"ፍቅር እንደጀመርን መጸሃፍ ቅዱስ ይዛ አስምላኛለች" ... ዮኒ እና ኤሚ.......ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 808

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +259

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ ፍቅር ሰላም ጤና ይስጣችሁ አሜን

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ ปีที่แล้ว +99

    ለሚስቱ ያለው ክብር ደስ ይለኛል ልጁ የምር❤

  • @zahar447
    @zahar447 ปีที่แล้ว +242

    ሳምሪና ፋኒ ምርጦች የወጣት ጥንዶች የዩቱበር ምሳሌዋች,አቅርባቸው የምትሉ በላይክ 🎉🎉🎉🎉አድምቁት,በናትሽ,ቲጅ ጀርመን ሳይመለሱ,አቅሪቢያቸው ስወድሽ

    • @hekmahhekmah5823
      @hekmahhekmah5823 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ይዩቱብ ድምቅቶ የፍቅር ትምሳሊት ናቸው

    • @Faeza852
      @Faeza852 10 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @HayatMohammad-j3y
      @HayatMohammad-j3y 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤😅🎉🎉🎉🎉

    • @HayatMohammad-j3y
      @HayatMohammad-j3y 4 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅🎉

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba ปีที่แล้ว +192

    የምወዳቸው ሁለቱም የተረጋጉ ደስ የሚሉ ጥንዶች ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻው ያድርግላችሁ።

    • @tadela3984
      @tadela3984 ปีที่แล้ว

      በጣምይምወዳቾጥንዶችበሪቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SelamBekele-xd2bm
      @SelamBekele-xd2bm ปีที่แล้ว

      Baxm,yamerl,lenm,zalulne❤❤❤

    • @TesfayeSisay-m2o
      @TesfayeSisay-m2o 4 หลายเดือนก่อน

      ባይገርምህ ለኔ ደግሞ አልተመቹኝም በተለይ ሴቷ ጸጉሯ የእብድ ይመስላል

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy ปีที่แล้ว +84

    ከምር በጣም ነው ምወዳቸው እደዚ ትዳር እደዚ ታማኝ ፍቅረኛ ይስጠን አረባገር ላለነው የማዳም ልጆች

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว +155

    ቲጂ የመረጥናቸውን እነዚህን ጨዋ ጥንዶች ስላቀረብሽ እናመሰግናለን ኤሚናዮ ውድድድድ የኔ ምርጦች ዩቱዩብ ላይ ከልቤ ከወደድኳቸው ሰዎች አንድ አካል ናቸው የወጣት አስተዋይ ለሚዲያም የሚመጥኑ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድግሽ የተባረከ ፍሬ ትስጣቹ❤❤❤❤❤❤

    • @asmiasmi6846
      @asmiasmi6846 ปีที่แล้ว +4

      Tadelashe gine ulu bota teru comment new yemtadergw ❤

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว

      @@asmiasmi6846 እህቴ ጥሩ ነገር የሚያቀርቡ ሰዎችን ስትከታተይ ጥሩ ነገር እንድንናገር ይረዳናልና የሚያበሳጭ ነገር የሚያቀርቡትን አለ ማየት ነው።ዘመናችንም እንደምታወቂው በሁሉ እየተባላን ነው ፈጣሪ ወደሱ እስኪጠራን በጎ ቦታ መገኘት ይሻላል❤️🙏እንዚህ ልጆች ደሞ ይለያሉ ጨዋነታቸው ይገዛል❤️🥰

    • @emmaemma1250
      @emmaemma1250 ปีที่แล้ว +3

      በጣም የኔም ምርጫ ናቸው ይመቹኛል ቀጣይ ሳምንት ፋኒና ሰምሪም ይመጣሉ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว

      @@emmaemma1250 ፋኒና ሳምሪ ቀደምት ነበሩኮ ለማንኛውም ከኮሜንታተር ቀጣይ እኔ አቀርባለሁ ሃሃሄ

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz ปีที่แล้ว +2

      ምርጥ ተምሳሌት ናቸው ስወዳችሁ 💛💛💛

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 ปีที่แล้ว +70

    እኔም አልሀምዱሊላህ የገጠርልጅ ብሆንም የ4ኛ ክፋል ተማሪ እያለሁ በደብዳቤ የጀመርነዉ ፍቅር ዛሬ ደርሶ የልጅ እናት አድርጎኛል የልጅነት ፍቅር ደስ ይላል የኔ ዉድ ባል እወድሀለሁ ረጅም አመት ኑርልኝ

    • @SurprisedChowChow-si6jk
      @SurprisedChowChow-si6jk 11 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻ አላህ በጣም ደስ እል ነዉ

    • @user-pc9gm7or7c
      @user-pc9gm7or7c 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም አልሀምዱሊላ❤በ13 አመቴ የተዋወኩት ልጅ አሁላይ የልጀ አባት ነው

