ቁ.1 ከወገብ በላይ ያለውን የሰውነትና የእጁ ሰብን በ30ቀን ማቅለጥ (Slim Arms &Upper Body in 30 Days )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 446

  • @የማርያምልጅነኝ-አ8ረ
    @የማርያምልጅነኝ-አ8ረ 4 ปีที่แล้ว +40

    ሰላም ላንተ ይሁን ወድሜ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ የእውነት በጣም ነው የምናመስግነው ስንት አመት ሙሉ በሎሚና በዝንጅብል ስቃጠል ኖሬ አሁን አንተን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ወር ባልሞላ አምስት ኪሎ ቀነስኩ ደስ ብሎኛል

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว +14

      ዋው የኔ ጀግና እህቴ በጣም ደስ ይላል ሁሌም ምንም ነገር ለማድረግና ለመቀየር ቁርጠኝነትን ብቻ ነው የሚጠይቀው ጎበዝ በርችልኝ ተባረኪልኝ እህቴ 🙏🙏🙏

    • @endtnashehagara1114
      @endtnashehagara1114 4 ปีที่แล้ว

      ጎበዞ

    • @faruzgirma5071
      @faruzgirma5071 4 ปีที่แล้ว

      እውነትሽን ነው በቃ ዛሬ እጀምራለሁ

    • @selamkifle2494
      @selamkifle2494 3 ปีที่แล้ว

      ይሄ በጣም አበረታች ነው እኔንም አነሳሳሽኝ። ዛሬ ማየቴ ነው። ስለማጠባ መች እንደምጀምር ባላውቅም መጀመሬ ግን አይቀርም ቀናሁብሽ። ይሄኔ ሰውነትሽ እንዴት ሆኖ ይሆን?

    • @ቃልየድግልማርያምልጂ
      @ቃልየድግልማርያምልጂ 2 ปีที่แล้ว +2

      እዴት እደቀነሽ አረ ሹክ በይኝ ማለቴ አመጋገብሽን

  • @wossenmuchie3133
    @wossenmuchie3133 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጎበዝ ወንድም ነህ በተለይ ሴቶችን ለመለወጥ ያለህ ጥረት እናቴ ኪዳንምረት ባለህበት ትጠብቅህ።

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 หลายเดือนก่อน

      @@wossenmuchie3133 አመሰግናለሁ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว +6

    አንተ ጋር ጎራ ካሉ ለተቸገሩበት መፍትሔ አታጣም ምርጥ ወንድማችን ተባረክ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว +1

      ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ነይልኝ ደስ እያለኝ አስተናግድሻለሁ 🙏🙏🙏

  • @senaitharegu8441
    @senaitharegu8441 ปีที่แล้ว +3

    በትክክል የሚያስፈልገኝ ስፖርት ነው ። ሳላስበው አገኘሁህ አምላክ ይርዳኝ እጀምረዋለሁ። እግዛብሔር ይስጥህ ወንድሜ ።

    • @elagym5723
      @elagym5723  ปีที่แล้ว

      በርችልን እህታችን 🙏🙏🙏

  • @TyDh-fk7zz
    @TyDh-fk7zz 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለቤትህ አዲስ ነኝ ከሳምንት በፍት ነበር ያየሁህ እና ጠዋት እና ማታ እየሰራሁኝ ስለሆነ ብዙ ለውጥ አይቸበታለሁ በጣም ነው ማመሰግንህ ክበረልኝ የኔ የወንድ ሙሉ ወንድም የምፈልገው ቅርፅ ከደረስከኝ ቧሀላ ሎዉጡን አይቼ በዉስጥ እልክልሀሎው❤

    • @Rabia-u7x
      @Rabia-u7x 3 หลายเดือนก่อน

      በስትቀን😢ለዉጥአየሽበት😢

  • @hahu3160
    @hahu3160 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ። ከወሬ ሌላ እንዲለሰው የሚጠቅም ነገር በማቅረብህ በጣም ጥሩ ነው። በርታ እንዳታቆም

  • @martagetachew8158
    @martagetachew8158 4 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸኝ በብዙ ተባረክ።

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 ปีที่แล้ว

      ሃይ ማርቲዬ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 3 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰገናለን ደሞ ለሰዉ ልጅ ክብር አለህ❤

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 ปีที่แล้ว

      ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @SenaytMebiratu
    @SenaytMebiratu 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በእዉነት ❤🙏❤እናመሰግናለን ❤🙏❤

  • @wakandafoeva2632
    @wakandafoeva2632 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቀላል ይመስላል ነገር ግን ክብደቱን የሰራው ያቀዋል። ክብደት ሚሰራ ሰው ራሱ ይሄን እንቅስቃሴ መጨረስ አይችልም። ። Nice Master

