣችሁ!!!

  • @getyemenbilij6499
    @getyemenbilij6499 ปีที่แล้ว +66

    እውነት በጣም ጓጉቼ!! አልቅሼ!! የጨረስኩት ድራማ የገጠር ልጅ መሆኔን ኮራሁ!!🇪🇹🇪🇷❤🙏

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 ปีที่แล้ว +10

    ዋውው!! በእውነት ከልባችን የማይጠፋ ስራ ነው የሰራችሁት። 👌👌

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 ปีที่แล้ว +5

    አርት ቲቪ ክበሩልን ደረጄ የአርት አድባር ነው ረጅም እድሜ ጤና ለሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @seadhusseinmohammed3342
    @seadhusseinmohammed3342 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን እናናዬ ሙታ አይደለም ዝም ብዬ ሳያት እምባዬ ይመጣል
    አላህዋ ኢትዮጲያን ሰላም አርግልን

  • @selam03teka76
    @selam03teka76 ปีที่แล้ว +15

    በ እረኛዬ ውስጥ ኢትዮጵያን አሳያችውን እግዚአብሔር ይስጣችው ለትውልድ የሚተላለፍ ድንቅ ስራ ነው ተባረኩ ደራሲዎቹ 3የሴቶች አውራ እንዲሁም ተዋንያን አሁንም ኢትዮጵያን የሚያሳይ ድርሰቶችን ስራዎችን ህዝቡ ይጠብቃል 💚💛❤️

  • @sara46076
    @sara46076 ปีที่แล้ว +12

    በ ህይወት የሌሉትንም አመስግኑ.

  • @mimiy2938
    @mimiy2938 ปีที่แล้ว +16

    ቃቆ did a good job. I just thought he was actually from there lol

  • @Amele8427
    @Amele8427 ปีที่แล้ว +22

    በቀጣይ ስራ አብየ ሳህሉን ልናያቸው እንሻለን🙏🙏 ኪዲ በቀጣዩ ግን ተዋናይ አትግደይ ፕሊስ😢😢ረቡኒ እና እረኛዬ ላይ ብዙ አለቀስን ይብቃን

    • @laliestifanos1776
      @laliestifanos1776 ปีที่แล้ว +1

      Aw eniem betam betam alekeskut demo betam betam meskinot ena tru sewoch. ende ennana ena rebuni

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ።።።

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 ปีที่แล้ว +3

    ምናለ ኢትዮጵያ ሁሌም ባህሉን ወጉን የጠበቀ ገራሚ ድራማ አደ አርኛዬ ቢሰሩ የውቹን ዓለም ዓይነት ድራማ ጉዳቱ ይበዛል ተምልካችም አያገኝም ሁላችሁም የረኛዬ ድራማ ተሳታፊ በሙሉ አስከ ልጅልጅ የሚቀር ታሪክ ሰርታቹሃል ክብር ይገባቹአል 💞💞💞🙏🙏🙏

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 ปีที่แล้ว +6

    አብዬ በቃሉ የሀሉ መደበቂያ መጠጌያ የኔ አባት

  • @ermiasalemu7706
    @ermiasalemu7706 ปีที่แล้ว +3

    እናናዬዬዬዬዬ ሳያትዬዬዬዬዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልሽ!!!

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 ปีที่แล้ว +23

    በሌላ ድንቅ ሥራ እስከምትከሠቱልን እረኛዬን ክፍል አንድ ብዬ መጀመሬ ነዉ ሠላም ለሃገራችን 💚💛❤

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g ปีที่แล้ว +2

      ክክክክክ የምር በሶስት ቀን ይሄው ጨርሼ መጣሁ ድጋሚ አይይይይ

    • @geni2791
      @geni2791 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ደግሜ እያየሁ ነው 😂😂😂😂

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 ปีที่แล้ว +1

      @@geni2791 😂አዲስ ይለቀቃል 😍😂😂😂ደምሩኝ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 ปีที่แล้ว