    • @Adeeba-h1i
      @Adeeba-h1i 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ያሬቢ🙏🙏🙏😭😭😍

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 6 หลายเดือนก่อน

      ማሸአላህ ሰስ ይላል

    • @MohammedTemam-b4q
      @MohammedTemam-b4q 5 หลายเดือนก่อน

      ታዳ ባልሽን በይውጅ እኛ ምን አገባን😂

  • @zየበረ
    @zየበረ ปีที่แล้ว +57

    ቴጅ አለባበስሽን አስተካክይ እናም ምርጥ ባለትዳር ናችሁ እና አላህ ይጨምርላችሁ እና ቴጅ ቀጣይ አብርሽና ሩታን አቅርቢልን

    • @sanaaysanaay2453
      @sanaaysanaay2453 ปีที่แล้ว +2

      አላባበሶ ምን ሆነ

    • @islamisthebestreligion3113
      @islamisthebestreligion3113 ปีที่แล้ว

      Dertuan ayetehewal​@@sanaaysanaay2453

    • @hewan676
      @hewan676 ปีที่แล้ว

      አልታያችሁም​@@sanaaysanaay2453

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 11 หลายเดือนก่อน +4

      አወ ታስተካክል

    • @taybamohammad6180
      @taybamohammad6180 11 หลายเดือนก่อน +4

      አወን! አለባበሷ! ጡቷይታያል!

  • @SintayehuTube19
    @SintayehuTube19 ปีที่แล้ว +323

    ፍትህ በሳኡዲ ለሚኖሩ እስርኞች ተው ድምፅ ሁሉ እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

    • @ሰላምሰላምላገራችን
      @ሰላምሰላምላገራችን ปีที่แล้ว +2

      😢😢😭😭😭😭ዝም አሉን የመዳም ቅመሞች ረ ተዉ ፍትህን ጠይቁ በምከዱበት😭😭😭😭😭😭

    • @hawa7349
      @hawa7349 ปีที่แล้ว

      እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

    • @የራያዋ-ኰ5ዘ
      @የራያዋ-ኰ5ዘ ปีที่แล้ว

      እፋፋፋፋፋፋ😢😢😢😢😢😢😢

    • @fikirflkir9471
      @fikirflkir9471 ปีที่แล้ว

      ፍትህ😢😢😢😢😢

    • @Zed-rm5lh
      @Zed-rm5lh 11 หลายเดือนก่อน +1

      😭😭😭😭አዎ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @samemu
    @samemu ปีที่แล้ว +56

    እውነተኛ ፍቅር ደስ ይላል እውነተኛ ፍቅር ለውሉም ነገር ያጉዋጉዋል ብቻ መድዬ በውላችንም ልብ የውነተኛ ፍቅር ያሳድር ❤❤

    • @mims8194
      @mims8194 ปีที่แล้ว

      😘😘😘❤️

    • @TinaTina-pj6ou
      @TinaTina-pj6ou ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aer-sw5fx
    @Aer-sw5fx 11 หลายเดือนก่อน +16

    ማሻ አላህ ደስ የሚሉ ጥንዶች ቲጅየ በቀጣይ አብርሽንና ሩታን አቅርቢልን የኛ ውድ❤❤❤

    • @RabiyaGstachio
      @RabiyaGstachio 10 หลายเดือนก่อน +1

      አቅርባቸዋለችኦኮ❤❤❤

  • @Tsigerdaa
    @Tsigerdaa ปีที่แล้ว +41

    ደስ ምትለኝ ካለሜካብ ፍክት ያለች ቅንጆ❤❤❤❤❤❤ውዴ የሴት በላይ ነሽ❤❤

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 ปีที่แล้ว +22

    ድንግል ማርያም በሰላም ትማርሽ ልጃችሁን አቅፋችሁ በድጋም ለመምጣት ታብቃችሁ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አላህ ፍቅር የውነት ሲሆን እደዚ ነው ፍቅራቹ ለዘላለም በሰላም ወልደሽ ሳሚ ረጋ ያለ ባል እዳተ አነቱ ያብዛው ቲጂ እናመሠግናለን

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ
    @ስለአደረክልኝምስለአላደረ ปีที่แล้ว +16

    ሁለቱም ምርጥ ጥንዶች የወጣትነት የፍቅር ተምሳሌት ናቸዉ በተለይ ደግሞ እሱ የሚያደረግላት እንክብካቤና አክብሮት ሁሉም ወጣቶች ቢያዩት ጥቅሙን ይረዳሉ ብየ አስባለሁ ለሁሉም ነገር ፍቅር ከፈጣሪ ሲታደል ነው እንጂ በራስ ፍላጎት መሄድ ከንቱ ነው 😭 እኔ በምኞት እድሜየን በስደት ጨረስኩ ለማንኛውም አላንዛዛባችሁ ቲጂየ በጣም ነው የምወድሸ ግን ከይቅርታ ጋር እንደዚህ ባትለብሺ አይቸ ዝም ማለት ስለማልችል ነው

