Thank for the post. I respect the Armenian Christians and i hope so you too the Ethiopian Christians but my comment here is i see in the bible Acts of Epestol ch 8 vs 26-40 Phlip and the Ethiopian immediately after the day of pentecostal. What can we all understand from this versus of the scriptures? No matter who is first and who is second or who is last we all belong to CHRIST JESUS our Lord and savior. God bless you all.
ብዙ ሀገራትን ለማሳወቅ ጠቃሚ ነው በተለይ አለምን በደንብ ለማናውቀው ኢትዮጵያዊያን አስተማሪ በመሆኑ በርቱ ደስ ይላል
Thank you for watching 🙏
ዋው በርቱ በጣም ይገርማል ከቆንቆወች ውስጥ የኛ ፊደሎችም አለበት
This wonderful opportunity to learn for those who don’t travel. Great work!
Thank you for watching 🙏
@@marakiplanet it was pleasure to see it ! Love and peace 🇪🇷🇪🇹
በጣም ጥሩ መረጃ ነው ክበርልኝ እስቲ አንድ ሰው ብቻውን ወይም ከቤተሰቡ ጋር አርሜኒያ ለመኖር ቢፈልግ ያሉት ቅድመ ሁኔታዎች ምንድን ናቸው በሌሎች ዝግጅቶችህ ውስጥ ብታክልባቸው የተከታዮችህን ቅድመ ሀሳብ ትገነባለህ ለዝግጅትህ ከልብ አመሠግናለሁ
አመሰግናለሁ @Shiferaw 🙏❤፣ ጥሩ አስተያየት ነው፣ ለቀጣይ ያለው መረጃ በፈቀደልኝ ልክ የጠቀስከውን ለመጨመር እሞክራለሁ።
I appreciate you. God work!
የመጀመሪያ ክርስትናን የተቀበለችው ኢትዮጵያ ናት በጃንደረባዉ በ34 አመተ ምህረት ነው ታሪክን በደንብ ዘግቡ አንብቡ ጅማሪያችሁ በጣም ጥሩ ነው ሁሉም ሀገሮች የአለምን አገሮች በሰላዮቻቸዉ አጥንተው ይዘዋል በጣም ለረጅም ጊዜ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ አረቦች ሳይቀሩ ብዙ ይቀድሙናል በጣም ጣፍጭ እውቀትና ሀብት አለ በእንዲህ ያለ ጥናት ገና ድሮ ማድረግ ስንችል በተወሰኑ ጥራዝ ነጠቅ ጨምላቃወች ስለምንመራ ነው ግን በአለም ላይ የእኛ ህዝብ የሌለበት ሀገር የለም።።።።
በ34 አመተ ልደት ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ይቅር እና ክርስትና ሚባለው ሀይማኖት አልነበረም ክርስትናን ክርስቶስም ሆነ ደቀመዛሙርቱ እንደሀይማኖት አያውቁትም በሀዋርያት ስራ 11 ላይ ለመጀመሪያ ግዜ ክርስቲያን የተባሉት በማያምኑ ሰዎች እንደ ፌዝ እንደስድብ የወጣ ነበር ክርስትና በ34 አመተ ልደት ሀይማኖት አልነበረም ስድብ ራሱ የሆነው ከኢትዮጵያዊው ጃነረደረባ ታሪክ በኃላ ነው ያወራኸው የሀሰት ትርክር ነው መፅሀፍ ቅዱሱንም ትፃረራል
False
ሁሉን ነገር የኛ ማለት በዚህ የኢንፎርሜሽን ዘመን የለም አባቴ።ማርያም ኢትዮጵያዊት ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ሰለሞን ኢትዮጵያዊ ......
