/የቤተሰብ መገናኘት/ "እናትህን አሳየኝ የምትለኝ ልጄ ነች... የልጄ አምላክ እናቴን በአካል አሳየኝ" //ቅዳሜን ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 683

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 2 หลายเดือนก่อน +293

    ምን አለ ይህ ደስታ ዘርጠይቅ የሚባ ልጅ የጎደሩ ልጅ እናቱ አገቶ ስደስታ ባይ መች ቅዳሜ ስመጣ ሁሌም አሰታውስ አለ ኡኡኡኡ

    • @zahraayalew3965
      @zahraayalew3965 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዘር ጠይቅን እኮ አስረዉታል አሉ

    • @aminaebrahim3508
      @aminaebrahim3508 2 หลายเดือนก่อน +1

      ባለግዜ አሰሩትኮ 😢

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@zahraayalew3965ለምን ምን አርጎ ያርቢ

    • @WorkeneshAbebe
      @WorkeneshAbebe 2 หลายเดือนก่อน

      እውነትሽን ነው😢😢😢​@@aminaebrahim3508

    • @البتبلوت
      @البتبلوت 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን በአላህ😢

  • @Orthodoxተዋህዶ
    @Orthodoxተዋህዶ 2 หลายเดือนก่อน +191

    እናትየው ግን ኑሮ አልተመቸኝም የሚሉት ከዚህ በላይ እንደት እንድመቻቸው ፈልገውነው በፊትስ ትንሺነኝ አሉ አሁን ትልቅ ሲሆኑ ልጃቸውን ለምን አልፈልጉም ልጅን ያህልነገር በትኖ ሌላ ትዳር መስርቶ መኖር እንደት ያስችላል😢😢😢😢 አንዳንድ እናቶች ግን በጣም ያሳዝናሉ አልተመቸኝም ምናምን የሚለው ቃል ትርጉም የለውም እናቶቻችን ለፍተው ደክመውነው ያሳደጉን ልጁ ግን እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉🎉🎉

    • @amenaMuhammed
      @amenaMuhammed 2 หลายเดือนก่อน +5

      በጣም

    • @AsniAsni-rq5dj
      @AsniAsni-rq5dj 2 หลายเดือนก่อน +21

      ለሁሉ ነገር አስተያየት ለመፃፍ ግዴታ እኮ የለብንም ዝም ብንልስ እኛ መገናኘታቸው ብቻ ደስ ሊለን ይገባል

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @aminakader5745
      @aminakader5745 2 หลายเดือนก่อน +2

      Yes

    • @tewabtube
      @tewabtube 2 หลายเดือนก่อน +4

      ልክ ብለሻል እንደዚህም አይነት እ. ና..ት..ት. አለ

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 2 หลายเดือนก่อน +520

    የጎንደሬው ልጅ ከምን ደረሰ ደግሞ ይቅረብ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ምክንያቱም እሱ ሲቀርብ አማራ ክልል እንተርኔት የለም አሁን ግን ስለተለቀቀ ምን አልባት ብትገኝኝለት በጣም አንጀት የሚበላ ልጅ ነበር አሁንም ተስፋ አልቆርጥም

    • @hanna4751
      @hanna4751 2 หลายเดือนก่อน +8

      እናቱ ካልወጣች ማን ያገኛታል

    • @Zinatzinat-z9x
      @Zinatzinat-z9x 2 หลายเดือนก่อน +12

      ዳግም መቅረብ አለበት ዘር ጠይቄ

    • @ሰነዱስዱደ
      @ሰነዱስዱደ 2 หลายเดือนก่อน +8

      በድጋሚ ይቅረብልን

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 หลายเดือนก่อน +7

      ታስራን እኮ ባለጊዜዎች አሰሩት 😢😢😢

    • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ
      @ድንግልእናቴመፅናኛዬ 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@sishaia6875እ😢

  • @FIkrteTesfye-q3p
    @FIkrteTesfye-q3p 2 หลายเดือนก่อน +37

    ስለተገናኙ ደስ ይላል ይሄን ፕሮግራም ያስጀመረው ሰው ፈጣሪ ይስጠው ስንቱ ተገናኘ😢😢😢

    • @daveCR739
      @daveCR739 2 หลายเดือนก่อน

      jossy tv new yasjemerew fikir!

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 2 หลายเดือนก่อน +15

    ደስ ስል ምናለ የጎደሩ ልጀ እናት ብራሪ በህይወት ካለሽ የዘር ጠይቅ እናት አላህ ሆድሽን ያራራሽ ያረብ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 หลายเดือนก่อน +36

    በጣም በጉጉት የምንጠብቀዉ የሁላችንም የቅዳሜ ከሰአት ፕሮግራም❤እንኳን ደስ ያላችሁ ቤተሰቦች በሙሉ❤🎉

  • @ኪሩቤልፀጋዬጀማነህ
    @ኪሩቤልፀጋዬጀማነህ 2 หลายเดือนก่อน +13

    ምን ጊዜ ይህ ሰዓት የእምባችን ምንጭ የሆነ የደስታ መገኘት ለሁሉም Ebs ነው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @AdisAdis-xh8hu
    @AdisAdis-xh8hu 2 หลายเดือนก่อน +61

