“የግዕዝ ፊደልን ለማንኛውንም ቋንቋ ማበጀት ይቻላል” - ዶ/ር ኃይሉ አርአያ - የትውልድ አደራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 111

  • @meskeremwondimu2886
    @meskeremwondimu2886 2 ปีที่แล้ว +13

    ዶር ሀይሉ ጎረቤታችን የአባቴ ጓደኛ በጣም የምናከብራቸው ታላቅ ሰው

  • @wakeup1499
    @wakeup1499 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ኃይሉ አርአያ ነፍሴ አስክትወጣ የምወዳቸው ታላቅ ሰው ናቸው 🙏 ይኑሩልን ክቡር የውቀት አባታችን!!!🙏🙏🙏አንደነዶክተር ያላችሁ በነሱ ፍኖት የምትከተሉ አንድትበቅሉ ጉጉታችን ነው 🙏

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚወደዱ ከዘረኝነት ነፃ የሆኑ እቁ ኢትዬጵያዊ 😍💕💐💕💐

  • @tibebusintayehu6641
    @tibebusintayehu6641 2 ปีที่แล้ว +24

    እውነትም የሀገር ዝግባ ቁርጠኛ የኢትዮጵያ ልጅ ክብር ይገባዎታል ።ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ ዶ/ር።

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 2 ปีที่แล้ว +7

    ፖለቲካችንና ፖለቲከኞቻችን ከእንዲህ እንደ ዶ/ር ኃይሉ አርዓያ ዓይነት በሳል ምሁር ልምድና ተሞክሮ የመቅሰምም የመጠቀምም ባህል የላቸውም። ዶ/ር ኃይሉ እንኳን በሕይወት ቆይተው ይህንን ታሪክ ሊያሰሙን በቁ፣ ጉድኮ ነው የሚያሰሙን።

  • @firehiwotalemayehu2729
    @firehiwotalemayehu2729 8 หลายเดือนก่อน

    የኔቁ አባየ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰 ልዩ ኢትዮጵያውያ የደግነቱስ ብዛት !!!!!!

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 2 ปีที่แล้ว +4

    ስወዳቸው እኮ, እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት!

  • @getnetgesese4619
    @getnetgesese4619 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ር ሀይሉ አርአያ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፕ/ር መስፍን በሰጡት ምስክርነት ምሁራን ተሰብስበው ደርግ ስልጣን እንዲለቅ ወሰነ ይህን ደብዳቤ የሚሰጥ ሰው ጠፋ እድሜያቸው የገፋ ሰዎች ተጠይቀው እምቢ ሲሉ ዶ/ር ሀይሉ አርአያ እና ኢ/ር ኀይሉ ሻውል እኛ እናደርሳለን በማለት ሞትን ፊት ለፊት የተጋፈጡ ጀግና ናቸው እናመሰግናለን

  • @girmawa3942
    @girmawa3942 2 ปีที่แล้ว +2

    My teacher and the most respected honest man

  • @M-vr7zo
    @M-vr7zo 2 ปีที่แล้ว +3

    Hats off to Dr Hailu...I always think if he was still alive? And didn't know that he is that educated. Well the failure of Ethiopia is because of not using such kind of person on the right way... Ethiopia would have been somewhere if they use you.
    I m glad to see that you are alive. can't wait part 2.

  • @mogiman
    @mogiman 2 ปีที่แล้ว +10

    ዶክተር ሀይሉ አርያ በኢትዮጵያ ፖለቲካ በተለይ ቅንጅት ጊዜ ከፍተኛ አመራር ነበሩ እጅግ ተከበሩ ሰው ናቸው

  • @danielgebreselassie7986
    @danielgebreselassie7986 2 ปีที่แล้ว

    This is the man we should respect he loved his country not cheated with the glamorous of the west went back to serve his country. He is the man we should respect. Sir you the best

  • @josephhaile2183
    @josephhaile2183 2 ปีที่แล้ว +1

    This is vital lesson for Oromo Prosperity leaders and members. Power is not lifetime! Pls Behave and treat ppl equally!

