ፓስፖርት በኢንተርኔት ለማሳደስ እና አዲስ ለማውጣት ትክክለኛ መረጃ | Ethiopian Passport | Abugida Media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • ፓስፖርት በኢንተርኔት ለማሳደስ እና አዲስ ለማውጣት ትክክለኛ መረጃ | Ethiopian Passport | Abugida Media
    #ፓስፖርት #EthiopianPassport #ethiopia
    please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇
    🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፡www.youtube.co....
    ✅ እነዚህን ቪዲዮዎች ብትመለከቷቸዉ መልካም ነዉ
    -------- ✅You may also like This Videos---------
    ☑️ፎቶን ወደ ካርቱን ለመቀየር ምርጥ ዘዴ
    👉 • Ethiopia: ፎቶን ወደ ካርቱን ...
    ☑️የአዶቤ ፎቶሾፕ መሰረታዊ መማሪያ በአማርኛ
    👉 • Ethiopia: የአዶቤ ፎቶሾፕ መሰ...
    ☑️የአዶብ ፎቶሾፕ አስገራሚ ነገሮች መማሪያ በአማርኛ
    👉 • Ethiopia: የአዶብ ፎቶሾፕ አ...
    ☑️የኢትዮጵያ ዩቱዩበሮች ስንት ይከፈላቸዋል? ሚስጥሩ ወጣ!! | Top 10 Ethiopian TH-camrs
    • Video
    ☑️ገንዘብ የሚሰራ የTH-cam ቻናል አከፋፈት | How To Create A TH-cam Channel! (2020 Beginner’s Guide)
    👉 • ገንዘብ የሚሰራ የTH-cam ቻና...
    ☑️Netflixን የሚያስንቁ 5 ምርጥ ነፃ የፊልም ዌብሳይቶች በስልክ እና ላፕቶፕ | Top Free Movie Websites 2020
    👉 • Video
    ☑️ታዋቂ ዩቱዩበሮ ስለ ዩቱዩብ የሚደብቁን ሚስጥሮች | How To Grow TH-cam Subscribers in Ethiopia 2020
    👉 • Ethiopia: ታዋቂ ዩቱዩበሮ ስለ...
    ☑️ዋይፋይ ያለ ፓስዎርድ መግቢያ ቀላል መንገድ ለኢትዮጵያውያን | How To Connect WiFi Without Password
    👉 • Video
    ☑️ብዙ የኢትዮጵያ ይቱዩበሮች የሚሸወዱት ነገር | Get More TH-cam Subscribers With A Channel Trailer
    👉 • ብዙ የኢትዮጵያ ይቱዩበሮች የሚሸወዱ...
    ☑️ዩቱብ ላይ ብዙ ስብሰክራይበር ያላገኙበት ምክንያቶች | TH-cam Settings You Should Know About
    👉 • ዩቱብ ላይ ብዙ ስብሰክራይበር ያላገ...
    ☑️ምርጥ ጌሞችንና ሶፍትዌሮችን በነፃ ያውርዱ | Best Video Games of 2020 download websites
    👉 • Video
    ☑️የአዶብ ፕሪሚየር ፕሮ መሰረታዊ መማሪያ | Adobe Premiere Pro CC 2020 - Basic Editing for Beginners
    👉 • የአዶብ ፕሪሚየር ፕሮ መሰረታዊ መማ...
    ☑️TikTok ቲክቶክ ላይ 10 ብዙ ተከታይ ያላቸው ኢትዮጵያውያን | TOP 10 Ethiopian Tiktokers
    👉 • Video
    🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
    Facebook: / abugidamedia
    Twitter: / abugidam
    Instagram: / abugidamedia

ความคิดเห็น • 189

  • @lucyabera8451
    @lucyabera8451 3 ปีที่แล้ว +4

    የጠፋ እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @nouritoaman1682
    @nouritoaman1682 3 ปีที่แล้ว +2

    ከ4 ወሪ በኀለ ፓስቦሪቴ የልቀል አራብ አገሪነኝ የለሁት በዬት አገሪ ሆኖ መሠደስ ይቻላል ወይ ዉዴ?