    ጨካኝ እናት አልወደድኳትም ልጁ ግን ጎበዝ ነው

    • @AdisAdis-xh8hu
      @AdisAdis-xh8hu 2 หลายเดือนก่อน +10

      እናት ልጇን ትረሳ ይሆናል እግዚያብሔር ግን አረሳችሁም ያለው ለዚህ ነው❤❤❤❤

    • @yared7699
      @yared7699 2 หลายเดือนก่อน +2

      የሚገርም ነዉ ይህ የእግዚአብሔር ቃል ተገለጠልኝ ዛሬ ነው ለካ እናት ልጆቻን ትረሳለች

    • @HaweleBakele
      @HaweleBakele 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይባልም የኔ ቆንጆ

    • @AdisAdis-xh8hu
      @AdisAdis-xh8hu 2 หลายเดือนก่อน

      @@HaweleBakele እሺ ልጁ ስላሳዘነኝ ነው ያለመፈለግ ስሜት ከባድ ነው በተለይ በወላጅ ሲሀሆን በጣም ከባድ ነው የኔ ውድ

    • @kenat8314
      @kenat8314 2 หลายเดือนก่อน

      wey gud selelikelesh men metakew nger aleh eski......yet tawkataleh ......... EBS yemibal nger baynor eeko ayidelm lemawek lemayetm edel ayinorehim......... lene yguadegnaye enat nech ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, bekah kexi belay atesasat

  • @assefazemedie6484
    @assefazemedie6484 2 หลายเดือนก่อน +63

    👉እናትየዋ ኑሮ አልተመቸኝም ነበር ነው ያሉት ሸም ነው ፊታቸው ኑሮአቸውን ይናገራል፣ እንኳን ልጆች ጥላ የጠፋች ልትመስል እቃም የጠፋባት አትመስልም።
    👉 ልጆቿን እና እግዚአብሔርን ይቅርታ መጠየቅ ነው ያለባት።

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 หลายเดือนก่อน +2

      ኦሮሞ ናት ድሮስ አመድ እንድትልብስ ነው ምትፈልገው?
      በዚም መጣችሁ?

    • @emuyasmin5283
      @emuyasmin5283 2 หลายเดือนก่อน

      ኦሮሞማ ከሆነች እነሱ ብረት ነብስ አረመኔ ሰው እንደከብትም ሲያርዱ አይቀፋቸው እንኳን ልጃቸውን መጣል😂​@@nunu7353

    • @assefazemedie6484
      @assefazemedie6484 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@nunu7353 አስተሳሰብ ሲበላሽ እንዲህ ነው፣ ማን ይሆን መርቆ ያሳደገህ/ሽ?
      ምኑን ከምን አገናኘኸው፣ ለሁሉም ሰው መልካምነትን መልበስ ይበልጣልያዋጣልም ።

    • @assefazemedie6484
      @assefazemedie6484 2 หลายเดือนก่อน +2

      ልጆችን ወልዶ በመጣል የጭካኔ ጥግ ስለአሳዩን ወርቅ መዳሊያ አድርግላቸው ጊዜው የተገላቢጦሽ ነውና።
      እንዲህ ጨካኝ ከመሆን አመድ ለብሶ ልጆችን ማሳደግ ከህሊና ዕዳ ነፃይሆናል ።

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 หลายเดือนก่อน

      @@assefazemedie6484 እሱን ለዛች ለዘር ጠይቅ ብላችሁ ላወጣችሁለት ልጃችሁ እናት ንገር:: ጎንደር መንገድ ላይ ነው ወርውራው የተገኘው በEBS መቶ ለምንዋት እናቱን ወፍ የለም እስካሁን::
      ስለመጣል ካወራንማ ዲቃላ ውልዶ መጣል መለመን የአማራ ነው ከጥንቱ::
      Medals 🏅 ላልከው አዎ የኦሮሞ ልጆች ወርቅና ብር አምጥተዋል :: ኦሮሞ ማህፀነ ለምለም አደል

  • @seadaMuhammed-g2n
    @seadaMuhammed-g2n 2 หลายเดือนก่อน +7

    የጎደሬዉ ልጅ ደጋሜ ይቅረብንልን ዘረ ጠይቅ የተባለዉ በፈጠራችሁ ከአይኔም ከልቤም አልጠፋም የኔ አባት

  • @Ggg-m8l
    @Ggg-m8l หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት መልካም ልጅ ነህ አንተ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 2 หลายเดือนก่อน +24

    ችግሩ እኮ "...የማያውቁት አገር ሄዶ ቆዳ አንጥፉልኝ አለ..." ነው። ሴት ለአዲሷ ትዳር ስትል የድሮውን ኑሮ፣ ልጆች፣ ባል ዘመድ አዝማድ ignore ትዘጋለች፣ ትክዳለች።

