ኢየሱስ አብ ነውን ? live ሙግት | ክርስቲያን Vs only Jesus | Melos vs Anjelo |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 358

  • @meseretmengesha5230
    @meseretmengesha5230 9 หลายเดือนก่อน +10

    ወ/ም አንጅሎ በርታ አየሱስ ፁጋወሸውን ያብዛልህ ፍፌማ ያርግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asefawapostolictube210
    @asefawapostolictube210 ปีที่แล้ว +8

    Wow W.Anjlo taberaki betam liyu nw❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mdmajarul8661
    @mdmajarul8661 5 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ ስሙም አንድ ይሆናል ። አንጄሎ ጌታ ኢየሱስ ጸጋ ይብዛላህ ተባረክ ❤❤ አንድ ኢየሱስ ብቻ ይነግስል

  • @barasafenadebesa1426
    @barasafenadebesa1426 11 หลายเดือนก่อน +7

    “ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 2፥22
    ሜላዬ የዘመኑ ጳውሎስ ብርክ በልልኝ I proud of you 👈❤❤❤

  • @Tameis4Christ
    @Tameis4Christ ปีที่แล้ว +18

    " እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥"
    (ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:6)

  • @Mehert-kc9cy
    @Mehert-kc9cy ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድም አንጄሎ ስለ ኢየሱስ ማንነት በሚገርም መንገድ ነው የገለፅከው ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 9 หลายเดือนก่อน

      ምሩ ንሰሀ ግቢ !

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 9 หลายเดือนก่อน +3

    Wow ሜላዬ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋዉን ያብዛልህ ተባረክ

    • @WebshetWebshet
      @WebshetWebshet 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ እየሱሰ ይባርክህ

    • @WebshetWebshet
      @WebshetWebshet 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ እየሱሰ ይባርክህ

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 5 หลายเดือนก่อน +3

    “እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም ሌላ ማንም የለም፤ ከእኔም በቀር አምላክ የለም፤ በፀሐይ መውጫና በምዕራብ ያሉ ከእኔ በቀር ማንም ሌላ እንደሌለ ያውቁ ዘንድ አስታጠቅሁህ፥ አንተ ግን አላወቅኸኝም እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ከእኔም ሌላ ማንም የለም።”
    - ኢሳይያስ 45፥5-6

  • @Tameis4Christ
    @Tameis4Christ ปีที่แล้ว +12

    " ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።"
    (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:22)

  • @meseretmengesha5230
    @meseretmengesha5230 9 หลายเดือนก่อน +7

    አልፍኦሜጋ መጀመሪያም መጨርሻ ለፍርድ የሜመጣ እየሱስ

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip ปีที่แล้ว +4

    ወንድም ሜሎስ ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @tsionbilata
    @tsionbilata 7 หลายเดือนก่อน +8

    ኢሳ9:6 ሕጻን ተወልዶልናልና ወንድ ልጅም ተሰጥቶልናል አለቀነትም በጫንቃዉ ላይ ይሆናል ሰሙም ድንቅ መካር ኃያል አምላክ የዘላለም አባት የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 5 หลายเดือนก่อน +2

    “እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።”
    - ዘካርያስ 14፥9 19:04

  • @tsionbilata
    @tsionbilata 7 หลายเดือนก่อน +3

    በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ ብለህ ጸልየህ ታውቃለህ?

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 5 หลายเดือนก่อน +4

    “እግዚአብሔርም አምላክ እንደ ሆነ ታውቅ ዘንድ ይህ ለአንተ ተገለጠ፤ ከእርሱም ሌላ አምላክ የለም።”
    - ዘዳግም 4፥35

  • @befkadumengstu7570
    @befkadumengstu7570 หลายเดือนก่อน

    መደማመጥ የታየበት ስርዓት ያለው ውይይት ነው ደስ ይላል
    ኢየሱስ ጌታ ነወ

  • @fekadedesta973
    @fekadedesta973 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሁለታችሁም ስርዓት ያላችሁ ናችሁ። ውይይት እንዲህ በመከባበር በመደማመጥ ሲካሄድ ደስ ይላል።

  • @naodyemane-bp3rq
    @naodyemane-bp3rq ปีที่แล้ว +17

    ትክክል ነህ አንጄሎ ግራና ቀኝ የለም እግዚአብሔር አንድ እና አንድ ብቻ ነው ሌላ አምላክ የለም። ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ እራሱ አብ ነው ሁለት አምላክ የለም።

