"ፋኖ መንግስት፣ ብልጽግና ሽፍታ እየሆነ ነው" -ከአስረስ ማረ ጋር ልዩ ቆይታ ! |EN

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 79

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ጀግናው የአማራው ልጂ ተባረክልን አስረስ ማረ አንድ ቀን በፈጣሪ እርዳታ ይህን የአማራውን ስእቃይ አጥፍልን እኛም የአማራው ልጆቺ ከየተሰደድንበት አገር ተመልሰን እቅፍና ድግፍ አድረገን የምንስማችሁ ቀን የመጣል በእዚአብሔር ሀይል አዞን አይዞአችሁ። ድል ድል ድል ለፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤።

  • @SaraEth-t1e
    @SaraEth-t1e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ጀግናው ጠበቃችን ፍኖ አስረስ እናመሠግናለን ወንድማለም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አማራ ያሸንፋል

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    አስረስዬ ጀግናዬ በጣም ነው የምወድህ ።ፈጣሪ ከለላ ይሁንህ አንደበተ እርዕቱ ጀግና ፋኖ ነህ በርታ።ሆን ብለው ፋኖን ለመከፋፈል ለሚሰሩ ሚዲያዎች ቃለምልልስ አትስጥ።በቃሉ ጎበዝ ነህ በዚሁ ቀጥል።ስንተባበር እናጠናክራለን :ስንከፋፈል እንወድቃለን ።Let's support Fano by all means and free our beloved people from the dictator régime of Abiy Ahimed.

  • @Shanko12
    @Shanko12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቶ አሰረሰ በጣም የማክብርህ ፋኖን ትግሉን በሚገባ በመግለፀ አሁን ካሉት የፋኖ ቃል አቀባይ ታጋይ አንዱ አንተ ነህ ሁሌም ክብር አለኝ ለሁላችሑም አንድ ነገር ልል እፈልጋለሁ እንደ አንድ ፋኖ ደጋፊ የወታደራዊ ድሉ ብቻ የ አማራውን ትግል አማራውን ነፃ ሊያወጣው አይችልም ፖለቲካውን የሚመራ ክፍል ለውጩውም አለም ሆነ ፓለቲካውን ሊመራ የሚችል አንድ ወጥ የሆነ መልሰ ሊመልሰ ይሚችል መዋቅር ካልገነባችሑ ትግላችሑ ይራዘማል የህዝቡም ሶቆቃ ይበዛል ግባችሑ ዐማራውን ክልል ብቻ በማሸነፍ መቆም የሌለበት ያችን አገር ነፃ ማውጣት እሰከሆነ ትግላችሑ ከክልላችሑ መውጣት አለበት ከሌላው ኢትዮጵያዊ ወንድሞቻችሑ ጋር አብራችሑ የምተሰሩበት መንገድ ካልፈጠራችሑ ጦረነቱንም ሆነ የ አማራውን ህዝብ ህመም ታራዝሙበታላችሑ አንዳችሑንም ለመውቀሰ መቃወም መሆነ የመናገር ሞራሉም የለኝም አንድ ሂወታችሑን አሰይዛችሑ ለዓላማችሑ ሞትን በእጃችሑ ይዛችሑ የምትንቀሳቀሱ ጀግኖቸ ናችሑ በግል ያላችሑ ልዩነት ከ ቆማችሑበት አላማ አይበልጥም ካላችሑ ልዩነታችሑን መፍታት የማትችሉበት ምክንያት የለም ብልፀግና ሰላማዊ ሕዝብ ከተዋጊው ለይቶ የማየት አይን የለውም ሁሉንም ከመፍጀት ወደሆላ አይልም ፋኖ ወይም የ አማራው ትግል ሊሸነፍ የሚችለው በ ብልፀግና ጥንካሬ ሊሆን አይችልም ከተሸነፈም በ ፋኖ መሀል የሚፈጠረው ልዩነት ነው ድል ለፋኖ

