ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ትግስት ፣ንፁህ ልብ ከሁሉም ነገር ጋር አሟልቶ የሰጣት ናት ሚስት አገኘው ሳይሆን እናት አገኘው በል ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ
ታምራላቹየማርየሰመርትዳርይርግላቹ
በጣምበእውነት❤😢
💚💛💔
❤❤❤❤❤
💚💛❤🤝
ልጁቱ ሙሉ ታደርጋለች ደስ ስትል❤ ትዳሮን ትወዳለች አላህ ስኬታማና ደስተኛ ያድርጋችሁ❤🤲🙏
በጣም ወላሂ
እሱም ማሻአላህ ደስ ሲሉ
ትግስትሽን እና ማስተዋልሽን አለማድነቅ አይቻልም ኧረይመችሽ 😘❤
ምናለ እኔም ትግስተኛ ባረገኝ አላህዬ ያረብ ትግስቱን ስጠኝ ዱዋ አርጉል ውዶቼ ትግስ እኮ እሳትም ያበርዳል እኮ
ወላሒእምትግሥትየለኝም፡ግንቆይቸእረሣዋለሁኝኮ
ጥንቅቅ ያለች ሴት በእውቀት የመጠቀች ልጅ ናት በእውነት እውነትም ታድለሃል ❤😘
ቀጣም
ይሄ የሂወት ታሪክ የኔ የሂወት ታሪክ ነው ብዙ የሆንኩለት ከማግኘት እስከማጣት የድህነትን ጥግ ያየሁበት በቃ በጥቅሉ በሂወቴ ተሥፋ የቆረጥኩበት ጌዜ ነበር ለዛውም በልጅነቴ 😢😢በ18,አመቴ ወልጀ ግን ልጀ ተስፋየ እድለመልም ወድቆ መነሳት እዳለ ይታየኝ ነበር በልጀ አልሀምዱሊላሂ ዛሬ ከምፈልገው ደረጃ ደርሻለሁ ያችን የምሳሳላት እናቴን እድስቅ አድርጌለሁ ❤❤በጥቅሉ ዛሬ በጣም ደስተኛ ነኝ ልጀ አለሜ ፍቅር ፈተና ነው ከታደሉም ጀግና መልካም ያገባ ይደሰታል ያልታደልነውም ትምህርት ነው መኖር ላለብን እንኖራለን ❤❤
የኔ ውድ እንካን እግዚአብሔር ለሰበሹ ደረጃ ላይ አደረሰሽ ሁሉም ለበጎ ነው❤❤❤❤❤
እኔም ከቱ አለም ለልጅ ስል ጠነከርኩ
ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ እናተንሳይብዙተስፋአለኝ❤
እንዴዝች አይነት ተጋሺ ሚስት ለሁላችንም ይሲጣን !!!!ፍቅራቹሁን የድንግል ማርያም ልጅ ያብዛላችሁ አሜን 🙏አድስ ጃማር ነኝ ደሚሩኝ 🙏🙏
እኔ እኮ በጣም ነው የምወዳት በቃ ሙሉ ሴት ናት ሁልግዜ አሰተሳሰቦ ያሰገርመኛል ማርያምን ❤
ይች ልጅ ቅን የሆነ አስተሳሰብ ነው ያላት ።እድለኛ ነህ ፣ ምንም Prank ቢሆንም፣ እንዳንት አትጠራጠርም ።ይመስለኛል በጣም ስለምትወዳት ሌላ ሰው ያይብኛል የሚል ስጋት እልህ ግን እሷ ፅናት ያላት ልጅ ነች ።አይዞህ ትዳራቹህ ተባርኳል ።
እልህ የሚለው አለህ ተብሎ ይነበብልኝ
የኔ ውዶች ስወዳቹሁ ወንድምየው እናት የሆነች ሚስት ነው ያለህ ታድለህ ቅዱስ ሚካኤል ትዳራቹን ይባርክላቹሁ ያሰባቹትን ሁሉ ያሳካላቹሁ በፍቅር የተሞላ ትዳር ይስጣቹሁ❤❤❤❤❤❤❤🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭
ትክክለኛው ፈቅር እናንተ ቤት ነው ያለው በተለይ እህታን በጣም ትግስተኛ ነሽ የባልን አያያዝሽ በጣም ደስ ይላል በቃ ፈቅር ነገር ነሽ
ከልቦ ሤት ናት❤❤❤ እኔ ትግሥት እሚባል ነገር የለኝም ያረቢ ትግሥት ሥጠኝ😢😢😢
እኔም😢
እኔም የለኝም 😢
አሚን me too😢
አሁንትማሮእኔአላሀምደሊላሰደትክመጣሁበጣምታገሸሁኛለሁ
እድለኛ ነክ እንደዝች አይነት ሴት ስለሰጠክ የምር በቃ እራት ሁሌም ሳበላ ተኛ ........?
