"ዶስቶየቪስኪ እና የህወሓት አቦዮች" ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ | Dr Dagnachew Assefa |Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @samsonhenok2535
    @samsonhenok2535 5 ปีที่แล้ว +12

    Great perspectives and insights, thank you Dr.

  • @observerfromlondon7982
    @observerfromlondon7982 5 ปีที่แล้ว +5

    Very informative presentation for those who have capacity to learn form a such outstanding scholar like Dr Dagachew.
    Observer from London

  • @kemelewf1531
    @kemelewf1531 5 ปีที่แล้ว +5

    Love it. Dr Dagnachew Assefa

  • @amaregebru6560
    @amaregebru6560 5 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ። ሰላምና ጤናን እመኛለሁ።

  • @workutedy7246
    @workutedy7246 5 ปีที่แล้ว +2

    Thanks Dr. Dage, 👍your presentations sounds with Hard work
    👍thanks again for your concern about your home land

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 5 ปีที่แล้ว +4

    I can’t get enough of Dr. Daghachew. He is amazing!

  • @derejetaye4342
    @derejetaye4342 5 ปีที่แล้ว +6

    Dr.Dagnachew I'm a speechless because you're the top of the most intellectually elite on the world.
    also you're a lighthouse for us. Thanks.

    • @mak.stif.g3672
      @mak.stif.g3672 5 ปีที่แล้ว

      World?

    • @observerfromlondon7982
      @observerfromlondon7982 5 ปีที่แล้ว +1

      @@mak.stif.g3672 yes, why not? He is undoubtedly a great intellectual Ethiopia has ever produced.
      Observer from London

    • @derejetaye4342
      @derejetaye4342 5 ปีที่แล้ว

      @@observerfromlondon7982 thanks you feed him you get a point. Of course he's *one of the world philosophers*. I'm out.

    • @derejetaye4342
      @derejetaye4342 5 ปีที่แล้ว

      @@mak.stif.g3672 absolutely you're correct* the world *

    • @tube-fo5ev
      @tube-fo5ev 5 ปีที่แล้ว

      ሰው አምላኪ አትሁን ? World ? ዶማ ነገር ነህ !

  • @maoreta4776
    @maoreta4776 5 ปีที่แล้ว +4

    What a nice and thoughtful lecture. Thank you Dr

  • @abelabebe3117
    @abelabebe3117 5 ปีที่แล้ว +4

    This is strong message for the treble maker.

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተር ዳኛቸው ንግግርህን አልጠግበው ።
    ኑርልኝ ስወድህ ሳከብርህ።

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 5 ปีที่แล้ว +5

    wow Dr. I see you as a library. i always want to listen you. Long live!

  • @bellatasama8489
    @bellatasama8489 5 ปีที่แล้ว +9

    አንቱ ቅን ሰው እግዚያብሄር እድሜ ይስጦዎች

  • @getasewmogess4789
    @getasewmogess4789 5 ปีที่แล้ว +1

    Oh Dr u are so kind person ur everything it's like yaltbkel ayere malete nw norlen

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 5 ปีที่แล้ว +4

    Thank you Dr

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 5 ปีที่แล้ว +8

    Thank you dr Danacgach 💪🏽💪🏽💪🏽✅

  • @salamgeba4623
    @salamgeba4623 5 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ

  • @tedhs1544
    @tedhs1544 5 ปีที่แล้ว +1

    Great idea with great presentation

  • @Mmm-cr4xj
    @Mmm-cr4xj 5 ปีที่แล้ว +7

    አቦ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ አባየ ምርጥ ሙህር ፈጣሪ ይጠብቀዎተደ አቦ

    • @welidhabibi3711
      @welidhabibi3711 5 ปีที่แล้ว

      አንተ።በልቶ።ካጀ ከንዘርማንዘርህ ከህዋት።ተጠቃሚ የነበርል ስውዬ ዛሬ ህዋት ስትወገድ።ከመጣው ጋር በዚህ እድሜህ።የእብይ ካድሬ በተመቻቸልህ መድረክ ወጣቱን።ትስብካለህ።ህሊና መሸጥ ለናተ።ውሃ።እንደምሽጥ የተለመደ ነው

    • @Mmm-cr4xj
      @Mmm-cr4xj 5 ปีที่แล้ว +1

      @@welidhabibi3711 ተው እጂ ወያኔው የቀን ጂቦች ደሞ አደለም ለካድሬ ለተወለዳቸው ለትግራይ ህዝብም አካፍለው አልበሉም ለራሳቸው በውጭም በግቢም ፎቅ ነው የገነቡበት እናውቃለን ካድሬውንማ መሳሪያ ደግነው የሚናገራቸውን ድራሹን እያጠፉ እንደነበር ጠፍቶህ ነው አሁን ይልቁንስ አሁን የነሱ ተራ ደርሶ በቁማቸው ሲሞቱ አየን ተመስገን ለነሱ አሽቃብጣለሁ የሚል አሽከር ካለ መቀሌ ሄዶ በንደት የሚሰብሩትን የውስኪ ብርጭቆ ጠራጊ ሆኖ መንገርደድ ይችላል

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
    @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ እይታ እና ነባራዊውን እውነታ ነው ያብራሩት። ክብረት ይስጥልን ዶክተር ዳኛቸው።

  • @wolissotribune4000
    @wolissotribune4000 5 ปีที่แล้ว +10

    ዳኙ የምልህ ስለምወድህ ነው ዶክተር።

  • @theplaysstream1331
    @theplaysstream1331 5 ปีที่แล้ว +2

    Love it dr Dangachew

  • @sefelegbizuye9113
    @sefelegbizuye9113 5 ปีที่แล้ว +1

    thank you Dr.

  • @kebedelemma2056
    @kebedelemma2056 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግንሀለን ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ!

  • @honeyalemu3857
    @honeyalemu3857 5 ปีที่แล้ว +5

    በትግራይና በሌሎች ህዝብ መሃል ገብተው ሽማግሌዎቹና በተለያየ አጋጣሚ ተጠቃሚ የነበሩት ደንቃራ ሆነውብናል ልብ ለልብ አንዳንቀራረብ አድርገውናል አልወዳቸውም አደራውን ፈጣሪ እንዳይለያየን ፖለቲካውን ረስታችሁ እንደ ሰው ስታስቡ ወገኖቻችንን አምሳያ መልካችንን እንዴት እንደቀላል ነገር ለዛውም በፖለቲካ ምክንያት እናጣቸዋለን ይቆጫል ያንገበግባል፡፡ በፍፁም ትግራይ ከኢትዮጵያ አትገነጠልም የሰይጣን ጆሮ ይደፈን፡፡

  • @belayhailu2743
    @belayhailu2743 4 ปีที่แล้ว

    Incredible!

  • @mengistietegenie645
    @mengistietegenie645 5 ปีที่แล้ว +14

    OMG he is a real elite!

  • @natizeethiopia7456
    @natizeethiopia7456 ปีที่แล้ว

    14:00 ክርስቶስን ማናገር ሲጀምር

  • @habeshadaily6040
    @habeshadaily6040 5 ปีที่แล้ว +3

    እንደ ምሳሌው ሰውም ሰይጣንን በአምሳሉ ፈጠረው ይላል ዴስቶቪስኪ ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @endalk4557
    @endalk4557 5 ปีที่แล้ว

    thank you Dr. No comments!!! mehur malet endezeh new lehek malet endezeh new wegenochi .kalgebachehu asteyayet atestu.

