AnchorየFBI ክትትል በአሜሪካ፥ አብይ አህመድ በአማራ ክልል ሰልፍ ጠርቷል፥ፋኖዎች አስጠንቅቀዋል፥ የምክክር ኮሚሽኑ በኦሮሚያ፥ የአቶ ደመቀ መኮንን ድርጅት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 81

  • @userasnakech
    @userasnakech 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሔር ያንሳልን ይሄን አረመነ መንግስት ህዝብ ጨርሶ ምን ልያስተዳደር እንደሆነ አልገባኝም!!! የሱን መጥፎ ስራ የምያጋልጠዉን ሚድያ ይዘጋል!!!የአማራ ህዝብ የበለጠ መጠንከር አለበት ይሄን ስርአት ለመጣል ሌላዉ ብሄር አልነቃም ተኝቷል !!!ድል ለጀግናው አማራ ህዝብ💚💛❤ፋኖ😍

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    መሳይ በተቃውሞ ሰለፋም ይህን ጉዳይ ለአሜሪካ ህዘብና መግስት ስለሚዲይያ አፈናው በግልፅ ድምፃችሁ አሰሙ መሳይ

  • @selam65030
    @selam65030 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    🎉🎉ወሮ ደመቀች በሌላ ስልጣን የሌብነት ድርጅት መጣች እንደ አሳማዉ አባዱላ የሌቦች አበል ኮርጆ አይ ደመቀች ፋርዱን በቅርብ ያገኛል🎉🎉🎉

  • @wmym
    @wmym ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የሚገርም ሙከራ ነው። ውጪ ድረስ ዘልቀው ሊቆጣጠሩ? ልብ ዕንቅርት ይመኛል አሉ! አመሰግናለሁ ወንድሞች ገለታውና መሳይ ስለመረጃዎቹ።

  • @seidgeda7637
    @seidgeda7637 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ብርቅየ የአትዮጰያ ልጅ መሳይ መኮንን ብርታቱን አላህ ይጨምርልህ አላህ ከምመጣው ሁሉ አላህ ይሰትርህ መሳይ

  • @shiferawtekltsadik9028
    @shiferawtekltsadik9028 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ድል ለፋኖ!!!!!!

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አቤቱ ጌታሆዪ የሆነብንን አሰብ በቃ በለን እግዚአብሔር ሆይ ወደማን እንጩህ💔💔

  • @احمدمحمك-د8ك
    @احمدمحمك-د8ك 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    መሠይየአማራዉዲሮን👍💪

  • @YeshiTela-xh2ss
    @YeshiTela-xh2ss 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መሳይ ሰላምላተይሁን. ድል ለጀግናው. ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeheyesGeffere
    @YeheyesGeffere 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ወድቅዋል ገፋ ማረግ ብቻ ላይክ ሶርያ

  • @EtsubSiyum
    @EtsubSiyum 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መሰይ ሰላም ላንተ ይሁን ድል ለፋኖ ድል ለኔም ለምን ብትል ልቤ እየቆሰለ ነው

  • @HibaAbdo-e8b
    @HibaAbdo-e8b 25 นาทีที่ผ่านมา

    መሳይ እንቅልፍ ነሳአቸው ሀይ መሣይ በርታ ወንድማችን መሣይ

  • @rafahamed1364
    @rafahamed1364 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወተው የሱን ገመና ላለም ማሳየት ከዚያ ሰልፍ መጥራት በራስ ላይ ርባብ መጠምጠም እደሆነ ይገባዋል።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 47 นาทีที่ผ่านมา +1

    Welcome Jegnachin Messay

  • @genetfantahun
    @genetfantahun 12 นาทีที่ผ่านมา

    መሳይ የአንተን ልሳን የፈጠረ አምላከ ይክበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethio1775
    @ethio1775 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Messay mekonnen ante jegna nek keber yegebahal we Love you bertolen brao 💚💛❤💪

  • @JosefBelay
    @JosefBelay ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Fano fano only fano forever!!!

  • @chanebeyene8656
    @chanebeyene8656 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    i love Anchor media.

  • @ethio1775
    @ethio1775 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Geletaw gobez berta antem jegna nek 💪💚💛❤

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    FANO For Freedom 💎📗📒📕

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Fanooo pawer ❤❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 41 นาทีที่ผ่านมา

    Bravo Messay you get the most important information before the cadres

  • @brianjackson2272
    @brianjackson2272 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Viva Fano, Jigna Fano
    - your Eritrean brother.