    • @MunaMuna-gy7lv
      @MunaMuna-gy7lv ปีที่แล้ว +1

      waw....yleyalu....mechereshachhun yasamrew..yaskenal..layfachhu

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ ปีที่แล้ว +65

    የኔ ውዶች የፈቅር ተምሳሌቶች የልጅነት ፍቅር መታደላችሁ ❤

  • @Mekde731
    @Mekde731 6 หลายเดือนก่อน +4

    ቲጂብዙዎች እኖድሻለን በማርያም ሀይማኖታችን የማይፈቅድልንን ባንጠቀም መልካም ነው ፈጣሪበአምሳሉ የሰጠንን ገላ እርቃን እየወጣን አናሳዝን
    እርቃኗን የምትወጣ ሴት መርገምት ናት ነው የሚለን ቅዱስ መፅሃፍ እና ስወድሽ ሀይማኖታችን ለፈጣሪአችን ትእዛዝ መገዛት ከፋሽንም በላይ ነውና ....✍️

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 ปีที่แล้ว +59

    የምወዳቸው ጥንዶች እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 3 วันที่ผ่านมา

    የሰከኑ የልጅ አዋቂ ናቸው❤❤❤

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 ปีที่แล้ว +51

    እኔና ፍቅረኛየም እግዘመአብሔር ይመስገን ሁለትሺ 4 ጀምረን የሀዉ እስከ አሁን አብረን አለን ተመስገን መዳሃን አለም መጨረሻችን ያሳምርልን ለሰርግ ለልጂ ያድርሳቹሁ በሉን 🙏❤️🥰

    • @FGgzfsfdf8v
      @FGgzfsfdf8v ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ተጋብታችሁ ለመውለድ ያብቃችሁ😍😘🙏

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 ปีที่แล้ว

      😂😂😂እስካሁን ሰርጉ ገና😅

    • @hyagfddgfddhhdd
      @hyagfddgfddhhdd ปีที่แล้ว

      የኔ ደሞ 2006-2016🙏

    • @yashikonju8805
      @yashikonju8805 ปีที่แล้ว

      @@FGgzfsfdf8v አሜን አሜን አሜን ማማየ 🙏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @yashikonju8805
      @yashikonju8805 ปีที่แล้ว

      @@fatumahussentube9631 ምን ይደረግ እድሜ ለስደት ለያይቶን ይኖራል ሰርጋችን እኔም ከስደት ተመልሸ በ 2 ሺ 14 ነበር ያሰብነዉ በጦሩነቱ ምክንያት አልተሳካም ከዛም እሱ ወደ ሰራዉት TDFን ተቀላቀለ እኔም ሆድየን አጥፌ በጭንቀት ልሞት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን የእዉነተኛ ፍቅር አምላክ ረድቶኝ በሰላም ተመለሰልኝ አሁን ወደ አለሁበት አገር ላስመጣዉ ፒሮሰስ ጨርሼ አሎሁ አገር ህዝብ ሰላም ስሆን አገራችን ገብተን በወግ በማእረጉ እንጋባለን ወደ እኔ እማመጣዉ አገርትዋ እስክትረጋጋ ትንሽም ብሆን ሰርተን አብረን እንመለሳለን በሰላም ያጋናኛቹሁ በሉን ከ 7ት አመት ቧኋላ ልንገናኝ ሳምንታት ነዉ የቀረን 🙏

  • @ayenewayichew400
    @ayenewayichew400 ปีที่แล้ว +10

    ቲጂዪ በጣም ነው የማከብርሽ እናታችን እና አርኣያ ነሽ። ግን አለባብስሽ ትንሽ ደረትሽን የሚሽፍን ቢሆን ደስ ይላል።

  • @AsoebwoqHwhwiv
    @AsoebwoqHwhwiv ปีที่แล้ว +12

    አብርሽና ሩታን አቅርቢልን በጣም ነዉ እመነዉዳቸዉ አደር✌✌✌✌✌✌✌👌👌👌👌👌❤❤❤

    • @BhnB-rg4vu
      @BhnB-rg4vu ปีที่แล้ว

      እኔምምምም

  • @ZeynebEbrahim-j2t
    @ZeynebEbrahim-j2t ปีที่แล้ว +5

    አሰተዋይ ሚሰት አግንተሀል አንተም ደዛው ነህ ሰወዳችሁ መሸአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ ปีที่แล้ว +46

    ❤❤❤ቲጂዬ እነዚህን ፍቅር የሆኑ ጨዋ የሆኑ ጥንዶችን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 ปีที่แล้ว +11

    በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ቤታቸው ሲያምር የኔ ቆንጆ
    ያጥር ወፍ አትሰማሸ ሹልክ ያለ ሰው ጎረቤት ያልሰማው ምጥ ይሁንልሸ በሰላም ተገላግለሸ ለማየት ያብቃን

  • @ቃልየድግልማርያምልጂ
    @ቃልየድግልማርያምልጂ 11 หลายเดือนก่อน +8

    አቤት እርጋታቸው ስርአታቸው ስወዳቸው በመቤቴ ❤❤❤

  • @selamekongo4441
    @selamekongo4441 ปีที่แล้ว +86

    ትጂ በጣም ዬምንወድሽ እና ዬምናደቅሽ እህታችት እኛ ካች ብዙ እንማራለን ነገር ግን አች ስለለበሽው ልብስ እኔ ተሳቀኩ ምድነው እደዚህ ጡትን አደባባይ ላይ ከፋፋቶ መውጣት ካጠፋሁ ይቅርታ ለኔ አሳቆኛል

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 ปีที่แล้ว +13

      እውነት የሚናገር ሰው አያሳጣን ተባረኪልኝ ትክክል ብለሻል

    • @mahitube9113
      @mahitube9113 ปีที่แล้ว +7

      ትክክል

    • @giftydejene4806
      @giftydejene4806 11 หลายเดือนก่อน +1

      Alsetawlechem lewedefit tastekaklach❤❤❤😊

    • @አምላኬመታመኛዬ
      @አምላኬመታመኛዬ 6 หลายเดือนก่อน

      ሌላዋ መሰሉ ብያታለው በስተርጅና ቂጥና ጡት መጣል

  • @AstdSr
    @AstdSr 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምወዳቸው ቲክተከሮች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki ปีที่แล้ว +21

    ቲጅዬ የኔኛምርጥ እህት የምንወዳቸዉን ልጆች ስላቀረብሽልን እጅግ በጣም ደስስስ ብሎናል❤❤❤

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye ปีที่แล้ว +26

    በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው ከዝሙት መራቃቸው አንድ ዋነኛ መፍትሄ ነው ትዳራችሁ ያማረ ይሁንላችሁ

  • @nadinadihareg5340
    @nadinadihareg5340 ปีที่แล้ว +7

    ውይ በጌታ በጣም ነው የሚያምሩት በዚላይ እርጋታቹው በጣም ያስቀናል ውለዱ ክበዱ እስከርጂና ዘመን ፍቅራቹ ይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ ปีที่แล้ว +6

    ቲጅየ ስወድሽ የቡታጅራዎችን አብርሽና ሩታን አቅርቢልን በናትሽ

  • @መኑከመአምላክ
    @መኑከመአምላክ 4 หลายเดือนก่อน

    አቤት መታደል ከላይ ነው ትዛዙ ፍፃሚያችሁ ይመር ውዶቸ ግሩም ነው

  • @zamzammuhammad8895
    @zamzammuhammad8895 ปีที่แล้ว +18

    አብረሽና፣ሩታ፣አቅረቢያቸው፣ቲጂዬ፣ሥወድሽ፣ሣቅሽጠሎብኝ

  • @tersite858
    @tersite858 11 หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻችሁን ያሳምረው። ትዕግስት፣ ብልህነትን፣ ፍቅርን ያላብሳችሁ!

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 ปีที่แล้ว +4

    ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ የምወዳቸዉን ጥንዶች ነዉ ያቀረብሺልኝ ።🙏❤️አያቸዋለሆ አልፎ አልፎ ነዉጂ ግን ባየኋቸዉ ሰአት ደስ ይሉኛል ቀተለይ እረጋታቸዉ ፍቅራቸዉ አረአያ የሚሆኑ ናቸዉ ለኛ❤️❤️❤️

  • @newid5082
    @newid5082 ปีที่แล้ว +10

    የኔጌታ ዝበላቸዉ በክሌነዉ ያደግነዉ ዛሬላይ ከፍራሽ ደርሰነል ሁሉም በሂደትነዉ

    • @GuxFrom
      @GuxFrom ปีที่แล้ว +1

      እውነተኝ ሰው ደስ ይለኝል❤❤❤🎉🎉🎉

    • @hekmahhekmah5823
      @hekmahhekmah5823 ปีที่แล้ว

      በጣም❤

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂እኛቤትከሌአለ እኔምከተሜቤትሠራሁአልሀምዱሊላህ ላገሬያብቃኝ እስኪ😢❤

  • @ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ
    @ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ ปีที่แล้ว +39

    ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ላሉ ወጣቶች😢

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 ปีที่แล้ว +2

    ቲጅየ እግዜር ለፈቀደለት ትዳርን መመስረት ልጅ በወጣትነት /በልጅነት ደስ ይላል ግን በዛህ ዘመን ከመቶ 5 ቢገኝ ነው እውነተኛ የፍቅርና የትዳር ትርጉሙ የሚስትነት /የባልነት ክብር የፍቅር አላማ የገባቸው ጥቂቶቹ ናቸው።ከዛ ውጭ ግን አሁን ላይ ፍቅር ስም ብቻ ነው።you&m ግን እቀናባችሁለው በጣም ደስ ትሉኛላችሁ አሁን ደግሞ ነብሰ ጡር ስትሆኝ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በሰላም ወልደሽ ለመሳም ለማቀፍ ያብቃችሁ ልዩ ናችሁ በእውነት❤❤❤❤❤

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u ปีที่แล้ว +10

    ምርጥ ጥንዶች አይለያቹ እዩልኝ እማ የምነት ጥግ ከ ዛሬ አስራአንድ አመትበፊት ዋው ደስሲሉ

  • @taricakne1
    @taricakne1 ปีที่แล้ว +40

    ውይ እየዚህ ልጆች🤗🤗🤗 ስወዳቸው ደስይሉኛል በእውነት😍😍

  • @SalamaSalam-r8r
    @SalamaSalam-r8r ปีที่แล้ว +2

    ፍጻሜያችሁ ያሣምርልንንን በጣም ደስ ትላላችሁ እኔም ከእናተ ብዙ ትመሬያለሁ ውዶቼቼቼ እመብርሃን ትገልግልሽ እሙ❤❤❤❤

  • @torrastiti
    @torrastiti ปีที่แล้ว +9

    ❤️ደስ ይላል እኔና ባለቤቴም ያድ ሰፈር ልጅ ስለሆነ በልጅነት የተጀመረ ፍቅር ይሄው 16ዓመት ልጅም ወልደን ሰደትም ተሰደን አለን ስቱን ፈተና አልፈን እግዚአብሔር ይመስገን ወይ የልጅነት ፍቅር እኮ ነብስ ነዉ ❤️ቲጅ አድ ቀን አች ጋ እንቀርባለን ብየ አስባለሁ

    • @qhhshssh185
      @qhhshssh185 ปีที่แล้ว

      ነፍፍ አመት በፍቅር ያኑራችሁ እኔም 203 የጀመርን እስካሁን አለን 1 ልጂ አለችን እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ስደት ነን ልጃችን ሀገር ገባች ግን አሁን የሆኑ ልጆች በትዳሬ እየገቡ ሰላም አሳጥተውኛል 😢😢 ሴቶች ናቸው በሱ ላይ እማይበት ነገር ደስስ አይልም ልጂ አለች ንብረት አፍርተናል ግን አላስኖሩኝም እምነት የለኝም በልጁ ላይ ምን እነደማረግ ግራ ገብቶኛል 😭😭😭

    • @yhans-x2n
      @yhans-x2n ปีที่แล้ว +1

      ኣይዞሽ እማየ ሰለ እምነት ኣስተምሪው እያዝናናሽ አየተጫወትሽ ቀልድ እያሰመሰልሽ ቁምነገር ተናገሪው ዝሙት ኩፉ ነው ፈጣርያችንን ኣይወደውም ልጃችንን ዘና ኣርገን እያሳደግን እኑኑሪ በመሓላችን የምገባ ሰው ሌባ ነው እንጠንቀቅ ውዴ እያልሽ ከመፅሓፍ ቅዱስ ሰለ ትዳር ጥቅሰች እየጠቀስሽ ያንን ሁሉ ግን ከመናገርሽ በፍት ፀሎት ኣድርገሽ ጌታየ ሆይ ኣንደበት ሁነኝ ብለሽ ጀምርሪው ፈጣረሰ ከሁላችንንጋ ይሁን ኣመሰግናለው የግሌ ምክር ኣማከርኩሽ 👏👭 ​@@qhhshssh185

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤ዋዉ

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 ปีที่แล้ว +26

    ይሄ ልጅ ምረጥ ባልነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 ปีที่แล้ว

      አወ በተለይ ቡና ሲያፈላ ካየሁት ጀምሮ 😂😂😂😂

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ጌታ ሊከፋክ አይገባም ክፍለ ሀገር ዛሬ ላይም አለ እናተ ስለማታውቁት ነው እንጂ ፈጣሪ ትዳራችውን ይባርክላቹ ማርያም ትቅረብሽ❤❤❤❤

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp ปีที่แล้ว +5

    ይህ ልጀ ሰወደው 🥰🥰አላህ ይጠብቃችሁ

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛ የኔ ማር የኔ ጌታ ማለቱ ቢቀርስ

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 ปีที่แล้ว +10

    ዮኒ ይችን ኮሜትህን እኔም አብቤ ነበር😂😂😂😂😂 ይህኮሜት አናዶኝ ነበርግን ችግርየለውም ተለውጣችሁአል❤❤❤

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች የተረጋጉ እናመሰግንአለን ስላቀረብሽልን

  • @SaraAhra
    @SaraAhra ปีที่แล้ว +5

    የምወዳቸው ጥንዶች እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ሰጠብቅ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤ወንዶች ከነሱ ተማሩ እሽ

