ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምርጥ ባል ነው ያለሽ ታድለሽ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ
❤❤❤❤ሁለትደሰርጋይሉጠንዶችሰይምሮ
የንስሀ አባቴን ነው የማማክረው ለሁሉ ነገሪ አለ እኮ ጀግና ነህ ይህው ፍሬ አችሁ ያማረ ሆነ ❤ጎበዞች
💚💛❤🤝
@@FikirteAsres-ng6bp ኢትዮጵያዬ💚💛❤🕯
ጎበዝእግዚአብሔር ጨርሶ ያሳምርላችሁ❤❤❤🙏🙏🙏
🎉❤🎉🎉😂
እነዚህ ጥዶችን ሳይ ማግባት ያምረኛል ግን ስደት ነው ያለሁት እስኪ ለኛም መልካም ትዳር ይወፍቀን
ኪሩቤልና ቤቲንም ሳይ ግንኮ ብዙ ፈተና አልፈው ነው እዚህ የደረሱት
😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤
lawlechinim yisitan❤❤❤❤
አሜን
ምርጥ ባል ነው ያለሸ ታድለሸ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ልጃችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ዋው በጣም ምርጥ ጥንዶች 🙏❤❤❤
ዮና ኢሚ በጣም የምወዳቸው ምርጥ ባለትዳሮች ልጃቹን በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹ ❤❤ወንድም እህት የምትጨምሩለት የነሱን ወግ መአረግ የምታዩ ያድርጋቹ ውድድ❤❤❤❤❤
ከአይን ያውጣቹህ❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢
1ተኛ የምወዳቸው የኢትዮጵያ ጥንዶች 🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር አምላክ አዬለያችሁ ልጃችሁንም በጥበብና በሞገስ ዬደግላችሁ።🎉🎉🥰🥰🥰
ዮናስ እንደ አንተ አይነት ባል ማግኘት እሙ እንደ አንች አይነት ሚስት ማግኘት ከእግዚአብሔር ነው። ግሩም ነው ዮዮ ነፍስ አባት ጋ ነው እማማክረው ያልከው ከውስጤ ቀርቷል በእውነት ። ትልቅ የወጣቶች ትምህርት ነው። 👍
እናንትን ሳይ ሁሉ ጊዜ በቤትስቦች ምክንያት ያጣሁትን ልጅ አስታውሳለሁ እኔ ዛሬም አረብ ሀገር ነኝ እሱ 2ወለድ💔💔💔አላህ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ ግን ያለህን ልሴት ልጅ ክብር ደስ ይላል
እኔም በጣም የምወደዉልጂ አለ ግበተሰብ እቢአለኝ ልጁደሞ አብሮአደጊነዉ ግንእቢአለኝ 😢
@@smirahussain3227እምትወጂው ከሆነ አግቢው አንቺ እንጂ ቤተሰብ ኑሮሽን አይኖርም።
የኒማር ፍጣሪ ይካሥሺ አዝወሺ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም በተሰብ ለማላቀው ልጅ ሰጡኝ የልጀነቴን ግን መቸም አረሳው ወላሂ በሂወት እስካለሁ ድረስ 😭😭😭😭😭
እረ በስመአብ በጣም የምወዳችሁ ጥንዶች አይለያቹ በእውነት❤❤❤
እነዚ ምርጥ ጥንዶች ደስ ይላል ፍቅራቼዉ እንደዚ ያለ ባል ማገኘት መታደል ነዉ ማሻ አላህ
አረ ፈገግታዬ እነዚንኳን ተዋቸው😮አንተ ላይ የቀረቡት ሁሉ ተለያይተው አለቁኮ😂😢 እነዚንም ይጠብቃቸው😃🥰🥰🥰🥰
😅😅😅😅😅
እዉነት በጣም ነው የሚያምሩት ደስስ ይላሉ ሁሉም ቤት የናተን አይነት ፍቅር ለሁሉም ሰው ቢያገኝ ምኞቴ ነው ፍቅር ይስጠን
ዋይኔ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ራጅም እድሜ ይስጣችሁ ትዳራችሁንም ይባርክላችው
