የኔስ ታሪክ ለማን ይነገራል? | እጄን በገመድ አስራ ልጇን ድፈራትና ገላግላት አለችዉ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 245

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  6 หลายเดือนก่อน +36

    በከባድ መከራ የተፈተነዉ የሔለን ታሪክ።
    የህይወትን መራራነት መቀበል የጀመርኩት ገና ከልጅነቴ ነዉ። ያንን ሁሉ መከራ አልፌ ዛሬ ለመቆም ብሞክርም ከልቤ ባመንኩት ሰዉ ዳግመኛ ቅስሜ ተሰበረ።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0974763530 የባንክ አካዉንት 1000272414843 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሔለን።

    • @yohannesamanual5036
      @yohannesamanual5036 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @mihretmindaye2898
      @mihretmindaye2898 6 หลายเดือนก่อน +2

      ኧኧኧኧኧረረረረረ እውነት ነው የት አግኝቼው ልንገረው ስል ነበር ለምን ከአሌክስ ትምህርት አትወስድም በቃ ፀፀፀፀጥጥጥ ብለህ ከአድማጭ እኩል አታዳምጥም ከእነሱ በላይ ነው እኮ የአየር ሰአቱን የምትይዘው

    • @merrylissanework5226
      @merrylissanework5226 6 หลายเดือนก่อน +1

      Hey is right what's going on😂

    • @mihretmindaye2898
      @mihretmindaye2898 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሰው ታሪኩን ለመስማት ሰፍ ብሎ ሲጠብቅ ገና ከመግቢያው እጅ እጅ እንዲለን ያደርጋል የት ነው የተማርሽው ካለ በሃላ እሷ እዚህ ት/ቤት ስትለው ኦኦኦኦ እኔም እኮ እዚያ ነበር የተማርኩት አሁንም ያ ዘበኛ አለ?ጦጣዎቹስ?ያ ሽበታሙ መምህርስ እያለ ከልጅቱ ታሪክ ያስወጣንና ወደ ራሱ የልጅነት ታሪክ ይወስደናል ፈጣሪሪሪ ሆሆሆይይይ

    • @memiahmed-eu1er
      @memiahmed-eu1er 6 หลายเดือนก่อน +1

      የኢትዮጵያ ዋልታ የሆነችውን ጅማ እና እስልምናን መንካት ያሰበች ትመስላለች ይች ልጅ
      እንዳል የአባቷን ቤተሰብ ክፋት ለመናገር ስትል አቋረጣት ይሄ እራሱ ማዳላትን ያሳያል ታዛቢ እንደአለ አትርሱ

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 6 หลายเดือนก่อน +12

    ልጅቷ ግን ደስ የምትል ልጅ ናት እግዚአብሔር አበርትቷታል በውነት ባለፈባት ቺግር ወደኅውላ እያየች አታለቅስም ጎበዝ 👏🏼እግዚአብሔር ይመስገን ፈገግታዋ ደስ ይላል 🤗

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 6 หลายเดือนก่อน +9

    ያላወራችዉ ብዙ ታሪክ አላት የኔ እናት አይዞሽ እህቴ

  • @smms6004
    @smms6004 6 หลายเดือนก่อน +10

    እንዳልክ ቀስስ እያልክ አዳምጥ በናትህ የኔ እናት አቤት የሰው ልጂ መከራው😢😢😢😢

  • @selam8546
    @selam8546 6 หลายเดือนก่อน +20

    ቃለመጠይቅ ምታደርጉ ሁሉ ለልጅ የሚሆን መጫወቻ አዘጋጁ ባካችሁ ቀላል ነው ኮ ወረቀት እርሳስ አሻንጉሊት ወዘተ ። ልጆቹም አይጨነቁም ሰዎቹም በርጋታ ሐሳባቸውን ይገልጻሉ።

    • @gdsandaki
      @gdsandaki 6 หลายเดือนก่อน

      You just red my mind!! This is not the first time they’ve done this kind of interview .

