ዘማሪ ዳጊና ኤርሚያስ በአቡና ጉዳይ ላይቭ ገቡ | ኤርሚያስ አበበ | abel abuna | faithline | dagi tilahun | aman shalom

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 397

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 26 วันที่ผ่านมา +29

    አዉሮፓና አሜሪካ ያለን ሀበሾች ልጆቻችንን ከነጮች ( አፍሪካ አሜሪካን ) ቸርች መንፈስ ቅዱስ ያለበት መርምረን ልጆቻችንን መዉሰድ ነዉ ከእንደዚህ አይነት ሀሜት በቀል ቅናት ጥላቻ አድመኝነት እናስመልጣቸዉ በጣም ያስፈራል ጌታ ይርዳን 😢

    • @eyobtadesse8630
      @eyobtadesse8630 26 วันที่ผ่านมา +4

      I did it long time a go.

    • @nafkotedana5363
      @nafkotedana5363 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@eyobtadesse8630me too

  • @etiosa9865
    @etiosa9865 26 วันที่ผ่านมา +15

    ጌታ እየሱስ ሲረዳኝ ከነዚህ አይነት ተኩላዎች ገላግሎኛል
    መጀመሪያ እርሷ ክብሯን ብጠብቅ ኖሮ አደባባይ ባልወጣች ኤርምያስና ዳጊ ክርስቶስ ይድረሰላቹ ከዚህ በላይ የወንጌል ጠላቶች ከመሆናቹ በፊት ጌታ ያንሳቹ ።

    • @sisaydejene7228
      @sisaydejene7228 24 วันที่ผ่านมา

      አልገባኝም?

    • @Omagati
      @Omagati 22 วันที่ผ่านมา

      አቡናና አማን ናቸው የወንጌል ጠላቶች

  • @selam55566uii
    @selam55566uii 26 วันที่ผ่านมา +34

    ዳግማው እና ኤርሚያስ የዘመናችን እርግማኖች !!!!

    • @mitasenay8066
      @mitasenay8066 26 วันที่ผ่านมา +2

      እርግማን ነህ እውነት ነው

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 26 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @Ma_Mo663
      @Ma_Mo663 26 วันที่ผ่านมา

      something is seriously wrongwith Dagi. ሰው አላወቀለትም። ኤርሚ ወደ ማያስፈልግ ቦታ እየወሰደህ ነው። ዳጊ ክርስትናህ ጥያቄ ውስጥ እየገባ ነው ሳትስበው ልብህ እየተገለጠ ነው እኮ😮 ወንድሜ በህቶቻችን ላይ ባደረከው አፀያፊ ነገር ራስህን ይቅር በል! ንግግርህ እኮ ከአማን ከማሂ ይልቅ ያንተን ነው የሚያሳየው።

    • @MercyMolla
      @MercyMolla 25 วันที่ผ่านมา +1

      ዝሙተኝውን ከነማስረጃ ያወጡ ናችው ምናጠፎ አማን ፭ ሴት እያባለገ እየቃመ እየጠጣ እየቃመ ወቶ ደግሞ እየተሳደበ ያገልግል አገልግሎት ሂወት ነው እንዴ

    • @MercyMolla
      @MercyMolla 25 วันที่ผ่านมา

      አንድ እኮ ያደረገውን ነገር እህቶች ላይ ማስረጃ የላችሁም ትዳሩ የፈረሰው ሚስቱ ከጎደኝው ወልዳ ነው ሙሉወንጌል የሚታወቅ ታሪክ በንሰሀ ተዘግቶ ያለቀ ምነው አማን የአራት አመት እጮኝው ላይ የባለገውን ከአምስት ሰው ጋር የመቅም ጭፈራቤት የሚያድር በመረጃ የተያዘውን ለምን አልኮነናችሁም​@@Ma_Mo663

  • @user-hf8wx7pq6d
    @user-hf8wx7pq6d 25 วันที่ผ่านมา +4

    ዳጊ ምህረት ሲደረግ አትወድም ጌታ ምህረት ያርግልህ አንተን መስማት ውስጥን ይረብሻል

  • @getachild1
    @getachild1 26 วันที่ผ่านมา +3

    በስፈሩት ቁና መስፈር አይቀርም የግዜ ጉዳይ ነው ደብቁኝ የምትሉበት ግዜ ይመጣል እስከዛ ግን ትእንጫጩ አማኒ እንድው ጌታ ምህረት አድርጎለታል ጌታም ይወደዋል እኛም እንወደዋለን

  • @frieya-ci6eu
    @frieya-ci6eu 26 วันที่ผ่านมา +43

    እናተን የማናይበት የት እንሄድ ሁለት ምላሥም ተሣዴቤ ሞገሥ የሌላችሁ ምንድነዉ እረ ማን የባርልን ከዚ ምን ጉድ ነዉ

    • @emeba951
      @emeba951 26 วันที่ผ่านมา

      ያለመስማት ይቻላል ታዲያ ለምን ጥልቅ አልሽ ? ይህን ለመናገር !?