የኔ ማሮች ስወዳቸው የኒየ ምርጥ አስተዋይ ባል ነው እዳተ ያለ የትዳር አጋር ይስጠን ወዳችሁ አለሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ምርጥ ጥንዶች ፍቅራችሁ ይብዛ❤❤❤
የመጀመሪያዋ ስለሆነች ነዉ ልጃቹ❤❤ስወዳቹ
Her happiness so natural
ከአፍላ ፍቅር እስከዚህ አሁን እስካሉበት ድረስ በፍቅር የዘለቁ ጥዶች ናቸው አሁንም ደግሞ እግዚአብሔር በልጂ የባረካቸው ምርጥ ጥዶች ናቸው በጣም ነው የምወዳቸው።❤❤❤
እደኔ እነዚክን ጥዶች እሚወድ👍 Yoe & Emy በፍቅር ያኑራችሁ❤
ሳቅ አበዛሸሰ ረጋበይ ሆይ ለማንኛውም ዴስ ትላላችሁ❤
ማርያምን በጣም የምወዳቸዉ ጥንዶች❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የምወዳቸዉ ጥዶች አላህ ይጠብቃችሁ ልጃችሁን ያሣድግላችሁ ❤❤❤
ወንዶች የምትረዱት ነገር ሴት ልጂ ከወለደች በኋላ ፍቅሯ ቀነሰ ትላላችሁ No አይቀንስም እደውም እንሳሳላችኋለን የልጄ አባት ብለነው የምንስበው እክብካቤ ደሞ ልጁ ግዴታ ሰው ስለሚያስፈልገው ትኩረታችንን ይወስዳሉ ለዛነው የብዙ ወዶች ጥያቄ ነው ከወለደቸ ተወቺኚ የሚለው
በጣም የምወዳችሁ ጥንዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ዋው ደስ ሲል ለመጀመሪያ ጊዜ ስማችሁን ሰማሁ እስካሁን አንድ ቪዲዮ አልፎኝ አያቅም ግን ሙሉ ስማችሁን ሰምቼ አላውቅም
እግዚአብሔርን እናተን ሳይ ትዳር ያምረኛል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደግሞ እንዴት እንዳማረብሽ ካይን ያውጣሽ ብያለሁ
በጣም ደሰ ይላሎ አላሀ ካይን ይንናሰ ይጠብቃቹው ትዳር ላይ እንዲ ፈላጉትን እርሰ በህርሰ መተዋውቅ በጣም ደሰ ይላል ምን እንደሚውድ እንደምቶደ
ሃሳብህ በጣም ወድጄው አለሁ አሁንም በትዳራቹ ውስጥ ይህን ነገር ቀጡሉበት ፍቅራቹ እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላቹ እስከ ገነች የሚደርስ ፍቅር ያድርግላቹ😊 12:24
እኔ ስደት ስጀምር እናንተ ፍቅር ጀመራችሁ😢😢😢 እኔም ይሄው በስደት እቀጠቀጣለሁ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ጤና ሰጥቶኝ ስለሰራሁ❤❤❤❤
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤
ስወዳቹ ምርጥ ጥዶች❤❤❤❤❤❤❤
ፈገግታ ላይ ቀርበው አብረው የቀጠሉ አላየንም እናተ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ባትቀርቡ አሪፍ ነበር
😂😂😂 አሉ jr አልተለያዩምኮ 😂
እረ አሉ😂
እኔም እንደዛ እል ነበር ክክክክ
እረ ስም አታጥፉ መርህ የሌላቸው ተፋቱና ፈገግታ ሪያክት ምን ያድርጋቸው እንዴ ሳምሪና ፋኒ ኪድና ማሂ ፍሬ ዳጊ ቤተሰብ እነ ሊሀም በዚሁ ተጠይቀዋል ፍቅራቸውም ትዳራቸውም ለኛ ጥሩ ተምሳሌታቸው እንዳለ ነው❤
Ere Alu bedenb Teketataye Ayedelshm malte nw😂
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ❤❤❤
ለማንም ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ግን በጣም ታምራላችሁ የእውነት ❤😍
