“ህወሓት ላደረሰው ሀገራዊ ግፍ የመገለጫ ጥግ ወልቃይት ናት” ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ | Dr Dagnachew Assefa | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 209

  • @teddyassafa9111
    @teddyassafa9111 4 ปีที่แล้ว +33

    ዶክተር ዳኞቸው በደንብ ነው የተነተኑት እናመሰግናለን ጋዜጠኞውም ጥሩ ጠያቂ ነህ በርቱልን ‼️

  • @abnbek252
    @abnbek252 4 ปีที่แล้ว +14

    Thank you Dr. Dangnachew for your in-depth explanation about Welkaite. I wish you all the best in your life. I have a dream one-day Welkaite will be free from dirty Weyane and unite with the Amhara region. God bless Ethiopia and its people.

  • @sefrasheneyew7594
    @sefrasheneyew7594 4 ปีที่แล้ว +7

    I strongely belive from diep of my hart Woyane has to ask execus and compenset to all the generation of Wolkayt and give back the land to Amhara where they belong. By doing this you could lieve in peace , respect and Harmonie with your brothes and sisters of Ethiopia. God gives you wisdom in the proces.

    • @user-bz7fj1fk2m
      @user-bz7fj1fk2m 4 ปีที่แล้ว

      RIP English. Both your idea and your English are dead!!!

    • @Duchess-T
      @Duchess-T 4 ปีที่แล้ว

      AR GG we’re not here to correct the grammar. We’re here to speak the truth. One thing is clear tho, whoever you’re, you do not wanted people to speak about “ Welkait”.

  • @metasebiameshesha4232
    @metasebiameshesha4232 4 ปีที่แล้ว +1

    knowledge is a power. It is what anexcelent analysis Dr Dagnachew wish you long live .💚💛❤

  • @meresameresa6724
    @meresameresa6724 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ዳኛቸዉ በጣም እናመሰግናለን ለእርስዎ እድሜና ጤና እየ የመኘሁ ስለ ወልቃይት የተነተኑት በጣም ደስ የሚል ነበር ያሉትም ሁሉ አንዲት ያል ስህተት የለለበት እዉነተኛ ትንታኔ ሁኖ ስላገኘሁት ደግሜ አመሰግኖት አለሁ። በቃ! የወልቃይት ሶቆቃ ይህንን ይመስላል።

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 4 ปีที่แล้ว +1

    This is TRUE take it every body!
    We love all human.
    Thank you both of them

  • @asmenewgeginaw2935
    @asmenewgeginaw2935 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you doctor dagnachew that is absolutely true

  • @abebaalle6516
    @abebaalle6516 4 ปีที่แล้ว +7

    ለአቻሜለህ ታምሩ እውቅና ስለሰጡ እናመሰግናለን።

  • @Nana-dc8up
    @Nana-dc8up 4 ปีที่แล้ว +6

    I love you Dr Dagnawchew long live ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aschenakikebede833
    @aschenakikebede833 4 ปีที่แล้ว +7

    27 አመት የተራበ ትኋን ነው የበላን ይሄ የጊዜ አጉዳይ ነው እንጅ መልስ ያገኛል እንደድሮው ግን እህልና ከብት መረዳት ተከዜ ማዶ አይታሰም እነሱም ያውቁታል ቸር
    ያሰንብተን

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም፡ሸግና፡አባታችን፡ታሪክ፡የሜያዉቅ፡ሰዉ፡ጋራ፡ማዉራት፡ደስ፡ምላል

  • @meseretalemayehu5971
    @meseretalemayehu5971 4 ปีที่แล้ว

    በርቱ።

  • @asemashgebru659
    @asemashgebru659 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much 🙏🙏

  • @yedeleqene8551
    @yedeleqene8551 4 ปีที่แล้ว

    We love you dr ዳኛቸው

  • @dawitdawit
    @dawitdawit 4 ปีที่แล้ว +1

    Merci beaucoup Dr, c'est toujours très intéressant d'écoute votre discours, Merci

  • @tazabizemeta3460
    @tazabizemeta3460 4 ปีที่แล้ว +2

    I don’t know how Dr. Dangwe every time he predict it happened. What an interesting man . Thank you!!!

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 4 ปีที่แล้ว +2

    Special thanks to professor Dagnachew.

