ቆንጆ የፍቅር ምሽት አሳለፍን❤️// Date night at home

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 312

  • @yoeemy
    @yoeemy  ปีที่แล้ว +35

    ሰላም ቀጣይ ይህን ይመልከቱ 👉 th-cam.com/video/099se7FlJJc/w-d-xo.html

    • @sisayadno7133
      @sisayadno7133 ปีที่แล้ว +2

      መብሩክ

    • @ghjhg940
      @ghjhg940 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉

    • @WorknshFikir
      @WorknshFikir หลายเดือนก่อน

      የኔውድስወዳችሁእዳተአይነትባልበሰጠኝ❤❤❤

  • @abebalove7101
    @abebalove7101 ปีที่แล้ว +82

    ማርያምን ለትዳር የበለጠ የጓጓሁት እናተን ሳይ ነዉ ስወዳችሁ የምር በፍቅር ያኑራችሁ 🥰🥰

    • @kallove-j3l
      @kallove-j3l ปีที่แล้ว

      Waw

    • @SediSehar
      @SediSehar 11 หลายเดือนก่อน

      😢​@@kallove-j3l

  • @Amhara191
    @Amhara191 ปีที่แล้ว +54

    በጣም በጣም ከምነግራችሁ በላይ አከበርኳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን የምድራዊ ብቻ ሳይሆን የዘለዓለማዊ ያድርግላችሁ በርቱ እወዳችዃለሁ ፍቅር ይሄ ነው በሌላ ሰው አላየውትም ነበር በእናንተ አየሁት የምታልሙትን የምታስቡትን ከኃጥያት በስተቀር ይሙላላችሁ

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว +5

      Amen

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x ปีที่แล้ว +36

    የመዳም ልጆች ጡሩ ዘዋጅ ይግጠመን አሜን

  • @HhvhhhYhhh
    @HhvhhhYhhh ปีที่แล้ว +35

    ቅመሞችዬ ተመልካች አትሁኑ አግቡ ተዘወጁ 😂😂😂😂😂ለአዚምነው ዝዋጅ አላህ ይወፍቃችሁ😊😊😊 ጉሉ አሚን😊😊😊😊

  • @tizitamulu4341
    @tizitamulu4341 ปีที่แล้ว +40

    ለካ ፍቅር ካለ እንደዚም መኖር ይቻላል ፍጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችው

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @inalamgoran1046
      @inalamgoran1046 10 หลายเดือนก่อน

      ፍቅር ከዚህ አየሁኝ😢 ሲያምሩ❤❤

  • @y9gh956
    @y9gh956 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስስስ ትሉ አላችሁ የመዳም ቅመሞይ ከስደት መልስ መልካም አጋር ዬስጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ❤❤❤

  • @enayaahemd-kv1lh
    @enayaahemd-kv1lh ปีที่แล้ว +45

    ለካ በቀላሉ ቤት ዉስጥ ፈታ መለትም ይቻላል አረ ይመቻቹ ግን አንድ አንዴ ለመዳም ቅመሞችም አስቡ ይስሩበት 😂😂

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 11 หลายเดือนก่อน +4

    ትዳር ምንም አይመስለኝም ነበር አሁን ግን እናተን ሳይ ጓጓሁ የእዉነት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @bryebrye2008
    @bryebrye2008 ปีที่แล้ว +3

    እናንተ ሰይ ፍቅር ፍቅር የሚያምረኝ ነገርሰ በጣም ወዳቸዋለው አደናተ ፍቅር ይሰጠን የመዳም ቆሞሞች❤

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 ปีที่แล้ว +3

    እረ ኡኡ እስለቀሳችሁኝ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይልምልም ይስባችሁበት በብዙ እጥፍ ድረሱ ጌታ ከናንተጋር ይሁን አሜን

  • @hananma6884
    @hananma6884 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃል የሌለኝ ለናንተ አገኝሁ ምርጥ ጥዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mdmahj5492
    @mdmahj5492 ปีที่แล้ว +21