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu 6 หลายเดือนก่อน +15

    የሰዉ ታሪክ ስሰማ የራስህ ቀላል ነዉ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @degnetbekele
      @degnetbekele 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

  • @RahelHaliu
    @RahelHaliu 6 หลายเดือนก่อน +34

    ለልጆቹ እኮ መጫወቻ ብታዘጋጁ ከእናቶቻቸው አጠገብ ቁጭ ብለው ይጫወታሉ

    • @ethiopia819
      @ethiopia819 6 หลายเดือนก่อน

      የድሮ ቢኗቸው ነበረውኮ

    • @FikerBelay-q3g
      @FikerBelay-q3g 5 หลายเดือนก่อน

      ይህ እኮ የሬድዬ ጣቢያ ነው የሚሰሩበት ቢሮአቸው አይደለም

  • @kidistgyohannes2591
    @kidistgyohannes2591 6 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳልክ ተባረክ የኛ ትሁት ልበ ቀና እግዚአብሔር ይጠብቅክ የብዙዎችን ህመም አክመሀል ተባረክ ወንድም አለም 😊😊😊

  • @hanaabebe304
    @hanaabebe304 6 หลายเดือนก่อน +15

    እንዳልክ ልጅቱ ታሪኳ እረጅም እና መደመጥ ያለበት ነው ግን ህፃኗ ስለረበሸችህ ታሪኩን ማሳጠር ፈልገሀል ግን ለወደፊት ልጅ የሚይዝ እና ትንሽ መጨዋቻ ቦታ ጥግ ላይ ብታደርጉ መልካም ነው

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክ ሁሌ ትገርመኛለህ አብረሀቸው የምትቆጨው የምትታመመው ። ከልጅነትሽ ጀምሮ ብዙ ፈተና ነው ያየሽው አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ

  • @senigi530
    @senigi530 6 หลายเดือนก่อน +14

    አይ እንዳልክ ያዣት እቀፊያት አጥቢያት ምንድነው እናትየዋ እኮ ተጨነቀች ምናለ የሚያጫውት ሰው ብታዘጋጁ አሳቀካት እኮ

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq 6 หลายเดือนก่อน +4

    እህቴ አይዞሽ የማይጥል አምላክ ካንችጋር ነው😢

  • @menutube7647
    @menutube7647 6 หลายเดือนก่อน +5

    አምላኬ ያለ እናት አባት አጠንክረህ ከፊቴ እየቀደምክ ክፉ ጊዜያትን ወደ መልካም እየቀዬርክ በስደትም ያልተለዬኸን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገንልኝ 🙏
    የእናቴንም ነፍስ ማርልኝ
    እህቴ አይዞሽ ያለ ቤተሰብ ማደግ ከባድ እንደሆነ እኔም እረዳለሁ እናቴን ያጣሁት በአሥራ አምስት አመቴ ነው ማንም አይዞሽ ሳይለኝ ያደኩት አሁን ግን ተመስገን እና አይዞሽ በርቺ

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን የሬድዮ ፕሮግራም ከረጅም ዓመት በፊት ጀምሮ በፋና ሐሙስ ቀን በጉጉት በመጠበቅ እከታተለው ነበር ግን የሚቀርቡት ታሪኮች ሁሌም እጅግ አሳዛኝ አሰጨናቂ ናቸው ሕመም የሚፈጥሩ በመሆናቸው ማድመጥ ካቆምኩ እረጅም ጊዜ ሆነኝ በተለያዬ ጊዜ በአጋጣሚ ማድመጥ ብጀምርም እንኳ ጨርሼ ማድመጥ አልችልም ።

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድሜ ጤናሕን ይስጥሕ ወንድሞሕንም ይማርልሕ ወንድሜ

  • @EmebetTilahun-es7gi
    @EmebetTilahun-es7gi 6 หลายเดือนก่อน +5

    ምን አለበት በእናትህ ታግሰህ የምትጠይቃቸውን ሰዎች ኢንተርቪው ብታደርጋቸው ሁል ጊዜ ታግሰህ አታዳምጥም

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
    @እኔምአምናለሁአድነኝብየ หลายเดือนก่อน

    እዳልክ በሥማም ድምፅህ እጅግ በጣም ያምራል

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 6 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን , እንዳልክዬ ❤🙏

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 6 หลายเดือนก่อน +4

    እደልክ ተጠላ የተበላው ልጅ ስጦታው ብሆንስ በለፈው መሲ ለይ የቀረበው የዩንቨርሲቲ አስተማሪ አይኑ ግጥም ፀጉሩም ግጥም ያለ ነው በዛለይ በአባቱን ስራ አስተማሪነው በአባቱ ወጥቶ ከሆነ