  • @solaking2111
    @solaking2111 4 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ትንታኔ ነው ዶ/ር ዳኛቸው ፣ እናመሰግናለን ።

  • @dessalegneyilma1214
    @dessalegneyilma1214 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኛቸዉ ስለእዉነት ስለቆሙ።

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶርክተር ዳኞቸው ዕናቴ የውነቱን የምታሠጣ ዕውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነሕ እግዚአብሔር ይስጥህ።

  • @አበባአ-ተ2ኰ
    @አበባአ-ተ2ኰ 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ምንግዚም ውነት ናት

  • @ሻሂበዳቦጠምሩ
    @ሻሂበዳቦጠምሩ 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነወት

  • @Ismaeldo
    @Ismaeldo 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁል ጊዜም እውነት በታሪክ የተደገፈ አርገህ ስለምትነግረን እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኛቸው

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 4 ปีที่แล้ว +5

    ህውሀቶች መሰሪወች ናቸው አሏህ የስራቸውን ይስጣቸው

    • @Oritali
      @Oritali 4 ปีที่แล้ว +2

      👍

    • @nardoseyabeyala1862
      @nardoseyabeyala1862 4 ปีที่แล้ว

      @@Oritali nebi Mohammed yibdash enem esun libdaw
      Adgi amharay koshasha zer
      Weyanay emiyshnif midrawi hayil yelem

  • @argawhussien4866
    @argawhussien4866 4 ปีที่แล้ว

    This is the idea behind the true enlight!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @meselesisay5103
    @meselesisay5103 4 ปีที่แล้ว +17

    እሚገርመው ነገር እራስ መንገሻ ሥዩም ወልቃይት ትግራይ ሁኖ አያውቅም ብሎ ተናግሮል

    • @solomonyemane3854
      @solomonyemane3854 4 ปีที่แล้ว +1

      ኢትዮጵያ እንደ አገር መቀጠል ያለባት ወልቃይት ወደ ጎንደር መመለስ አለበት ለወያኔ አገር ላይ ሽብር አንዲደርስ እያደረገ ያለው በወልቃይት ጉዳይ መሆኑ ግልፅ ነው ፊደራል መንግስት መፍትሂ መስጠት ካልቻለ የክልሉ መንግስት አብን ሌሎችም በዚህ ጉዳይ ለመፍትሂ መታገል ያስፈልጋል አማራ የመጀመርያ አጀንዳ የራሱን መብት ማስጠበቅ ነው አማራ ስለኢትዮጵያ ሲጨነቅ ወያኔ ለ17 አመት አማራን ኢትዮጵያን የሚያፈርሱበት የሚዘርፉበት ይህን ሁሉ ፈፅመዋል ስለዚህ ከዚህ በኃላ አማራ በዉጪ በአገር ውስጥ የምትገኙ ለህልዉና መታገል ጊዜ የሚሰጠው አይደለም

  • @johnjo2400
    @johnjo2400 4 ปีที่แล้ว +2

    The name of the place tell the Truth

  • @kindgonderew
    @kindgonderew 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks Professor, Wolkit Gondar Amara, mot le TPLF,

  • @agaramoges7723
    @agaramoges7723 4 ปีที่แล้ว

    ወልቃይት ጠገዴ በትክክል አማራ ነዉ ግን ይች ችጋራም ትግሬ ለስራ ጋን ጥረዛ እየለመነች ገብታ ሰልላ ሰልላ አማራ ለራሱ ሳይጉርስ እኔን እያለ አጉሩሶ መጨረሻ አገሬ ናት ብላ እየገደለ አማራ የለም አለች ግን መጥፈዋ መሆኖን አላወቀችም እየደረሰነዉ ጊዜዉ አትጨነቁ ወገን።

  • @yimerali210
    @yimerali210 4 ปีที่แล้ว +2

    የወልቃይት እና የራያ ህዝቦች ጉዳይ መፍትሄ የሚያገኘው መቼ ነው የገባው ካለ ይመልስልኝ?

