" እኔ ለሀገሬ ገና ምን አደረኩላት ...? vs " ሁለት ሚሊዮን ለእኔ ስደብ ነው ... " Fikir Yilkal Tribune Sport

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 417

  • @kiflutafa5981
    @kiflutafa5981 2 หลายเดือนก่อน +53

    ስጦታ እንጂ ደመወዝ አልተከፈለው፣ ስጦታ አይናቅም፣ አገር ደግሞ ያላትን በአቅሟ ሰጠች፣ አሜን ብሎ መቀበል አስተዋይነት ነበር። ባዶ ጉራ።

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 2 หลายเดือนก่อน +90

    ኢትዮጵያዬ ሀገሬ መጪው ጊዜሽ እጅግ ያሥፈራኛል ። ። እግዚአብሔር ይሁንሽ።

    • @Alaminketema
      @Alaminketema 2 หลายเดือนก่อน

      Ghhhhhhhhhhhhhjjjjjippkjhfzxxxlkiuiytttrtuiolopppppppppoooojnbvvbbbbnnnbbnjnnbbbbnnn..... nn.n...mmmb .nnnnjnn.😢😢😢hhhhhhhhhuhhhjhv5ik😊koolkkpkkkkklpkkllmlklllllllllljjjjjkillkuuyuu7jj

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 2 หลายเดือนก่อน +61

    ዶ/ር መስቀል ኮስትሬ ለኢትዮጲያ ሰርተው ላለፉት ትልቅ ስራ መንገድ፣ ስቴዲየም እና ሌሎችም ነገሮች በስማቸው ሊሰየም ይገባል! ያው ኢትዮጲያዊያን ብዙ ለሰሩላት ክብር ስትሰጥ አይታይም እንጂ

  • @KasimYousuf-ue2kx
    @KasimYousuf-ue2kx 2 หลายเดือนก่อน +33

    እዚ ቦታላይ በክብር መመስገን ብቻ ትልቅ ነገር ነበር ክብር ለሚያውቅ ሰው

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ነው ያሳፈረን ምን አይነት ለሀገሩ ፍቅር የሌለው አሰልጣኝ ነው ቢያንስ የተሰማውን ያለበትን ችግር በደብዳቤ መጠየቅ ይችል ነበር እኮ ያዋርድህ እንዴት ስጦታ አልቀበልም ስድብ ነው ይባላል ቆይ ሀገራችንን በክብር ከፍ ያደረጉት አሰልጣኞች ዞር ብሎ ቢያስብ እኔ ምን አደረኩኝ ለሀገሬ ብሎ ማፈር ነበረበት

  • @AddisAssemaw
    @AddisAssemaw 2 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም ደስ የሚል እና ትልቅ ስራ የስሩ የኢትዮጵያ ታላቅ ሰው አስታወስከን በእውነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሁሌም ፍቅር ይልቃል

  • @pelatosrume45
    @pelatosrume45 2 หลายเดือนก่อน +48

    1000 ብር ሁሉ መሸለም እንችላለን፡፡ ሚገባህንማ ደሞዝህ ነው፡፡ ነብሱን የሰጠን ወታደር እንኩዋን ካሳ አልሰጠነውም፡፡ ምንም አይገባህም እንዳትሰጡት .... ብሩ ለ በቆጅ አካዳሚ ይሰጥ

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo 2 หลายเดือนก่อน +136

    ወንድሜ ተጋድዬ ነው ያልከው በረሀ ያለው የኢትዮጵያ ወታደር በበረሀ ደሙን እያፈሠሠ አገሩን እየጠበቀ ትንሽ ደሞዝ ሢከፈለው ይህ ለኔ ሥድብ ነው አላለም

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 หลายเดือนก่อน +5

      ትክክል ይሄ ጨምላቃ ጭምልቅልቅ በይው 😂

    • @GhostBoss-f2g
      @GhostBoss-f2g 2 หลายเดือนก่อน +12

      ​@@sedeklemashimo የእሱ ንግግር በራሱ ለእናት ሀገር ስድብ ነው።
      ወይኔ ሃገሬ...…...!!

    • @SeidAyalew-wz9uu
      @SeidAyalew-wz9uu 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@sedeklemashimo
      No endeza lemalet ayedelem manm bihone erasun yemiyawedaderew berasu zerefe kalu temesasayi sewechi enji kezerefu wechi balu zerefochi ayedelem kesu zerefe kalute yeteshale huno eyale yetesetew tegebiwen keber aleteseteignm maletu tefate ayeseleignm

    • @merd24
      @merd24 2 หลายเดือนก่อน +5

      @@sedeklemashimo ስለየትኛው ወታደር ነው የምታወራን? ይኼ ህፃናትና ሴትን የሚደፍረውን ነው?
      Right now there is no true Ethiopian solider

    • @seada9327
      @seada9327 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

  • @solotad9979
    @solotad9979 2 หลายเดือนก่อน +9

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፍቅር እኝህን ብዙ ያልተነገረላቸውን ጀግና ስላስቃኘህን። የዛሬዋ ኢትዬጵያ ግን አመራሮቹዋ የሆዳም ስብስብ ሆኖ መቀለጃ ሆናላች።

  • @JibrilKemal-y1v
    @JibrilKemal-y1v 2 หลายเดือนก่อน +48

    ሰው ለሀገሩ ህይወቱን ይሰጣል። ጀግናው ወ/መስቀል 28 ሜዳልያ አምጥተው ምንም አልጠየቁም። Thanks Fikir.