  • @redagetach
    @redagetach 2 ปีที่แล้ว +3

    This is Getachew Reda Editor Ethiopian Semay. We love you Dr Hailu. 💕 Weyane can call us any names, but history will place us on the. Golden chair

  • @meredkinfergb61
    @meredkinfergb61 2 ปีที่แล้ว +1

    Ato danieal, really you are excellent Listener , this is best quality.thankyou

  • @Nachew46
    @Nachew46 2 ปีที่แล้ว +1

    I am happy to see Dr Hailu who once had courageously spoken his mind in front of the heinous Chairman of DERG, Mengistu Hailemariam. Ethiopia is in dire need of people like Dr Hailu and I hopeI the now parliamentarians of PP. will draw a lesson.

  • @melessaw5906
    @melessaw5906 2 ปีที่แล้ว +2

    Dr. Araya, I salute you. Let me also say this: the question is straightforward, I would expect similarly straightforward answer.

    • @mercatobellagio6942
      @mercatobellagio6942 2 ปีที่แล้ว

      This guy Dr....who ever !!!!!sounds sound fishy absolutely hiding unclear imagery ......

  • @melake50
    @melake50 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይባርክዎት !!

  • @guenettadesse9089
    @guenettadesse9089 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 2 ปีที่แล้ว +10

    We must Change the ethnic federal constitution to Geo federal constitution so ppl can be seen as a citizen NOT by language & ethnicity. All other nations have Geo federal cnstit. Except Ethiopia. That's the root cause of our country.

  • @ኢንትጮ
    @ኢንትጮ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ሃይሉ አርአያ በልጅነት የማውቃቸው
    ለሰው ልጅ ያላቸው ክብር እጅግ ደስ የሚል ነው
    ልጃቸው ቤተልሄም ካየዋት አመታት አለፉ

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda3740 2 ปีที่แล้ว +15

    ወያኔዎች ሌብነታቸውን ውሸታቸውን ነውረኛነታቸውን የወሮበላ ዓላማቸውን የማይደግፋ ንፁሕ ሕሊና ያላቸው የትግራይ ተወላጆችን አይወዱም ዶክተር ሐይሉ የሕሊና ሰው ናቸው በውስጣቸው የአፄ ዮሐንስ የራስ አሉላ የአፄ ቴዎድሮስ የንጉስ ምኒሊክ የፊታውራሪ ሐብተጊዮርጊስ የእነ ባልቻ አባ ነፍሶ ጀግንነት ቆራጥነት የሃገር ፍቅር በውስጣቸው አለ።

    • @solomonsibhatu9720
      @solomonsibhatu9720 2 ปีที่แล้ว +1

      ይሄ:ቀባጣሪ:ሁሉ:እነሱ:ያደከሙትን:አገር:እነመለስ:መጥተው:የቀየሩት:ወሬ:ምን:ይጠቅማል:ወሬና:ችግርማ:በአብይ:አህመድ:እያየን:ነው።

    • @ethiopia6721
      @ethiopia6721 2 ปีที่แล้ว

      @@solomonsibhatu9720 የመለስ እሽከር ነህ በርታ ምንም የምታውቀው ነገር የለም እንደአንተ እይነቱ አወኩ ተማርኩ የምትሉ ናቸው አገራችንን ለዚህ ያበቃችሁን የተማርከው ሀገር ማጥፋት ነው የምእራባዊውን ጉዳይ እስፈፃሚ ነህ መጀመሪያ የመቀመጫዪን እንዳለችው ዝንጀሮ አንተም ያለህበትን አመስግን ድንጋይ ታሪክ እይዋሽም ጥሩን ጥሩ መጥፎን መጥፎ ነው የሚለው::

    • @salemabraha6289
      @salemabraha6289 2 ปีที่แล้ว

      TEBTABA!!!! Tebtaba Yalkut Solomon sibhatun neber ekko.

    • @ethiopia6721
      @ethiopia6721 2 ปีที่แล้ว +1

      @@salemabraha6289 ዲዳ እስቲ ምኑ ነው ተብታባ እውነት መናገሩ;;

  • @Ethiofact810
    @Ethiofact810 2 ปีที่แล้ว

    ታላቁ ዶክተር ኃይሉ አርአያ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ተሳትፎ አገልግለው በክብር እራሳቸውን ያገለሉ ትልቅ ሰው።

  • @matewossamuel8359
    @matewossamuel8359 2 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ ይህን ያህል የአዕምሮ ዝቅጠት ውስጥ ናችሁ በዕውቀታቸው ባናከብራቸው ዕድሜያቸው ማስከበር ይችላል ለመሳደብ አትመልከቱት ስዕተት ካለባቸው በማስረጃ መገሰፅ ነው