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እስከዛሬ የትነ በርክ ግን አሁንም አልመሼም

  • @MS-dj8ms
    @MS-dj8ms 4 ปีที่แล้ว

    True

  • @yasg.5889
    @yasg.5889 4 ปีที่แล้ว +3

    አሁን ችግር የመፍታት እንጂ የውይይት ዘመን አይደለም፤ የአገሪቱ ችግር አንዱም አልተነካም፤ አሁንም ህዝብ እየተፈጀ ነው፡፡

  • @alexmelesse3696
    @alexmelesse3696 4 ปีที่แล้ว +2

    Let Us consider the word Wolkit .Is that Amhara or Tigraye

  • @ሰላምለሃገሬፍቅርለወገኔ
    @ሰላምለሃገሬፍቅርለወገኔ 4 ปีที่แล้ว +5

    አማራኮ አለቀ ክፉ ሁነዉ ሳይሆን አማራወች አማራ በመሆናቸዉ ብቻ ነዉ እየታረዱ ያሉት ላማራ ሚስኪን አለሁህ የሚለዉ ያማራ ወጣት የሉም

  • @AANTENEH1
    @AANTENEH1 4 ปีที่แล้ว +5

    አሁንም ትግራይ ውስጥ ወልቃይቶች ለምን ብለው የጠየቁትንና ትንሽ ደፈር ያሉትን በከፋ እስር ውስጥ እያሰቃዩት ይገኛሉ ፣ ለማን አቤት ይባላል ።

    • @alem8640
      @alem8640 4 ปีที่แล้ว

      Ewunet new

    • @nardoseyabeyala1862
      @nardoseyabeyala1862 4 ปีที่แล้ว

      @@alem8640 gena kentsen enabarachwalen amharay adgi senef mahbreseb now koshasha zer now
      Ke tigray mesafet metfiyachu yihonal ekekamoch

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 4 ปีที่แล้ว +3

    The Hamasien ertreans immigrated to southern gondar. The gondar people imigrated to Eritrea. Look there's the place called Deki-amhari in Eritrea means the Gondar immigrants who used to live there

  • @andenetfiker8030
    @andenetfiker8030 4 ปีที่แล้ว

    Jegna leewnet ynoral . Haset ayashenfm. Ewnet yashenfal.
    Dr Ewnetn betkikl slenegerken enamesegnhalen . Edmena tena ystln.

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 4 ปีที่แล้ว +3

    To make it simple , tigrayans and ertreans immigrated to wolkait and tselemet and mixed with amhara.

  • @berhanumekonnen146
    @berhanumekonnen146 4 ปีที่แล้ว +4

    Pump in ትግሬ pump out አማራ መሆኑ ነው ለዚህ ነው የወልቃይት ተወላጆች የተሰደዱት

  • @peterjhone6962
    @peterjhone6962 4 ปีที่แล้ว +3

    ወልቃይት ጠገዴ የኢትዮጵያ ናት ማለት ብቻ ነው ከዚህ በሆላ በሰላም የሚያኖረን እንጂ ሌላ መፍትሄ የለውም

    • @alem8640
      @alem8640 4 ปีที่แล้ว

      Tesfa mekuret yelebinim

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן 4 ปีที่แล้ว

    ድሮስ ትንሺ ሰው ስልጣን ሲይዝ መመፃደቅ እና ግፍ መናገር ለትንሺ ሰው ሲያስረዱ ነው ወልቃይትን መሬቷን እሴቷን ነው ይሉ አሉአሊ ደክተር

  • @mengeshagontse
    @mengeshagontse 4 ปีที่แล้ว +1

    Sharp UP lie

  • @gessesewwendm
    @gessesewwendm 4 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 4 ปีที่แล้ว

    ብአዴን የዐማራው ተወካይ የአማራን ጥቅም አስከባሪ የሚባለው የኸ ነው ።

  • @antetube6090
    @antetube6090 4 ปีที่แล้ว +2

    ህወሀት ሲፈጠሩ ከመዝረፍ ውጭ ምንም አያቁም.

  • @esuali2818
    @esuali2818 4 ปีที่แล้ว

    ክቡር ዶክተር ሌሎችን ተጠያቂ ከማድረግዎ በፌት ወላጅ አባትዎ አቶ አሰፋ ብሩ የምርጫ ቦርድ ሃላፊ ሁነው ወልቃይት ትግሬ ነው ብለው 3 ጊዜ ምርጫ እንዲካሄድ ሲያደርጉ እርስዎ የት ነበሩ?