የጻፍከው ስሕተት ነው፡ ኣርመንያ ክርስትና የተቀበለችው ኣንደኛ ኣገር ሲባል እንደ ግለሰው ኣይደለም፡ ክርስትና ብሔራዊ ሃይማኖት ኣድርጋ በመቀበል ነው ኣንደኛ የሆነችው፡ ኣንተ ያልከው እንደ ግልሰው ነው፡ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ደግሞ ኣንደኛ ኣይደለም፡ ሌሎች ትተን ያጠመቀውና የሰበከው ሃዋርያ ፊልጶስ ይቀድመዋል፡ መቼም ፊልጶስ ኢትዮጵያዊ ኣይደለም።
@@FaithSaves23እውነትህን ነው ። የጠቀስካቸው ሰዎች እስራኤላዊያን እንጂ ኢትዮጵያዊያን አይደሉም ።
ምርጥ አቀራረብ ነበር
Thank you for watching 🙏
እናመሰግናለን ❤
ክርስትና የተመሰረተው በእስራኤል ቀራኒዮ ተራራ የዛሬ 2016 አ.ም በኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ሞት በኢየሱስ ደም ነው።
2016 😂😂
ኢትዮጵያ የተቀበለችው ከግብጽ ነው።
great job 🙏🙏🙏
Thank you 🙌
Enamesegnalen
Thank you for watching 🙏
ሊባኖስ ውስጥ በጣም ብዙ አርመኖች አሉ
አዎ የቱርክ ጦርነት ግዜ የገቡት ናቸው
@@ሰብእTurkey ጦርነት ነበረው እንደ
እቺ ቱርክ የምትባል ግን የክርስቲያን ጠላት ነች እግዚአብሔር የእጅዋን ይስጣን።
በሊባኖስም ብዙም አርሜንያን አሉ
አራራት እንዴት ነው ቱርክ ውስጥ እየተገኘ የአርሜንያ ነው የምትለው እንደውም ቱርክ ብዙ ግዛቷን በክሩሴደሮች ተነጥቃለች ታሪክ ስታቀርብ ኒውትራል ሁን
ቱርክ ክርስቲያን እንደነበሩ አታዉቅም?
@@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም ኧረ ባክህ ባንዲራቸውን አታይም እንዴ ነው ወይስ የቀደምት ክርስቲያኖች አርማ ጨረቃና ኮከብ ነበር 🤣🤣🤣 ለ6ክፍለ ዘመን ስፔንን ጨምሮ አውሮፓን በኦስማን ኸሊፋ አስተዳድረዋል። በ2023 የተነሳላት ማዕቀብ በ1923 ክሩሴደሮች ከኦቶማን ኢምፓየር መፍረስ በኋላ የጣሉባት የ100 ዓመት ማዕቀብ ነው
@@ibrahimadem5363 አበሻ የምትገረሙኝ ነገር ምድረ ደንቆሮ ኋላ ቀር ሁላ የክርስቲያን የሙስሊም እያላችሁ የምትጃጃሉት ነገር ነዉ እምነት አይበላለጥም እኔ እዉነተኛ ታሪኩን ነዉ ለመናገር የሞከርሁት ።ማነዉ ኮከብ ምልከት ወይም ጨረቃ የሙስሊሙ ብቻ መገለጫ ያደረገዉ??ፕላኒቶችም ማነዉ የአንድ እምነት መገለጫ ያደረገዉ?
@@ibrahimadem5363 ደንቆሮ አትሁን ነገሮችን ከሀይማኖት መነፅር ውጣና ተመልከት፡፡ ቱርክ ክርስቲያን ሀገር ነበሩ መጠሪያቸውም ኮንስታንቲኖፕል ነበር ፡፡ ከእስልምና መምጣት በኀላ ነው፡፡ ወደ እስልምና የተቀየሩት፡፡ ለ6ክፍለ ዘመን በጭራሽ እስፔንን ሆነ አውሮፓን አልገዙም ተረት አታውራ፡፡
Turky used to be Christian ✝️
Thank for the post. I respect the Armenian Christians and i hope so you too the Ethiopian Christians but my comment here is i see in the bible Acts of Epestol ch 8 vs 26-40 Phlip and the Ethiopian immediately after the day of pentecostal. What can we all understand from this versus of the scriptures? No matter who is first and who is second or who is last we all belong to CHRIST JESUS our Lord and savior. God bless you all.