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 2 ปีที่แล้ว +5

    ጠያቂም ተጠያቂም ለምን ስለብልፅግና እና የብልፅግና political ideology ወይም መደመር ለምን ኣያወሩም።

  • @woubeshetbelachew7138
    @woubeshetbelachew7138 2 ปีที่แล้ว +3

    የካሜራ ባለሙያው ዶክተሩ የተሰዉ ሰዎች መታሰቢያ ነው ብለው ደረታቸው ላይ ያለውን ምልክት ሲያሳዩ ጠጋ አድርገህ ማሳየት ነበረብህ:: ሙያዊ ልቀት ያስፈልጋል ልዩነት ለመፍጠር::

  • @zewdugirma4105
    @zewdugirma4105 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰው ሆኖ ተወልዶ ፤ስው ሁኖ የኖረ ፥ ክቡር ሰው ነው

  • @taddessemekonnen8252
    @taddessemekonnen8252 2 ปีที่แล้ว +3

    ጋዜጠኛው አብዛኛውን ጊዜ ይጠቀማል። በተጨማሪ ጋዜጠኛው ወደሚፈለገው የመጠምዘዝ ፍላጎት ያሳያል።

  • @nugusekelali7972
    @nugusekelali7972 2 ปีที่แล้ว +6

    ማፈርያ በዚህ እድሜህ እውነት ብትናገርስ ምን ያክል ጊዜ ልትኖር ነው

    • @Nevaeh-57
      @Nevaeh-57 2 ปีที่แล้ว

      ምን ይታወቃል ሞት አንተን ቀድሞ ሊወስድህ ይችላል ጥላቻን ከመፃፍህ በፊት ሙሁሩ የሚሉትን ስማ የትምህርት ደረጃቸዉን አዉቀሀል (ምጥ ለናቷ)

  • @bahunegn
    @bahunegn 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም የሰው ልጅ ድምጹን በማስላትና ኣቀናብሮ ከኣንደበቱ ቀጽሎ ማውጣት የሚያስችሉት በሰባት ድምጾች ይወሰናሉ። እነዚህን ድምጾች በማዎሃድ የሰው ልጅ ብዙ ቃላቶችን መፍጠር ችሏል። ለእነዚህ ሁሉ ቃላቶች መፈጠር ግን ትልቁን ኣስተዋጽኦ የሰጡት ድምጾች ኣናባቢያን የምንላቸው ሲሆኑ፣ እነዚህም "አ ኡ ኢ ኣ ኤ እ ኦ" ናቸው። ለዚህም ነው የግዕዝ የፊደል ገበታ በ "አ" ጀምሮ "በ" "ገ" "ደ" እያለ ይቀጥላል። የእንግሊዘኛውም "A" "B" "C" "D" እያሉ ልክ እንደ ግዕዝ የፊደል ገበታ በመቅዳት 26 ፊደላቶችን ይዟል።

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ባብዛኛው በሚባል ደረጃ ስለ እውነትና ስለ ሀገር ብለው የወያኔ ወንበዴዎች በመቃወማቸው ብዙ ፍዳ አይተዋል አሁን ይኚ አባት የሀገር ሃብት ናቸው ስለሀገራቸው ስለኢትዮጵያ ሲሉ የከፈሉት መስዋትነት ቀላል አይደለም ውይይይይ ለ27አመት ሀገሪቱን አቆርቁዘው የሀገሪቷ ሃብት አሽሽተዋል ለምእራባውያን የስልጣናቸው መግዣ አድርገዋል ህዝቡን በዘር በቤሄር ከፋፍለዋል በመንግሱት ግዜ ስደት ሚባል አነበረም በወያኔ ግዜ ወጣቱ ትውልድ የሊቢያ የሰውዲ የሱማሌ በርሃ ጨርሳቸው ወያኔ ሀገሪቷን ባዶ አድርጎ ነው የሄደው አላህ የእጃቸውን ይስጣቸው እየሰጣቸውም ነው ከኢትዮጵያ ምድር የእነሱን ቫይረስ የተሸከሙትን ያጥፋልን እድሜ ስቶዎት ይሄን ቀን ለማየት በመብቃቶ እንኳን ደስ አሎዎት

