ቁመትን ለማሻሻልና የሰውነትን ቅርጽ ለማሳመር (STRETCHES TO IMPROVE YOUR POSTURE )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 362

  • @skwt8566
    @skwt8566 11 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ጎባጣ ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ወብር ላይ እራሱ መቀመጥ አልችልም ይደክመኛ ደገፍ ካላልኩ እሺ ሞክራለው የመዳም ስራ እራሱ ያጎብጣል😢 ክብርልኝ ወድምዬ❤

  • @ስላምናሄኖክ
    @ስላምናሄኖክ 4 ปีที่แล้ว +11

    እንካን ደህና መጣህ የኔ ወድም ባለፍው ያንተን ፐጅ ተከታትየ ብዙ ውጤት አግኝቻለሁ እናመስግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว +3

      ዋው ሰላምዬ በጣም ደስ ይላል ለእኔ ይህ ነው ትርፌ በርችልኝ ለበለጠ ለውጥ እህቴ 🙏🙏🙏

    • @ስላምናሄኖክ
      @ስላምናሄኖክ 4 ปีที่แล้ว

      @@elagym5723 በጣም አመስግ ናለሁኝ ፕጅህን ለብዙ ልጅች ልኬላቸዋለሁኝ ስብሥክራይብ ያድርጉሀል በርታ ውድሜ መቸም እኛ ስውች ሥንባል ቁምነገሮችን አንከታተልም አይዞክ ጠንክር በተለይ እሄ ያርብ ሀገር እሩዝ ሞልቶኝ ነበር እድሜ ላተ ተገላገልኩት

    • @bentsiraji6300
      @bentsiraji6300 3 ปีที่แล้ว +1

      ምን ምን አገኘሽ

    • @Lነኝየኮሚትታዛቤ
      @Lነኝየኮሚትታዛቤ 3 ปีที่แล้ว

      @@elagym5723 ኧረኔምለብዞልጁችልኪያለሁ አብሽረ ለሠብስክራይብ ተበሽረሀል ዱክትረየ በረታ ብቻ አድት ጥያቂ ጠይቂህ አልመለስክልኝም 😔

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 ปีที่แล้ว

      ዋው ሰላምዬ ጀግና እህታችን በርችልን 🙏🙏🙏

  • @aminahhuus5008
    @aminahhuus5008 4 ปีที่แล้ว +17

    ሰላም አላዬ በጣም ጠቃሚ የሆነ ኤክሰርሳይትስ አይነት ነው ያሳየህን እኔ በጣም ጎባጣ ነበርኩ አሁን ግን በጣም የተስተካከለ ሰውነት ነው ያለኝ እድሜ ለእስቦርት

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      ዋው ጎበዝ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏

    • @ማህሌት-ዠ4ኀ
      @ማህሌት-ዠ4ኀ 2 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ ለዉጥ ካየን መስራት ስናቃርጥ ይመለሳል ?ወይስ ገባጥ የነበረ ማለቴ

    • @weiynshetdemta
      @weiynshetdemta 2 ปีที่แล้ว

      @@elagym5723 ፕሊስ በውስጥ ጥያቄ ልጠይቅህ ፈልጋለሁ እንዴት ላግኝህ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 ปีที่แล้ว

      @@weiynshetdemta ሃይ በሜሴጀር በድምጽ ላኪልኝ እንደሌሎቹ ተከታታዬች ወይንም በዋትሳኘ +610406725723🙏🙏🙏የፌስኩከሰ ስሜ Ela zion ብለሽ ግቢና እቀበልሻለሁ

    • @ሙስዓብዩቱብ12345
      @ሙስዓብዩቱብ12345 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ትከሻየ የጎበጠው እትፋብሎብኛል

  • @emanale7626
    @emanale7626 4 ปีที่แล้ว +11

    ኤላችን እንኳን ደና መጣህልን ምርጥ ኢትዮጲያው ቅን ሰው ነህ ትምህርትህ በጣም አበረታች ናቸው
    እስፖርትን ለመስራት አነቃቂ ናቸው በርታልን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      ኢማንዬ ጎበዞ እህቴ አመሰግናለሁ ከልብ 🙏🙏🙏