    • @kidus_1001
      @kidus_1001 2 หลายเดือนก่อน +1

      መጠየቅ ነበረባቸው፤ መንግስትም የሚገባቸውን መስጠት ነበረበት ግዴታው ነው፤ ይሄ ስራ እንጂ መፅደቂያ አይደለም፤ every profession that is doing good for the country has to be respected!

    • @JibrilKemal-y1v
      @JibrilKemal-y1v 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@kidus_1001 ስለ ክፍያ እኮ አይደለም። ስጦታ ወይም ሽልማት ነው። የስጦታ ፈረስ ጥርሱ አይታይም።

    • @kidus_1001
      @kidus_1001 2 หลายเดือนก่อน

      @@JibrilKemal-y1v ስጦታ አሉት እንጂ እውነታው ደም - ወዛቸው ነው፤ 4 አመት ምንም ሳይከፈላቸው የለፉበት፤ መንግስትም ይሄን ስለሚያውቅ ነው "ስጦታ" በሚል ስም የሚሰጣችው፤ ግዴታ ስለሆነ ማለት ነው፡፡ እንጂ it is not really a "gift".

  • @bergenebaleso
    @bergenebaleso 2 หลายเดือนก่อน +6

    እጅግ በጣም አሳፋሪ እና አሳዛኝ ንግግር!!! እንደ ዘጋ ለሀገር ማገልገል ትርጉሙ ሳገባው በጥቅም ብቻ ከተለከፈው አዕምሮ የመነጨ ሀሳብ ነው። ሽልማት ማለት ምን ማለት እንደ ሆነ ማወቅ እጅግ አስፈላግ ነው። በየተኛውም ስራ መስክ ደከመኝ ሰለቼኝ ሳይል ለሀገር የምሰራው ሁሉ በገንዘብ መሸለም አይቻልም። ለነ ሽልማት ምስጋና ነው። ይህንን በቅጡ ያላገናዘቤ አዕምሮ ብሊየን ብር ብሸለምም ለሱ ስድብ ነው ምክንያቱም የምስራው ሁሉ ለከርሱ ስለሆኔ። ምን ይበል ለሀገሩ ህወቱን የምሰጠው። ምን ይበል ትውልድን ለመቅረፀ ደፋ ቀና የምለው። ምን ይበል ለሀገር ቀንና ማታ ከአርባ ድግር በላይ ሙቀት ሳይበግረው ህዳሰ ግድብ ላይ የምሰሩ። ሳይበሉ ብያድሩ ደስታቸው ከፍታቸው አይጠፋም ምክንያቱም የምሰሩት ለሀገር ስለሆነ። አንተ ሰው ስድብና ምስጋና ስለማታቅ ለሀገር ሁለት እግር ወይም ሁለት ዓይን ያጣውን ህድና ጠይቀው እንደት ለሀገር በመስራት እንደምኮራ። እትዮጵያዊ የማይጠፋ ታርክ ስሰራ እንጅ ወረቀት አነሰብኝ ብሎ ስያለቅስ አላየሁም ለወደፍትም አይከሰትም አዝናለሁ።

  • @ezanaamdework1474
    @ezanaamdework1474 2 หลายเดือนก่อน +5

    ፍቅር, እንዴት አይነት ጥበብ ነው 👌👌👌👌👌 አንደኛ የአገራችን የእስፖርት ጋዜጠኛ ደሞ አንተ ነህ!!!! እናመሰግናለን ::

  • @የበሻሻውጮሌ
    @የበሻሻውጮሌ 2 หลายเดือนก่อน +7

    እናመሰግናለን ፍቅር ምንም ነገር ሳያረግ ከሳቸው ጋር እራሱን ማወዳደር ለሚፈልግ እንዲህ ማስታወሱ ተገቢ ነው

  • @alease7494
    @alease7494 2 หลายเดือนก่อน +64

    ጥቅመኛ ሉሀገር ያለውን ጥላቻ ከንግግሩ ያስታውቃል። ህይወቱን ለሀገር ክብር የሚሰጠው ወታደር በዚህ ሁኔታ ምን ሊል ይችላል.። የትምህርት ደረጃው ተጣርቶ ቢቀርብ ብዙ ጉድ ይኖረዋል።

    • @Alahwaki
      @Alahwaki 2 หลายเดือนก่อน +1

      Balege new seweyew

    • @sahelehabite2249
      @sahelehabite2249 2 หลายเดือนก่อน

      ወደ ፖለቲካም ለመውሰድ ሞከረ እኮ።ልክ እንደ ካድሬ ሌላ ተልዕኮ አላቸው አላለም።ኦሮሚያ ክልል በጣም አከበረኝ ማለት ምን አመጣው