  • @AmelGe-sn9rv
    @AmelGe-sn9rv หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥሎኝ እኔ ያለሁት ውጪ ሀገር ነው ፖስፖርት ለማደስ ፈልጌ ነው እምታቀርቡ ከሆነ ንገሩኝ

  • @yohannestezera6170
    @yohannestezera6170 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው እናመስገናለን ገን የኔ ፖስፖረት ተበልሸቶብኝል ምን ላረገዉ

    • @Zakir715abdu
      @Zakir715abdu ปีที่แล้ว +1

      ቢዚት ቤዛ ቢላክልኝ ማሳደስ እችላለሁ

  • @TenawAwrraw
    @TenawAwrraw 3 หลายเดือนก่อน

    ወንሜ ፓስፖርቱን ያወጣሁት ባህርዳር ነው እሌላ ቦታ ሁኝ ማሳደስ እችላለው ወይስ መገኝት አለብኝ

  • @temesgenmekonnen9461
    @temesgenmekonnen9461 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ማሳደስ ነው የምፈልገው መኖራያ ፍቃዲ በኮረና ምክንያት አልቆል ግን በሰልኪ ሞልቼ ስድስት መቶ ብር ከፊያለው ግን ምንም ቀጠሮ አልተሰጠኝም ሳምንት ሞላኝ በእናትህ ችግሮ ምን ይሆን

  • @زينب-ل3ع6ع
    @زينب-ل3ع6ع 3 ปีที่แล้ว +1

    ዉጭሁነን እንችላለን ማለት ጠፍተንእምንሰራዉ የለንምፖስፖርት እስኪእምታቁንገሩኝ

  • @sumeyasumeya24
    @sumeyasumeya24 หลายเดือนก่อน

    ኣሪፍ ትንታኔ ነው

  • @globalstationery8343
    @globalstationery8343 3 ปีที่แล้ว +3

    ፓስፖርት ለጠፋብን እና ለመሙላት ፓስፖርት ቁጥሩንና የተሰጠበትን ቀን እንዴት ማገኘት ይቻላል እባክህ መልስ ካለ

    • @fatymahasan4997
      @fatymahasan4997 15 วันที่ผ่านมา

      የኔምጥያቄነውበአላህባሥቸኳይመልሥልን የጠፋበትእንደትማገኘትይቻላል

  • @sundarisud697
    @sundarisud697 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ፣መረጃነው

  • @AminaDahir-mi6tk
    @AminaDahir-mi6tk 7 หลายเดือนก่อน

    ወድሜዋ ፓስፓርቴን ማሳደሥ ፈልጌነበር ምንም አይነት ቢዛ አልተጠቀምኩበትም ግደታ አምስት አመት መሙላት አለበት ወይሥ ይቻላል አሁን አራት አመቱ ነው

  • @HaregMekseb
    @HaregMekseb 4 หลายเดือนก่อน

    የጠፋበት ሰዉ ቁጥሩን አቀዋለዉ የጠፋብኝን የሚያሰፈልገዉ ነገሮች ምንድናቸዉ ሰንት ግዜሰ ይፈጃል ምን ያህልሰ ብር ይፈጃል 🙏

  • @ferahabdat7021
    @ferahabdat7021 2 ปีที่แล้ว +2

    እንየ ለመውጣት እፈልጋለው ግን ሱኡዲ ኣረብ ነኝ ሪያድ ነኝ

  • @ethiobettingrollover3685
    @ethiobettingrollover3685 3 ปีที่แล้ว +1

    Yeketro kn mn mn yezha new mehade yalebegne?