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 5 ปีที่แล้ว

    አቦ ደስ ይላል የመምህሩ ትንታኔ። እባካችሁ በሀገራችን በኢትዬጽያ የምትኖሩ ምሁራን፣ ተሰሚነት ያላችሁ ግለሰቦች ከተሸሸጋችሁበት ውጡና ተናገሩ። ህዝቡን ምከሩ፣ አስተምሩ፣ ገስፁ። ምናገባኝ ብላችሁ ተፅእኖ ፈጣሪነታችሁን አፍናችሁ ቁጭ አትበሉ።
    በአቅማችሁ የምትችሉትን አድርጉ ለሀገራችን ሰላም እና አንድነት።
    ኢትዬጽያ የዶክተር ዳኛቸው፣ የመምህር ታዬ ቦጋለ፣ የነስዩም እና የተወሰኑ ሀገር ወዳድ ኢትዬጽያዊያን ብቻ ሳትሆን የሁላችንም ነች።
    ብዙ ሰዎች ተፅኖ ፈጣሪ ሆነው ሳለ ፖለቲካና ኮረንቲን በሩቁ ብለው ዝም ብለዋል።
    የናንተ መምህርነት፣ አዋቂነት፣ ተፅኖ ፈጣሪነት ለሀገራችን ለኢትዬይያ በዚህ ሰአት ጥቅም መስጠት ካልቻለ ከመሀይማኖች ብታንሱ እንጂ አትበልጡም።
    ዶክተር ዳኛቸው እግዚአብሔር ይስጥልን። Biggggggg respect!! Lots of love!!!

  • @yosefprm3594
    @yosefprm3594 5 ปีที่แล้ว +2

    👏🏽

  • @Mythoughts455
    @Mythoughts455 5 ปีที่แล้ว +3

    ወያኔ ከሌላ የትግራይ ፓርቲ ጋር መወያየትም ሆነ መስራት እራሱን እንደማርከስ ይቆጥራል። አስተዋይ የትግራይ ልጆች ይዋጉት።

    • @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
      @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ 5 ปีที่แล้ว

      ke DEMHIT ga twehade eko ..alsemen geba belwe

    • @Mythoughts455
      @Mythoughts455 5 ปีที่แล้ว

      @@ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ አደለም ደህሚት ከድመት ጋርም ይዋሃድ እኔ ጉዳዬ አይደለም።

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge 5 ปีที่แล้ว

    Thank you. It might be better to go back to the fourteen states with true federal system.

  • @GG-qy5mx
    @GG-qy5mx 5 ปีที่แล้ว +3

    ስይጣን ሲያረጅ ዛር ይሆናል ይባላል
    ይችን ለመቀሌዎቹ እድርሱልኝ

    • @derejetaye4342
      @derejetaye4342 5 ปีที่แล้ว

      Just you make me a laugh kkkkkkkkkk

    • @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
      @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ 5 ปีที่แล้ว

      @@derejetaye4342 hahaha...you guys starting from PM ,please consider your Words using regarding aging so as to insult TPLF because, it also concerns ERITERIAS AYATOLLAH-just for not disappointing
      your tactical ally...kkkkkk

  • @abaditsegay6679
    @abaditsegay6679 4 ปีที่แล้ว

    ena ene wetat negn belegna! TSERE TIGRAY.

    • @paolospapacinos6576
      @paolospapacinos6576 4 ปีที่แล้ว

      Min meseleh abadi, sewyew sile andand hiwehatoch inji sile tigray kifu altenagerem. Huletun lemin aand endaderekew algebagnim.

  • @ሞቲጃዋር
    @ሞቲጃዋር 5 ปีที่แล้ว

    እረ ዶክተር ፈላስፋው ዳኛቸው፤ እባክፍ ሰው አምላክን ወይስ አምላክ ሰውን ፈጠረ?? የፈሪ መልስ ከሰፈር ታቦት እንደ ተምች ከሚፈስበት፡ኮባው ውስጥ የሚበቅልበት ሁሉ አለ፤ስለዚህ አሳማኝ መልስ ነው የምትለውን በጽሁፍ ላክልኝ።

