@@biniyamgirma6479 Engidih be taot sim letekeretse tawula mesiged le geta yetu gar endehone algebagnim. Merigetawoch bemulu gudachihun eyawotu new . Yilik wondime getan tekebel . Hiwot christos new …
@@biniyamgirma6479 Endante egna fitur anamelkim eko lezawum mutan 😂 . Ante be Tekliye kizen silemitamin Hulum sew aimiro yelelew ena be mutan menfes yemiyamin yimesilehal . Yemir asazenkegn. Egna gar fituran ayimelekum. Lezih Tera neger gize yelenim. Ye tabot tawula ayimelekim tinkola new . Only Bible bro . Eyesus geta new . Yihen hulu kotet sebisibeh techegerik eko
I must say, it was incredibly insightful and knowledgeable. I believe many are benefiting and gaining enlightenment from your valuable contributions. Keep up the great work, and may God bless you for your dedication. I do have a small comment to share, if you'll allow me. I think it would be beneficial if you and your guest could consider reading Bible verses from a hard copy book rather than from a phone. This approach would give our discussions a more scholarly and respectful feel.
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ።ጨምሮ የቃሉን መገለጥ ያብዛላችሁ።ቀጣም ግሩም ትምህርት ነው ተባረኩ።🙏❤
ዋው በድንቅ ሁኔታ ጌታ እዉነቱን እየገለጠ ነዉ። ዘመናችሁ ይባረክ።
እሰይ ክብር ለአምላካችን ይሁን! እውነት እንዴት ልብን ሃሴት ያደርጋል! ጌታ ሆይ የመንግስትህን ወንጌል ቃልህ እንደሚለው የሚሰብኩ ወንድሞችን ሰለሰጠህን ተባረክ!!!
ዘጸአት 20
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ፦
² ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ።
³ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
⁴ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
⁵ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
⁶ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
⁷ የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
⁸ የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ።
⁹ ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤
¹⁰ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር ለአምላክህ ሰንበት ነው፤ አንተ፥ ወንድ ልጅህም፥ ሴት ልጅህም፥ ሎሌህም፥ ገረድህም፥ ከብትህም፥ በደጆችህም ውስጥ ያለ እንግዳ በእርሱ ምንም ሥራ አትሥሩ፤
¹¹ እግዚአብሔር በስድስት ቀን ሰማይንና ምድርን፥ ባሕርንም፥ ያለባቸውንም ሁሉ ፈጥሮ በሰባተኛው ቀን ዐርፎአልና፤ ስለዚህ እግዚአብሔር የሰንበትን ቀን ባርኮታል ቀድሶታልም።
¹² አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም።
¹³ አትግደል።
¹⁴ አታመንዝር።
¹⁵ አትስረቅ።
¹⁶ በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር።
¹⁷ የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት ሎሌውንም ገረዱንም በሬውንም አህያውንም ከባልንጀራህ ገንዘብ ሁሉ ማናቸውንም አትመኝ።
ዘጸአት 20
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ፦
² ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ።
³ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
⁴ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
⁵ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
⁶ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
⁷ የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