ስወዳቹ እኔ አስተሳሰቤ እንደቺ መሆን ነው የምፈልገው የኔ ቆንጆ ጸባይሽ እንደ መልክሽ ደስስ ይላል🥰 ወንድሜ ታድለካል በደንብ ተንከባከባት እመቤቴ ፍቅራቹ ትባርክላቹ እወዳችዋለው 🥰❤️
እኔኮ ምንአይነት ፍጡርናትልጂቱ የአለም ሁሉን ሠው ትግሥት መጥቆ ለሧነው የሠጣት እኔብሆን አገሩን እቀውጠውነበር አሁን ካችእየተማርኩነው እሞክራለሁለመታገሥኢሻአላህ
እኔ ብሆን እንኳን ውሀ ልሰጠው ውጣልኝ ብየ ኡኡ ነበረ የምለው በናትሽ ውዴ ትእግስትን እንዴት ልለማመድ ምከሪኝ ያጎት መንፈሶች ዉጡ kkkkkkkkkk
በርቱልኝ ፈጣሪ ትዳራቹህን ይባርክ
በጣም ታምራላቹህ እስኪ ተመልካቾችም እናተም ሀሳባቹህን ስጡኝ በጣም እምወደው የልጀ አባት ጋ ከተገናኘን አምስት አመታችን ግን እስካሁን ገና አልተጋባንም ያልተጋባንበት ምክናት የኔ የመጀመራ ባሌ ምክናትነው እና የሱ አባት እድንለያይ ይፈልጋን ያኛውጋ ይጣላሉ ብሎ ስለማስብ ያኛውም አግብቶ ወልዶን ግን የኔን ሂወት ለመበጥበጥ ይጃጃላን እና የኔ ቤተሰቦች ደስተኛናቸው የሱ ግን 😢😢እሱም እሷን ነው እምመስለው ብሎቸዋን አሁን እሱ ኢትዩነው ነይና አብረን እንኑር እያለነው እኔ ጨነቀኝ እስ ሀሳባቹህን ስጡኝ ትለያያላቹህ ወይስ ሁሉንም ትቶ ሒወታቹህን ትቀጥላላቹህ ሁሉም ነገር አለነ ከቤተሰብ ምንም አንጠብቅ 😢😢😢
የኔ ውዶች አልፈጠናቹም እናንተ ያሳለፋችሁትን ያየ የለም ሁሉም የራሱንሃሳብ ሌላ ሰው ላይ መጫን ይፈልጋል ግን እግዚአብሄር በመረጠው ሰአት አንድ አድርጓቹሃል ፍቅራችሁንም ይጠብቃል በርቱልኝ ደሞ ቤተክርስቲያን ስርአት ጋብቻችሁን እንድትቀድሱት እርሱ ይፍቀድላችሁ❤❤❤
እኔ ምለው ከየትኛው ባህር ነው የተቀዳችሁት ❤❤❤❤❤ስወዳችሁ
የኔ ውድ እህት ወላሂ ትለያለሺ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ትግሥትሺ እርጋታሺ ፊትሺ ላይ የሚታየው እውነተኛ ፍቅር መታዴል ነው ወድሜ ምንም ነገር ቢፈትናት ካንተጎን ለመሆን ምንም ነገር የማያሥቆማት ጠንካራ ሚሥት አለችህ የሠው ልጂ ከዜሮ ተነሥቶ ትልቅ ዴረጃ የሚዴርሠው በዛ ላይ ፍቅር ካለ ሀብት ነው እኔ ልክ እንዴናተ ልጂ ሁኜ የሥምንተኛ ክፈል ተማሪ ሁኜ አገባሁ ቤተሠብ በዙሪያችን ያሉ ወዳጂ ዘመዶቻችን በጣም ተቀየሙ እኛ ግን ኑሮችንን ቀጠልን ዴሀ ሁነን ሣንበላ ሣንጠጣ ያዴርንበት ቀን ብዙ ነው ግን በጣም ዴሥተኞች ነበርን ያ ሁሉ ችግር አለፈ አሁን ላይ አልሀምዱሊላህ ቤተሠብም በጣም ይወዱናል እኛም ጥሩ የሚባል ዴረጃ ላይ ዴርሠናል ሂወት ሁሌም ምርጫ ነች በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ 👍👍👍👍
በጣም አስተዋይ በጣም ትግዕስተኛ ነሽ በእምነትታድለሀል
የኔ ቆንጆ የኔ አስተዋይ ተዋቸው አለች ረጋ ብላ እድለኛ ነህ ወንድሜ ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤በጣም አስተዋይ ልጅ ነች
She is best of the best wow strong woman ❤️❤️❤️❤️❤️🥰😍😍😍😍
❤❤❤❤
የአጎት መንፈሶች ውጡ አለች ተበራክ❤❤❤❤
አቤት መታደል የኔ አስተዋይ ትለያለሽ እኩ የልጅ አዋቂ ነሽ ለትዳርሽ ትልቅ ክብር ያለሽ ልጅ ለብዙ ሠዋች አርያ ትሆኛለሽ ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል እራስን ልብ እንጅ ሠዋች የሚሉንን ሠምተን መረበሽ የለብንም በተረፈ ዉድድድድድ ነዉ የማደርጋቹህ እመብረሀን ፍቅራቹህን ታብዛላቹህ ተክፉ ሁሉ ትጠብቃቹሁ የወናስ ደግሞ ብራክ አደርጋለሁ ብለህ በእምኒ ጭራሽ አፈዘዘችህ በዚህ ደሥ በሚል ቃላት❤❤❤❤❤