በጣም ነው የምታምሩት ሥታሥቀኖኝ ደሞ❤❤❤❤❤❤❤
እዚህ ቤት የቀረብት ሁሉም ተለያይተው አልቀዋል😂😂 እናተን ያፅናችሁ ❤😂
Lel neber 😂
ማን ማን ተለያየ ከከከከከ
በጣም የሚያምሩ ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ኤሚና ዮኒ ❤❤❤❤
እናተን አይቸ አለማየት አልመስማት አልችልም ግን ስተኛ አያቸዋለሁ የኔ ፍልቅልቆች😂❤🎉
ደምሪኝ
ኢሚ ዮ እንዴት እንደምወዳቹ የኔ ምርጡች ፈጣሪ አሁንም ፍቅራችሁን ያብዛላቹ
❤❤❤❤በጣም ጎበዝ ንስሀ አባትህ ማማከርህ
ማር የምትለው ቃል በሌላ ትቀየርልን ለወንድ ማር ደሰ አይልም በተረፈ ትመቹኛላችሁ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ❤
ምርጥ፡ባለትዳር፡ናችሁ❤❤❤እሥከመጨረሻው፡ያጸዋዳችቱ፡ወሎ፡መጀንንንን❤
አላህ፡ያሣድግላችሁ❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ የናተን ፍቅር ለሁኑም ይሰጥ በጣም ታሰቀናላችሁ
ለምድነው መሳቅ ምታበዢው ሁሉ ነገር በልክ ነው ሚያምረው
የኔ ውዶች ስታምሩ ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤❤
የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው❤❤❤
ስወዳችሁ❤
I really this guy's live Lon life
ዋዉ የኔምርጦች የፍቅር ተምሳሊቶች እሙ ዮኒ ትለያላችሁ እኮ❤❤❤
በፍቅር ያንራቹ በጣም ደስየምትልት ❤ሽሻል ማድያ ፈገግ ብየአላዉቅም የናንተግን ይለያል🎉
ስወዳቸው ደስ የሚሉ ጥንዶች❤😘
ደስ ትችላላችሁ እግዚአብሔር ተሁ ነገር ይጠብቃቹሁ ❤❤👍
""አይለያችሁ❤❤❤❤ ውዶች
ረጋ ያላችሁ ናችሁ 😍 ደስ ትላላችሁ ትዳራችሁ ንፍስ አይግባበት
ልጃችሁ በጣም ያምራል❤❤❤❤
tameralachu betam Egzeyabhare tedarachu yebarek
የኔ ጣፋጮች ❤❤❤❤❤
Bayeee isni jalaladhaaa bareduu waan kooo ❤️💕💕💕💕💕💕umurii kesan yaa dheeresuu waaqqaayoo goftana kenyaa 💋💋💋💕💕❤️❤️❤️❤️
ንስሀ አባቴ ነው ማማክረው በጣም ደስ ይላ ፍሬ አፍርተዋል❤
ስታምሩ🎉🎉🎉
እስላም አሌይኩም ቤትሰብ ደምሩኝ እህቶች ነኒ በማደም ኩሸና ነኒ❤❤❤
የሰደትእህታችሁአይደለሁ ደምሩኝ እዳታልፉ 😭😭😭እድህ ከለመኗችሁ መቸም ሠደተኛእህቶቻችንማበረታታትአትወዱም አይ 😭
ዋይኔ ቦታው ልጆቹ እዴት ደስ እደሚል
ደስስትሉ❤❤❤
sitsik des tilalch harif mist alechi ,antm tru bal nehi,nice
በነገራችን ላይ እዚህ ሚዲያ ላይ ዬቀረቡ ጥንዶች ሁሉም ተለያይተዋል ቢቀርባችሁ 😂😂😂
😂😂😂አወ ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ
እኔም ልልነበር😂😂
Jr altelayayum
የተመታኮሜት😂😂😂😂😂
@@fuigfuif6189 🧐😂😂
ስትስቅ ሲያምርባት ❤❤❤❤❤
ያሠላም ወላሂ ሥወዳቸው እነዚህን ማሮች❤
ስወዳችሁ🎉🎉🎉❤❤❤የምር🎉❤
ከማሂ &ኪድ ቀጥሎ የምወዳችሁ ጥዶች❤❤
ዮዮ ና ኤሚ ምርጦች❤
ስታምሩ❤❤❤
ለምድነው በዚህ የቀርባችሁት ይሂ ቻናል እኮ በርካ የለውም በዚህ የቀርቡት ጨርሰው ተበትነዋል😂😂😂 ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር መንፈሱን ይምታላቸው🤔