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k ปีที่แล้ว +11

    ስወዳቸው የተረጋጉናአስተዋይ ጥንዶች❤❤❤

  • @HcfCccc-ih4zp
    @HcfCccc-ih4zp 11 หลายเดือนก่อน +4

    ዋውው የምወዳቹ ጥንዶች እንኳን በሰላም መጣቹ❤❤❤❤ ፍቅራቹ ለዘላኣለም ያኑራቹ እማ ፍቅር ትዳራቹሁን ትባርክላቹ ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zainabuhassan3180
    @zainabuhassan3180 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውዶች ውድድድድ ነው የማረጋችሁ እናንተን የሚጠላ መጋኛ የመታው ነው❤❤❤

  • @FGgzfsfdf8v
    @FGgzfsfdf8v ปีที่แล้ว +2

    የኒ ቆንጆወች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኒ ቆንጆ እመብርሀን ትጠብቃችሁ በሰላም ተገላገይ የኒ ቆንጆ😍😍😍😍😍😍😘😘😘

  • @hananharnaf3531
    @hananharnaf3531 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ማሮች ትልቅ ቦታ እንጠብቃቹሀለን አላህዬ ሰላም ይገላግልሽ❤❤❤

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ቲጅየ በጣም ነዉ ያስደስትሽኝ በጣም የምወዳችዉን ጥዶች ሰላቀርብሽልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @efratatube286
    @efratatube286 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የተረጋጉ እና የትንሽ ትልቅ ልጆች ናቸው መጨረሻቸው ይመር የኔ ቅን ሴት ቲጂዬ ለሰው አስተማሪ የኾኑ ልጆችን ስታቀሪብልን ደስ ይላል። እነሱ በጣም ጎበዝ ልጆች ናቸው። ወንድዬውም ለወንዶች ምሳል ይሆናል ሴቷም እንደዛው ማለትም በፍቅር ጊዜ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የምትሉ ጥንዶች አላህ በሰላም ከሁለት ያርግሽ❤❤

  • @selamburuk
    @selamburuk ปีที่แล้ว +2

    እዉነት እኔ ዮኒ@ኤሚ በጣም ከምወዳቸዉ ዪቱቦሮች አንደኛ ናቹ እና እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ኤሚየ ደሞ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ ሳቂታ❤🎉❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 ปีที่แล้ว +10

    ቀጣይቲጂ አብርሽንነ ሩታን❤❤❤

  • @umu267
    @umu267 ปีที่แล้ว +12

    አብርሽና ሩታ ይቅረቡ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 10 หลายเดือนก่อน

    የእምነት ሴት ነች ስማት እግዚአብሔር ይታመናል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ! ከሃምሳ አመታት በፊት ታሪኬን ይመስላል ለምልሙ ታማኝነት በእኛ ጊዜ የቀረ ይመስል ነበር እግዚአብሔር ሰው አለው ቀሪ ዘመናችሁ የበረከት ይሁን ቅድስና ለእግዚአብሔር በፀሎት በርቱ ተቀባበሉ እወዳችኇለሁ TGዬ ጡት አፍንጫ ሲሆን ውበት ይደብቃል አይመከርም ሌላው በእግርሽ ታቁምሽ ከማለት ሁለቱንም እንኳን ደስ ያላችሁ በመቀጠል የፊትሽን ወደ ኃላ ያዙርልሽ ማለት ይታዘል በጀርባ ... Congratulations!

  • @ረድኤት
    @ረድኤት ปีที่แล้ว +4

    ችግርን ያወቀ እደህ አይልም
    መጥፎነገር አትኮምቱ ዋናው ፍቅር ነው ሁሉም ይደረስበተል ማሮችዪ

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው

  • @AbezashFantaye
    @AbezashFantaye ปีที่แล้ว +2

    ትዳር ያለው ቲክቶክ ላይ ብቻ እስኪመስል የምታቀርቡት ታዋቂ ሳንሆን ትዳርን አብሮ መኖርን መተሳሰብን በየቤታችን የምናስተምር አለን እስኪ ቲጂዬ በድንግል እኔና ባሌንም አቅርቢን በጣም ወጣት ነን በትዳር 10 አመት በማስረጃ ብዙ አስተማሪ ህይወት አሳልፈን ሁለት ልጆች አፍርተናል እያለ ይቀጥላል❤❤❤❤

  • @Adanech-zl9ci
    @Adanech-zl9ci 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላሴ መታመኛዬ አምላኬ መጠለዬ ሞገሴነህ ማሸነፊያዬ ስላሴ መታመኛዬ

  • @AbozenZenebe
    @AbozenZenebe 5 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 ปีที่แล้ว +6