      @@user-bl2np8wu4g ክክክክክ

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 ปีที่แล้ว

      እኔም ድጋሚ እያየሁ ነው

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u ปีที่แล้ว +9

    ከካሜራ ጀርባ ያለውን አሳዩን እረኛዬን

  • @empyrealcirus
    @empyrealcirus ปีที่แล้ว +22

    ድንቅ ተዋንያን ድንቅ ትወና ዛሬን ቁልጭ አድርጎ ኢትዮጵያን ያሳየን ነው እናመሰግናለን በርቱ ።

  • @kbg6227
    @kbg6227 ปีที่แล้ว +16

    በጣም እምታናድዱት በሞት የተለዩትን ሁለቱን ምርጥ ተዋናዮች በህሊና ጸሎት ሳታስቧቸው ጨረሳችሁት

    • @user-uk1bg3xb2b
      @user-uk1bg3xb2b ปีที่แล้ว +2

      ትክክል የልቤን ተናገርክ

    • @ethioeritrea4693
      @ethioeritrea4693 ปีที่แล้ว +2

      እኔም በጣም ጠብቄ ነበር በተለይ ቤተሰቦቻቸው ምንተሰምቷቸዉ ይሆን ብዬ አዘንኩኝ።

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 ปีที่แล้ว

      @@ethioeritrea4693 ደምሩኝ።።።

  • @shemsuadem5960
    @shemsuadem5960 ปีที่แล้ว +12

    እያንዳንዱ ቃላት የሚጣል የሌለው ልዩና አስተማሪ ነው ሙሉ ቲሙን የሰራችሁበትን አካባቢ ማሕበረሰብ በጣም እናመሰግናለን አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አገራችንንም አላህ ሰላም ያርግልን

    • @Messi-vc4oo
      @Messi-vc4oo ปีที่แล้ว +1

      በጣም ሴቶቹ እኔዴት ነው የሚያምሩት

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 ปีที่แล้ว

      @@Messi-vc4oo ደምሩኝ

  • @bubushow8621
    @bubushow8621 ปีที่แล้ว +4

    ቅድስት ይልማ ግን ትለያለሽ እድሜሺን ያርዝምልን🙏🙏🙏

  • @user-ro3pc3xf3h
    @user-ro3pc3xf3h ปีที่แล้ว +5

    የማስረሻ እና የቃቆ አድናቂ ነኝ

  • @emebetadugnachew3735
    @emebetadugnachew3735 ปีที่แล้ว +4

    ይሄው አልቅሼ አልቅሼ ሲበቃኝ ሃሳቤን ላካፍል መጣሁኝ፡፡ ይገርማል ምኑ ተነስቶ ምኑ ይተዋል፤ የእናና መስዋትነት ለአብነት መንደር ሰላም እንደፈጠረ እስካሁን የፈሰሰው ደም እርቅና ሰላም ያምጣልን፡፡ አገራችን ሰላም ትሁንልን፡፡ በዚህ ድራማ ለይ የተሳተፋችሁ ከደራሲን ጀምሮ በየደረጃው ያላችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቢያንስ ሃገራችን ያለችበትን ሰቀቀን አልቅሰን እንድንተነፍስ አድርጋችሁናል፡፡ እግዚአብሄር ይስጥልን፤ ቀጣይ ስራችሁን በጉገት እንጠብቃለን፡፡

  • @pastormikeshitaye9709
    @pastormikeshitaye9709 ปีที่แล้ว +2

    እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ለካ በዚህ ልክ እናት ሀገሬን መውደዴን በዚህ እረኛዬ ድራማላይ አየሁኝ የእረኛዬ ድራማ ያለማጋነን በኢትዮጵያ ውስጥ ካየኻቸው ድራማዎች ፍቅር መተሳሰብን አንድነትን በህይወት መስዋእትነት ፍቅርን ያየሁበት ድራማ ነው ደግሜ ባየው እንኳ ማልቀስ የማቆም አይመስለኝም ማልቅስ ማለት ልብን ፈንቅሎ የሚወጣ እውነተኛ ስሜት ነው ስለዚህ የእረኛዬ ድራማ ደራሲዎች አዛጋጆች ተዋናዮች እንዲሁም በዚህ ድራማ ላይ የበኩላችሁን አስተዋፅዎ ያደረጋችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፓስተር ነኝና እንደ ፓስተርነቴ እባርካችኻለሁ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 ปีที่แล้ว +2