  • @ፈሪሀሙሀመድ
    @ፈሪሀሙሀመድ 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @ፋፊወሎየዋ-ዘ4በ
    @ፋፊወሎየዋ-ዘ4በ 2 ปีที่แล้ว +1

    መፍትሔ ካለህ ረዳኝ የፓስፖርቴ ቁጥሩ ብቻ ነው ያለኝ ማውጣት እችላለሁ ወይ ?ዱባይ ነኝ

  • @hollyfam5184
    @hollyfam5184 2 ปีที่แล้ว

    Nice information nw abugi .
    So passportachin yetefabinsewochs koy passport number magnet enchilalen minwust nw??

  • @SalemHadare
    @SalemHadare หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወንድሜ እኔ ያለሁ ውፂ ሃገር ያለሁ አዲስ ፓስፖርት ማውጣት ፈሊጌ ታባበሩኝ እባካቹ

  • @prophethenok4061
    @prophethenok4061 8 หลายเดือนก่อน

    ቴዲየ የሰው ፓስፓርት ለማሳደስ ምን ላድርግ በውክልና እችላለሁ

  • @KdistAmare-xd1ef
    @KdistAmare-xd1ef 5 หลายเดือนก่อน

    ሳዉድ ከጠለብ ጠፍቼነዉ የምሰራ አድሰ ማዉጣት እቺላለሁ በናትህ ንገረኝ????

  • @muhdinahmed3676
    @muhdinahmed3676 8 หลายเดือนก่อน

    አድስ ፖስፖርት ለማውጣት ቀጠሮ ሳሲዝ በአማርኛ የአያት ስም ስህተት ገጥሞኝ ነበር የቀጠሮ እለት ይስተካከላል?

  • @sundukaman9516
    @sundukaman9516 ปีที่แล้ว

    የጠፋዉ ፓስፖርት ሶፊት ኮፒ ከሌኝ የፖሊስ ጣቢያ ደብ ዳቤ ያስ ፈሊገኛል

  • @BabyGirel-dc6xs
    @BabyGirel-dc6xs 2 หลายเดือนก่อน

    ስም ክተቀየር እዴት ነው እማርገው

  • @alemtsegay6001
    @alemtsegay6001 ปีที่แล้ว

    ፖሰቦርቴን እንደት ነው ማሳደስየምችለው ጆርዳን ነው ያለሁት በፍጥነት እባክህ ሰልክህን ላክልኝ እና እናውራ

  • @rahelnegusse1591
    @rahelnegusse1591 6 หลายเดือนก่อน

    የስፒሌንግ ስህተት ካልው እንዲት ነው የምናስተካክልው እባክህ ንገረን

  • @eyustore2481
    @eyustore2481 2 ปีที่แล้ว

    Bravo

  • @ዜዶzAhmedin
    @ዜዶzAhmedin หลายเดือนก่อน

    አሁላይ ለማሳደስ ስት ብር ይጠይቃልብሮ 👍👍

  • @amerabde
    @amerabde ปีที่แล้ว +1

    አዲስ ፓስፖርት

    • @amerabde
      @amerabde ปีที่แล้ว

      የሚሰጠው ኤት ነው

  • @zenabzenab4798
    @zenabzenab4798 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምንም የለኝም መታወቃ ወይም ኮፒ የለኝም ምድነው ማረግ ምችለው

  • @alembeksisa6710
    @alembeksisa6710 3 ปีที่แล้ว +1

    እባክህን አጣራልን የልደት ሠርተፍኬት ጉርድ ፎቶግፍ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 ปีที่แล้ว

      አዲስ ለማወጣት ነው?