    • @የዝምታአቀንቃኝ
      @የዝምታአቀንቃኝ 2 ปีที่แล้ว

      ሕውሃት ስህተት ሰርቷል ግን ደግሞ ብዙ ነገርም ሰርቷል, ዝምብሎ ጥላቻ ነው ለዚህ ያሰረሰን :: 'በደርግ ጊዜ ስደት የለም??' ነበር አብዛኛው የDC ነዋሪ በዛ ግዜ ነው የወጣው በሱዳን በኩል:: ሕውሃት ብዙ የጎንደር ልጆችን በሱዳን በኩል እንዲያልፉ ረድተዋቸዋል, እንዲህ በሚባልበት ጊዜ
      'ኮለነል በዛብህ የግዜር ታናሽ ወንድም
      የዛሬን ተውልኝ ነገ ወንድ አልወልድም '
      የ ንዋይ ደበበን የስደት ዘፈን አዳምጭ🙂😜

    • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
      @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 ปีที่แล้ว

      @@የዝምታአቀንቃኝ ህዋት እዴትነው ጎንደር እዲወጡ የረዳው?በአርማጭሆ ጎንደር ለሱዳን ቅርብ ነው ህዋት በጣም የሚጠላው ጎንደርን ነው ገና ሲገባ ጄኔሬተር ከጎንደር ጭኖ የሄደ ሌባ

  • @yacobs6245
    @yacobs6245 2 ปีที่แล้ว +3

    የሚያስደንቅ መልስ : በተለይ ሁሌ ጥያቄዬ የነበረው ውጭ አገር ወጥተው የተማሩ ምሁራን ? ይገርማል። መፅሐፉን የምናገኝበት መንገድ ቢነገረን ?

  • @HawezaTube
    @HawezaTube 2 ปีที่แล้ว +1

    በአሁኑ ሰአት የዚህ አይነት ግርማ ሞገስ ያለው ፓለቲከኛ ማየት ነው የናፈቀን
    አሁን ያሉት ፓለቲከኞች ከአይን የሚገቡ አይደሉም 🇪🇹

  • @sholameda
    @sholameda 2 ปีที่แล้ว

    Mr. Moderator, please avoid using English language during your interview. Remember the program is intended only for Amharic speakers. Thank you

  • @solomongebre4774
    @solomongebre4774 2 ปีที่แล้ว +3

    ማን ይሰማሃል ደ /ር በዚህ ጊዜ ማን ይሰማሃል ከቻልከ ወደ ፆሎትህ አሁንም ማንም አያምንህም ምክንያቱም በጋዜጠኛውም ተፈርጀሃል፡፡

    • @sunnyhirpo852
      @sunnyhirpo852 2 ปีที่แล้ว

      ጁንታው ሻራፕ :)

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተም ብሎ ተወዳዳሪ አለ ።
    እውነቱን ነው 30000 ለ 3000
    ምን ውድድር ነው?
    ጤና እና እድሜ Dr Hailu

  • @geztech6805
    @geztech6805 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr. Araya. I have great respect and love for U.
    I did not like the Journalist interrupting and focusing on irrelevant questions. his characterization about Menge is a disgrace. I love to hear Dr. Araya more with other respectful Jornalist like Dereje.(be negrachin lay).

  • @getulimenh
    @getulimenh 2 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛው ከምን ተነስቶነው እነ ኢዴፓን በብሔረሰብ እኩልንት አያምኑም የሚለው?

    • @hddd313
      @hddd313 2 ปีที่แล้ว +1

      በቃ ለሱ ሁሉም አማራ መሆን ነው ምኞቱ
      😂😂😂😂😂

  • @fogeralule6098
    @fogeralule6098 2 ปีที่แล้ว

    በፈጣሪ የዶክተር ሀይሉን ስልክ ላኩልኝ

  • @mebrahtomgebru8459
    @mebrahtomgebru8459 ปีที่แล้ว

    የኣንዳርካቸው ወንድም ይመስላል ግን ደግሞ ሚስኪን ሰው ነው.........እላሎህ

  • @tesfaale7756
    @tesfaale7756 2 ปีที่แล้ว

    ከልደቱ አያሌው ጋር በአላማ አንድ ሆነው በአንድ ፓርቲ ውስጥ ነበሩ??? Birds of same feather fly together የሚሉትን አባባል ልብ ይላሉ!!