    • @ምጥን
      @ምጥን 26 วันที่ผ่านมา

      @@frieya-ci6eu ወንድ ልጅ ቁጭ ብሎ ወሬ ሲለቃቅም ውርደት ነው ተመለሱ እናንተ ለሰይጣን ድንጋይ አቃባይ ሁላ

    • @ምጥን
      @ምጥን 26 วันที่ผ่านมา

      @@emeba951 አይንህ ግለጥ ( ጭ) ለምን ገባሽ ከምማለት ተመለሱ ሰውን ከመወንጀል

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 26 วันที่ผ่านมา

      Abel Abuna & Aman Shalom ye hamet were siyaworu ena sibetebitu yet neberish ? 😂😂😂. Digami endezih aynet tera endatawori…

    • @Ma_Mo663
      @Ma_Mo663 26 วันที่ผ่านมา

      something is seriously wrongwith Dagi. ሰው አላወቀለትም። ኤርሚ ወደ ማያስፈልግ ቦታ እየወሰደህ ነው። ዳጊ ክርስትናህ ጥያቄ ውስጥ እየገባ ነው ሳትስበው ልብህ እየተገለጠ ነው እኮ😮 ወንድሜ በህቶቻችን ላይ ባደረከው አፀያፊ ነገር ራስህን ይቅር በል! ንግግርህ እኮ ከአማን ከማሂ ይልቅ ያንተን ነው የሚያሳየው።

  • @berhandejene968
    @berhandejene968 26 วันที่ผ่านมา +11

    ዳጊ እኛ ኤርሚያስ የሰይጣን መፈንጫ ሆናችሃል እናንተን ወንጌላዉያን ሳትሆኑ ወንጀለኞች ናችሁ ሰውንስ እትፍሩ እግዚአብሔርን እትፈሩም ትዕቢት ውድቀትን ትቀድማለች ብትመለሱና ራሳችሁን መርምሩ::😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zinashdebisha7831
    @zinashdebisha7831 26 วันที่ผ่านมา +9

    ወንጌል የጠፋበት ወንጌላዊ እንዲህ ባልቴት ይሆናል ተመለስ ወደጣልከው ወንጌልትፈወሳለህ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 26 วันที่ผ่านมา

      Zinash wongel yemitawuki almeselegnim 😂😂😂. Abel Abuna ena Aman 24/7 hamet bicha siyaworu yet neberish ? Gesitsesh neber ? 😂😂😂. Teyi aimiroshin aseri😂😂😂.

  • @TsionMekurea
    @TsionMekurea 26 วันที่ผ่านมา +3

    አቤላዬ የኔ አማኒዬ በጣም እወዳችኳለሁ❤

  • @be-liever
    @be-liever 26 วันที่ผ่านมา +17

    - ዮሐንስ 8:7
    7: መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ፦ “ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት፡” አላቸው።

    • @Ma_Mo663
      @Ma_Mo663 26 วันที่ผ่านมา

      something is seriously wrongwith Dagi. ሰው አላወቀለትም። ኤርሚ ወደ ማያስፈልግ ቦታ እየወሰደህ ነው። ዳጊ ክርስትናህ ጥያቄ ውስጥ እየገባ ነው ሳትስበው ልብህ እየተገለጠ ነው እኮ😮 ወንድሜ በህቶቻችን ላይ ባደረከው አፀያፊ ነገር ራስህን ይቅር በል! ንግግርህ እኮ ከአማን ከማሂ ይልቅ ያንተን ነው የሚያሳየው።

  • @ምጥን
    @ምጥን 26 วันที่ผ่านมา +9

    አንተ ዳግማዊ የምትባል ሰውዬ ምንድነው የምታወራው ወንድሞችን ወደ መጥፎ መንፈስ የምትመራው ዳግማዊ ቤተሰብ የለህም እንዴ ጌታ እንደሚያይ ታውቃለህ ተመለስ አለዝያ ግን ጌታ ዝም ሲል ።

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r 26 วันที่ผ่านมา +1

      Eski dagin tykulji yrasu yehtechu mfata yngern 😊

  • @sishawworksitota3851
    @sishawworksitota3851 26 วันที่ผ่านมา +22

    ኤርሚያስ ዳጊ እስከመቼ ነው ምታሳድዱት በናንተ ምክንያት ስንት ነብስ ከጌታ ቤት ይጥፋ?

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 26 วันที่ผ่านมา +2

      Lemehonu tenegna neh ? Maseb tichilaleh ? Abel Abuna & Aman Shalom ye hamet channel kefitew 24/7 siyaworu yet neberik ? Endesew asib esti …

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 26 วันที่ผ่านมา

      ምን ቸገራቸው ከሀስተኞ ደሞዛቸውን ለማግኝት ስድብ ማቋረጥ የለባቸውምኮ ።

  • @Dinoboy48
    @Dinoboy48 26 วันที่ผ่านมา +2

    ኤራምየስ እኔ አንቴ ብሆን ባእውነት የእግዚአብሔርን ቃል እንዴተነገራክ ደግ ቤት ገብተህ እንድህ ማነገራ አይገባህም ነባራ
    ከንቴ የምጠባቀው ደግ ቶው / እንቶህ ማላት ይገባህ ነበራ
    እንደዝህ ማነገራ አይገባህም
    ደግማ አብዶሃል ጌታ ምህራትን የድራግልን

  • @lifetoutos1216
    @lifetoutos1216 26 วันที่ผ่านมา +3

    ወዜሮ ዳጊ, እስኪ ለካድካቸው ልጆችም መልስ ስጥበት

  • @Michael-b2w7u
    @Michael-b2w7u 26 วันที่ผ่านมา +3

    “የእግዚአብሔር ክብር ነገርን መሰወር ነው፤ የነገሥታት ክብር ግን ነገርን መመርመር ነው።”
    - ምሳሌ 25፥2 የወንድሞችን ነገር በጓዳ በመነጋገር መፍታት ለእግዚአብሔር ክብር ይሆናል ።ወገኖች comment ስትሰጡ ጌታን በሚያከብር የሚመለከተንም ሰው እንዳለ እናስብ ተባረኩልኝ ።

  • @HannahNegasi
    @HannahNegasi 25 วันที่ผ่านมา

    ይህ መድረክ ወንጌል ስበኩበት የወንጌል እዳ ና የፍቅር እዳ ነዉ ያለን በእግዚአብሔር ፍቅር እጠይቃቸዋለሁ ክርክር ምንም ጥቅም የለውም

  • @negasatafa9794
    @negasatafa9794 26 วันที่ผ่านมา +7

    ሁለታችሁም ሀሰተኘኛ ናችሁ

  • @helity6139
    @helity6139 26 วันที่ผ่านมา +9

    ዳግማዊ ግን 😩😩😩 ጌታ ይድረስልህ!