  • @ethiopia4940
    @ethiopia4940 4 ปีที่แล้ว +5

    Every time something happens in Ethiopia. The good professor ብቅ እያለ attention diverting tactics ይጠቀማል ። የአማራውን ህዝብ እንደዚህ አይነት ምሁራን ተብየ ነው የሜስበሉት።

    • @YoYo-cg6sk
      @YoYo-cg6sk 4 ปีที่แล้ว

      What do you mean? He tells the truth. 🤔🤔🤔

    • @ethiopia4940
      @ethiopia4940 4 ปีที่แล้ว +2

      @@YoYo-cg6sk
      የአማራህ ህዝብ ከአብይ ላይ focus ሴደርግ እችን topic እየያዘ ይመጣል ።
      What did he say anything new? ለምን የአማራ ህዝብ ስላለሚፈፀምበት genocide አይናገርም? C'mon people wake up.

    • @ezrat.bekele1497
      @ezrat.bekele1497 4 ปีที่แล้ว

      ጀኖሳይትቱንም የፈሰማቺሁት እንናንተው ወያኖች ናቺሁ
      Be sure one day those scavengers (TPLF) will hold accountable for their crime's

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 4 ปีที่แล้ว +3

    I had been arrested by E.D.U in wolkait for three days in 1971 E.

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 4 ปีที่แล้ว

    The game is over for those criminals.

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 4 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏👌👌👌👍🏼

  • @habtube338
    @habtube338 4 ปีที่แล้ว +4

    እስኪ ካለችው ሰአት አንዷን ሰከንድ ወስዶ ሰብስክራይብ የሚያደርገኝ ቅን ሰው ማነው ❤

    • @weldegm
      @weldegm 4 ปีที่แล้ว

      Dr Dagnachew I always read what your Amara elits have written you do not read or listen what other historians have written of say on media.
      For you short information Why and when did Minilik gave Welkait to his wife.
      why and when did Haileselasie give Raya azebo , don't you know that Alwaha milash was Tigray.
      You seem historian but pupet of Timkht and Neftenga. You will not get these sites just barking.

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 4 ปีที่แล้ว

    I don't think you will get Wolkayit back and any other territory that was part of Gojam and Wello without a fight.

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 4 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ ትንታኔ ነው እውነቱም ይህው ነው

  • @sampebb4187
    @sampebb4187 4 ปีที่แล้ว +4

    What about Metekel its Amhara

    • @honestygalor6748
      @honestygalor6748 4 ปีที่แล้ว

      Metekel is the place where ypu are aiming to do to others the same crime woyanes have done to you in Welkait. Welkait it is the only place taken from Amharas. All the rest it is what the irresponsibile elements from the Amharas are trying to claim. Metekel is not Amharas at all, Raya as the name indicates is not Amhara at all but Amhara irresponsibile elements are preoccupied by the dream of territorial ambitions and self expansion at the expense of others. This is a huge problem in the making which every one should pay attention to. If you are aiming to replace woyanes using the freedom earned the hard way you people are making a huge mistake of your lif. Every community is watching you. Be on attention for your irresponsibility.

  • @0113302176
    @0113302176 4 ปีที่แล้ว +1

    ራስ ደጀን ተራራ የኛ ነው እያሉ ነበረ .....

  • @ababonga1
    @ababonga1 4 ปีที่แล้ว +1

    የቀድሞው የሕወሓት አመራር የነበሩት ኢንጂኒየር ግደይ ዘራጽዮን ከጥቂት ዓመታት በፊት ለኢሳት በሰጡት ቃለመጠይቅ ወልቃይት ከሱዳን የሚያገናኛቸው ሥትራቴጂክ ቦታ ሥለሆነ በጃቸው እንዳገቡት መሥክረዋል።

  • @WonduAYimam
    @WonduAYimam 4 ปีที่แล้ว +7

    The territory of Wolkait- tsegede was recognized as Amharaland by Italian colonial map makers and innocent dignitaries of Tigray after liberation!

    • @mulugetasileshi6556
      @mulugetasileshi6556 4 ปีที่แล้ว

      I know Ass. Professor Yimam. I wish Bitweded Adane is alive, he will tell us about Wolkait-Tsegeda. GOOD bless his soul, I saw the river where he killed by EPRP

    • @gabrielashebr9725
      @gabrielashebr9725 4 ปีที่แล้ว

      Wergna ante bilo philosophy memihir

  • @gebrishgebru661
    @gebrishgebru661 4 ปีที่แล้ว +3

    መሬታችን ኣልውሃ ምላሽ እስከ ሊማሊሞ ይህ የትግራይ መሬት ወደ እናንተ የተካለለው ለኣስትዳደር እንዲመች ይሆናል ብለን ስላስብን ዝም ኣልንጂ መሬታችን እማ እንኳን እኞ መሬቱን ኣፍ ኣውጥቶ እየነገረህ ነው ኣንተ ጠለምት የምትለው ፀለምቲ ነው ዓዲ ኣርቃይ ብሎ ኣማርኞ ኣለ ? ለማንኛውም እያንዳንዱን ታሪክ እና መረጃውን ኣውጥተን መሬታችንን እናስመልሳለን ::

    • @JJJJ-z9s
      @JJJJ-z9s 4 ปีที่แล้ว

      ሚንይልክ የሚባል አለ እንዴ በትግርኛ የንግስት ሳባ ልጅ ስሙ ማን ነበር?