  • @michaelaraya1192
    @michaelaraya1192 2 ปีที่แล้ว

    ዶር ነው እንድየ ይህ ጉደኛ የታሪክ ሰውየ!! Kenin ለፕረሲደንት መንግስቱ የጋበዛቸው? ባለጌትነቱ የመላው በኣዳራሽ ለነንረው የዩሁዳ መንጋ ሲያበራልኝ ፡የመንግየ በዛ ከባድ ሰዓት ጀግንነት እና ታላቅነት

    • @michaelaraya1192
      @michaelaraya1192 2 ปีที่แล้ว

      በፊት ከነበረኝ ታላቅ ጥላቻ ፡Etiopia ከነበሩ መሪዎች እንዱና ታላቁ ብቸኛ ናቸው ለኔ ከዛን ዕለት ጀምሮ ።እንደ ኤርትራዊ " የዛን ግዜ "ታጋይ " መንግስቱ ያስተማሩኝ ነገር፡'"የገዛ ኢጅ ሞት ሳይሆን ጀግንነት ህይወት በቻልከው መጠን ታግለህ ሳይሳካልህ ቢቀር ዕጣህን መቀበልና መንገድን መቀየር።የተዮድሮስ ታሪክ ኢንደግመዋለን ብለው ደደቦች ና ፈሪ ከሃዲያን ሞት ሲሞቱ ኣጉል ዝና ለማትረፍ ትብሎ ነው።ጅግና መንግስቱ ታሪክ ገና ሃቁ እንመሰክራለን ለኢትዮፒያ ታሪክ የሰሩት ኣቻ የለውም በኡነት ዘረኛዋ ሃገሪቱ ገና ኣልተማረችም።

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህ የArts tv world ጋዜጠኛ የብልፅግና ፓርቲ ተከፋይ ተደማሪ ተደጋፊ ለDr ኣርኣያ እየመላለሰ የጠየቃቸው ከ፵፵ ጊዜ በላይ ትግራይ : ትግራይ : ትግራይ lol ያን ያህል ስለትግራይ መወትወት ለምን ኣስፈለገ....!!??

    • @nikolaiermilbobeica4542
      @nikolaiermilbobeica4542 2 ปีที่แล้ว +1

      tadia slenezi yemdir 'gudoch' kaltewera slemin liwera yichilal!

  • @edubity7480
    @edubity7480 2 ปีที่แล้ว +4

    I always think Afan Oromo can be written in Amharic Alphabet except for Dha. The way now Afan Ormo is written is waist of space to write Ba in lattin it requires two letters but in Amharic it is just one. Imagine for writing a book in Amharic letters the book volume will be half. So please stop using foreign lettin alphabet use Giez . Be smart

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 2 ปีที่แล้ว +4

    ትግራዋይነትና ወያኔነት
    ደምና ውሀ ነው ማንም ሳያሰገድድህ ወደህ ፈቅደህ ምትደግፈው ነው ከ100 100ው ወዶ ፈቅዶ ነው ሚታገላቹ ወሬያም ሁላላላላ

    • @debrituhalelo8383
      @debrituhalelo8383 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክ
      ክክክክክክክክክክ
      ክክክክክክክክክክክ

    • @ሠላም-ከ5ጐ
      @ሠላም-ከ5ጐ 2 ปีที่แล้ว

      @@debrituhalelo8383 ✊❤💛እንደዛ ነው ዋጠውውው😂😂😂😜

    • @Nevaeh-57
      @Nevaeh-57 2 ปีที่แล้ว

      ታዲያ ለምንድነዉ ወደ ጎንደርና ወሎ ስደቱ

  • @firehiwotbelay2180
    @firehiwotbelay2180 2 ปีที่แล้ว

    Wushetam

  • @kahsaykidane2554
    @kahsaykidane2554 2 ปีที่แล้ว

    Gatsetegaw tigra atbel tigraway bel
    Yemn tigra new

  • @caretoall8805
    @caretoall8805 2 ปีที่แล้ว +1

    ወያኔ ኮረምና ራያን የኔ ነው ይላል፣ አለመሆኑን ይኸውና የተከበሩት አባታችን "ከመምህራን ማስልጠኛ ተመርቄ በአስተማሪነት ወሎ ተመደብኩ፣ የትምህርት ቢሮውም ኮረም ጄኔራል ኀይሉ ከበደ ት/ቤት መደበኝ" አሉ። ይህ የሚያረጋግጠወው ኮረም የወሎ መሬት መሆኑን ነው።

    • @hddd313
      @hddd313 2 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክክ 😂😂😂😂😂😂 ከዛስ : የወይጦ የሺናሻ : ያርጎባ : የቅማንት

  • @tessam5859
    @tessam5859 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂 Father ምነዉ የገሀነብን በር በጣም አንኳኳት?