ልዪ ናችሁ ቃል የለኝም ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላቹሁ ❤❤❤❤
She is so sweet wife 😊
ስወዳቹ በመቤቴ ለባም ሴት ለባልዋ ዘውድ ነት ይላል መፅሓፍ ቅዱስ እውነት ካንቺ አየሁት❤አመቤቴ ከዚ በላይ ፍቅሩን ትጨምርላቹ ማሮቼ❤
በጣም ደስ የምትሉ ትዳራቹ አላህ ይጠብቅላቹ በጣም ነው እምወዳቹ ❤❤❤
አይዞሽእግድህምንእልሽአለሁትግስቱንይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በርቱ ዉዶችየ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ በርቱ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሱ እምነት አለኚ እኛ ስደተኞች ለሀገራችን ያብቃን የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሴት ልክ ወላሂ ለዚህ እኮ ነዉ ምወድሽ ❤❤❤❤
ትክክል ነች ይስው ሀሳብ አሉ ግን የራሳችንን መቀጠል ነው እሞ አስተዋይ ነሺ ስውድድድድድ ሺ ❤❤❤❤❤❤በርቱልኙ ትዳሩ ችሁን እግዚአብሔር የባርክላችሁ በልጅ በፈሪ የባርካችሁ
አሜን❤️❤️❤️❤️
Tilayalachu mareyamin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ በቃ የማትጠብቀውን ነገ አድርገህ ሰርፕራይዝ አዲርጋ የምር 🍁🍁🍂🍂🍂
❤❤❤❤❤❤ efuuuu yilyali kalat atrgi eima wdiddd
ትለያላችሁ የምር እናንተን ሣይ የትዳር አጋሪዬን እንዳስብ ያደርገኛል አይለያችሁ
አቤት ትግስቷ ማሻ አላህ ናት ትግስተኛ ስው በጣም ነው የምወደው አላህ. ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያሳምርላችሁ ❤❤😍😍
በጣም
እደኒመዳምኩቢትሯንይዛዝምአለችሰታጠናምንምመሰማትአፈልገ
zemenachu endehu befkr be egzabyher bet wust yeleklachu 💌💌💌💌💌
እውነትሽ ነው እህቴ እንደዝ የማሳስቡ መንፈሶች ይውጡ 😂🤣🤣
ድንግል ማርያም ፍቅርኩም ተብዘሓዮ ❤❤
አሜን❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አስተዋይ ሴት ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት የእውነት አስተዋይ ነሽ ዉዷ 🥰🥰🥰💔💔ወንዶችዬ እግዚአብሔር እንደዝች አይነት አስተዋይ ሴት ይጣችሁ 🥰🥰🥰🥰በተረፈ ስወድሽ የኔ አስተዋይ 🥰🥰❤️❤️እግዚአብሔር አይለያችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ በተረፈ በርቱና ስሩ ❤️❤️❤️
❤️❤️❤️❤️❤️
የፈጣሪ ያለህ ዬኒዬ ምኑን አመጣኸው የሴጣን ጆሮ ይደፈን ፍቅሩን ፈጣሪ ይጨምርላችሁ
❤️❤️❤️amenn
አሚን አላህ እንደዚህ ነገር ያርቅላቸዉ ❤❤
አሜን 🙏 ደምሩኝ ውዶቸ
Yene wdoch Des telalachu demo be akal bayachu yibelt Des yilegnal
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰
የኔ ማርች አላህ አይለያቹዉ በመሀላቹዉ የሚገባ ነገር አላህ ያርቅላቹዉ ❤❤❤
❤️❤️❤️❤️
❤❤❤
እንኳ ደህና መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር
እኔን ያሣቀኝ part ያጎች መፈሥ ይዉጡ ሥትዪ 😂😂😂😂😂
እውነት ነው ልባም ሴት ናት !!!!