  • @binium4534
    @binium4534 43 นาทีที่ผ่านมา +2

    እባካቹህ ኦሮሞ ከኢትዮጵያ እዲወጣ መላው ኢትዮጵያዊ ተነስ ኦሮሞ ኢትዮጵያ አገሩ አደለችም ይዉጣ ኢትዮጵያዊ ተነስ

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪

  • @ساعيدالحربي
    @ساعيدالحربي ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጀግና

  • @YetmAsmamaw
    @YetmAsmamaw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኡፍ የኔ ሙህር ብሰማው ብሰማው የማትሰለች ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ለትንታጉና አይበገሬው ለእውነተኞቹና ሀቀኞቹ ለአማራ ልጆች ለፋኖዎቻችን 💪💪

  • @MameYasin-e2q
    @MameYasin-e2q 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አስረስ የኔ ጀግና እጅግ እስተዋይና አርቆ አሳቢ ሰው ነህ አክብሮቴና አድናቆቴ በአለህበት ይድረስ አላህ ይጠብቅህ ወዳጅህን ለእኔ መስዕዋትነት እየከፈለልኝ ያለውን ዘሜን ሰላም በልልኝ አማራ ያሸንፋል ጀግናው ፋኖ ያሸንፋል

  • @YetmAsmamaw
    @YetmAsmamaw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም

  • @Endalamawu
    @Endalamawu ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @zede4775
    @zede4775 49 นาทีที่ผ่านมา

    Asres is simply brilliant and selfless💊💊💊💊💊

  • @Sara-iq8ex
    @Sara-iq8ex ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Selam Selam E Ethiopia Amne Amne 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @agegnehukassa9654
    @agegnehukassa9654 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Thank you Ethio News for this interview With Fano Athorny Asres Mare Damite

  • @ermatube4359
    @ermatube4359 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ህይወት ለሚሰጥበት ትግል ለቀናት ለሚዘጋ መንግድ ምንም ነው። ሰልፉን ግን መስተጓጎል አለበት

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 44 นาทีที่ผ่านมา +1

    አማራ ለምን ይገደላል
    ያማራእናት ለምን ተገደለች
    ያማራ ተማሪዎች ለምን ታገቱ ተገደሉ
    ያማራ ባንዳዎች በሆዳችሁ የተገዛችሁ እንደሰዉ ማሰብ ጀምሩ

  • @John-r5c3j
    @John-r5c3j ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤

  • @Abd_tube1227
    @Abd_tube1227 26 นาทีที่ผ่านมา

  • @Mesirat
    @Mesirat 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤ድልለፋኖ

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አማራየ ወርቅ ጀግና ሕዝብ ድል ለአማራው ፋኖ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Mesirat
    @Mesirat 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዘድሮ አብይን ከነመጋዉ ካልቀበርኩ በፀሎት ፋኖ በክላሽ አለተኛም ባርነትንእፀየፋለዉ ሞቴ ክብሬ ናት😢ጌታን

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ብልፅግና ሽፍታ ከሆነኮ 6 ኣመት ሆነው😂😂😂😂።

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዘሜ ወድም❤

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በአማራ ክልል ዛሬም አረመኔውና ወንጀለኛው አብይ አህመድ ሚኒሸያ ሲመለምል፣ሰልፍ ሲያሰወጣ፣የአብይ ካድሬወች ይህን የሚያሳየው አብዛኛው የአማራ ህዝብ አምርሮ ከመታገልና ከማሰቆም ባርነትን መርጦ እየኖረ መሆኑን ማሳያ ነው🙄

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እነሱን ጠይቅ ከሆነታጥቀው ይፈንኑ ይሆነል

  • @solomonfeleke9470
    @solomonfeleke9470 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @SmGoogl
    @SmGoogl 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    💪👏💪👏💪👏💪👏💪👏💪👏💪👏💪👏💪👏

  • @Mesirat
    @Mesirat 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰዉ የዘላለም ባርነትን በሆዱ,እዴት ይቀበላል 😢አብይ ወለጋ ሲጨፈጭፋቸዉ ታጥቀዉ አይደለም ሻሸመኔ መተከል አጣዬ,እዴት እደጨፈጨፋቸዉ ቡራየዉ የደቡተወላጆቸን ጉሬጌን ታጥቀዉ ተፋልመዉትአይደለም መሬት ለመዉነር ነዉ የጨፈጨፋቸዉ

  • @asegidwegayehu2811
    @asegidwegayehu2811 21 นาทีที่ผ่านมา

    ለአማራ ህዝብ ስቃይና መከራ ማጠር የፋኖ አንድ መሆን ነውና ስለአንድነት ያለውን አቅም ጠይቀው ??