    • @HenockTeklehimanot
      @HenockTeklehimanot 2 หลายเดือนก่อน +1

      ከመፅሀፍ ቅዱስ ማስረጃ የለህም ግን ኑፋቄ የሆነ እስልምና የመሰለ ትምህርትን ትደግፋለህ ኢየሱስ ጌታ ነው እናተ ብታዋርዱትም እኛ እናከብረዋለን በምን???? መፅሀፍ ያለንን በየዋህነት እሺ ብለን በመቀበለ የእግዚአብሔር ቃል ያለኝን ነኝ ከዛ ውጪ ተገለጠልን በራልን በሚል ከእግዚአብሔር ቃል እውነት ያፈነገጠ ከእውነት እሩቅ የሆነ ትምህርት እንዴት ልንቀበል እንችላለን በተለይ መፅሀፉ ቅዱስን በመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ የምናነብ እኛ እንዴት አብ በስጋ ተገለጠ ልንል እንችላለን???? መፅሀፉ ያላለውን ያልተፃፈውን በተገለጠልኝ በሚል አጋንታዊ አስተምህሮ ሰው እንዴት ሊስት ቻለ???ለማንኛውም አንብቡ አንብቡ ቢያንስ ቄስ አስፋውን ብትሰሟቸው ታተርፋላችሁ

  • @mihratutedassa9451
    @mihratutedassa9451 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሜሎስ ተባረክ የእነዚህ ትምህርት እኮ በልጁ የሚያምን የዘላለም ህይወት አሎ የምለውን የእግዚአብሔር ቃል ለመሰረዝና ለመካድ የመጣ የክህደት ትምህርት ነው፥ በኢየሱስ ያለመኑት ስዎች በኢየሱስ እንዳያምኑ የመጣ ትምህርት ነው።

  • @FikrHaylegebral
    @FikrHaylegebral 7 หลายเดือนก่อน +1

    Siratachu betam des yilal huletachum wetatinetachu le geta mohonu yasikenal

  • @Minuhos
    @Minuhos 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኢየሱስ ራሱን ሊገልጥለት ከሚወድ በቀር እርሱን ልያውቀው የሚችል የለም። እርሱ በምህረቱ ብዛት እውነቱን ይግለጥልን። ስለ ቃላት እውቀት ወይም ስለ ወሬ ማሳመር አይደለም ነገር ግን ቃል ይገድላል መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል ስለሚል ሳውልን ወደ ራሱ የመለሰ ራሱን የገለጠለት አምላክ ለሁላችሁም ይድረስላችሁ። ኢየሱስ ግን በእውነት አምላክ እና አባት ነው። ኢሳ 9፡6
    ኢየሱስ ይባርካችሁ!

  • @hirutwoldetsadik1739
    @hirutwoldetsadik1739 4 หลายเดือนก่อน

    ወ/ም አንጅሎ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ስለአንድ አምላክ የገለጽክበት አገላለጽ ብርክ በል ጸግው ይብዛልህ ተባረክ ተባረክ በርቱ እውነት ይገለጥ አሁንም ቃሉ ይናገር !🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @abeselomdegefu3589
    @abeselomdegefu3589 2 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ድንቅ ውይይት ነበር😍😍 ሜሎስዬ ስላንተ እግዚአብሔር ይክበር😍

  • @TebebuAssefa-m3q
    @TebebuAssefa-m3q 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሎስ ቃል የለኝም ላተ ጌታ ዘመንህን ይባርከው

    • @Elyana12-03
      @Elyana12-03 หลายเดือนก่อน

      ሶስት አምላኮች አሉ ስላለ??😂😂😂

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 ปีที่แล้ว +42

    ሜሎስ ባንተ ሆኖ ሀሰት ትምህርትን ስለሚጋልጠው መንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይሁንለት ፀጋው ይብዛልህ እነርሱ ያለመሸነፍ ነው ዝብለው የሚቀባጥሩ የመንፈስ ቅዱስ መገለጥ ይጨመርልህ ወንድማችን በርታ በፀሎትም እንረዳሃለን 💓

    • @edentekile3710
      @edentekile3710 2 ปีที่แล้ว +1

      ሜሉስ ፀጋ ይብዛልህ He keep saing everything create by Aba only but give him Hebrew chapter 1 God bless you brother

    • @biniamalemayehu5687
      @biniamalemayehu5687 7 หลายเดือนก่อน +2

      ስህተታችሁን ሲገልጥባቹ ትሳደባላቹ ህሊናቹ ይመሰክራል ወንጌል የሚለው እግ/ር አንድ ነው

    • @Kebronabity
      @Kebronabity 5 หลายเดือนก่อน +3

      Le menfes kdus msgana stu yemil kal bible lay ale ende?

