የተጠራው ስልፍና የፋኖ ማስጠንቀቂያ፣ “እልህ አስጨራሽ ውጊያ” ጄኔራሉ፣ የጅማው የቦምብ ፍንዳታ፣ “በእነክርስትያን ላይ ጭካኔ” ጃዋር፣ የፕሮጄክቱ ዘረፋ| EF

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 130

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +36

    ድል ለፋኖ ሰልፍ እንዳትወጡ ከወጣችሁ ሰልፉን ቀይራችሁ አገዛዙን አሳብዱት

  • @ሸዋ-ተ6ገ
    @ሸዋ-ተ6ገ ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ለፋኖ

  • @tesfayedemissie-z2c
    @tesfayedemissie-z2c 34 นาทีที่ผ่านมา +2

    ድል ለፋኖ!!! የኢትዬጵያ ተንሳኤ እሮቅ አይደለም

  • @GizachewAmsalu-t8j
    @GizachewAmsalu-t8j 8 นาทีที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እኛ ፋኖዎችም ከዘበኑ የቅኝ ገዢዎችና ቅጥረኞች አማራን ከእልቂትና ከመበተን አልፎም ለሞላው ሕዝባችን አይበገሬነታችንን ለአለም አስመሥክረናል።ብዙውንም አፈር ከድቤ በልቷል ከሱሪ ማሦለቅ ወደተማፅኖ አስገብተናቼዋል።ጥንካሬ ለአማራ ሕዝብ💪💪💪💪

  • @zx9713
    @zx9713 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ💪💪💪

  • @EsubalewAdis
    @EsubalewAdis 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ልዬ ሚዲያ❤❤❤❤❤ድል ለፍኖ

  • @Tjsjsjsj-iy2yz
    @Tjsjsjsj-iy2yz 57 นาทีที่ผ่านมา

    ጀዋር ሩህሩህ ሰው

  • @تهمت-ح7ر
    @تهمت-ح7ر 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    አገራችንአላህሰላምያምጣልንአሚን

  • @wondimuayanaw
    @wondimuayanaw 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተባረክ አቤ

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Our voice ❤❤❤

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የህዝብ የራሱ ንብረት ስለሆነ መጠበቅ አለበት

  • @lewoyehutizazu-gh5ig
    @lewoyehutizazu-gh5ig 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ፋኖ ይችላል!!!!!!

    • @frezerkebe8164
      @frezerkebe8164 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ye fano alekoch be genzeb yetegezu sayhon aykerim

    • @farisabdulfatah2283
      @farisabdulfatah2283 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@frezerkebe8164 yaneta betas begenezeb seletegeza hulum endeza yemselkale adel 😂😂

  • @habtamuandualem6567
    @habtamuandualem6567 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የአማራ ህዝብ ስቃይ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ቀጥሏል። ግን ሀሉንም ህዝብ ያሸነፉ አይቀርም።

  • @samisheger7871
    @samisheger7871 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    "በሽር አላሳድ እንደ ኮረኔል መንግስቱ ሃይለማርያም" የሚል ዘገባ በቅርቡ እንጠብቃለን

  • @AaAa-kq7kh
    @AaAa-kq7kh 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    welcome❤❤❤❤❤

  • @solomonberahne3432
    @solomonberahne3432 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኢትዮጵያ ህዝብ ጥጋብ እንጂይ ርሀብ ይችላል🙄

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እውነት ነው።የጥጋቡ ውጤት: ለዛሬ ረሐብ:ዕልቂት: ጭራሽ በገዛ አገሩ አዲስአበባ እንዳይገባ ሲከለከል ታይቷል።ሕዝቡ ምን ጉድ መጣብን ያለውና የገባውም ከረፈደ አሁን ላይ ነው። እኛ ኢትዮጵያዊያን ለበቀል:ለዕልቂት ለሞት ለውርደት የተፈጠርን እንጂ ልማት:ሐብት:ዘና ብለን ለመኖር አልታደልንም።

  • @AhmedseikoMangistu
    @AhmedseikoMangistu 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መንግስትን በብረት የሚታገሉ ሀይሎች ትግላቸውን አቀናጅተው በአግባቡ በመምራት ለህዝቡ ሲቃይ በፍጥነት እልባት መስጣት አለባቸው !!