  • @nigusiekassayew.michael4503
    @nigusiekassayew.michael4503 5 ปีที่แล้ว

    የፊደል ኃውልት
    የሰው ዘር መገኚያ ምንጭ፥ የእርሻና የከብት እርባታ መጀመሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ በተከታታይ በመንግሥትነት በመኖር ረዥም ዘመናት ካስቆጠሩት ጥቂት ሀገሮች አንዷ ነች።
    ታሪኳ እንደሚያሳየው ኢትዮዽያ ከመጀመሪያውኑ የተለያዩ ነገዶችን ሕብረ መንግሥት በመመስረት የራሷን ሥልጣኔ ባህልና ስነጽሁፍ የፈጠረች ሀገር ነች።
    ኢትዮዽያ ሥልጣኔዋን ለሌሎች ህዝቦች በማካፈል ከሌሎችም በመቀበል አሳድጋለች አስፋፍታለች ጠብቃለች ። ከሥልጣኔዋ መሠረታዊ ምንጮች አንዱ የኢትዮጵያ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ሀገሪቱ እኔነትዋን መንግሥትነትዋን ጠብቃ እንድትኖር ካስቻሉዋት ዋነኛ መሣሪያዎች አንዱ ነው። ይህ ፊደል ቀደምቶች ለመጪው ትውልድ ባህላቸውን ግኝቶቻቸውን ስሜታቸውን ያስተላለፉበት መሣሪያ ነው። ለኢትዮጵያም ስነ ጽሑፍ መፈጠርና ማደግ ምክንያቱ ይህ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፏል። በተለያዩ ጊዜያት የተነሱ የሀገር ጠላቶች ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል። ወደፊትም በአሸናፊነት እንደሚኖር አልጠራጠርም!!!
    ኢትዮዽያ አዳዲስ አስተሳሰቦችን አትፈራም። ኢትዮዽያ ተራማጅ ሰዎችን አትጠላም። ለዚኽም ማስረጂያው በፈረኦን ሲፈለግ ለነበረው ለታላቁ ሰብኣዊ ሙሴ መስተንግዶ መስጠትዋ ነው።
    ለዚኽም ማስረጂያው በሮማውያን ጨካኝ አውሬዎች ሲፈለግ የነበረውን ቅዱሱን ቤተሰብ (ኢየሱስ ክርስቶስንና ቤተሰቡን) በመቀበል በጣና ደሴቶችና በዜጋመል (ደብረ ሊባኖስ) ኮረብታ ላይ ክፉው ዘመን እስኪያልፍ ማስተናገዷ ነው።
    ለዚሁም ማስረጃው ነቢዩ መሐመድን ጠላቶቹ ባሳደዱት ጊዜ ተከታዮቹ ፍትህ በሰፈነባት እውነት በነገሰባት ኢትዮዽያ መጠጊያና መከላከያ ማግኘት መቻላቸው ነው።
    ለዚሁም ማስረጃው በጭለማው ዘመን አውሮፓውያን ክርሲቲያኖች አንጃ በመፍጠር ሲጨፋጨፉ ኢትዮዽያ መጠጊያና ምግብ በመስጠት ብዙዎችን ብጹአን ከሞት ማዳኗ ነው።
    ዛሬ ግን ሰለጥንን፣ አለፈልን፣ በሲሳይ ቤታችን ተሞልቷል ባዮች ኢትዮዽያውያን ስደተኞች አስቸገሩን በማለት ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ቆመው ድምጾቻቸውን ከፍ አድርገው ይነግሩናል።
    ለዓለም እርሻንና ምርጥ ዘርን የከብቶች እርባታን ያበረከተው የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን? ረሀብ አዳክሞት ልጆቹም እየሞቱ ለዘር ያስቀመጠውን እህል ሳይበላ የእህል ዘሮች እንዳይጠፉ፣ የእርሻ ስልጣኔ እንዲቀጥል መስዋእት የኾነውስ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን?
    የዛሬዎቹ ባለጊዜዎች ለዚህ ሕዝብ የስንዴ እርዳታ አደረግንለት እያሉ በዜና ማሰራጫዎች ያስወራሉ። የእህልን ዘሮችን ከእንክርዳድ ለይቶ የዓለምን ሕዝብ ከእልቂት ያተረፈው ይኽ ህዝብ መሆኑ ግን አይነገርም።
    ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ ሁሉ ጥረት እንደ ቀድሞዎቹ ቅኝ ተገዥ ህዝቦች ታሪካችንን እንድንረሳ ነው። ራሣችንን እንድንጠላ ነው። ታሪኩን የረሳና ራሱን የጠላ ህዝብ ደግሞ ወደፊት የሉትም።
    ቴምፕለሮች የላሊበላን አብያተ ክርሲቲያናት ገነቡላችሁ ይለናል ኻንኮክ፤ ኢትዮጵያውያኖችም በዚህ አፈ ታሪክ ማመን መጀመራቸው አስገራሚ ነው። መጽሐፉ እንደ ዋቢ የታሪክ መጽሐፍ ይጠቀሳል።በኢትዮጵያ የመጽሐፍት መደብሮች የቦሌን «Duty Free Shop» ጨምሮ ይሸጣል። በኢትዮጵያ ቴምፕለሮች እንዳልነበሩ አልቫረስም ይናገራል። ለሎንዶንና ለዋሽንግተን ድርጎ በላዎች፤ ለፈረነጁት እንበለ ተራኪዎች አልቫረስ ምንጭ አይደለም። ኻንኮክ ግን ጣኦታቸው ነው።
    ወንድሞቼ እህቶቼ አፍሪቃ ውስጥ የተፈጠረው ሁሉ ኢትዮጵያዊ ነው። ኢትዮዽያ ውስጥ የሚኘው ሁሉ አፍሪካዊ ነው። ሌላ ታሪክ ሊኖር አይችልም።
    ከአረቢያ የፈለሱ ነገዶች ፊደልና ስልጣኔ ይዘውላችሁ መጡ ይለናል አፈ ታሪኩ፣ አረቢያ ውስጥ ግን መንግሥት የተፈጠረው በሰባተኛው ክ∙ ዘመን መሆኑን በዝምታ ያልፈዋል። ይኸም የኾነበት ዋነኛው ምክንያት የጥበብ መጀመሪያ የስልጣኔዎች ሁሉ ምንጮች ኢትዮጵያ መሆንዋን ለማስረሳት ነው።
    የኢትዮጵያ ፊደልና ሥልጣኔ ከነገደ አረብ በፊት የተፈጠሩ ኢትዮጵያዊና አፍሪቃዊ ናቸው። ፒራሚዶችም አክሱምም ላሊበላም ጎንደርም ኢትዮዽያዊና አፍሪቃዊ ናቸው።
    እሥራኤል በአምላክ የተመረጠ ህዝብ መሆኑን ከሊቅ እስከ ደቂቅ በቃሉ ያውቃል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን በእግዚአብሔር የተባረከ መሆኑን ማንም ትዝ አይለውም። ለኢትዮጵያ ህዝብ መባረክ ማስረጂያው ጽላተ ሙሴ፣ ግማደ መስቀል፣ ዳግማዊ እየሩሳሌም፣ በኢትዮጵያ በክብር ተጠብቀው መኖራቸው ነው።
    ከታላቁ የውኃ ጥፋት በኋላ እግዚአብሔር ለኖህ ምድርን ዳግመኛ ላያጠፋት ቃል ገባለት። ለቃል ኪዳን ምልክት የቀስተ ደመናን አሳየው ይላል ታላቁ መጽሐፍ። ቃል ኪዳን የተገባለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመሆኑ የብሔራዊ ምልክቱ የሆነው የሰንደቅ ዓላማው ማስረጃ ነው።
    የሰንደቅ አላማ ቀን በድምቀት ይከበራል፤ ይኽ ከታላላቅ ብሔራዊ በኣላት አንዱ መሆኑ አስደሳች ነው። ቢሆንም አንድ የተዘነጋ ጉዳይ አለ። ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል።
    ይኽ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፎ ዛሬን ደርሷል። ሀገርን በመሰብሰብ፣ ህዝብን በማስተማር፣ ለታላቅ ገድል በማነሳሳት ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል። ይኽ ፊደል ከቀደምቶቻችን ታላላቅ የአእምሮ ፈጠራ ውጤቶች አንዱ ነው። በተለያዩ ጊዜያት ጠላቶች እየተነሱ ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል።
    ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል ሁሉንም የዓለም ቋንቋዎች ድምጾችን በጽሁፍ መግለጽ የሚችልና የሚያስችል ብቸኛ ፊደል ነው። የንቆሳ፣ የዙሉ፣ የጮና፣ የንኮንጎ፣ የኪኪዩ፣ የፒግሚ፣ የፉልቤ፣ የቬየት፣ የናም የፓፑዋ ወዘተ ቋንቋዎች ሚስጥረ ብዙ ድምጾች ምንም ለውጥ ሳይደረግባቸው በአግባቡ የሚነበቡት በኢትዮጵያ ፊደል ሲጻፉ ነው።
    በመጀመሪያ ቃል ነበር፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር፤ ቃልም እግዚአብሔር ኾነ…..ይለናል መጽሐፉ። ቃል በቃል ብቻ አይደለም የሚተላለፈው በፊደልም ጭምር ነው። ፊደላችንን መጠበቅና ማክበር አለብን።
    ወንድሞቼ !
    እህቶቼ !
    በአዲስ አበባ ከተማ ለብዙ ታላላቅ ሰዎች፣ ሀገሮችም ጭምር አደባባዮች፣ መንገዶች፣ ጎዳናዎች ተሰይመዋል። የእነዚኽ ታላላቅ ሰዎችና ወዳጅ ሀገሮች ስሞች የተጻፉት በኢትዮጵያ ፊደል ነው። የኢትዮጵያ ፊደል የሀገሪቱ ህዝብ ከፈጣሪና ከተፈጥሮ የተቀበለው ትውፊቱ ነው።
    ፍልስፍናችንን፣ ስነ ልቡናችንን፣ ታሪካችንን፣ የየእለቱን ኑሮዋችንን፣እስትንፋሳችንን፣ ጠብቆ በማቆየት ለዛሬው ጉባኤ ታላቅ ምክንያት የኾነውን የፊደላችንን ኃውልት የምናቆምበት ቦታ እንዲሰጠን በትህትና እጠይቃለሁ።
    ኃውልቱም እየተራቡ፣ እየተጠሙ፣ እየታረዙ በባዶዎቹ እግሮቻቸው ከአንዱ የኢትዮዽያ ክፍል ወደ ሌላው ከብርድ፣ ከሀሩር፣ ከእሾህ፣ ከቸነፈር፣ ከሽፍታው፣ ከቀማኛው ጋር እየታገሉ፣ ሲቀናቸው እያሸነፉ፥ ካልቀናቸው መስዋዕት በመሆን፣ ኹሉን ችለው አፈር ፈጭተው፣ ቅጠላ ቅጠል ጨምቀው ቀለም ቀምመው፤ መቃ ብእር ቀርጸው፤ ብራና ፍቀው ጥበብን፣ እውቀትን፣ የሀገር ፍቅርን፣ አንድነትን፣ ነጻነትን፣ ሰብአዊነትን፣ ላስተላለፉልን ሥሞቻቸው ለማይታወቁ ጀግናዎች መታሰቢያ ለእኛ የምስጋና መግለጪያ ለወደፊቱ ትውልድ መመኪያ ይኾናል።