    • @eritrea3560
      @eritrea3560 2 หลายเดือนก่อน

      ከመሳደብ ብትመረምሩ ይሻላችኋል 3 የለም 1 ነው​@@Kebronabity

    • @endaleabayneh6255
      @endaleabayneh6255 2 หลายเดือนก่อน

      Yemin wishet new melos enante gar Egziabher sost new atwash silasewoch Sost Egziabher alavhew 1.Egziabher ab 2.Egziabher weld 3.Egziabher menfes kidus nachew lemin yiwashal silase amalkit new bante lay yalew yehasat menfes be geta be Eyesus sim yirak

  • @AsterEr
    @AsterEr 3 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት ስድብየለሽ የጨዋ ክርክር ስለሆ የሱስ በምሕረቱ ያስባችሁ እላለሁ ። በተጨማሪ በሰማይ ያለዉን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ ጌታ ሆይ፣ጌታ ሆይ ፡የሚለኝ ሁሉ ወደ መንተ ሰማያት አይገባም። በከንቱ ልፍለፋ ብቻ መዳን አይገኝም ። አዳኙን የሱስ እንደሰጣችሁንም በርግጥም ለኛ ተዊልን። እርሱ ለኛ ሁሉ ነዉ በሁሉ ነዉ።

  • @HabtamuH-qo9qd
    @HabtamuH-qo9qd 5 หลายเดือนก่อน +2

    Anje tebarek beka silase bekalu kest tewega

  • @gospel2359
    @gospel2359 2 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ይባርክህ ሜሎስ ወንድሜ አንተ የወንጌል አርበኛ

  • @እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ
    @እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ 2 ปีที่แล้ว +7

    አብ ወልድ መፈስ ቅዱስ አድ አምላክ!

  • @Hana-ee3tr
    @Hana-ee3tr 4 หลายเดือนก่อน +2

    አነጄሎ ኢየሱስ ይባርክህ ቃሉን እንደሚገባው ነው የተናገርከው አዎ ለኛ ኢየሱሰ ልጅ ብቻ አይደለም የዘላለም አባት ነው ቃሉ ላይ ተፅፎአል

  • @husneiabeshir2510
    @husneiabeshir2510 2 ปีที่แล้ว +10

    ሜሎስዬ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @WebshetWebshet
    @WebshetWebshet 4 หลายเดือนก่อน +2

    አንጀሎ ጌታ እየሱሰ ይባርክህ አንድ አምላክ አንድ አምላክ እግዛቢሔር አብ ነው .. እ/ግ አብ ብቻ ውን ያለና የሚኖር ፈጥረታትን ሀሉ ብቻውን የፈጠር የፈጥርታት ሁሉ አምላክ አባት ነው ሚኪያሰ 2..10 1ኛ ቆሮቶሰ 8..6 አንድ አምላክ አብ አለን ኤፌ 4 . 6..7 አንድ አምላክ የሁሉ አባት አለ ዮንሰ 4...24 ኤርሚ 23....23.24 ዘዳግም 4..12.19 1ኛ ጢሞቶሰ 6..14 16 ዮሐ 1..18 እግዛቢሄር አብ

  • @johnkas.4008
    @johnkas.4008 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ አንጀሎ እግዚአብሔር ይህን መገለጥ አበዝቶ በፀጋው ደግፎ ጨምሮ ይባርክህ ኢየሱስ እኔ የማሰናከያ አለት ነኝ ብሏል ኢየሱስ አንዱ አምላክ መሆኑን አለማመናቸው ነው የማሰናከያ አለት የሆነባቸው ተባረክ አንጀሎ ለበረከት ሁን የመንግሥት ወንጌል ይሰበካል ❤❤❤❤❤

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 5 หลายเดือนก่อน +1

    “እንግዲህ እግዚአብሔር በላይ በሰማይ በታችም በምድር አምላክ እንደ ሆነ፥ ሌላም እንደሌለ ዛሬ እወቅ፥ በልብህም ያዝ።”
    - ዘዳግም 4፥39

  • @girmaygebremeskel8419
    @girmaygebremeskel8419 2 ปีที่แล้ว +6

    ወንድም ሜሎስ በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ፣ ደስ የሚል ትምህርት ነው።

  • @eliastesfaye2676
    @eliastesfaye2676 2 ปีที่แล้ว +8

    ሜሎስ ሰዎች ከሳቱበት እንዲመለሱ እንደዚህ አይነት ክርክሮች በቀጣይነት ቢኖሩ መልካም ነው በርታ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @danelyiger9615
    @danelyiger9615 2 ปีที่แล้ว +10