    • @genettesfaye8339
      @genettesfaye8339 26 วันที่ผ่านมา

      Dagimawiy hametegna new

    • @MannaBakery-e7u
      @MannaBakery-e7u 24 วันที่ผ่านมา

      Dagmawit hone eko😂

    • @vukanisphamandla-cg5ct
      @vukanisphamandla-cg5ct 22 วันที่ผ่านมา

      Min aderg dag sham on you befor you talk think aboute it

  • @adgamachu295
    @adgamachu295 26 วันที่ผ่านมา +15

    ዳግማዊ ጌታ ማስተዋል ይስጥህ ትውልድን የገደልከውስ አተነህ

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 24 วันที่ผ่านมา

    በየሱስ ስም ምህረት ያድርግላችሁ ኤርማስ ዳጊ ጸልዩ ተደበቁ በጌታ ፌት ሁኑ አስኪ አረፉ

  • @mekonennwubshet505
    @mekonennwubshet505 26 วันที่ผ่านมา +4

    ፓስተር ሠለሞን አንተስ ለምን አተገሰፀውም ይህን ባለጌ ኮሜንቱን ሁሉ አንብብና አሳየው ነው የዩቲዩብ ብር ያካፍልሀል

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 26 วันที่ผ่านมา +2

    እየሱስ ጌታ ነው በከበረው ዙፋኑ አለ ታላቅ ነው ስግደት ትኩረት ለታረደልን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ጉልበት ለሚንበረከክለት ምላስ ሁሉ ጌቱነትን ለሚያውጅለት ለእርሱ ክብር ይሁን ቅራቅንቦ የሰፈር የአሮጊት ወሬ አንሰማም ወሬያችሁን ተንኮላችሁን ይዛችሁ ጥፉ።

  • @fikeryebeletal773
    @fikeryebeletal773 26 วันที่ผ่านมา +26

    ሐሜተኛ ኤርሚያስና ወይዘሮ "ዘፋኝ ዳጊ" አረመኔ ናቸሁ! በምንም አመክንዬ አጥፍቻለው ጉዳዬን ከእግዚአብሔር ጋር ልጨርስ ያለን ብትችሉ መፀለይ ካለሆነም ዝም ማለት ማንን ገደለ? ቂመኞች!!!ቭ

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v 26 วันที่ผ่านมา

      የእናንተ አበላ ጸድቅ ነዉን 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @sntenehtensay619
      @sntenehtensay619 26 วันที่ผ่านมา +1

      አፍህ የተከፈተ መቃብር ነው

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 26 วันที่ผ่านมา

      Antem bilo fikir yibeltal 😂😂😂. Ke Abel Abuna & Aman yekefah baltet neh 😂😂😂. Aimirohin asira. Dagi & Ermias andim yaltederege neger alworum. Yefeterut neger yelem . Yalewun neger new yaworut. Digami ye baltet were endatawora 😂😂😂. Aimirohin asera …

    • @fikeryebeletal773
      @fikeryebeletal773 24 วันที่ผ่านมา

      @@sntenehtensay619 አስመሳይ! የህመምተኞችንና የሚስኪኖችን ህይወትና ንብረት ከውሸታም ነብያቶቻቹ ጋር የምታጠፉና የምትዘርፉ ይህንንም ለማስቀጠል የምትታትሩ አስመሳይ ፔንጤዎች፤ እግዚአብሔር ይፈርድባቹሃል!!!

  • @gebratsadikfekert4998
    @gebratsadikfekert4998 26 วันที่ผ่านมา +16

    😊ኤርምያስን የምተወዱ PRAY FOR HIM
    በጣም ያሳዝናል እንደፈለገ ያወራል
    ጌታ እንድይፈወሰው

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 26 วันที่ผ่านมา +2

      Yilik tselot yemiyasifeligih lante new 😂😂😂. Ke baltet were enditiwota tselot yasifeligehal. Ermias yemiyadergewun yemiyawuk be menfes Kiddus yemimera kin wongelawi new . Le baltet were kehone Abel Abuna & Aman shalom gar giba 24/7 hamet new …

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 26 วันที่ผ่านมา

      🍇❤🍇

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 26 วันที่ผ่านมา

      ​@swe❤❤❤❤❤❤etman5249

  • @72469
    @72469 26 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ የሚገርመኝ የዳጌ ባለቤት እና የተባረኩ እህቶቾ እባካችሁ በናተ ፉሜ ሊ ጌታ እንደተመሰገነ በዛዉ እንዴቀጥል ይህን ሰዉ ምከሩት ወንጌል ይሰራ ሁሉም በራሱ ሰራ ነዉ የሚጠየቀዉ በጌታ ፉት ለማቅናትም ከሆነ አንዴ ከተናገረ አይበቃም መመላለሰ ምን ይጠቅማል
    እህቶቹ አላችሁ እባካችሁ ምከሩት

  • @HanniHanikassa
    @HanniHanikassa 26 วันที่ผ่านมา +2

    ዘማሪ ደረጄ ከበደ
    ምላስ በረጅሙ ሲዋሽ በወንድሙ
    በስለታም ጥርሱ ፃድቃን ሲነከሱ ...
    እያለ ይቀጥላል

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 26 วันที่ผ่านมา +1

    አቡዬ እዉነተኛ ወዳጅ ነህ ይሄዉ ሰዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc 26 วันที่ผ่านมา +7

    እናንተ ሰዎች ግን በውነት ቤተክርስትያን ይምትሰሙ ከሆነ ኣሁን እያደረጋችሁት ያላችሁት ነገር ህዝብ ግራ እያጋባችሁት ዝም ብለው እያዩህዋችሁ ናቸው ማለት ነው?