ymeri batame naw mewdacu batlye emy❤❤ batme astwaye shate nace,,,
ወይይኔ መታደል እውነት እናትህ መርቃሃለች ምርጥ ሚስት አይለያችሁ❤❤❤❤
እኔ እንለያይ ብየው ነበር ግን ብንለያይም ነገር አይቀርም አለኝ ዝለዚህ ሁሉንም ወደፊት ከፈጣሪጋ ይስተካከላን ይለኛን በልጅነት አይምሮ ሁሉንም ከመጀመራው አበላሸሁት እኔም ከሱ መለየቱን አልፈልግም ግን ደግሞ ተወዛግቤ አወዛገቡክት ቤተሰብ ጋ ይኸዳን እነሱም ይወዱታን 😢😢
ዎዬ ስዎዳች በጣም ነው ዳስ የምትሉት 😍😍😍
ስወዳችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አገራችን ሰላም ያድርግልን
እናተ ጣፍጮች በጣም ነው የምታምሩ❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️amen
የኔ ቆንጆ ማሻ አላህ ትግስቶ ጎበዝ ነች
😅😅😅😅😅desi sitlwu uuuf
እኔ ለናተ ቃል የለኝም ወላሂሂሂ ❤❤❤❤ እዲሜልካቺሁን በዴስታ በሳቅ በጤና ያቆያቺ
የኔ ውቦች ደሰ ትላላቹ አይለያቹ ለኛም ጥሩ ተምህርት ነው ከአሰተዋልንበት ወንድ ልጅ ሰሜታዊ ሲሆን ሴት ልጅ ሰከን ብላ በፍቅር ሰትይዘው ልቡ ቶሎ መለሰ እንደሚል ተምሬበታለው ጀግና ነሸ👍🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
አስተዋይ ሴት የፈጣሪ ስጦታ ነው የኔ ቅመም
አቤት ፈተና በጣም ታሳዝናለች ጥንካሪዋን ሳላድንቅ አላለፈም ትዳራችሁን ፈጣሪ ይጠብቀላቹ የኔ ውዶች ❤️🙏
የኔ ዉዶች ማርያምን እናንተ ሳይ ማለት ነዉ ሳላስበዉ ሌላ ኣለም ነዉ ምገባዉ ትዳር ለመያዝ ወስኛለዉ የእዉነት እናም በርቱልኝ ዉዶችየ እግዚአብሔር በልጅ በፍቅር ይባርካቹህ 💝💝💝💝💝💝😘💞
ቀልብ፣ገብተሀል፣ዛሬ፣እንኳን፣ይሄ፣ፕራክ፣ይከብዳል፣ልጅቱ፣ግን፣ጉበዝ፣ናት፣አድናቂሽ፣ነኝ
ዮናስ ግን ነፍስ አይማርም😅😅😅😅😅😅ለማንቻዉም እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜያቹሁን ያሳምርላቹሁ❤❤❤❤
የእዉነት ሚስት ማለት ሁሉነገርነች አተን ከስሜት ለማዉጣት ያማትጥረዉ ነገር የለም ፍቅራችሁን እመብርሀን ትባርክላችሁ ❤❤
❤️❤️❤️
በጣም ነው ምወዳችሁ እናንተ ሳይ ደስታ ይስማኛል
ዋላ ኣነ ናተይይ❤❤❤❤
የኔ ውዶች ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
እስከዛሬ ያተጣላችሁትን ካሁን ቡሀላ እማ ወልዳችሁ ማየት ነው የምንፈልግ
የኔ አስተዋይ ልባም ሴት ልባም ሴት ማለት አንቺ ነሽ ማርያምን እኔንም ወደ ሀላ መለስ ብዬ እንዳይ አደረግሽኝ ብዙ ነገር ካንቺ ተምሬያለሁ የድንግል ማርያም ልጅ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ትዳራችሁ የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔዉድ ስታሳዝን የኡነት ትዳራቺሁ የተባረከ ይሁን የኡነት እወደቸሀለሁ ፍቅርን እናተጋ አየሁት
ልጂቱኮ😢😢ትለያለቺ😢lyu nechi
እመአምላክ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤
ኣስተዋይ ናት ደስ ስትል የፈጣሪ ስጦታ ነው
አላህ ይጠብቃችሁ😢❤❤❤❤❤❤
wayii des sitelu ye ewunet fekerachuhen ye Dengel Mariyam Lij Eyesus Keresetos Yabezalachuh sewodachuh
yee agotii mafasi wuxxaa gobazi😁😁😁😁😁😁❤❤❤❤❤❤
ስወዳቱ ፋቅራቹ ያስቀናል የምረ ደስስትሉ ፈጣሪ ከክፉነገረ ይጠብቃቹ ሰላም ለአገራችን ፍቅረ ለወገናችን እማማ ኢቲዮጰያ አምላክ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏❤❤❤
እረ የናንተ ፍቅር ለደፍኝ ነው❤😂እግዚኣብሔር ይጠብቃችሁ🥰
ሠላም ሠላም ጥዶችዬ እደትናችሁልኝ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ እድሁም ተከታታወች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም ያድርግልን ስወድሽ የኔ ቆጆ ትዳር እድሁ ቀልድ አደለም ቸኩሎ የሚገባበት ተቸኩሎ የሚወጣበት አደለም ሢፈርስ ቀላል ቢመሥልምኳ ከፈረሠ በሆላ ስሜቱ ክፉነው ፈጣሢ እረጅምድሜ ከፍቅር ከጤና ከሚያማምሩ ጠነኛ ልጆጋ ወፍቆ ያናራችሁ መልካም ምኞቴነው በርቱ👍👈💐🌺
ፈጠሪ እስከዛኛው አለም አያለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Besmame Yetadelesh nesh Enat Nesh