  • @zd8671
    @zd8671 2 หลายเดือนก่อน +27

    ወላሂ መጀመሪያ እናቱ የለችም ብየ አዝኘ ነበር ግን ቡሀላ አብሬ አለቀሥኩ አላህየ የእማየን ነገር አደራ🌷🌷🌷🌷

  • @kibromabrham
    @kibromabrham 2 หลายเดือนก่อน +42

    ስንት ዓይነት እናት አለ ክብር መስወዓትነት ከፍለው ለሚያሳድጉን እናቶች

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 2 หลายเดือนก่อน +42

    እንደዚህ ሲገናኙ
    ደስይላል❤❤❤❤❤
    የዘር ጠይቅ እናት ❤❤❤❤😢😢😢
    😢😢😢😢😢😢ምላይ ይሇን😢😢😢😢

    • @chefgeni7700
      @chefgeni7700 2 หลายเดือนก่อน +2

      የሱ ልጅ ታሪክ ሆዴ ዉስጥ ቀረ😢

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@chefgeni7700enem

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 2 หลายเดือนก่อน +16

    ይች ሴትዮ በጣም ጨካኜ ናት እንዴት የተሰተካከለ ህይወት እየኖሩ እንዴት አንድ ቀን እንኮአን ልጆቸን አጠይቅም እናት ብለህ ማቀፈህ ገርሞኛን

  • @ሀዩነኝየጀግኖችወዳጅ
    @ሀዩነኝየጀግኖችወዳጅ 2 หลายเดือนก่อน +20

    ይሄንን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው በእውነት በጣም ልብ ይነካሉ የሚቀርቡት ፕሮግራሞች አላህ ሁሉንም የተጠፋፉትን ቤተሰቦች በጤና በሄወት ያገናኛቸው

  • @AishaYasin-012
    @AishaYasin-012 2 หลายเดือนก่อน +40

    ሰው ግን ጨካኝ ነው ወላሂ ሰው የወለደውን እንዴት በሂወት እያለ አይፈልግም እናትህን በማገኘትህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ወንድሜ ግን እናቶች ልብ ይስጣችሁ ሰው የወለደውን ጥሌ ለዘመናት መኖር

    • @laliestifanos1776
      @laliestifanos1776 2 หลายเดือนก่อน +4

      Enies yegeremegn esu adel

    • @alemnesh1700
      @alemnesh1700 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይጣል በይ እሄዉ እኔ ልጀን በመፈለግ ደከምኩ😢😢😢😢😢

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of 2 หลายเดือนก่อน +1

      መፍረድ አይገባም ምክንያታቸውን ጌታ ያውቃል

    • @Sofya-jk3ov
      @Sofya-jk3ov 2 หลายเดือนก่อน +3

      ወላሂ በጣም ጨካኝ ናት ልጅ ግን በጣም የዋህ ነው እኳን ደስ አለህ

    • @natirahel8917
      @natirahel8917 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትሽ ነው ሀሳቤን ነው የገለፆሽው

  • @talewdheressa2821
    @talewdheressa2821 2 หลายเดือนก่อน +60

    እናትዬው ግን ጨካኝ ናት!! ጥላ የሄደችበትን ሀገር እያወቀች ሄዳ ለማየት አለማሰቧ ይገርማል።

    • @abetumaren4576
      @abetumaren4576 2 หลายเดือนก่อน

      12 Amet lig endet yiferedal, ahunim lig nachew

    • @talewdheressa2821
      @talewdheressa2821 2 หลายเดือนก่อน +10

      @@abetumaren4576 ዛሬም 12 ዓመት ናት እንዴ? እስከዛሬ።ልጆቼንየትሽወደቁ ብላ አትፈልግም ነበር። 12 ዓመት የነበረችው ስትጠለፍ ነው እኮ። ከዚያ በኋላ አድጋ 3 ልጅ ወል ነው እኮ የሄደችው። በየሁለት ዓመት ብትወልድ እንኳን ወደ 20 አመት ገደማንነበረች ስትሄድ።

    • @abetumaren4576
      @abetumaren4576 2 หลายเดือนก่อน

      @@talewdheressa2821 ligu comment yanebal kezi behwala yalewin lalemabelashet zim enbel

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN 2 หลายเดือนก่อน +1

      በአመት ውስጥ ሁለት ልጅ የሚወልዱም እንዳሉ እንዳይረሳ ስለዚህ ሶስቱንም 15 ዓመት ሳይሞላት ልትወልድ ትችላለች። ​@@talewdheressa2821

    • @MerhawitGebremedhin-vj3zj
      @MerhawitGebremedhin-vj3zj 2 หลายเดือนก่อน +1

      የኔም ጥያቄ ነው የሆነብኝ

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ልጅ ነው ቤተሰቡን ያስተዋወቀው ... ወርቃማ ልብ ነው ያለህ ... ለምልም

  • @HikmaHussein-gt1ev
    @HikmaHussein-gt1ev 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁ ስያሳዝን ምስኪን እንኳን ደስ አለህ እናትህን ስላገኘህ😢 ልጁህን አላህ ያሳድግልህ❤🎉