  • @amytk6095
    @amytk6095 26 วันที่ผ่านมา +6

    የጴንጤ ችግር ይሄ ነው። ካለኛ የወንጌልና የክርስቶስ ጠባቂ የለም ባይ ነው ሁሉም። ሁሉም ፈራጅ ነው። ሁሉም ንፁህ ነኝ ባይ ነው።

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 26 วันที่ผ่านมา +1

      Awo likk new . Ende Orthodox yegna sew new bilen anshefafinim. Yatefa sew nisiha megibat alebet . Orthodox bihon tenkuayunim tidebikalech. Egna Ezih ye Haymanot dirijit aydelem yeminasifafew. Yetefa nisiha yigebal . Beka yihew new …

    • @amytk6095
      @amytk6095 26 วันที่ผ่านมา

      @@sweetman5249 😂😂😂😂 ተሸፍኖማ ስለቆየ ነው አሁን የፈነዳዳው ። እንደዚም ሆኖ ማሂን ለመውገር የተነሱ እጆች አሉ ለምን የአማን ጉድ ወጣ ብለው ምክንያቱ ደሞ ዼንጤ ፍፁም ነው 😄😄 አይስትም። ያኔ የጫቱ ነገር ላይ ፃድቃን ስለሆነ ልጁ ተሸፈነለት ። ነገሩ ፉክክር አይደለም ሚስተር ስዊት ማን relax.

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 26 วันที่ผ่านมา

      @@amytk6095 Minim yihun min pente silehone eko new yewotaw . Orthodox bihon Kiddus hula lihon yichil neber . Lemisale Tekliye Zeregna ena tenkuay neber . Orthodox Kiddus new tilalech . Lemisale tabot taot new . Orthodox tisegidalech . Menekuse Gere kidan Debitera new . Le Orthodox Kiddus ye Haymanot abat new . Ande satan yeminasiwotew be “Ayere - Petros “ new bilo neber 😆. Engidih “Ayere - Petros “ Yemil Christina yelem . Orthodox tekebelu ewunetaw yihew new . Orthodox tinkola nat . Tera teret teret eko new yemitaminut . Ethiopia 🇪🇹 wusit bicha yetefetere Tera teret teret ena tinkola eko yemitaminut. Yenanten neger sasib Ethiopiawi mehone yabesachegnal. Aman chat sikom yizo yawotaw pentew mehibereseb aydelem ? Orthodox new inde yeyazew? Orthodox yemitawotu bihon eko taotun tawotu neber . Libachin eyawoke aniweshash…

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 26 วันที่ผ่านมา

      @@amytk6095 Ewunet lemenager Orthodox ke tinkola bizum atishalim

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 26 วันที่ผ่านมา

      @@amytk6095 Ante / Anchi ena ene sile Haymanot enawura ? Sile tabot ? Sile Tekliye kizen ? Sile Maryam ? Fekadegna neh ?

  • @samuelk6721
    @samuelk6721 26 วันที่ผ่านมา +5

    ከተቃጠሉ አይቀር እንደ ዳጊናኤርሚ።

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene2862 26 วันที่ผ่านมา +3

    May God give you mercy

  • @lenagreetsonglama1833
    @lenagreetsonglama1833 26 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ያን. የመሰለ. መዝሙሩን.ትቶ. ሀሜት ቧልት. ተያይዞታል ዳጊ

  • @zewdneshhawando4970
    @zewdneshhawando4970 24 วันที่ผ่านมา

    አቤል አቡና እና አማን ሻሎም በጣም እንወዳችዋለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samuelk6721
    @samuelk6721 26 วันที่ผ่านมา +24

    ከመስቀል ሚዲያ ጋር ወደፊት።

    • @user-gn3yf5cl7o
      @user-gn3yf5cl7o 26 วันที่ผ่านมา

      @@samuelk6721 ከምርቃና ሚዲያ ጋር ወደፊት በሚለው ይስተካከል

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 26 วันที่ผ่านมา

      🍇❤🍏

    • @user-gn3yf5cl7o
      @user-gn3yf5cl7o 26 วันที่ผ่านมา

      @@samuelk6721 ከምርቃና ሚዲያ ጋር ወደፊት

    • @Omagati
      @Omagati 22 วันที่ผ่านมา +2

      እንደዚ ስትሉ ባለማተቦቹ ማተባቸው የሚያናደን መስሏቸው "ባለማተብ ነኝ" የሚሉንን ነው ምታስታውሱኝ😅 አባቴ ከገንዘብ ምንጫቸው ጋር እኮ ችግር የለብንም በሱ ለመደበቅ አትሞክር ያስታውቅብሀል ግን ትእቢት ስድብ የሰውን ሀጢያት ባደባባይ በማወጅ ሀጢያተኞችን ሂድ ጥፋ ከዚ ማለትን ተው አመንዝራነት ቃሚነት ትቢት ተው አሁንም ትእቢት ውድቀትን ትቀድማለች

    • @user-gn3yf5cl7o
      @user-gn3yf5cl7o 22 วันที่ผ่านมา

      @@samuelk6721 ከምርቃና ሚዲያ ጋር ወደፊት😂

  • @makinebiyat4876
    @makinebiyat4876 26 วันที่ผ่านมา +1

    ተው ዳጊ የሚያይ የሚሰማ በሰማይ አለ ፈሪሳዊ

  • @bihakinihakininber.beiwnet346
    @bihakinihakininber.beiwnet346 26 วันที่ผ่านมา +1

    ቀለሜ አቤት ምላስ !