    “ብትፈቅድ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን የእኔ ፈቃድ አይሁን የአንተ እንጂ እያለ ይጸልይ ነበር።”
    - ሉቃስ 22፥42

  • @yordanosfikadu
    @yordanosfikadu 3 หลายเดือนก่อน +1

    “አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው እንዲሁ ደግሞ ለወልድ በራሱ ሕይወት እንዲኖረው ሰጥቶታልና።”
    - ዮሐንስ 5፥26

  • @almazfitiwi
    @almazfitiwi 6 หลายเดือนก่อน

    Amen amen besih mnegagr tru nw yesus new aemro ykftal TEBARKU Enslyalen Amlak 1 and new bsga tglse kand Amlak belay maseb shtet new TEBARKU 🙏🤩🤩

  • @SisaymerkinMeleku
    @SisaymerkinMeleku 7 หลายเดือนก่อน +2

    W/ anjelo bexam yibark ewunet tenagrahal eyesus ewunetnga amilak nw silez abi nw

  • @DawitMana-wj6xk
    @DawitMana-wj6xk 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በስጋ ተጋለጠ ።የሐ 1:14
    እግዚአብሔር የመሚሰል ሚስጥር ...1ጢሞ 3:16
    በነገራችን ላይ እግዚአብሔር በሦስት አካላት አልተገለጠም። በአንድ አካል እርሱም ክርስቶስ ነው። ሜሎስ ይህን መረዳት አለብህ።

  • @TihitinaShugute-q3n
    @TihitinaShugute-q3n 3 หลายเดือนก่อน

    W/M Anjulo eyesus yibark ye 1 Amelak meskari selehonk .

  • @yohannesmulugeta5252
    @yohannesmulugeta5252 8 หลายเดือนก่อน +1

    Bereta abate wendemachewn ..melos

  • @GutaTadesse-d9x
    @GutaTadesse-d9x 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሜሎስ ሃሳብ በእግዚአብሔር ቃል ይፈርሳል።

    • @abrahambekele4196
      @abrahambekele4196 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HabtamuH-qo9qd
    @HabtamuH-qo9qd 5 หลายเดือนก่อน

    Bro Ajlo may God bless you abundantly.silasen bekalu kest wegahew tebarek.

  • @danelyiger9615
    @danelyiger9615 2 ปีที่แล้ว +8

    “መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።”
    - ዮሐንስ 1፥18

  • @abenezersimon4318
    @abenezersimon4318 2 ปีที่แล้ว +3

    እንደዚህ አይነት ውይይቶች ብዙዎቻችንን ስለሚያነቁን አማኝ ስለእምነቱ የሚናገረው እንዲኖረው ስለሚያስፈልግ ይሄ ታላቅ ስራ በአንተ እየተሰራ ስለሆነ ደስተኛ ነኝ፡፡ ብዙ ለጆሮ የሚሰቀጥጡ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑ በክርስትና ስም ተሸልመው ቤተመቅደስ የገቡ የመሰላቸውን አራቁቶ እውነተኛ አምላክ የሆነው ኢየሱስ የሌለበት፣ አብ የማያውቀው እንዲሁም መንፈስ ቅዱስ ያልከበረበት ሲኦል መሆናቸውን ማሳየት ያስፈልጋል፡፡ የእግዚአብሔር ቃል አርነት የሚያወጣ እውነት ነውና ይሄንንም የእውነት አውቀት ያለነቀፋ በታማኝነት ልተቃርብ ትጋ ከአንተ ጀርባ ብዙዎቻችን እየተማርን እውነትን ወደ ማወቅ እየመጣን የምንሞግት ለመሆን እየተማርንብህ ነው፡፡ ተባረክ ሜሎስ!!

    • @melos8013
      @melos8013  2 ปีที่แล้ว +3

      ክብር ለጌታ ይሁን አመሠግናለሁ ወንድሜ ። በጸሎትህ አስበኝ ❤

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wondime anjlo geta iyesus yibariki ❤❤❤❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ አብ እኔ ነኝ ያለበት ቃል በቃል በማስረጃ አስቀምጥ

    • @nd6098
      @nd6098 ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ ስለ ራሱ 1 ቦታ ኣልመሰከረም; እንድሁም አምላክ ነኝ አላለም:: ግን ሌሎች ክፍል ላይ ኢየሱስ አምላክም ኣብም እንደ ሆነ ተገልጾኣል::
      ኢሳያስ 9:6

  • @Nt-lyrics.
    @Nt-lyrics. 5 หลายเดือนก่อน

    melaye tebarek geta kezi belay abzto bekalu mulat yibarkh

  • @Tameis4Christ
    @Tameis4Christ ปีที่แล้ว +3

    " አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ።"
    (የዮሐንስ ወንጌል 17:5)

