ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
welcome brother ❤GOD bless you and your family brother ❤❤❤
ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
ከበረዶ የነጣ ጥርት የለ ትክክለኛ ትምህርት ተባረክ ወንድምነት ጌታ ከዚህ ትክክለኛ እውነት እንዳንናወጥ ፀጋውን ያብዛልን ሰዎች እንደፈለጉ ለራሳቸው ፍላጎት ቅዱሱን ቃሉን እየቀያየሩ ብዙዎችን አስተዋል ከቅዱስ ቃሉ ጋር አብሮ ያልኖረ ሰው በጣም በቀላሉ ያስቱበታል
Thank you
ዋው ወንድሜ መገለጥ ይጨመርልህ።
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
🙏🙏🙏❤❤❤❤
ዮኒ ተባረክ ፈለገ መጽሐፍ ከ መጽሀፍት አያመሳክርም ለዚህ ነዉ ሚሰትዉ
Yoni tsega yibzalh❕
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፀጋ ላንተ ይሁን ወንድማችን
Geta mechershw yasamrlet engi be Egziabher kal layi yalw dfret kebad new❗
አመሰግናለው ወንድሜ ተባረክ።ከእርስህ የወጣ ልሆን ይችላል ግን ማወቅ ስለፈለኩ ነው የምጠይቅና ጥያቅዬ ምንድነው፦ የኢየሱስ ሞት ለብልዩ ሰዎች (አብረሃም፥ሙሴ፣ዳዊት....) ጥቅሙ ምንድ ነው??የምለውን ለመጠየቅ ነው አመሰግናለው።
tebarek❤
God bless you 🥰🥰🙏
ወንድማችን ዮናስ ስለነፍሳችን መዳን ትጋት ያለበትን ዕምነት እንድንተገብር 2ኛ ጴጥሮስ 1፡5 ተመልከት፣ ከጸጋ የሆነ ዕምነት ብቻውን ለማዳን የሚችለው መንፈሳችንን ነው፡፡ ለዚያ ነው ሐዋርያው ጴጥሮስ ለነፍሳችን መዳን የሚሆነውን በትጋት የሚፈጸመውን ዕምነት ከዚያኛው አይነት ዕምነት ሲለየው እንደኛ አይነት እምነት ለተሰጣቸው እያለ ነው መልዕክቱን የጻፈው፡፡
እነዚህ እርጉሞች ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ የሰራውን የእግዚአብሐር ጽድቅ የካዱ ናቸው። በ"ስራ" እንኳን ቢባል ለጽድቅ የሚያበቃ አንዳች ስራ የሌላቸው ሰካራሞች፣ከሃዲዎች፣ ዘማውያንና ሌቦች ናቸው። ነጭ ልብስ የለበሱ ሙታን ናቸው።
ስለዚ ሃንኤል ስላስተማረው የድህነት ትምህርት ኣትስማማም ማለት ነው፧ዋና ጥያቄየ ግን፡ የቀደምት ክርስትያን ኣባቶች ትምህርት ትቀበላለህ፧
ይሄንን ለምን እዛ አላወራህም??🤔
welcome brother ❤
GOD bless you and your family brother ❤❤❤
ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
ከበረዶ የነጣ ጥርት የለ ትክክለኛ ትምህርት ተባረክ ወንድምነት ጌታ ከዚህ ትክክለኛ እውነት እንዳንናወጥ ፀጋውን ያብዛልን ሰዎች እንደፈለጉ ለራሳቸው ፍላጎት ቅዱሱን ቃሉን እየቀያየሩ ብዙዎችን አስተዋል ከቅዱስ ቃሉ ጋር አብሮ ያልኖረ ሰው በጣም በቀላሉ ያስቱበታል
Thank you
ዋው ወንድሜ መገለጥ ይጨመርልህ።
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
🙏🙏🙏❤❤❤❤
ዮኒ ተባረክ ፈለገ መጽሐፍ ከ መጽሀፍት አያመሳክርም ለዚህ ነዉ ሚሰትዉ
Yoni tsega yibzalh❕
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፀጋ ላንተ ይሁን ወንድማችን
Geta mechershw yasamrlet engi be Egziabher kal layi yalw dfret kebad new❗
አመሰግናለው ወንድሜ ተባረክ።
ከእርስህ የወጣ ልሆን ይችላል ግን ማወቅ ስለፈለኩ ነው የምጠይቅና ጥያቅዬ ምንድነው፦ የኢየሱስ ሞት ለብልዩ ሰዎች (አብረሃም፥ሙሴ፣ዳዊት....) ጥቅሙ ምንድ ነው??
የምለውን ለመጠየቅ ነው አመሰግናለው።
tebarek❤
God bless you 🥰🥰🙏
ወንድማችን ዮናስ ስለነፍሳችን መዳን ትጋት ያለበትን ዕምነት እንድንተገብር 2ኛ ጴጥሮስ 1፡5 ተመልከት፣ ከጸጋ የሆነ ዕምነት ብቻውን ለማዳን የሚችለው መንፈሳችንን ነው፡፡ ለዚያ ነው ሐዋርያው ጴጥሮስ ለነፍሳችን መዳን የሚሆነውን በትጋት የሚፈጸመውን ዕምነት ከዚያኛው አይነት ዕምነት ሲለየው እንደኛ አይነት እምነት ለተሰጣቸው እያለ ነው መልዕክቱን የጻፈው፡፡
እነዚህ እርጉሞች ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ የሰራውን የእግዚአብሐር ጽድቅ የካዱ ናቸው። በ"ስራ" እንኳን ቢባል ለጽድቅ የሚያበቃ አንዳች ስራ የሌላቸው ሰካራሞች፣ከሃዲዎች፣ ዘማውያንና ሌቦች ናቸው። ነጭ ልብስ የለበሱ ሙታን ናቸው።
ስለዚ ሃንኤል ስላስተማረው የድህነት ትምህርት ኣትስማማም ማለት ነው፧
ዋና ጥያቄየ ግን፡ የቀደምት ክርስትያን ኣባቶች ትምህርት ትቀበላለህ፧
ይሄንን ለምን እዛ አላወራህም??🤔
ይሄንን ለምን እዛ አላወራህም??🤔