    • @احمدحميد-ض6ه
      @احمدحميد-ض6ه ปีที่แล้ว

      ወላሂ ብር ሰዉ የኔ ቀገብ እደት እደተያያዘ ደሞ ጎብጫለሁ አጎንብሸነዉ የሚሄደዉ

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግን አለን ወድምየ እኛ አረብ ሀገር የምንኖር ሰወች ብዙውን ግዜ ወገባችንን ያመናል ይጎብጥብናል እና በርታልን ወድምየ🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህቴ አዎ እረዳለሁኝ በርቱልኝ ነገ ሌላ ቀን ይሆናል ከእግዚአብሔር ጋር በርቱ ሁሉም ያልፋል ጌታን ብቻ ተስፋ እያረጋችሁ በርቱ 🙏🙏🙏

    • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
      @እናቴማርያም-ሠ2ወ ปีที่แล้ว

      እሽ ወድምየ እጂግ በጣም አድርጌ አመሰግንህ አለሁ እግዛቢሔር ይጠብቅህ በረረታልን🙏🙏🙏

  • @Shebremekonen
    @Shebremekonen ปีที่แล้ว

    በጣም አመስግናለሁ።አርብ አገር ነዉ ያለሁት እና ወገቤን ያመኝ ነበር አሁን ተመስገን ያንተን ሰፖርት ሰስራ ጥሩ እየሁንኩ ነዉ

  • @zebibaahmdee
    @zebibaahmdee 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክወንድሜ👍👍👍👍

    • @elagym5723
      @elagym5723  11 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ ወዳጄ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏

  • @solomon4306
    @solomon4306 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ጥሩ ቪድዮ ከብዙዎች ደስ የሚል ነገር አለህ።

  • @ዘሀራሠዒድ
    @ዘሀራሠዒድ 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም መጣህ ማስተር ኤሊያስ እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      እንኳን ሰላም ጠበቅሽኝ ዘሀሪዬ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @mekdesmesafint5986
    @mekdesmesafint5986 4 ปีที่แล้ว +6

    ቅን እና ተወዳጅ ወንድማችን አስተማሪያችን የዛሬው የስፖርት ትምህርት የእኔና የብዙዎችን ሰዎች ችግር መፍትሄ ይዘህልን ነው የመጣኸው።ከልብ እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ መቅድዬ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏

  • @አዲስፓሚሬዢ
    @አዲስፓሚሬዢ 2 ปีที่แล้ว +1

    የእዉነት ጡሩ እስፓርትነዉ እኔም ጎባጣነበርኩ ቀናእያልኩነዉ እናመሰግናለን ወድማችን

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 4 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደና መጣህ ቲቸርዬ thank you so much
    🙏❤️😊
    እውነት ምርጥ ስራ ነው ለኔ ይጠቅመኛል ቅርፄ አሪፍ ነበር ቦርጭ እየወጣብኝ ነው ከግዜ ቡሀላም ጎባጣ ሁኛለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በተደጋጋሚ ሰርቼ ሰውነቴን አስተካክላለው👌

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว +1

      Absolutely true በትክክል እኔ ምስክር እሆንልሻለሁ እህሄ 🙏🙏🙏

  • @ብርሃንየናቷልጅቻናል
    @ብርሃንየናቷልጅቻናል 3 ปีที่แล้ว +1

    በውነቱ በጣም በጣም ተመችቶኛል ጎባጣ ለምዶብኝ በጣም ተቸግሬ ነበር በጣም የስራ ሰው ነኝ ለዛ በጣም ጎበጥ ብያለሁ
    ካተጋ ስሰራ ስሚቱ እራስ እንካን ሌያመኝ
    ጭራሽ ደስ ደስ ደሚል ስሚት ነው የተሰማኝ ምን ያህል አጥንቴ እደደከመ ታዘብኩት ከልብ አመሰግናለሁ በጣም ወድጄዋለሁ ዘወትር ሁሌ ሰረቼ ለውጥ እንደባሳይ ነው ውንድሚ 👌❤️