    • @Steve-z4b
      @Steve-z4b 3 หลายเดือนก่อน

      How can they deny the Trinity, reading this verse

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 5 หลายเดือนก่อน

    20:54 “እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።”
    - ዘካርያስ 14፥9 20:28 “የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን።”
    - ራእይ 2“አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።”
    - ራእይ 22፥13

  • @mercyp1281
    @mercyp1281 ปีที่แล้ว +13

    እናንተ አምላካችን አንድም ሶስትም ነው ብላቹ ምታምኑ ስዎች ግን አንዱ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ይድረስላቹ በእውነት

    • @abaybelay
      @abaybelay ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር 1☝️ነው 2 3 5 አላልንም

    • @PhanEmauel
      @PhanEmauel 7 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ኢየሱስ የራሱ ህልውና የለውም
      ቃል ንግግር ነው እያልሽ አይደል እንዴ
      አጋንንታም ጩሆ ቢወጣልሽ ጥሩ ነበር ግን በትምህርት አዕምርሽን ጋግሮታል
      በጋለ ብረት የተጠጠበሰ ህሊና ነው ያለሽ ደንዝዘሻል

    • @ChocoLoca-ic9rw
      @ChocoLoca-ic9rw 5 หลายเดือนก่อน

      Phan Emanuel sew lay lemefred ena lemesadeb atiften esua mastewalun yist new yalechiw, le esua ye unet menged new bila yamenechiwin lelelaw endigelet mefelegua minim kifat yelewim , antem Yan ke egziyabher kemelemen wuchi esuan gudif lemetkes timokiraleh kiristina kezih yijemiral..

    • @PhanEmauel
      @PhanEmauel 5 หลายเดือนก่อน

      @@ChocoLoca-ic9rw አንተ ምን እያልክ ነው አንተም ይህን ትምህርት የምትከተል ከሆነ ከአጋንንት ነህ

  • @gudetaware3821
    @gudetaware3821 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow wow anjilo egzibher yimesgen

  • @melesedesita9592
    @melesedesita9592 2 ปีที่แล้ว +2

    ሮሜ 9-5 ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ እርሱም ከሁሉ በለይ ሆኖ ለዘላላም የተባረከ አምለክ ነዉ አሜን

  • @biruktemesgen-ll1pe
    @biruktemesgen-ll1pe 5 หลายเดือนก่อน +1

    አብን ያየ ማንም የለም
    ከእግ/ር ከሆኔ በቀር እርሱ አብን አይቶሃል ዮሐ 6÷46 ዮሐ 1÷18

  • @prophetmelesetedila4841
    @prophetmelesetedila4841 5 หลายเดือนก่อน +1

    “ያዕቆብም፦ እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁ፥ ሰውነቴም ድና ቀረች ሲል የዚያን ቦታ ስም ጵኒኤል ብሎ ጠራው።”
    - ዘፍጥረት 32፥30

  • @tesfahunbadebo5682
    @tesfahunbadebo5682 ปีที่แล้ว

    ሜሎስ ጌታ ፀጋዉን የብዛልህ ተበራክ !!

  • @Niseha39
    @Niseha39 4 หลายเดือนก่อน

    Wen anjilo yihin talaq misxir lante yegelexe amlak lewendimachinm endigelx entseliyalen geta eyesus yibarkachihu

  • @Tamirattamirat-l6p
    @Tamirattamirat-l6p 2 หลายเดือนก่อน

    Waw እምገርም መማማር ነው ሁለታችሁም ስራታችሁ ደስስ ይላል

    • @Tamirattamirat-l6p
      @Tamirattamirat-l6p 2 หลายเดือนก่อน

      መማር ለ ፈለገ በሚገባ አስረድተሃል apo👍👍👍

    • @AmanuelTewedaje-te6rh
      @AmanuelTewedaje-te6rh หลายเดือนก่อน

      ​@@Tamirattamirat-l6pምንም አላስተማረኝ ጩኸት ብቻ ነው apo

    • @Tamirattamirat-l6p
      @Tamirattamirat-l6p หลายเดือนก่อน

      @@AmanuelTewedaje-te6rh ምንአልባት አላስተዋሉም ይሆናል

  • @nd6098
    @nd6098 ปีที่แล้ว +4

    ስላሴ ለአስተማሪዎቹ እራሱ ግራ ያጋባል

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 9 หลายเดือนก่อน +2

      ኢየሱስ ስለስላሴ ግራ እንዳይገባህ የተነናገረውን አስተውል ( ልባቹህ አይታወክ በእግ/ር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ ፡፡ ዩሐ 14 ፡1 )