    • @elagym5723
      @elagym5723  7 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @Ethiopian-ot3ig6il4y
    @Ethiopian-ot3ig6il4y 4 หลายเดือนก่อน

    ገና ዛሬ እያየሁህ ነው ወንድማችን ከወገቤ በላይ ተቸግሬ አለሁ በተለይ ከክንደ በላይ የተለየ ምግብ አልመገብም ግን ስለማልፈልገው መሰለኝ እና እኅቶቼ ሁሉም ለውጥ አይቸበታለሁ አሉ ዛሬ ማታ እጀምራለሁ❤❤😘 ለውጥ አይቼ እኮምታለሁ እናመሰግናለን

  • @ManahilGrima-vs5jc
    @ManahilGrima-vs5jc ปีที่แล้ว

    በጣም ስፈልገው የነበረ የስፓርት አይነት ስልሳ ይህኝ በጣም አመሰግናለሁ❤❤በርታ ወንድሜ

    • @elagym5723
      @elagym5723  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏

  • @edenwelde2535
    @edenwelde2535 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ማስተር ኤልያስ ከወገብ በላይ ያለው ውፍረቴ እጄን ጨምሮ ቅርፄን አበላሽቶብኛ ነገር ግን የምፈልገው የስፖርት ዓይነት ነው ይኸው ዛሬ እጀምራለሁ ውጤቱ ያማረ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ ዳይ ወደ ስፓርት😘😘😘😘

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 ปีที่แล้ว

      ሃይ ኤዱ እህት ጎብዘሽ ከሰራሽ ለውጥ ቅርብሽ ነው 🙏

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 ปีที่แล้ว

    አብሬህ አንድ ስአት ሰራው አሬፍ ነው እናመሠግናለን ። በርታ ጀግና

  • @guhfd9239
    @guhfd9239 2 ปีที่แล้ว +3

    በለህበት ሠላምህ ይባዛ ወንድሜ እኔ ሠሞኑን ነው የጀመርኩት እና በጣም አመሠግን አለው በተለይ ከወገብ በላይ እኔ በጣም ተጀግሪ ነበር አሁን አተን እያያው እየሠራው ነው 🙏🙏❤️❤️

    • @My-Amhera-fano
      @My-Amhera-fano ปีที่แล้ว

      እንዴት ነው ለውጥ አለው እንዴ እኔም በጣም ተቸግሪለሁ

  • @mariamteke2945
    @mariamteke2945 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ነክ አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ከአንተ ተጠቅመአለሁ ።

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 ปีที่แล้ว +1

      ሃይ መራማዎትዬ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @tsehayshmeles6843
    @tsehayshmeles6843 4 ปีที่แล้ว +24

    በርታ ወንድሜ የምታሳያቸው እስፓርቶች ሁሉ በአጭር ግዜ ስኬታማ ናቸው እኔ በጣም ለውጥ አይቼበታለሁ እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      ሃይ ፀሃዬ እህቴ አመሰግናለሁ ደስ የሚል ዜና ነው በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏

    • @ስላምናሄኖክ
      @ስላምናሄኖክ 4 ปีที่แล้ว +4

      አተነህ መመሥገን ያለብህ እኛኮነን ተጠቃሚወቹ መቸም ሀበሻ ሥንባል ጥሩ ነገር አናበርታታም መጥፎ ነገር ቢሆን እሥካሁን የት ደርስክ ነበር ግን አይዞክ መልካም ሥራክ አዙሮ ይከፍልሀል ጠንክር ተሥፍ እዳትቆርጥ ሚሥ ኤልያሥ እናመስግናለን ውድማችን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว +2

      @@ስላምናሄኖክ እሺ እህቴ ዝቅ ብዬ ከወገቤ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏

    • @ሀናሲገኝይቱብ
      @ሀናሲገኝይቱብ 4 ปีที่แล้ว

      ልሞክርው እንዲ እውነሽነው

    • @wddss8555
      @wddss8555 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔበጣምከወገቤበላይወፍራምነኚበጣምያስጠላኛልበስትለውጥአመጣይሆን😊

  • @hdgshgsghsh3005
    @hdgshgsghsh3005 4 ปีที่แล้ว +15

    የምፈልገዉን የእሥፓርት አይነት ሥላሳየኸን ቴንኪዉ ወንድም በርታልን ካንተ ብዙ እጠብቃለን ይመችህ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      ሃይ ሃዳስ እህቴ እሺ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏በርችልን እህታችን

  • @kalkidan4147
    @kalkidan4147 2 ปีที่แล้ว +3

    ችግሬን የተረዳከኝ ነው የመሰለኝ
    ዛሬ ፎቶ ተነስቼ ነው ምጀምረው
    ሚዛኔንም አይቼ እንግዲህ ለምስጋና ያብቃኝ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ በርችልን እህታችን 🙏🙏🙏