    እንደኔ የሚወዳችው አለ ብዬ አላስብም የኔ ምርጥ ጥንዶች❤❤❤❤

  • @Smerah-cn9ww
    @Smerah-cn9ww ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ የልጅ አዋቂወች በሰላም ውለጅ እመብርሃን ትቅረብሽ የኔ ቆጆ😍😍🤗🤗🤗

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 ปีที่แล้ว

    ዬንዬናዬሚ እውነት ተከታያቸው ነኝ ቴቪ ላይ ስላየሁ ለኬሜንት ዘግይቼ ነው ስለቀቅ ነው ያየሁት ምርጥ ጥንዶች ለወጥልቶች ምሳሌ ይሆናል ነገ ትልቅ ደረጃ የሚደርሱ ናቸው ሰሌንበጠረባ ላለህ ልጅ ክራውንድ ብላስ ቱ ቤት ሰርተህ በሚድያ ያየዋል በርትታችሁ ስሩ ዋናው ፍቅር ነው ገንዘብ ተሰርቶ የሚገኝ ነው በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sablekassaye3751
      @sablekassaye3751 ปีที่แล้ว

      ለኮሜንት ለወጣቶች በሚለው ይስተካከልልኝ ❤❤❤❤

    • @sablekassaye3751
      @sablekassaye3751 ปีที่แล้ว

      ዬሚን ለሌላ ሀገር ቤተሰቦች ውስደዋት ዬኒ እዛ ድረስ ሄዶ በመስኮት ይተያዩ እንደነበር እረሱት ሳይናገሩ ኤዬን ሁሌ እንዳትረሱ ሌላ ኢንተርቪው ላይ ❤❤❤❤❤

  • @Kidsttesfay-m7x
    @Kidsttesfay-m7x ปีที่แล้ว +9

    ሰታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤

  • @CarineJeminez
    @CarineJeminez 9 หลายเดือนก่อน +1

    የልጅነት ፍቅር ደስ ይላል ❤❤

  • @HhKk-f4s
    @HhKk-f4s ปีที่แล้ว +16

    ወይ እኔ በሀሣብ ምን ሁናነው እነዚህን ጥንዶች የማታቀርበው እያልኩኝነበር❤

  • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
    @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ ปีที่แล้ว +10

    ደስ የሚሉ ጥንዶች❤❤❤❤❤

  • @mediaet
    @mediaet ปีที่แล้ว +3

    በነገርህ ላይ ወንድማለም ሰሌን በጥዕረባ ብለህ ቻናል ብትቀይር እራሱ ጥሩ ነው ለምን በህይወትህ ወስጥ ትልቅ ቃል ነው ምክን ያቱም እንድትቀየር ስለሚገፋፋህ ፤ እግዚአብHኤር ይጠብቃችሁ አይዞን እመቤቴ ከናንተ ጋ ትሁን 🥰🥰🥰🥰

  • @Iman-oy8pt
    @Iman-oy8pt ปีที่แล้ว

    ፋኒና ሳምሪ አቅርቡልን ልለምናችሁ የምርጦች ምርጥ ጥንዶች ሁሌም ለነሱ ያለኝ አድናቆትና ፍቅር የማይለወጡ ይቅረቡልን❤❤❤❤

  • @ekrammohamad-lm6iq
    @ekrammohamad-lm6iq ปีที่แล้ว +2

    ቲጅየ የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው የምወድሽ
    በጣም የምወዳቸው ጥዶች ነበሩ የኔ ውድች እሙ&ዩንሻ ❤❤❤
    የኔና የውዱ ባሌ ፍቅር እደዚህ ነው ደሞም 2005 አ,ም ነው የተገናኘ ነው የኔ ውድ ባል አልሀምዱሊላ አንድ ቆጅየ ልጅ ወልደናል ግን አሁን ሥደት ነው ያለሁት በጣም ነው የሚናፍቀኝ የልጀ አባት
    አላህ ሠላም አድርጎ ኢሻ አላህ እንገናኛለን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 ปีที่แล้ว +3

    በሰላም ተገላገይ የኔ እህት

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላቹሁ ለዘንድሮ አፍቃሪነኝ ባይ አስተማሪ ናቹሁ❤❤❤ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 ปีที่แล้ว +5

    ውይ የነዚህ ልጆች ቤተሠቦች እደኔ ቤተሰብ እኛም 3 እህትማማቾቼ አለን ቀድመን ለናታችን ነዉ የምናማክረው ❤❤❤❤❤

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ ปีที่แล้ว +4

    ገና ዛሬ የምወዳቸው ልጆች ቀረቡ❤❤❤❤❤

  • @hayat-x7o6i
    @hayat-x7o6i 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በስምተኝ ክፍል ነው የተገናነኝው አሁን አንድ ልጅ ወደን እየኖርን ነው አሀዱሊላ❤❤❤❤