    • @htmebamena5477
      @htmebamena5477 8 หลายเดือนก่อน

      3 Amlake ?😂😂😂😂 areeee eferu selase taote nw Egzeabher 1 simum 1 nw eshe selase amgnoch atshwedu

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 8 หลายเดือนก่อน

      በብራዘር በአይምሮ ያወክ ሲመስልህ ዳሩ ግን በጥልቅ ጨለማ መንገድ እየሄድክ መሆንህን አላስተዋልክም ! ንቃ የሐዋሪያት ት/ት ተረት ( ቅዠት ) ነው ፡፡

  • @MeHe-y7i
    @MeHe-y7i 4 หลายเดือนก่อน +1

    የምታፈርሰው ራስህን እንጂ የሚፈርስ እውነት የለም ሜሎስ አንድም ሶስትም የሚል መለኮታዊ ትምህርት የለም ከዚህ ውጭ ምንፍቅና ነው።

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 5 หลายเดือนก่อน

    “እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16

  • @DawitMana-wj6xk
    @DawitMana-wj6xk 5 หลายเดือนก่อน

    አንጄሎ አንጀት አርስ አገላለጽ ነው ተባረክ። ስላሴ አማኞች ሶስቱም አካል አላቸው ይላሉ ደግሞም እኩል ስልጣን አላቸው ይሉናል ደግሞም ተመልሶ እግዚአብሔር ወልድ ከእግዚአብሔር አብ የሰማዉን ያደርጋል ይላሉ። እግዚአብሔር ከእግዚአብሔር እንዴት ያንሳል? እንዴተስ ይላካል?

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሜሉዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክ

  • @alemtsehayyihune9467
    @alemtsehayyihune9467 7 หลายเดือนก่อน

    “የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር፥ የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ፥ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም።”
    - ኢሳይያስ 44፥6

  • @alemtsehayyihune9467
    @alemtsehayyihune9467 7 หลายเดือนก่อน

    “ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።”
    - ራእይ 1፥8

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 5 หลายเดือนก่อน

    “ይህን ስለቆረጥን የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና፤ አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤”
    - 2ኛ ቆሮ 5፥14

  • @BINYAM123
    @BINYAM123 ปีที่แล้ว +4

    እየሱስ ይባርክህ አንጄሎ......አምላክ አንድ ነው አንጂ ሶስት አካል አይደለም......"እግዚአብሔርም አምላክ እንደ ሆነ ታውቅ ዘንድ ይህ ለአንተ ተገለጠ፤ ከእርሱም ሌላ አምላክ የለም። ያስተምርህ ዘንድ ከሰማይ ድምፁን አሰማህ፤ በምድርም ላይ ታላቁን እሳት አሳየህ፤ ከእሳትም ውስጥ ቃሉን ሰማህ።"

  • @TameneAddise-hp9mh
    @TameneAddise-hp9mh ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!

  • @Mrxvam
    @Mrxvam ปีที่แล้ว +1

    Melos please b geta ahunm k enzi menafkan gar weyeyet argelen.

  • @prophetmelesetedila4841
    @prophetmelesetedila4841 5 หลายเดือนก่อน +1

    “ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፥ የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበር።”
    - ኢሳይያስ 6፥1

  • @adisubirhanu7435
    @adisubirhanu7435 5 หลายเดือนก่อน

    አንድ አምላክን የገለጠልን እርሱ ለዘላለም ብሩክ ይሁን!!

  • @TadeluGebru
    @TadeluGebru 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፀጋይብዛልህ ❤❤❤❤

  • @MishoMamaa
    @MishoMamaa 4 หลายเดือนก่อน

    B/r anijulo tsaga yibzali tabrki wonidme❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @efud8358
    @efud8358 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ሜሎስ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤ ብዙ ተምርያለሁኝ

  • @TesfaneshTegegn
    @TesfaneshTegegn 2 หลายเดือนก่อน

    Wonidime tebareki yesusi yibarek i

  • @Hirut-fy6oc
    @Hirut-fy6oc 7 หลายเดือนก่อน

    አንጃሎ ተባረክ ❤️❤️❤️❤️💞💞🥰🥰🥰አንድ አምላክ ጋና አላሙን ይዎርሳል

    • @abrahambekele4196
      @abrahambekele4196 5 หลายเดือนก่อน

      Endemaywors ራዕይ 2;2 anbib

  • @bizuayehuayele5002
    @bizuayehuayele5002 4 หลายเดือนก่อน

    ስላሴ የምባል መጽሐፍ የማያውቀው የሰው ትምህርት እየተናደ ይገኛል::
    Bro Angilo go on.