    እረኛዬ ዋው ነው !! ባያልቅ ደስ ይለኝ ነበር !! ግቡን የመታ ድርሰት , ድራማ
    መዓዛ, እናና , እማ ቸርነት እምዋ ናቸው ጎበዞች ደራሲዎቹ ቃላት የለኝም
    እግዚሃብሄር ይባርካችሁ ሁላችሁም በዚህ ድራማ የተሳተፋችሁ ሁሉ !!!

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 ปีที่แล้ว +11

    ሁላችሁን ከደራሲያን ከታላላቅ አርቲስቶቻን እስከ ወጣቶቹን ሁሉ የተካተታችሁበት በሙሉ ምን እንበላቹሁ እንደምግብ የሚናፍቀውን ልዩ የሆነውን ድራማ ፍፁም ሆናችሁ ስላሳያችሁን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን በርቱ በርቱ በርቱ ተባረኩ❤❤❤

  • @wuji1001
    @wuji1001 ปีที่แล้ว +2

    አይ ጣሰው እና ወላሳ አንድም ቀን በትክክል ሳልከታተላቹ አለቀ ደራማ መሆኑን እያወኩኝ እራሱ በጣም ነው የምጠላቸው 😥😥😥😥😥😥😥

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 ปีที่แล้ว +5

    " እረኛዬ " ~ እጄን በአፌ ጭኜ በከበሬታ ከወምበር ተነስቼ ያጨበጨብኩለት ግሩም ድንቅ ድራማ ነዉ ። ለጭስ አልባዉ ፊልም ኢንዱስትሪአችንም ሀዲዱን እንደሳተ ባቡር እየሆነ ሥላለ ፤ ወደ ሀዲዱ እንዲመለስ እና ልክ እንደዚህ በ *film director , cinematography , acting , story line editing , background music and screenplay etc•••• በነዚህ ዘርፎች ጦብያዊ ፊልሞቻችን ከእናንተ ልምድ ይወስዳል ብዬ አስባለሁ ። በተለይ ጠዋት ተጋግረዉ ከሰዓይ ደርሰዋል ተብለዉ ለዕይታ የሚበቁ ፊልሞች ጥሩ መቀጣጫ ነዉ ።
    ከ *Arts TV * ጋር ተስማምታችሁ ( ተደራድራችሁ ) ይህንን ድንቅ ድራማ ለዩቱብ ብፌ ሥላበቃችሁት ከተቁመጥኩነት በከበሬያ በመነሳት አጨብጭቤአለኩ እናመሰግናለን ።
    ከሰላምታ ጋር
    አምባው ደሳለኝ

  • @user-sd2xl1ol9r
    @user-sd2xl1ol9r ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን እንዲ የተዎበ የማይረሳ ስጦታ ስለ ሰጣችሁን አገራችንን ሰላም ያርግልን🤲🥺

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo ปีที่แล้ว +28

    ሴቶች የሀገር ምልክቶች ❤በሐበሻ ቀሚስ ሲደምቁ ወንዶቹ በፈረንጅ ልዩነት😆

    • @asugualkeshi2082
      @asugualkeshi2082 ปีที่แล้ว +1

      የሀገር ድራማ(እረኛዬ) የደረሱትም ሴቶቹ ናቸው እኮ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 ปีที่แล้ว

      @@asugualkeshi2082 ደምሩኝ😍😍😍😍

  • @enchilelen1582
    @enchilelen1582 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያውያን ሀገሬን አሰይታቹኛል ከልብ አመሰግናለሁ ምስጋና ይድረሳችሁ

  • @zufanlemma2142
    @zufanlemma2142 ปีที่แล้ว +8

    The Best Ethiopian drama ever by outstanding actresses & actors!! This drama was epic & very reflective of the reality on the ground.
    Thank you for the outstanding women who wrote the scripts, and everyone who participated in making it real on the television screen for all of us to visualize and feel nostalgic of the past and the pain of the present. Thank you!