የኔ አስተዋይ እርጋታዋ እኔ ብሆን በለቅሶ እጨርሰዋለሁ😢😢😢. ዉዋዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤❤ ስታምሩ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ አይለያቹ❤❤❤❤❤
Lazi eko new wedddddd emadergsh kanichi bezu tegest temralew
ደስምትሉ ጥንዶች ፍራሽላይ ይመቻል ግን😂😂😂በሉ ነቃነቃበሉ
ዋዉዉዉዉ ትግስትሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እህትአለም❤❤❤❤❤❤❤
Wawwww baxam liyuuu nati faxari yii xabiqachu ❤❤❤❤❤❤❤❤
ትለያለች ሚስትህ👌👌👌👌👌👌
Des tilalachu❤❤❤❤❤
የኔውዶችአይለያችሁ❤❤❤❤
ሡባሀንአላህ እንደት ደነገጥኩ ከላይአይቸምንልበልይየሥራህ😂😂😂😂
ዮኔ እሙዬ ሳይሆን እማዬ በላት። ከእድሜሽ በላይ አርቆ አሳቤ ነሽና ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን። እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤
ተወዳችሁ ከእናተ ብዙትምህርትመዉሰድይቻላል ለባሌ ጥሩሚስት ያድርገኝ እሱንም ያረብጥሩባል አድርግልኝ
እፍፍፍ አረ የሴጣን ጆሮ ይደፈን በስመአብ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ❤
ሚስትህ ሳይኮ ጎበዝ ናት በመረጋጋት አፅናናችህ ያዝልቅላቹ ትክክለኛ ጥንዶች ናቹ
የኔ ውዶች ኑሩልኝ ምርጥ ሴት ነሽ👌👌👌
እመቤቴ እዳራቹን ትባርክላቹ የልጅ አዋቂዎች ናቹ
ትግስት ፣ንፁህ ልብ ከሁሉም ነገር ጋር አሟልቶ የሰጣት ናት ሚስት አገኘው ሳይሆን እናት አገኘው በል ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ
ታምራላቹየማርየሰመርትዳርይርግላቹ
በጣምበእውነት❤😢
💚💛💔
❤❤❤❤❤
💚💛❤🤝
ልጁቱ ሙሉ ታደርጋለች ደስ ስትል❤ ትዳሮን ትወዳለች አላህ ስኬታማና ደስተኛ ያድርጋችሁ❤🤲🙏
በጣም ወላሂ
እሱም ማሻአላህ ደስ ሲሉ
ትግስትሽን እና ማስተዋልሽን አለማድነቅ አይቻልም ኧረይመችሽ 😘❤
ምናለ እኔም ትግስተኛ ባረገኝ አላህዬ ያረብ ትግስቱን ስጠኝ ዱዋ አርጉል ውዶቼ ትግስ እኮ እሳትም ያበርዳል እኮ
ወላሒእምትግሥትየለኝም፡ግንቆይቸእረሣዋለሁኝኮ
ጥንቅቅ ያለች ሴት በእውቀት የመጠቀች ልጅ ናት በእውነት እውነትም ታድለሃል ❤😘
ቀጣም
ይሄ የሂወት ታሪክ የኔ የሂወት ታሪክ ነው ብዙ የሆንኩለት ከማግኘት እስከማጣት የድህነትን ጥግ ያየሁበት በቃ በጥቅሉ በሂወቴ ተሥፋ የቆረጥኩበት ጌዜ ነበር ለዛውም በልጅነቴ 😢😢በ18,አመቴ ወልጀ ግን ልጀ ተስፋየ እድለመልም ወድቆ መነሳት እዳለ ይታየኝ ነበር በልጀ አልሀምዱሊላሂ ዛሬ ከምፈልገው ደረጃ ደርሻለሁ ያችን የምሳሳላት እናቴን እድስቅ አድርጌለሁ ❤❤በጥቅሉ ዛሬ በጣም ደስተኛ ነኝ ልጀ አለሜ ፍቅር ፈተና ነው ከታደሉም ጀግና መልካም ያገባ ይደሰታል ያልታደልነውም ትምህርት ነው መኖር ላለብን እንኖራለን ❤❤
የኔ ውድ እንካን እግዚአብሔር ለሰበሹ ደረጃ ላይ አደረሰሽ ሁሉም ለበጎ ነው❤❤❤❤❤
እኔም ከቱ አለም ለልጅ ስል ጠነከርኩ
ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ እናተንሳይብዙተስፋአለኝ❤
እንዴዝች አይነት ተጋሺ ሚስት ለሁላችንም ይሲጣን !!!!ፍቅራቹሁን የድንግል ማርያም ልጅ ያብዛላችሁ አሜን 🙏አድስ ጃማር ነኝ ደሚሩኝ 🙏🙏
እኔ እኮ በጣም ነው የምወዳት በቃ ሙሉ ሴት ናት ሁልግዜ አሰተሳሰቦ ያሰገርመኛል ማርያምን ❤
ይች ልጅ ቅን የሆነ አስተሳሰብ ነው ያላት ።እድለኛ ነህ ፣ ምንም Prank ቢሆንም፣ እንዳንት አትጠራጠርም ።ይመስለኛል በጣም ስለምትወዳት ሌላ ሰው ያይብኛል የሚል ስጋት እልህ ግን እሷ ፅናት ያላት ልጅ ነች ።አይዞህ ትዳራቹህ ተባርኳል ።
እልህ የሚለው አለህ ተብሎ ይነበብልኝ
የኔ ውዶች ስወዳቹሁ ወንድምየው እናት የሆነች ሚስት ነው ያለህ ታድለህ ቅዱስ ሚካኤል ትዳራቹን ይባርክላቹሁ ያሰባቹትን ሁሉ ያሳካላቹሁ በፍቅር የተሞላ ትዳር ይስጣቹሁ❤❤❤❤❤❤❤🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭
ትክክለኛው ፈቅር እናንተ ቤት ነው ያለው በተለይ እህታን በጣም ትግስተኛ ነሽ የባልን አያያዝሽ በጣም ደስ ይላል በቃ ፈቅር ነገር ነሽ
ከልቦ ሤት ናት❤❤❤ እኔ ትግሥት እሚባል ነገር የለኝም ያረቢ ትግሥት ሥጠኝ😢😢😢
እኔም😢
እኔም የለኝም 😢
አሚን me too😢
አሁንትማሮእኔአላሀምደሊላሰደትክመጣሁበጣምታገሸሁኛለሁ
እድለኛ ነክ እንደዝች አይነት ሴት ስለሰጠክ የምር በቃ እራት ሁሌም ሳበላ ተኛ ........?