    • @JJJJ-z9s
      @JJJJ-z9s 4 ปีที่แล้ว

      ነግ ናና አርማጮህ የኛ ነው በል አይናውጣው

    • @meseretabebe3897
      @meseretabebe3897 4 ปีที่แล้ว

      ye shermuta lij tigere koshasha WITH NO HISTORY ........

    • @user-bz7fj1fk2m
      @user-bz7fj1fk2m 4 ปีที่แล้ว

      @@meseretabebe3897 ኣስመላሽ ኮሚቴ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 4 ปีที่แล้ว

    💚💛❤🙏🙏👌

  • @leelsonwheels7720
    @leelsonwheels7720 4 ปีที่แล้ว +1

    የምን ድኩትርና የያዝክው? ካንተ ዶክትር ነኝ ባይ እግዚአብሔር በሰጠው ኣእምሮ ያለውየኢትዮጵያ ታሪክ የሚያውቅ ገበሬ ይሻላሃክ ኣንተ የብልፅግና ቅጥረኛ ወንድ ሁንና ወልቃይት ወደ ኣማራ ለማስገባት ሞክር የትግራይ ህዝብ በደን ኣድርጎ ያስተናግድሃል💪

    • @alem8640
      @alem8640 4 ปีที่แล้ว

      Mezref limade new

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 4 ปีที่แล้ว +1

    አሌላውን ከማሠር አዲሱ ለገሰ በዘር ማጥፋት ለምን አልተያዘም?

  • @haileambaw2122
    @haileambaw2122 4 ปีที่แล้ว

    ተላላኪው ዳኛቸው አማራንና ትግራይን ለማፋጀት ተልዕኮውን ወደ ወልቃይት አዞረው።

  • @tariktaye4429
    @tariktaye4429 4 ปีที่แล้ว

    🎧✅

  • @አበባአ-ተ2ኰ
    @አበባአ-ተ2ኰ 4 ปีที่แล้ว +6

    እህህህህህ ወልቃይት አማራ ነው
    ምንም ጥያቄ የለውም
    ግን ወያኔ ስስታም ሌባ ነው:

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 4 ปีที่แล้ว

    ምን ጌዜም የወገኖቻችን ደም ይጮሀል 200000ሜሌዌን ያአማራ ህዝብ ተቀብሮባታል አይደል ?

  • @alemayotadele7390
    @alemayotadele7390 4 ปีที่แล้ว

    haaaaaaaaaaaaaaa senfe doctor

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 4 ปีที่แล้ว +3

    ወያኔ የኢትዮጵያ ጣልያን።

  • @endalkadmasu3163
    @endalkadmasu3163 4 ปีที่แล้ว

    ተወደደም ተጠላም የወያኔ መጨረሻ እየቀረበ ነዉ ፤ በታሪካዊ ትንታኔዉ ላይ ማንም የሚጠራጠር የለም ነገር ግን እዛ የሰፈሩ ትግሬዎችን መብት በማክበር እንዴት ወልቃይት ጠገዴ ጠለምትን ወደ ታሪካዊ ግዛቷ መመለስ ይቻላል ? ይሄ ነዉ ታላቁ ጥያቄ .

  • @kefelawoldeselassie5837
    @kefelawoldeselassie5837 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ኣስመራ ኣውቶቡስ መነሓርያ ኣጠገብ ነዋሪ ስለነበርኩ ትግሬዎች መስከረም መጀመርያ ለስለኢጥ ኣረምና የምርት ለመሰብሰብ በኣውቶቡስና ከዝያም ኣልፎ ብጭነት መኪና ታጉረው ሲጋዙ እንደነበር፣ ጥር ወር ኣከባቢ በሄዱበት መንገድ ተመልሰው በኣስመራ ወደ ኣዲግራትና ዓድዋ ይመለሱ እንደነበር ኣስታውሳለሁ በኔ ዕድሜ የነብሩ የምያውቁት ሓቅ ነው። ኣሁን ግን መሬቱ ለባለቤቱ ቢመለስ ለሁለም መልካም ነው

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 4 ปีที่แล้ว +6

    በረከት ሌባው ኤርትራዊ የጎንደርን ንፍሮ በልቶ ያደገ ።

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 4 ปีที่แล้ว +1

    Simply wolkait belongs to wogera awraja. I am from Tselemet .