    • @be_hailu5634
      @be_hailu5634 ปีที่แล้ว

      Very well said, Zufan! There’s so much pain that such community/society will have to endure as modernization kicks in. The transition is often a challenge, but inevitable. For those who watch this 40-50 years from now, I can’t imagine what they may think. But that’s what we had been - such welcoming and respectful, faithful once… until we become history

  • @ummusabir3805
    @ummusabir3805 ปีที่แล้ว +2

    ስርአት ያለውድራማ በጨዋነት በኢትዮጵያ ጨዋነ ት አጉል የውጭ ባህልን ኮፕ ያላደረገ እጅግ በስራት ተጀምሮ በስራት ያለቀ ድራማ ነበር እጅግ እናመሰግናለን እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት

  • @molla27
    @molla27 ปีที่แล้ว +5

    I missssssed ቃቁዬ አና የመንጌ ወንድም በጣም ነበር የሚያሳዝኑኝ የመንጌ ወንድም ነኝ የሚለው ልጅ የእናናን እህት ያገባል ብዬ ተስፋ አድርጌ ነበር ይሁን ብቻ

    • @netsitube3853
      @netsitube3853 ปีที่แล้ว

      😂😂😂እኔም አሰቤ ነበር በቃ እኛ እናጋበቸው

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 ปีที่แล้ว +4

    ድንግል ኢትዮጵያ !!!!!
    ቱባ ባህል !!!
    ብዙ ፍቅር !!!!
    ሞልቶ የፈሰሰ !!!
    ቶሎ ኑልን !!!!
    እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን !!!!!!!!።

  • @meazshwubet2257
    @meazshwubet2257 ปีที่แล้ว +3

    አብየ በቃሉ ምን ላርጋቸው በጣም ነው የምወዳቸው እድሜ ይሰጥልን።

  • @mesfintilaye4584
    @mesfintilaye4584 ปีที่แล้ว +1

    People of good heart!! I wish that my country is filled with such people. Thank you so much.

  • @molla27
    @molla27 ปีที่แล้ว +4

    እማ ቸርነት አመድ እላያቸው ላይ እየበተኑ ሲያለቅሱ ንጉስ ዳዊት ለሰራው ሀጥያት ለበደለው በደል አመድ ነስንሶ ክብሩን ጥሎ ያለቀሰውን አስታወሱኝና እዬዬ ብዬ አለቀስኩ ይህ ነው የሃዘን ጥግ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ወደ መልካም ይቀይራል

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 ปีที่แล้ว +1

    እውን የሚመስል ሀዘና እንጉርጉሮ በጣም ድንቅ ድራማ ያለንበትን ሁኔታ እንደመስታወት ያየንበ ነው ብርቱልን

  • @genetrede484
    @genetrede484 ปีที่แล้ว +2

    ከዳሬክተር ጀምሮ እስከ ተዋንያን እጅግ አስገራሚ የሆነ ድርሰት እና ትወና ስላሳያችሁን ከልብ እናመሰግናለን ጥልቅ የሆነ እኛ ኢትዮጵያኖች ልንሆን የሚገባንን አስተምራችሁናል እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ ማስተዋልን ይስጠን እላለሁ::