  • @Feysel82
    @Feysel82 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @mulegebreal6083
    @mulegebreal6083 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሚዲያውም አና የግንባር ታጋዮች በትይዩ በመናበብና በፕሮግራም ለምታደርጉት ትግል ሁሌም ከልብ አመሰግናችኋለሁ ፡፡

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አስረስየ, ጦርነት ባንገጥምም እኮ ከመገደል አልዳንም ::/ ህወኃትን ተዋጉልን ብሎ እኮ ወለጋ ላይ ይጨፈጭፈን ነበር።

  • @onelove6356
    @onelove6356 13 นาทีที่ผ่านมา

    የአማራ ህዝብ፣ይህ ትውልድ የመጣበትን አደጋ እንደህዝብ የረዳው አይመስለኝም!!
    አብይ በአማራ ለይ እንደ ህዝብ ሊያጠፋው የተነሳበትን መንገዶች ማየት በቂ ነው:-
    1ኛ በጦርነት
    2ኛ በጤና
    3ኛ በትምህርት
    4ኛ በረሀብ/ምርቱን በማውደም/
    5ኛ ሀብቱን በመዝረፍ
    እያለ ይቀጥላል በዚህ ሁኔታ ይህ ሁሉ ሲቀጥል ዝም ብሎ ማየት ያው ራስን በጥይት ተኩሶ እንደመግደል ይቆጠራል። የተኛህ ማንኛውም አማራ ውጣ ወደ ትግል!!

  • @MiemnonAg23
    @MiemnonAg23 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በዓለም ታሪክ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ለግለሰቦች ተናጥላዊ የመጥሪያ ደብዳቤ ከማስጠንቀቂያ ጋር የሰጠ የአረጋ ከበደ ተስፋ ቆራጭ ስብስብ ብቻ ነው !!

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ11 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @YohannesAssefaJONNY
    @YohannesAssefaJONNY 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁለታችሁንም ማለትም የሚዲያውም አና የግንባር ታጋዮች በትይዩ በመናበብና በፕሮግራም ለምታደርጉት ትግል ሁሌም ከልብ አመሰግናችኋለሁ ፡፡
    ድል ለውነተኛ ታጋዮች !!!

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በነገራችን ላይ አብይ ያሰለጥናል : የሰለጠነው ፋኖ ወደ ፋኖ ይቀላቀላል ።ለፋኖ ስራ ቀሎለታል።

  • @Mickoman239
    @Mickoman239 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    "ጦርነቱ ከክልሉ ዉጭ የሚቀጥሉ ከሆነ" ምን ማለት ነዉ??🤔

  • @teshomearigaw1317
    @teshomearigaw1317 41 นาทีที่ผ่านมา

    Shelefam

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መልሱ "እንቆቅልሽ" ነው;::::::::::://።

  • @HanibalBogale-w7b
    @HanibalBogale-w7b ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Dillon lefano

  • @ayalnehabay3618
    @ayalnehabay3618 31 นาทีที่ผ่านมา

    በቃሉ አላምረው የትግራይነት ዘር አለብህ? ሰሞኑን ውስጥህን ስንገመግመው በተወሰነ ፋኖን ልታቀል ትሞክራለህ! ለምን?