  • @tedenkachakilu6114
    @tedenkachakilu6114 ปีที่แล้ว

    እስኪ አገር ስገባ እሞክረዋለሁ ወንድሜ እኔ ሰወች ሲጠሩኝ ጎባጢ ነዉ እሚሉኝ ሁሌም ይከፋኛል አለቅሳለሁ ሙሉ እዳልሆንኩ ይሰማኛል የሆነቀን ምወደዉሰዉ ጎቢጥ ብሎ ሰድቦኝ ከሱ ወደዚህ ቅስሜ ተሰብሯል አንተን ሳይ ሰርቸ እደምቀና በእግዚአብሔር እርዳታ ተስፋ አደረኩኝ በዉስጥ ባወራህ ደስ ይለኛል 💚💚💚💚
    ቀንቸ ለመሄድ ከበቃሁ ቃል አይኖረኝም ወንድሜ 😢❤

    • @ashurah7673
      @ashurah7673 ปีที่แล้ว

      እኔም ተበላሸሁ 😢😢

    • @MmLll-yv1wj
      @MmLll-yv1wj 5 หลายเดือนก่อน

      አኔም ብዙ ሰው ያለኝል ግን ሁሉም ሲደርስ በቨት ነውየሚያቀው

  • @SaraHyari-e8z
    @SaraHyari-e8z 4 หลายเดือนก่อน

    Master Geta abzito yibarikih,lemamesgen kalatoch yatrugnal...ye hone gize kebad eka ansiche wegeben began yamegn nebere ena yanten yewegeb esport video eyayehu kante ga mesrat jemerkugn ewney be 3 ken dirashu new yetefaw.Thank you very much.

  • @shamslove6401
    @shamslove6401 2 ปีที่แล้ว +1

    አድናቂህ ነኝ የምር ሰርቸ ልክ መጨራሻላይ አገቲ ቆዋ አለ በጣ ሀሪፍ እንቅስቃሴነው በርታ

  • @adresmola5909
    @adresmola5909 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ላንም ሠላም ብዚት ይበልልን

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን እህቴ ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @HsbShsh-uy1sr
    @HsbShsh-uy1sr ปีที่แล้ว +1

    እስፖርት ብቻ ሳይሆን መዝናናትም ጭምር እናመሠግናል ውደ😊😊😊❤❤❤

  • @kiyazegeye1962
    @kiyazegeye1962 4 ปีที่แล้ว +1

    Elaye betam bekelalu yemisera new abrek new yeserawt zare chgrochu yelelebetm sew biserawu tekm eji gudat edelelew ergtegna negn selekelelegn wedjewalew betam enamesegnalen

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ኪያዬ የእኔ እህት 🙏🙏🙏

  • @hebrons.123
    @hebrons.123 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for creating this channel to helping a lot of us!
    I expect a lot blessings!

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      Absolutely true Many thanks Buddy 🙏🙏🙏

  • @habasaash2917
    @habasaash2917 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ጡሩ ሠዉ እሠይ እፈትህላይ ጡሩሠዉ ተመሥላለህ

  • @haleluya.bhaleluya5538
    @haleluya.bhaleluya5538 4 ปีที่แล้ว

    እኔ በ2 አመት ውስጥ ጉበጥኩ ቁመቴ አጠር ምን ጉድ ገጠመኝ ኤያልኩ ነበር ስራለው እንኳን አየውክ ተባረክ!

  • @hethiopia4585
    @hethiopia4585 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉ!! ቀለል ያለ ግን ወሳኝ የሆነ እንቅስቃሴ ነዉ እናመሰግናለን ማስተር 🙏 ደግሞ አንተ ጋ ሁሌ ከመስራቴ የተነሳ ቤትህ ቤቴ እየመሰለኝ ነዉ❤😁

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว +1

      ደስ ይላል 😄😄የሁላችንም ቤት ነውኮ ቆንጆ በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @langliznejla1190
    @langliznejla1190 14 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @bentarabu3244
    @bentarabu3244 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ወንድሜዋ እናመሰግናለን የምፈልገው ነገር 😍