  • @NejatAbdu-xx2rh
    @NejatAbdu-xx2rh 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤ we love you

  • @Dessietimes-ie4wz
    @Dessietimes-ie4wz 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አማራማ ሰልፉን ትቶ ሰይፍ አንስቷል ፤ ታው ግን ከኢህደን እስከ አማራ ብልፅግና እራሱን እንደ እባብ ቆዳውን እየቀያየረ መርዙን የማይተፋ ተለጣሚ መዥገር ግን ተውን ቢያንስ እንኳ እግዚአብሔር የፈጠሩን ሰው ነን።
    ግን የአማራ አድማ ብተና ስራው ምንድነው?!!

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አማራን ትግራይ እንዳይለማ ነው ባቡሩን ያኮላሹት

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የአማራ ህዝብ ሥነ ልቦና ሌላ ፣የኦሮሚያ ሌላ

  • @tadessedargew477
    @tadessedargew477 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰልፍ¡¡¡

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 25 นาทีที่ผ่านมา

    የአማራ ህዝብ ሁሉም ፋኖ ነዉ አብይ ጀግናከሆነ የወለዳቸዉን ልጆች ገሎ ያሳየን እና ፋኖን የአማራ ህዝብ አብይ ልጆቹን እደሚወዳቸዉ ፈኖንም ህዝቡ ይወዳቸዋል

  • @selamawitkassa7865
    @selamawitkassa7865 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Welcome welcome back Ethio forum 👏🙏❤

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መራባችንን ከእኛ ቀድሞ አለም ሳይቀር ቀድሞ ዘግቦታለ አሁን ያለንበት የመኖር እና ያለመኖር / የህልውና / ጉዳይ ላይ ነን። ሀገር ተርቧል አዲስ ነገር አልሆነም።

  • @Welkayitey
    @Welkayitey 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያየህ ሰው ላንተ የሚገልፅ ቃል የለኝም እጅግ ተወዳጅ ጋዜጠኛ ነህ። ለኔ ቁጥር ነህ።

  • @weldebrukhadgu8310
    @weldebrukhadgu8310 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤welcome ethioforum

  • @sadamosman1738
    @sadamosman1738 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    MY favorite ❤❤❤

  • @GetahuniAlemu
    @GetahuniAlemu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፋኖ ❤❤❤❤❤

  • @TeshomeYbalh
    @TeshomeYbalh 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Welcome

  • @EtAb-qs9kr
    @EtAb-qs9kr 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከጥቂት ኤርትራውያን በስተቀር አብዛኛው ለኢትዮጵያ አደጋዎች ናቸው የስርአቱ ደጋፊዎች ናቸው መውጣት አለባቸው።

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ጃዋር የሰሞኑ ብቅ ብቅ ማለት መጽሐፉን ለማሻሻጥ ነው

    • @Ethiopian123
      @Ethiopian123 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እሱን በትክክል የሚረዳው ሰው ቢኖር ጥሩ ነበረ ፖለቲካን ከሁሉም ፖለቲከኞች የተሻለ እውቀት ያለው ሰው ነው

    • @FanoEthiopian
      @FanoEthiopian ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@Ethiopian123ጀዋር ከአብይ የበለጠ የአማራ ጠላት ነው ግን ለማስመሰል ይቅለሰልሳል

    • @maekel6789
      @maekel6789 44 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @kb-uk2vx
    @kb-uk2vx 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ይውጡና በዛው ተቃውሟቸውን ለምን አይገልፁም

    • @YenalemFentahn
      @YenalemFentahn 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😊

  • @ethiojapan5557
    @ethiojapan5557 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    "ወለጋ ቢገድለኝ ጅማ ዝም አይልም" ይሜ ያየሰው ሽመልስ😂😂✌️

