Sitotawochachin - with pastor Tamirat Haile - Part 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ต.ค. 2024
  • Elshaddai Television Network Published on Mar 27, 2016

ความคิดเห็น • 14

  • @meronzewdie1202
    @meronzewdie1202 7 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነው እያንዳንዱን ታሪክና ንግግር በጉጉት ነው የሰማሁት እግዚያብሔር እንዴት ያለ ደግ አምላክ ነው ስሙ ይባረክ፡፡ ኤዱዬ ተባረኪ የኔ ውድ

  • @genet84belachew41
    @genet84belachew41 6 ปีที่แล้ว +1

    ኤዱዬ እውነት ብሩክ ነሽ..ጌታ ይባርክሽ አሁንም ዘመንሽን በቤቱ በክብር ያኑርሽ።

  • @hanabirusheba9322
    @hanabirusheba9322 6 ปีที่แล้ว +2

    ስሙ የባረክ የኔ ጌታ ተባረኩ የአባቴ ብሩካን ኤዲ ተባረኪ

  • @BewunetTamagn
    @BewunetTamagn ปีที่แล้ว

    yene wud abat zemenh ahunm yilemlim rejim edmena tene ystih mezmurun kezh beft awukalehu gn ahun eyalekesku newu yesemahut...

  • @banchirgaboda6957
    @banchirgaboda6957 6 ปีที่แล้ว

    Tabarku yezaberyer lijochi untenya Tamerti nawu Ezaberyi masetawali yesxame esuu ameen

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 7 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ታምራት እውነት ብለሀል አስታውሳለሁ እኔም ባለፍኩባቸው ዘመናት በጣም ይፀለይ እንደነበር አ/ር ክብሩን እንዲያሳየን በምድራችን ሰዎች እንዲቀቡ ይፀለይ ነበር አሁን በምድራችን ያለው Revival የዚያን ግዜ ፀሎት መልስ ነው, ጥራት ላልከው በምንም Compare ማድረግ በማይቻልበት ሁኔታ ልዩነት አለ በተለይ ቅድስናን በሚመለከት ግን እ/ር ቃሉን የሚጠብቅ አምላክ ነው ምድራችን ወደ ፍፁም ሙላት እንደምትደርስ አምናለሁ.ድንቅ ምስክርነት ነው ብዙዋች እ/ርን አገልግለው ለብዙዎች መፈታት ምክንያት ሆነው ይህንን እድል ሳያገኙ ያለፉ አሉ ጌታ አንተን በዘመናት መካከል ጠብቆ ለዚህ ቀን ስላበቃህ እ/ር ክብሩን ይውሰድ, ጌታ ይባርክህ.

  • @yebaleworkhailu4999
    @yebaleworkhailu4999 11 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እስር ቤት የተወለድ መታሰሩን አያውቅም እንጂ በሃገራችን በባእድ አምልኮ አድገናል ግን የሃይማንት ለውጥ ሳይሆን ጌታ እሱስን ፈቅደን ወድን ስንቀበለው ለውጥ በህይወታችን ይመጣል : ጌታ ይባርክህ ወንድማችን

  • @genet84belachew41
    @genet84belachew41 6 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ከምህረቱ የተነሳ ..በእርሱ የጋ ብቻ ነው...ተመስገንንን ።

  • @fasikaalemayehu6053
    @fasikaalemayehu6053 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቁጥር 1 አጣውት እባካቹ ሼር አርጉኝ

  • @Ababeye
    @Ababeye 6 หลายเดือนก่อน

    Paster selante hule getan akebralew

  • @mullergraceforsido1974
    @mullergraceforsido1974 4 ปีที่แล้ว

    God is good 😭😭😭I have my own history thank you Jesus

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 ปีที่แล้ว

    Abate eyesus eko geta new❤

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk 9 หลายเดือนก่อน

    😂ወስዶ ብማልስ ታሜ ተበራክ😂 እዉነት ይነ😢🙏💓💓

  • @asemeretasefa3349
    @asemeretasefa3349 7 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeeen tebareku