  • @behilubdada
    @behilubdada 2 หลายเดือนก่อน +9

    ፍቅር ቤተሰብስ ስለ ልጀቻቸዉ ስለ ሚስታቸዉ ስለማላዉቅ ብትችል ኘሮግራም እንደሳቸዉ ብትሰራላቸዉ ማዘዝ እንዳይመስልብ ወንድሜ ሀገሬን ስለምወድ ዶክተር ደሞ ለኔ የሀገር ክብር ናቸዉ ስለምል
    ሁሌም ስለምታሰማ ምርጥ ዘገባ አመሰግናለሁ

  • @mulualemzewdenegash6155
    @mulualemzewdenegash6155 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅር በቃ ትግርማለህ ይመችህ ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ደስ የሚል ዘገባ

  • @johndansamo1177
    @johndansamo1177 2 หลายเดือนก่อน +19

    ❤አይ ፊቅር የእኛ ሀገር የእስፖርት አመራሮች በሙሉ አንዱ በለላ አንዱ በለላ ተመርምሮ የማይታይ ታክሞ የማይድን በሽታ ተይዟል ብቻ ያሳፊራል ስራው ምን ይሁን ምን አድካምም አሰለችም ብሆን በደስታ እሽ ብሎ መቀበል ነበረበት ባይ ነኝ አይ ሀገሬ!

  • @GhostBoss-f2g
    @GhostBoss-f2g 2 หลายเดือนก่อน +25

    ባለሞያን እና ካድሬን ስቀላቅለው ውጤቱ ይህ ነው ወዳጄ..........

  • @kindubelay733
    @kindubelay733 2 หลายเดือนก่อน +2

    Great Journalist I love your real description

  • @tenayetadesse83
    @tenayetadesse83 2 หลายเดือนก่อน +11

    ከድሮዎቹ አሰልጣኞች ሊማር ይግባዋል ታሪክ ያንብብ አሳፋሪ ለራሱም ክብር የሌለው ያልሰለጠነ አሰልጣኝ አያስፈልግም

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 2 หลายเดือนก่อน +14

    እድሜ ለሲሳይ ለማ እንጂ ታምራትን መች ለማወዳደር ወሰዳችሁት ባጣመቆያ አይደለም ያደረጋችሁት ጥሩ እንደሰራ ታምራት ላይ 11ዓመት ነው የሠራሁት ሲል ያሳፍራል መቼ ቤስት 1ኛ ፣ 2ኛ ፣ 3ኛ አደረጋችሁት? ተጠባባቂ ነበረ እኮ ከአንተ በላይ ለኢትዮጵያ ላቡን፣ደሙን፣አጥንቱን ፣ህይወቱን የሰጠ ብዙ ሰዎች አሉ ፈጣሪ ይፍረድ ።

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 2 หลายเดือนก่อน

      @@tarikuabera4343 በትክክል

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሀገር ፍቅር ,የህዝብ ስሜትን መጠበቅ ድሮ ቀረ ።
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇬🇧🇬🇧🇬🇧

  • @MyCR7Goat
    @MyCR7Goat 2 หลายเดือนก่อน +43

    እንዳይወጡ አጀንዳ ለማስቀየር ነው እነዚህ ውርደታሞች መውጣት አለባቸው 😡😏አንፈልጋቸውም😡😡😡😡😡

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es 2 หลายเดือนก่อน

      ይህን ታውቁ ኖሩዋል፡ ኃይሌ ገ/ሥ የማራቶን ሪከርድ ባለቤት ሆኖ ለአገሩ ኢትዮጵያ ለመዳሊያ(ኦሎምፕክ/የአለም ዋንጫ) ያልሮጠ ሰው ነው ምክንያቱም የብር ሽልማት የላቸው፣ የአገር ክብር ብቻ ነው፤ በተጨማሪ ኃይሌ ለብሄራዊ ቡድን መሮጥ ያቆመው በ2005 በ31 ዓመቱ ስለመሆኑ ታውቃላችሁ፡፡ ኃይሌ በሮጠባቸው ሶስቱም ኦሎምፕክ ላይ ‹በጉዳት› ተሰልፏል ተብሎ ቀድሞ እንደምወራለት ታውቃላችሁ፡፡ ወዘተ…

    • @behailuseboka305
      @behailuseboka305 2 หลายเดือนก่อน

      Right brother they have a mind of twisting their faults. I really tought that was their way.

  • @Gebeyaw-e8s
    @Gebeyaw-e8s 2 หลายเดือนก่อน +34

    የፈለገውን ያህል ቢሰራ ከኢትዮጵያ በላይ ሊሆን አይችልም !

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 2 หลายเดือนก่อน +4

    I missed Dr.W/Meskel kostere. He was one in a million. He was down to earth person.

  • @kumngerzelalem
    @kumngerzelalem 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ፍቅር እውነት ነው ከምናቸውም አይደርስም፣ በኢትዮጵያ ያልታየ ታሪክ በአንድ ወርቅ 2ሚ የሚንቅ አካል ተፈጠረ ያውም በግላጭ

  • @Love-i1y3c
    @Love-i1y3c 2 หลายเดือนก่อน +14

    I never forget Dr.weledemesekel.