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለ መልካም ሰው ምርጥ መምህራችን ኤላዬ ወንድማች በውስጥ መስመር ባውራክ ደስ ይለኛል በሚመችክ ሰአት ፡

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ መሲዬ Ela zion ብለሽ ግቢና እናወራለን ቨይስ አርጊልኝ መሲ🙏🙏🙏

  • @messytegegnetube9197
    @messytegegnetube9197 4 ปีที่แล้ว

    ene ekon zare new yayewet enam hulem emokeralew sport betam betam teru new enam enamesegenalen

  • @አህላምወረባቦይቱብ
    @አህላምወረባቦይቱብ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን፣ወድማችን፣ያወቁትን፣ማስተማር፣የጥሩ፣ስነምግባር፣ምልክትነው፣እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @ruhamaruhama4587
    @ruhamaruhama4587 4 ปีที่แล้ว +1

    Enameseginalen memihir gin min gize naw mesirat yalebin ke migib befit or ke migib bohala mata or tuwat please memihir bezihu lay meslsiligen borchey betam yastalal please

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      ሰፖርቱን በፈለግሽው ሰአት መጠቀም ትችያለሽ ከምግብ በፊት ወይንም ከሁለት ሰአት በኋላ ቢሆን ይመረጣል ።ስለቦርጭሽ ግን የግድ በጽናት የሆድ ሰፖርቱን መስራት የግድ ነው ምግብሽን እየጠበቅሽ እህቴ 🙏🙏🙏

    • @ruhamaruhama4587
      @ruhamaruhama4587 4 ปีที่แล้ว +1

      @@elagym5723 memihir Egzabeher yakibiriligen 🙏eshi eyeralew ye hode sportunim thanks so much

  • @محمدصالحالنعيمي-س1ن
    @محمدصالحالنعيمي-س1ن 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 ปีที่แล้ว

      ምንም አይደለም ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @ማህሌት-ዠ4ኀ
    @ማህሌት-ዠ4ኀ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቀጥልበት በጣም ጡሩ ስፖረት ነዉ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ወዳጄ እሺ 🙏🙏🙏

  • @ስደተኛዎነኝእናቴንናፍቄ
    @ስደተኛዎነኝእናቴንናፍቄ 2 ปีที่แล้ว

    enamesgen alen mert sira new

  • @EmuShibabaw
    @EmuShibabaw ปีที่แล้ว

    Hi master yeni chgr huletutkesha yelaynew abtewal mefthekale

  • @liliasefa8648
    @liliasefa8648 4 ปีที่แล้ว

    Amsgenlgu gan yawgab chegera salelagn betam amemagn bahenam gan eyaserahuet newa tnx

  • @negasitesfaye8515
    @negasitesfaye8515 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን በርታልን

    • @elagym5723
      @elagym5723  11 หลายเดือนก่อน

      ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 4 ปีที่แล้ว +1

    I love ur house, neat, simple, cozy , hope some day , I'll come and Enjoy it
    Have a blessed day today and everyday

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      My dear Gene am very happy i can't wait when ?😂may God bless 🙏

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 4 ปีที่แล้ว

      Someday, in God will , ofcourse before you get married

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 4 ปีที่แล้ว

      Someday, in God will , ofcourse before you get married

  • @Messi-sm5hf
    @Messi-sm5hf 2 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ እጀምራለሁ ወንድማችን እናመሰግናለን😍😍

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 ปีที่แล้ว

      በርችልን 🙏🙏🙏💪💪🤝

  • @dasashbeyene-ez9lv
    @dasashbeyene-ez9lv 4 หลายเดือนก่อน

    መሰመረህን እዴት ላአግኝው

  • @ايمانتشوم
    @ايمانتشوم 6 หลายเดือนก่อน

    ሠላምህይብዛ እናመሠግናለን

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 2 ปีที่แล้ว +1

    አድስ ነኝ ለቤቱ ወላሂ ከልጅነቴ ጀምሬ ጉባጣ ይሉኝል
    ደግሞ የመዳም ስራ አባስብኝ ውፍረትን ለመቀነስ እስፓርት ስለጀመርኩ በዛውም ይህንን እሞክራለሁ ኢንሻ አላህ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 ปีที่แล้ว