    • @alembeksisa6710
      @alembeksisa6710 3 ปีที่แล้ว

      አዎን

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ቆይ አንዴ

    • @samiraalove4735
      @samiraalove4735 2 ปีที่แล้ว

      @@AbugidaMediaወድሜበአላህመልስልኝእኔኮይትጠፍቸነውየምሰራው እናብርተከፍሎማውጣትይቻላልይላሉእደትነው

  • @አይከል-ጠ9ጘ
    @አይከል-ጠ9ጘ หลายเดือนก่อน

    ሰላም ነው ወድም እኔ ጠፍቶብኝ ነው እድት ማውጣት ይቻላል እዴ እስኪ መልስ

  • @messeludege6191
    @messeludege6191 2 หลายเดือนก่อน

    Mejemeriya bemen web endemigebu keza ketelo stepun enji leraseh begebah lek new ende metaweraw?

  • @tamirattamirat2593
    @tamirattamirat2593 2 ปีที่แล้ว

    print out የሚደረገው እንዴት ነው? ማለት ለኢሚግሬሽን የምትገባ ነበረች ክፍያ ከጨረስን በኋላ።

  • @Woman544
    @Woman544 2 ปีที่แล้ว +1

    ከኢትዮጲያ ውጭ ያለነው በኦላይን ፓስወርድ ማሳደስ እንችላለን

  • @rozaabebaw3546
    @rozaabebaw3546 2 ปีที่แล้ว

    Yetefa lemawutat yegedi yegbiza weyem yehikmina masreja yasfelgal ?

  • @kalebalahoSewNegn
    @kalebalahoSewNegn 3 ปีที่แล้ว +1

    ውጭ አገር ያለ ሰው ማሳደስ ቢፈልግ በውክልና ማሳደስ ይችላል????

  • @kaltsegaye-bw2xd
    @kaltsegaye-bw2xd 6 หลายเดือนก่อน

    የሸገር ሲቲ እንዴት ነው ሚሞላው

  • @gojjamtube7087
    @gojjamtube7087 2 ปีที่แล้ว +2

    ውጭ ሀገር ያለነው እንዴት አድርገን ነው እምናድሰው ባለንበት ሀገር ሁነን

    • @zulkifl8181
      @zulkifl8181 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ያሳሰበኝ እሱ ነው፡ የግድ ሃገር ቤት መሆን አለብን ኦንላየን ለማሳደስ

  • @VoiceOfEastAfrica
    @VoiceOfEastAfrica 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የምልህ ስሜን በፍርድ ቤት ቀይሬ ነበር ። ፓስፖርት አውጥቸ አላውቅም። አሁን ፓስፖርት ለማውጣት የልደት ወረቀት የማሰራው በድሮው ስሜ ነው ወይስ ባድሱ ስሜ ነው። ንግረኝ እስኪ የምታውቅ ከሆነ

    • @redwankeder2725
      @redwankeder2725 10 หลายเดือนก่อน

      ፓስፖርት ተድሶ ቀኑ የለፈ

    • @redwankeder2725
      @redwankeder2725 10 หลายเดือนก่อน

      Abdulwaheb redwan awal

  • @fikrteaddisu9979
    @fikrteaddisu9979 ปีที่แล้ว

    ልጄ18 አመት አልሞላውም ለማሳደስ ሄጄ አባትየው ይሙላ ብለው መለሱኝ ከውጪ ሆኖ እንዴት ማሳደስ ይችላል

  • @TerefechLetisha
    @TerefechLetisha 10 หลายเดือนก่อน

    If we lose our passport, how can we fix it online?

  • @oromofirstoromniyaa2883
    @oromofirstoromniyaa2883 3 ปีที่แล้ว +1

    Hia

  • @ethiomeznagna-9656
    @ethiomeznagna-9656 3 ปีที่แล้ว

    Hi abudida media admin could u give me please the link of how to fill new passport online lecture? Thank u

  • @ቤቲማክያዉ
    @ቤቲማክያዉ 2 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ ሰላም ሰላም