  • @wassiearega1531
    @wassiearega1531 2 หลายเดือนก่อน

    የበሉትን የህዝብ ሀብት አለማስመለሳችንም እኛ ሆነን ነው👏
    ያለማወቅና የአለማፈር ጥግ ይሄ ነው።

  • @jesusislifetube2717
    @jesusislifetube2717 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን አስደናቂ ታሪክ ምንአለ በሕይወት እያሉ በትተርክላቸው በስፖሩቱ ያገኙትን ደስታ እንደገና ታሪካቸውን ሰው ስተሪክላቸው በሰሙ ምን እንደምሰማቸው መግለጽ ቃላት ያሰኛል፡፡ እባካችሁ ያገራችንን ባለታሪክ ጀግኖችን በሕይወት እያሉ ጀግንነታቸውን እንተርክላቸው እንሸልማቸው አብረናቸው እንደሰት፡፡የአንድነት ምሳሌና በሥራቸው ውጤታማ የሆኑ ጀግና ለቤተሰባቸው መጽናነት ይሁን፡፡

  • @EnanuEnanu-y6l
    @EnanuEnanu-y6l 2 หลายเดือนก่อน +11

    ግን ምንም ቢሆን አይባልም የስጦታ ፈረስ ጥርሱ አይታይም ይላል አበው

  • @TigistFekadu-w8z
    @TigistFekadu-w8z 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር እናመሰግናለን

  • @beldatufa82
    @beldatufa82 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሰው ያዋረደው አገሬ ኢትዮጵያን ነው። ርእሰ ብሄራችን ከአለም ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ወካከል አንዱ ናቸው። ንቀት ነው። በድርጊቱ እጅግ በጣም አዝኘበታሁ።

  • @DaniNesru
    @DaniNesru 2 หลายเดือนก่อน +5

    ቢገባቹ የትላንቱ ሽልማት ካለንበት ሁኔታ አንፃር እህ ብለን አውጥተን እንደሸለምናቹ ቢገባቹ በታላቅ ክብር ትቀበሉን ነበር ይሄ ሰው በግልፅ ሀገራችንን እና ርዕሰ ብሄራችንን አዋርዷል።😢😢

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 2 หลายเดือนก่อน +16

    ሽልማት እኮ ግደታ አይደለም እደት ሽልሜት አነሰኝ ይባላል ጉድነው

    • @ahmedinahmed9250
      @ahmedinahmed9250 2 หลายเดือนก่อน

      ከሸለሙ በ በአግባቡ ወይም አለ መሸለም

  • @ehiteshetsolomon8678
    @ehiteshetsolomon8678 2 หลายเดือนก่อน +3

    ክብር ለሚገው ክብር መስጠት አለብን ክብር በዶ/ር ወልዶ መስቀል ኮስትሬ! !
    በየት አገር ነው አሰልጣኝ ከስልጣኝ እኩል የሚከፈለው
    የእግርኳስ አሰልጣኝ ከተጨዋች እኩል ይከፈለኝ ይላል እንዴ ? 42 ኪሎ ሜትር አብሮ ሮጦል እንዴ ?
    በፍፁም ያልተገባ ህዝብንና አገርን ያዋረዶ ተግባር ነው። ለማንኛውም እንደተለመደው አጀንዳ እያስቀየሩን ስለሆነ ስለ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ና ስለ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያለዉ ጉዳይ በፈታ መልካም ይመስላል /

  • @meronkebede2709
    @meronkebede2709 2 หลายเดือนก่อน +2

    Well come legend journalist fikir yilikal❤❤❤❤

  • @ababa9891
    @ababa9891 2 หลายเดือนก่อน +4

    ታላቅ ሰውና የሀገር ባለውለታ።
    የሆነ ነገርማ ሆነናል።

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር ምርጥ ሰው well come ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍

  • @mezmurs
    @mezmurs 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ሃገር የምናየው ጀግና እጅግ ያስፈልገናል፤ጀግናን ስለምታከብሩ እግዜር ያክብራቹ።

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much fikir ❤️🇪🇹❤️

  • @Mኢትዮጵያትቅደም
    @Mኢትዮጵያትቅደም 2 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር አንተንም ታሪክ ተወሳሀለች ወፊት በርታልን አንተ ኩሩ ኢትዮጵያ❤❤❤

  • @Yekahnulij21
    @Yekahnulij21 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፍትህ ለሀገሬ ይሄ ሆዳም አመራር በሙሉ ከስልጣን ይውረዱ ፍትህ ለሀገሬ 😢ትክክለኛ ሀገር ወዳድ ቢሆን ይቅርታ መጠየቅ ነበረበት በትብብር ሀገርን አዋርደዋል ንግግሩ በራሱ ህግ ምንም አያመጣም ይመስላል 😢 ፍትህ ፍትህ