    እኛ ቅመሞች ተመልካች ሆነን ቀረን😢 በሠላም በፍቅር ያኑራችሁ ❤😊

    • @hghytuu9326
      @hghytuu9326 ปีที่แล้ว

      ኢወ ወላ🎉😢 ለኛምይነጋልሲ🤲🤲🙄

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 11 หลายเดือนก่อน

      በጣም 😢

    • @ድግልማርያምእናቴ
      @ድግልማርያምእናቴ 11 หลายเดือนก่อน

      አይዞን እደርሳለን😂

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @nunubintbaba
      @nunubintbaba 7 หลายเดือนก่อน

      kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @SelamBelet-vh6pg
    @SelamBelet-vh6pg 11 หลายเดือนก่อน +7

    ትዳራቹ ያብረሐም ና የሳራ እድሜያቹ እንደማቱሳላ ያርገው ውለዱ ክበዱ በቃ ዘመናቹ ሑሉ የተባረከያማረ ይሑን❤❤❤❤

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ደስታችሁን ያብዛላችሁ ዉዶችዬ❤❤❤❤❤

  • @ክርስቶስክይወቴ
    @ክርስቶስክይወቴ ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ ስታስቀኑ😮❤❤❤❤❤❤

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 ปีที่แล้ว +1

    ታምራላችሁ ፍቅር ለካ አለ ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ የኔቆንጆ ጸጉርሽ በጣም ያምራል ከእርጋታጋ ❤❤❤❤

  • @Rahmetwolloyewa
    @Rahmetwolloyewa 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ተዉ ልሸቅልበት እንዳዉም መሮኛል 😢😢😢😢😂😂😂😂😂

  • @lebabalebaba4889
    @lebabalebaba4889 ปีที่แล้ว

    እኔም ከኋላ ጀምሪ ተመለሸ እያየሁ ነበር ቪደወቸዉን በጣም ሀሪፍ አደኛ ❤❤❤❤

  • @FikerteWerku
    @FikerteWerku 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wow getaa ye barkachuu ewdachwalow❤❤❤

  • @yeshiyeshi1861
    @yeshiyeshi1861 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ከመተሳሰብ ጋር ይስጣችሁ ደስስስስ ትላላችሁ

  • @Ikram-ry3gj
    @Ikram-ry3gj 7 หลายเดือนก่อน

    የመዳምቅመሞችአይዞችሁለኛምቀንይወጣል❤❤❤❤❤❤

  • @salams4912
    @salams4912 ปีที่แล้ว +9

    አለባበሥሺን አሥተካክሊ እህት በተረፈ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤

    • @Fkrrrrrrrrrrrrr8910
      @Fkrrrrrrrrrrrrr8910 ปีที่แล้ว

      የኔሀሳብምነው

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂ለ ማ ዉ ክክክክክክክክእንዲመችነዉ ልጨርሠዉአፈርኩ😂😂😂😂😂🎉

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 10 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ ለኛም አላህ ሷሊህ ባል ይስጠን አሚን አስቀናቹኝ

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 ปีที่แล้ว

    The note of book ምርጥ ፊልም ነው በጣም በጣም የእናንተም ፍቅር እስከ እርጅና እግዚአብሔር አይለያችሁ

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደሰሰትሉ ሰውዳቹሁ እግዚአብሕር አምላክ ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikerdstv
    @fikerdstv ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም በጣም ታምራላችሁ
    ፍቅር ከምንም በላይ እንደሚበልጥ ያሳያችሁ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @temima6012
    @temima6012 ปีที่แล้ว +5

    የኔማፈርስ ወላ😂😂😂 የኔምርጦ ውድድ❤❤❤

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 8 หลายเดือนก่อน

    አይ የፍቅር ጥግ ፍቅር ትዳር ለብዙዎች ቀላል ይመስላል ግን ደሞ በዛ ውስጥ ላለፉ ብዙዎች ትልቅ ዋጋ አለው በዛ ውስጥ ያለፈው መስዋእትነት ምን ያህል እንደሚያስደስትና ካለፈም በኋላ ታሪክ ሆኖ እንደሚያስተምር የማይገባቸው ብዙዎች ይኖራሉ❤ ያለፈበት ይገባዋል

  • @helentekeste-o9w
    @helentekeste-o9w 8 หลายเดือนก่อน

    Fekrachu Abzeto yebarekee Amennn ❤❤

  • @hshs437
    @hshs437 10 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም
    ደስተኛ ሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rdfgrfv7135
    @rdfgrfv7135 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ፊቅራቹ ይጨምርላቹ❤❤❤❤❤

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว

    የናተስ የተለየነው በስማም እግዚአብህር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 👏👏👏💞💞💞💞💞💚💛❤👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 6 หลายเดือนก่อน