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 ปีที่แล้ว

    ጣሰው እንዲሁ ፊቱን ሳየው ያሳዝነኝ ነበር ። አሁንም የተናገረው እውነቱን ነው ይሄ ድራማ ነው ማለት በጣም ይከብዳል 😭😭😭😭እውነትም እግዚአብሔር አምላክ ጣልቃ ገብቶበታል የተባረከ ስራ ነው ። በተለይ ድርብ ወርቅ እማማ ቸርነት ንግግርዋ አረማመዷ መዓዛዋ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እናቴን እናቴን እስክትሸተኝ ድረስ ነው ይህን ድራማ በእንባ ያየሁት ። 😭😭😭😭😭
    አሁንም እግዚአብሔር ሆይ ፍቅር ስጠን ብለን መጸለይ ነው ። 🙏 ፍቅር አንድነትን ይስጠን በእውነት ።
    ሁሉም ፍቅር ናቸው ሁሉም ሁሉም ፍቅር ናቸው ። እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በእውነት 🙏

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 ปีที่แล้ว +2

    ስራቹ ብቻ ሳይሆን አለባበሳቹሁም ሀገሪቷን ይገልጻል ስታምሩ❤😘

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 ปีที่แล้ว +3

    እረኛዬ ድራማ ሶስቱ እንስቶች ደራሲዎች ተዋናዬች እዲተሮች በቃ ባጠቃላይ ሁሉም አደድርሻዉ በደብ ሰርተዉታል ሁላችሁንም❤እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @mimit4032
    @mimit4032 ปีที่แล้ว +3

    I have no words! You guys are excellent 🥰🥰🥰🥰

  • @asniit1199
    @asniit1199 ปีที่แล้ว +1

    ገና ሲጀምር ነበር እንዲህ እንዳማረ ባለቀ ብዬ የተመኘሁት እንዳማረ ስለተጠናቀቀ እናመሰግናለን

  • @tesfayeguta7506
    @tesfayeguta7506 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ምስጋና ለደራሲያኑ፤ለተዋንያን፤ በስራው ለተሳተፉ በሙሉና Arts Tv World! እንዲህ ናት ኢትዮጵያ!

  • @EthioForumExtra153
    @EthioForumExtra153 ปีที่แล้ว +6

    ባሌ ጎባ ቅድስት ይልማ!
    ክብር ለ አባቷ ለ ጋሽ ይልማ!!!
    ቅድስትን ጎትጉተው አሳድገው የሰጡን ታላቅ ሰው ናቸው የ ባሌ ጎባው ይልምሽ።
    እናመሰግናለን ሁላችሁንም ለ ተዋንየኑም።

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo ปีที่แล้ว +1

      ጎባ ድንቅ ጥበብ ሰዎች እያበረከተችል ነው ድንቁ ገጣሚ ናትናኤል ግርማቸውም እዛው ነው

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 ปีที่แล้ว

      @@Sofi-ks3zo ደምሩኝ።።።

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 ปีที่แล้ว +1

    ድጋሚ አሁንም ሳየው አስለቀሰኝ ፈጣሪ አባክህን ከእንግዲህ ማልቀስ ታቁም ኢትዮጵያ ሀገሬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤አርቲስቶቻችን ተባረኩ ፈጣሪ እድሜን ከጤና ጋር ይስጣችሁ የተሳተፋችሁ ሁሉ 🧑‍🎓👨‍🎓👩‍🎓🧑‍🎓👨‍🎓👩‍🎓

  • @mahze5320
    @mahze5320 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ የዘመናችን ድራማ ብዙዎቻችን በተለይ መንግስት አና በመንግሥት አካባቢ ያሉ ሠወች በጥብቅ ማየት ያለባቸው ፊልም ነው ጊዜው እንደሆነ አላቸው። እናናዬ የት ገባች ፍቅር የሆነች ...

