በፓስፖርት አሰጣጥ ላይ አገልግሎቱ አዲስ ነገር ይዟል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 49

  • @BestAbdu-yj5ze
    @BestAbdu-yj5ze ปีที่แล้ว +9

    ፓስፖርት ለመስጠት ቀጠሮ የምታራዝም እና የተወሳሰበ አሰራር ያላት ሀገር ኢትዮጲያ ብቻ ናት። ሊያውም ለዜጎቿ።

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 ปีที่แล้ว +7

    ቤተሰቦቼ ለህክምና የጠየቁትን ፖስፖርት ከሶስት ወር ቀጠሮ በኃላ እንደገና sms ጠብቁ በማለት የሚያላግጥ መንግስት ዛሬም ለወደቀው አገልግሎት አሰጣቱ ያለፈውን ዘመን ዛሬም ይወቅሳል

  • @MahirBedru
    @MahirBedru 5 หลายเดือนก่อน

    ኧረ የገንዘቡንም ጉዳይ ይታይልን ይህ ሁሉ ብር ከየት እናምጣዉ

  • @shitayesefu
    @shitayesefu ปีที่แล้ว +1

    good job

  • @HayatAsetn
    @HayatAsetn 5 หลายเดือนก่อน

  • @QtQa-u3r
    @QtQa-u3r ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍

  • @dibooraawaquma
    @dibooraawaquma ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @helenasamuel8227
    @helenasamuel8227 ปีที่แล้ว +1

    am so sad about Ethiopian everything definitely 😢 country 🙏

  • @AfdelTewil-qs7qg
    @AfdelTewil-qs7qg ปีที่แล้ว +5

    ፖስፖርት መስጠት እኮ ተራ ነገር ነው እናንተ እጅ ገብቶ ተጨመላለቀ እንጂ እንደ ኦሮሞ ሙሰኛ አለም ላይ የለም

  • @HaHa_Hangout985
    @HaHa_Hangout985 ปีที่แล้ว +2

    Good work. but give me my passport

  • @tofcikshikuri9405
    @tofcikshikuri9405 ปีที่แล้ว +1

    bertuuu

  • @MilkessaAdal
    @MilkessaAdal 9 หลายเดือนก่อน

    How long did those of us who are filling out the forms take?

  • @zewdibelache3642
    @zewdibelache3642 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፖስፖርት ለመውሰድ ዘጠኝ እና ከዛ በላይ መጠበቅ በጣም ይከብዳል እንደዛ ሆኖም ውሰዱ ተብሎ ለመውሰድ ስንሄድም ምንም ሠራተኞቹ ለስራ ዝግጅ እና ፍላጎት የላቸውም በሰዓቱ አይጀምሩም Organized የሆነ ነገር አይታይም ለዚሁ መፍትሄ ተብሎ ብአልፋቤት ጀምረው ነበር ግን ሕዝቡን በግርግር ምንም አገልግሎት ሳያገኝ እየተንገላታ ነው ያለው፡፡ ስንት በሽተኛ፣ አራስ፣ ሽማግሌ እንዴት አድርጎ ነው ሙሉ ቀን ተሰልፎ የሚውል ትንሽ እንደ ሰው ማሰብ ያስፈልጋል፡፡

  • @tugegobila6797
    @tugegobila6797 ปีที่แล้ว +2

    በጉቦ ነው የሚሠራ ።በውስጥ ሠራተኞችና ውጭ ባሉት ደላላዎች ግንኙነት።መቼም የሚጠራ አይመስልምና እስቲ እንግዲህ ለሚዲያ ፍጆታ ብቻ ባይሆን። ህዝብ እኮ ይታዘባችኋልና ካልተተካከለ ባታወሩት ይሻላል።

  • @Meriyem-c5d
    @Meriyem-c5d 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ 300ዶላር ከፍየ አምስት ወር ሆኖታል ምን ይባላል ሰርቶ ለመኖር ለፖስፖርትን መከራ እያየን አየ ሀገሬ😢😢😢😢

  • @abdikeelolo
    @abdikeelolo 9 หลายเดือนก่อน

    Eth Emegreshen pasiporit

    • @abdikeelolo
      @abdikeelolo 9 หลายเดือนก่อน

      Pasiporitfi jecha sia 2olifi na dedebisani jirani ani sapirayizi nafi godhani woraqa yunivariist ira haga woraqa enyuma nafi erigametin pasiporiti nadhorigatani haga amtiti kuni.mali jechudha ani.ibasi demudhafu tae yaminisin nafi godhame yero xiqo qaba me gara dhimi ilalalatuti nafi hima adara

  • @MilkessaAdal
    @MilkessaAdal 9 หลายเดือนก่อน

    Those of us who have filled out the form ? how much stay we can take in between

  • @eluaklilu4278
    @eluaklilu4278 ปีที่แล้ว +4

    I also have to go back home for my wedding and now I can’t even be sure when I will get my passport, this is terrible you should be ashamed how can one country couldn’t solve this problem for months 😅 instead focus on something else you know what I am talking about 🤮

  • @melestilaye1220
    @melestilaye1220 ปีที่แล้ว

    ህዳር 7 ቀጠሮ ነበረኚ እሰካሁን የተወሰኑ ሰምዝርዝር ተለቀዋል የኔግን የለም ?