      በርችልን እንኳን በሰላም መጣሽልን🙏🙏🙏

  • @sarahsarah6156
    @sarahsarah6156 4 ปีที่แล้ว +1

    Enkuan dehna metah M,Elaye

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና ጠበቅሽኝ ሳሪዬ አህቴ 🙏🙏🙏

  • @hiwotendashaw
    @hiwotendashaw ปีที่แล้ว

    Selam endet new cochi ena yemifeligewu baten mawefer new ena min ladirgi

  • @fatiyabally2751
    @fatiyabally2751 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ ወንድሜ ግን ላወራ እፈልጋለሁ ላማክርህ እንዴት ነው ማገኝህ

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ምርጥ ሰራ ነው

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ አዲስዬ 🙏🙏🙏

  • @geniyeselam4375
    @geniyeselam4375 3 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ተብለሃል ወንድሜ ሳላውቀው ጎበጥ እላለው ትዝ ሲለኝ ደሞ ቀና እላለሁ ግን ቀና ስል ከሃላ ወገቤን ያመኛል ህመሙን ሽሽት ጎበጥ እላለሁ እስቲ ልሞክረው አንተ ያስተማርከውን

    • @weditigray2124
      @weditigray2124 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ዶሞ ጎብጠኛል ወዳቼ እኔስ እስኺ ልሞኽሮው ኣንተስ ለውጥ ኣምጣሃል

  • @betybekeletube5174
    @betybekeletube5174 4 ปีที่แล้ว +1

    Enikuhan beselam metahi ewunet timeritehen des eyalegn nw emisemawu ewunet tikekelegna timerite nw mitesetew tebarek

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ቤቲዬ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @hdgshgsghsh3005
    @hdgshgsghsh3005 3 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ በርታ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @ኡምረያንከደሴ
    @ኡምረያንከደሴ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰብስክራይብ አድርጌሀለው ቀጥልበት

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣሽልን አዚዛዬ እህታችን በይ አብረሽን በርችልን አንችም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @hefizabamud8656
    @hefizabamud8656 3 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ እናመሰግናለን ዎንድሜ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ ሄፊዛዬ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @samusami3478
    @samusami3478 2 ปีที่แล้ว +1

    Ane betam gobata nen ahun new gym yejerkut mn madreg alebin

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 ปีที่แล้ว +1

      ሃይ እህቴ ደጋግመሽ መስራት ነው ካለመሰልቸት ለውጥ ታይበታለሽ በርቺ 🙏

  • @ፍቅርፍቅር-ኸ7ወ
    @ፍቅርፍቅር-ኸ7ወ 2 ปีที่แล้ว +1

    እወድሃለሁ ወንድሜ በርታ ዉዴ 💙💙💙💙🧡🧡🧡♥️♥️💓💓💓💕❤️

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እህቴ እሺ እበረታለሁ 🙏🙏🙏

  • @dasashbeyene-ez9lv
    @dasashbeyene-ez9lv 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በማራም ንገረኝ

  • @muluyihdego239
    @muluyihdego239 4 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ የኔ ወንድም

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ሙልዬ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @selambfkri6476
    @selambfkri6476 4 ปีที่แล้ว +1

    Bezih alem posetive yehone asharachew eyaskemetu kalut andu bemehonh kbr ygebahal✔

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለሁ ሰላምዬ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @samrasamra7848
    @samrasamra7848 4 ปีที่แล้ว +1

    Wawwww betam merti timhert bemnm yemayeggni selamhe yebiza

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      Thanks my sister 🙏🙏🙏

  • @sfsddf9252
    @sfsddf9252 2 ปีที่แล้ว

    አስተኛኘትስ በምንመልኩ ብንተኛ ይሻላል

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      Many thanks too 🙏🙏🙏

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 4 ปีที่แล้ว +3

    You reallly are an inspiration. Thank you Master ..God bless your efforts 🙏🏻

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      Many thanks my dear 🤝 God bless you 🙏🙏🙏