⁸ የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ።
⁹ ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤
¹⁰ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር ለአምላክህ ሰንበት ነው፤ አንተ፥ ወንድ ልጅህም፥ ሴት ልጅህም፥ ሎሌህም፥ ገረድህም፥ ከብትህም፥ በደጆችህም ውስጥ ያለ እንግዳ በእርሱ ምንም ሥራ አትሥሩ፤
¹¹ እግዚአብሔር በስድስት ቀን ሰማይንና ምድርን፥ ባሕርንም፥ ያለባቸውንም ሁሉ ፈጥሮ በሰባተኛው ቀን ዐርፎአልና፤ ስለዚህ እግዚአብሔር የሰንበትን ቀን ባርኮታል ቀድሶታልም።
¹² አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም።
¹³ አትግደል።
¹⁴ አታመንዝር።
¹⁵ አትስረቅ።
¹⁶ በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር።
¹⁷ የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት ሎሌውንም ገረዱንም በሬውንም አህያውንም ከባልንጀራህ ገንዘብ ሁሉ ማናቸውንም አትመኝ።
ኤርምያስ 31
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³¹ እነሆ፥ ከእስራኤል ቤትና ከይሁዳ ቤት ጋር አዲስ ቃል ኪዳን የምገባበት ወራት ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር፤
³² ከግብጽ አገር አወጣቸው ዘንድ እጃቸውን በያዝሁበት ቀን ከአባቶቻቸው ጋር እንደ ገባሁት ያለ ቃል ኪዳን አይደለም፤ እነርሱ በኪዳኔ አልጸኑምና፥ እኔም ቸል አልኋቸው፥ ይላል እግዚአብሔር።
³³ ከእነዚያ ወራት በኋላ ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ቃል ኪዳን ይህ ነውና፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ፥ በልባቸውም እጽፈዋለሁ፤ እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል።
ሮሜ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ እነርሱ እስራኤላውያን ናቸውና፥ ልጅነትና ክብር ኪዳንም የሕግም መሰጠት የመቅደስም ሥርዓት የተስፋውም ቃላት ለእነርሱ ናቸውና፤
⁵ አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።
“በአንተና በሴቲቱ መካከል፥ በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፥ አንተም ሰኰናውን ትቀጠቅጣለህ።”
- ዘፍጥረት 3፥15
ጌታ ሆይ አሁንም እባክህን ጳጳሳቱን ቀሳውስቱን ፣ ዲያቆናቱን ፣ መሪጌታዏችን ፣ በዛ የሚያገለግሉ ሁሉ በብርሃንህ ይነኩ፤ ለምእመኑሞ የሕይወት ብርሃን ይብራላቸው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም ጨለማ ይገፈፍ ፣ እሥራት ይበጣጠስ። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም ።
ክብር እግዚአብሔር ይሁን ለአንተ ክብር ይሁን። ጌታ ሆይ የሞቹን ሞት አትወድም አንተ ስለ ሁሉ በመስቀል ላይ እራስህን መስዋት አድርገህ አድነህናል ስምህ ለዘላለም ይመስገን። ይሔን ከማየት የበለጠ ደስታ የለም።
የማያፋናፋን መልስ መምህር ጌታ ፀጋዉን ያብዛሎት
ልብ ማለት ያስፈልጋል ጥራዝ ነጠቅ ጥቅስ ይዘክ ኣትሩጡ ወገን፤፤ ልቦናችሁን እግዚአብሔር ያብራ"
የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት ብለው ከእንግዲህ ወዲህ አይጠሩም፤ ልብ አያደርጉትም፥ አያስቡትምም፥ አይሹትምም፥ ከእንግዲህ ወዲህም አይደረግም። "ኤር 3፥16
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ። አንዳንድ ወገኖች ይህንን ቃል ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በመምዘዝ ታቦት አያስፈልግም፣ከእንግዲህ ወዲህም ከቶ አያሻንም በማለት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያንን ሲነቅፋና ሥርዓቷን ሲያብጠለጥሉ ይሰማል።አለማስተዋል ነው እንጂ ይህ ኤርምያስ 3፥16 ላይ የተቀመጠው ቃል የተነገረው በኤርምያስ ዘመን ለነበሩ ቤተ እስራኤል ነው እንጂ በቃልኪዳኑ ታቦት እግዚአብሔርን በእውነትና በመንፈስ እያመለክን ያለነውን እኛን ለመቃወም አይደለም። በወቅቱ ቃሉ የተነገረበትም ምክንያት ምንድን ነው? ብለን እንደ ባለ አዕምሮ በጥልቅ ልናጠና ይገባል።ቃሉ የተነገረበት ምክንያት የእስራኤል ልጆች እግዚአብሔርን ካሳዘኑበት ከጣዖት አምልኮ ተመልሰው የአባቶቻቸውን አምላክ እግዚአብሔርን ብቻ በንጹሕ ልብ ቢያመልኩ ጠላት እንደ ማይነሳባቸው ፣ በምድራቸውም ላይ ረሀብና ችግር እንደ ማይፈራረቅባቸው የተነገረና እነዚህ መከራዎች ከራቁላቸው ደግሞ የቃልኪዳኑን ታቦት አውጡልንና ወደ ጦርነት እንሂድ ብለው እንዳለፋ ዘመኖቻቸው እንደ ማይሹት የተነገረ ነው እንጂ የታቦትን ክብር ለማናናቅ የተጻፈ ቃል አይደለም።
በማስተዋል ይነበብ!!