    የኔወዶችደሠሠትሉእኔምከሰሠደትመልሠ ከባሌጋረእደዝህዘናማለትአመረኘ

  • @FgF-b7g
    @FgF-b7g 2 หลายเดือนก่อน

    ወለህ ኢዴት አፈሩኩ የረቢ ከከከከከከከከከከ ደሞ በሲቅ ዉዴተቹ አለሀ ይጨሚርለቹ

  • @ababtsh872
    @ababtsh872 ปีที่แล้ว +1

    ታምራላቹ ስደት አይኑ ይጥፍ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MonaaTbigy-yw6vq
    @MonaaTbigy-yw6vq ปีที่แล้ว

    ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም ደሸ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @jfjfjjfjjgjfigiigigi4666
    @jfjfjjfjjgjfigiigigi4666 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አይለያቹ ሰታመሩ ❤❤

  • @Yesewzer-n6n
    @Yesewzer-n6n 3 หลายเดือนก่อน

    waw በጣም ደስ ትላላቹህ የምር በጣም ነው የምውዳቹህ

  • @helenawuraris2099
    @helenawuraris2099 ปีที่แล้ว

    wowww betam new emtamrut setamru hulam nurulgn fetary yebarkachihu kemr sayachihu le tedar eguagualhu ❤❤❤❤

  • @lemlemsiyom4437
    @lemlemsiyom4437 ปีที่แล้ว

    እደዚ ፍቅር ስናይ ደስ ይላል እኛም ትዳር ያምርናል ግን ስትጨቃጨቁ ትዳር ያስጠላናል ማያትም አልወድም ስትጣሉ ኘራክም ቢሆን ያስጠላል በጣም ነው ምወዳቹ በርቱ

  • @yeshiyeshi1861
    @yeshiyeshi1861 ปีที่แล้ว

    የሰው መጨረሻው ሲያምር ነው እና መድሀኒአለም መጨረሻችሁን ያሳምረላችሁ

  • @ቅድስቴ
    @ቅድስቴ 10 หลายเดือนก่อน

    Egzihaber fkrachun yabzalchu yemwedachu❤❤❤❤

  • @betelehimababa6487
    @betelehimababa6487 ปีที่แล้ว

    ኦቦ ይመቻችሁ እንናተን የምገልጽ ቃል የለንም ፍጣር ይጨምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 10 หลายเดือนก่อน

    ሰወዳቸው❤❤❤❤ በላይ አሣየኝ

  • @bettybelete3570
    @bettybelete3570 11 หลายเดือนก่อน

    You guys are such a beautiful couple. That's my favorite movie. I've watched it five times. Good choice!❤❤❤😊

    • @Mayaye887
      @Mayaye887 10 หลายเดือนก่อน

      Title please

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ የልጅ ቅመሞች እናንተን ሳይ እዉነተኛ ፍቅር እዳለ አምናለሁ ❤❤

  • @hyatssa9035
    @hyatssa9035 ปีที่แล้ว +3

    ግን ልብሰሸ በትቀይር ጥሩ ነዉ አረ ጡሩ አደለም እሱ አየሹዉ ልብሱ ራቆትሸ እኮነሸ እህቴ እባክሸ ምድያ ራቆትሸ አትዉጥ በፈጣሪ 😢😢😢😢😢😢

  • @HanaHana-il7us
    @HanaHana-il7us ปีที่แล้ว +1

    በጠም በጣም ደስትላላቹህ❤❤❤❤

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 ปีที่แล้ว +9

    በእናታችሁ አለባበሱዋ ግን ያሸማቅቃል በእውነት እሷ እያለች ine ተሸማቀኩ ክርስትያን ነን እኛ ሁሉም ነገር በስርዓት በአግባቡ ይሁን እወዳቹሃለሁ ☝️