  • @-tenaye9660
    @-tenaye9660 5 ปีที่แล้ว +1

    በቁም ነገሩም መሃል መዝናናት ያስፈልጋልና ወደ ቻናላችን ጎራ ይበሉ።
    ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር

  • @fitsumgonder2726
    @fitsumgonder2726 5 ปีที่แล้ว

    ዛሬ አመረርክ በሰላም ነው

    • @Mmm-cr4xj
      @Mmm-cr4xj 5 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል ነው ከግድህ ቡሀላ ሙህራኖች ሀገሩን የሚወድ በሙሉ አምርሮ ሊነሳ ይገባል ከዚህ ቡሀላ ወደ ፊት እጂ ወደሇላ የለም ሁላችነም ከመሪያችን ጎን ተሰልፈን በርትተን ወደ ብልፅግና ድህነትን ወደ ጎን

  • @dawitzemen9398
    @dawitzemen9398 5 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ዳኛቸው....ዶስኪዮቭስኪ ይብዳህ

    • @agazborga5225
      @agazborga5225 5 ปีที่แล้ว

      Anten demo getachew milasu

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 4 ปีที่แล้ว

      የሚገርመው እንዳንተ መንደር ዶክተር ተብየወች የክብር አልያም ከዘጠነኛ ክፍል ጀምረው ሳያውቁ ጨርሰው ወረቀት በሰው አሰርተው ዶክተር እንደሚባሉት ሳይሆኑ ተምረው ያወቁ አዋቂ ሰው ናቸው ። ስለሆነም የአንተን አላዋቂወች ዶስቶቪስኪቭ እዛው።

    • @keberedejene1047
      @keberedejene1047 4 ปีที่แล้ว

      Yebalege lij mengezem balege new !!

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 5 ปีที่แล้ว +3

    ውዶችዬ አዲስ ነኝ በቅንነት ሰብስክራይ አድርጉኝ 😍😍😍😍😍😍😍❤️🙏

  • @samuelhaileyesus2265
    @samuelhaileyesus2265 5 ปีที่แล้ว +1

    የምሁር አድርባይ

    • @tube-fo5ev
      @tube-fo5ev 5 ปีที่แล้ว

      Samuel Haileyesus ይሄ ሰውየ እኔን በጣም የሚገርመኝ :" ሺማግሌዎች" የምትለዋን ቃል በጣም አስረግጦ ይደጋግማታል :: ምንአልባት እኔ ልጅ ነኝ ያውም ሙጪጭላ እንዳውም እዚህ ቦታ ንግግር ለማድረግ ስመጣ የእናቴን ጡት እንዳይርበኝ ይዤ የመጣሁ ህፃንነኝ እያለን ይመስለኛል :: ሰውዬው አንተም ሼባ ነህ እኮ የሚለው ሰው በሰፊው ያስፈልገዋል ! I call him jack-ass ፈላስፋ ነው !!!!

  • @besufkad-finishing_work
    @besufkad-finishing_work 5 ปีที่แล้ว

    በዚ ሊንክ ደግሞ የኮሜዲያን ስንታየው ክፍሌ አዲስ ቀልድ ታገኛላቹ th-cam.com/video/7IF1YhIVzOc/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/7IF1YhIVzOc/w-d-xo.html

  • @debebebelaye1881
    @debebebelaye1881 5 ปีที่แล้ว

    ዕዶስቶየቪስኪ ምናምን አያልክ ይህን ደሃ ህዠብ አታጭበርብር ምሁር ..... ኣታስመስል ምሁር ኣያጎበዽድም ይጠይቃል አንጂ

    • @waterobire8599
      @waterobire8599 5 ปีที่แล้ว

      Debebe belaye
      አቶ ደደበ አረ እባህ ሃሳብ ካለህ ሃሳቡን በለው ቅናት ይመስላል

  • @eriangelino7800
    @eriangelino7800 5 ปีที่แล้ว

    "Philantropic dictatorship" yebegonet ambagenenawinet.

  • @kidanehadush7926
    @kidanehadush7926 5 ปีที่แล้ว

    ስለውህደቱ ኣርቅቀው የሰጡት እርሶ ይሆኑ

  • @ሞቲጃዋር
    @ሞቲጃዋር 5 ปีที่แล้ว

    የኦሮሞ ህዝብ የከፍታ ዘመን መመልስ ማብሰሪያ ስብሰባ በአምቦ መደረጉ፤ ታልቅ ህዝብ የነበረው የኦሮሞ ህዝብ ራሱን የሚያስከብርበት እና ወደ አሸናፊነት የሚሸጋገርብት የራሱ የስልጣን ባልቤት የሚሆንበት ዘመን ላይ መድረሱን ያረጋግጣል። አዎ ኦሮሞ ትልቅ ህዝብ ወደ ነበረበት ክፍታ ዘመን ዳግም ይመለሥል።ባለፉት ሽፍታ አጼውጭ የተጨቆኑ እና የተረገጡ ሁሉ በኦሮሞ ህዝብ አቃፊነት እውነተኛ ነጻነት እና የርሳቸውን እድል አማራ ኦርቶዶክስ ክርስትና እያነሳ የሚወስንላቸው ሳይሆን በራሳቸው መጨውን ዘመን ይወስናሉ።በኦሮሞ ዘመን ሁሉም የጋራ የከፍታ ዘመን ውስጥ ይገባል።አናትህ ላይ ተቀምጦ ወደ የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን እንመለሳለን የሚልህ ጡት ቆራጭ ከፈቀደ ተከርክሞ አብሮን አዲሱን የጋራ የከፍታ ዘምን ይጀምራል።ካልፈቃደ የራሱን አየር ላይ የተንጠለጠለ የሶሎሞን እና የሳባ የውሸት የዲቃላ የውርደት እና የክርፋታ ዘመን እስኪያጸዳ እየቃዥ እብደቱን ይቀጥላል። ውጥመዱ ተሰብሮአል። የዛሬ 3000 አመት በዋሽው የሶሎሞን እና የሳባ ውሸት ትርክት ዲቃላነት ተተክሎ ከቀረ ኦርቶዶክስ አማራ በላይ ድንጋይ(stone head) ሆኖ ተተክሎ ከመኖር የበለጠ ምን ድድብና አለ??? ምንሊክ ከአንኮበር ወደ ኦሮሚያ ያንከባለላችሁ በድንጋይ ዘመን ላይ የተቆለፋችሁ ናችሁ። ወደድክም ጠላህም የዘራችሁትን የምታጭድበት ቀን ይመጣል።አሁን የተሸማቀቀ እና ሰፋሪ፡መጤ ስነልቦናዊ ዝቅት ውስጥ ከተናችሁዋል። ቀጣዩ ብልህ ለቆ የወጣል፡ ጀል የምኒልክ አምላኪ ሰምጦ ይቀራል። ኦሮሚያ እና አማራ የወረራቸው በሙሉ ወደ ቀይ ባህርነት ይቀየራሉ።ጠላት ኦርቶዶክስ አማራ ሰምጦ ይቀራል።

  • @zolaphone1690
    @zolaphone1690 5 ปีที่แล้ว

    አንዴህ በቻዎታ EYAWOZU

  • @teketelfonkamo5414
    @teketelfonkamo5414 5 ปีที่แล้ว

    አገሮቹማ በጥቅም ስለምተለሉ

  • @meketayeabera
    @meketayeabera 4 ปีที่แล้ว

    Dewarf

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว

    እውነትም አቦዎቹ?????