  • @mohammedabdella7064
    @mohammedabdella7064 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በኤርትራውያንየተፈፀመ ህገወጥ ተግባር ካለ ያለ አብይ በጎ ፈቃድና ትብብር የሚፈፀም ምንም ነገር ስለ ማይኖር ፍትህ በተገኘ ግዜ እሱም ከተጠያቂነት አያመልጥም።

  • @HIIBBOO-PRESS
    @HIIBBOO-PRESS 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amazing News

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🙏❤️💛

  • @DeerMoose
    @DeerMoose 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤ አቤ ምርጥ ጋዜጠኛና ፈጣሪ የባረከህ ጀግና ባለሞያ ነህ❤❤❤!!!!

  • @AdnewMahi
    @AdnewMahi ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከአቅም በላይ ሁኖብናል ባትወጡ እሰርና ከሰራ መባረር የጠብቃችሗል ተባልን ወደይት እንግባ ምን ማደረግ ይቻላል መፈተሔውን መድሐኔአለም ክርሰቶሰ ያምጣልን አሜን ከደሴ።

  • @lemijemal960
    @lemijemal960 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethio From Good job 👏 👌

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሀመድ ተሰማ እውነት ተናግሮ አያውቅም። ከምሥራቅ ይዞት የመጣው ጦር ጎጃም ውስጥ ነው ያለቁ። ባዶየን ቀረሁ እንዳላለ ሁሉ። ምርኮኛ።

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Viva viva ethio forum family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ❤️💛TDF❤️💛TDF❤️💛TDF❤️💛

  • @belayaqob2473
    @belayaqob2473 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አማራው አይወጣም

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ነገሩ. የሚገዛልኸ. የኢትዮጵያ. ኸዝብ. ስለሆነ. ነው

  • @uthman9979
    @uthman9979 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አቶ ቡዋያለው እና ደምለው በጥብቅ መታሰር አለባቸው። ካርማ😂😂😂😂😂

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔን የሚገረመኝ በሕዝብ ላይ ግፍ የሰሩ:ለዕልቂት ቅስቀሳ ያደረጉ ሕዝብን ያዋረዱ የነሱም መጨረሻ በውርደት ሲጠናቀቅ እያየን ከስሕተታችን አለመማራችን ነው። እነዮሐንስና ክርስቲያን ይህ የማይደርስ መስሏቸው: የትግራይ ሕዝብ ካላለቀ ተሰቅለን እንሞታለን ብለው ያዙን ልቀቁን ሲሉ ዛሬ ገመዷ አንገታቸው ላይ ተሰንቅራ ቀረች። መልካም እንስራ ጎበዝ ሺ አመት አንኖርም!

  • @GoitomDrar-gs6dv
    @GoitomDrar-gs6dv 55 นาทีที่ผ่านมา

    በትግራይ ህዝብ ከፈፀሙት ግፍ ይገባቸዋል

  • @TesfuAdane-oq9jg
    @TesfuAdane-oq9jg 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አገሪ አፍራሽ መንግስት ልማት አይወድም

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በስልጣን ስሜት የሰከረን አመራር ራሱን የሚያውቀው ከስልጣን ሲሰናበት ብቻ ነው ብዙ እንስሶች በድሪያ ላይ እያሉ ሊበላቸው የተዘጋጀን ጠላት እንኩዋን ማየት እደሚሳናቸው ማለት ነው

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የጀዋር ወጣ ገባ ፖለቲካ ግልፅ አይደለም !
    አቤ ! መሐመድ ተሰማ " ፅንፈኛ " ብሎ የጠራውን ሽፍታ አንተ ማን ብለህ ነው የምትጠራው ? ቀድሞ በትግራይ ሕዝብ ላይ ፣አሁን ደግሞ በኦሮሞ ሕዝብና በራሱ በአማራ ሕዝብ ላይ ካደረሱት ግዲያ ፣ ግፍና በደል በላይ ዘረኝነትና ፅንፈኝነት አለ እንዴ ⁉😭

  • @Dibzatrading
    @Dibzatrading 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን !!