  • @tibebusintayehu6641
    @tibebusintayehu6641 2 ปีที่แล้ว +7

    ወንድሜ ህወሃት የሚባለውእኮ የደንቆሮዎች ስብስብ ነውኮ ።

  • @yonaszewdu9130
    @yonaszewdu9130 2 ปีที่แล้ว

    Still.he doesn't want talk about Tigray

  • @malekseifert9909
    @malekseifert9909 2 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያዊ ሞራል ምልክት::

  • @ትግራዋይ-ጸ9ደ
    @ትግራዋይ-ጸ9ደ 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ኮ ከየት እንደምታመጥዋቸው ነው እሚገርመኝ እሚገርመኝ

    • @semeregebre2835
      @semeregebre2835 2 ปีที่แล้ว +3

      እርግጠኛ ሆኖ ለመናገር ዘገምተኛ ወይም ዓይነ ስውር ሳትሆን ኣትቀርም።

    • @yacobs6245
      @yacobs6245 2 ปีที่แล้ว +2

      ከ"ማይጨው" አሉ እኮ አይሰማም ?

    • @Nevaeh-57
      @Nevaeh-57 2 ปีที่แล้ว

      @@yacobs6245 በአዲግራትና መቀሌ አርገዉ ነዉ አዲስአባ የገቡት

  • @tigigebera7343
    @tigigebera7343 2 ปีที่แล้ว

    Gazategnaw ateyayekuna andande neger zertetena yelale newe

  • @tegenebekelewasse386
    @tegenebekelewasse386 2 ปีที่แล้ว

    This,man,is,run,out,of,ideasplease,live,him,alone,,

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 2 ปีที่แล้ว

    ኦሮሞ መጤ እንደሆነ አንደኛው ማስረጃው ላቲን መፃፉ ነው።

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 2 ปีที่แล้ว

    አንተ እያለ ሲጠራቸው ስቅጥጥ አለኝ ። ሳንሰማ ጨዋነት ሞተ እንዴ?

  • @tseggaiisaac5025
    @tseggaiisaac5025 2 ปีที่แล้ว

    To destroy a people, make them hate their language and condition them to love the language of their oppressors. Amharic is a deadly epidemic forTigray. Its toxicity is revealed in killing the Tigrinya language in Tigray and in this Amharized Tigray scholar. I cry over the death and demise of Tigrigniya in Tigray.

    • @tassewbogale5559
      @tassewbogale5559 2 ปีที่แล้ว +2

      You are deadly wrong man. Amharic is not toxic language. It's an ancient but well developed through times and serving as Lingua franca. Nothing wrong with that.

    • @bdegife6794
      @bdegife6794 2 ปีที่แล้ว +1

      @Tsegai Isaac are you say somethinhg ? I can't hear you.kkkkkkkk

  • @geeza9534
    @geeza9534 2 ปีที่แล้ว

    ሀይሉ ትግራይ ውስጥ የተወለደ ግን ስነ ልቦናው የተሰለበ እንክርዳድ ነው በነፃ ትራንስፈር ውስዱት ብለን አውጥተን ከጣልነው የቆየ የጃጀ ውሻ ነው::

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 2 ปีที่แล้ว

    He said he won in 1997 even though he is a Tigryan. If Aregawi Berhe runs in Addis Ababa now, he would also win in a land slide because he is a servant of Abiy and a chherleader of Abiy's genocide on Tigray. So the reason the people of Addis Ababa voted for you is you stood against the interest of the people of Tigray. If you two, however, run in Oromoia, you would not get 10 votes, because the people of Oromia would vote for someone who would advance their cause, not because the candidate is anti Tigrayan.