  • @ሰርካለምወሎየዋ
    @ሰርካለምወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ከሁላችንምጋ ይሁን እሽ ወንድማችን እናመሰግናለን እስካ እሞክረው አለሁ

  • @hdhhd2132
    @hdhhd2132 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምወፈረኩ ይሔን ከሰራሁወድህ😢😢

  • @menberemengesha3288
    @menberemengesha3288 4 ปีที่แล้ว +4

    ይሄን ዛሬ ጀመርኩ በጣም አመሰግናለው🙏

  • @germewdenku5240
    @germewdenku5240 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ስልጠናው መልካም ነው

    • @elagym5723
      @elagym5723  ปีที่แล้ว

      ,እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ ปีที่แล้ว +1

    በጣም እወዶሀለሀለ አከብርሀለሁ በእልህ ጆምር ነበር ስሰራ የነበረው የምትሰራቸው እስቦሮቶች በጣም አባድ ናቸው ግን እችላለሁ በሚል ወኔ የሰራሀቸውን ሁሉ እየሰራሁ ቁመት ስላለኝ ምርጥ ሞዴል ሆኛለሁ ግን መዳም ቤት ነን😊 የምር ቴሌግራምህን ንገረኝ ለውጤን አሳይሀለሁ ጀግኔችን

    • @elagym5723
      @elagym5723  ปีที่แล้ว

      ሃይ እህቴ ጎበዝ በርችልኝ በቮይስ ሜል ጥያቄ ካለሽ ላኪልኝ በምክርም እሀረዳሻለሁኝ +61406725723 ዋት ሳኘ ስልኬ ነው 🙏🙏🙏

    • @ሶልያናየሸዋልጅ
      @ሶልያናየሸዋልጅ ปีที่แล้ว

      @@elagym5723 እሽ በደስታ🥰

    • @bababint
      @bababint หลายเดือนก่อน

      ለውጥ አግኝተሺበታል

  • @ayalneshgebeyehu8699
    @ayalneshgebeyehu8699 ปีที่แล้ว +1

    እኛም በጣም በጣም ነው የምንወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @elagym5723
      @elagym5723  ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏

  • @Fug-m1d
    @Fug-m1d ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም አመሰግናለሁ ወድም ሥፈልገ የነበረ

    • @elagym5723
      @elagym5723  ปีที่แล้ว

      ይበርታልኝ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @የማርያምልጅነኝ-አ8ረ
    @የማርያምልጅነኝ-አ8ረ 4 ปีที่แล้ว +4

    ለጓደኞቼ ሼር እያደረኩ ላይክና ስብስክራይብ አድርገውሀል በጣም አመሰግናለሁ ቀጥልበት እግዚአብሔር ያበርታህ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      ከወገቤ ዝቅ ብዬ ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏

  • @ሐገሬሰላምሽንያብዛው
    @ሐገሬሰላምሽንያብዛው 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን እህቴ ቲናዬ አንችም በበዙ ተባረኪልኝ

  • @misraktekle4264
    @misraktekle4264 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነው ተደጋጋሚ ሌሎች እስፖርቶችንም ስራልን

  • @سعادهالحربي-ف6ث
    @سعادهالحربي-ف6ث ปีที่แล้ว

    እሞከረዋለሁ እናመሰግናለን አትጥፋ👍👍

  • @ስላምናሄኖክ
    @ስላምናሄኖክ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ዛሬ አመለጠኝ ግን እያለሁ እስራለሁ በርታ ሚሥተር ኤልያሥ እናመስግናለን አይቀይርክ

    • @almaztesfagaber2506
      @almaztesfagaber2506 4 ปีที่แล้ว

      Tebarek wendmi bertaln

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว +1

      አአሜን መሰግናለሁ ሰላምዬ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @hammereborga7284
    @hammereborga7284 ปีที่แล้ว +1

    Hallo brother this is v important for me thank you so much. We love ❤❤❤❤
    God Bless you and your families. From Toronto

    • @elagym5723
      @elagym5723  ปีที่แล้ว

      Oh many thanks my so beloved brother may God bless you 🙏stay in bless

  • @birtukangetachew6595
    @birtukangetachew6595 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ለውጥ በአንድ ወር ውስጥ አምጥቻለሁ🙏🙏🙏

  • @SebelebultiSebelebulti
    @SebelebultiSebelebulti 8 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ያለማጋን ምን ብዬ እንደምነግርህ አለውቅም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @fatumastotaw2810
    @fatumastotaw2810 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማች ንድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥህ በርታ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ፋቱማዬ እህቴ አንችም በርችልኝ 🙏🙏🙏