ስወዳቹ እኔ አስተሳሰቤ እንደቺ መሆን ነው የምፈልገው የኔ ቆንጆ ጸባይሽ እንደ መልክሽ ደስስ ይላል🥰 ወንድሜ ታድለካል በደንብ ተንከባከባት እመቤቴ ፍቅራቹ ትባርክላቹ እወዳችዋለው 🥰❤️
እኔኮ ምንአይነት ፍጡርናትልጂቱ የአለም ሁሉን ሠው ትግሥት መጥቆ ለሧነው የሠጣት እኔብሆን አገሩን እቀውጠውነበር አሁን ካችእየተማርኩነው እሞክራለሁለመታገሥኢሻአላህ
እኔ ብሆን እንኳን ውሀ ልሰጠው ውጣልኝ ብየ ኡኡ ነበረ የምለው በናትሽ ውዴ ትእግስትን እንዴት ልለማመድ ምከሪኝ ያጎት መንፈሶች ዉጡ kkkkkkkkkk
በርቱልኝ ፈጣሪ ትዳራቹህን ይባርክ
በጣም ታምራላቹህ እስኪ ተመልካቾችም እናተም ሀሳባቹህን ስጡኝ በጣም እምወደው የልጀ አባት ጋ ከተገናኘን አምስት አመታችን ግን እስካሁን ገና አልተጋባንም ያልተጋባንበት ምክናት የኔ የመጀመራ ባሌ ምክናትነው እና የሱ አባት እድንለያይ ይፈልጋን ያኛውጋ ይጣላሉ ብሎ ስለማስብ ያኛውም አግብቶ ወልዶን ግን የኔን ሂወት ለመበጥበጥ ይጃጃላን እና የኔ ቤተሰቦች ደስተኛናቸው የሱ ግን 😢😢እሱም እሷን ነው እምመስለው ብሎቸዋን አሁን እሱ ኢትዩነው ነይና አብረን እንኑር እያለነው እኔ ጨነቀኝ እስ ሀሳባቹህን ስጡኝ ትለያያላቹህ ወይስ ሁሉንም ትቶ ሒወታቹህን ትቀጥላላቹህ ሁሉም ነገር አለነ ከቤተሰብ ምንም አንጠብቅ 😢😢😢
የኔ ውዶች አልፈጠናቹም እናንተ ያሳለፋችሁትን ያየ የለም ሁሉም የራሱንሃሳብ ሌላ ሰው ላይ መጫን ይፈልጋል ግን እግዚአብሄር በመረጠው ሰአት አንድ አድርጓቹሃል ፍቅራችሁንም ይጠብቃል በርቱልኝ ደሞ ቤተክርስቲያን ስርአት ጋብቻችሁን እንድትቀድሱት እርሱ ይፍቀድላችሁ❤❤❤
እኔ ምለው ከየትኛው ባህር ነው የተቀዳችሁት ❤❤❤❤❤ስወዳችሁ
የኔ ውድ እህት ወላሂ ትለያለሺ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ትግሥትሺ እርጋታሺ ፊትሺ ላይ የሚታየው እውነተኛ ፍቅር መታዴል ነው ወድሜ ምንም ነገር ቢፈትናት ካንተጎን ለመሆን ምንም ነገር የማያሥቆማት ጠንካራ ሚሥት አለችህ የሠው ልጂ ከዜሮ ተነሥቶ ትልቅ ዴረጃ የሚዴርሠው በዛ ላይ ፍቅር ካለ ሀብት ነው እኔ ልክ እንዴናተ ልጂ ሁኜ የሥምንተኛ ክፈል ተማሪ ሁኜ አገባሁ ቤተሠብ በዙሪያችን ያሉ ወዳጂ ዘመዶቻችን በጣም ተቀየሙ እኛ ግን ኑሮችንን ቀጠልን ዴሀ ሁነን ሣንበላ ሣንጠጣ ያዴርንበት ቀን ብዙ ነው ግን በጣም ዴሥተኞች ነበርን ያ ሁሉ ችግር አለፈ አሁን ላይ አልሀምዱሊላህ ቤተሠብም በጣም ይወዱናል እኛም ጥሩ የሚባል ዴረጃ ላይ ዴርሠናል ሂወት ሁሌም ምርጫ ነች በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ 👍👍👍👍
በጣም አስተዋይ
በጣም ትግዕስተኛ ነሽ በእምነት
ታድለሀል
የኔ ቆንጆ የኔ አስተዋይ ተዋቸው አለች ረጋ ብላ እድለኛ ነህ ወንድሜ ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤በጣም አስተዋይ ልጅ ነች
She is best of the best wow strong woman ❤️❤️❤️❤️❤️🥰😍😍😍😍
❤❤❤❤
የአጎት መንፈሶች ውጡ አለች ተበራክ❤❤❤❤
አቤት መታደል የኔ አስተዋይ ትለያለሽ እኩ የልጅ አዋቂ ነሽ ለትዳርሽ ትልቅ ክብር ያለሽ ልጅ ለብዙ ሠዋች አርያ ትሆኛለሽ ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል እራስን ልብ እንጅ ሠዋች የሚሉንን ሠምተን መረበሽ የለብንም በተረፈ ዉድድድድድ ነዉ የማደርጋቹህ እመብረሀን ፍቅራቹህን ታብዛላቹህ ተክፉ ሁሉ ትጠብቃቹሁ የወናስ ደግሞ ብራክ አደርጋለሁ ብለህ በእምኒ ጭራሽ አፈዘዘችህ በዚህ ደሥ በሚል ቃላት❤❤❤❤❤
