ፓ/ር ታምራት ሄይሌ | Pastor Tamrat Haile | ግብዝነትንና አስመሳይነትን አስወግደን እውነተኛውን ክርስትና እንኑር | ክፍል አንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በቦስተን
    Ethiopian evangelical Church in Boston
    www.eecboston.org

ความคิดเห็น • 56

  • @woldewakaso8083
    @woldewakaso8083 2 ปีที่แล้ว +4

    እንደ እነዚህ ዓይነት የተጠሩ ሰዎች ብቻ ቢያገለግሉ ኖሮ የክርስቶስ ወንጌል አይነቀፍም ነበር፤ በሪቫይቫል ስም
    ያለጥሪ ወደ ቤተክርስቲያን የተጠጉ ጥቅመኞች እንዲሁም በአግባቡ ሳይማሩ ያለጊዜያቸው የተገለጡ ሰዎች በዚህ ዘመን አንገታችንን አስደፍተውናል፤ ለክርስቶስ ወንጌልም እንቅፋት ሆነዋል፡፡ መጋቢ ታምራት ሃይሌ ዘመንህ ይለምልም!!!!!

  • @melkamieadem5138
    @melkamieadem5138 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር!!

  • @debora934
    @debora934 2 ปีที่แล้ว +3

    ሚገርም እንደ ማር የሚጣፋጥ ማይጠገብ ማይሰለች ደጋግሞ ቢሰማ ሁሌም አዲስ መረዳት የሚያፈልቅ ስብከት ነዉ ዘመኖት ይባረክ ያብዛልን እንደረሶ ያለ ሰባኪ

  • @workneshdefeir8975
    @workneshdefeir8975 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን

  • @mimecabed6527
    @mimecabed6527 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen
    Ewent nawe

  • @ghjtg6229
    @ghjtg6229 9 หลายเดือนก่อน

    ሰለ መጣ ቃል እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ

  • @emufantay3116
    @emufantay3116 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘመንህ ይባረክ

  • @nedachtereda3455
    @nedachtereda3455 2 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ እዉነትህ ነዉ

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Tamiye Geta IYESUS abzito yibarkih.

  • @BirkeOnco
    @BirkeOnco ปีที่แล้ว

    A true message of the one who mask covers.

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን እንደ እግዚአብሔር እውነተኞች ያርገን

  • @nedachtereda3455
    @nedachtereda3455 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁሉም አፈር እልልልልልልልል ተመስገን

  • @user-gc1xn4sh5v
    @user-gc1xn4sh5v 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባረክህ

  • @workneshdefeir8975
    @workneshdefeir8975 2 ปีที่แล้ว +4

    የተባርክ ፓስተር ታሜ ጌታ የባርከህ ብሩክ ነህ 😍😍😍😍

  • @EshetuTekale
    @EshetuTekale หลายเดือนก่อน

    geta Abizto Ybarkot

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነተኛ ክርስቲና እንኑር ዋውው እውነት ነው። እግዚአብሔር ይባርኮት♥

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ተባረክልን።

  • @workneshdefeir8975
    @workneshdefeir8975 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ጌታ ይብቃቹ ይበለን

  • @sebsibeshekile6958
    @sebsibeshekile6958 2 ปีที่แล้ว +2

    wow, our model

  • @soloapple3
    @soloapple3 ปีที่แล้ว

    መንፈሳዊነትን የገደለ ነገር ቢኖር እውነት ነው ግብዝነት ነው። በማቴዎስ 6 ላይ ጌታም ያስተማረው ስትፀልዩ እንደ ግብዞች አትሁኑ , ስትፆሙ እንደግብዞች አትሁኑ,.... መኖር ,መኖር, ግብዝነት ገዳይ ነው። ጌታ ይባርክህ ወንድም ጋሼ

  • @alimetualimetu5110
    @alimetualimetu5110 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤

  • @emufantay3116
    @emufantay3116 2 ปีที่แล้ว +2

    እየሱስ ያድናል

  • @yeneneshshebru1783
    @yeneneshshebru1783 ปีที่แล้ว

    Get zemnatun yebrktu yaberam edma yescl

  • @mezeretisak5386
    @mezeretisak5386 ปีที่แล้ว

    Amen amen🙏

  • @lemlemfikadu100
    @lemlemfikadu100 ปีที่แล้ว

    Calm and spirit filled teaching. Praise to HOLLY SPIRIT God bless big brother.

  • @rutnegashhaile441
    @rutnegashhaile441 2 ปีที่แล้ว +3

    Wonderful message Bless you brother Tamrat.
    19 You have knowledge of this, dear brothers. But let every man be quick in hearing, slow in words, slow to get angry.

  • @gezahgn75
    @gezahgn75 ปีที่แล้ว

    ewnategaa abat

  • @fentayelibase3070
    @fentayelibase3070 2 ปีที่แล้ว

    Afer bafer ayekoram ewne new ades merdat sethegn

  • @gelila747
    @gelila747 ปีที่แล้ว

    Bless you pastor we are proud of you all time 🙏

  • @seyoumsolomon
    @seyoumsolomon ปีที่แล้ว

    Amane

  • @Iovrs-roq
    @Iovrs-roq 2 ปีที่แล้ว

    Pastor anteco tenebo yemayalq Metsehaf neh, Bebzu temerenebetal beye asebalew. Tebarkeh qer.

  • @tesfaneshalemu7569
    @tesfaneshalemu7569 ปีที่แล้ว

    Pastor God bless you 🙏..

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeen geta abizito yibarakot

  • @fentayelibase3070
    @fentayelibase3070 2 ปีที่แล้ว

    Lene besega kalu abatoch anet serethegnale besemayawoy keber neges mefesawuy abat

  • @tesfubati3373
    @tesfubati3373 2 ปีที่แล้ว +1

    This knowledge is not found with those who are boasting on earthly things even those Roman authorities who betrayed and gave to death!!