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 2 หลายเดือนก่อน +5

    ልጁ ግን በጣም ፍቅር ነው ትዳርህና ልጅህን ይባርክልህ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ለ1ኰ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ለ1ኰ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ እናትዮዋ በጣም ታናድዳለች ምንም ፍላጎት የላትም ስንት እናቶች ባሉበት አንችም እኩል እናት

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
    @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እማ ሲል ልቤ ስንጥቅ አለ እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ከጤና ጋ ያድልልን

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu 2 หลายเดือนก่อน +24

    ጨካኝ እናት ነች የሷን ያህል ልብ ቢኖረኝ ተጨቁኜ አልኖርም ነበር ግን በልጆቼ ተክሼ እኖራለሁ ተመስገን

  • @woderyeleshzeleke3032
    @woderyeleshzeleke3032 2 หลายเดือนก่อน +7

    እናትየው ኑሮ አልተመቸኝም ያለችው ምና ነው ያልተመቻት የሚመስል ያልተመቸውስ ልጃ ነው ከታናሾቹ ታናሽ የመሰለ እንቁላል ፊት ይዛ እንካን ሰው እኔ ድመቴ ከጠፋች ብዙ አመት ሆናት አስባታለሁ የወለዳቸውን ልጆች ጥላ ወታ በሰላም የተቀመጠች እናት አልላትም

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 หลายเดือนก่อน +7

    ስንት ወላጆች ከተደበቁበት ወጡ? ቢመችም ባይመችም ልጅን ጥሎ? እንዴት አይነት ኑሮ ይኖራል? ልጆቼ ምን ሆነው ይሆን አይባልም???? ልጆቹ ግን ያሳዝናሉ:: ኢቢኤሶችየፅድቅ ስራ ነው የምትሰሩት እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl 2 หลายเดือนก่อน +17

    እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ እኮ ይሄ ፕሮግራም ነው ቅዳሜን በጉጉት ሚያስናፍቀኝ 🙏

  • @Saba-u1s
    @Saba-u1s 2 หลายเดือนก่อน +26

    እናትዬ አንደዚህ እንጆሪ መስለሽ ኑሮ አልተመቸኝም አልሽ ሶስት ልጅ ጥለሽ እንዴት እንቅልፍ እየተኛሽ ነው?

    • @woinshetbelay4664
      @woinshetbelay4664 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @betegbareneyew4331
      @betegbareneyew4331 2 หลายเดือนก่อน

      Ayegeremem liju yasazenal yene miskin😢

    • @erehmet-pg8ij
      @erehmet-pg8ij 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ የወላድ አንጀት አይቺልም​@@woinshetbelay4664

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድምጹ ምርጥ ነዉ በዚህ አጋጣሚ እጀሪህ ሊሆን ስለሚችል አጠናክርዉ ለተገናኝትም እንኮን ደስ አላቹሁ

  • @tsion5088
    @tsion5088 2 หลายเดือนก่อน +5

    ቆንጆ ዝግጅት ነበር ። ወንድማችን ግሩም ድምጽ ነው ያለው 👏👏

  • @adissualem1028
    @adissualem1028 2 หลายเดือนก่อน +30

    ልጁ ሲበዛ ደግ ነው ::እናትየው ግን ከንግግራቸው ጀምሮ ምንም አልጣሙኝም 😢😢😢

    • @medhin8187
      @medhin8187 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለሱ ይጣሙ እንጅ ለኛ ምን ኣገባን ዋናዉ መገኘታቸዉ

    • @FatoomaAk
      @FatoomaAk 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሩህ ሩህ አደለችም

    • @eyerusferehun1290
      @eyerusferehun1290 หลายเดือนก่อน

      በጣም ደግ በጣም ሩህ ሩህ እናት ናት ሳታቁ ብዙ አታውሩ ስንት ሰው ነው ቤቷ ያሳደገችው ለካ ሁላችንንም እንደ ልጆችሽ የምታዪን ለዚ ነው ልኬለሽዬ 🎉 እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ልጆችሽን አገኘሽ

  • @meskeremalemayehu-l9b
    @meskeremalemayehu-l9b 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ እናት ጉድ እኮ ነው በጣም ገርሞኛል እናትነት እንዲህ ነው በቃ ?እናትየው ራስዋን የምትወድ ሴት ናት መጀመሪያውኑ መውደቂያዋን አስተካክላ አዲስ ትዳር መሰረተች የምን ልጅ ፣የምን ማስታወስ ፣መጨነቅ ይገርማል አድራሻ ሳይጠፋ በዚህ ልክ ልጅን መርሳት የናትነት ስሟም አይገባትም እንደው ምን ጉድ ናት

  • @AmneaAhmed
    @AmneaAhmed 2 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ጨካኝ እናት ናት የተንደላቀቀ ኑሮ አሰየኖረች ልጆቿን ለምን አትሰበስብም 🤔