  • @KassayeAhmed
    @KassayeAhmed 3 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ ሁልጊዜ አዳምጥህ አለሁ፡፡ግን የምታቀርባቸውሴቶች በጣም የሚያሳዝኑ ናቸው፡፡
    እና በተለይ የደቡብ ጎንደሯ፡የጋይንቷ በተለያዩ ወንዶች ድፍረት፡አስለቅሶኛል፡፡እረዳታለሁ ፡እናስልኳን ወንድሜ ላክልኝ አደራ፡፡

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 6 หลายเดือนก่อน +26

    የሄ ፑሮግራም እልም ሰግድ ቢመራው የምትሉ የት ናቹ ሁ ።

    • @annasweet4679
      @annasweet4679 6 หลายเดือนก่อน +2

      ምን ትቀባጥራላችሁ ምን አደረገ በደንብ ነው እሚያዳምጠው ትክክል አጠያየቁ

    • @mulunesh622
      @mulunesh622 4 หลายเดือนก่อน

      እሱ ምን አነሰው?

    • @rap_info1221
      @rap_info1221 3 หลายเดือนก่อน

      አንተ ነህ የምትለው ሌላ ማንም አይልም እንዳልክን ከአለም ሰገድ በፊት ነው ምናውቀው

    • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
      @እኔምአምናለሁአድነኝብየ หลายเดือนก่อน

      ሁለቱም ጥሩ ጎበዝ ናቸው
      እዳልክ ምን አረገ ቀባጣሪዎች
      ድምፁ ራሡ ያምራል ፡ ይረዳል
      ይረዳል በጣም ፡ጭቅላት ያለው ሠው
      ነው

  • @fetikedir
    @fetikedir 6 หลายเดือนก่อน +16

    እንዳልክ ይጠቅምሀል ኮመንት አንብብ ባለ ታሪክ ስታቀርብ አዳምጥ ጣልቃ ገብተህ ስታወራ ለአዳማጭ ይከብዳል አቀራረብ ከአለምሰገድ ልምድ ውሰድ

    • @AbebaTenkir
      @AbebaTenkir 4 หลายเดือนก่อน +2

      እረ ምን ያስማል ይሄ ስውዬ ግን

  • @raheltraditionalhabeshadre6827
    @raheltraditionalhabeshadre6827 6 หลายเดือนก่อน +2

    ብርቱና ጀግና ነህ እንዳልክ እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ❤

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s 6 หลายเดือนก่อน +85

    እንዳልክ በማርያም ፀጥብለህ ለማዳመጥ ሞክር በፈጣሪ ታሪኩን ለማዳመጥ ፈልጌ ግን አንተ በመሀል ጣልቃ ስለምትገባ ያስጠላኛን

    • @abinetmulugeta9438
      @abinetmulugeta9438 6 หลายเดือนก่อน +9

      ያልfገባችሁ እሱ ካልጠየቁት እስዋም አታወሩም ድጎማም ስራው ነው his is professional

    • @ነኝየአባቴናፋቂ
      @ነኝየአባቴናፋቂ 6 หลายเดือนก่อน

      ያስጠልኛል አላልቺም 😂😂😂😂😂​@@abinetmulugeta9438

    • @essaumer9096
      @essaumer9096 6 หลายเดือนก่อน +2

      Endalk ke almseged temar admache hun

    • @alemdeborah2226
      @alemdeborah2226 6 หลายเดือนก่อน

      Ayebalem hultum yerasachew yhon teru alachew teru semit ylwem ​@@essaumer9096

    • @yelijeenat6425
      @yelijeenat6425 6 หลายเดือนก่อน +12

      ዝም ካለ እማ ታሪኩ የዛሬ አመትም አያልቅም በዛ ላይ ወደ ነጥቡ ገብቶ ሰአቱን በአግባቡ መጠቀም አለበት ዩቲዩብ ላይ ሰለምታዩ ሰአት ገደብ ያለው አይመስላችሁም እንዴ?

  • @alemwonodayehu2815
    @alemwonodayehu2815 5 หลายเดือนก่อน +1

    አልገባኝም,
    ምን ማለት ነው
    ብለህ ሶትጠይቅ ለተጠያቂ ያስደነግጣል

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 4 หลายเดือนก่อน

    የመምህር ተስፋየን ትምህርት ገጠመኝ አዳምጡ የሰይጣን ፈተና ነው

  • @KebedeHaile-kh8ck
    @KebedeHaile-kh8ck 6 หลายเดือนก่อน

    ኢሚበን መቆጠጠረ አቀተኛ አቤት የሰው ልጅ ተረክ አይዞሺ ኢግዘ/ረ ከአንች ጋረ ይሁን ተረክ ይቀየረ

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ። … ታሪክ አይዞሽ እግዚአብሔር … ታሪክ ይቀየራል። ✅

  • @marysam9193
    @marysam9193 6 หลายเดือนก่อน

    ሳሚ ስቲዮ ድምጽህም ስራህም ደስ ይላል!!!!