  • @abduyimer7878
    @abduyimer7878 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይህን ደደፎ አደለም አሰልጣኝ ተመልካች መሆን ይበዛበታል ሀገሬ ማለት ቀረ

  • @EnanuEnanu-y6l
    @EnanuEnanu-y6l 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሲመስለኝ አነርሱ ሲጨፍሩ እና እንደልባቸው ሲሆኑ አይቶ ብዙ ጠብቆ ነው አይ ሚስኪን

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት ወርቅ በወርቅ፣ብር በብርና ነሀስ በነሀስ ያንበሸበሹን አቶ ንጉሤ ሮባ፣ዶ/ር ወልደመስቀል ኮርትሬ፣ ዶ/ር ይልማ በርታና ሌሎች ይህን ቢሰሙና ቢያዩ ምን ይሉ ይሆን ?✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Ebrhimyesufe
    @Ebrhimyesufe 2 หลายเดือนก่อน +18

    የሀገር ፍቅር ድሮና ዘንድሮ የሰማይ እና የምድር ያክል ልዩነት አለው ❤❤❤

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es 2 หลายเดือนก่อน

      ይህን ታውቁ ኖሩዋል፡ ኃይሌ ገ/ሥ የማራቶን ሪከርድ ባለቤት ሆኖ ለአገሩ ኢትዮጵያ ለመዳሊያ(ኦሎምፕክ/የአለም ዋንጫ) ያልሮጠ ሰው ነው ምክንያቱም የብር ሽልማት የላቸው፣ የአገር ክብር ብቻ ነው፤ በተጨማሪ ኃይሌ ለብሄራዊ ቡድን መሮጥ ያቆመው በ2005 በ31 ዓመቱ ስለመሆኑ ታውቃላችሁ፡፡ ኃይሌ በሮጠባቸው ሶስቱም ኦሎምፕክ ላይ ‹በጉዳት› ተሰልፏል ተብሎ ቀድሞ እንደምወራለት ታውቃላችሁ፡፡ ወዘተ…

    • @mahiadmasu6992
      @mahiadmasu6992 2 หลายเดือนก่อน

      @@Arrivo-tr6es አትላንታ ኦሎምፒክ ወርቅ,ሲድኒ ኦሎምፒክ ወርቅ ። አሁን ይሄ የሩቅ ታሪክ ሆኖ ነው የሚዋሸው?

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es 2 หลายเดือนก่อน

      @@mahiadmasu6992 አይ የእኛ ሰው!!! እስቲ ደግመህ አንብብ፡፡ አይይይ!!! አንተም ትቆጠራለህ… Bro STOP mining FAKE history.

  • @TigistFekadu-w8z
    @TigistFekadu-w8z 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ዶ/ር ወልደመስቀል ኮስትሬ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @tesfayeassefa6336
    @tesfayeassefa6336 2 หลายเดือนก่อน +3

    ህልና ያለው ሰው ከራሱ በፍት ሀገሩን ያስቀድማል፣ ብዙ ነገር ሰርቶ እያለ ምንም አእልሰራሁም ዪላል። የራሳቸውን ክብር ከ ህዝብና ከሀገር ክብር ያስቀደሙት ግን በአደባባዪ እንዲህ ዓዪነት አሳፋሪ ንግግር ዪናገራሉ።

  • @FentawTesfie
    @FentawTesfie 2 หลายเดือนก่อน

    Tanks fikr

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wow! ነፍስ ይማር!

  • @AbdelaMoha
    @AbdelaMoha 2 หลายเดือนก่อน +4

    ክብር ሊሠጥህ ይገባል ገንዘቡ እኮ የኢትዮጵያ ህዝብ ነዉ ሊሆን ይገባል እንጅ ገንዘብ አንሶኛል ከማለት ይልቅ ክብር አንሶኛል ብትል የሚሻል ይሆናል ላደረከዉ ዉለታ ለሀገርህ ግዴታም እኮ ነዉ ለሀገርህና ለእናትህ ዉለታ መክፈል እንደ የዉዴታ ግዴታም ነዉ አደረኩ ለማለት ይከብዳል

  • @alemayehuyeshitilaretugn3262
    @alemayehuyeshitilaretugn3262 2 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር ጀግና ዶ/ር ወ/መስቀል ኮስትሬ

  • @wagawTemesgen-xe3lo
    @wagawTemesgen-xe3lo 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ታሳዝናኛለች አጋሰሶች ሀይ ባይ አጦች ፊን ፊን እያሉ ነው ሀገሬ እግዜር ይሁንሽ