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወዴት ወዴት ነው? የናንተ "ተደምረናል" የnomore" እንቅስቃሴ አፈር ድሜ መብላቱን ኳ ሊገባችሁ አልቻለም። ይሄ ደግሞ ለአብይ ጥሩ ሁኔታን ይፈጥራል። ደንዝዛችሁ ጠብቁ።

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ራሱ የሃሳብ ቅንጨራ ያለበት ስለሆነ ለራሳቸው ይጠቀሙበት
    ግን በዚህ ድርጅት ስም ከውጭ እርዳታ ገንዘብ ለኪሱ ሊያደልብ ነው

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Mesay blessed ❤❤❤❤❤

  • @ROZAGEBREGZIABHER
    @ROZAGEBREGZIABHER 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መጀመሪያ ማን ሆነናው ያቀነጨራቸው? 50:12

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያለ እነሱ የምያቅ የለ የሰው ድንጋዬች😊

  • @WossenNigusse-c8g
    @WossenNigusse-c8g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መንግስት በነገው እለት በግዳጅ ደሴ ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ጠርቷል። እኔ ነጋዴ ነኝ የደሴ ከተማ ንግድና ኢንዱስትሪ ጽሕፈት ቤት ሰራተኞች በየድርጅቶቻችን እየዞሩ ምክንያቱን ሳይነግሩን ካስፈረሙን በኋላ በነገው እለት የንግድ ቤቶቻችንን መክፈት እንደማንችል እና ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት እንዳለብን። ካሎጣን ደግሞ ድርጅቶቻችን እንደሚታሸጉ እና ለእስር እንደምንዳረግ ማስጠንቀቂያ ሰተውናል። ቀበሌዎችም ቤት ለቤት እየዞሩ ማህበረሰቡን አስፈርመውታል።

  • @assemtesfawayelle9813
    @assemtesfawayelle9813 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Hi Mesay
    Please Televise this hunger in Bugina Area

  • @assemtesfawayelle9813
    @assemtesfawayelle9813 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Please Televise the hunger of Bugina

  • @AynalemGebreDegaga
    @AynalemGebreDegaga 47 นาทีที่ผ่านมา

    እብይ፣የማይፈነቅለው፣ድንጋይ፣የለም፣ግንየትምእይደርስም፣ድል፣ለፋኖ፣እውነት፣ያሽንፋል።

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜሪካ ያለን ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካ ምድር በኢትዮጵያዊያን ላይ የስለላ ስራ ወንጀል ለመፈፀም የተሰማሩትን በማጋለጥ ሁላችን በጋራ ለሚመለከተው በመረጃ ለማጋለጥ በተቀናጀመልክ እንቀሳቀስ

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በ6 አመት ሕዝቡን በሚሊዮን አቀንጪሮ እንደገና ፋዎንደሽን

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Correction 33 years

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@kirstanmore1709ምኑ ደንቆሮ ነህ? እንዲህ አይነት ዕልቂት: ሰላም ማጣት ቤት ፈረሳ: መፈናቀል ከ6 አመት በፊት ነበር? ከሓዲ። ራስህን አሞኝና ጠብቅ።

  • @marthadula8517
    @marthadula8517 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ጨከነብን

  • @dekeyberro1133
    @dekeyberro1133 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    This information is true. I am a banker , The military and civil politician come to office and told us to participate in the demonstration otherwise they will fired us from our job. It is so sad.

  • @sura9022
    @sura9022 48 นาทีที่ผ่านมา

    አይ ሲሳይ ዝም ብለህ ትደክማለህ ሰላምን ውደድ ስልጣን ከላይ ከእግዚያብሄር ነው።

  • @atakiltengda8227
    @atakiltengda8227 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤

  • @liyanewton116
    @liyanewton116 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

  • @babyaddis7231
    @babyaddis7231 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    bereta bero🎉

  • @paitiencezekaria5300
    @paitiencezekaria5300 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲሳይ ቶላ የአብይ የቅርብ ዘመድና እነ ጄ/ል ሠሐረንና የአማራ ክልል አመራሮችን የግድያ ቅንብር ያረቀቀው ፣ በደህንነት መ/ቤት የአማራ ተወላጆችን መረጃ ይሠጣሉ በማለት የሚያሠቃይ ፣በአዲስ አበባና በተለያዮ ክልሎች የአማራና የትግራይ፡ ተወላጆችን አሳፍኖ የሚያሠቃይ ሲሳይ ቶላ ነው ። ተመስገን ጥሩነህ እንደ አሻንጉሊት ዕቃ ነው እንጅ አድራጊው ፈጣሪው የቶላ ልጅ ነዉ ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 44 นาทีที่ผ่านมา

    Welcome Ato Geletaw

  • @ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ
    @ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዲስ አበባ የኦሮሞ ከሖነች ቆየች አሁን እውቅና ይሰጠን ነው????

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Anchor media family ❤ Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @ZelalemAsmare-d7x
    @ZelalemAsmare-d7x 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መሳይ ድምፀ መረዋ ጋዜጠኛ

  • @GemeHussen-ee7lk
    @GemeHussen-ee7lk ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለተጠራው የብልግና ሰልፍ ፋኖዎች ለሰልፉ በወጡ ዜጎች ላይ እርምጃ ከመውሰዳችሁ በፊት፣ በቂ ግንዛቤ ስጡ፣ በባነር፣ በሚዲያ እና አመቺ በምትሏቸው መንግዶች ፣ በቤተ ክርስቲያን/ በእምነት ቦታዎች ፣ በገበያ ...ወዘተ

  • @Jo05319
    @Jo05319 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 9 นาทีที่ผ่านมา