  • @LovelyGrapes-ui6zk
    @LovelyGrapes-ui6zk 26 วันที่ผ่านมา +16

    ድሮ ሲናፍቀኝ የነበረው ቀለሜ አንዲት ቃሉ ሰቀጠጠኝ

    • @Luna23official
      @Luna23official 26 วันที่ผ่านมา

      እኔም ጩኸቱ ቁጣው ባዶነቱ

    • @elbethel423
      @elbethel423 26 วันที่ผ่านมา

      አስጠላችሁኝ########

  • @kalkidan1getachew
    @kalkidan1getachew 26 วันที่ผ่านมา +22

    ሁላችሁም ልክ አደላችሁም ግን ከነ አማን በላይ ዳጊ እየሱስን አለማወቁ ገረመኝ ሁሉም ጥፍተኛ ነው ማሂም የተለየ ነገር አልደረሰባትም አማን ሻሎም በጣም አጥፍቷል ግን የተለየው የሱ ወጣበት ሁሉም አገልጋይ ተሸፍኖ እንጂ ቢወጣ ማን ይቆማል ዳጊ ግን ቃላቶችህ ኢየሱስ መሀሪ እስካይመስል ድረሰ ከበደ ጌታ ሆይ በሁላችንም አዝነሀል ምህረት አርግልን 😭

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu3743 26 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚኦ😢😢😢😢😢

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 26 วันที่ผ่านมา +1

    ለወንጌል ጥብቅና መቆምና ...የሰዎች ንትርክ ለየቅል ነው ኤርሚ ዳጊ ሞዱን እንዲቀይር ምከረው...

  • @zinashdebisha7831
    @zinashdebisha7831 26 วันที่ผ่านมา +2

    በዚህ ልክ ወርደህ በማየቴ አዝናለሁ መንፈስቅዱስ አትሳለቀ ልብህ ያለህን ተናገር

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 18 วันที่ผ่านมา

    ስምተኛው ሺህ አሉ አያቴ!!!
    ምርጦቹን እንኳ እስኪያስት እንደተባለው ሆነ ።

  • @Maranata155
    @Maranata155 26 วันที่ผ่านมา +4

    አቦ እኛንም አታዝጉን እግዘአብሔርን አታሳዝኑ ብዙ ሰው እንደምታሰናክሉ አታውቁምን? እንደው እግዚአብሔር ይቂር ይበላችሁ. ቃሉን ስበኩ እርስ በርስ አትቦጫጨቁ.

  • @asteralemayehu8094
    @asteralemayehu8094 26 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ታሳዝናላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭you guys are toooo carnal!!!

    • @sntenehtensay619
      @sntenehtensay619 26 วันที่ผ่านมา

      አንተስ ምነው አልታይ አለህ

    • @hassetbezabih5211
      @hassetbezabih5211 26 วันที่ผ่านมา +1

      @@sntenehtensay619በሰላም ነዉ ክፍያዉ ደርቷል አይደል😂

  • @yisehakkebede5400
    @yisehakkebede5400 25 วันที่ผ่านมา

    ወንጌላዊነት እንደናንተ ከሆነ ቤቴ ቁጭ ብዬ ኢየሱሴን አመልካለሁ ። ሁላችሁም ማፈሪያ ናችሁ

  • @netsanetmulatuweldargay3948
    @netsanetmulatuweldargay3948 26 วันที่ผ่านมา +6

    እናተ ፓስተሮቻችሁ የት ናቸዉ አይገስፆችሁም

    • @lovemab2256
      @lovemab2256 25 วันที่ผ่านมา

      ዳጊ ፓስተር የለውም ከቤተክርስቲያን አገልግሎት ታግዷል::

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 19 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ጌታ እየሱስ ና ማራናታ 😢😢 ወንጌሉ ወዴት ወዴት አይናችን ምን ላይ መጣል አበዛን ይኼ ሚዲያ በቃ በጠፋ እንዳባቶቻችን በጓዳ በፊቱ እያለቀስን በኖርን ምነው አባቶች ሰብስባችሁ በውስጥ ሀይ ብትሏቸው ለምን ለአዳዲስ ነብስ ግድ አይላችሁም 😢😢ኧረ አባቶች ወዴት ናችሁ

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam9535 25 วันที่ผ่านมา

    ዳጊና ኤርምያስ ጌታ ይቅር ይበላችሁ::; ወንጌል ሳይሆን ጥላቻ ነው የምትሰብኩት

  • @SaraTeressa-nf6wn
    @SaraTeressa-nf6wn 26 วันที่ผ่านมา

    Ba Eyesus semeeeee Ara enazehen sawocheanawe yamaskomuwacchewe. Ebakachehu kidusan tsealeyou.Egzyabehare yaskumelen