  • @abebeayalew565
    @abebeayalew565 2 หลายเดือนก่อน +5

    wow Fiker! keep it up

  • @AcliluTelahun-j3e
    @AcliluTelahun-j3e 2 หลายเดือนก่อน

    One of The most respected sport journalist Ethiopian history is Fiker yelekal

  • @behined_something
    @behined_something 2 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም አሳፋሪ እና አሳዛኝ ንግግር!!! እንደ ሀገር ምን ያህል የዘቀጠ አመለካከት እንዳለን ነው የሚያሳየው። የተሰጠው 2 million ብር ሲጀመር ለሰራው ስራ ሽልማት/ማበረታቻ እንጂ የግድ የሚከፈል ደሞዝ አይደለም ሲቀጥል ካነሰ እንኳን በደብዳቤ መጠየቅ ይችላል አለዚያ ስራውን አልሰራም አያዋጣኝም ማለት ይችላል መብቱ ነው። ስንቱ ወታደር ለሀገሩ ብሎ በማይመች ሁኔታ የሚያገለግል አለ። ምነው መሀይምነታችንን አለም ይወቅልን አልን::እድሜ ለሲሳይ ለማ እንጂ ታምራትን መች ለማወዳደር ወሰዳችሁት ባጣመቆያ አይደለም ያደረጋችሁት ጥሩ እንደሰራ ታምራት ላይ 11ዓመት ነው የሠራሁት ሲል ያሳፍራል መቼ ቤስት 1ኛ ፣ 2ኛ ፣ 3ኛ አደረጋችሁት? ተጠባባቂ ነበረ እኮ ከአንተ በላይ ለኢትዮጵያ ላቡን፣ደሙን፣አጥንቱን ፣ህይወቱን የሰጠ ብዙ ሰዎች አሉ ፈጣሪ ይፍረድ ።

  • @Abebe-z4d
    @Abebe-z4d 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሰው የሀገርን ክብር ነክቷል በህግ ቁጥጥር ስር መዋል አለበት ፍርድ ለሃገር ኢትዮጵያ

  • @yesunehwolde9116
    @yesunehwolde9116 2 หลายเดือนก่อน +3

    ያሰለጠኖቸውን እሮጮች ስለአላቸው አሰለጣጠን እና ያላቸውን ኩዋሊቲ ወስደን ሌሎችን አሰልጣኝ በማብቃት ለቤሔራዊ ቡድን መጠቀም ያሑን ትውልድ ስራ መሆን ያለበት ይመስለኛል

  • @YitbarekBayu-y7j
    @YitbarekBayu-y7j 2 หลายเดือนก่อน

    Fikir jegna articulat mirt sport journalist yihin yemirt sew tarik silemtnegren taem balew zegeba ❤❤❤@fikir yilkal🙏🙏🙏

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Ethiopan defense force ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @andunyaa
    @andunyaa 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሞራል ደረጃችን: ለሀገር ያለን ስሜት የት ነው? ኦሎምፒክ :አለም አቀፍ ስፖርታዊ ውድድሮች ለዜጎች የሀገር ፍቅር ስሜት መነቃቃት በተለይእንደ አፍሪካ ላሉ የመረጧቸው ሳይሆን እራሳቸውን በሾሙ መንግስታት ተገዝተው ለሚኖሩ ዜጎች በአለም አቀፍ ውድድር የባንዲራ ከፍ ማለት ትርጉሙ ሠፊ ነው:: ለዚህ ታላቅ ክብር ሽልማቴ አነሰኝ ብሎ ህዝብ ማሸማቀቅ ምን ይባላል?

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ፍቅር ይልቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DesalegnHaile-r8u
    @DesalegnHaile-r8u 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሐገሬ ኢትዮጵያ ጅቦች እንደ ቅርጫ ስጋ ተቀራመቱሽ ፡፡
    ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ፡ ይላሉ አበው ፡፡

  • @Zekiman-h8u
    @Zekiman-h8u 2 หลายเดือนก่อน +5

    ፒስ ነው ፍቅራችን አንድ የሚያደርገን አንድ የቀረን ሩጫ(አትሌቲክሱን) የሀገር ፍቅር በሌላቸው ሰዎች ተቀምተናል።

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፍቅር !እጅግ በጣም ጥሩ አስተያየት ነው(የገበያ) ያልሆነ።ነገር ግን አንጀት የሚያርስ፣የልብ የሚያደርስ🎉 ወ/መ ኮስትሬ አርስዎን የሚመስል ትጉህ አገር ወዳድ ኢትዮጵያችን ታገኝ ይሆን? ነፍስዎ በገነት ደስ ይበላት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nigatuaabebe8227
    @nigatuaabebe8227 2 หลายเดือนก่อน

    ትንታኔህ ደስ ይላል ፍቅር እድሜይስጥህ

  • @EbrahimMaru-dx8iw
    @EbrahimMaru-dx8iw 2 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር አንድ አባባል አለ "አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይለካል"ይልሀል ይሄነዉ ቆይ ምንፈልጎ ነዉ ጎበዝ?

  • @ManurAnwar
    @ManurAnwar 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ይሄ ነው የሀገር ፍቅር፡ወልደ መስቀል ኮስትሬ❤❤

  • @HabeshaMusic1
    @HabeshaMusic1 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ዜጋ ለሀገሩ የቻለውን ያደርጋል እንጂ ሀገር ምን አረገችልኝ አይባልም ያውም የድሀ ሀገር ። ያውም እደሀገር አርኪ ውጤት ሳይታይ ። ብቻ ልብ ይነካል

  • @ZENAZENA-ce6oj
    @ZENAZENA-ce6oj 2 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር በነካዐፍህ ስለ ይድነቃቸውም ንገረና ይኽ በክት አሸባሪም ይምርጥ ስንዴማህል አረም መኆኑን ያስታውስ!!!