  • @גטהכסמהגכהרין
    @גטהכסמהגכהרין 2 ปีที่แล้ว

    ጌታቼው ረዳ ኢትዮጵያ ሰማይ ገፅ ገብረመድህን ኣርእያ ከእውስትራሊያ እኒህ ሶስት ስሞች ብቻ ከትግራይ ሕዝብ እውነት ይናገራሉ
    አሁን ደግሞ ፕሮፌሰር ሀረገውይን ተጨምራዋል ላሌው አንቱ የተብሉ በአካዳሚክ እውቀት ክፍተት ደረጃ የደረሱ በእድሜም ምፕሀል ኢትዮጵያ ያደጉ የተማሩ ኢትዮጵያ ልሂቃን ሊባሉ የሚችሉ ስሞች tplfን ሲደግፋ ሳይ እጂግ ተስፋ ቆርጣለሁ tplf ስድስት ሚሊዮን ትግሬወችን በራሱ ርእዮት አጥምቆ ጨርሷል
    ሕዝበ ውስኔ ባርነት ነፅነር የሚል ሪፍረንደም ቢድረግ 99 % Tplf የፈልገውን ነፅነት ይላል ከዝያስ ምን ይሆናል ያሳዝናል አክሱም ኢትዮጵያ ብለን ሺህ አመት የኖረ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውይነት መጥላት ማፍረስ በtplf ተፅእኖ የትግራይ ሕዝብ በዚህ ክህደት ላይ. ነው አዝናለሁ

    • @debrituhalelo8383
      @debrituhalelo8383 2 ปีที่แล้ว

      ድክታቴር ወያኔ አፍኖ ጨረሳቸው። ያሳዝናል።
      እሥራኤላውያንን ከ430 በግብፅ በባርነት ከተገዙበት በፀና ክንዱ ነፃ ያወጣቸው አምላክ ይድረስላቸው።

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 2 ปีที่แล้ว

      @@debrituhalelo8383 Facist Abiy's and his supporters days are numbered.

  • @jemaladinew3144
    @jemaladinew3144 2 ปีที่แล้ว

    ግእዝ የመጣው እራሱ ኬት ነው ?አያነቡም ብላቹ ትቀደዳላቹ

    • @tisemebalcha9008
      @tisemebalcha9008 2 ปีที่แล้ว

      ግዕዝ ከነፊደላቱ ቢያንስ ከ2000 አመታት በላይ ኢትዮጲያ ወስጥ ኖሯል፣ከዚያ በፊት የትም ቢኖር አሁን ላለው ትውልድ ከታሪካዊ ጥናት ባለፈ ግድም አይሰጠውም።በኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ብዙሺ አመታት ያስቆጠሩ በግዕዝ ፊደላት የተፃፉ መፃሕፍት እንዳሉ ታውቃለህ? አንዳንዶቹ ተዘርፈው ለንደን፣ሮም፣በርሊን፣ዋሽንግተን ወዘተ ይገኛሉ

  • @fsahafsaha2151
    @fsahafsaha2151 2 ปีที่แล้ว

    ህወሓት ካልደገፍክህ ትግደላለህ 🤣🤣

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ:: ህይን ካልኩ በሗላ አሁን ሥልጣን ላይ ያለው የኦነጉ መሪ አብይ አህመድ አሊ ካለፈው የባሰ ዘረኛና አገር እጥፊ አገር መምርት የማይችል ወንበዴ ኢትዮጵያን ወደ ቁልቁለት እየወሰደ ይገኛል::

  • @70እንደርታ
    @70እንደርታ 2 ปีที่แล้ว +9

    ይሄ ያረጀ የደርግ ቡችላ ምን እያለ ነው ?

    • @senda9782
      @senda9782 2 ปีที่แล้ว +12

      እንዳንተ ያለውን ወላጅ አልባ ፡ ዲንጋይ ፡ ባለጌ፡ እያስተማረ ነው ።
      ተማር !

    • @tibebusintayehu6641
      @tibebusintayehu6641 2 ปีที่แล้ว +7

      አንተ የወያኔ አዛባ መሃይም ከዚህ በላይ መች ማሰብ ትችላላችሁ

    • @yketmawoselay5765
      @yketmawoselay5765 2 ปีที่แล้ว +4

      70 እንደርታ የአድዋ አሽከር አገልጋይ እናተ እኮ ባልገባቹ ነገር ነው አብራቹ የምትወቀጡ ምንም የምታቁት ነገር የለም

    • @abebakebede6314
      @abebakebede6314 2 ปีที่แล้ว +5

      አዳምጥ ባለጌ

    • @70እንደርታ
      @70እንደርታ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yketmawoselay5765 ይሄ ደሞ ምን የሚሉት ፖለቲካ ነው አድዋ ጎንደር ነው እንዴ ያለው? ክክክክ እቃ

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ደንቆሮ ደግሞ ጎትታቹ አመጣቹ