  • @Kidouo
    @Kidouo 26 วันที่ผ่านมา +3

    ,ሰለ እግዚአብሔር ቀለሜ የሰማይ አምላክ ይፈረድብህ ያ እንኳን አዴ ተላልፎ ተሰቷል

    • @user-gn3yf5cl7o
      @user-gn3yf5cl7o 26 วันที่ผ่านมา

      @@Kidouo አረ ባክሽ ይሄን ሄደሽ ለአማን በይው

  • @ashuletamiru9433
    @ashuletamiru9433 26 วันที่ผ่านมา +4

    ዳግ: ጉዳዩ ምንም ይሁን ምንም ካንተ እንዲህ አይነት ተራ ነገር አይጠበቅብህም። ተመለስ።

    • @sntenehtensay619
      @sntenehtensay619 26 วันที่ผ่านมา +1

      ወሬኛ ለአማን ሰው ሲጮህ ምነው ስለእህቶች የሚናገር ጠፋ ማፈሪያ

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r 26 วันที่ผ่านมา

      ​@@sntenehtensay619 amanya❤❤❤❤ wendemach enwedwalen mahima esun yrrakjte foto stlki anches lbsesch nber? Menem altnkakschem? Y iketiwes yemtagbiwen esunem foto lalmelkesch kezh temarsch zara setasbiwe tema sthoji aysketetschm 😢ahunem ensu yalfekduten btagbi egzabhr erdtosch bmiketlwe batwerm Video tserto you tub ygebi mench nesh askumi kechalesch amanen bmisedwe ekula anchm eytwardesch nwe😢ysazenal

  • @minewjal
    @minewjal 26 วันที่ผ่านมา +2

    እናቴ ሁለታችሁም ለእኔ ሰይጣን ናችሁ።ንሳሐ ግቡ ጌታን ብቻ ስበኩ ምንም አያገባችሁም።

  • @Eripost379
    @Eripost379 26 วันที่ผ่านมา

    Ezgiooooo meharene kristos Abet Ermias Bekel, sidebb wishet Genzebbeh argehall yasaznal. TikTok eko delet aregnew 😢😢😢

  • @Christian2425.
    @Christian2425. 26 วันที่ผ่านมา +4

    ዳጊ ግን የምር የወንድ ሸቀጥ ነው ያለክ ? አይመስለኝም ባልቴት ነገር ነክ

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 26 วันที่ผ่านมา

      አሰቀይሮ ይሆን?😎😎😎

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 26 วันที่ผ่านมา

      Hametegnoch 😂😂😂. Ahun koy Abel Abuna & Aman 24/7 hamet siyaworu ena sibetebitu yet neberachihu? Endew maseb yelem ? 😂😂😂

    • @user-gn3yf5cl7o
      @user-gn3yf5cl7o 26 วันที่ผ่านมา

      @@Christian2425. እነአማንስ?

  • @netsanetmulatuweldargay3948
    @netsanetmulatuweldargay3948 26 วันที่ผ่านมา +2

    እናንተ ስራ ፈቶች የእግዛቤርን ስም የምታሰድቡ ሁላችሁም የቲክቶክ አሉባልተኞች ከናንተ ፊደል ያልቆጠሩት እናቶቻችን ይሻላሉ ሁላችሁም እነዛም እናንተም አመፀኞች የጌታን ስም በንግግራችሁ የምታሰድቡ ስለስማችሁ የምትከራከሩ አሳፈራችሁን በናንተ የተነሳ ወጥተን ወንጌል መስበክ አልቻልንም ጌታ ይጠይቃችሁ

  • @tsehayneshtesfaye1866
    @tsehayneshtesfaye1866 26 วันที่ผ่านมา +2

    አቶቀለሜ አይተንፍሱ ሆይ እባክህ ሰርተህ ቤተሰቦችህን አስተዳድር በቲክታክ አትንተክተክ ግብዝ ስራ ፈት የትናንቱ ለማኝ አሳክሙኝ ባይ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 26 วันที่ผ่านมา

      Ye Metikora lij hijina tellashin timeki 😂😂😂. Hijina le mutan fituran ena le tawula tabotish tselot adirshi 😂😂😂. Ermias nitsuh wongelawi new . Yanchin ye taot genzeb Ermias ayifeligim. Genzebishin le Gebriel silet asigebi 😂😂😂. Sew hulu endanchi sile hod bicha yemiyasib yimesilishal 😂😂😂. Ermias asifelagi kehone mirit ye geta wondim ehitoch alut . Ye Ewunet wongel silemesebik asifelagiw neger hulu yideregiletal . Ye Giorghis tsebel tetemeki 😂😂😂

  • @AshuMiraf
    @AshuMiraf 26 วันที่ผ่านมา

    የክርስቲያን ሕፃናት ሚዲያ የወተት እና ጡት የሚጠቡ ሕፃናቶች ልጆች

  • @user-qc6wi7vy4x
    @user-qc6wi7vy4x 26 วันที่ผ่านมา +4

    Please be Christian how u different from other

  • @emperormanaseh2388
    @emperormanaseh2388 26 วันที่ผ่านมา +13

    እረ ዳጊ አንተ ስንት ጉድ እያለብህ እፈር

    • @sntenehtensay619
      @sntenehtensay619 26 วันที่ผ่านมา

      የአንተስ ጉድ? ካለ ጎበዝ ከሆንክ ተናገር ወሬ

    • @EthioEthio-o1u
      @EthioEthio-o1u 26 วันที่ผ่านมา

      Merja😂😂😂

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 26 วันที่ผ่านมา +8

    እረ ወጌል ስበኩ ነብሳት እዴት ይዳን የናተን የባልቴት ወሬ እየስሙ ምን ጉዶቾ ናችሁ😢😢😢😢

  • @meseretserebo3308
    @meseretserebo3308 26 วันที่ผ่านมา

    አንተን ምን አገባህ ማንንም ቢቃወም ብደግፍ ለእያንዳንዱ ለምንናገረው ነገር መልስ የምሰጥበት ቀን እንዳለ ታውቃለህ ኤርሚ

  • @FekaduFekadu-wg7gu
    @FekaduFekadu-wg7gu 26 วันที่ผ่านมา

    እኚ ባልቴት ኤርሚያስና ኮርማው ዳጊ

  • @aberashgebiso1895
    @aberashgebiso1895 26 วันที่ผ่านมา

    Minm bitnager manm aysemahm egnam blenal

  • @tsehayneshtesfaye1866
    @tsehayneshtesfaye1866 26 วันที่ผ่านมา +1

    ቀለሜ ከአንተ የባሰ ግብዝ ቂመኛናጨካኝ ከሳሽ አለን??