  • @SeblewongelBerhanu-h1t
    @SeblewongelBerhanu-h1t 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ❤

  • @Internationalwate
    @Internationalwate 2 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር best professional & keep it up!!❤❤

  • @MasertMasi
    @MasertMasi 2 หลายเดือนก่อน +3

    አንዷ ስፖርት ቀርታን ነበር በሷም እሄዉ እንግዲህ ኢትዮጵያየ እህህህህህህህ

  • @TesomeTesome
    @TesomeTesome 2 หลายเดือนก่อน +3

    አንድ አስተያየት ሰጪ ፍቀርን እንደ መወርፍ አደረ ገው አዬ ይሄ የዘረኝነት ጡጦ ሰዎቹን እያቀረ ሻቸው ነዉ ሀገሬ ከላይ እስከ ታች በዘረ ኛ ተወራለ ች

  • @SitiabdrehmanSitiabdrehman
    @SitiabdrehmanSitiabdrehman 2 หลายเดือนก่อน

    ሲቲ ከአዳማ
    ሰላም ፍቅር
    አሁን ያሉት አመራሮች ሆኑ አሰልጣኞች የሀገር ፍቅር የሚባል ነገር የላቸውም ሁሉም ለራሱ ብቻነው የሚያስበው በተመዘገበው ውጤት ማፈር ሲገባቸው ጭራሽ ይሄ አይበቃኝም ማለት ያሳፍራል
    ዶክተር ወልደ መስቀልን ብዙ ለሀገራቸው ለፍተዋል እጅግ እናመሰግናለን አሁን እንደነሱ አይነት ሰው ኬት ይገኛል?
    ትሪቡል ሁሌም ይለያል

  • @yonasekubay3758
    @yonasekubay3758 2 หลายเดือนก่อน

    We are Lucky to have such great person. also it is not to late ........

  • @miftaawel7716
    @miftaawel7716 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዘንድሮ መንሰመው ጉድ ዬለም

  • @adugnajabessa4086
    @adugnajabessa4086 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ማን ናት? ለዘጎቹዋ ክብር የሌላት ባለስልጣን እና ትቂት ግለሰቦች ተንደላክቶ የሚኖሩት. ንፁ ዜጋ በየ ሰኮንዱ የሚሞቱበት ሀገር ለፍተ በላብ መኖር የማቺሎ ሀገር የማይሆንልን እና ደስያላለን ነገር እምቢ ልትል የማትቺል ሀገር ከሆነች ይክርብን. ለዘጎቹዋ ክብር ያላት እና ሰው የፈለገዉን መናገር የሚቺል ሀገር ነው ምንፈልግ. እሄን ሀገር ካገኘን አንሞታለታለን. ባዶ አፍ እና ዋካባ ነው ለአመታት የሰለቸን

  • @mathiasmellkamu7367
    @mathiasmellkamu7367 2 หลายเดือนก่อน +8

    አመራሩ የተበላሸ ቢሆንም እሱ ግን ገንዘቡ አነሰኝ ብሎ ከክቡር ፕሬዝዳንት ፊት ይህን ማድረጉ አግባብ ነው ብዬ አልልም

  • @Hamuti43
    @Hamuti43 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጓድ መንግስቱ ናፈቁኝ እንደ ሀገር በየትኛውም ዘርፍ ወድቀናል እግ/ c ይርዳን ከባድ ዘመን አስቸጋሪ ትውልድ

  • @AbdurezakKedir-cg5dh
    @AbdurezakKedir-cg5dh 2 หลายเดือนก่อน

    Mirt nitsisirnew thanks fikir!

  • @pauloszemariam
    @pauloszemariam 2 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር የትውልድ ለውጥ መኖሩን አትሳት፤ሁሉም በየፊና ተጋድሏል።ፍርሃት አልባ ሰው ያሰፈልጋል። የልብን ለመናገር ደንቆሮ ፣እብድ ወይም ፈላሰፋ መሆን ያሻል።ድርጊቱ ቢያስደነግጥም ...አንድ እውነት ይከሥታል። መሪዎች የመዋረጃ ጊዜ ቅርብ መሆኑን ነው።....የሀገር ክብር መንፈሴ ሞቱንም።

  • @HagereSuse-hn8wj
    @HagereSuse-hn8wj 2 หลายเดือนก่อน +2

    ነብሳቸውን ይማረው..... የኚህ ጀግና ግፍ ነው አሁን ከሃገር ፍቅር ገንዘብን የሚያስቀድሙ ሰው በላ አውሬዎች ላይ የጣለን 😡😡

  • @Besu-v3s
    @Besu-v3s 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks doceter