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 2 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ ስፓርት ሰርቶ ለማያውቅና ለጀማሪ የሚሚሆን እስፓርት ከብደት ላለውና አድሜ ከ50 በላይ ለሆነ። አመሰግናለሁ።

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ኤሊ እንደምአለህ? እንኳን ደና መጣህ የምታስተምራቸው የስፖርት አይነቶች በጣም ጠቃሚ ናቸው በርታ እናመሰግናለን ። ዛሬ ያሳየህኝ በጡት አከባቢ ያለ አለስፈላጊ ስብን የሰጡት መጠንን ለማስተካከል የመጀመሪያ ከሰራህ ቪዲዬ የተሻለ ለውጥ አለ ?

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      እሺ አመሰግናለሁ እህቴ ። በትክክል አዲስዬ 🙏🙏

  • @HayatMhret
    @HayatMhret 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ወድሜ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 หลายเดือนก่อน

      @@HayatMhret እኔም አመሰግናለሁ በርቺ 🙏🙏🙏🙏

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም ወንድሜ የግራ እጄ የሕንን ስሠራ ይንቀጠቀጣል በጠም ገርሞኝ ነው ።💚💛❤💚💛❤💚💛❤ አመሠግናለሑ

  • @solomonkebede1685
    @solomonkebede1685 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው ግን ያለበት ቦታ የሆነ የሚንጫጫ ነገር ስላለ በደንብ የምትለው አይሰማም

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      በትክክል ልክ ነህ ንፋሱ ወደ ሜዳው እየመጣ ትንሽ እረበሸኝ ይቅርታ ሶልዬ ወዳጄ አስተካክላለሁ 🙏🙏🙏

  • @semutube4934
    @semutube4934 4 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ገና ነው ያየሁህ ስፈልገው የነበረ ነው አመስግናለሁኝ እሙክረዋለሁኝ እሲ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 ปีที่แล้ว

      ሃይ ሰሚራዬ እህቴ እንኳን በሰላም ወደ ቻናላችን መጣሽልን አሁን አብረሽን እየሰራሽ ጥያቄም ሲኖርሽ ቨይስ ሜል አርጊልኝ 🙏🙏🙏

  • @kalkidan9390
    @kalkidan9390 4 ปีที่แล้ว +2

    በርታልን ወንድሜ🙏😍😍😍ማታ ብሰራ ችግር የለውም አይደል

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      ሃይ ቃልዬ ምንም ችግር የለውም እህቴ በርችልኘ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @መሲጎንደሬዋ-ዀ9ቐ
    @መሲጎንደሬዋ-ዀ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምህ ይብዛ ወንድም በርታ ለቻናሉ አዲስነኝ ስፈልገው ነበር ስለአገኘውት ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 ปีที่แล้ว +1

      ሃይ መሲዬ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽልን ወደ ቻናላችን እህታችን በይ አሁን አብረሽን ተቀሳቀሺ 🙏🙏🙏

  • @roozahajj
    @roozahajj 9 หลายเดือนก่อน

    በርታ ትለያለህ ውድሜ 🎉🎉🎉

  • @ayalneshgebeyehu8699
    @ayalneshgebeyehu8699 ปีที่แล้ว

    Betam enameseginalem biro selamhn yabzalin fetari yitebkh

  • @ሁሉበርሱሆነ-ኸ5ጰ
    @ሁሉበርሱሆነ-ኸ5ጰ 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግንአለን ወድማችን❤❤❤

  • @hanetube9931
    @hanetube9931 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ለውጥ እስከማይ በሁሉም አብሬክ ነኝ የምር

  • @sarayenatwalj9301
    @sarayenatwalj9301 3 ปีที่แล้ว +1

    selam Elaye Balehbet Selamhn Yabzaln Wedmi Ena tyaki Neberegn Katega Bsera Hulim Yhn Vido Eyayehu Satu Beki New

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 ปีที่แล้ว

      ሃይ ሳርዬ በውስጥ መስመር ቮይስ ሜል አርጊልኝ እንደሌሎቹ በደንብ እንድመክርሽ ሰላም ሁኝልኝ እህቴ 🙏🙏🙏

    • @sarayenatwalj9301
      @sarayenatwalj9301 3 ปีที่แล้ว +1

      @@elagym5723 eshi elay betam amesegalew gn ye fb smh btnegeregn ena be messger bnaweras

  • @mimigoshu815
    @mimigoshu815 4 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ቪድዮ ድጋሚ ብትቀርፀው ብዬ እላለሁ ከቻልክ thanks for sharing

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ሚሚዬ እህቴ will do all my best 🙏🙏🙏