የተመታ ቻናል ነዉ ይሄ 😂😂😂
@@HayuHasenበጣም የተመታ ነው እኮ😂😂😂
እውነት ብለሻል ምች ነው ቻላሉ😂ውይ አደራውን ጌታ ለልጃቸው❤😢
😂😂😂 ወገነዉ የቻናሉን መንፈስ
ዊዉ ደስሚለዉ ንስሀባትን ማማከር 🎉🎉🎉❤🙏🙏🙏🙏
ይሂን ይቱብ እፈረዋለሁ ለምን እዚህ ላይ ቀረቡ ጥዶች ጨረሰው ተለያይተዋል እሙ እና ዮን አይለያችሁ❤❤
አረ እነ ፋኒ ሳምሪ አሉ
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሲያምሩ❤🥰🥰
የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤❤
Mashaallah mashaallah tabarakichu❤❤❤❤in dodanelee
❤❤❤😂😂😂😂
Haanis akkuma keeti ❤❤❤❤😂😂😂😂
wow❤❤❤❤❤
come back fegegeta react😊❤
ስወዳችሁ ትለያላችሁ ዋው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋውስታምሩየኔውቦች ❤❤❤❤❤
መታደል ነው የናተ ፍቅር
betam new emwedachihu yenate aynet tdari yistachihu
Their chemistry is unmatched
How?
@@ekseid4855 *unmatched as in ተቀናቃኝ የሌለው
አቤት፡ዉበታችሁ፡እዴት፡እደምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
Kertzmann Glen
❤❤❤❤❤ ሥወዳቹ
ታድለህ ቀጥልበት ለንሰሀ አባትህ ማማከርን ጓደኛ ብትነግረው ይዘራዋል ለሰው ❤,አብሮ ያቆያቹ እስከመጨረሻው
❤❤ ታምራላቹሁ
❤❤❤🎉🎉🎉 Konjooshi wow dasiluu
የኔ ማሮች❤❤❤❤
,ስወዳቹ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
ወይሰታምሩ እናተን ኘየሁ ጥዱቺ እረግት ያላቺሁ
የምወዳቸው ጥንዶች 🥰🥰🥰
ምርጦች ናችሁ❤
ምርጥ ባል ነው ያለሽ ታድለሽ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ
❤❤❤❤ሁለትደሰርጋይሉጠንዶችሰይምሮ
የንስሀ አባቴን ነው የማማክረው ለሁሉ ነገሪ አለ እኮ ጀግና ነህ ይህው ፍሬ አችሁ ያማረ ሆነ ❤ጎበዞች
💚💛❤🤝
@@FikirteAsres-ng6bp ኢትዮጵያዬ💚💛❤🕯
ጎበዝእግዚአብሔር ጨርሶ ያሳምርላችሁ❤❤❤🙏🙏🙏
🎉❤🎉🎉😂
እነዚህ ጥዶችን ሳይ ማግባት ያምረኛል ግን ስደት ነው ያለሁት እስኪ ለኛም መልካም ትዳር ይወፍቀን
ኪሩቤልና ቤቲንም ሳይ ግንኮ ብዙ ፈተና አልፈው ነው እዚህ የደረሱት
😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤
lawlechinim yisitan❤❤❤❤
አሜን
ምርጥ ባል ነው ያለሸ ታድለሸ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ልጃችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ዋው በጣም ምርጥ ጥንዶች 🙏❤❤❤
ዮና ኢሚ በጣም የምወዳቸው ምርጥ ባለትዳሮች ልጃቹን በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹ ❤❤ወንድም እህት የምትጨምሩለት የነሱን ወግ መአረግ የምታዩ ያድርጋቹ ውድድ❤❤❤❤❤
ከአይን ያውጣቹህ❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢
1ተኛ የምወዳቸው የኢትዮጵያ ጥንዶች 🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር አምላክ አዬለያችሁ ልጃችሁንም በጥበብና በሞገስ ዬደግላችሁ።🎉🎉🥰🥰🥰
ዮናስ እንደ አንተ አይነት ባል ማግኘት እሙ እንደ አንች አይነት ሚስት ማግኘት ከእግዚአብሔር ነው። ግሩም ነው ዮዮ ነፍስ አባት ጋ ነው እማማክረው ያልከው ከውስጤ ቀርቷል በእውነት ። ትልቅ የወጣቶች ትምህርት ነው። 👍
እናንትን ሳይ ሁሉ ጊዜ በቤትስቦች ምክንያት ያጣሁትን ልጅ አስታውሳለሁ እኔ ዛሬም አረብ ሀገር ነኝ እሱ 2ወለድ💔💔💔አላህ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ ግን ያለህን ልሴት ልጅ ክብር ደስ ይላል
እኔም በጣም የምወደዉልጂ አለ ግበተሰብ እቢአለኝ ልጁደሞ አብሮአደጊነዉ ግንእቢአለኝ 😢
@@smirahussain3227እምትወጂው ከሆነ አግቢው አንቺ እንጂ ቤተሰብ ኑሮሽን አይኖርም።
የኒማር ፍጣሪ ይካሥሺ አዝወሺ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም በተሰብ ለማላቀው ልጅ ሰጡኝ የልጀነቴን ግን መቸም አረሳው ወላሂ በሂወት እስካለሁ ድረስ 😭😭😭😭😭
እረ በስመአብ በጣም የምወዳችሁ ጥንዶች አይለያቹ በእውነት❤❤❤
እነዚ ምርጥ ጥንዶች ደስ ይላል ፍቅራቼዉ እንደዚ ያለ ባል ማገኘት መታደል ነዉ ማሻ አላህ
አረ ፈገግታዬ እነዚንኳን ተዋቸው😮
አንተ ላይ የቀረቡት ሁሉ ተለያይተው አለቁኮ😂😢 እነዚንም ይጠብቃቸው😃🥰🥰🥰🥰
😅😅😅😅😅
እዉነት በጣም ነው የሚያምሩት ደስስ ይላሉ ሁሉም ቤት የናተን አይነት ፍቅር ለሁሉም ሰው ቢያገኝ ምኞቴ ነው ፍቅር ይስጠን
ዋይኔ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ራጅም እድሜ ይስጣችሁ ትዳራችሁንም ይባርክላችው
የኔ ማሮች ስወዳቸው የኒየ ምርጥ አስተዋይ ባል ነው እዳተ ያለ የትዳር አጋር ይስጠን ወዳችሁ አለሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ምርጥ ጥንዶች ፍቅራችሁ ይብዛ❤❤❤
የመጀመሪያዋ ስለሆነች ነዉ ልጃቹ❤❤ስወዳቹ
Her happiness so natural
ከአፍላ ፍቅር እስከዚህ አሁን እስካሉበት ድረስ በፍቅር የዘለቁ ጥዶች ናቸው አሁንም ደግሞ እግዚአብሔር በልጂ የባረካቸው ምርጥ ጥዶች ናቸው በጣም ነው የምወዳቸው።❤❤❤
እደኔ እነዚክን ጥዶች እሚወድ👍 Yoe & Emy በፍቅር ያኑራችሁ❤
ሳቅ አበዛሸሰ ረጋበይ ሆይ ለማንኛውም ዴስ ትላላችሁ❤
ማርያምን በጣም የምወዳቸዉ ጥንዶች❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የምወዳቸዉ ጥዶች አላህ ይጠብቃችሁ ልጃችሁን ያሣድግላችሁ ❤❤❤
ወንዶች የምትረዱት ነገር ሴት ልጂ ከወለደች በኋላ ፍቅሯ ቀነሰ ትላላችሁ No አይቀንስም እደውም እንሳሳላችኋለን የልጄ አባት ብለነው የምንስበው እክብካቤ ደሞ ልጁ ግዴታ ሰው ስለሚያስፈልገው ትኩረታችንን ይወስዳሉ ለዛነው የብዙ ወዶች ጥያቄ ነው ከወለደቸ ተወቺኚ የሚለው
በጣም የምወዳችሁ ጥንዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ዋው ደስ ሲል ለመጀመሪያ ጊዜ ስማችሁን ሰማሁ እስካሁን አንድ ቪዲዮ አልፎኝ አያቅም ግን ሙሉ ስማችሁን ሰምቼ አላውቅም