  • @Eyutube-3rs
    @Eyutube-3rs 2 หลายเดือนก่อน +42

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ዛሬ ይሄን ያደረገ እግዚብሔር ይመስገን 🎉❤

    • @Fikiet
      @Fikiet 2 หลายเดือนก่อน

      ሄሉ፡ያችንም፡መድንያለም፡እንደዚ፡ደሥታ፡ያስማን

    • @meseretEyase
      @meseretEyase 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሄሉየ የናተም እናት ተገኝታ የዊናንና ያችን ደስታ ማየት ምኞቴ ነው

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 2 หลายเดือนก่อน +7

    ልጁ ያሳዝናል እኳን ደሰ አለህ ❤❤❤ እናትቱ ግን ይገርማሉ ልጅ እዳላቸዉ እያወቁ ሳያፈላልጉ

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፀዲ እና ዮኒ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካም ስራ እየሰራችሁ ነው ተባረኩ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tigistbalcha6496
    @tigistbalcha6496 2 หลายเดือนก่อน +5

    ፅግዬ & ዮንዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ EBs ልዩ ጣቢያ ነው ኑሩልኝ

  • @ayshuyeksheshibrahim5455
    @ayshuyeksheshibrahim5455 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣምጨካኝእናትየሚገርምነውእንደዚህምአይነትሠውአለ

  • @Fatema-fv5bw
    @Fatema-fv5bw 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እነትዬው ግን ምንም ኩፍ ቢሆን ያልጆችሽ አበት ሞቶወል ሲበል ምንም ዬለም ዝም ልጁ ግን ለነቱ ያለው ፍቅር ና ጉግት ደስ ይለል

  • @TagYdh
    @TagYdh 2 หลายเดือนก่อน +8

    የጎደሩ ልጅ ከምን ደረሰ እስኪ በድጋሜ ይቅረብልን👍👍👍👍

  • @asegedechbetru7129
    @asegedechbetru7129 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም የምትገርም እናት ናት እስከዛሬ ድረስ ልጆቼን አስር ዬምትኖር ምን አይነት ሰው አለ እኔ ልጄን ለደቂቃ አላምንም😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZhainabMohammad
    @ZhainabMohammad 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ ሁሌም ቅዳሜ ቅዳሜ የጎንደሬውን ልዲ ነው የምጠብቀው

  • @sarabd6657
    @sarabd6657 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማነው እንደኔ ቅዳሜን በጉጉት የሚጠብቅ እንኩዋን ደስ ያላችሁ

  • @FgghVvb
    @FgghVvb 2 หลายเดือนก่อน +13

    የጎደሩልጂ እደገና ይቅረብ

  • @Sara-ue2wd
    @Sara-ue2wd 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሶስት ልጅ ትቶ ምንአይነት እንቅልፍ ነበራቸው የእናት የጭካኔ ጥግ

    • @TtfftTtt-fh3ow
      @TtfftTtt-fh3ow หลายเดือนก่อน

      ወላሂ ከባድ ነው እሄን ሁሉ ግዜ እር ለልጄ ምንም ልሁን 😢😢😢😢

  • @HayatTofak
    @HayatTofak 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጨካኝ እናት ናት ልጁ ግን አሳዘነኝ

  • @ymamshimelash1748
    @ymamshimelash1748 2 หลายเดือนก่อน +7

    ልጆቾን ብፈልጋቸው ኖሮ ታፈላልጋጀው ነበር

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል መጨረሻ
    ወንድሜ ድምፅህ ገዳይ ነው አንድ ነጠላ ብታወጣ ሸጋ ነው ተባረኩ ሁላችሁም

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዘፈኜ ወንድሜ ቀጥልበት ደሰ የሚል ድምጰ አለህ

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጠፋሁ አገባሁ ወለድኩ በቃ 3 ልጂ ጥለው ሆ ጨካኝ ነሺ ብቻ ለልጁ እኳን አያት አገኘች እሱም እናቱን ትዳር ብርቁ

  • @haniregasa1188
    @haniregasa1188 หลายเดือนก่อน +1

    ሌሎቹን ልጆች አልጠየቀችም ምን አይነት እናት ናት ውይ 😢😢

  • @hawalewye738
    @hawalewye738 2 หลายเดือนก่อน +28

    ምነው የዘር ጠይቅእናት ጨከንሽ አችኳን ባይመችሽ ቤተሰብየለሽም እባክሽአለሁበይው

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 2 หลายเดือนก่อน +7

    60 ካማች ነኝ ዛሬ ግን በደስታ ላይ ደስታ መጀመሪያ እማማ ኢትዮጵያ ወርቅ ሁለተኛ ይሄ ተመስገን

  • @nigistzerihun3359
    @nigistzerihun3359 2 หลายเดือนก่อน +3

    የናት አውሬ ምናለበት ከጎኑ ብትቀመጥ

  • @መሲዘተዋህዶ-ደ4መ
    @መሲዘተዋህዶ-ደ4መ 2 หลายเดือนก่อน +13

    ለሁላችሁም እንኳን ደስስስስ ❤❤አላችሁ እኔ ምለው ግን 😢የዘር ጠይቅ ቤተሰብ ወይ እናት ወይ አባቱ ብቅ ቢሉ ምናለ ቅዳሜ ሲደርስ ሁሌ ማስታውሰው ቢኖር እሱ ነው 😢😢😢 ድንግል ማርያም እናቴ በሰላም ታገናኝህ ነው ምለው 😢😢