  • @Hiwot95
    @Hiwot95 4 ปีที่แล้ว

    Wlqait worqayit tegede is GENDER LAND!

  • @AshenafiDemisse
    @AshenafiDemisse 4 ปีที่แล้ว +1

    "ጉድ አትፈራ መሬት ጉዳጉድ አብቅላ
    አ-ስ-ጠ-ቀ-ጠ-ቀ-ች-ን በእሾክ ባሜኬላ!"

  • @Lemishe
    @Lemishe 4 ปีที่แล้ว +1

    የትግሬ ዘር እናት መሃፀን ምን ያህል የተረገመ ነው እነዚህን አናሳ የባንዳ ዘሮችን ቅልጥምቸውን መስበር ነው እነዚህ የድውያን የሌባ ዘሮች ከወልቃይት ይጠረጋሉ ሊዘገይ እንጂ የትህነግ ዘሮች ክፉኛ የሚሰበሩበት ወቅት ላይ ነን ሁላችንም ትግሬ ተጨፍጭፎ ደሙ የውሻ ደም ከሚሆን ምከሯቸው አለበተዚያ የአማራ ህዝብ ከወልቃይት ከራያ ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ከመቀሌ ጠርገን እናጠፋለን ይጠብቁ

  • @dawnloadstedros7611
    @dawnloadstedros7611 4 ปีที่แล้ว +1

    ዳኛቸው ነፍጠኛው ህወሃት ለማለት መብት የለህም

    • @alem8640
      @alem8640 4 ปีที่แล้ว

      Tirikt

  • @ababasamuel2
    @ababasamuel2 4 ปีที่แล้ว +1

    ትግሬዎች ያልሰረቁት ነገር ምን አለ? እነዚህ ሌቦች

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 4 ปีที่แล้ว +1

    Mengesha seyuom ,he has amhara's blood.

  • @zerihunmekonin4420
    @zerihunmekonin4420 4 ปีที่แล้ว +1

    ወያኔ መርዛን እየተፋች ነው ቀጥሎ የሚደረገውን ላማራ መንገር አያስፈልግም። ምሳሌየዊ አነጋገር የራሱ ነው።

  • @zekemekonnen1478
    @zekemekonnen1478 4 ปีที่แล้ว

    God willing one day we will taking back wolkait and other Amhara regions and build a good relationship with Tigray people without Woyane. We will remember all Wokait Amhara people who got killed by Woyane. There are a few still suffer in Woyanes jail and bado sidist(six). God bless all of you.

  • @ethiopiafactfigure8645
    @ethiopiafactfigure8645 4 ปีที่แล้ว

    ‹‹የመስቀል በዓል›› ወይም “Finding of True Cross” ልብ በሉ፡ እውነተኛውን የጌታችን የመድኃንታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል መፈለገ የምለው ጉዳይ፡ ከጣሊያዊያን ነው ምክንያቱም ንግስት እሌን ጣሊያናዊት ናት፣ መስቀሉ ደግሞ የተፈለገው በእስራኤል አገር ነው፤ ይህን ታሪክ ከካቶሊካዊያን በላይ እናውቃለን የምሉት የአማራው ኦርቶዶክሶች ‹ጀማሪ ክርስቲያን ከጳጳስ ይበልጣል› እንደማለት ነው፤ ምክንያቱም አገራችን ውስጥ የምገኘው የአማራው ፖለትካ ድርጅት የሆነው ኦርቶዶክስ አሁን ያሉት አረተኛው ጳጳስ ማትያስ ናቸው፤ የካቶሊኮች ደግሞ 267ኛው ነው፤ ስለሆነም ጉዳዩ ምንድነው ነው፡ ይህ በዓል ማክበር የነበሩት ካቶሊካዊያንና እስራኤላዊያን ሆኖ ሳሉ/ መሆን ስገባው፡ የአማራው ኦርቶዶክስ ብቻ ነው በዝህች ፕላኔት የምያከብሩት፤ ይህ ‹‹የመስቀል በዓል›› ተብሎ የምጠራው የንግስት እሌን ታሪክ ነው ምንም ከክርስቲና ጋር አይገናኝም፤ የምገርማችሁ ደግሞ ንግስትቱዋ ‹ታቦት› አትይዝም ነበረ ምክንያቱም የአይሁድ እምነት ስለሆነ! ከክርስቲና ጋር ምንም ግንኙት የለውም፤ ታድያ እንዴት ነው አማራው ‹‹ካፈርከሉኝ አይመልሰኝ›› የሆነበት ጉዳዩ፡ የግብፆች ቄሶች ስራ! 21ኛው ክ/ዘ ላይ ነን በመረጃ እንራመድ! በውርስ የምያፀድቅ እምነት የለም! ክርስቶስ ማን እንደሆነ በማመን ብቻ ነው!!!