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 26 วันที่ผ่านมา

      Anchi achebichabi arifesh kuchi beyi 😂😂😂. Wongel bigebash Swsegnawun Aman shalomin nisiha giba tiyi neber 😂😂😂. Abel Abuna duriye ena achiberibari hametegna new . Nisiha giba beyiw …

  • @yohanneskebedom1400
    @yohanneskebedom1400 26 วันที่ผ่านมา +1

    ከነዚ ግሩፖች ራቁ። ከነሱ ምንም ትምህርት የምትማሩት የለም። ማለቴ ከእነዚ በወንጌል ሰበብ አድርገው ነገር ግን ስለወንጌል አይደሉም እና፡ ከእነዚህ በቲክቶክ እርስ በርስ ከሚዋጉት ራቁ። ንግግራቸው እንደ ካንሰር ይበላልና ራቁ ራቁ ራቁ።

  • @tewoldeberhangebremariam1430
    @tewoldeberhangebremariam1430 26 วันที่ผ่านมา

    Dagi and ermi❤❤❤

  • @EthioEthio-o1u
    @EthioEthio-o1u 26 วันที่ผ่านมา

    Ermiye❤❤❤❤

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 23 วันที่ผ่านมา

    ዳጊ እንዴት የምወደው ዘማሪ ነበርክ ምንድነው ግን ያቀለለህ አረ ተደበቅ መካሪ የለህም

  • @LovelyGrapes-ui6zk
    @LovelyGrapes-ui6zk 26 วันที่ผ่านมา +1

    ቀለሜ ቀለምህ ቡን ይበል።

  • @selam55566uii
    @selam55566uii 26 วันที่ผ่านมา +1

    ምነው ልጅን በተቀመጠበት ቦታ አላስቀምጥ አላቹ መሞቱን የፈላጋቹት ወይም እንደለመደባቹ ማሳሰር? አማን እንወድአለን ልብህን ጠብቅ ይለፉልፉ ተዋቸው

  • @aberashgebiso1895
    @aberashgebiso1895 26 วันที่ผ่านมา

    Aynegrachum seyamruk yikr wro Dagimawi

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሁለታችሁ ምናለበት ስለነአቤል ዝም ብትሉ በተለይ ዳጊ የምትባል አንዴ አቤል ስለተናገረ ስላንተ አለቅ አልክ በጣም አስጠሊታ አለም ላይ እንኳ የማይታይ ፀባይ ነዉ። የመንደር ሴቶች የቡና ሀሜት አስመሰላችሁት የሚመክራችሁ ጠፉ

  • @user-gn3yf5cl7o
    @user-gn3yf5cl7o 26 วันที่ผ่านมา +3

    እባካቹ እነዚህ ልጆች toxic ናቸው ወርደው ያወርዱቹሃል ዘቅጠው ያዘቅጧችኋል እባካቹ እንደሃንኤል ራሳቹን አግሉሉ እባካቹ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 26 วันที่ผ่านมา +1

      Biyans ewunetun awukehal. Ewunet Tebarek 🎉🎉🎉

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 25 วันที่ผ่านมา

    እኔ አንድም የአእምሮ ህመም እና ቆሻሻ አይቼ አላውቅም lije lady dagmawi & ermiyas እግዚአብሔር ይፈውስህ

  • @yeshiwagiso7804
    @yeshiwagiso7804 26 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ማን ነህ ግን ሁላችሁም የእግዚአብሔር ን ቦታ ተረከባችሁ

  • @yishakGetachew-14d
    @yishakGetachew-14d 26 วันที่ผ่านมา +1

    እናንተ ግን ምን አይነት እርኩስ ናቹ በእግዚአብሔር ፊት እንደዚ ምትዋሹት ለአፋቹ ለከት የላቹም

  • @mekdijossi1394
    @mekdijossi1394 26 วันที่ผ่านมา +1

    ገላትያ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ወንድሞች ሆይ፥ ሰው በማናቸውም በደል ስንኳ ቢገኝ፥ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ እንደዚህ ያለውን ሰው በየውሃት መንፈስ አቅኑት፤ አንተ ደግሞ እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ።
    ² ከእናንተ እያንዳንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም እንዲሁም የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ።

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 26 วันที่ผ่านมา +1

    አብራ ዝሙት ሰርታ ፅንስ ለምን ታስወርዳለች ? ክርስቲያን ናት ? በዚህ ጉዳይ እሷ እራሷ ንስሀ ትግባ ነብስ በማጥፋት አብራ ተባብራለች😢

  • @user-xe6ow3oz9x
    @user-xe6ow3oz9x 26 วันที่ผ่านมา +10

    ወንጌላዊ ኤርሚያስ እንዲሁም ዘማሪ ዳጊ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው ለእውነት ስለቆማችሁ❤❤❤❤

  • @user-ms5xp7fn6w
    @user-ms5xp7fn6w 26 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ ሰዎች ምን አይነት ባለጌዎች መንደርተኞች ናቸው።

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 26 วันที่ผ่านมา

    መስቀል ሚድያ የአማኖች ሚድያ ዉ❤❤🎉

  • @B2024-k5y
    @B2024-k5y 26 วันที่ผ่านมา +1

    ክፍአት ቃሉን እናውቃለን በሚሉት ይብሳል:: አሳዳጃችን ሴጣን ነበረ አሁን እናንተዉ የወንድምች አሳዳጅ ሆናቹው በአደባባይ ተገለጣችሁ ከናንተ አይነት ክፉው ሰወች ይሰውረን