  • @habeshatube822
    @habeshatube822 2 ปีที่แล้ว

    is duty birth day certufication to apply passport? please tell me bro🙏

  • @elenaelena5137
    @elenaelena5137 3 ปีที่แล้ว +1

    በውክልና ይቻላል ወይ ????እባክህን መልስልኝ

    • @fandafanda5777
      @fandafanda5777 3 ปีที่แล้ว

      እኔም አሰቤ ነበር

  • @edenwalelign
    @edenwalelign ปีที่แล้ว

    አሁን ላይ ያለውን መረጃ አሳውቀን እባክህ

  • @rawdabereda7336
    @rawdabereda7336 3 ปีที่แล้ว

    የምኖረዉ ስዊዲን ነዉ ባለቤቴና 2 ልጆቼ የመኖሪያ ፍቃድ አላቸዉ
    በልጆቼ እና በባለቤቴ የመኖሪያ ፍቃድ እንሠጥሻለን ብለው ከሠጠዉ በኋላ ወደ ሀገርሽ ሒጂ አሉኘ ፓስፖርቴ ከለከሉኘ እኔ ደግሞ ልጆቹ ጥዩ መሔድ አልችልም እና በዚህ ምክንያት በጠፋ ምትክ ሊሰጠኘ ይችላሉ ምክንያቱም ፖሊስ ጋር ከሔድኩኘ ዲፖርት ያደርጉኛል
    መልስ ስጡኝ

    • @Duqetam
      @Duqetam 2 ปีที่แล้ว

      Aw techelaleh

  • @eyustore2481
    @eyustore2481 2 ปีที่แล้ว

    Yetale bro video discrbtion box lay beleken neber
    Video magegnt alechlem

  • @getachewbiru5354
    @getachewbiru5354 3 ปีที่แล้ว +1

    አሞላሉን የሚያሳየውን ላክልኝ?

  • @zabeebazabeeba9890
    @zabeebazabeeba9890 3 ปีที่แล้ว +2

    ባስብሪት የለኝም ግን አሁን ማገኝት አልሽልም

    • @burtey6105
      @burtey6105 3 ปีที่แล้ว

      ውዴ እኔ እራሱ አገር መግባት ፈልጌ አልቻልኩም ፓስፖርት የለሽም እያሉ ተቀባይ አጡሁ

  • @Kingking-lc4sx
    @Kingking-lc4sx 3 ปีที่แล้ว

    For urgent service where are we gonna post the documents it only ask for scan document of old passport and passport size photo

  • @abrahamshewarega4687
    @abrahamshewarega4687 2 ปีที่แล้ว

    Good job bro

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 3 ปีที่แล้ว

    betam betam gobez lij tebarek broye sitasreda kelib new fetfto magures malet ehe new. sitotaye subscribe madreg new adrgiyalew.

  • @fuadhamid3165
    @fuadhamid3165 3 ปีที่แล้ว

    Selam endet neh abugida media teyake neberegn. Passporten lemasades online apply kareku buhala eza beketeroye shed passportun lemekebel nw enji lela ketero yelewm malet nw aydel?

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 ปีที่แล้ว

      awo wendeme lemekebel new

  • @GgxfFft
    @GgxfFft 5 หลายเดือนก่อน

    መዲና፡ከሊፋ፡አብደላ

  • @fatimaendris8838
    @fatimaendris8838 3 ปีที่แล้ว

    የጠፋን ፓስፖርት እንዴት ማስራ እችላለሁ ኮፔው አሉኝ የፖስፖርት

  • @fanta3636
    @fanta3636 3 ปีที่แล้ว

    እሽ እኔ ያለሁት ሰደት ነው ፖሊስ የት ነው ህጀ የሚሰመሰከረው ???