    • @meazawodaje1437
      @meazawodaje1437 4 ปีที่แล้ว

      ,Eretra never ever want to work with Tigray.but lovesto live with pure Ethiopians.

  • @rahel737
    @rahel737 4 ปีที่แล้ว

    Kezebi

  • @jimaarkene9667
    @jimaarkene9667 4 ปีที่แล้ว

    የኦሮሞ ልጅ!
    ህወአት አይደለውም! ሰለ ሀገራዊ ግፍ ሰናወራ ለምን ሰለ ህወአት ብቻ ይነገራል
    ግፍ እንቁጠር ከተባለ 150ዓመት ወደ ኋላ መሄድ እንችላለን ነገር ግን ለዳኛቸው በኢትዮጵያ ስም ግፍ አሰከተፈጸመ ይስማማዋል ማለት ነው ይህ አይነት አመለካከት ነው አሁን ያለንበት ደረጃ ያደረሰን አዙሮ ማየት የእናት ነው, መች ሆነና ህወአት መልአክ አይደለም ግን አሰቀምጦት የሄደው የብሔር ብሔረሰቦች የመብት እና የማንነት መሰረታዊ መብቶች የሚደነቁ ናቸው ለኢትዮጵያ አቀንቃኞችና ትምከኽተኞች ኮሶ ሆኖባቸዋል አሰኪያሽራቸው በየሜዲያ እየወጡ ማናፈስ መውረድ ነው
    ነገሮችን በኢትዮጵያዊነት ብቻ ማየት ምን አይነት ፋሽዝም እንደሆነ ሀቅ ነው

  • @rahel737
    @rahel737 4 ปีที่แล้ว +1

    Helm new ende oromar beleh helm endehoneleh

  • @rahel737
    @rahel737 4 ปีที่แล้ว

    Select metekel gef teyek

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 4 ปีที่แล้ว

    አህያው አዲሱ አሁን ምን እያደረገ ነወ?

  • @berhanumekonnen146
    @berhanumekonnen146 4 ปีที่แล้ว +1

    ወልቃይት ጠገዴና ራያ የአማራ የደም መሬቶች ናቸው በምንም ዓይነት ተዓምር የአማራ ዘር ያልቃታል እንጂ ትግሬ አይወስዳትም ቀልድ የለም የደም መሬት ማለት ደም እንደ ጎርፍ ይፈስባታል እንጂ አይወስዷትም ::

  • @gh6857
    @gh6857 4 ปีที่แล้ว

    ¹

  • @rahel737
    @rahel737 4 ปีที่แล้ว

    Ezih mtshafe eko ye getachew asefa ewnetegna manenet ale lemen atanebelachewem ante leaba yemiatala becha yemetanebew yenante memar Kentucky new Ethiopia hezeb metsafun July anbebut yeh seweyea hegel kimu new

  • @rahel737
    @rahel737 4 ปีที่แล้ว

    Seltanu endehone satejemsat temotaleh

  • @dawitteddy7499
    @dawitteddy7499 4 ปีที่แล้ว

    Wollaston-tsegede yehun lela meter, yenewariw new, kezam alfo , it is a land of Ethiopian, so yeamra meret (land of Amhara) is also land of Tigray, for example, Axum is a land of Amhara, Amhara people can live there too, because it is Ethiopian land. What is wrong with people, specially the one who are educated. I like this guy, and he is educated, why he does not come up with better idea, for example, jawar saying Addis Ababa belongs to Oromo-he never agree with”leyu tikem “, jawar saying it belongs to Oromo, then we call him “tebane, zeregna”. My point is, Oromia belongs to Amhara, Tigray also belongs to afar. If a person is Ethiopian, all Ethiopia belongs to him. For-sure, our Prime Minister will fix the issue. Please guys stop saying “this is mine”, like a baby, a baby think this is 🍼 mine, of course it is. But Mom provide it. When you(educated ppl) , who are paper smart, need to get some kind of maturity to become street-smart, as the baby grow, it will start saying, it is ours(every thing belongs to the family, got-it