(ትንቢተ ኤርምያስ ምዕ. 3)
16፤ በበዛችሁም ጊዜ በምድርም ላይ በረባችሁ ጊዜ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በዚያ ዘመን። የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት ብለው ከእንግዲህ ወዲህ አይጠሩም፤ ልብ አያደርጉትም፥ አያስቡትምም፥ አይሹትምም፥ ከእንግዲህ ወዲህም አይደረግም።
17፤ በዚያም ዘመን ኢየሩሳሌምን የእግዚአብሔር ዙፋን ብለው ይጠሩአታል፥ አሕዛብም ሁሉ ወደ እርስዋ ይሰበሰባሉ፤ ከእንግዲህም ወዲህ ክፉውን እልከኛ ልባቸውን ተከትለው አይሄዱም።
18፤ በዚያም ዘመን የይሁዳ ቤት ወደ እስራኤል ቤት ይሄዳል፤ በአንድም ሆነው ከሰሜን ምድር ርስት አድርጌ ለአባቶቻቸው ወደ ሰጠኋት ምድር ይመጣሉ።"
እስራኤላውያን በተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ ስንመለከታቸው ካህናትና ሌዋውያኑን ታቦቱን አምጡልን ብለው የቃል ኪዳኑን ታቦት የሚሹት ረሃብ፣በሽታ ፣ጦርነት እና የተለያየ መከራ ሲደርስባቸው እንደ ነበር በግልጽ ተጽፏል። በኤርምያስ ዘመን ግን ከእግዚአብሔር በእውነተኛው ነቢይ ያስተላለፈላቸው መልህክት ከቁጥር 12 ጀምሮ ብናነበው ወደ እግዚአብሔር ቢመለሱ በምድራቸው ላይ ሰላም እንደሚሆንላቸው፣ ምድራቸውም እንደ ምትባረክ ይናገርና እንዲህ ዓይነቱን ሰላምና በረከት ካገኙ ደግሞ ካህናቱን ታቦቱን አውጡልን ብለው በጭንቀት እንደማይሹት የተገለጸ ነው እንጂ ታቦት ከነ ጭራሹ አያስፈልግም ለማለት አይደለም። ታቦቱንማ ራሱ እግዚአብሔር ክብሩን በሕዝቡ መሀል ይገልጥበት ዘንድ ወዶ ፈቅዶ ለሙሴ ይሰራ ዘንድ ያዘዘው የሕጉ ማደሪያ ነው እንጂ ዛሬ ሰዎች ባለመረዳትና በጥራዝ ነጠቅ እውቀት እንደ ሚናገሩት ታቦት ጣዖት አይደለም።
ታቦትን ጣዖት ብሎ መናገር እግዚአብሔርን እንደ መስደብ ነው ምክንያቱም ይሰራ ዘንድ ያዘዘው እርሱው ሁሉን አዋቂ ጌታ ስለሆነ። ሎቱ ስብሐት።የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ሲል አዟል
(ኦሪት ዘጸአት ምዕ. 25)
----------
19፤ ከስርየት መክደኛውም ጋር አንዱን ኪሩብ በአንድ ወገን፥ ሁለተኛውንም ኪሩብ በሌላው ወገን አድርገህ በአንድ ላይ ትሠራዋለህ።
20፤ ኪሩቤልም ክንፎቻቸውን ወደ ላይ ይዘረጋሉ፥ የስርየት መክደኛውንም በክንፎቻቸው ይሸፍናሉ፥ ፊታቸውም እርስ በርሱ ይተያያል፤ የኪሩቤልም ፊቶቻቸው ወደ ስርየት መክደኛው ይመለከታሉ።
21፤ የስርየት
ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ 10
1 እናንተ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ እግዚአብሔር በእናንተ ላይ የተናገረውን ቃል ስሙ።
2 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የአሕዛብን መንገድ አትማሩ ከሰማይ ምልክትም አትፍሩ፤ አሕዛብ ይፈሩታልና።
3 የአሕዛብ ልማድ ከንቱ ነውና፤ ዛፍ ከዱር ይቈረጣል፥ በሠራተኛም እንጅ በመጥረቢያ ይሠራል።
4 በብርና በወርቅ ያስጌጡታል፥ እንዳይናወጥም በችንካርና በመዶሻ ይቸነክሩታል።
5 እንደ ተቀረጸ ዓምድ ናቸው እነርሱም አይናገሩም፤ መራመድም አይቻላቸውማን ይሸከሙአቸዋል። ክፉ መሥራትም አይቻላቸውምና፥ ደግምም መልካም ይሠሩ ዘንድ አይችሉምና አትፍሩአቸው።