ልዪ ናችሁ ቃል የለኝም ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላቹሁ ❤❤❤❤
She is so sweet wife 😊
ስወዳቹ በመቤቴ ለባም ሴት ለባልዋ ዘውድ ነት ይላል መፅሓፍ ቅዱስ እውነት ካንቺ አየሁት❤አመቤቴ ከዚ በላይ ፍቅሩን ትጨምርላቹ ማሮቼ❤
በጣም ደስ የምትሉ ትዳራቹ አላህ ይጠብቅላቹ በጣም ነው እምወዳቹ ❤❤❤
አይዞሽእግድህምንእልሽአለሁትግስቱንይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በርቱ ዉዶችየ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ በርቱ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሱ እምነት አለኚ እኛ ስደተኞች ለሀገራችን ያብቃን የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሴት ልክ ወላሂ ለዚህ እኮ ነዉ ምወድሽ ❤❤❤❤
ትክክል ነች ይስው ሀሳብ አሉ ግን የራሳችንን መቀጠል ነው እሞ አስተዋይ ነሺ ስውድድድድድ ሺ ❤❤❤❤❤❤በርቱልኙ ትዳሩ ችሁን እግዚአብሔር የባርክላችሁ በልጅ በፈሪ የባርካችሁ
አሜን❤️❤️❤️❤️
Tilayalachu mareyamin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ በቃ የማትጠብቀውን ነገ አድርገህ ሰርፕራይዝ አዲርጋ የምር 🍁🍁🍂🍂🍂
❤❤❤❤❤❤ efuuuu yilyali kalat atrgi eima wdiddd
ትለያላችሁ የምር እናንተን ሣይ የትዳር አጋሪዬን እንዳስብ ያደርገኛል አይለያችሁ
አቤት ትግስቷ ማሻ አላህ ናት ትግስተኛ ስው በጣም ነው የምወደው አላህ. ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያሳምርላችሁ ❤❤😍😍
በጣም
እደኒመዳምኩቢትሯንይዛዝምአለችሰታጠናምንምመሰማትአፈልገ
zemenachu endehu befkr be egzabyher bet wust yeleklachu 💌💌💌💌💌
እውነትሽ ነው እህቴ እንደዝ የማሳስቡ መንፈሶች ይውጡ 😂🤣🤣
ድንግል ማርያም ፍቅርኩም ተብዘሓዮ ❤❤
አሜን❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አስተዋይ ሴት ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት የእውነት አስተዋይ ነሽ ዉዷ 🥰🥰🥰💔💔
ወንዶችዬ እግዚአብሔር እንደዝች አይነት አስተዋይ ሴት ይጣችሁ 🥰🥰🥰🥰በተረፈ ስወድሽ የኔ አስተዋይ 🥰🥰❤️❤️እግዚአብሔር አይለያችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ በተረፈ በርቱና ስሩ ❤️❤️❤️
❤️❤️❤️❤️❤️
የፈጣሪ ያለህ ዬኒዬ ምኑን አመጣኸው የሴጣን ጆሮ ይደፈን ፍቅሩን ፈጣሪ ይጨምርላችሁ
❤️❤️❤️amenn
አሚን አላህ እንደዚህ ነገር ያርቅላቸዉ ❤❤
አሜን 🙏 ደምሩኝ ውዶቸ
Yene wdoch Des telalachu demo be akal bayachu yibelt Des yilegnal
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰
የኔ ማርች አላህ አይለያቹዉ በመሀላቹዉ የሚገባ ነገር አላህ ያርቅላቹዉ ❤❤❤
❤️❤️❤️❤️
❤❤❤
❤❤❤
እንኳ ደህና መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር
እኔን ያሣቀኝ part ያጎች መፈሥ ይዉጡ ሥትዪ 😂😂😂😂😂
❤️❤️❤️❤️❤️
እውነት ነው ልባም ሴት ናት !!!!