    • @Almiab
      @Almiab 2 หลายเดือนก่อน +1

      enam ewnt degemaw bakerbut bmaryam anjet nw mebelaw yena.abate 9:42

  • @DerejeYilma-sg2gl
    @DerejeYilma-sg2gl 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስ አለ ወንድመ ከድሬዳዋ ebs ፕሮግራማችሁ እጅግ በጣም ደስ የምል ስለሆነ በርቱ ለማለት እወዳለሁ

  • @መሰረትአበራ
    @መሰረትአበራ 2 หลายเดือนก่อน +1

    የምታናድድ እናት ህይወት ሲመቻት ልጆችን የሚያክል የማታፈላልግ የእውነት ጭካኔ ነው😢

  • @JemalseidYessuf
    @JemalseidYessuf 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልጆ ማሻአላ ጥሩ ሥነምግባር አለው አሁን ይች በምርጥ እናቶች ሥም እናት ተብላ ነው የምትጠራው አውሪወችኳ በልጆቻቸው እደዚች እናት አይጨክኑም አቤት ጭካኔ ሆሆሆ አርመኔ ናት

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 2 หลายเดือนก่อน +8

    ውይ ጎንደሬው ድጋሜ ይቅረብልንንን ምስኪን😢😢😢😢😢 ከአንጀቴ ገባ😢

    • @AsterDejen-lw5fs
      @AsterDejen-lw5fs 2 หลายเดือนก่อน

      ከውስጤ የማይጠፍ ልጅ የኔ ከርታታ ምን አለበት ድጋሚ ቢያቀርቡት ምን ላይ ይሆን ያለው

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 2 หลายเดือนก่อน +7

    እናቲቱ ግን ሶስት ልጂ ጥላ ጠፍታ የተመቻቸ ኑሮ እየኖረች ረሳቻቸዉ እዛዉ ቦታ ሂዳ አለመፈለጓ ግን 😢😢😢

  • @assefazemedie6484
    @assefazemedie6484 2 หลายเดือนก่อน +9

    እናት በህይወት እያለች እንደዚህ በወለደቻቸው ልጆች ጨክና እስከአሁን አለመፈለጓ ይገርማል እሱ ባይፈልግ እኮ አይፈልጉትም ነበር ይገርማል።

    • @Elham-gw7gm
      @Elham-gw7gm 2 หลายเดือนก่อน

      አይባልም እሺ 😢😢

    • @assefazemedie6484
      @assefazemedie6484 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Elham-gw7gmየነጠረ እውነት ነው እኮ መፃፌ ስህተት ከሆነ ይቅርታ።

  • @b.6015
    @b.6015 2 หลายเดือนก่อน +23

    😢😢😢😢😢😢😢😢 ወንድ ልጅኮ ፍቅሩ ወደ እናቱ ነው እኳንስ አገኘሀቸው የኔ ሚስኪን እማ ሲል አጀቴን በላው ያአላህ ልጀ እማየ እናቴ ሲለኝ ልቤ ፍስስ ነው የሚለው ልከ እደት እዳለቀስኩ የኔ ወድም😢😢😢😢😢😢

    • @huluageryoutube1938
      @huluageryoutube1938 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም 😢😢😢😢

    • @meles1991
      @meles1991 2 หลายเดือนก่อน

      ሶፊያ ነሽ የኔ እናት

  • @zewditudesisa
    @zewditudesisa 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ መጀመርያ እናቱ የለችም ብየ ደንግጨ ነበር እንዴት አስቻላዉ? እነሱ ሲስሙት ግን ተመስገን ነዉ ያልኩት
    ፅግዬ & ዮንዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ EBs ልዩ

  • @ZvcxTre
    @ZvcxTre 2 หลายเดือนก่อน +3

    አባታቸዉ ክፉ ቢሆኑም በልጆቿ እደት አስጨከናት 😢😢

  • @SefinaSema
    @SefinaSema 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልኽምዱልላህ እንኳን ደስ አለክ ወንድም እናትዮ እነሱም ያደርሰች አትመስልም

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 หลายเดือนก่อน +14

    እዉይይ ልጅቷ ቁርጥ አያቷን ነዉ የምትመስለዉ😢❤

    • @Saba-u1s
      @Saba-u1s 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል አያቷን ትመስላለች

  • @mentugirma1001
    @mentugirma1001 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አሁን ያነቺ አይነት እናት ይገርማል ሶስት ልጅ ጥላ ዘና ብላ ስትኖር ከነመፈጠራቸዉ እረስታቸዋለች

  • @tersite858
    @tersite858 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ እማማም እንኳን ደስ አለዎት።
    ያለ እናትም ያለአባትም ማደግ ከባድ ነው በተገኘው ነገር ከቀሪው ዘመናችኹ ጥሩውን ደጉን አውጥታችኹ ተደሰቱ።
    ወንድሜ እናትህ ልጅ ናቸው እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብዙ ግዜ አለህ ቀሪ ዘመናችኹ የተባረከ ይኹንላችሁ!