6 አቤቱ፥ እንደ አንተ ያለ የለም፤ አንተ ታላቅ ነህ ስምህም በኃይል ታላቅ ነው።
ዕብራዊያን ምዕራፍ 8
ቁጥር 7 ፍተኛዉ ኪዳን ነቀፋ ባይኖረዉ ለሁለተኛዉ ስፍራ ባልተፈለም ነበር
ቁጥር 8 እነርሱን እየነቀፈ ይላቸዋል እነሆ ከእስራኤል ቤትና ከይሁዳ ቤት ጋር አዲስ ኪዳን የሚገባበት ወራት ይመጣል ይላል ጌታ
ቁጥር 9 ከግብጽ አገር አወጣቸዉ ዘንድ እጃቸዉን በያዝሁበት ቀን ከአባቶቻቸዉ ጋር እንደገባሁት ኪዳን አይደለም እነርሱ በኪዳኔ አልጸኑምና እኔም ቸል አልሁዋቸዉ ይላል ጌታ
ቁጥር 10 ከዝያ ወራት ቦሀላ ከእስራኤል ቤት ጋር የሚገባዉ ቃል ኪዳን ይህ ነዉና ይላል ጌታ
ቁጥር 11 ሕጌን በልቡናቸዉ አኖራለሁ በልባቸዉም እጽፈዋለሁ እኔም አምላክ እሁንላቸዋለሁ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል ፡፡
ስለዝህ ወንድሜ ያኔ በድንጋይ ጽላት የተጻፈዉ ረሬ በአዲስ ኪዳን ዘመን በሥጋ ለባሽ ልብ ህጉ ተቀምጡዋል ማስረጃችን ቃሌ እግዝአብሄር ብቻ ነዉ ፡፡
ለማንኛዉም ዕብራዊያን 13 ምእራፎች አሉት ሙሉዉን ዕብራዊያንን መጽሐፍ አንብብ እዉነቱ ይብራልክ ፡፡
ቀቁጠጥረር 13 አዲስ በማለቱ ፍተኛዉን አስረጅቶአል ፡
ሜላዬ ተባረክ ከአባቶች ጋር መሆን ብዙ እውቀት ይገኛል የትውልድ መብራቶች ናችሁ
ወይ ሠይጣን ጉድ ፈላበት አሁን የሚያምነውን አምላክ ጠንቅቆ በእውቀት የሚያውቅ ትውልድ መጣበት ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው።
ሜላችን በጣም ቆንጆ ዝግጅት ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ በርታ ሜላ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤
ሜሎስና መርጌታ ቀጸላ በብዙ ተባረኩ። ሜላ በርታ🙏🙏
ልክ ነው በርቱ
ሜላዬ ርትእት ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ❤❤❤
Melo ዘመንህ ይባረክ!!!❤❤❤❤❤❤
ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥
2 ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤❤
ጌታ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ
በብሉይ ኪዳን ታቦት ውስጥ ( ሁለቱ የድንጋይ ፅላት የበቀለች የአሮን በትር እና መና ያለባት የወርቅ መሶብ ናቸው) ዕብራውያን9:-4
መስቀሉንም አንዴ እንጨት አንዴ ዛፍ አንዴ ወይራ ስትሉ ስትሉ አምናችሁበት በአንገታቹ ታጠልቁት ጀመራችኋል የቀሩትንም ጌታ ይግለጥላችሁ እንድታምኑበት፡፡ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
ሜላዪ ተባረክ ወዳጄ መሪጌታ ጸጋ ይብዛልክ አካሉ ክርስቶስ ነው ታቦቱ ግን ግእዝ ነው
በክርስቶስ የተወደዳቹ ውድ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ለወንጌል ስላላቹ መሰጠት አብዝቶ ይባርካቹ!🙏❤
አገልግሎታቹ ለእግዚአብሔር ክብር ለቅዱሳን መፅናትና መታነፅ ላልዳኑ ነብሳት ድነትን ይሁን!🙌🙌
የክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ እንወዳቹሀለን!!!❤❤❤❤
Amen, Geta yibarikachihu.