  • @fetsumbelay8790
    @fetsumbelay8790 2 หลายเดือนก่อน

    Wow fekere yelekal always the same good job

  • @hefkbrew7866
    @hefkbrew7866 2 หลายเดือนก่อน

    የተባረክ ሁን እውነተኛ አሰልጣኝን ስለቀረብክልን
    እሰቲ 2ሚ ብር አነሰኝ ከሚል ሆዳሞ ጋር አሰተያዩት

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 2 หลายเดือนก่อน

    ሐገር የሰጠችው የሸለመችው ምንም ይሁን ምን ትልቅ ክብር ነው እኔኮ የገረመኝ እንደነ ዶር ወልደመስቀል በተደጋጋሚ የድል ባለቤት ቢሆን ምን ሊል ነበር ጡዋት እንኳን ደስ አላችሁ አልልም ያለ ሰው ያልጠበቀውን ሲያገኝ ጋጠወጥነቱ ወጣ

  • @HailemariyamAmare-rr2ht
    @HailemariyamAmare-rr2ht 2 หลายเดือนก่อน

    አትሌትን እና ወታደር አታወዳድሩ ።አትሌት ተወዳዳሪ የለሌው ጀግና ነው።

  • @adanechtesfaye2382
    @adanechtesfaye2382 2 หลายเดือนก่อน +1

    "የሰማይ አሞራ ልጠይቅሽ ወሬ ፤
    ተቃጥሏል መሰለኝ ሸተተኝ ሀገሬ፨ " ከዮፍታሔ ንጉሤ

  • @ኢትካልባራክአብረሃም
    @ኢትካልባራክአብረሃም 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሁን ላይ የዚህች ሀገር የተለያየ ኃለፊነት ያለባቸው ግለሰቦች ከግል ጥቅም ይልቅ የሀገር ስም ከፍ ያደረጉ እንደ ዶ/ር ወልደመስቀል ዓይነት ትልልቅ እንዲሁም ስማቸውን ከመቃብር በላይ አትመው ካለፉት ሰዎች ቢማሩ እንዲህ የግል ጥቅም ባለስጨነቃቸው ነበር አሁን ወደ ልቦናቸው(ቀልባቸው) ቢመለሱ የተሻለ ነገር ማበርከት ይችላሉ።

  • @MekashaGetu-rm5io
    @MekashaGetu-rm5io 2 หลายเดือนก่อน

    ክብርት ፕሬዚዳንት የእርሶ ድንጋጤ የሀገር ድንጋጤ ነው ።ይህ አሰልጣኝ ምን ነካው ?

  • @AdefrisGebre
    @AdefrisGebre 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ቸሬ ያለመማር ምንኛ መታደል ነው ምክንያቱም ስብዕናንና የትኛው ከየትኛው መቅደምና የትኛው ተከታይ እንደሆነ ማወቅ የሚያስችለንን ዕውቀት የሚያሳጣኝ ስለሆነ

  • @TesfaSolomon-mh7pv
    @TesfaSolomon-mh7pv 2 หลายเดือนก่อน +1

    Timely remenescent of the Great Kostre

  • @addisafework8637
    @addisafework8637 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ፍቅር እንዴት ነህ።በዚህ ዝግጅት ሁለት ስሜቶችን አስተናገድኩ። የ ዶ/ር ወ/መስቀል ኮስትሬን ጥንካሬን እና ስኬትን ስሰማ ለሀገሬ ሺህ ወይ/መስቀሎችን ተመኘሁ በሌላ በኩል ይሄኛውን አሰልጣኝ ስመለከት ለሀገራችን ርዕሰ-ብሔር ያሳየው ንቀት አሳመመኝ እኔ ወታደር ነኝ አንድ ቀንም ቢሆን ሽልማት ተመኝተን አናውቅም እኔና የሀገሬ ጀግኖች ወታደሮች

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ ሀይሌ ሚሊየነር ሊሆን አስቦ ነው ምስኪን።
    የስጦታ ትንሽ የለውም።

  • @AbrahamYohanse-s4g
    @AbrahamYohanse-s4g 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አይነት አሳፋሪ ሰው ናቸው ግን አስከ ገንዘብ ድረስ የሚያስቡ ሰው ለሀገሩ ያለ ገንዘም ያገለግላል

  • @aberazegeye-iy8up
    @aberazegeye-iy8up 2 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ያሳፍራል ለምንድን ነው ግን ይበልጥ አንገታችንን የሚያስደፉን😢 ነውር ነው በጣም ደሞዝ መሰለው እንዴ ኬንያኮ ለአንድም አሰልጣኝ ሽልማት አልሰጠችም ግዴታቸው ስለሆነ ለቀጣይ ሊታሰብበት ይገባል ለቀጣይ

  • @AlemuAddise
    @AlemuAddise 2 หลายเดือนก่อน

    ስሰራ መልካምም ይሑን መጥፎ ከሕልፈት በሗላ ይተረክልሐል ይጻፍልሐል ልክ እንደዚሕ ነፍስ ይማር ላጋፋው አሰልጣኝና ለሐገር ወዳዱ ለ ደ/ር 🎉🎉

  • @Merkorious2468
    @Merkorious2468 2 หลายเดือนก่อน

    You are amazing !

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 2 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር ለዚህ እኮ ነው የማደንቅህ