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መንግስቱ ሃይለማርያምም አልሸሸሁም ይላል እኮ

  • @eddieginnore5104
    @eddieginnore5104 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እነዚህን የመሰሉ የአማራ ታጋዮች አማራ በመሆናቸው ብቻ ሲንገላቱ ፋኖ እርስ በእርሱ ይፋጫል
    እረ አንድ ሁኑና ይህንን ኮተታም አብይን አስወግዱ

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፋኖ በሰላማዊ ሰልፍ ትግል ያቆማል ያላቸው ማነው?
    ጀነራል ተብየዎቹ ቅስማቸው ተሰባብሯል

  • @AbebaYirga-p3e
    @AbebaYirga-p3e 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰው ህልመኛ ነው ወጥተው ሰልፍን ይቀልብሱት የሚሉት አማራን አያቁትም

  • @MahemmedAli-p3b
    @MahemmedAli-p3b 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰልፍ😂 አየ አብይ አህመድ

  • @AhmedRedwan-b7c
    @AhmedRedwan-b7c 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😮😮😮😮

  • @Slam773
    @Slam773 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ከላይ ሆኖ ያያል አማራ ክልል ምንም አልተሰራም 5 ሚልዮን አማራ ተጨፍጭፏል ብለው እባቶቻችንን የካዱት ትግራይን ያፈረሱ አሁን አብይ ሲያፈርስው መነገር ጀመረ በውሸት የተናገሩት ሁሉ ገሃድ መሆኑ ሁሌ የሚገርመኝ ነገር የአምላክ ስራ

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ethio Forum

  • @AhmedSula-f4p
    @AhmedSula-f4p 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    The only am waiting subscribers a millions to ethio forum

  • @የሚሌው
    @የሚሌው 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምድር ባቡር ጉዳይ ተገቢ ካሳ አልተከፈለም ብዙግዜ ተገራክረን ነበር ግን አንድም መፍትሄ አልተሰጠም ወላሂ ገበሬው ያሳዝናል የሚበሉት አጥተዋል ምክንያቱም መሬታቸውን ወስዶ ተመጣጣኝ ካሳ ያለመክፈሉ ምክንያት ነው

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Reliable media.

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Etyo forum❤❤

  • @GetachewBerhe-z4g
    @GetachewBerhe-z4g 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    በበኩሌ ሁለቱም ፓለቲከኞች በትግራይ ጅኖሳይድ ክስ ይጨመርባቸው የስቅላት ፍርድ ይፈረዱ

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @ZenawiTsige
    @ZenawiTsige 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🖐🖐🖐

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የብልጽግና የጭካኔ ተግባርኮ ተከታታይ አመታትን አስቆጠረኮ ጂሀር ።እነ ታደለም ቆዩ ከታሠሩ።

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰልፉን አረመኔውን ለማውገዝ መጠቀም ይገባል።

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Selhm. Tigiray. ☝️🙏👍👌✔️💊✔️

  • @AbebaYirga-p3e
    @AbebaYirga-p3e 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምትቆፍረውን ጉድጓድ አታርቀው ሚባለው ለነዮሀንስ ነው

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔኮ የሚገርመኝ በሕዝብ ላይ በደል የፈፀሙ ሰዎች መጨረሻቸው ውርደትና ስቃይ መሆኑን በአይናችን እያየን ያንኑ ተግባር መድገማችን ነው። እነዮሐንስና ክርስቲያን ያን ሰሞን አለምን የጨበጡ መስሏችው የትግራይ ሕዝብ ካላለቀ ታንቀን እንሞታለን ሲሉ ገመዷ አንገታቸው ገብታ አረፈችው። መልካም ነገር እንስራ ጎበዝ!