    • @mimigoshu815
      @mimigoshu815 4 ปีที่แล้ว

      Thanks so God bless

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      @@mimigoshu815 you too more my dear sister 🙏🙏🙏

  • @belenlove552
    @belenlove552 4 ปีที่แล้ว +3

    Selam lante yehu bro betam destegna negn bezu lewet agechalw mesgana yegebahal selameh yebeza 🙏🙏🙏🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      ዋው ብሌንዬ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏

  • @nuzhahawally2183
    @nuzhahawally2183 4 ปีที่แล้ว +2

    alaya enkwan dehna metahe betame wetatama sera newe yemetasayene enamesegenalene

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ከወገቤ ዝቅ ብዬ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @HayatSeydi-h3q
    @HayatSeydi-h3q 2 หลายเดือนก่อน

    Alah ystlng wendme enamesegnalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BushAmanueal-z2u
    @BushAmanueal-z2u 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ለውጥ አይቻለው❤❤❤

  • @sebsibeayele502
    @sebsibeayele502 ปีที่แล้ว

    እባክህ ወንድሜ ካላስቸገርኩህ የስኳር ህመም ተኛ ነኝ ይህንን እስፖርት እንደት መስራት እንደምችል ንገረኝ ማለቴ ግደታ ጧት ብቻ ነዉ የሚሰራዉ

  • @شمسيهبلال
    @شمسيهبلال 6 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግነለን

  • @fatoomafatooma5690
    @fatoomafatooma5690 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ወንዲም ጡት መቀነሻነ ከትከሻ ከህኽላ በኩል እዴት እቀንስ በአላህ አትለፈኝ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 ปีที่แล้ว

      ሃይ ፋቱማ እህቴ ወደ ኋላ ሄደሽ እንዴት ጡትንና ከጡት ጀርባ ያለውን ስብ እንዴት ማቅለጥ እንደምንችል የሚያሳይ ቨዲዮዎች ለቅቄልሻለሁ ይህም ቨዲዬ በጣም ይረዳሻል ከአንቺ የሚጠበቀው ምግብሽን እየቀነሽ በሳምነት ቢያንስ 5ወይንም 6ጊዜው ለ30ደቂቃዎች ከሰራሽው በእርግጠኝነት ለውጥ ታያለሽ ።ለበለጠ ምክር እንደሌሎቹ በውስጥ መስመር በድምጽ ጥያቄሽን መላክ ትችያለሽ እረዳሻለሁ እህቴ 🙏🙏🙏

    • @fatoomafatooma5690
      @fatoomafatooma5690 2 ปีที่แล้ว

      🌹🌹💋

    • @fatoomafatooma5690
      @fatoomafatooma5690 2 ปีที่แล้ว

      እሽ ግንእዴትነውበውስጥየማገኝህስ ለምክርህ አመሠግናለሁ እሽ

  • @ውበትማለትተፈጥሮነው
    @ውበትማለትተፈጥሮነው 3 ปีที่แล้ว

    ኢላዬ መልካም ሠው ጠፍተሃል

  • @helengmichael9402
    @helengmichael9402 6 หลายเดือนก่อน

    Selam wondme be cs keweledkugn 4 were new mesrat echlalew?

  • @HdhehssHfhehhdw
    @HdhehssHfhehhdw 7 หลายเดือนก่อน

    ለቤቱ አዲስ ነኝ ከወገብ በላይ ውፍረት አለኝ እስኪ እያየውክ ሰራለው ግን ጥያቄ አለኝ በምን ሰአት ነው ሚሰራው በርታ ወንድም

  • @emuselhedin4761
    @emuselhedin4761 2 ปีที่แล้ว +1

    ወድሜ ጎበዝ በርታ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 ปีที่แล้ว

      እሺ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 3 ปีที่แล้ว

    ከሰራሁ በደንብ አንደምለወጥ አሰባለሁ የምር ሙሉዉን ሰርቻለሁ ትንሽ ህመም አለዉ ጠንካራ መሆን አለብኝ ይመቻልን አበርታን ወንድም 🥰🥰🥰 አናመሰግናለን

  • @muluyedenglmareymlejj7896
    @muluyedenglmareymlejj7896 2 ปีที่แล้ว

    Selam lazih bet yehoin endat nacuh beyalcuhbt fetrai yetbikcuh bewant wanedmichn betam enamsgenaln enam kajimrkhg 18 ken heoinghl

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 4 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ለምታስተምረው ትምህርት አሪፍ ነውና ጎበዝዝ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ አክራን እህቴ 🙏🙏🙏

  • @FikerTefera-de1kj
    @FikerTefera-de1kj 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ የእጅ እና የእግር ውፍረት ለመቀነስ ምን ላድርግ?