  • @kidanehadush7926
    @kidanehadush7926 5 ปีที่แล้ว

    ኣዎ ኣድናቂዎች ኣለዎት ለኛ ደሞ እርስዎ ከማሃይም ይበልጥ ደንቆሮ ነዎት ም/ም የእርስዎ ኣስተምሮ ዲስኩር። በደቂቃዎች ማስረዳት እንችላለን ያውም በተራ የኛ ሰው

    • @bereketashagre7738
      @bereketashagre7738 5 ปีที่แล้ว

      አንተ እንኩአን አይፈረድብህም የሳቸው ንግግር ሊገባህ አይችልም ተራ ስላልሆነ (የፈለከውን በል)

  • @nahomwelday5696
    @nahomwelday5696 5 ปีที่แล้ว

    mahal addis abeba lamen #selam honache ok mengst selamiyafenane naw haahahaa

    • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
      @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 5 ปีที่แล้ว +1

      መሐል አዲስ አበባ ሰላም የሆነችው•• አንደኛ- አብዛኛው የመሐል አዲስ አበባ ህዝብ ሀገራዊ ስነ -ልቦና የተላበሰ በመሆኑ፣ ሁለተኛ የሀገሪቷ መዲና በመሆኗ በየትኛው ብሔራዊ የክልል አስተዳደር ስር ስላልሆነች። ሶስተኛ የፌደራል መንግስት መቀመጫና የሀገሪቱ የኢኮኖሚ የንግድ የባህል የቱሪዝም የውጪ ሀገራት ግንኙነት ማዕከል በመሆኗ፣ አራተኛ መንግስት ሰላም የሚጠብቀው ለህዝብ ብቻ ብሎ ሳይሆን ለራሱም ጭምር ስለሆነ። መቀሌ እና ሌሎቹ የትግራይ ዞኖች ከተቀሩት የኢትዮጵያ አካባቢዎች ሰላም መሆኑ መልካም ቢሆንም። ረብሻ የለም። ሰላም ነው የሚባለው ህዝቡ የኢኮኖሚ፣ የፓለቲካ፣ የልማት፣ የማህበርዊ ግንኙነት፣ የነፃነት፣ የሰላም ጥያቄ ስለሌለው አይደለም። ወይም ደግሞ ትግራይ ውስጥ ፅንፈኛ ስለሌለ አይደለም። ትግራይ በከፍተኛ የአፈና ተፅዕኖ ስር መሆኗን መካድ በህዝብ ላይ መቀለድ ነው። ሙሉ በሙሉ የትግራይ መገናኛ ብዙሃን (mass media) በህዋህትና በህዋህት ብቻ የሚዘወሩ መሆኑን ከአፍኝነቱ አንድ ምሳሌ ማድረግ እንችላለን። እነዚህ መገናኛ ሚዲያዎች ሀገራዊ አንድነትን የሚያፈርሱና በህዝቦች መካከል ልዩነትን የሚፈጥሩ የህዋህት (propaganda) ብቻ ሲያስተጋቡ እንደሚውሉ ልንክደው የማንችለው ሀቅ ነው። ከተፈለገ ሌላ ብዙ ምሳሌ መውሰድ ይቻላል። ለማንኛውም የመሐል አዲስ አበባንና የመቀሌን ፀጥታ ወይም ሰላም ማነፃፀር በራሱ ቀልድ ነው። "እኛ ጋር ሰላም ነው። ረብሻ የለም ፀጥታ ነው" የሚለው በራሱ ማን እንደሆነ ሁላችንም እናውቀዋለን።

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 5 ปีที่แล้ว +1

      ምን ኣለበት ከዘረኝነት ወተን ጥሩ ብናወራ ከረብሻ ምን ይገኛል Nahom እግዚያብሄር በኣምሳሉ ነው የፈጠረን ፖለቲካውን ትተን ለእውነት ቁም

  • @ሞቲጃዋር
    @ሞቲጃዋር 5 ปีที่แล้ว

    አትራኖሱ ላይ የነበረችው የአማራ ኦርቶዶክሶች አረንጉዋዴ፡ቢጫ እና ቀይ ልሙጥ ጨረቅ ዳኔል ክስረት እና አብይ አህመድ ክንዳቸውን ስይነተራሱ ማንን ቦቅቡዋቃ አነሳት??

  • @berrez4985
    @berrez4985 6 หลายเดือนก่อน

    DAGNACHEW WHAT IS YOUR JOB DISCRIPTION? WHY YOU ROAM FROM ONE CHANAL TO ANOTHER.WHAT IS YOUR HIIDDEN ADVANTAGE?

  • @AhmadAhmad-tv8mw
    @AhmadAhmad-tv8mw 5 ปีที่แล้ว

    Ayii diros kedergi riziraazochi min yitabekale ahunim tigray sra lay nat endeenante lhodachew aysibum

    • @yeneayehtesfaye3840
      @yeneayehtesfaye3840 5 ปีที่แล้ว

      Ahmad Ahmad kebanda min ytebekal mar kezinb litagegn atchilm!

  • @gebrezgabherweldu5627
    @gebrezgabherweldu5627 5 ปีที่แล้ว +2

    ጥላቻህን አይበርድም ውይ ? ጥላቻን ጥላቻ ይወልዳል፡፡በንተ ልክስክስ ወሬ የትግራይ ወጣት ኢትዮጵያን ሀገሩ ኢንዲጠላ አያደርክ ነው፡፡

    • @yeneayehtesfaye3840
      @yeneayehtesfaye3840 5 ปีที่แล้ว

      gebrezgabher weldu leban leba malet shefitu malet adelem!!!!!

    • @workutedy7246
      @workutedy7246 5 ปีที่แล้ว

      Mr. I don't think so you understand this kind of elite speech 😀😀😀denkoro dengay , vampire's kid's(------ this one is your language

    • @tube-fo5ev
      @tube-fo5ev 5 ปีที่แล้ว

      gebrezgabher weldu እኔን የሚያሳዝኑኝ እዛው ቁጭ ብለው እሱ በሚረጨው የጥላቻ መርዝ ተደምመው የሚያጨበጭቡት ናቼው !

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 5 ปีที่แล้ว

    Sibseba lay machebcheb silitane new

  • @ethioknockout9699
    @ethioknockout9699 5 ปีที่แล้ว

    ፔጄን ላዬኬ አርጉ

  • @adornlubanji3099
    @adornlubanji3099 5 ปีที่แล้ว +1

    Tenagerh motehal tigraye rasu yemiglse hisbe new

  • @berhanuwakjira5646
    @berhanuwakjira5646 5 ปีที่แล้ว

    Ye Genet Zewde yehit lij min iyalu new?

    • @semirhassen9824
      @semirhassen9824 5 ปีที่แล้ว +1

      Ye jrwhar aba menchas. Ahgot wakjira min eyale naw ?