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አላሳድ ገገመ አገር አፈርሶ ወደ ሩሲያ ፈረጠጠ : አብይ ገገመ ወደ የት ሊፈረጥጥ ነው ?😉

    • @afeweld5291
      @afeweld5291 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አብይ አህመድ አረብ ኢመሬት ንጉሳውያን ቤተሰብ በግድ በጉዲፈቻ ልጅ አድርጉኝ ብሎ አልቅሶ ለምኗል፣ ልመና መክሊቱ ስለሆነ የግመል ማርቢያ ተዘጋጅቶለታል፣ የንጉሳን ቤተሰብ አትክልተኛ ይሆናል። 😂😂

    • @FafiyemamiYemami
      @FafiyemamiYemami 50 นาทีที่ผ่านมา +1

      ቱርክ &ዮኒቲድ አረብ ኤምሬት😂

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I like this guy but i don't like his boss. Mr picture zemne.?????

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate8693 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከወያኔ ቃል አቀባይ ወደ ፋኖ ።

  • @solomonfentaw4280
    @solomonfentaw4280 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    nege yewollon sew beged self maswotat yederegal yehey ambagenenawinet new

  • @adamug8602
    @adamug8602 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስካሁን ሽፍታ አልሆነም ማለት ነውን?

  • @tesfayegethunጃያስተሠርያል
    @tesfayegethunጃያስተሠርያል 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አስረስ በየቀኑ አስር ሚዲያ ላይ ከመቅረብ መጀመሪያ መሬት ላይ አንዲ ሁኑ ወሬ ሰለቸን

    • @bigibigi6386
      @bigibigi6386 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@tesfayegethunጃያስተሠርያል እኛ እንዲቀርብና መረጃ እንዲሰጠን እንፈልጋለን በጉጉት ነው የምንጠብቀው

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የ ኮሪደር ልማት ፍኖን ለማዳከም ነው አላለም😂😂😂😂

  • @betelhemnebyu593
    @betelhemnebyu593 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በቀቃሉ መንገድ በመዘጋቱ ህዝብ በርሃብ እየተሰቃየ መሆኑን ያለውን የህዝብ ቅሬታን ማንሳትህ አመስግነናል። ወደፊትም ስለት/ቤት መዘጋት ያለውን የደሃ ልጅ እንዳይማር ማድረጉን፣የታሰሩ ወገኑን መግደሉን ከሚያመጣው ውጤት መመዘን እንደሚገባ ጠይቅልን፣ በርታልን ከምስራቅ ጎጃም ነው።

    • @bigibigi6386
      @bigibigi6386 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የካድሬ ኮመንት 😂

  • @t.g4082
    @t.g4082 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    In his mind When Abiy was killing Tigray people he was a government 😏😏😏

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናንተም ያው ናችሁ የጎጃም ፋኖ ነን የምትሉን ነውረኞች ስንቱን ፋኖ አስራችሁ ጋዜጠኛ ወግደረስን ይዛችሁ ያዋረዳችሁ መስሏችሁ ዱላ እያስያዛችሁ ፎቶ የምታወጡ አማራ አያስብ እኛን ካልሆነ የምትሉ ትግላችሁ ስልጣን እንጂ የአማራን ህዝብ ጥያቄ በምንም ያላማከለ።ትግሉን እንደ ኤሊ ያዘገያችሁ ነውረኞች።

    • @FafiyemamiYemami
      @FafiyemamiYemami 52 นาทีที่ผ่านมา

      ቲሽ የእስክንድር ገረድ የሆነ ይገደል አደለም መታሰር

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 29 นาทีที่ผ่านมา

      ​@@FafiyemamiYemamiአማራ ታሪኩም ማንነቱም የሚጠቅመውን በልቶ ማልቀስ ነው። አማራ ጠላቱ መንግስት ሆኖ አያውቅም እውነተኛ ታጋዮቹን እየበላ ነው ፶ ዓመት የሚያለቅሰው።

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi 35 นาทีที่ผ่านมา

    አንተ ከምደረ ገፅ እስክትጣፈ ትመታለህ

  • @Endalamawu
    @Endalamawu ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @Endalamawu
    @Endalamawu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @Endalamawu
    @Endalamawu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @Endalamawu
    @Endalamawu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @Endalamawu
    @Endalamawu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን