A Wife of Noble Character Who Can Find? By Dr Assayehegn Berhe 02 04 2024 ልባምን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 49

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 8 หลายเดือนก่อน +14

    ዶ/ር አንተ ድንቅ የትውልድ ቅሬታ ነህ ብዙ በየሚዲያው ያልተዘመረልህ ግን የሚገርም ስብእና ያለህ አባት ነህ ተባረክ

  • @ethiosolomon3315
    @ethiosolomon3315 8 หลายเดือนก่อน +11

    I watched this first time last night. Let me just say, this word brought me to my knees. Yes, I have been inspired to be like this woman. Holy Spirit I am desperately seeking your help. Thank you Dr. I'm now watching it the2nd time and take notes. I find this very essential for me as wife, mother, daughter friend and servant of God.

  • @Ferewoinighebru
    @Ferewoinighebru 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዶ/ር አሳየሀኝ አንተ ብሩክ ስብክቶችህ የሚናፈቁ ጀግና አባት ሁሌም አከብርሀለሁ::
    ለውድ ባለቤትህ ያለህና ለቤተስቦችህ ያለህ አክብሮት እጅግ ጌታን አከብራለሁ::
    በዘመንህ ጌታን ያክበርክ ውድ አባት ጌታ ቀሪውን ዘመንህ ይባርከው::

  • @nardostadesse8062
    @nardostadesse8062 2 หลายเดือนก่อน

    ልዬ እዉቀት ነዉ
    ተባረክልነ

  • @TigisetAsefa-b2s
    @TigisetAsefa-b2s 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክክ ብዙ ትምርት አግቺለዉ እድሜክ ይብዛልኝ

  • @genetkebede5693
    @genetkebede5693 8 หลายเดือนก่อน +1

    መጋቢ ስለአየሁ ደስ ብሎኛል የድሮው አገልግሎትህ ወደኃላ ትዝ አለኝ እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜና ጤና ከጸጋ ጋር ጌታ ይደርብልህ።

  • @bethlehemhabtemichael9029
    @bethlehemhabtemichael9029 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ

  • @Gelane1
    @Gelane1 8 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ቆየህልን አሁንም ኑርልን 🙏

  • @abdumohamed710
    @abdumohamed710 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ...የኔ ጀግና...እሰይ...ምን ላድርግህ...ንጹህ ቃል..ገንቢ ቃል..እንዳንተ ልጅ ይሁንልህ...ተባረክ...ተባረክ...ተባረክ....ሥኬቴንም ውድቀቴንም በምክርህ አይቻለሁና....ኦ እግዚአብሄር ይመስገን.።

  • @genetkahsay7321
    @genetkahsay7321 8 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you sir

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባርክህ

  • @selame2713
    @selame2713 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር እድሜና ጤና ይጨምርልህ ተባረክ

  • @lalisaayala3694
    @lalisaayala3694 8 หลายเดือนก่อน +3

    Bless You Dr.!

  • @tibletsberhane6910
    @tibletsberhane6910 7 หลายเดือนก่อน

    ጎይታ ይባርካ ዶር

  • @andualembezabeh9448
    @andualembezabeh9448 8 หลายเดือนก่อน +1

    God bless youእግዚአብሄር ጥሩ የማስተማር ስጦታ ሰቶሃል ፓስተር አሳየህኝ

  • @endalealemshay8301
    @endalealemshay8301 8 หลายเดือนก่อน +2

    Tabarek Dr Assayen Berhe denke temehret yehemereih Getai tabarek

  • @wayNAY87
    @wayNAY87 8 หลายเดือนก่อน +2

    Incredible exposition.

  • @wirohode506
    @wirohode506 7 หลายเดือนก่อน

    Tebareku docter edeme tena yisetelin

  • @elenimulat4569
    @elenimulat4569 8 หลายเดือนก่อน +2

    Dr god bless you for your life end.

  • @ersamedanielgenet6225
    @ersamedanielgenet6225 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ በየዘማነቱ ሰዉ አለዉ እሰይ እልልልል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 8 หลายเดือนก่อน +1

    Almighty God bless you D/r ❤❤❤

  • @Gelane1
    @Gelane1 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሁንም ዘመንህ ይጨምር ለትውልዱ
    በረከት ያድርግህ ያንተ
    የሆን ሁሉ ይባረክ🙏

  • @asteramha09
    @asteramha09 7 หลายเดือนก่อน

    May God bless you Dr 🙏 what an amazing teaching. May God give us wisdom 🙏 amen 🙏

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ሁሉም ቤተሰብ 🎉🎉🎉

  • @assefabekele8885
    @assefabekele8885 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይባርክህ ፓስተሬ LA አሁንም ትናፍቃለች ተባረክልን።

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 8 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር አሳየሀኝ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የክርስቶስ ፍቅር የገባህ ድንቅ ስብእና ያለህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ትጉህ ሴት መሆንዋን ራሴን አየሁ ጉራ አይደለም ሌላውን ለመሆን ራሴን አስለምዳለሁ እግዚአብሔር ይረዳኛል።

  • @getachewkotisso3561
    @getachewkotisso3561 8 หลายเดือนก่อน

    Dr Assayehegn
    I am happy to see you once more. May God abandently beless you & yours. What a great preaching, I remember you from the time and your preaching you shared in Houston TX. This is another wonderful preaching, may God bless you again & again. From Houston Getachew.

  • @fasilamen4384
    @fasilamen4384 8 หลายเดือนก่อน +1

    We love you b blessed release characters

  • @genetkahsay7321
    @genetkahsay7321 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you for the word

  • @daditumosissa5465
    @daditumosissa5465 8 หลายเดือนก่อน

    Waooo amazing may God blessed

  • @tigistseyoume3594
    @tigistseyoume3594 8 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you more 🙏 ❤❤

  • @kiibu1
    @kiibu1 8 หลายเดือนก่อน

    May God bless you. You explained to the point.

  • @kasakebede9923
    @kasakebede9923 8 หลายเดือนก่อน +1

    Almighty God bless you doc.❤❤❤❤

  • @tesfahunzekewos3737
    @tesfahunzekewos3737 7 หลายเดือนก่อน

    GBU Dr ❤❤❤

  • @zewoldmekonnen301
    @zewoldmekonnen301 8 หลายเดือนก่อน

    መታደል ነው ይገርማል የቃል ሙላታቸው እግዚአብሔር ይባርክዎት።

  • @BenjaminAbraham-rh1rp
    @BenjaminAbraham-rh1rp 8 หลายเดือนก่อน

    May God continue to bless you pastor.

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @fekerteABEBE
    @fekerteABEBE 8 หลายเดือนก่อน +2

    Abat gat ybark tabarkuuuuuu amnnnn

  • @firehiwotmengistu9996
    @firehiwotmengistu9996 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you and your family 🙏

  • @TigesteP
    @TigesteP 8 หลายเดือนก่อน

    Dr የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ እንወድሃለን

  • @wirohode506
    @wirohode506 7 หลายเดือนก่อน

    Migeremegh yihen timeheret bizu sewu ayesemawum

  • @tsionseyoum6760
    @tsionseyoum6760 8 หลายเดือนก่อน

    እርሶ፡ እንቁአችን፡ ኖት፡ ከልብ፡ የማይጠፋ መልክት ፡ ነው ፡ መንዬ፡ደግሞ፡ ሁሉንም፡ ያላት ሴት፡ ሴት ነች፡ ጌታ በብዙ ፡ ተባርካችሏል፡፡

  • @ewntuaytfam9354
    @ewntuaytfam9354 8 หลายเดือนก่อน

    Ante biruk yetebarki berketachin nehi tebarkilg

  • @ewntuaytfam9354
    @ewntuaytfam9354 8 หลายเดือนก่อน

    Bezi zemen indeante⁰ yaleh geta yabizalin yenate firewech neni

  • @nardostadesse8062
    @nardostadesse8062 2 หลายเดือนก่อน

    Evnglizm Rahel

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 8 หลายเดือนก่อน

    "እርሱም ሦስት ሺህ ምሳሌዎችን ተናገረ፤ የመሓልዩም ቍጥር ሺህ አምስት ነበር። "
    1 ነገሥት 4:32

  • @berhanugeda8835
    @berhanugeda8835 6 หลายเดือนก่อน

    3000 ምሳሌና 1005 መኃልየ ነው
    አንድን ምሳሌ አንድ መጽሃፍ ነው ካልተባለ በስተቀር ለማለት የምንችል አይመስለኝም
    ይብራራ

  • @ammanuelbekeletilahun9526
    @ammanuelbekeletilahun9526 8 หลายเดือนก่อน +1

    4005 ምሳሌዎች እና መዝሙሮች እንጂ መጽሐፍት አይደለም የጻፈው