  • @tsiontsion9767
    @tsiontsion9767 5 ปีที่แล้ว +1

    Tru tintnanew lmegban mastenkekam alw engde eganin ntsa yawtanachu eyal ymefokiribin hulu yhan besmaw trunew

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 5 ปีที่แล้ว

    Uleshem kedsane enant netseho zer enken yemayotacho ega k 200 amet befet yeftsmachot Tarek ahon eyedegmachot endale bedenb tenkeken aokenal meda lay setoto hole geze geze kseteo gar teltfe hono descore sedeb meselele yenante neo

  • @josephethiopia9884
    @josephethiopia9884 5 ปีที่แล้ว

    Barreefama armaan gadii
    kana, ijoolleen Oromoo
    kan hin dubbiifinne yoo
    jiratan dubbiisa !
    --------------------------------
    የተድላ ኃይሌ ደቀ መዛሙርት
    በ1933 ከቤልጅግ አገር በማህበራዊ ሳይንስ በሁለተኛ ድግሪ ተመርቆ የመጣው አቶ ተድላ ኃይሌ ከውጪ ሀገር ትምህርቱ መልስ የትምህርቱ ዋና ጭብጥ አድርጎ ለኃይለስላሴ መንግስት ያቀረበው ምክር ለኢትዮጵያ አንድነት ሲባል የኦሮሞን ማንነት አጥፋ የሚል ነበር።( የህወሀት 1969 ማኒፌስቶን ልብ ይሉዋል?)
    አቶ ተድላ ኃይሌ በዘመኑ የኢትዮጵያ የትምህርት ሚኒስተር ሚኒስትር የነበሩ በአቶ ሳህሌ ፀዳሉ እንዲሁም በጠቅላይ ሚንስትሩ አክሊሉ ሀብተወልድ በኩል ዓላማውን በስራ ላይ ለማዋል ተጠቅመዋል።
    ምን ነበር ዓላማው?
    ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ Pioneer of change in Ethiopia. በሚለው መፅሀፉ እንዳስቀመጠው እንደወረደ ተቀራራቢ ትርጉሙ እነሆ:-
    የኢትዮጵያ ነገስታት ኦሮሞዎችን በተመለከተ ሶስት ዓማራጮች አሏቸው።
    1ኛ ሁሉንም ኦሮሞ ሀብት አልባ ባሮች ማድረግ
    2ኛ ኦሮሞን ወደ አማራነት በመቀየር (Assimilation) ማንነቱን ማጥፋት
    3ኛ እኛ በምንመድበውና ለእኛ ዓላማ የሚሰሩ ኦሮሞዎችን መርጠን በመሾም በእጅ አዙር እናስተዳድራቸው የሚል ሲሆን አንደኛውንና ሶስተኛውን አማራጮች መጠቀም ለአውሮፓ ቅኝ ገዢዎች ጠቃሚ ቢሆንም በእኛ ሁኔታ ጠቃሚ አይደለም። ስለሆነም የእኛ ዋና ዓላማ ሁለተኛው ምርጫ የኦሮሞን ማንነት ወደ አማራነት መቀየር (Assimilate) ማድረግ ይሁን ። እንዴት ሆኖ ስራ ላይ ይውላል ለተባለው ጥያቄ የአቶ ተድላ መልስ
    1ኛ በስርዓተ ትምህርት በኩል የአማርኛ ቋንቋና የአማራ ባህል ኣንዲስፋፋ ማድረግ።
    2ኛ አማርኛ የሚናገሩ ወታደሮችን በኦሮሞዎች ውስጥ ማስፈርና ከኦሮሞዎች ውስጥ የሚመለመሉ ወታደሮችም አማርኛ ብቻ እንዲናገሩ ማድረግ።
    3ኛ በኦሮሞ ምድር የሰፈሩ ወታደሮች የኦሮሞ ሴቶችን እንዲያገቡና አማርኛ መናገር እንዲያስተምሩ ማድረግ (ተዋልደና የምትል እንዴት እንደተዋለድክ ተመልከት) ሲሆን ከዚህም ጋር ማናቸውም የመንግስት መስሪያ ቤቶች ማለትም የአስተዳደር ፣ የዳኝነት፣ የምጣኔ ሀብት ድርጅቶች ሁሉ የኦሮሞን ማንነትን በማጥፋት ላይ እንዲያተኩሩ ማድረግ፣ ጠቅላይ ግዛቶች ወይም የአስተዳደር ክፍሎችም ለዚህ ማንነት የማጥፋት ዘመቻ በሚያመች መንገድ እንደገና እንዲሸነሸኑ ይደረግ ከዚህም በተጨማሪ የኦሮሞዎችን ብዛት ለመበረዝ አማራዎችን በተለያዩ የኦሮሞ ክፍሎች ውስጥ ማስፈር፣ እንዲሁም ትግሬዎች የኩሽ ቋንቋዎችን ቶሎ ስለማይለምዱ እነሱንም ማስፈር ያስፈልጋል። ኦሮሞነትና ማጥፋት ዘመቻ በምንም ምክንያት የማይታለፍ (imperative) የመጀመሪያው አጀንዳችን ካልሆነና ማንነታቸውን ይዘው እንዲቆዩ ከተፈቀደ አማራና ኦሮሞ ወደፊት ሁለት የተለያዩና የሚቀናቀኑ መንግስቶች ሊመሰርቱ ይችላሉ።
    አቶ ተድላ በመቀጠል ኦሮሞዎችን ዘመናዊ ትምህርትና የውጪ ቋንቋ ማስተማር የኦሮሞን ብሄረኝነት ስለሚያሳድግ ኦሮሞዎች እንግሊዘኛ ፣ ጣሊያንኛ ወይም ፈረንሳይኛ እንዳይማሩ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
    የአቶ ተድላ ኃይሌ ምክር በምን መልኩ ወደ ተግባር ተቀየረ
    አቶ ተድላ ኃይሌ እንዲህ ይላል >
    ከፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ ጋር እንቀጥላለን
    Entrusting the education of the Oromo to the English, the Italian or the French could therefore only end up in nurturing Oromo nationalism. 2005 : 132-140
    በአቶ ተድላ ምሁራዊ ምክር :- P የተጠናከሩት በዘመኑ የኢትዮጵያ የትምህርት ሚኒስቴር የነበሩት የአቶ ሳህሌ ፀዳሉ ደግሞ በ1933 የሚኒስተርነት ስልጣናቸውን ተጠቅመው የሚከተለውን ፀረ- ሰው ልጅ መብት ገፋፊ አዋጅ አወጁ
    >
    አቶ ሳህሌ ፀዳሉ በመቀጠል > ይላሉ። (ልብ በል ኢትዮጵያ ውስጥ የሚከፈት ትምህርት ቤት ተለይቶ ለኢትዮጵያዊያን መሰጠት አለበት ይላሉ እነዚህ ኢትዮጵያዊያን እነማን ናቸው?)
    እዚህ ላይ መስተዋል ያለበት ሌላው ነገር አቶ ተድላ ኦሮሞዎች በአማራዎች ይዋጡ ሲሉ አቶ ሳህሌ ፀዳሉ ደግሞ የኦሮሞዎች ማንነት ካልተደመሰሰ የሀገር አንድነት አይገኝም የሚሉት ስልጣን ይቀርሙናል የሚል ስጋት ካልሆነ በስተቀር ኦሮሞዎች አንድነት አንፈልግም ያሉበትን ጊዜ አልጠቀሱም። የአሁኖቹስ የመንፈሳዊና የደም ወራሾች ከዚህ የተለየ ምን አላቸው?
    በ1947 አቶ አማኑኤል አብረሀም ምክትል የትምህርት ሚኒስተር በነበሩ ጊዜ > የኃይለስላሴ ባለስልጣኖች አቤቱታ አቅርበው ነበር። ተጨባጩ እውነታ ግን በዚያን ጊዜ ፊንፊኔ(አዲስ አበባ ውስጥ በመማር ላይ ከነበሩት 4795 ተማሪዎች መካከል 583 ብቻ ኦሮሞዎች ነበሩ ይህ ቁጥር የተማሪው 12% ብቻ ነበር ።ደቡቦች በጭራሽ አልነበሩም ኦሮሞ በአገሪቱ ወደ 40% የተጠጋ ነው።
    በ1985 በአምቦና በደንቢ ዶሎ የነበሩ የሀበሻ ቄሶች > በማለት ያስቸግሩ ነበር።
    በ1996/2004 የአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ የኦሮምኛ ፕሮግራም ከ15 ደቂቃ ወደ 30 ደቂቃ ከፍ ማድረጉን በመቃወም በአሜሪካ የሚገኙ በርካታ ሀበሾች በማለት ሁለት ጊዜ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል።
    በ2006/2014 በዋሽንግተን የሚገኘው የኦሮሞ ማህበረሰብ ማህበር (Oromo society Center) ከዋሽንግተን አስተዳደር ሽልማት በማግኘቱ > በማለት በአሜሪካ የሚገኘው #የኢትዮጵያ ድምፅ ሬድዮተቃውሞ አሰምቶዋል።
    የኣማራ ገዥበደቦች በለላ ጎሳዎች ለይ የፈፀሙትን ሳነብ
    በጣም እጅግ ያመኛል
    ከኣይምሮ የመይወጣ ስቃይ ፈፅሞብናል