አርሜንያ የምስራቅ እርቶዶክስ ተከታይ ከሚባሉት አገሮች አንዷ ናት
ኦርቶዶክስ ወደምስራቅ አውሮፓ የተስፋፋው ከቤዛንታይን በኋላ ሲሆን በቅድሚያ የተስፋፋውም በቡልጋሪያ፣ሩሜንያ እና ሩሲያ ከዚያም ወደ ጆርጂያና አርሜንያ ነው
ስለዚህ የመጀመሪያዋ የኦርቶዶክስ ሀገር አርሜንያ ናት የሚለው አሳማኝ አይደለም
ኣንደኛ የተባለችው ክርስትና ወደ ኣርመንያ መግባቱ ሳይሆን፡ ክርስትና ብሔራዊ ወይ ሃገራዊ ሃይማኖት ኣድርጋ በመቀበል ናት ኣንደኛ የሆነችው።
❤❤❤❤
ኢትዩጵያ የመጀመሪዋ ክርስትናን የተቀበለች ኢትዮጵያ የመጀመሪዋ ሃገር እስልምና የተቀበለች እያላችሁ ዝምብሎ ለዘመናት ከትውልድ ትውልድ ሰምቶ ዝም ለሚለው ኢትዩ ጵያዊ ለምን እንደት የሚል ትውልድ እስካሁን ድረስ አልተወለደም ለመሆኑ ኢትዮጵያ ዕድሜዎ ስንት ነው ከዛ በፊት ማን ትባል ነበር ድንበሮብ ከየት እስከየት ነው በዛንግዜ የነበሩት ሃገሮች እነማን ናቸው አሁን አሉ ወይስ የሉም ይህን ተመራምራችሁ ትክክለኛ ታሪክ ለማወቅ ይጠቅማችሆል
አንተው ተማር እኛ ተምረነዋል መፃህፍትን ማገላበጥ ያንተ ፋንታ ነ ው ሁሉም ሰው ያንተ ቢጤ ደንቆሮ አይደለም ይሄኔ ስለሌላ ሀገር ቢጠይቁህ ኖሮ በቃልህ ትተነትነው ነበር 😂
@@21MarYam ራስህ ደንቁረህ ሰውን ደንቆሮ ትላለህ??😂😂
ኢትዮጲያ የሚለው ስም የመጣው በ20ኛው ዘመን በሚኒሊክ ነው ከዛ በፊት አቢሲኒያ ነው አማራ ክልልና ትግራይ ኤርትራን የሚጨምር ግዛት ሲሆን ከዛ በፊት ደሞ አክሱም ዘመነ መንግስት ነበር እሱም ትግራይን ኤርትራንና አማራ ክልልን የሚሸፍን ግዛት ነው
Tankew
Thank you for watching!
Yeletefkew yesete photo ye china setoch alebabes enji ye'Aremenia srte aydelem
እባካችሁ ያልተረጋገጠን የተሳሳተ ትምህርት
ለዜጎቻችን አታስተምሩ በፈጣሪ ማምለክን
ለምጀመሪያ ጊዜ ለአለምያስተዋወቁት ኢትዬጵያውያንናቸው
እንደሆኑ
ኢትዮጵያ የሚባል ሀገር አልነበረም የአሁኒቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ከመቀበሎ በፊት ዛፍ ተራራ ጨረቃ ዘንዶ ወዘተ ያመልኩ ነበር ።
እግዚአብሔር እንደሀገር የመረጠውና ኪዳን የገባው እስራኤልን ነው እንጂ ኢትዮጵያን አይደለም።አስቀድሞ እግዚአብሔርን የሚያውቀው ህዝብ የእስራኤል ህዝብ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ አይደለም ። ኢትዮጵያ የአህዛብ ሀገር ናት