    • @elagym5723
      @elagym5723  11 หลายเดือนก่อน

      ሃይ እህቴ ወደ ኋላ ሄደሽ ቨዲዬቹን ተመልከቻቸው ብዙ ቆንጆ ቨዲዬዎች ለቅቄላችኋለሁ አርስት በአርስቱ ተመልከቻቸው ወደ ኋላ ሄደሽ በርችልን 🙏🙏🙏🙏

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 ปีที่แล้ว +1

    እረ ኡኡኡኡኡ ሌላው ሰውነቴ ይቀንሳ የክዴ ግን የጄ እጅግ ወፍራም ነው ምንም አይቀንስ አድካሚ ስእፖርትም እየሰራሁ ምን ላርግ 😭😭

    • @elagym5723
      @elagym5723  ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ በርቺ ይጠፋል ቀላህ ነው 💪💪🙏🙏🙏🙏

    • @ሁሉበርሱሆነ-ኸ5ጰ
      @ሁሉበርሱሆነ-ኸ5ጰ 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው ሚደክም ሞክሪወ😢

  • @Maria-kw7pu
    @Maria-kw7pu 4 ปีที่แล้ว +1

    Waw amazing bro thanks for sharing good job bless u more ❤️❤️❤️❤️👍👍👍

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว +1

      you too more my dearest Rechow🙏🙏🙏

    • @Maria-kw7pu
      @Maria-kw7pu 4 ปีที่แล้ว

      @@elagym5723 amen eliye keep it up brada ❤️🌹🙏

  • @emoemo8042
    @emoemo8042 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ ደግሞ ኮሜንታችንን አንብበህ ስለምትመልስልን እናከብርሀለን እንዎድሀለን በርታልን

  • @አላህወኪል-ረ7ገ
    @አላህወኪል-ረ7ገ 2 ปีที่แล้ว

    ወድሜበአላህእዳታልፈኝእኔቀጭነኝለጥንካሬነዉየምሠራዉግንይሄንንምከሠራሁቡሀላአረፍብየያተኑየቁመትማስተካከያንእሠራለሁማታማታነዉየምሠራዉደቂቃካተእኩል ችግርአአለዉንገረኝቪድወህንምለጓደኛቸሸርእያረኩኝነዉ

  • @muluyedenglmareymlejj7896
    @muluyedenglmareymlejj7896 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን እናመሰግናለን እኔም ከጀመርኩኝ 20 ቀን ሆኖኛል ያው ለውጥ አለው

  • @Yosif-dz4gj
    @Yosif-dz4gj 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለቦርጪ ለሞባይልስጋ ይሆናልወድሜ በአላህእዳታልፈኝ

  • @سلامه-ج7ش
    @سلامه-ج7ش 3 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ያንተ ደስ ይላል ለውጢ ኣለም ግን የምያወፍር ንገረኝ እባክህ

  • @sanegerma3942
    @sanegerma3942 4 ปีที่แล้ว +1

    ኤሊ ብሩክ ሁን በርታልን

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 ปีที่แล้ว

      ሃይ ሰንዬ እህቴ አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ በበዙ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @بنتمحمدالأثريالإثوبيالولوية
    @بنتمحمدالأثريالإثوبيالولوية 10 หลายเดือนก่อน

    እኔም እጀምራለሁ ዛሬ ሮመዳን رمضان ٢١العشرون ١٤٤٥عنما (مارس)(اليوم )_ احد ሮመዳን( 21)(1445) 2024) 31)
    72ኪሎ
    አላማ ግብ 60 وزن ٧٢ حدف ٦٠ ان شاء الله بذن الله
    አላማዬ ስደርስ እንገናኝ የማዳም ቅመሞች

  • @የህልሜደራሴ
    @የህልሜደራሴ ปีที่แล้ว +1

    እኔለውጥ አይቸበታለው በወጉስሩትብቻ ሀሪፍነው

    • @elagym5723
      @elagym5723  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ጎበዝ እህቴ በርችልን 🙏🙏🙏

  • @julianamalika5282
    @julianamalika5282 8 หลายเดือนก่อน

    bemjemeriya amsegnalehu eniy dmo tikeshaye woferam nw mkerayen ayehu ye tikeshay atint betamm yewota nw esun be sport masetkakl yechalal endiy