  • @abbaybe5550
    @abbaybe5550 4 ปีที่แล้ว

    False personality with false title. Metetam, azmari

  • @amenhnasser8504
    @amenhnasser8504 4 ปีที่แล้ว

    ሽፍታ ነፍጠኛ ።

  • @AhmadAhmad-tv8mw
    @AhmadAhmad-tv8mw 5 ปีที่แล้ว

    Yesharmuta lijocho lemn ketigray rasi atiwerdum

    • @antenehyeshiwas2596
      @antenehyeshiwas2596 5 ปีที่แล้ว

      Ante seltan beteyiz kemengager men letadereg endemetechel yasayal yenante kuta besentu meskin hiwot lay yiferd endenebere yasayal hasab keleleh zemeta yishalal ebrit yitenefesal ahun menegager masamen mashenef beka zeraf Kere eko yenekakahat kifu sera Kalech Gud etemetabeh new tedebko yemiker neger yelem eyetemeremere new yetesereke neger mezez alew

  • @wedi70enderta33
    @wedi70enderta33 5 ปีที่แล้ว

    ከአንድ ሙህር የማይጠበቅ ራብሽ

    • @mahletabebe72
      @mahletabebe72 5 ปีที่แล้ว +1

      Wedi 70 Enderta at least he’s not a killer!!!

    • @AhmadAhmad-tv8mw
      @AhmadAhmad-tv8mw 5 ปีที่แล้ว

      Mearey meaze temahiru diu denkorotat eyom kabi amharu entay timhrti alo

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 5 ปีที่แล้ว

      Wedi 70 Enderta what was the rubbish? You found out.

  • @yosefprm3594
    @yosefprm3594 5 ปีที่แล้ว

    Yemea. Le. Gerang Jewar. Mehamd. Yeoneal

  • @lamrof
    @lamrof 5 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሰውየ እየቆየሁ ስሰማው ያው ይተለመደው የኢትዮጵያ ልሂቃን ያለባቸው አባዜ ተጠናውቶታል። ሁሌም በውጭ ፍልስፍና የተመረዘ አይምሮ ይዘው እየመጡ ኢትዮጵያን ከጎዱዋት በሺዎች ከሚቆጠሩ እነ ዶር ተብየዎች አይሻልም። አሁን ደግሞ
    ዶስቶየቪስኪ ይለናል።

  • @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
    @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ 5 ปีที่แล้ว

    Do you know DOC,Eriteria's ayatollah ,which 's your what you tactical ally ,said once....?
    i don't think so ! he said
    " Eriteria has one leader that's EPLF and EPLF'S means me (President )" So, your analogy perfectly fit with what he said equivocally like as the french king said ....think twice when you start to Write undermining TPLF competence and tigraigns wiseness & solidarity may be you are insult others unconsciouslly anyways thanks for being a voice to voiceless Eriterian peoples
    regarding Tigraign people we knows the price of peace as equal to political line up of Strategic & Tactical enemies whom wants to steal the victories ,as any nation,that we secured by our bitter struggle...- go and cheat others by barage of propoganda & unmatching falasi analogies not TPLF ...but you know PM said once "externalizing your weakness about others is boldening your incompetence".....Long LIVE WEYANE !

  • @davidove388
    @davidove388 5 ปีที่แล้ว

    ዝምብሎ ነገር ....ሰካራም!

    • @Tanoba658
      @Tanoba658 5 ปีที่แล้ว +2

      ስድብ እንጂ በሀሳብ ማሻነፍ አችልም

    • @edenhaile9839
      @edenhaile9839 5 ปีที่แล้ว

      ባለጌ ስንት ተከፍሎህ ነው

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 5 ปีที่แล้ว +1

    Yihe dedeb shinagle

  • @tube-fo5ev
    @tube-fo5ev 5 ปีที่แล้ว

    ሆድ አደሩ ፊሎዘፈር !

    • @bereketashagre7738
      @bereketashagre7738 5 ปีที่แล้ว

      አንተ እንኩአን አይፈረድብህም የሳቸው ንግግር ሊገባህ አይችልም ተራ ስላልሆነ (የፈለከውን በል)

    • @tube-fo5ev
      @tube-fo5ev 5 ปีที่แล้ว

      አንተ እራስህ ግን የአሻግሬ ይግለጡ ልጅ አደለህ : እስኪ በናትህ ያልገባኝን ነገር ገለጥ ገልበጥ ገለጥ አድርግልኝ : ሚስማር ፊት ነገር ነህ ! መዶሻ ራስ ሞላላ ነህ !

  • @amankidane6105
    @amankidane6105 5 ปีที่แล้ว +2

    በትግሬውች ጥላቻ የተካነውን የኢትዮጵያ ፖለቲካ መድረሻው የት ይሆን?

    • @samsonhenok2535
      @samsonhenok2535 5 ปีที่แล้ว +7

      I think there is difference B/n TPLF and Tigray people.

    • @dawitzewdie8624
      @dawitzewdie8624 5 ปีที่แล้ว +7

      ወዴት ወዴት ...በትግራይ ህዝብ ሣይሆን በህዉሀት ጥላቻ በሚል ይስተካከል

    • @tewelde1204
      @tewelde1204 5 ปีที่แล้ว +4

      @@dawitzewdie8624 በትክክል,,,,!
      ላበይ ላበይ,,,,
      የትግራይን ህዝብ ከፓርቲ ኣቦዮች ጋር መደባለቅ ይቁም!!!!!
      የትግራይ ህዝብ ሀይማኖተኛ ነው,,,, ጨዋ ነው,,,,
      በህዝብ ስም አንነግድ!!!
      ያጠፋ ይቀጣ,,,,,!!!!