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 26 วันที่ผ่านมา

    👉[[በሶሻል ሚዲያ ተጠምደው የሚውሉ ሰካራም ሺሻና አደንዛዥ ዕፅ እየለቀሙ የሚውሉ ስራ ፈት ወንበዴ ክርስቲያኖች ነን ባዮችን ዳጊና ኤርሚያስ ለምን ይናገራሉ የሚትሉ ማፈሪያዎች ናቸው። ]]

  • @zinashdebisha7831
    @zinashdebisha7831 26 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ እንደተዋረድክ እስከመቼ ትቀጥላለህ ወይ ቀሎመገኘት

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 26 วันที่ผ่านมา

    ኧረ እነዚህን ሀሜተኞች የምናይበት የት ነው ????

  • @meselechsegu2826
    @meselechsegu2826 26 วันที่ผ่านมา +1

    እይ ክርስትና ተመዝነህ ቀለህ ተገኘህ ያለው ቃል በእናንተ ክርስትያኖችን ዘማርዋች ስባኬዋች ተፍጽመ እህት በአንተ እንደበት አይጥራም

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen7571 26 วันที่ผ่านมา

    Dagi ተብየው i feel sorry for you. ግን መጨረሻህ ያሳዝናል

  • @miheretuabayenhe3334
    @miheretuabayenhe3334 26 วันที่ผ่านมา

    ጋስፅችሁ ኤራም ጌታ ይበራክ 👍👍

  • @TegestU-jd2jj
    @TegestU-jd2jj 26 วันที่ผ่านมา

    እኔ አንድ መልእክት አለኝ መዳን በሌላ በማንም የለም ። እየሱስ ያድናል ጌታን እንደግል አዳኛችሁ አድርጋችሁ ተቀበሉት እየተሰዳደባችሁ ላላችሁት ነው መልእክቴ

  • @saradesta6541
    @saradesta6541 24 วันที่ผ่านมา

    ዳጌ ዘመንህ ጌታ ይባረክ የአመጸኛ አፉን አዘጋው ነውርኛ የቃል እውቀት የለለው ጀርሚ የሚባለው ውሸታም እነዚ ወበዴናቸው ዳጌ ለአማን የሚያዝኑ የሚመስለ ተከታዮች እነሱም አመጸኞችናቸው ነውራቸው እዳይገለጥ ነው ዳጌ በርታ ጌታ ይባርክ

  • @jesusislord1454
    @jesusislord1454 24 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ እነዚህ ሰዊች ምን አይነት ቃል መግለጫ አጣሁ ኤርሚሰ ከዚህ ሰዉ ተለይ ቢባል እንቢ አለ ልክ ያ ብዙ የተተወለት መጥቶ ጥቂት የተተወለትን ሲያሰጨንቅ ነበር አረ ተዉዉ

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 26 วันที่ผ่านมา

    ምርቃና ሚዲያ ምን ማለት ነው?
    ግን የስድብ አይነት ሰማን ዘንድሮ

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 26 วันที่ผ่านมา

    Dagi ante birr yalbet sera yalbte hager selhonk 😢😢😢 behiwate menorachu yandedachwal

  • @user-cg1gc6oo2l
    @user-cg1gc6oo2l 26 วันที่ผ่านมา +1

    ምድረ ዝሙተኛ ተሳዳቢ ኮማች ሁላ ንስሃ ግቡ

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 26 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ይሄ ኤርሚያስ የሚሉት ሰውዬ በትንሽ ትልቁ ምንድነው የሚያስቆጣው? ምንድነው ቁጣ ቁጣ የሚለው? በሁሉም ሚዲያ ሲያወራ ግንፍል ግንፍል ይላል፡፡ ቆይ እውነትን በፍቅር የሚለውን ቃል አላነበበም? የሰው ቁጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራም የሚለውን ቃል አላነበበም? እንዴት አይነት ክርስትናን ነው እየኖረ ያለው?

  • @aberashgebiso1895
    @aberashgebiso1895 26 วันที่ผ่านมา

    Eriyas semetawi aremene new

  • @Luna23official
    @Luna23official 26 วันที่ผ่านมา

    ይቅር ካላልክ ብላችሁ ያለውን ጉድ ሁሉ ዘርግፋችሁበት ይቅር አለ። ታዲያ ይቅር ካለ ወዲያ ልጁን ምን ኣድርግ እያላችሁት ነው??? ሌላ ነገር ነው ያስመሰለባችሁ

  • @user-hf8wx7pq6d
    @user-hf8wx7pq6d 25 วันที่ผ่านมา

    ዳጊና ኤርምያስ ኧረ ስለጌታ ብላችሁ አንደበታችሁን ዝጉ ሀይለኛ በቀል ውስጥ ናችሁ መጨረሻችሁ ናፈቀኝ ዳጊስ ሰንብቶበታል ኤርሚ በዚህ ልክ ትወርዳለህ ለጊዜው ስብከቱ ቀርቶ ራስህን ፈትሽ በጣም ተበላሽቶብሀል

  • @user-tf8uf5nj3w
    @user-tf8uf5nj3w 24 วันที่ผ่านมา

    ምኑ ነው ያሳቀህ አንተማፈሪያእስኪአርፈህ ኡበርህን ንዳ

  • @lazarus7717
    @lazarus7717 26 วันที่ผ่านมา

    Hulachum ywewngi tela ermiyas dro orthodox eyalen wedewengi endtenekr yeredan ermi tizi wendmi pawlos gn ahun ermin kenezi acberbari gar dagi mayetu yasaznal awedadekachun geta yasamrh