መጽሐፍ ቅዱስን ስላሰብኩ መጣም ደስ አለኝ።ተባረኩ።በርቱ ወንጌልን በመስበክ ቀጥሉ።
God bless you
አስገራሚው ነገር አገልግሎቱ ያበቃው አንዱ የቃል ኪዳኑ ታቦት ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ከ60,000 በላይ ተባዝቶ መገኘቱ ነው ።
መምህር ፅጋ ይብዛሎት ❤❤
Tebareku beziw ketelu❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሜሎስ የ ተባረክልን
ታዲያ ከታቦት ነፃ የሆነ ኦርቶዶክ [እንደ ምሥራቅ ኦርቶዶክሥ ]ቸርች መመሥረት ነው
የኦርቶዶክሥን ሥርአቷን ቅዳሤዋን ይዞ ከታቦት እና ከተረትተረት ነፃ የሆነች ኦርቶዶክሥ ቸርች መሠብረቢያ ህንፃ ሠርታቹ ጳጳሣት ኤጲሥ ቆጶሥ ዲያቆናት ቄሦችን መድባቹ አሣዩን እንመጣለን
ሜላዬ ና መምህር ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏❤️🙏❤️
😂😂😂😂😂
ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ 10
1 እናንተ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ እግዚአብሔር በእናንተ ላይ የተናገረውን ቃል ስሙ።
2 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የአሕዛብን መንገድ አትማሩ ከሰማይ ምልክትም አትፍሩ፤ አሕዛብ ይፈሩታልና።
3 የአሕዛብ ልማድ ከንቱ ነውና፤ ዛፍ ከዱር ይቈረጣል፥ በሠራተኛም እንጅ በመጥረቢያ ይሠራል።
4 በብርና በወርቅ ያስጌጡታል፥ እንዳይናወጥም በችንካርና በመዶሻ ይቸነክሩታል።
5 እንደ ተቀረጸ ዓምድ ናቸው እነርሱም አይናገሩም፤ መራመድም አይቻላቸውማን ይሸከሙአቸዋል። ክፉ መሥራትም አይቻላቸውምና፥ ደግምም መልካም ይሠሩ ዘንድ አይችሉምና አትፍሩአቸው።
6 አቤቱ፥ እንደ አንተ ያለ የለም፤ አንተ ታላቅ ነህ ስምህም በኃይል ታላቅ ነው።
Melos I am so happy to see this
melayeee egezabher yebarekeh ❤❤❤❤❤❤
የኔ ኢየ ሱ ስ ይባርካችሁ ወንድሞቼ
🙏🙏🙏
ታቦት ሳይሆን ጣዖት ብትሉት ይቀላል የምድሪቱን በረከት በልቶ የጨረሰ😊
እ/ር ለሙሴ ስለሰጠው ታቦት እያወሩ እንዴት አታስተውልም?