  • @yalemtsehaykebede8178
    @yalemtsehaykebede8178 2 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ የፓስተር ታምራት ሃይሌ ዝማሬዎቹ ትንሽ ከስብከቱ ይልቅ ያስተምራሉ። ለምን ለመስበክ ፈለገ? ቃሉን ቆራርጦ ስለሚሰብከ የተሳሳተ መልዕክትን ነው የሚያስተላልፈው ግራ ያጋባሉ ። ለዘመናት ፀጥ በሉ ተብለን ፀጥ ብለን አገሱን ገሰሱን ስንሰማ ሳንቃወም የተገለጠልን ፀጥ ብለን ያልገለጠለት በውሸት ተቀምጦ ቤተክርስቲያንን ረግጦ እውነተኞችን አሳዷል። ልትናገር ፋታ ያልሰጠችው እህት ከዚህ በፊት ሰሚ ነበረች ማለት ነው ከእንግዲህ ወዲህ አትቀልድብኝም ጥፋ ማለቷ ነው። እናንተ ጭንቁሮች ፑልፒቱን አትለቁም? በዝማሬዎችህ ውስጥ የምትናገራቸውን በራስህ ሕይወት ያለፈውን ብቻ መስክር የሐዋሪያው ያዕቆብን መልዕክት አልገባህም ያሳዝናል ቃሉ የተገለጠለት በሕይወቱ በረከትን ያየ ሰው ፀጥ በል አይባልም ። የሃጢያት ምኞት ያላቸው ሰዎች ጌታን ስለማያውቁ ከአገልግሎት መታገድ ብቻ ሳይሆን ከቤተ ክርስቲያን መባረር አለባቸቸው 1 ቆሮ 5:11-13 ደግሞ ሁሉ አፍሪካዊ ውቃቢ ወዘተ ያልከው ከአማራ ከክርስቲያን ዘር የተወለድን አብዛኞቻችን አናውቀውም እኔ አላውቅም ከኦርቶዶክስ ሃይማኖት ቃሉን ለመማር ሲመጣ ከልቡ ጌታን ፈልጎ ጌታን ለመፍራት ለመታዘዝ መሆኑን ቤተክርስቲያን አላወቀም በአገልጋዮቹ ላይ ሐጢያት ካየ ንቆ ይጠፋል... ። ከወንጌላዊ ያለምፀሐይ ከበደ

    • @senaitgebrehiwot6290
      @senaitgebrehiwot6290 2 ปีที่แล้ว

      አሁን አንተ ወይም አንቺ ክርስቲያን ነሽ ነህ??..."ሳይሆንልህ ሲቀር መክበርና መግዘፍ ከታላለቆቹ አንዱን መርጠህ ዝለፍ " አለ ኑረዲን ።ማስተዋል ጎሎሃል ወይ ጎሎሻል ፀልይ ይሰጥሻል ወይዘሮ አለምፀሐይ ወይም አት አለምፀሐይ

    • @senaitgebrehiwot6290
      @senaitgebrehiwot6290 2 ปีที่แล้ว

      ነውረኛ አሳፋሪ !ያውም ወንጌላዊ የሚል ማዕረግ ይዘሽ ንስሐ ግቢ ታሜ ባንቺ አፍ ጭንቁር አይባልም ከዘረኝነትሽም ታጠቢ ጥቁር አፈር ነሽ እንጂ ሌላ አይደለሽም አትዘንጊ ። መሐሪው ይዘንልሽ!

    • @yalemtsehaykebede8178
      @yalemtsehaykebede8178 2 ปีที่แล้ว

      @@senaitgebrehiwot6290 ምን መሰለህ ኑረዲን አንተ ጉራጌ የእስላም ዘር እስላም በጌታ ልጆች ላይ መቀለድ ቀርቷል አይለቅህም የማመልከው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከወንጌላዊ ያለምፀሐይ ከበደ

    • @senaitgebrehiwot6290
      @senaitgebrehiwot6290 2 ปีที่แล้ว

      ጤነኛ አልመሰልሽኝም በበሽታ አይሳቅም እግዚአብሔር ይማርሽ።

    • @yalemtsehaykebede8178
      @yalemtsehaykebede8178 2 ปีที่แล้ว

      @@senaitgebrehiwot6290 አንተ ከሐዲ የከሐዲ ዘር የሚቀባጥረውን አፍህን አንተ ስማ ከመንግስት ትንሽ በስለላ ጥቅም ስላላችሁ
      የደነዘዘ ጌታ ጀርባህን ሲልጥህ ያኔ ምን መልስ እንደምትሰጠኝ አያለሁ። ማሙሽዬው አፉን ዘግቶ ቢወጣ ይሻለዋል ነሆለል ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል ስለማያውቅ ፈጽሞ መታገድ አለየት። ምክያቱም በእርሱ አይነት ስብከት ነፍሳት ሊፀኑ አይችሉም ያው በድህነትና በሐጢያት በታሰረ ሕይወት ኖረው ብዙዎች እንዳለፉ ማለፍ ብቻ ነው። እሺ መልስ ይስጥ ጌታ ኢየሱስ ደቀመዛሙርቱን ከመጥራቱ በፊት ያውቃቸው ነበር ወይ? ለምን ያህል ጊዜ የት?
      ደቀመዛሙርቱ መንፈሳውያን ነበሩ ወይስ አልነበሩም? ከሆኑ ምን አይነት መንፈሳውያን ነበሩ ። የእርሱ ስብከት ለእኔ የተሳሳተና ጭንቁር ነው

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