You are totally correct, this is not the first time wild fire is happening in America even last May it happened in Hawaii and burned down one big city but why this one is terrible is they don’t have enough water that’s why it gets worse. I live in San Diego California which is close to Los Angeles the people is very kind they donate for the poor people every time. If this was from God who would be survive
ተባረክ,አንተ,ወጣት,ጌታ,ዘመንህን,ይባርከው,የሰውን,ስተት,ብቻ,ማጉላት,የሐገራችን,ባህሪ,ነወሰ,ጌታ,ይቅር,ይበለን
በእምነታችን በጣም የምንመፃደቅ እንደ ኢትዮጵያን ያለ አይመሥለነኝም ጣትን ወደ ሌላ መቀሰር ፡፡እንፍራ እንጂ የትእቢትን ነገርን አናስብ፡፡
ልክነው ሁሉም ቁጣ ነውሁሉም ሀጢያተኛ ነው የእግዝአብሔር ክብር ጎሏችኋል
በዚህ ዘመን ከ እግዚአብሔር የሚመጣዉ ፀጋና ሰላም ነዉ .....ፍርድና ቁጣ .. ጌዜ ተወስኖለታል ....preach Grace and peace before warth and judgement!
ነገሮችን እንደ ቃሉ ማየት ትክክለኛ ነገር ነው።ሁሉን ነገር ወደ ፍርድ ከማምጣታችን በፊት ቃሉ ምን ይላል ማለት አስተዋይነት ነው።ነገሮችን እየሆነ ባለው ነገር ሳይሆን እንደ ቃሉ ብናይ ጥሩ ነው።ወንድማችን ተባርከሀል።
ጌታ ይባርክህ ልጀ ለኔ ትልቅ
ትምህርት ነው ጥያቅየ ሰለ መለስክልኝ ጌታ ይባርክህ ጌታ ጥበብ ይጨምርልህ ጌታ ይባርክህ ጸጋው ያብዛልህ🎉🎉
በትክክል ተረድተሄዋል።ተባረክ።እኔና ባለቤቴ ራሱ ስንከራከር ነበር በዚህ ጉዳይ።ተባረክ
Pray for California. Thank you brother for sharing the truth
ጥሩ መረዳት ነው። ፀጋና ሠላም ይብዛልህ!
እግ/ር አምላክ ይባርክህ ወንድም ዮናስ፤ትክክለኛ መረዳት ነው ያንፀባረቅከው፤የቃሉን መረዳት አሁንም ከዚህ በላይ መንፈስ ቅዱስ ይግለጥልህ፤በርታ!
ወይ ወንድምዬ ኢትዮጵያ ማ የፃድቃን ሀገር አይደለችም እንዴ ወንድሙን ቀልቁል የሚሰቀለበት ሀገረ ፅድቅ እእእ ተወኝ እስኪ እራስን የማፅደቅ አባዜ የተጠናዉተን ምህረት ያድርግልንንን
ሁሉም በሀጢያት ነው የሚመጣው ጻድቅ ካለ ያስመልጠዋል ሀጢያተኛው በሀጢያቱ ይጠፋል ጌታ ለክብሩ አይደራደርም
ጌታ ይባርክህ ጥሩ መረዳት ነው።
ተባረክ❤❤❤
ጥሩ ጥያቄ ነዉ ጥያቄዬም ነዉ
GOD bless you.
Tebarek 🙏🙏
God bless you ❤❤
You are right bro👍👍🙏🙏🙏🙏
በሩቁ ሳይሆን በጎረቤት ይባስ ብሎ በቤተሰብ ውስጥ ገና ብዙ ነገር ለዓይን የሚከብድ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነገሮችን እንሰማለን ምክንያቱም ይህ ሊሆን ግድ ነውና። ኢትዮጵያውያን ያለቅጥ ራሳቸውን ያመጻድቃሉ። ይልቅስ ለራሳችም እናልቅስ እየተከሰተ ያለው የምድር መንቀጥቀጥ በዓለም የከፋ አንዳች ነገር ይዞ ይመጣ ይሆናል። ምናልባትም የስምጥ ሸለቆ መሰንጠቅ አፍሪካ ለሁለት ስትከፈል ልናይ እንችላለን ለዚያውም ከተረፍን። ሲበዛ ቅናተኞች ነን። የዓለም የመጨረሻ ድሃ ህዝብ መሆናችን የእግዚአብሔር ቁጣ ነው??
Mn ayinet yetebareke ayimro new yalek geta eyesus yibarkeh ❤
😢😢🎉🎉🎉
You are totally correct, this is not the first time wild fire is happening in America even last May it happened in Hawaii and burned down one big city but why this one is terrible is they don’t have enough water that’s why it gets worse. I live in San Diego California which is close to Los Angeles the people is very kind they donate for the poor people every time. If this was from God who would be survive
አሜሪካ በጣም ብዙ የሚጸልዩ የተባረኩ ቅዱሳን የሚኖሩባት የተባረከች ሀገር ነች እግ/ብር እንዴት ብናስበው ነው
100% ewunet nw
Ethiopia ቢሆን አብይ 666 ነበር የሚባለው