ተረታቹ አያልቅ መቼስ
መጀመሪያ ክርስትናን የተቀበለች ኢትዮጵያ በ34 ዓ.ም ነው ታሪክ አንብቡ
No
Ethiopia is the first Christian hager
በግድ አረ
No
ኧረ ባክህ 😅😂 ወደ ኢትዮጲያ ክርስትናን ይዞ የመጣው የግሪክ ጳጳስ አደል እንዴ በአክሱም ዘመነ መንግስት ግዜ ፡፡ ሀይማኖቱንም ያስፋፉት ከ ኮንስታንቲኖፕል ያሁኗ ቱርክ የመጡ 9 መነኮሳት ናቸው So ምንም ኢትዮጲያን የመጀመሪያ ሚያደርጋት ነገር የለም፡፡
የመጀመሪያ ክርስትና የተቀበሉት የኢየሱስ ሀዋሪያቶች ናቸው።የመጀመሪያ ቤተ ክርስቲያን ደግሞ የኢየሩሳሌም ቤተክርስቲያን።
ኣርመንያ ኣንደኛ የተባለችው ክርስትናን ብሔራዊ ሃይማኖት ኣድርጋ በመቀበል ነው፡ እስራኤል እስከ ኣሁን ክርስትናን እንደ ብሔራዊ ሃይማኖት ኣልተቀበለችም።
ስለኢትዮጵያ ሣታውቅ አውሮፓ ሄደህ ትቃዣለህ
ኢትዮጵያ ምንድናት??
What are you talking about the Armenian was before christ (B.C) Christian cames after Jesus ( chiristos) ????
Thank you for watching, but there's no mention of that in the video.
ኢየሱስ ክርስቶስን መካከለኛ አማላጅ ፈረጅም አድርጎ ያልተቀበለ ክርስትናም ቤተክርስቲያንም የለም ሉቃስ 132 ዮሐንስ ወንጌል 5:22 ሐዋሪያት 17:31ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅም ፈራጅም በሺህ ዓመት መንግስትም በሰውነቱ ነው የሚገለጠው 1ጢም 2:5 ዕብራውያን 7:17_26 የመለኮት ሙላት በሰውነቱ ተገለጦ ይኖራል ቆላስያስ 2:9
አንች ቱርክ የምትባይ ሀገር የኦርቶዶክስ ጠላት እግዚአብሔር ጥርግርግ አድርጎ ከምድረ ገጽ ያጥፋሺ
እናንተ የክሩሴደር ርዝራዥ የናዚና ፋሺስት አራማጆች መነሻ የምድር ፀር በናንተ ምክንያት የስንት ሰው ህይወት ተቀጠፈ ቅድሚያ እናንተ ሳትጠፉ ምድር ሰላም አታገኝም ፀረሰው ድል ለቱርኪዬ
@@ibrahimadem5363 አንተ ደንቆሮ ክሩሴድ ምን አረጉ ኦቶማኖች በስንት ሚልየን የሚቆጠር ክርስቲያኖችን ደም የጠጡ ደም ጠጪዎች እያሉ ደሞ ክሩሴድ ትላለክ ተረታም፡፡ ከምድረ ገፅ ያጥፋቹ
የማርያም
የኖህ መርከብ መጨረሻው ኢትዮጵያ ነው እንጂ ቱርክ አይደለም እብክህ
ከየት ነው የተማረከው ከቅዱስ ቃሉ ወይ ከታርኩ ?