    • @DDD-jg8tw
      @DDD-jg8tw 5 ปีที่แล้ว +2

      tplf wanted to sell the country ,not you bro

    • @dawitzewdie8624
      @dawitzewdie8624 5 ปีที่แล้ว +1

      @@tewelde1204 የትግራይ ተወላጆች ጎረቤቶቻችን ጓደኞቻችን ወዳጆቻችን ናቸዉ እንወዳቸዋለን አናከብራቸዋለን ከፖለቲካ ድርጅት ጋር አትቀላቅሉአቸዉ

  • @axumitekingdom2043
    @axumitekingdom2043 5 ปีที่แล้ว

    ወያኔ ደርግን ማስወገድዋን ወሬ ታቁም ካላቹ ኢትዯጵያም ጣልያንን መርታትዋን ወሬ ታቁም

  • @eliasberhe3138
    @eliasberhe3138 5 ปีที่แล้ว +3

    ዳኛቸው ትግራይ ለማንበርከክ ታስባለህ ነገር ግን በወጣትነት እድሜህን ያላረግከው አሁን በስተእርጅና ዳይፐር ከታሰረልህ በኋላ ይህንን ማስብህ በሚቆፈርልህ ጉድጓድ ላይ እንቅፋት ማብዛት ነው ።

    • @danansh2742
      @danansh2742 5 ปีที่แล้ว

      Erasehenesedebeke

    • @asterabrahan422
      @asterabrahan422 5 ปีที่แล้ว

      Eko esu leg mehonu new Aboywoch yelal yehe kezenam and tekuso ayawkem Gegnochun eyankuwasheshe balege kerb ken antem getahem tetefalachu.. were becha.

    • @solomonyohannes7602
      @solomonyohannes7602 5 ปีที่แล้ว

      Elias Berhe He is telling the truth man. እውነቱን ነው እየነገረን ያለው ንቃ ወንድሜ

    • @yeneayehtesfaye3840
      @yeneayehtesfaye3840 5 ปีที่แล้ว

      Elias Berhe lemin meshenefachewin atamnum

  • @አርያም
    @አርያም 5 ปีที่แล้ว

    ትግራይን ጠልታቹ የት ልትደርሱ ምድረ ተሸናፊ ሁላ

    • @davehm1825
      @davehm1825 5 ปีที่แล้ว +2

      አዬ ወዴት ወዴት? የምንጠላው አንዳንድ የወያኔን ወንጀለኞች እንጂ ትግራይማ ሃግራችን ታሪካችን ህዝቡም ወንድሞቻችንና እህቶቻችን አባቶቻችንና እናቶቻችን ናቸው:: አትድከም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች::

  • @amfatherofpeace5845
    @amfatherofpeace5845 5 ปีที่แล้ว

    ENATIHEN TIBEDA KILETAM DEDEB AHIYA ANTEN BILO DR SHUTAM SHIMAGLE ::ERGETEGNA NEGNE ANTE YE DERG MURKOGNA NEK

  • @ሙሉነህበሪሁን
    @ሙሉነህበሪሁን 5 ปีที่แล้ว

    ነብስ ያለው ትግሬ ቢኖር ይህን ሰው ያስገድሉት ነበር ግን ትግሬ ተዳክሞአል

    • @haimanotmerdassa6288
      @haimanotmerdassa6288 5 ปีที่แล้ว

      tre tew

    • @gmtrading319
      @gmtrading319 5 ปีที่แล้ว +2

      የትግራይ ነፍስማ ኢሳያስ ጨምቆ ይዞታል ።

    • @semirhassen9824
      @semirhassen9824 5 ปีที่แล้ว

      Megersa. Lemin be hasab challenge atadergewem? Weys end OLF. Gedelaw. Eredaw becha naw

    • @johndenver-ride9286
      @johndenver-ride9286 5 ปีที่แล้ว +1

      ነብስህ ይጥፋ። ዶማ ራስ

    • @israelcaleb8746
      @israelcaleb8746 5 ปีที่แล้ว +1

      ትግራያኖች ከማንም ኢትዮጵያዊ በላይ ጨዋ ህዝቦች ናቸው ዶ/ር መልእክት ያስተላለፉት አሮጌቶቹን አቦዮች ብቻ ነው

  • @amanuelgebreyohanes3896
    @amanuelgebreyohanes3896 5 ปีที่แล้ว

    ወያኔ ብልጥ ነው። ለትግራይ ህዝብ ሕግ ነው ያስከበረው እንጂ ልቅ ዴሞክራሲ አልሰጠም። በዚህም ህዝቡ ደስተኛ ነው። ዶክተር አብይ ከዚህ ሊማር ይገባዋል።

  • @nurkahesay8878
    @nurkahesay8878 5 ปีที่แล้ว

    Weshatammmmm

    • @semirhassen9824
      @semirhassen9824 5 ปีที่แล้ว

      Weyane becha naw weshit yemiyawkew

    • @zack1388
      @zack1388 5 ปีที่แล้ว

      ይህን የመሰለ ወርቅ ምሁር አፍናችሁብን ነበር።ሀገሬ ከእንደእናንተ አይነት መሀይም(1) ሆዳም(2) እና ጨካኞች(3) ተገላግላ እነሆ ፖለቲካን በጥበብ በፍልስፍና የምንኮመኩምበት የነፃነት ዘመን እነሆ ሆነልን።

  • @Abugidaable
    @Abugidaable 5 ปีที่แล้ว

    Dr dagnachew is crazy Neftegna.Your minilik Ethiopia is gone

    • @bero431
      @bero431 5 ปีที่แล้ว +1

      Come on, it was a wonderful presentation. Watch it again.

    • @mimik1569
      @mimik1569 5 ปีที่แล้ว

      You wish it never happened next Generations going to talk about the menlk

  • @melesetrunh2321
    @melesetrunh2321 5 ปีที่แล้ว

    ይህ ግለሰብ የኦነጎች ፈረስ ነው። ሆዳም ባንዳ እውነትን ከወደድህ እስኪ እናት የ5ወር ጨቅላ ጋር ስለተገደለችው አውራ የአንተ ሙህርነት እንጦሮጦስ ይግባ

    • @davehm1825
      @davehm1825 5 ปีที่แล้ว

      ዲጂታል እንዴት ነህ?

    • @derejetaye4342
      @derejetaye4342 5 ปีที่แล้ว

      @@davehm1825 erre besake *digital *you're making me a lough kkkkkkkkkk digital weyane you got him.

  • @fmayt7975
    @fmayt7975 5 ปีที่แล้ว

    በዚህ እድሜ ማሽቃበጥ አይደብርም ጎታታ

  • @tesfachintesfa790
    @tesfachintesfa790 5 ปีที่แล้ว

    The illiterate professor

    • @workutedy7246
      @workutedy7246 5 ปีที่แล้ว

      I don't think you understand him😀😀😀he is high for you

    • @tesfachintesfa790
      @tesfachintesfa790 5 ปีที่แล้ว

      worku Tedy, I understand very well his assumptions and hostile intents.

    • @antenehyeshiwas2596
      @antenehyeshiwas2596 5 ปีที่แล้ว

      Eski yeteshale philosopher kaleh amta lene the guy is a true scholar

  • @ermiasmekonnen6421
    @ermiasmekonnen6421 5 ปีที่แล้ว

    Desperate professor, he always looking for cheap fame.

  • @قوةالشعب1
    @قوةالشعب1 5 ปีที่แล้ว

    *የነፈሰበት ነፈዝ።ዘረ ተላላኪ😁*

    • @abghabesh
      @abghabesh 5 ปีที่แล้ว

      Bishk shermuta yihe lanchi aynet koshasha set aygebawum

    • @قوةالشعب1
      @قوةالشعب1 5 ปีที่แล้ว

      @@abghabesh 😁

    • @abutiglu3641
      @abutiglu3641 5 ปีที่แล้ว

      👇👎

    • @semirhassen9824
      @semirhassen9824 5 ปีที่แล้ว

      Telalakima mekele meshegoal .zerafi hulu tedebeko yalaw mekele naw. Yetegodaw meskenu yetegray hizb naw

  • @tedhs1544
    @tedhs1544 5 ปีที่แล้ว +1

    Great idea with great presentation

  • @tedhs1544
    @tedhs1544 5 ปีที่แล้ว +1

    Great idea with great presentation