    • @ነጃትየዴሤዋ
      @ነጃትየዴሤዋ 2 ปีที่แล้ว

      ሰላምወድም እደትነህ

  • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
    @ራያራዩማ-ለ4ኈ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድም በርታ👌

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      እሺ አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @ኡሙአይማንእሻአላህያፉርቃ
    @ኡሙአይማንእሻአላህያፉርቃ 4 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ ታበራካ ሙሉ ጤና እንእድሜ ይስጥህ በርታ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ኢሙ ወዳጄ ከልብ አመሰግናለሁ ከወገቤ ጎንበስ ብዬ 🙏🙏🙏

  • @zelalemzekiwos2091
    @zelalemzekiwos2091 4 หลายเดือนก่อน

    ቁሜት መቀነሻ ስራልን

  • @suradish9335
    @suradish9335 2 ปีที่แล้ว

    Kumet machemer yichalal master ?

  • @ጉድባሕሪ
    @ጉድባሕሪ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወድጀው ኣለው ለኔ ያስፈልገኛል🙏🥰

    • @elagym5723
      @elagym5723  6 หลายเดือนก่อน

      @@ጉድባሕሪ ይበርታልን ጎበዝ 🙏🙏🙏🙏

  • @danielzigita2876
    @danielzigita2876 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks I really appreciate that and very lovely to say that. Just first time for you chanal. Nice work out.

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      Oh many thanks you are very welcome 🙏🙏🙏

  • @ayatcinema
    @ayatcinema ปีที่แล้ว +1

  • @አፎምያ-ዘ7ረ
    @አፎምያ-ዘ7ረ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወድሜ ፋጣራ ይባርክህ ጀርባዬ በጣም ያመኛል ከስራዬ አንጻር ጎበጬ ነው ምውለው እና ይሀው ግማሽ ሰአት እየሰራው ነው ካንተ ጋር ለውጥ ይኖረኛል ብዬ አስባለው ከፋጣራ ጋር🙏❤️

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 ปีที่แล้ว

      የግድ ለውጥ ታመጫለሽ እህቴ ከበረታሽ በርቺ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @gjfuhkgg7510
    @gjfuhkgg7510 8 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት እኔ ይሆ ያስፈልገኛል

  • @የሀገርልጅፍቅር
    @የሀገርልጅፍቅር 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኮን ደነ መጠክ መልከም ሰው

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና ጠበቅሽኝ ፍቅርዬ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @kebronbililign9429
    @kebronbililign9429 2 ปีที่แล้ว +2

    የእግር ውፍረት ለመቀነስ የሚሆን ስፖርት አሳየኝ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 ปีที่แล้ว

      ሃይ እህቴ ወደ ኋላ ሄደሽ ለእግር የተሰሩ ቨዲዮዎች አሉልሽ በአርስት በአርስታቸው ፈልጊያቸውና ተመልከቻቸው በጣም አሪፍ ናቸው ቶሎ ለውጥ የምታመጭባቸው የእንቅስቃሴ አይነቶች ናቸው ሌላም ሰርቼ እለቅላችኋለሁ በርችልን እህታችን 🙏🙏🙏

  • @SurprisedBurger-er7xq
    @SurprisedBurger-er7xq 8 หลายเดือนก่อน

    ቁጥርህን ላክልኝ አድሥ ነኝ መልስ

  • @Hዩቲነኝወሎየዋየረሱልናፋ
    @Hዩቲነኝወሎየዋየረሱልናፋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም እኔም መፍትሔ አግኝቸበታለሑ ይሔንን እስፓርት በርታ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      እሺ እህቴ አመሰግናለሁ አንችም በርችልኝ 🙏🙏🙏

  • @kadijakadija3572
    @kadijakadija3572 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለቤትህ አድስ ነኝ ከሰራን ቡሀላ ምን እንመገብ

  • @syutb9663
    @syutb9663 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም አሪፍ እንቅስቃሴ ነው ያቀረብክልን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @samrasamra7848
    @samrasamra7848 4 ปีที่แล้ว +1