  • @faizzzekaria3141
    @faizzzekaria3141 2 ปีที่แล้ว

    Balenebet hager lemades enkuan alchalnem beru gare ayasteguhem jijiga lay ere ye mengest yaleh

  • @EmebetHailu-de5zu
    @EmebetHailu-de5zu 3 หลายเดือนก่อน

    አዲስለማውጣት

  • @gedeftadie4501
    @gedeftadie4501 3 ปีที่แล้ว +2

    tnks bro for your conceren but i didnt get the vedio link

  • @LezaArts
    @LezaArts 3 ปีที่แล้ว

    can i register by new passport if i had befor and expired it or must renewed

    • @Duqetam
      @Duqetam 2 ปีที่แล้ว

      U can't

  • @መሀመድሰ
    @መሀመድሰ หลายเดือนก่อน

    አድስ ለማውጣት/

  • @خلودالمازمي-غ9ع
    @خلودالمازمي-غ9ع 2 ปีที่แล้ว

    ስልኳቹን ስጡኝ በአለህ

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 ปีที่แล้ว

    ጠፍቶብኝነው የአንዲወርብቻ ይደርሳል

  • @yohanesgeremew8626
    @yohanesgeremew8626 3 ปีที่แล้ว

    How we can applay please tell us the link........

  • @dejenworkie6230
    @dejenworkie6230 3 ปีที่แล้ว

    yetefa passport lemasades qetero lemasyaz video yet ale tade magignet alchalkum

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 ปีที่แล้ว

    የልደትካርዲ የትነውየሚሰራው

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 19 วันที่ผ่านมา

    ብራቮ 👌🏽

  • @lionet1720
    @lionet1720 3 ปีที่แล้ว

    BETAM HARIF NW

  • @mekdesmebrate7028
    @mekdesmebrate7028 3 ปีที่แล้ว

    Be mobile banking endt nw mekfel menchelew enbi alegh

  • @kalkidantadese9330
    @kalkidantadese9330 3 ปีที่แล้ว

    can u give as a link pls

  • @fafibentahmmad7290
    @fafibentahmmad7290 3 ปีที่แล้ว

    Ahlan

  • @ahmedabdela7628
    @ahmedabdela7628 6 หลายเดือนก่อน

    Urgent passport be ,,, 2700 😮

  • @AilfTigray
    @AilfTigray 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ አዲስ ፓስፖርት ማውጣት እፈልጋለሁ የምታውቀው ካልህ አሳውቀኝ 😢

  • @yaredngus1182
    @yaredngus1182 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው። እናመሰግናለን! አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያሳየውን ሊንክ እባክህን ወዲህ በል

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 ปีที่แล้ว

      Yaredo amesegenalehu. Ezi lly link copy masereg ayechlem bro.. videowen eyew

    • @hevothevot3352
      @hevothevot3352 3 ปีที่แล้ว

      @@AbugidaMedia መ

    • @drgfdgzfzgsgsgs8264
      @drgfdgzfzgsgsgs8264 ปีที่แล้ว

      ​@@AbugidaMediaነደጀ

    • @አይከል-ጠ9ጘ
      @አይከል-ጠ9ጘ หลายเดือนก่อน

      ሰላም​@@hevothevot3352

  • @itsmeh4928
    @itsmeh4928 3 ปีที่แล้ว

    Yeketero ken biyalfen mn mareg nw mchlew addis lemnaweta

  • @zenabzenab4798
    @zenabzenab4798 3 ปีที่แล้ว

    ወድሜ ሠላም ነው

  • @alemgirmay2631
    @alemgirmay2631 ปีที่แล้ว

    ይኽው ሁሉን ከፍለን ቀጠሮ ተሰጥቶን ኦንላይን ከፍለን ቀጠሮአችን ከአለፈ 20 ቀን ሆነን ምንድነው ችግሩ አልገባንም የቀጠሮ ወረቀት ይዘን ቀረን ባካቹ ጠይቁና ንገሩን ባሕር ዳር ነን

    • @alemgirmay2631
      @alemgirmay2631 ปีที่แล้ว

      ፓስፓርት ዘገየብን የሚመለከተው አካል ጠይቁና ንገሩን ባካቹህ

  • @betitaswebetitaswe
    @betitaswebetitaswe 2 หลายเดือนก่อน

    adise lemawe tate edati nwe micha lew

  • @melataserat6878
    @melataserat6878 3 ปีที่แล้ว

    Yetefaben mene mene yasefelgenal

  • @feyselkedir3314
    @feyselkedir3314 3 ปีที่แล้ว

    የእናት እና(ወይም) የአባት የቀበሌ መታወቂያ ?