የምድሪቱን በረከት ያበዛ በሚል ይስተካከል ከእግዚአብሔር አትጣሉ
የምድሪቱን በረከትማ በልቶ የጨረሰው የእናንተ የጌ መንፈስ ነው ጴንጤዎች🙄
አንተ የዳቢሎስ ወንድም
የእግዚአቤርን ታቦት ከጣዎት ? እናተ ዝሙተኞች ጭራሽ ቤተክርስቲያንን ወደድኳት
ኦርቶዶክሶች እባካችሁ ንቁ የብሉይ ኪዳንን አገልግሎት እያገለገላችሁ እራሳችሁን ኣታስቱ እባካችሁ መፅሐፍ ቅዱስን በደንብ አንብቡ🎉🎉🎉እባካችሁን
🤣🤣🤣🤣🤣 እውነት እኳ ነው ባክተሪያ ነው እንደዚህ የሚባዛው። ተባረኩ የጌታ ልጆች መዳን ለ ኢትዮጲያ መጥቶላታል ። ተባረኩ።❤❤
Dios bendiga a ustedes
ተባረክ ❤❤❤
ሜላ በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤
GOD bless you all 🙏🙏🙏
ሜሎስ ስፖር ጀምር:: ተባረክ
❤❤❤❤❤❤
GOD bless you and your family ❤❤❤
ወንድሞቼ ከአስሩ ነገደ እስራኤል አንዱ ወደኢትዮጵያ እንደመጣ ታሪክ ይነግረናል ። ስለዚህ የታቦቱም ቃልኪዳን ለእኛም ደርሷል።
ተባረኩ ቀጥሉ 🙏❤❤
Tebareklgi geta yesus kante gar nw ❤❤❤
Melos I was surprised seeing you dressed this way but I love it!!!! Jesus is the lord !!!!
አሁንም ለመላው ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታዮች መዳን ይሁን ፣ እስራታቸው ይፈታ ፣ ጨለማው ይገፈፍ።
ፊሊ 2:10 ታቦቱ ላይ ያለ ጥቅስ ነው ለዚህ ሀያል ስም አይደለም ቀይ ምንጣፍ እኛስ ብንነጠፍ ደግሞም ከስሞች ሁሉ በላይ ለሆነው ለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም እኛ ኦርቶዶክሳውያን እንሰግዳለን
Tawula new Le tabot mesiged taot amiliko new 😂😂😂
@@sweetman5249ከ ስም ሁሉ በላይ ለሆነው ለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም መስገድ በናንተ ሐይማኖት ጣኦት አምልኮ ከሆነ አላውቅም በእኛ ግን አምልኮተ እግዚአብሔር ነው ምንሰግደውም ደግሞ ለዚህ ሃያል ስም እና ለጌታ ስጋና ደም መሰዊያ ነው
@@biniyamgirma6479 Engidih be taot sim letekeretse tawula mesiged le geta yetu gar endehone algebagnim. Merigetawoch bemulu gudachihun eyawotu new . Yilik wondime getan tekebel . Hiwot christos new …
@@sweetman5249 ያንተን ሉተር፥ካልቪንና ዚዌንግሊ ሰራሽ ጌታን ነው
ጌታ ያልከው ወንድሜ እስቲ አንድ ቀንህን ለዕውነተኛው የአብና የድንግል ልጅ ሰጥተህ ማህሌት ፥ኪዳን፥ቅዳሴ ግባና ይህ ሃያል ጌታ ክርስቶስ ኢየሱስ እንዴት እንደሚመለክ አይተህ ትማራለህ
@@biniyamgirma6479 Endante egna fitur anamelkim eko lezawum mutan 😂 .