    • @seniethio5523
      @seniethio5523 ปีที่แล้ว

      ምን ችግር አለዉ እቤት ዉስጥ አደሉ እንዴ ደሞ የራት ልብስ ነዉ🙄

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว +3

      ​@@seniethio5523 እኛኮ አደባባይ ነን ማማየ😅

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 ปีที่แล้ว +5

      ከኛ ፊት ለበሰች እኮ ከቤት እደፈለገች

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ ปีที่แล้ว

      ​@@ላምሮት-በ8ኈ😂😂😂😂😂😂😂

  • @nunubintbaba
    @nunubintbaba 7 หลายเดือนก่อน

    ፍቅራችሑ ደስ ይላል አይለያችሑ ግን ምነዉ ራቁትሽን ሖሽ

  • @ነኝ-ገ4ደ
    @ነኝ-ገ4ደ ปีที่แล้ว +1

    የመዳም ቅመሞች ለጤናችሁ እወድ እዴት ናችሁልኝ❤❤❤አላህ ለኛም የእውነተኛ አፍቃሪ ይወፍቀን አሚንንን❤❤❤❤የእረፍት እጀራ ይስጠን❤

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን

  • @FatumaFatuma-e3y
    @FatumaFatuma-e3y 11 หลายเดือนก่อน

    በቅርብ ነዉ ያወኳችሁ አሁንማ ሱስ ሁናችሁብኝ ከመዳም መጣላቴ የኔ ማሮች በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Latifahahmmd
    @Latifahahmmd ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች ፍቅራችሁን እስከገነት ያርግላቹህ

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran1046 10 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ ኡፍይ ትዳራችሑ ይባርክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @زوزو-ذ1ع7ر
    @زوزو-ذ1ع7ر ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ💚💚💚

  • @እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ
    @እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ ปีที่แล้ว +1

    ትንሽ ልብስሽን አስተካክሊ እራቁትሽን እኮነሽ ጀርባሽ ሌላው ደስ ይላል ያዝልቅላችሁ

  • @UmuEmane
    @UmuEmane ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ምርጥ ጥን ዶች 🌷🌷🌷🌷🌷👍💓

  • @saeid-mn9fb
    @saeid-mn9fb 11 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ የምር የናትን ቪድዩ ሳላይ አልውልም ሱሶቼ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ rip sengile ❤❤😢😢😊

  • @munatufa7447
    @munatufa7447 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ😍

  • @ListaLista-n3y
    @ListaLista-n3y ปีที่แล้ว

    አምላክ,የጠብቃችሁ ሥታምሩ

  • @Ekaeka44xn
    @Ekaeka44xn 5 หลายเดือนก่อน

    🎉ስወዳችሁ፡ሁሌምፍቅር

  • @Werkye-s3g
    @Werkye-s3g ปีที่แล้ว

    ፈታሪ አይለያችሁ በጣም ነው የምታምሩት

  • @sadiyatube2882
    @sadiyatube2882 ปีที่แล้ว

    ዋው ያምራል በጣም ያምራል ቆንጆ ነው።♥️💝

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ሲያምር🎉🎉🎉❤❤❤

  • @uaere4452
    @uaere4452 ปีที่แล้ว

    Feker kale hulume ale malete yihe nwe betame nwe yimetamerout egezabere yitebekachew❤❤❤❤

  • @FetiyYearsema
    @FetiyYearsema 10 หลายเดือนก่อน

    Wow sitamru❤❤❤

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x ปีที่แล้ว

    ቀሚሡ ቀይ ቢሆን እና ኩባያዉ ቢቀየር ሀሪፍ ነው ግን ደሥ ይላል

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 ปีที่แล้ว

    የምወዳችሁ ቪድወቻችሁን ወደ ኋላ ተመልሸ አይቸ ጨረስኩ ከስር መሠረቱ ቤተሠብ ለመሆን እናም ስለወደድኮችሁ በጣም ውብ ናችሁ በኡነት በጣም ነው የምወዳችሁ😍

  • @YeshYuoTube
    @YeshYuoTube ปีที่แล้ว

    አርእንኑርበት ወገን😢😂😂😂❤❤

  • @Hዬነኝጎጃሜዋ
    @Hዬነኝጎጃሜዋ 11 หลายเดือนก่อน

    ዛሬት የቱርክ ፊልም እምሠሩ መሠለኝ😮😂❤❤ እኔምኮ ባሌ ናፍቆኛል😢

  • @bizu831
    @bizu831 ปีที่แล้ว +4

    አረ ለኛ እሰቡልን😂 ጋይስ

    • @hykelali8549
      @hykelali8549 ปีที่แล้ว

      መተዛዘንቀረ😢😢😢😢

  • @FgF-b7g
    @FgF-b7g 2 หลายเดือนก่อน

    ኢወ በሌ ነፈቀኚ አለሀ ይጠቢቀዉ ኢና ለኘም ኢየሰበቹ ወአ ሰዉ ኢየየቹ ኤዴ አተፈሩሙ ከከከከከከ ለነተ ኢኔ አፈርኩ

  • @hikmakebere
    @hikmakebere ปีที่แล้ว

    ወላሂ ሙቸነዉየምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Selambelay-u6c
    @Selambelay-u6c 10 หลายเดือนก่อน