ymeri batame naw mewdacu batlye emy❤❤ batme astwaye shate nace,,,
ወይይኔ መታደል እውነት እናትህ መርቃሃለች ምርጥ ሚስት አይለያችሁ❤❤❤❤
እኔ እንለያይ ብየው ነበር ግን ብንለያይም ነገር አይቀርም አለኝ ዝለዚህ ሁሉንም ወደፊት ከፈጣሪጋ ይስተካከላን ይለኛን በልጅነት አይምሮ ሁሉንም ከመጀመራው አበላሸሁት እኔም ከሱ መለየቱን አልፈልግም ግን ደግሞ ተወዛግቤ አወዛገቡክት ቤተሰብ ጋ ይኸዳን እነሱም ይወዱታን 😢😢
ዎዬ ስዎዳች በጣም ነው ዳስ የምትሉት 😍😍😍
ስወዳችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አገራችን ሰላም ያድርግልን
እናተ ጣፍጮች በጣም ነው የምታምሩ❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️amen
የኔ ቆንጆ ማሻ አላህ ትግስቶ ጎበዝ ነች
😅😅😅😅😅desi sitlwu uuuf
እኔ ለናተ ቃል የለኝም ወላሂሂሂ ❤❤❤❤ እዲሜልካቺሁን በዴስታ በሳቅ በጤና ያቆያቺ
የኔ ውቦች ደሰ ትላላቹ አይለያቹ ለኛም ጥሩ ተምህርት ነው ከአሰተዋልንበት ወንድ ልጅ ሰሜታዊ ሲሆን ሴት ልጅ ሰከን ብላ በፍቅር ሰትይዘው ልቡ ቶሎ መለሰ እንደሚል ተምሬበታለው ጀግና ነሸ👍🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
አስተዋይ ሴት የፈጣሪ ስጦታ ነው የኔ ቅመም
አቤት ፈተና በጣም ታሳዝናለች ጥንካሪዋን ሳላድንቅ አላለፈም ትዳራችሁን ፈጣሪ ይጠብቀላቹ የኔ ውዶች ❤️🙏
የኔ ዉዶች ማርያምን እናንተ ሳይ ማለት ነዉ ሳላስበዉ ሌላ ኣለም ነዉ ምገባዉ ትዳር ለመያዝ ወስኛለዉ የእዉነት እናም በርቱልኝ ዉዶችየ እግዚአብሔር በልጅ በፍቅር ይባርካቹህ 💝💝💝💝💝💝😘💞
ቀልብ፣ገብተሀል፣ዛሬ፣እንኳን፣ይሄ፣ፕራክ፣ይከብዳል፣ልጅቱ፣ግን፣ጉበዝ፣ናት፣አድናቂሽ፣ነኝ
ዮናስ ግን ነፍስ አይማርም😅😅😅😅😅😅ለማንቻዉም እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜያቹሁን ያሳምርላቹሁ❤❤❤❤
የእዉነት ሚስት ማለት ሁሉነገርነች አተን ከስሜት ለማዉጣት ያማትጥረዉ ነገር የለም ፍቅራችሁን እመብርሀን ትባርክላችሁ ❤❤
❤️❤️❤️
በጣም ነው ምወዳችሁ እናንተ ሳይ ደስታ ይስማኛል
ዋላ ኣነ ናተይይ❤❤❤❤
የኔ ውዶች ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
እስከዛሬ ያተጣላችሁትን ካሁን ቡሀላ እማ ወልዳችሁ ማየት ነው የምንፈልግ
የኔ አስተዋይ ልባም ሴት ልባም ሴት ማለት አንቺ ነሽ ማርያምን እኔንም ወደ ሀላ መለስ ብዬ እንዳይ አደረግሽኝ ብዙ ነገር ካንቺ ተምሬያለሁ የድንግል ማርያም ልጅ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ትዳራችሁ የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔዉድ ስታሳዝን የኡነት ትዳራቺሁ የተባረከ ይሁን የኡነት እወደቸሀለሁ ፍቅርን እናተጋ አየሁት
❤️❤️❤️
ልጂቱኮ😢😢ትለያለቺ😢lyu nechi
እመአምላክ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤
ኣስተዋይ ናት ደስ ስትል የፈጣሪ ስጦታ ነው
አላህ ይጠብቃችሁ😢❤❤❤❤❤❤
wayii des sitelu ye ewunet fekerachuhen ye Dengel Mariyam Lij Eyesus Keresetos Yabezalachuh sewodachuh
yee agotii mafasi wuxxaa gobazi😁😁😁😁😁😁❤❤❤❤❤❤
ስወዳቱ ፋቅራቹ ያስቀናል የምረ ደስስትሉ
ፈጣሪ ከክፉነገረ ይጠብቃቹ ሰላም ለአገራችን ፍቅረ ለወገናችን እማማ ኢቲዮጰያ አምላክ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏❤❤❤