Ante be Tekliye kizen silemitamin Hulum sew aimiro yelelew ena be mutan menfes yemiyamin yimesilehal . Yemir asazenkegn. Egna gar fituran ayimelekum. Lezih Tera neger gize yelenim. Ye tabot tawula ayimelekim tinkola new . Only Bible bro . Eyesus geta new . Yihen hulu kotet sebisibeh techegerik eko
👏👏👏❤❤❤❤🎉🎉😊😊
😍😍😍🙏🙏🙏
ምንፍቅና ምንም ለህይወት የሚሆን አስተምህሮ የለውም። እንጀራችሁን ስሁት እና ሃሜት የተሞላበት አስተምህሮ እና ተቃወም ላይ የተመሰረተ ነው። አምልኮ ፣ ፀሎት፣ ስግደት እና ፆም የሌለው የከለባት ጩኸት ነው።
Tebark melos yabzaleh
ከጀርባ ያለው አንባሳ አንሱት . ምስል የሚባል አያስፈልግም
እውነት እንደዚህ ይወጣል❤ ይብዛላችሁ🙏
መምህር ሜላና መርጌታ ቀፀላ ብርክ በሉ ፤አለባበሳችሁም ስያምር ፤አንዳንዴ መርጌታ ፅጌ ስጦታውንም ጋብዝልን ፤ቀጥል በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
በጉጉት የምጠብቀው ሚዲያ ሜላዬ ❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌❤❤❤❤❤
የሙሴን ህግ ልሽር አልመጣሁም
ሁለተኛው ታቦት ለእራኤላውያን ብቻ ከሆነ የተሰጠው ክርስቶሰም እሰራኤለዊ ነው
ቃሉ እንዲህ ይላል እናንተ እሰራኤላውያን ለእኔ እንደኢትዮጵያውያን አይደላችሁምን ይላል እባክሆት ወደልብዎት ይመለሡ
I must say, it was incredibly insightful and knowledgeable. I believe many are benefiting and gaining enlightenment from your valuable contributions. Keep up the great work, and may God bless you for your dedication. I do have a small comment to share, if you'll allow me. I think it would be beneficial if you and your guest could consider reading Bible verses from a hard copy book rather than from a phone. This approach would give our discussions a more scholarly and respectful feel.
😍😍😍
Melo tebareku❤
የተወደዳቹ የአባተ ቡሩካን ሱወዳቹ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
lebesun awulequ
የእግዚአብሔርን ቃል እናንተ በሚመቻችሁና በምትፈልጉት ቃል ለመተርጎም ብቃት የላቸውም እግዚአብሄር ከአእምሮ በላይ ነው አሁን ላይ እናንተ የምትናገሩትን ይህንን ቃል እግዚአብሔር ሲሰማው ምን እንደሚላቹ አስባችሁታል ??🤔
ዕብራዊያን ምእራፍ 8 ከቁጥር 7እስከ 13 አንብብና ምላሽ እግዝአብሄር ምን እንደምል ታገኛለክ
ማስረጃችን ቃሌ እግዝአብሄር ይሁን እንጅ የአሮግቶች ተረት አይሁን
ዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ 3 ከቁጥር 16 እስከ 18 አንብበዉ ምላሽ አለዉ ፡፡
በርቱይከአለባበስምመቀጠልአለበት
እንግዲህ የኦርቶዶክሰ ምእመናን ታቦት ሊያከብሩ ሲሄዱ ብዙ ጥያቄ አለባቼው መክተፊያው ላይ የተሳለው ምን ይሆን ? የሚሰግዱም መሰገድ ያቆማሉ ብዙ ጥያቄ አለባቼው እኔ ግን ሳሰበው የተሼከመው ሰው ጬርሶ ልክ ቤተ ክርሰቲያን ሲገባ ሹቲውን ላጥ አርጎ ኡፍ ይሄ እንጬት ጭንቅላቴን አመመኝ ብሎ ወደ ሰርቻ የሚጥለው ይመሰለኛል ያው በማግሰቱ እሰኪሼከመው ድረሰ ተባረኩ የእግዚአብሄር ልጆች🙏❤
Egziabhere tsega yabzaleh u are blessed bro
Tibarkuu abatchin
❤❤
የሴሜን ን ህዝብተዝክዝክተቀበር ጌታእረቷትይውጣ😢
Then you will know the truth, and the truth will set you free.”