  • @BirukFikre-yi4pl
    @BirukFikre-yi4pl 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በአንድ ቦታ የሚወሰን አይደላም በሁሉ ስፊረ የሚገኚ ቦታ ስፊረ የሚይገድብ ሁሉ በሁሉ የሆነ አምላክ ነው ( ኢስይያስ 66፥1)

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊ በደንብ ተንትነሃል ፀጋዉ ይጨመርልህ።

  • @Tameis4Christ
    @Tameis4Christ ปีที่แล้ว +1

    " ይላል፤ ስለ ልጁ ግን። አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው።"
    (ወደ ዕብራውያን 1:8)

  • @senaitfikire1039
    @senaitfikire1039 2 ปีที่แล้ว

    Wow Amazing melosiye God bless you❤❤❤❤😍😍😍

  • @TheNaturalWorldgreat
    @TheNaturalWorldgreat 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የምለው እግዚአብሔር አንድ ነው ስላል ን ሰዎች ለምን መልካም አላደረጋችሁም ይሉናል? ይህንን አጋንንት ሁሉ ያምኑ የለም ወይ? ከአንድ በላይ ነው ማለት አጋንንትን የሚያስንቅ ክህደት እኮ ነው!!
    “እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል።”
    - ያዕቆብ 2፥19

  • @AschenakiBekele-p8c
    @AschenakiBekele-p8c 4 หลายเดือนก่อน

    Bekalu Semana midr altesram

  • @picacaw5498
    @picacaw5498 ปีที่แล้ว +1

    ስሜታዊ በመሆን እና ለአይምሮ የሚመችህን or ወደ ሚቀልህ ብቻ እየሄድክ አብን ወልድን መንፈስ ቅዱስን አንድ አምላክን አትካዱ

  • @TesfaneshTegegn
    @TesfaneshTegegn 2 หลายเดือนก่อน

    Yesusi yibareki wonidimachi

  • @Tameis4Christ
    @Tameis4Christ ปีที่แล้ว +2

    " እነሆ፥ ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አለ።"
    (የሐዋርያት ሥራ 7:56)

  • @WebshetWebshet
    @WebshetWebshet 4 หลายเดือนก่อน

    “አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።”
    - ሮሜ 8፥15

  • @titiseyfu4213
    @titiseyfu4213 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሎስ እግዚአብሔርን ስላንተ አመሰገንኩት ብሩክ ነህ

  • @hanamokenin5020
    @hanamokenin5020 2 ปีที่แล้ว +1

    La Egziabher aba la Egziabher wold la Egziabher manfes kidus la ade amlek kiber misgane amleko wudese la alemina lazelele yihun

  • @tgbeyene3548
    @tgbeyene3548 2 ปีที่แล้ว +2

    ከውሻት ትምህርት ጌታ ይጠብቃን በእውነት
    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምለክ ነው 100%።√🙏 እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው በዓለም ለመፍረድ ሳይሆን፣ ዓለምን በእርሱ ለማዳን ነው። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አይፈረድበትም፤ በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ፣ አሁኑኑ ተፈርዶበታል። ፍርዱም ይህ ነው፤ ብርሃን ወደ ዓለም መጣ፤ ሰዎች ግን ሥራቸው ክፉ ስለ ነበረ፣ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ወደዱ፤ ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላል፤ አድራጎቱም እንዳይገለጥበት ወደ ብርሃን አይመጣም። በእውነት የሚመላለስ ግን ሥራው በእግዚአብሔር የተሠራ መሆኑ በግልጽ ይታይ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።
    ዮሐንስ 3:17-21
    ሜልዬ በጣም ተጠቃሚ ነኝ በእውነት ፀጋ ይብዘልክ ተበረክልኝ በርታ 💕💓

    • @nd6098
      @nd6098 ปีที่แล้ว

      እንዴት 3 ነገር 1 ይባላል?

  • @prophetmelesetedila4841
    @prophetmelesetedila4841 5 หลายเดือนก่อน

    “ዳዊት ስለ እርሱ እንዲህ ይላልና፦ ጌታን ሁልጊዜ በፊቴ አየሁት፥ እንዳልታወክ በቀኜ ነውና።”
    - ሐዋርያት 2፥25

  • @SentaYOO-e8d
    @SentaYOO-e8d 5 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ የኔ ጌታ❤

  • @TDF1698
    @TDF1698 2 ปีที่แล้ว +2

    Melos I love you. Much Grace unto you.