  • @azizaredwanmohammed5466
    @azizaredwanmohammed5466 6 หลายเดือนก่อน +5

    ታሪኩ አብዛኛው አልገባኝም ግን የሆነ የሚጨንቅ ነገር አለው😢😢

    • @juhdihikema5784
      @juhdihikema5784 6 หลายเดือนก่อน +2

      ጋዜጠኛው ነው ሚጨንቀው

    • @ሶፊሱሱ
      @ሶፊሱሱ 6 หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሱ ጨነቀኝ

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ከባድ ታሪክ ነው 😭😭😭😭😭እግዚኡኦ 😭😭😭😭

  • @Black-Lion-Africa
    @Black-Lion-Africa 6 หลายเดือนก่อน +2

    ለልጆች ሞግዚት ብታዘጋጁስ ?!

  • @hanaabebe304
    @hanaabebe304 6 หลายเดือนก่อน +5

    ግን ልጅ የሚይዝ ሰው ወይም መጫወቻ ትንሽ ቦታ ቢኖራችሁ መልካም ነው ልጅቱም እናቷም አቅራቢውም ተረበሻችሁ

  • @abelberehanu
    @abelberehanu 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ ማረን

  • @lovelet0124
    @lovelet0124 6 หลายเดือนก่อน

    ውይይይይይ አይዞሽ የኔ እናት

  • @RahelRahel-zy1km
    @RahelRahel-zy1km 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከዚህ በላይ ያዳምጣት ክፉ ናቹ ደፈር ብላ እድትናገር እየገፋፋት ነው አረ ከሳሽ አትሁኑ😢

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ከባድ ታረክ ነው😢😢

  • @EmebetDZM
    @EmebetDZM 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተ ልታሳብዱኝ ነው ወይ አማርኛ ነው የምታወሩት እኮ ይሄ ጉድ ምድራችን ያውም በኢትዮጵያ ነው ጉድ ጉድ ጉድ

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 6 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ታሪኩን ለመስማት እጓጓለሁ ግን እዳልክ ጨጓራየን ላተው ተው ዝምብለህ አድምጥ

    • @hanlove412
      @hanlove412 6 หลายเดือนก่อน

      እኮ ተናግራ ሳጨርስ ማቋረጥ

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ላጠው ✅

  • @KdstErgete
    @KdstErgete 4 หลายเดือนก่อน

    Lemamen ykebdal yenewde emebrhan kanchgar thun wendme antem tebarek

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @cj yp vt m

  • @gdsandaki
    @gdsandaki 6 หลายเดือนก่อน

    Please prepared for kids friendly environment !!

  • @alexalemayhu4002
    @alexalemayhu4002 6 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ እንዳልክ እስኪ ዝም በል ልጅቷ ታውራበት አንተኮነህ ባለ ታሪክ የምትመስለው

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 หลายเดือนก่อน

    አንገትሽ ላይ ያለዉ መተ ት ድግምት በጌታ በኢየሱስ ስም ስራዉ ይፍረስ

  • @Seblytadesse
    @Seblytadesse 6 หลายเดือนก่อน

    Weyi yene konjo ayezoshi awqatinalhu aberen sertnale betam gobez lij nat ayezoshi yalfali

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሰብሊታደስሰ

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቆይ ግን በማን ይፈረዳል ስታስቡት ይቺ ከራሱዋ ጋር የተጣላች ናት እና ከወለድኩ ጊዜ ጀምሮ እምቢ አልኩት ማለት ምን ማለት ነው ሰው ነው ይበላል ይጠጣል በዛ ላይ ወንድ ልጅ ትራሱን አቅፎ እንዲተኛ ነበር ያሰብስው እኔ እንዲ ሆኜ ነው ልታከም ይባላል እንጂ ሂድ ብሎ ና አለ እንዴ ምንም ብትቸገሪ ይገባሻ መቼም እርዱዋት እንዳትል ልጁን ስጪው ስራሽን ስሪ በዛ አሁንስ እኛ እንዲ አይነት ዕድል ቢኖረን በስደት እየተቃጥልን ስንት ነገር እንዳሳለፍን ወይ ጉድ