  • @mattibel-p6u
    @mattibel-p6u ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yemitnagerewin yematawk ebid neh ante ahya abiy yemitbal sew

  • @AhmedSula-f4p
    @AhmedSula-f4p 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1 million koy btm

  • @alexandrociero3542
    @alexandrociero3542 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ በሕግ ድምጽ አተሠሙን

  • @alexandrociero3542
    @alexandrociero3542 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    you Why you ,tried to hear us his voice

  • @MitikuGirimaye
    @MitikuGirimaye 58 นาทีที่ผ่านมา

    ዜና ሲያንብ ቀኑ እንኮ አይገልፅም ወገተኛ ነው ሚዛናዊ መሆንን ይጠይቃል ጋዚጠኛ

  • @Jimmajimmittii483
    @Jimmajimmittii483 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    OPDO totally rejected by the entire people of oromiya during the Qeerroo revolution, why do they travel to Oromiya? Currently Oromiya is administered and controlled by WBO, not OPDO

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አያፍርም ይህ ገልቱ አረመኔ

  • @KifleTesema-c1h
    @KifleTesema-c1h 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዩኢትዮጵያ ህዝብ አቢይ እላይህ ላይቦንብ እያፈነዳ አሁን ደግምድግፉኝ ብሎ ስልፍ ውጡ ማለቱ እንዴት ስውን ቢንቅ ነው

  • @mugu-v3v
    @mugu-v3v 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ወንድሞቻችን ኤርትራዊን ዛሪ ነው እዴ """መዝርፍ የጀመሩት"""!ባሀላቸው ይመስለኝ ነበር😂😂😂😂😂

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማን ንፁህ አለ በኢትዮጵያ ውስጥ እድ ትግሬ ሌባ የለም ዘራፊ ሌቦች በሌብነት የመጀመሪያውን ቁጥር እሚወስደው በሌብነት ድግሪ የተመረቀው የህወሀት ልጆች እኮ ነቸው

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮ ፎርም💛❤️💙💙

  • @AhmedSula-f4p
    @AhmedSula-f4p 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1m are koy btm

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሐቁ ይህ ነበር።

  • @AbrahamNegash-m9u
    @AbrahamNegash-m9u 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተጠራው ሰልፍ አቅጣጫው ቀይረው ወደ መንግስት ነኝ ባዩ ማዞር አለባቸው😮

  • @WegTesfaye
    @WegTesfaye 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bahir dar lay be office eyozoru kaliwetachew ye fano degafi nachew eyalu eyasiferaru new

  • @HagosAbrha-dj5gr
    @HagosAbrha-dj5gr 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመለሰ አሳደጉ ካዱተ ኢነ የወሀነሰ በያለው ሰወ የኢጁ የገኝ

  • @Zareminalu
    @Zareminalu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኡጋንዳ ላላቹ አዲስ ዜና አለ

    • @Ethiopian123
      @Ethiopian123 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ?

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Decolonize your mind.

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Rip Ethiopia💀

  • @motivationalspeech384
    @motivationalspeech384 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mn ayinetu dedeb neh benath ahya

  • @meles317
    @meles317 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Liar

  • @AminmohammedebrahimAmin
    @AminmohammedebrahimAmin 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂

  • @villanova9854
    @villanova9854 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮ ፎሮፎሮች

  • @jemalhabesha998
    @jemalhabesha998 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    th-cam.com/users/shortsUqbvHGeEPEo?si=zPd_3qh6m4TUrIKk

  • @Addistube778
    @Addistube778 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአማራው ኤሊትና መንጋ ኢህአዴግን አፍርሶ ለብልፅግና ተንበክኮ እና አፈንድዶ ሰጠው አብይ አህመድ ደረገመበት 😂😂😂😅😅😅

    • @leweyehu-k4o
      @leweyehu-k4o 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስድ አደግ

  • @YonasLawyer
    @YonasLawyer 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፋኖ❤❤❤❤

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Welcome

  • @hfdhdr7675
    @hfdhdr7675 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