  • @ZamzamAwal-e3e
    @ZamzamAwal-e3e 8 วันที่ผ่านมา

    Ere teweu pagume 1 new ashara yesexehut eskahun ke jima new

  • @ssalama4180
    @ssalama4180 ปีที่แล้ว

    BENATACHUYESILIKIKUTERSHERADIRIGULIY

  • @TeshagarAkoye
    @TeshagarAkoye 9 หลายเดือนก่อน

    Hii

  • @MatiErdachew
    @MatiErdachew 11 หลายเดือนก่อน

    አዲስ ለማውጣት ከሁለት ወር ቡሗላ ቴክስት ይደርሳችሗል ያኔ መጥታችሁ ትወስዳላችሁ ተብሎ ነበር እስካሁን ምንም ነገር የለም

  • @Abbaas-y4k
    @Abbaas-y4k ปีที่แล้ว

    Pasporti Maalif Gallakifamu diide Adaamatti Rokko maalin

  • @kasimfkadu5220
    @kasimfkadu5220 10 หลายเดือนก่อน

    Tekst siderssh nei tebye iskahun alderedegnm lemn

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 ปีที่แล้ว

    🎉 ለውጥ ከራስ ይጀምራል !
    በቀናትና በዘመን ለውጥ ቀጣሮ የሚቀየር ነገር ግዜ መግዥ ነው ።
    ስለዚህ ሌቦች ፤ ሙሰኞች አሉ አዎ አሉ ።
    በማህበር ተደራጅተው እንደሚሰሩ ያውቃሉ ወይስ አያውቁም ? ፦
    የለም በትክክል ያውቃሉ ።
    ስለዚህ ለምን በአስቸኻይ ችግሩን ማቅራፍ አልተቸለም ።
    ምክንያቱ እርሶም የችግሩ አካል ተባበሪ በመሆኖ ነው ።
    ሥለዚህ ስር ናቃል ለውጥ ከቴክኖሎጅ ጋር የተዘማዳ አፋጠኝ እርምጀ ና ለውጥ ያስፋልጋል !
    በወሬ ማደነገር አግበቢ አይደለም ።
    የማይቀየር ርካሽ ጭንቅለት ተሸክሞ ማጘዝ አብሮ ለማውደቅ ከልሆና በቀር ለውጥ አይሆንም ።

  • @redietkurabachew4923
    @redietkurabachew4923 ปีที่แล้ว

    Wushetamochi ine ketemezegebiku 11wori hononal iskahun yelemi ayi Ethiopia azeniku betam alamachu ind yisenakel lela min libel

  • @eluaklilu4278
    @eluaklilu4278 ปีที่แล้ว +1

    So what it is your responsibility to find out who is doing that, why do you hold all this people from getting passport. It is our citizenship right to get passport from our country. I paid 250 dollars and I waited 3 months still haven’t get my passport this is horrible if you don’t have supplies why did you take my money 🤬

  • @SehaleKiros
    @SehaleKiros 10 หลายเดือนก่อน

    Keneberew aserar bayehut meseret bizu meshashaaloch yitayal limesegenuyigebal
    Yefelagi bbizat egigbetam bizuhizbale yemshashalbet huneta yitayal

  • @SABEIASABEIA-nu5eb
    @SABEIASABEIA-nu5eb ปีที่แล้ว

    Pasprta ketemethegebku 6 wer honewu benata chihu erdun

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya ปีที่แล้ว

    እሺ ከሀገር ውጪ ላለነውስ?

    • @abeba5936
      @abeba5936 ปีที่แล้ว

      ማደስ ይቻላል DIGITAL INVEA app አውርደህ እኔ በዛ ነው ያሳደስኩት

  • @kasimfkadu5220
    @kasimfkadu5220 10 หลายเดือนก่อน

    Zehab muhe

  • @SehaleKiros
    @SehaleKiros 10 หลายเดือนก่อน

    Ene end aye hut kehalafinetylu en ketach yalumbihon yemiwekesuayidelum ke1975 gemiro tegelgay sehon yihen yahilhizbpasportfelagi ayichealakim yehenin hulu hizib atarto enabirowimasdito
    Magelgel kebadnew enatiliklatale yeteshale hasabkalem merdatnew mesmeryasyazuameraroch yitayalu

  • @senayetadale5567
    @senayetadale5567 8 หลายเดือนก่อน

    ቀጠሮለመያዝ ነበር አበካችሁ

  • @nebyouamlaku1776
    @nebyouamlaku1776 ปีที่แล้ว

    ተረኛ ሌባ

  • @Myself-2025-f9n
    @Myself-2025-f9n ปีที่แล้ว +1

    የፋሽስቱ መንግስት አፍ ደግሞ አንተ መቼ መጣሕ?

  • @QtQa-u3r
    @QtQa-u3r ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @MilkessaAdal
    @MilkessaAdal 9 หลายเดือนก่อน

    How long did those of us who are filling out the forms take?

  • @Abbaas-y4k
    @Abbaas-y4k ปีที่แล้ว

    Pasporti Maalif Gallakifamu diide Adaamatti Rokko maalin

  • @MilkessaAdal
    @MilkessaAdal 9 หลายเดือนก่อน

    How long did those of us who are filling out the forms take?