    Lemdnew yemwedachu gn mels stug ❤

  • @seadatefera3489
    @seadatefera3489 ปีที่แล้ว

    ከኔም ከስደት መልስ ኢኒሻ አላህ አላህ ጠጠብቃችሁ

  • @umsufyan1348
    @umsufyan1348 11 หลายเดือนก่อน

    እዴሜናጤናይሥጣቹ❤❤❤❤

  • @እሙከድር
    @እሙከድር ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ስታምሩ❤❤

  • @alamatatoday8002
    @alamatatoday8002 11 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 ปีที่แล้ว

    Ye wayen glass betxkemu aryf neber.!!!👍

  • @AdiseGatiso-z2d
    @AdiseGatiso-z2d 10 หลายเดือนก่อน

    Das setlu❤❤❤❤❤

  • @SgdddHdfhh-lq2ce
    @SgdddHdfhh-lq2ce ปีที่แล้ว

    Yene march sewdachu yemr tsluyelgn endenat endenhun❤❤❤❤

  • @saaaraasaaeedd8150
    @saaaraasaaeedd8150 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว

      amen

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ ปีที่แล้ว +1

    edet edemwedachihu ❤

  • @Fouziya-b8h
    @Fouziya-b8h 11 หลายเดือนก่อน

    ስውዳችሁ ሂውትንወድሁላእንዳስታውስ አርጋችሁኝበርቱ❤❤

  • @ሀዩየራያዋ-ኰ5ፈ
    @ሀዩየራያዋ-ኰ5ፈ 10 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እኔ ትዳርን በጣምፍራለሁ ግንእናተንሳይ የለለ ማግባት አመርኝ😂😂😂ፍቅራችሁሁሁብዝዝዝዝዝዝትይበልልልልላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @AlemZewde-bs2tf
    @AlemZewde-bs2tf 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው 👌👌👉❤❤❤

  • @kena22
    @kena22 ปีที่แล้ว

    Setemeru ❤❤

  • @tedyg4775
    @tedyg4775 2 หลายเดือนก่อน

    አይ አትተሻሹብና 😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @misayeyoutube8383
    @misayeyoutube8383 ปีที่แล้ว

    ❤❤እናንተን ሳይ መንፍሳዎይ ቅናት❤

  • @boyeddiejacob1046
    @boyeddiejacob1046 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ አይ ስደት መቸነው ለእኛም ቀን እሚወጣው ያረብ💔💔💔💔

  • @عالمعالم-ق2ف
    @عالمعالم-ق2ف ปีที่แล้ว

    ዋውውው ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ውቦች 👍👌 💞🌹💞🌹💞🌹

  • @ቲጂነኝየራያቆቦዋ
    @ቲጂነኝየራያቆቦዋ ปีที่แล้ว +1

    አለባበስሺን ብታስተካክይ

  • @TigstTg-u4n
    @TigstTg-u4n 4 หลายเดือนก่อน

    የኔውዲ እወዲሻለሁ ግን የለበሽው ልብሰ በእግዚያብኼር ዘንዲ አይፈቀዲም

  • @ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ

    ❤❤❤❤❤ስወዳችሁ ገልቢወች

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd ปีที่แล้ว +3

    ቅመሞችየአይዞን፡፡ኢሻአላህ፡፡ለኛምአድቀን፡፡ቀንይወጣልናል❤❤❤❤❤❤

    • @hykelali8549
      @hykelali8549 ปีที่แล้ว

      ቀንይወጣይሖን😊😊እኔማጥንዶችባየሁቁጥረአልቻልኩም

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 ปีที่แล้ว

    አዲስ ገብ ነኝ እወደቻወለሁ እግዚአብሔር ፍቅረችን ያብዛለችሁ

  • @ortopya2796
    @ortopya2796 11 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ተው አታስቀኑን ስራ አበላሽተን ከአመዲቱ ጋ እዳታጣሉን😢😂😂😂😂 እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ ስታምሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zaherazahera4243
      @zaherazahera4243 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