  • @shitayebekele4182
    @shitayebekele4182 ปีที่แล้ว

    ለዚህ ድንቅ ድራማ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ብቻ በአጠቃላይ ድንቅ እና ውብ ሃገራዊ ጽድት ያለ ልዩ ድራማ ነው ለውድ ደራስያኖቻችን እና ለድንቅ ተዋንያኖቻችን በሙሉ ትልቅ ምስጋና ይገባችዋል ዘመን ተሻጋሪ ትልቅ ታሪክ ሰርተውልናል !❤❤❤🙏🙏🙏

  • @footballfusionmasterkuduse6720
    @footballfusionmasterkuduse6720 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ኢትዮጵያዊነት አኮራችሁን እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ ልቤ ፈነደቀች የሙላላችሁ እወዳችኋለሁ።

  • @rahelfikadu5310
    @rahelfikadu5310 ปีที่แล้ว +1

    How brave you all are! So outstanding! Culture! Decency! WIBET!! I wish you spread out our beautiful culture to other countries; having a translation to other language, please. I loved you all so much! ❤️

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 ปีที่แล้ว

    በሁሉም ቋንቋ ብተረጎም ደሰሰሰ ይለኛል ሁሉም እንድሰሙትና እንድማሩ ለኢትዮጵያን ሁሉ ሰለ እረኛዬ ቃላት የለኝም የምር መጀመርያ አሐየውም ነበር ግን በ 3ቀን ነው የቸረሰኩት የምር ተመሰጭ አንድ ሳለሰቀር አባቴ ሰሞት ያለቀሰኩኝ ቀን ነው የደገምኩት እና ሁላቹም የአንደኛ አንደኛ ናቸው የምር ለትወልድ ቅርፅ ነው ለሁለቹም እረጅም እድሜና ጤና ይሰጣቹ

  • @fikirasfaw9209
    @fikirasfaw9209 ปีที่แล้ว

    One of the best Ethiopian Tv drama I ever seen thank you all so very much🏆 👌👌❤️

  • @ephremdigafie3315
    @ephremdigafie3315 ปีที่แล้ว +2

    What amazing art performances "Eregnaye"!!!
    I don't have words to describe how beautiful it is!!! I couldn't resist Crying!!!
    Thank you all!!!

  • @misrakjemaneh8569
    @misrakjemaneh8569 ปีที่แล้ว +1

    እረኛዬ
    ከድርሰቱ እስከትወና ከቀረጻ እስከ
    ሙዙቃ ቅንብሩ ልዩ
    ትውልድን የሚቀርጽ መሆኑ አስተማሪነቱ
    ሁሌም በህዝብ ልብ ውስጥ የሚገዝፍ ነው ::
    እኔ እረኛዬን የዘመኔ ታሪካዊ የቴሌቭዥን ተከታታይ ድራማ ብየዋለሁ

  • @susutube2726
    @susutube2726 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ እናያማረ ትክክለኛ ኢትዮጵያን እሚገልፅ ፊልም ስለሰራችሁ እና ደራሲውብእርህ ይለምልም

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታምራላችሁ እናንተ ድንቅ ናችሁ በእውነት ብዙ ዘመን በጠና ያኑራችሁ

  • @asratbegna2759
    @asratbegna2759 ปีที่แล้ว

    በእውነት እጅግ የሚደነቅ ለመግለጽ ቢታሰብ ቃል የማይገኝለት ትልክ ሥራ ነው። በተለይ እኔ በአሜሪካን አገር ኗሪ ስሆን ለዘመዶቼ ለማቃቸው ሁሉ ነግሬ እስከመጨረሻው ሁሉም በጉጉት እየተከታተለ አብሮአችሁ ጨረሰ። ተባረኩ በርቱ የሚለው ቃል ይበቃ እንደሁ እሱ ይሁንልኝ። ለምድራችን መሪወች እና ለህዝቡ ትምህርት እንዲሆን ተመኘሁ ።

  • @kona_studio
    @kona_studio ปีที่แล้ว +3

    እረኛዬ የኢትዬጲያ ቀለም ያለው ፊልም

  • @rahe698
    @rahe698 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ኢትዮጵያዊነቴን ያኮራኝ በተለይየገጠር ልጅ በመሆኔ ኮራሁኝ እናናን በመሞቷ ግን ውስጤ ተጎዳ ድራማ እስካይመስለኝ ነው ያለቀስኩት ተባረኩ ድንቅ ልጆቻችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ ፊልም ነው።
    የ (ናናዬ)ሳያት ደምሴ ትወና ላይ በተለይ የመጨረሻው ላይ የመቻቻልና የፍቅርን ዋጋ ምን ያህል እንደሆነ እራሷን ጎድታ የቤተሰቡን ፍቅር ያለ ቁርሾ ላለማስቀረት እጅግ አስተማሪ ነው። ግሩም እና የተዋጣለት ስራ ነው "እረኛዬ"