    ዲክታተሮች በመውደቂያቸው ዋዜማ ላይ ዕድሚያቸውን ለማራዘም የማይፈነቅሉት ድንጋይ የማይቧጥጡት ሳር ቅጠልገደል አይኖርም።

  • @JamalYasuf-ly9bs
    @JamalYasuf-ly9bs 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጋዜጠኛ መሳይ ፤ሰባት ሺህ ለስብሰባ ተጠራ ሲባል በዘመነ ብልጽግና በመሆኑ ለፖለቲካ ፍዦታ ካልሆነ በስተቀር በእኔ ዕድሜ ስሰማቸው ይሀ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። በኩዋስ ሜዳ የኩዋስ ጨዋታ ወይም የአትሌቶች ሩጫ ተመልካቾች ካልሆኑ በስተቀር። በጣም የማስመሰል ሰብሰባ ነው። ከአበው አባባሎች “እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር “ ትክከለኛ የመሆኑን ያህል በዘመነ ብልጽግና ውሸትን ተናግሮ የፈለጉበት መድረስ ሆኖአል።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 28 นาทีที่ผ่านมา

    Come on Fanos to Wolkait

  • @eritree9794
    @eritree9794 18 นาทีที่ผ่านมา

    *አመሪካም በውረቀት የጽደቀ ህገ መንግስትም ቢኖራት ህጉ ለጥቅማቸውን የማይውል ከሆነ ችላ ይሉታል ! ህግ መስበር ሥራቸው ስለሆነ አያስተማምኑም ። ስለ ጋዜጠኞች እንደተገለጸው ቢሆነ ኖሮ ህግ ብያከብሩ የዊኪ ሊኪ ጋዜጠኛ ጁልያን አሳኝ እንዲህ ለዓመታት ባላንገላቱት ።*

  • @AeshaabduAeshaabdu
    @AeshaabduAeshaabdu 35 นาทีที่ผ่านมา

    ይሄ መንግስት ስለገደልኳችሁ ስላፍናቀልኴችሁ ስላሰቃያኁችሁ ውጡ እና ድጋፍ ስጡኝ ሲል ትንሽ እንኴ እፍ ርት የለለው ብልፅግና ህዝቡ ይህን እሽ ብሎ ከወጣ እውነትም ዙሮበታል

  • @DanielGebremedhin-ir1gr
    @DanielGebremedhin-ir1gr 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ethiopian activities and politician instead of explaining about Ethiopian politics jump to other countries what is that, first we have to finish our homework

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Fano Andentuna tolo Kamhar Kilel Torentun Awetetw Wed Addis Abeba Kalsejmru Fano Yetem Ayedresm Emengn Messay Fano Tezerkrekwal Mendnw Hezbunem Eyaselachut New Koften Malt Alebachew Tolo Wedandnt Kalmtu Emngn Yeferkaksalu Bekrbu

  • @YacobU.K
    @YacobU.K 39 นาทีที่ผ่านมา

    ኢንሳ እያለ ስላልተቀጣ ቀብጦ ነው፡ ኢሳያስ በግልፅ ፀረ ፕረስ ነው፡ ይሄ አስመሳይ ግን መቀጣት አለበት።

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Support ESAN's satellite TV broadcast to Ethiopia :
    www.gofundme.com/f/esantv1
    For monthly membership:
    esantv.net/support-us/

  • @mohammedseid9793
    @mohammedseid9793 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክክክክ

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 45 นาทีที่ผ่านมา

    ❤😂🎉😢😮😅😊❤😂🎉😢😮😅😊

  • @GetnetZewide
    @GetnetZewide 15 นาทีที่ผ่านมา

    መሳይ መኮንን እና ገለታው ዘለቀ እዴናችሁ ሰላም ከረማችሁ ይህ ሰውዬ እኮ አብዷል ጤነኛ መስሏችሁ ነው አብይ አህመድ የሞተ ተልካሻ አቅመቢስ አስተዳደር ነው ምክንያቱም አማራ ክልል ደግፈኝ ውጣና ሲል ትንሽ የማያስብ ተልካሻ ሽባ መሆኑን ነው የተገነዘብነው ከዚህ በሗላ አብይ አህመድ በአማራ ክልል ተቀባይነት የለውም ልፋ ብሎት ነው የአማራ ህዝብ ፋኖ እኮ እያስተዳደረው ነው እኮ አብይ በአማራ ክልል ተሸንፏል100% መሳይ እና ገለታው አይዟችሁ በቅርቡ የአብይ አህመድን ሽንፈት ትዘግባላች እመኑኝ ከሰሜን ሸዋ ግንባር ሽንፈቱ በአይኔ አይቻለሁ በአጣዬ ዙሬያ እና በሸዋ እሮቢት በአሁኑ ሰአት የአብይ ወታደር እየሸሸ ነው 100%

  • @JanathQatar
    @JanathQatar ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂

  • @hanihairdin
    @hanihairdin 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የናንተ ፖለቲካ የማያድግ ህጻን ነው።

    • @jemijemi2710
      @jemijemi2710 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ንገረው ላብይ ወሮ በላ ወጣ ከሠው ቤት👹👹👹👈

  • @wait8618
    @wait8618 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @fathimahussain5021
    @fathimahussain5021 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaredayele3634
    @yaredayele3634 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