ተባረኩ
Melaye tebareki❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤God bless you all brother's❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በስመአብ ወወልድ---- አላለም ጉድ ነው ዘንድ😂😂😂
እናተ የሉሲፈር መንገድ ጠራጊዎች መሪጌው የተዋረሱት ነው እንዲህ የሚያረጋችሁ እኔም ፕሮቴስታንት ነበርኩ አሁን ብዙ ሰው ነቅቷል አይሳካላችሁም
ሰላም!! ሰዉ ባሻው ይመን፣መብቱ ነው።ኦሶ፣ከሥራዬ ተባረርኩኝ ብለው በቁጭት፣በብቀላና በ"ጦሴን ይዞህ ይሂድ" በሚል ምልኪ እየተናገሩ ያሉ መሆኖ፣እጅግ ያሣፍራል።ጥምጥሞን ሽንት ቤት ቢከቱት አይሻልም__!!_!!?
berta MElos wendimachin
ሜላዬ ስታማትብ አየሁ ልበል? ስለ ክርስቶስ ስትናገር ነዉ እንጂ ኦርቶዶክስ ትመስላለህ እኮ
የኦርቶዶክስ አስተምሮትጂ ችገሯ ስርአቷ አሪፍ ነው።ሜሎስ ደሞ የጌታ ልጂ ነው።
mely tebarek❤❤❤
GAME OVER መናፍቃን
ሲፋጅ በማንኪያ ሲመች በእጅ ሳጮሁ መሄድ ይቻላል እንደውሻ ለመናከስ መጮህ አይጠበቅባችሁም ፈጣሪ ይገሰጻችሁ
melaye geta iyesus abesitwu yibariki
እሺ ታዲያ ለምንድን ነው ታቦት በ አዲስ ኪዳን ላይ ከሌለ በየቤተክርስቲያናችን ታቦት አለን ብለን የምናወራው ከየትስ አመጣን ?? እባካቹ መልሱልን
ተባረኩ ወንድሞች❤❤
ሜሎስዬ አንተ ብሩክ ነህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ይህንን ጥያቄ መልሱልኝ እስቲ? እግዚአብሔር በደብረታቦር እንዳደረገው በብሉይ ኪዳን ዘመንም ያለታቦቱ እነሙሴን ማነጋገር ለምን በቂ እንዲሆን አላደረገም? ለምን በታቦት ላይ እየተገለጸ ማነጋገርን መረጠ? ይህንን ከመለሳችሁ ምናልባት ወደልባችሁ ልትመለሱ ትችላላችሁ!
መናፍቃን ቃዡ
❤❤❤❤ melos በጣሙ ያምራል ልብሰህ ቅጥልበት እሺ
በኤግዝ አቢሐር ለይቢ መግባት ፈልጋለው እንደት ልግባ
Enante tiferesalachihu enjii betakiristan atiferesim
የበግ ለምድ ለብሳችሁ ከምታምታቱ ለምን የመናፍቃን/የፕሮቴስታንቶቹን ትምህርት ብቻ ነው የምንቀበለው ብላችሁ ራሳችሁን በይፋ አትገልጹም? ቤተክርስቲያን የተመሠረተችው በእናንተ ዘመን ስላልሆነ እኛ ምንም ብትቀባጥሩ አይገርመንም፡፡ የእግዚአብሔር ቃል "መውጊያውን ብትቃወም ላንተ ይብስብሃል" እንደሚል በኑፋቄያችሁ ብታምታቱ ጉዳቱ ለራሳችሁ ነው!
Yeteret teret timhirt atastemirun misemachihu yelem
ጭንብላም ሁላ !
የኦርቶዶክስ አገልጋዮችን አልባስ በመልበስ አታጭበርበሩ እንደ ተኩላ ለምድ አትልበሱ ራሳችሁን ምሰሉ ::
😅እግዚአብሔር ይመስገን ልብሳቸውን እንጂ ተግባራቸውን ስላልኮረጁ ኢየሱስን የለበሰ ሁሌም ሞገሳም ነው
አናት ይፍረስ
የዘንድሮ ይሁዳ ቀሚስ ለብሶ አማትቦ ይሸጥሀል።😂😅😊
መናፍቅ - ሆድ ኣምላኪ ስለ ታቦት ማውራት ኣይችልም