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 2 หลายเดือนก่อน +15

    ማነው ይህን ፕሮ ግራም እና አድስ ምዕራፍን በጉጉት እሚጠብቅ እደኔ ኢቢ ኤስ ላይ

    • @ziyadahassen5876
      @ziyadahassen5876 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ በጣም ምወደው አዲስ ምራፍና ቤተሰብ መገናኘት እጅግ በጣም እወደዋለሁ

  • @emugela2785
    @emugela2785 2 หลายเดือนก่อน +7

    እር ስንት አይነት እናት አለ እኔ ብሆን ድጋሚ አልፈልጋትም 😏

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናት በልጆቿ ጨክና የራሷን ምቾት ፋለጋ ስትኳትን ይሄን ያህል ዘመን ልጁ እንኳን ደስ አለህ የናት ጨካኚ ከመቶ አንድ ያጋጥማል

  • @b.6015
    @b.6015 2 หลายเดือนก่อน +39

    😢😢😢😢😢😢 ያየጎደር ልጅ ዘር ጠይቅ እናትየት ነሺ ቅዳሜ በመጣ ቁጥር እህህ😢😢😢😢😢😢😢

    • @MuluGermay
      @MuluGermay 2 หลายเดือนก่อน +2

      ጥዋት ስለሱ እያሰብኩ ነበር

    • @Djdffs
      @Djdffs 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔሚገርመኝ በሄድኩበት የማላጣት ኮሜታተር እንደት ነሽ

    • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
      @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ 😢😢😢ሁልግዜ😢😢😢😢😢 ካይምሮየ አይጠፋም😢😢😢😢😢😢

    • @b.6015
      @b.6015 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Djdffs ክክክክ ዘዋሪ ተከትለሺኝ ትዞሪያለሺ

    • @Djdffs
      @Djdffs 2 หลายเดือนก่อน

      ኮሜታተሮች ታስሯል ሲሉ ነበር እንደት ሁኖ ይሆን😢😢😢😢😢

  • @mulatwaabebe
    @mulatwaabebe 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናትና ልጅ መገናኘታቸው መልካም ነው እናትዮው ግን 3 ልጆች ጥለው ሄደው ምነው የወለደ አንጀት አይችልም ቢመቻትም ባይመቻም የት ናችሁ ብላ መጠየቅ ነበረባት ባይ ነኝ ይፈራሉ መሰለኝ ብቻ ለልጆቹ ይቅርታ መጠየቅ አለባት

  • @amma4705
    @amma4705 2 หลายเดือนก่อน +2

    እህህህህ እማየ ሢል አሥለቀሠኝ ወላሒ ቀብር ቀዳዳ የለም እንካን በህይወት ተገናኙ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤

  • @getahunbezabih8363
    @getahunbezabih8363 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም የሚገርም ተግባር ነው

  • @halema1887
    @halema1887 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጎደርው ልጂ እምን ደረሠ የሡን ደሥታ ማየት የጎጎ ማነው እደኔ

  • @silassibhatu8113
    @silassibhatu8113 2 หลายเดือนก่อน

    ፍስሃ እንካን እግዛብሄር እናትህን አገናኘህ🙏🙏🙏

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 2 หลายเดือนก่อน +6

    የጎንደሩን ልጅ አሳውቁን እባካችሁ

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 2 หลายเดือนก่อน

    ወገኖቸ. እኮን ደስስ አላችሁ በመገናኘታችሁ በጣም. ደስ ብሎኛል

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 2 หลายเดือนก่อน +20

    እኔ ከወላታይታ ሶዶ ነው የሚጠይቀዉ የጎንደር ልጅ መቸ ነው የምታቀርቡት

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 หลายเดือนก่อน

      አስረውታን እኮ እህቴ ባለግዜዎች ያሳዝናን😢😢😢

    • @yealahbareya712
      @yealahbareya712 2 หลายเดือนก่อน

      ለምን​@@sishaia6875

    • @HoorWaleed2007
      @HoorWaleed2007 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@sishaia6875አልታስርም እማ አቀዋለው ክፍላገር ነው ያለ

    • @HananKsa-lj2mj
      @HananKsa-lj2mj 2 หลายเดือนก่อน

      ማለት በምን ምክናየት

  • @munamohamed4702
    @munamohamed4702 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ግን ልጅ አሳዝነኝ 😢💔 እንኳን ደሰ አለህ ፈሳሀ

  • @Efrata27
    @Efrata27 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናትየው ግን መልካም ባል ነው ያለኝ ልጆቹን አቀለላቅያቸው የሚል እያሉ እስከዛሬ ልጆቾን አለመፈለጎት ያሳዝናል:: ስለ ሌሎቹ ልጆቾ አለመጠየቆት/አለማንሳቶት ደግሞ የበለጠ ይገርማል