    Selam selam eniy merti sewu enkuane dehena mtahelin berta

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሰሜራዬ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @mekdetube6959
    @mekdetube6959 4 ปีที่แล้ว

    Betam amesagnlhu betam wesagn sport naw melkam saw nah berta wendemchi

  • @HsbShsh-uy1sr
    @HsbShsh-uy1sr ปีที่แล้ว

    እናመሰግናል ውደ

  • @elfineshdaza2627
    @elfineshdaza2627 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam desi yilali❤❤❤❤

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @Rahelmelese-gf8yb
    @Rahelmelese-gf8yb ปีที่แล้ว

    Rahel እባላለሁ 17 አመቴ ነው አዲስ አበባ ውስጥ ሰው ቤት ነው የምሰራው ነገር ግን ካቅሜ በላይ ነው የምሰራው ከዛ የተነሳ የጀርባ አጥንቴ ወደ አንገቴ ከፍ ብሎ ጎብጧል ኢሄንን እስፖርት ብሰራ ቀጥ የሚል ይመስላችኻል???

  • @ማህሌት-ዠ4ኀ
    @ማህሌት-ዠ4ኀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም የኛ መልካም ማታ ማታ ከሰራን ችግር አለዉ ?

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 ปีที่แล้ว +1

      ሃይ እህቴ ምንም ችግር የለውም እህቴ 🙏🙏🙏

  • @lidiyayabatwalij6515
    @lidiyayabatwalij6515 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebarik

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
    @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ ปีที่แล้ว +1

    ይሄንንም ጀመርኩ ወንድማችን ለዉጡን ከአንድ ወር በሗላ እመለሳለሁ አመሰግናለሁ

    • @ashurah7673
      @ashurah7673 ปีที่แล้ว

      ለውጥ አገኘሺወይ

    • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
      @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ ปีที่แล้ว

      @@ashurah7673 አዎ አለዉ ግን የኔ ከመጀመሪያዉም ትንሽ ናት ደግሞ ገና መዉረድ ስትጀምር ነዉ መስራት የጀመርኩት

    • @ashurah7673
      @ashurah7673 ปีที่แล้ว

      @@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ አረ የኔ ያስታውቃል ወገቤን ደሞ ስወልድ ማደዣ ተወግቼ ነበር እሡ ይሆንዴ ጠይጢልኝስኪ ባመልያ የወለዱ ካለሺ

    • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
      @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ ปีที่แล้ว

      @@ashurah7673 ዉይ የኔ እናት ይቅርታ ሌላ ቦታ ላይ ነበር ሪፕለይ መመለስ የፈለኩት ያኛዉ ላይ ጻፍኩ ብየ ነዉ ለአንች የጻፍኩት እና ወደ አንች ስመጣ ደግሞ ጀምሬዉ ነዉ ያቆምኩት የኔ እናት እና ይቅርታ እሽ የዛኛዉን ሀሳብ ነዉ ለአንች የመለኝኩልሽ የመጀመሪያዉን

  • @hayataliy3181
    @hayataliy3181 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @BisratMan-b2q
    @BisratMan-b2q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኤላ እየተሰቃየው ነው እንዴት ልመለስ ግይም ይመልሰኝ yihon😒

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 หลายเดือนก่อน

      @@BisratMan-b2q በደንብ ይመለሳል ወዳጄ 🙏🙏💪💪

  • @meazi_Yeabara
    @meazi_Yeabara 4 ปีที่แล้ว +1

    እሽ ወንድምአቸን ስላምስ ስላም

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህቴ 🙏🙏🙏

  • @fikergetachew46
    @fikergetachew46 ปีที่แล้ว

    ለስንት ቀን ነው?

  • @ሂክማኡመር
    @ሂክማኡመር 4 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላህ ማታ እጀምራለሁ

    • @SamsungaA-ow1gv
      @SamsungaA-ow1gv 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ማታ ማታ ነው የምሰራው

  • @kibinash5878
    @kibinash5878 ปีที่แล้ว

    Thank you

    • @elagym5723
      @elagym5723  ปีที่แล้ว

      It's ok my dear 🙏

  • @emanseid3236
    @emanseid3236 3 ปีที่แล้ว

    በትክክል

  • @semiratube2708
    @semiratube2708 4 ปีที่แล้ว +1

    ጠዋት،ነውማታ,ሚሠራው??????