  • @fasildawit4708
    @fasildawit4708 4 ปีที่แล้ว

    Mindinew emtaweraw yale ke hutu onegawe sero mengiste Ethiopia hizeb fetehi aysetem esu beteraw benshangulen lemtekilel eyeterawete adele yalew ?????

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 4 ปีที่แล้ว

    ወንጀለኛውና ሌባው ህወሓት ወልቃይት የአማራ ግዛት መሆኑ ጠፍቷቸው ሳይሆን ነገሩ የሌባ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ ነው የሆነው ሆኖ ይሄ ህወሓት የተባለ ነቀርሳ ከአካባቢው እስከ መጨረሻው ተጠራርጎ ካልተወገደ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን ለጎረቤት ሀገራቶችም እንኳን ስላም አይስጥም

  • @lahmet5360
    @lahmet5360 4 ปีที่แล้ว

    ተው ባክህ የወልቃይትና ጸገዴ ጸለምት የትግራይ ናቸው። እስቲ ለእውነተኛ የታሪክ ተንታኞች ተውላቸው። እነዚህ ሰዎች ለኢትዮጵያ ህዝቦች መልካም ነገር ቢሰሩ ኣይሻልም። ትግራይና ኤርትራ ሲተባበሩ ምን እንደምትል እጠብቃለሁ። ጅብ ከሄደ ውሻ ይጮሃል ነው ነግሩ።

  • @hiwotgebrehiwot26
    @hiwotgebrehiwot26 4 ปีที่แล้ว

    Sekaran werya awen antm temrkal

  • @brhangrmay4121
    @brhangrmay4121 4 ปีที่แล้ว

    Wolkayite mshiftint ytjmrche mndre niche.
    Dokutoru gin almmarhe enjiy
    Bhzye haylsilase mngist ytarike timiyte ytmarnow
    Gashe ena stite humora wlkayit chmro awrajawe humora kflhagre tigray mohonu now
    Sfariwoche Dgmo ertirwiyan endalubte now

  • @rahel737
    @rahel737 4 ปีที่แล้ว

    Amar yemibal kelel eko Wayne new yeseteh

  • @asnakewmulaw831
    @asnakewmulaw831 4 ปีที่แล้ว

    የሙህር መስፈሪያ

  • @elizabeth-mulatberhe2591
    @elizabeth-mulatberhe2591 4 ปีที่แล้ว

    ወንድ፣ስለጠፍ፣እኮ፣ነው፣ይህ፣ሁሉ፣ውርጅብኝ፣ሲወርድባችሁ፣ለመሆኑ፣ሎላው፣በሶ፣ጨብጦ፣ነበር፣

  • @tigluutesaka5206
    @tigluutesaka5206 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር እውነትህን ነው 70 ወልቃይት እና 8ቱ ማይ ቤት ፀገዴ ( ዓዲ-ረመፅ፣ማይተመን፣ማይድሙ፣ ማይ ጋባ፣ደለሳ፣ብላምባ ቅርሺ፣ማይደሊ፣ማይ ሑመር፣ማይ ካድራ፣ዳንሻ ዓዲባርጌራ፣ዓዲጉደም፣ዕዳጋ ሓሙስ፣እንዳ ማርያም፣እንዳ መደሀኒዓለም፣ዙዋ ሚካኤል፣ምጨኒ፣እንዳሩፋኤል፣ባዕኸር፣ልጉዲ፣አውራ፣ጨካር ኩዶ፣እምባጎሓሊት፣ዓዲ ሕርዲ...ዓዲ ገዳይ፣ዓዲ ጉማሬ እነዚህ ጣብያዎች አማርኛ ይሸታሉ በጣም ቀጣፊ ነህ። እነዙን ጣብያዎ የሰየመው ሚኒሊክ አይደለምን አንዴ...ጎበዝ