ውሸት ውሸት ውሸት
ውሸት ውሸት ውሸት
@@DavidAlessandro-o3e የማርያም ስለ ኢትዮጵያ ማወቅ ከፈለክ በጣም ብዙ Ethiopian History መፅሐፍ ፈልገህ አንብብ ግን ኢትዮጵያውያን ታሪካችንን እንዳናውቅ ወይም ታሪክ እንዳይኖረን ጠላት ከውስጥም በራሷ ልጆች ከውጭዎችም ጭምር ታሪካችንን ሲያጠፉና እያጠፉ ኖረዋል ስለዚህ እውነትን ፈልገህ ማንበብ መጠየቅ ይኖርብሃል እንጂ የኖህ መርከብ ያረፈችው ኢትዮጵያ እንጂ ትርክ አይደለም ማመን ያለማመን ያንተ ጉዳይ ነው
ኢርትራ
Thank you for watching 🙏
የኤርትራ ቪድዮ በቅርብ እንሰራለን።
አሁን ደግሞ paris አቅርቡ
Thank you for watching 🙏
የፈረንሳይ እና ፓሪስ ቪድዮዎችን እንሰራለን።
ከየትኛውም ሀገር ቀድማ ክርስቲናን የተቀበለችው ኢትዮጵያ ናት
Thank you for watching 🙏
አርሜንያ የመጀመርያዋ የክርስትና ሀገር ስንል ኦፊስያላዊ ወይም በመንግስት ደረጃ የሀገሪቱን መንግስታዊ ሃይማኖት በማድረግ ማለታችን ነው።
ውሸት ውሸት ውሸት
እንዴት ነው ኢትዮጲያ ምትሆነው ቀዳዳ
ኢትዮጰያ ሙስሊም በትግራይ ለመጀመርያ ግዜ ተቀበለች ፅለተ ሙሴ ያለውም በአክሱም ነው እንጂ ኢትዮጰያ ሃይማኖት መስርታለች ያለ የለም
ምንም ታቦት በኢትዮጵያ የለም ።
ያኔ ኢትዮጲያም የሚባል አልነበረም የአክሱም ግዛት እንጂ፡፡ እሱም ኤርትራን ትግራይን አማራክልልን ያጠቃልላል፡፡ በአፍሪካ የመጀመሪያው መስኪድ የሚገኘው ኤርትራ ነው ፡፡
መጀመሪያ ክርስትያን ሃይማኖት የተቃባልቺ ኢትዮጵያ ናት
ውሸት
መቼ እንዴት?
Thank you for watching 🙏
አርሜንያ የመጀመርያዋ የክርስትና ሀገር ስንል ኦፊስያላዊ ወይም በመንግስት ደረጃ የሀገሪቱን መንግስታዊ ሃይማኖት በማድረግ ማለታችን ነው።
@@marakiplanet ትክክል ነህ ወንድሜ ቀጥልበት፡ እኛ ሁሉ የኛ የሚል መጥፎ ልማድ ስላለን ነው እንጂ ኣርመንያ ኣንደኛ የክርስትያን ሃገር መሆንዋ ዓለም በሙሉ የሚስማማበት ነው፡ ኣንተም ቪድዮው ውስጥ ገልጸሀዋም ምን ማለት እንደሆነ።
Ke gibxi wede ethiopa ye gebawes ortodoksi new
ትምህርትህ ጥሩ ነው ነገር ግን የመጅመሪያዋ ክርስትናን የተቀበለች አገር ኢትዮጵያ ነች አንተም ጠፍቶህ አይደለም አስተካክል
ውሸት
መቼ እንዴት?
ኢትዮጵያ መሆኗን ማን ነገረህ?
Thank you for watching 🙏
አርሜንያ የመጀመርያዋ የክርስትና ሀገር ስንል ኦፊስያላዊ ወይም በመንግስት ደረጃ የሀገሪቱን መንግስታዊ ሃይማኖት በማድረግ ማለታችን ነው።
@@marakiplanet እውነቱን ተናገረ ወይንም በመፃፍ ቅዱስ የመጀመሪያ በሀገር ደረጃ እስራኤል ናት ነገር ግን ብሄራዊ በመንግሥት ደረጃ አይደለም
ኢየሱስ ክርስቶስን መካከለኛ አማላጅ ፈረጅም አድርጎ ያልተቀበለ ክርስትናም ቤተክርስቲያንም የለም ሉቃስ 132 ዮሐንስ ወንጌል 5:22 ሐዋሪያት 17:31ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅም ፈራጅም በሺህ ዓመት መንግስትም በሰውነቱ ነው የሚገለጠው 1ጢም 2:5 ዕብራውያን 7:17_26 የመለኮት ሙላት በሰውነቱ ተገለጦ ይኖራል ቆላስያስ 2:9