  • @ጠይባyouTube
    @ጠይባyouTube ปีที่แล้ว +1

    እኔ ቀን ማታ 30 ጧት 30 እሠራለሁ ወፍራም ሆኜ ሳይሮን ስለምወዲነው ግን በጣም ሠውነቴ ይቋቋል ችግር የለውም አደል

  • @YirgaemHunegaw-os9gb
    @YirgaemHunegaw-os9gb ปีที่แล้ว +1

    እኔ ቦርጭ አስቸገረኝ❤❤😊😊

    • @elagym5723
      @elagym5723  ปีที่แล้ว

      የቦርጭ የለቁትን በፈለግሽም መልኩ ግቢና በጽናት ከሰራሽው ለውጥ ቶሎ ታገኛለሽ 🙏

  • @mengstumengstu7062
    @mengstumengstu7062 ปีที่แล้ว

    Yejirba himemi le25 amti yamhnal esiport kanite gar nebr himemi tesemanh lakumi? Mintimekirnhalhi

  • @selina3711
    @selina3711 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ለኔ ትልቅ ነገር ነዉ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም አመሰግናለሁ ሰላምዬ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @Eyou653
    @Eyou653 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው❤

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 10 หลายเดือนก่อน

    wondma ebakeh gulebt lai yewoferna tait endanlebs yemyaschegrwn lemastekakel yemyaschl seport seralen

  • @mamemicheal4387
    @mamemicheal4387 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much I like this exercise god job

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      many thanks mameya my dear sister 🙏🙏🙏

  • @FirtunaAskalmariyam-bk1si
    @FirtunaAskalmariyam-bk1si ปีที่แล้ว

    selam new enidet neh?yihen sport keseran behula mebilat yalebin migib minidinew?

  • @omaymenomaymen5430
    @omaymenomaymen5430 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ወንድም ግን ሞክሬ ኡ ያደክማል

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 ปีที่แล้ว

      ሃይ እህቴ በርቺ ምንም ነገር ዋጋ ሳይከፈል አይገኝም 🙏🙏🙏ደግሞ ትንሺ ጊዜ እስክትለምጂው ነው ከዚያ በኋላ ሱስ ነው የሚሆንብሽ በርቺ 💪💪💪

  • @ሩቅነውመንገዱ
    @ሩቅነውመንገዱ ปีที่แล้ว +1

    ግዴታ ላብ መውጣት አለበት እንዴ ወንድሜ ይሄን ካየህ ብቻ መልስልኝ

    • @elagym5723
      @elagym5723  ปีที่แล้ว +1

      ሃይ እህቴ ዋናው በደንብ መስራትሽ ላይ ነው የግድ ላብ ማውጣት አለበሽ የለብሽም ነገር የለውም በደንብ ከሰራሽው ላብ ሊኖርሽ ይችል ይሆናል በርችልን 🙏

    • @ሩቅነውመንገዱ
      @ሩቅነውመንገዱ ปีที่แล้ว

      @@elagym5723 እሺ አመሰግናለው

  • @Sa-nq1bv
    @Sa-nq1bv 4 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ሰአቱ ረዘመ የማዳም ሸቃሎች ነን ሰአት አስተያየት ይደረግልን እናመሰግናለን በርታ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂እኔም አመሰግናለሁ እህቴ በርችልኝ 🙏

  • @hdhdjejr9309
    @hdhdjejr9309 4 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው ጆሮዎቻችን አሳመመን የድምፅ ጥራት ያስፈልጋል በተረፈ በርታ ጥሩ ነው

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ወዳጄ ልክ ነው አስተካክላለሁ 🙏🙏🙏

  • @ايدامحمد-ق1ف
    @ايدامحمد-ق1ف 3 ปีที่แล้ว +1

    Hi aly dan nik ene kewghib bly new wefirta ena edate new mjimery sewnit memeihk yasefalghil weyise edsayekin new

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 ปีที่แล้ว

      ሃይ እህቴ በፍጹም ማንበብ አልቻልኩም በቮይስ ሜል በውስጥ መስመር እንደሌሎቹ ላኪልኝ አስረዳሻለሁ 🙏🙏🙏

  • @HaneyKassay
    @HaneyKassay 18 วันที่ผ่านมา

    thank you biro❤

  • @ሐረገወይንዘነበ
    @ሐረገወይንዘነበ ปีที่แล้ว

    ሠላም ላተ ይሁን ወድሜ እኔ ደሞ ሙሉ ለሙሉ ነው ውፍረቴ ምን ላደርግ እሰፖርት ጀር አደርጌ 8ቀን ሳየሆነኝ ተውኩት ምን ትመከረኛለህ እድጠነክር አመጋገብስ እድት ነው ማድረግ ያለበኝ መለስልኝ ጎሺ

  • @ፋፊየ
    @ፋፊየ 2 ปีที่แล้ว

    እናመ ሠግናለን ውድ ወድ ማችን

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ ፋጡማዬ እህቴ በርችልን 🙏💪

  • @AminaAwol-b4g
    @AminaAwol-b4g ปีที่แล้ว +1

    ውፍረት ነው ወይስ ቁመት ለመቀነስ ነው የሄኛው?