  • @jsjsjsjzjzjzjzjz2157
    @jsjsjsjzjzjzjzjz2157 26 วันที่ผ่านมา

    እረ ወድም ለማሳደስ ስንት ብር ነው

  • @monoleshmonolesh1195
    @monoleshmonolesh1195 2 ปีที่แล้ว

    ለማሰደስ🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @bontudegefa2725
    @bontudegefa2725 11 หลายเดือนก่อน

    Yee xefaa endet yeedergal vido seraleny pels

  • @mmmhhh8157
    @mmmhhh8157 3 ปีที่แล้ว

    ፓሰፓርት አድ ወር አለው ኢቃማ ለማሰራት ይቻላል ወይስ አይቻልም አይም ባንድ ወር ውስጥ ማውጣት ይቻላል

  • @samrawitberhanu2916
    @samrawitberhanu2916 3 ปีที่แล้ว

    Linku yetale adiss lemawetat

  • @እንጫወት-ሰ2ፈ
    @እንጫወት-ሰ2ፈ 3 ปีที่แล้ว

    አህለንእሺእኔ8 አመትሁኖትማስደሰየቸሌሎ

  • @Nebsu-hb6bt
    @Nebsu-hb6bt 8 หลายเดือนก่อน

    በውክልና ማሳደስ ይቻላል በፈጣሪ

  • @emuselahdin6366
    @emuselahdin6366 3 ปีที่แล้ว

    Yeabatn sm keyro pasport lemasades mndn new mamulat yalebg ebakh laschegrh amesegnalehu

  • @omoyusrey
    @omoyusrey ปีที่แล้ว

    ፐሲቦርት መሠደሲ ሲት።ጊዜ ይፈጀል

  • @user-iw4ob7ww1w
    @user-iw4ob7ww1w ปีที่แล้ว

    ZARA

  • @ኡማርዩቱብ
    @ኡማርዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ወድሜ ፓስፓርት የለኝም ግን ወደ ሀገሬ ሲሆድ እታሰራለሁ ጠፋቸነው የምሰራው ዲባይ

    • @fef1933
      @fef1933 3 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቂ ነው

    • @ኡማርዩቱብ
      @ኡማርዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

      @@fef1933 የት ነሽ

    • @fef1933
      @fef1933 3 ปีที่แล้ว

      @@ኡማርዩቱብ ሳኡድ

  • @seblefikadu5772
    @seblefikadu5772 2 ปีที่แล้ว

    Gidata gelesebu linor yegebal weyes manegnwem sew mekebel yechelal

  • @ሀበሻዊነቴኩራቴ-ጀ3ሸ
    @ሀበሻዊነቴኩራቴ-ጀ3ሸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፓስፖርቴ 11ወር ይቃራወል መሰደስ እችለለሁ ወይ?

  • @MatiwosEramo-xe9ro
    @MatiwosEramo-xe9ro 5 หลายเดือนก่อน

    መሰዳስ ፈልጋሎ

  • @mryam1009
    @mryam1009 2 ปีที่แล้ว

    Ane. yalahut. dubai. naw.gin. paspot. lamasadas. falige. nabare. tada endat. argenaw. masadas. michilaw

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 ปีที่แล้ว

    ስልክህንልቀቅልኝናልደውል

  • @lilulovely5753
    @lilulovely5753 3 ปีที่แล้ว

    Ke Aserasemet belak kewune Enedet mawutate yechalale

  • @teklayethiopiancoffeetrade6517
    @teklayethiopiancoffeetrade6517 3 ปีที่แล้ว

    9 wer yekerew passport befitinet lemasades mndunew madreg yalebn