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      በተመቸሽ ሰአት እህቴ 🙏🙏🙏🙏

  • @fatiyabally2751
    @fatiyabally2751 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ብዝት ይበል ወንድማችን እኔ ከጃመርኩ አራተኛ ቀኔ ነው በቀን ስንቴ ነው የሚሰራው ደግሞም ምን ሀይል ጊዜ ነው እሚፈጀው?

  • @hirj2602
    @hirj2602 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ የኔ እህት 🙏🙏🙏

  • @bedruhayatii7730
    @bedruhayatii7730 2 ปีที่แล้ว +1

    pls erdage 16 amte naw ena bezu geze borsa naw meshkemew ena gobata
    hogalewእናቁመቴም ረዥም ነኝ ህንን exerciseብሰራ ሚስተካከል ይመስልካል😔

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ማንበብ አልቻልኩም በአማርኛ ፌደል ጻፊልኝ በተለይ በቮይስ ሜል ጥያቄሽን እንደሌሎቹ ብትልኪው በደንብ ልረዳሽ እችላለሁ 🙏

  • @nabarsiifadhudurbee5928
    @nabarsiifadhudurbee5928 2 ปีที่แล้ว

    Ine mawofir ifeligalew ist nigering yeetingawu serichenw yemiwofirw

  • @sewithailemariam2685
    @sewithailemariam2685 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you bro

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      Thanks a lot too 🙏🙏🙏

  • @umuaashaumuaasha9071
    @umuaashaumuaasha9071 4 ปีที่แล้ว +1

    ውድሜ ብጥም ልኔ ያስፍልግኛል እምስግናልሆ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @safiaalahbabi6563
    @safiaalahbabi6563 3 หลายเดือนก่อน

    Geletoom broo

  • @ethiopiaethiopia6643
    @ethiopiaethiopia6643 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰርተን ብንተኛ ምን ችግር አለሁ ቲቸር እኔ ማታ ማታ ስለሆነ እም ችለው ሰርቸ ብተኛ እንደት ይታያል ጥቅም ከለለው አልልፋአ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      ምንም ችግር የለውም በተመቸሽ ሰአትና ጊዜ መስራት ትችያለሽ እህቴ 🙏🙏🙏

    • @ethiopiaethiopia6643
      @ethiopiaethiopia6643 4 ปีที่แล้ว

      @@elagym5723 ቲንኪው ውጤቱን በቅርብ አሳውቃለሁ 😍

  • @BontuGirma-f2i
    @BontuGirma-f2i ปีที่แล้ว

    Eshi lsport ayasaterm kumet

  • @aliyaaabebe9949
    @aliyaaabebe9949 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ ሰላም ማስትር እንኳን ደና ምጥህ እነ ግን ቦርጭ ልማቀንስ እስፍርት እይስራውን ነው ግን ክሎ ከ 67 ዎደ 64 ግብችሎ ግን ቦሮጭ አይቀንስም ለላሰውንት ቃጭን ነው ሚን ላድርግልህ ?

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 ปีที่แล้ว

      ሃይ የቦርጭ መቀነሻ ብዙ ቨዲዮዎች ተለቀዋል ወደ ኋላ ሄደሽ ተመልከችው 🙏🙏🙏

  • @የቤተሠቦቸንነገርአደራአላ
    @የቤተሠቦቸንነገርአደራአላ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኦክስጅን ባግ ምን ድነው በደንብ ብታስረዳን ?

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 ปีที่แล้ว

      ሃይ እህቴ ከኋላ የሚያዘው ቦርሳ ወይንም ጀሚታዘለው የቦርሳ አይነት ማለቴ ነው ልጆች ትምህርት ቤት ሲሄዱ የሚይዞት ደብተር መያዣ አይነቱ ትከሻሽን ቀና አርጎ ስለሚደግፈው ማለት ነው