    • @elagym5723
      @elagym5723  ปีที่แล้ว

      እህቴ ቀስ ብለሽ ተከታተይው አላስፈላጊ ከወገብ በላይ ያለውን ስብ ለመቀነስ ነው

  • @halediriba1075
    @halediriba1075 4 ปีที่แล้ว +1

    ena tikeshaya wefr yaln nw esun beachir giza liyatfa ymichil sport kal

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      ሃይ እህቴ ይህ ቨዲዬ የተሰራው የዚሁ አይነት ችግርም ጭምር ነው ሳትሰለቺ ብትሰሪው ቶሎ ለውጥ ታመጫለሽ 🙏🙏🙏

  • @ዳማሲና
    @ዳማሲና 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ahme4126
    @ahme4126 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናልን ሰርቼ ለውጡን አሰውቅከለው
    please ሰለ perotin pawuder ማብረሪያ ስጠን 🙏🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ዚያዳ እህቴ ለውጥ የግድ ነው ደግሞም እጠብቃለሁ ።ብዙ የኘሮቲን አይነትች አሉ ኦርጋኒኩ ቢሆን ይመረጣል ፥ሌላው ደግሞ አካልን የሚገነባ አይነቱን ነው የምትፈልጊው ?

    • @ahme4126
      @ahme4126 4 ปีที่แล้ว

      @@elagym5723 አዎ ጤናማ በሆነ መንገድ ውፍረት ለመጨመር ፈልጌ ነው

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢላ ይሄን ስፖርት ሞክሬ እጄን ታመምኩ ብዙ አልሰራሁም ግን እንደ ስብራት ወይም ወለምታ ነው ያደረገኝ የህመሙ ስሜት ጠንከር አድርጌም አልሰራሁም ትንሽ ነው የሞከርኩት ግን አመመኝ ስትራፖ አደለም ህመም ነው??

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 ปีที่แล้ว

      ሃይ እህቴ ኖኖ ይ ሰትራፖ ነው ደግሞ ሰርተሽም ስለማታውቂ ነው ቀስ እያለ ሰውነትሽ ሲለምደው በጣም ቆንጆ ስፖርት ነው ቶሎ ሰውነትሽን ያስተካክለዋል በተለይ ከወገብ በላይ ይመስለኛል ለስፖርት አዲስ ነው መሰለኝ ሰውነትሽ !!!በርቺ አይዞሽ 💪💪💪🙏🙏

    • @lidiya727
      @lidiya727 2 ปีที่แล้ว

      @@elagym5723 እሺ ወንድሜ መገጣጠሚያየን ሲያመኝ ፈራሁ
      እቀጥላለሁ እሺ አመሰግናለሁ ተመጣጣኝ ሰውነት እንዲኖረኝ ነው በጠም ወፍራም አይደለሁም ግን ከወገብ ላይ ያለው ሰውነቴ ከወገብ በታች ሰውነቴ ጋር ተመጣጣኝ አይደለም

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 ปีที่แล้ว

      @@lidiya727 ለምንድን ነው የፈራሽው በፊት ጅግር ነበረብሽ ወይንሽ ዝም ብለሽ ?

    • @lidiya727
      @lidiya727 2 ปีที่แล้ว +1

      @@elagym5723 በፊት ችግር የለብኝም ኢላ አሞኝ አያውቅም ለዛ ነው የፈራሁት

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 ปีที่แล้ว

      @@lidiya727 በይ ቀጥ ብለሽ ቀጥይ የምን መፍራት ነው 😃ቀስ በቀስ አሳድጊው መጠኑን 😃

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም😍❤

  • @haymanotteshomhaymanottesh6871
    @haymanotteshomhaymanottesh6871 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ፡እንዴት እንዳመመኝ፡እኔ እናት የምታቀርባቸው፤ሁሉ፡ቱሎ ውጤታማ ያደርገኛል፡ግን ፡ከምፈልገው፡ከውጤት፡በሀሏ፡እያቋረጥኩ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      ኖኖ ሃይሚዬ በፍጹም አታቋርጪ ቢያንስ በሳምንት እንኳን 3 ቢሆን ስሪው ጀግና ተማሪዬ 💪😂🙏

    • @haymanotteshomhaymanottesh6871
      @haymanotteshomhaymanottesh6871 4 ปีที่แล้ว

      @@elagym5723 እሺ፡ተባረክ፡ከዚህ፡በላይ፡እውቀት፡ይጨመርልህ

  • @ElsaMohamed
    @ElsaMohamed หลายเดือนก่อน

    ሽኩራንውድሜ

  • @ራሔል-ዀ1ቘ
    @ራሔል-ዀ1ቘ 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you I will challenge myself 30 days

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      Absolutely correct rachow my sister 🙏🙏🙏