  • @ConfusedArcticBirds-uf1gv
    @ConfusedArcticBirds-uf1gv 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች ፈጣሪ የልጅ ልጅ ልጅ ያሳያቹ❤❤❤

  • @SassFsdd-ko4xu
    @SassFsdd-ko4xu ปีที่แล้ว +11

    ሥወዳችሁ እነዚህ ጥንዶች ❤❤❤❤❤❤

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +11

    በጣም ምወዳቸው ጥንዶች ❤❤❤❤❤❤ምኞቴ እንደነሱ አይነት ፍቅር ይሥጠን ባሌ እንደአንተ አይነት ቢሆንልኝ ምኞቴ❤❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል ปีที่แล้ว +3

    ቲጂ አለባበስሺ😢 ወይኔ የእግዚአብሔር ትግስቱ 😢ግን አረ አጥፊው ቪዲዮውን 😢😢😢

  • @mahisol923
    @mahisol923 ปีที่แล้ว

    የድንግል ልጅ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቃቹ

  • @nardibabey1623
    @nardibabey1623 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ጥንዶች❤ቲጅዬ ምርጥ ሴት❤

  • @samrawitadmasu2871
    @samrawitadmasu2871 ปีที่แล้ว +1

    እናት ስለሆንሽ እንደእናት አከብርሻለሁ ነገር ግን አንደዚ ደረትሽን ከፍተሽ ማሳየት ለምን አስፈለገ ትውልዱ ለራሱ መጥፎ ነገር ውስጥ ነው ያለው እባክሽ እናቴ ተስተካከይ የሜካፕሽ ራሱ ያሳዝናል የዘመኑ መገባደድ እኮ ወደ አባታችን ቤት የምንጠጋበት እንጂ ትውልዱን የምናስትበት አይደለም ልቦና ይስጠን

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 ปีที่แล้ว

    ቲጅየ ለሰው ያለሽ ክብር ደስ ይላል እወድሻለው❤❤❤❤❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒና አሚ እንኳን ደና መጣችሁልን ወይኔ እዴት ደስ እደምትሉ የብዙሠዉ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ በርቱልን አሚየ ያለሜካፕ በጣምነዉ የምታምሪዉ የኔ ቅመምም❤❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +12

    ፍቅራችሁ ፈጣሪ ያብዛላችሁ❤❤❤❤ትጂ እባክሽ ልብስ ስትለብሽ ጡትሽ አትክፉቼ😢😢😢ጥሩ አይደለም😢😢

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 ปีที่แล้ว +1

      በቃ ተዋት ሁሉም እደሰርው ይከፈለሁን 😢😢😢እኛ መክርናቸው አይሰሞሞ😢😢😢😢

  • @VipVip-m6e
    @VipVip-m6e ปีที่แล้ว +5

    አብርሽንና ሩታን አምጭልኝ

    • @lebabalebaba4889
      @lebabalebaba4889 ปีที่แล้ว

      ምን ያወራሉ ትንሽ ላይፍ ይሂዱ እንጂ

    • @zetunakader4692
      @zetunakader4692 3 หลายเดือนก่อน

      የሚወራ ነገር ምን አላቸውና ስለ ዝሙት መተው ሊያወሩ ነው ወይስ ቤተሰቦቻቸውን ያሰደቡ ወንበዴ አብሶ ሴቷ አሳዳጊ የበደላት ወንድ ለምና በእግሯ ለወንድ የገባች ደደብ ቲሽ

  • @BanchayewBancjayew
    @BanchayewBancjayew ปีที่แล้ว +3

    ልጆቹ ደስ ይላሉ እደጉ

  • @fatumahussen1103
    @fatumahussen1103 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች. ፈጣሪ ይጠብቃችሁ. እህቴ. በሰላም. ለሁለት ያድርግሽ

  • @መዲናኡመር-ፐ7ኀ
    @መዲናኡመር-ፐ7ኀ ปีที่แล้ว +9

    ደሥ የምትሉ ጥንዶች ውድድድ አደርጋችሁላሁ ቲጄየም ውድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HfdeFffg
    @HfdeFffg ปีที่แล้ว +4

    ኮሜንት ኮሚቼ አላቅም ዩቱብ ላይ ግን ዛሬ ልኮምት የኔ ውዶች ስወዳችሁ የፍቅር ቤት ይሁንላችሁ ቤታችሁ

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e ปีที่แล้ว +4

    ፍቅር ከገዘብ ይበልጣል ውዶች ዋናው መተማመን ነው

  • @AbebagoremesAbeba
    @AbebagoremesAbeba ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆወች የፍቅር ትምሳሌት ናችሁ በፍቅር ኑሩ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zahar447
    @zahar447 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ናቸው,እንኳንም,አቀረብሻቸው ፩❤❤❤❤