እግዚአብሔርን እናተን ሳይ ትዳር ያምረኛል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደግሞ እንዴት እንዳማረብሽ ካይን ያውጣሽ ብያለሁ
በጣም ደሰ ይላሎ አላሀ ካይን ይንናሰ ይጠብቃቹው ትዳር ላይ እንዲ ፈላጉትን እርሰ በህርሰ መተዋውቅ በጣም ደሰ ይላል ምን እንደሚውድ እንደምቶደ
ሃሳብህ በጣም ወድጄው አለሁ አሁንም በትዳራቹ ውስጥ ይህን ነገር ቀጡሉበት ፍቅራቹ እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላቹ እስከ ገነች የሚደርስ ፍቅር ያድርግላቹ😊 12:24
እኔ ስደት ስጀምር እናንተ ፍቅር ጀመራችሁ😢😢😢 እኔም ይሄው በስደት እቀጠቀጣለሁ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ጤና ሰጥቶኝ ስለሰራሁ❤❤❤❤
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤
ስወዳቹ ምርጥ ጥዶች❤❤❤❤❤❤❤
ፈገግታ ላይ ቀርበው አብረው የቀጠሉ አላየንም እናተ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ባትቀርቡ አሪፍ ነበር
😂😂😂 አሉ jr አልተለያዩምኮ 😂
እረ አሉ😂
እኔም እንደዛ እል ነበር ክክክክ
እረ ስም አታጥፉ መርህ የሌላቸው ተፋቱና ፈገግታ ሪያክት ምን ያድርጋቸው እንዴ ሳምሪና ፋኒ ኪድና ማሂ ፍሬ ዳጊ ቤተሰብ እነ ሊሀም በዚሁ ተጠይቀዋል ፍቅራቸውም ትዳራቸውም ለኛ ጥሩ ተምሳሌታቸው እንዳለ ነው❤
Ere Alu bedenb Teketataye Ayedelshm malte nw😂
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ❤❤❤
ለማንም ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ግን በጣም ታምራላችሁ የእውነት ❤😍
በጣም ነው የምታምሩት ሥታሥቀኖኝ ደሞ❤❤❤❤❤❤❤
እዚህ ቤት የቀረብት ሁሉም ተለያይተው አልቀዋል😂😂 እናተን ያፅናችሁ ❤😂
Lel neber 😂
ማን ማን ተለያየ ከከከከከ
በጣም የሚያምሩ ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ኤሚና ዮኒ ❤❤❤❤
እናተን አይቸ አለማየት አልመስማት አልችልም ግን ስተኛ አያቸዋለሁ የኔ ፍልቅልቆች😂❤🎉
ደምሪኝ
ኢሚ ዮ እንዴት እንደምወዳቹ የኔ ምርጡች ፈጣሪ አሁንም ፍቅራችሁን ያብዛላቹ
❤❤❤❤በጣም ጎበዝ ንስሀ አባትህ ማማከርህ
ማር የምትለው ቃል በሌላ ትቀየርልን ለወንድ ማር ደሰ አይልም በተረፈ ትመቹኛላችሁ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ❤
ምርጥ፡ባለትዳር፡ናችሁ❤❤❤እሥከመጨረሻው፡ያጸ
ዋዳችቱ፡ወሎ፡መጀንንንን❤
አላህ፡ያሣድግላችሁ❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ የናተን ፍቅር ለሁኑም ይሰጥ በጣም ታሰቀናላችሁ
ለምድነው መሳቅ ምታበዢው ሁሉ ነገር በልክ ነው ሚያምረው
የኔ ውዶች ስታምሩ ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤❤
የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው❤❤❤
ስወዳችሁ❤
I really this guy's live Lon life
ዋዉ የኔምርጦች የፍቅር ተምሳሊቶች እሙ ዮኒ ትለያላችሁ እኮ❤❤❤
በፍቅር ያንራቹ በጣም ደስየምትልት ❤
ሽሻል ማድያ ፈገግ ብየአላዉቅም የናንተግን ይለያል🎉