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 2 หลายเดือนก่อน +32

    እኔስ ሁሌም አጀቴን እሚበሉኝ እና ጥያቄ እሚፈጥሩብኝ ሁሌም ቢገናኙ ብዬ እምፀልየው እምመኘው የደቢ ዶሎ ዩኒቨረሲቲ ተማሪወች በኦነግ መራዡ ብልግና ካልተበሉ እደሚገኙ ተስፋ አለኝ የኔ ምስኪል የገበሬ ልጆች የት ሆናችሁ ይሆን😢😢😢😢🤲

    • @mekamohamed128
      @mekamohamed128 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢😢

    • @asteradugna4277
      @asteradugna4277 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው 😢😢

  • @zenebechdesta2473
    @zenebechdesta2473 2 หลายเดือนก่อน +1

    የበላ ቢያብል ገላ ይመሰክር አለ ያገሬ ሰው የታጠበ ብርጭቆ መስለሁ ከዚህ በላይ ምን ፈለጉ
    እማማ

  • @Sofya-jk3ov
    @Sofya-jk3ov 2 หลายเดือนก่อน +5

    የጎደር ልጅ መቸነው የሱ ደስታው ቅዳሜ በመጣ ቁጥር የሱ እደሆነ ያሰብኩ ያረብ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 2 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደስ አላችሁ የጎደሩን ልጅ አቅርቡልን ተው😢

    • @kidanabera5960
      @kidanabera5960 2 หลายเดือนก่อน

      እስር ቤት ነው ያለው ታስሯል

  • @YesheDesta-od1mb
    @YesheDesta-od1mb 2 หลายเดือนก่อน +2

    እዲያዉ አትጨነቅ እናትህን ግን አኳን አገኘክ እነተየዋ ግን ግዴለሽ ነች

  • @Yokidans-jb1wk
    @Yokidans-jb1wk 2 หลายเดือนก่อน

    የጎደሩን ልጅ መልካም ዜና እየጠበኩ ነው🙏🙏🙏

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 2 หลายเดือนก่อน +15

    ምነዉ ኮመንት የለም ዘር ጠይቅ አዲሥ ነገር የለም ዛሬም

    • @ጃኖራያ
      @ጃኖራያ 2 หลายเดือนก่อน

      ማማየ ሆን ብለው ተደብቀው እንጂ እሷ ባትኖር ዘምድ አይጠፋም አይደል ሙሉ ሰሟ እየተናገረ ነው ፈጣሪ ይርዳው

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 2 หลายเดือนก่อน +6

    በሰበቡ መምሬ ተሳቡ ይላል የሀገሬ ሠዉ በሰበቡ እናንተም ሀገር አወቃችሁ ዞራችሁ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ

  • @nahomdemse
    @nahomdemse 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ወላጅ እናቴን ቢያገኘት ደስ ይላኛል።በ1977 ነበር ከአ.አ ወደ ጊንጪ/አምቦ አካባቢ ለማዳጎ የሰጠችኝ።

    • @SurprisedArcticBirds-qz6qb
      @SurprisedArcticBirds-qz6qb 2 หลายเดือนก่อน

      Lemin ebs atmezegebim tadya
      I know ginchi

    • @nahomdemse
      @nahomdemse 2 หลายเดือนก่อน

      ተመዘግባለሁኝ አመሰግነዋለሁ።​@@SurprisedArcticBirds-qz6qb

  • @zelalemteshome9440
    @zelalemteshome9440 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናትህን እንክዋን አገኘህ ግን አንዳንድ እናቶች ጨካኞች ናቸዉ መቼም ኑሮ ተመችትዋቸዉ እንደሚኖሩ ወዛቸዉም እሳቸዉም ብለዋል ::ለምን አልፈለጎቸዉም ???

  • @ናኑ
    @ናኑ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሴትየዋ ግን ጨካኝ ናት ይሄን ሁሉ አመት እሺ መጀመሪያ ልጅ ናት እንበል አሁን በዚህ እድሜሽ ለምን አልፈለግሻቸውን ሴትየዋ አባታቸውን የምትጠላቸው ልክ ነው ልጆቿንም የጠላችው ጨካኝ ናት እኔ ብሆን አልፈልጋትም 😕😕😏😏
    ልጁ ግን እንኳን ደስ አለክ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ መጀመርያ እናቱ የለችም ብየ ደግጨ ነበር እዴት አስቻላት እነሱ ሲስሙት ግን ተመስገን❤❤❤❤

  • @tsinatfikadu3947
    @tsinatfikadu3947 หลายเดือนก่อน

    ጸጊ ጎበዝ ጥያቄ መጠየቅ ስትችይበት♥️

  • @misraburka484
    @misraburka484 2 หลายเดือนก่อน +6

    Yoni is my favorite person in this tv show

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተገናኙ ❤

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ግን አዳንድ እናቶች ጨካኝወች ናቸው ግን ቢሆንም እንኳንም አገኛሀት ልጂን ትቶ ሌላ ትደር አግብቶ መውለድ ከባድ ነው

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ሁሉ ልጅ እያለ የእናታቸውን ልጆች የሚፈልግ ሰው የለም? ለነገሩ እናትየዋም ግድ የለሽ ትመስላለች