  • @ermiasalemu7706
    @ermiasalemu7706 ปีที่แล้ว

    ጣስዬ ፊልሙ ላይ ጠልቼክ ነበር እንደ ሞኝ ሰው አሁን ግን አስተያየት ስትሰጥ በጣም ወደድኩክ ተባረክ!!!

  • @-jirutube177
    @-jirutube177 ปีที่แล้ว +3

    እንደጣፈጠ ያለቀ ❤️🙏🙏🙏

  • @user-xw7uj5sd8x
    @user-xw7uj5sd8x ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ በአጭር ግዜ ያልቃል ብዬ አልጠበቁም ነበር 👏👏👏

  • @ablakat4821
    @ablakat4821 ปีที่แล้ว +1

    የእረኝየ ድራማ ደራሲ ተዋንያን በሙሉ በውስጡ የተካተታችሁት ለናንተ የሚሆን ቃል አጣሁላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ከዚህ በኋላም ጥሩ ስራ ይዛችሁ እንደምትመጡ እርግጠኛ ነኝ ሁላችሁም ጀግና አንደኝ ናችሁ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ያሬዶ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይብዛ ስቃይሽ ይብቃ 💚💛❤

    • @amanueltsegaye7849
      @amanueltsegaye7849 ปีที่แล้ว

      1ኛ ናቹ የወንዶች ጉዳይ ፊልም ና እና እረኛየ ተከታታይ ድራማ መቸም እማይጠገቡ ለሁለቱ 1ኛ ብያቸዋለሁ

  • @thomashailu968
    @thomashailu968 ปีที่แล้ว

    እልል ያለ የተዋጣለት ድራማ ነው፣ጊዜውን የዋጀ ምርጥ ድራማ ነው።እጅግ በጣም ከልቤ አመሰግናችኋለው።በርቱልኝ!

  • @bayoushaeamro6781
    @bayoushaeamro6781 ปีที่แล้ว

    Deramawe Astemari yehone newe 👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @hannatsehaye5097
    @hannatsehaye5097 ปีที่แล้ว +1

    ለሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 ปีที่แล้ว +2

    የ10 ዓመት ምርጥ ድራማ እረኛዮ 🐄🦙🐑🕊️
    💚❤️💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏⁉️⁉️⁉️

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 ปีที่แล้ว

    የዘመኔ ምርጥና ድእንቅ ድራማ እናናዬ ዳዊቴ እማ ቸርነት ወጋየሁ አባ ሳህሉ ማስረሻዬ ጣሰው አፀደ በአጠቃላይ ተዋናዮቹ ክብር ይገባቸዋል ውእድድድድድድድ እናረጋችኃለን

  • @eyoregasa3306
    @eyoregasa3306 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ድራማ የናፈቀኝን ሀገሬ በድራማው አይቻለው ይብዛላቹ

  • @winiboo9641
    @winiboo9641 ปีที่แล้ว

    Great job all 👏 May God bless you all (erengaye) we are so proud of you! Many blessings to all of you!! 🙏😊💕❤️❤️😊

  • @aynimoke9859
    @aynimoke9859 ปีที่แล้ว +4

    በቃ ቃል የለኝም ከምርጥም ምርጥ ድራማ ነው ደጋግሞ ቢታይ የማይይሰለች የሀገሬ ምርጥ ቅርስ ነው እረኛዬ
    እንወዳችኃለን መላው ክሩችን እዳለ ቅድስቴ ፈረንጄ አዝቲ ምርጦቻችን ናችሁ ኑሩልን ይህን የመሰለ ቲንሻን ኢትዮጵያን አሳይታችሁናል ክበሩልን