  • @yonaselecsolution5394
    @yonaselecsolution5394 2 ปีที่แล้ว +2

    ሜሎስ ተባረክ
    ኢየሱስ አብ ነውን በሚለው ውይይታችሁ ብዙ ተምሬ አለሁ
    በነገራችን ላይ ቤተሰቦቼ የሀዋሪያዊት እምነት ተከታይ ነበሩ« እኔም» በወቅቱ ልጅ ስለሆንኩኝ አስተምሮቱን እንብዛም ሰለማላውቅ ነው እራሴን ያላካተትኩት፡፡
    ቤተሰቦቼ ግን ወደ እውነተኛው አስተምሮ ማለት የክርስቶስን ትምህርት ተረድተው ኢየሱስ አብ ሳይሆን የአብ ልጅ ነው ብለው አስተማሩኝ እኔም በጌታ መንፈስ ቅዱስ ትምህርት ተረድቼ ....
    በንግግራቸሁ ብዙዋች ይማራሉ ብዬ እሳባሉ ግን ወደ መጨረሻ ያለው ጭቅጭቅ ጥሩ አይደለም ነገሮችን በስርዓት ብታደርጉት ሰዎች የበለጡት ይማሩበት ነበር ፡
    ቢሆን ብዬ ማስበው አንተ የምታወጣውን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አንድ በአንድ አንተ በሰጠኀው ምላሽ እርሱም ጥቅሶቹን አንብቦ በራሱ መረዳት ቢመልሳቸው እጅግ ጥሩ ነበር ነገር ግን እርሱ የሚያወጣቸው ጥቅሶች የማየወሩት ሌላን ሐሳብ ነው፡፡ በርግጥ አንተ (Melos) የጠቀሳቸውን ጥቅሶች ተጠቅመህ ምላሽ ለመስጠት ሞክረኃል፡ ግፋበት፡፡
    ግን እንዱሁ የታየኝ
    አግዚአብሔር አንድ ነው እንጂ single (ብቸኛ) አይደለም ፡፡ ሰለዚህ ለሰዎች አንዲገባ አንድነው ስንል
    በመለኮት ፣ አብ ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ (ሰለዚህ አምልኮት ሁሉ የሚቀርበው ለእርሱ ነው ፡ ለኢየሱስ ስግድት ሲቀርብ ለአብም ለመንፈስ ቅዱስም ነው ፣ ኢየሱስን ማን አስነሳው? አብ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ ናቸው፣ ኢየሱስ ከሰው ባገኘው ስጋ በሰው አካል ውስጥ ቢኖርም በሰማይ ከአብ ጋር በመለኮትነት አለ ስለዚህ ወልድ እራሱንም አስነስቶል «የሚነሳው» ከማሪያም የወለደው « ሰው» ነው አምላክ አይሞትም ደግሞም አይነሳምና፡
    አግዚአብሔር አንድ ነው፡፡ እርሱም አብ ፣ወልድ እና መንፈስ ናቸው፡፡ ቤተክርስቲያን አንዲት አካል ነች ስትባል በቸኛ ነች ማለት ሳይሆን በክርስቶስ የተሰራች ብዙዎች አንድ የሆኑባት ነች እንጂ
    አብ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ አንድ «እንደሆኑ» በክርስቶስ አምነው ከእግዚአብሔር ዳግም የተወለዱ አማኞች በሙሉ አንድ መሆን አለባቸው፡፡
    «ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ ከቃላቸው የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑ ደግሞ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልለምንም፤ አንተ እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፥ አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ።
    እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።
    አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር ስለ ወደድኸኝ የሰጠኸኝን ክብሬን እንዲያዩ እኔ ባለሁበት የሰጠኸኝ እነርሱ ደግሞ ከእኔ ጋር ይሆኑ ዘንድ እወዳለሁ።
    ጻድቅ አባት ሆይ፥ ዓለም አላወቀህም፥ እኔ ግን አወቅሁህ እነዚህም አንተ እንደ ላክኸኝ አወቁ፤»
    የሐ 17፡20-25

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 5 หลายเดือนก่อน

    2ኛ ቆሮ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁸ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤
    ¹⁹ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 4 หลายเดือนก่อน

    ዘፍጥረት 1: 26 ሰውን እንደመልካችን እንደምሳሌያችን እንፍጠር 😊 በልጅነቴ only Jesus እሄድ ነበር ጌታ ደርሶልኝ መለሰኝ እንጂ !! መከባበራችሁ ደስ ይላል 😊😊

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 5 หลายเดือนก่อน

    ሐዋርያት ትምህርት አንደኛ 33:10

  • @galaaneegalaanee9692
    @galaaneegalaanee9692 6 หลายเดือนก่อน

    Izgabeer yi barkachuu❤❤