  • @MakuAlem
    @MakuAlem 6 หลายเดือนก่อน

    የልጅ ማቆያ ቢኖራችሁ ግን ጥሩ ነው

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 4 หลายเดือนก่อน

    ኮመንታተሮች በጣም ተጨነቃችው ለጠያቂው ጣልቃ ገብነት 15 አመት በላይ ሆነው ይሄን ፕሮግራም ሲሰራ እንደዚሁ ነው መልኩን እንኳን ሳናቀው ዝም ብላችው አዳምጡ አትጨነቁ

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 5 หลายเดือนก่อน

    ለልጆች ሌላ ክፍል መጫወቻ ከቤቢ ሲትንግ ጋር ቢኖራችሁ ጥሩ ነበር ያለልለዛ ትረበሻላችሁ ተመልካችም እንዲሁ

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ከሞግዚት = [ከቤቢ ሲተር]
      ያለዛ ✅
      ያለልለዛ ❌

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 6 หลายเดือนก่อน +2

    የረበሸን ያንተ ማቋረጥ እንጂ የልጅቷ አይደለም። ደግሞ ለልጆች separate room መ መጫወቻ ርጋችሁ ማስቀመጥ ትችላላችሁ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 6 หลายเดือนก่อน +1

    ድክም አለኝ!!!

  • @etaferahugetachewu-iz9gr
    @etaferahugetachewu-iz9gr 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንደው በፈጣሪ ልጅሽን አትስጪው ያለእናት መኖርን ታውቂዋለሽ እባክሽ አትስጪው ያልፋል

  • @Eritrea_Bella
    @Eritrea_Bella 4 หลายเดือนก่อน

    What's happening in Ethiopian?
    Very sad story.

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 6 หลายเดือนก่อน +3

    ልጅሽን በፍጽም አትስጪ ግዴለሽም ለልጅሽ የተቻለሽን ዋጋ ክፍይ
    ካለፍሽው መከራ አይብስም ልጅሽን ለማንም አትስጪ
    አንዳንድ ሴቶች ግን ወደዳችሁም በላችሁም የመጨረሻችሁ አያምርም የሰው ትዳር የሰው ጋደኛ የምትነጥሉ መጨረሻችሁ አያምርም ይሔ የብዙ ሰው ታሪክ ነው።

  • @bereketb.tsegay6418
    @bereketb.tsegay6418 6 หลายเดือนก่อน +2

    Please endalk you should provide a baby sitter when you interview a mother with kids it’s not fair brother

  • @haileyesusteferi8102
    @haileyesusteferi8102 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ ማህበረሰቡን እያስተማርክ እየረዳህ እንደሆነ አምናለሁ ነገር ግን እጅህ ላይ ያለዉ ታቱ ከባህላችን ያፈነገጠ በመሆኑ እባክህን ሚዲያው ላይ ባታሳየን እወዳለሁ በፍፁም አወክልህም አመሠግናለሁ

  • @godislove-en8hr
    @godislove-en8hr 6 หลายเดือนก่อน +1

    Woyin geta hoyii 😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭❗️lib yisebirali

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ጎድኢዝሎቭ

  • @eteneshkassaye8268
    @eteneshkassaye8268 6 หลายเดือนก่อน

    ዴዴኬር ያስፈልጋል አንድ ሰው አሰልጠኑ

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 6 หลายเดือนก่อน +4

    ድምፅህ ያምራል

  • @selamgetu-x7e
    @selamgetu-x7e 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክ እግርህን አትስቀል::ሶልህን አታሳይ የንቀት ነገር እኮ ነዉ::ተመልካቾችህ ንጉስ ናቸዉ አይደል::ካጠፋዉ ይቅርታ::

    • @kidistgyohannes2591
      @kidistgyohannes2591 6 หลายเดือนก่อน +1

      ውይ ጠባብ ጭንቅላት

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      @@kidistgyohannes2591
      በአብዛኛው ፡ በበረሃማ አካባቢ የሚኖሩት የድሮ አረቦች፡ ነጠላ ጫማ ስለሚጠቀሙ ፡ ለድፍን ጫማ ክብር ይሰጡ ስለነበር ፡ የውስጥ ሶሉን ገልብጦ የሚያሳያቸውን ሰው ፡ እንደናቃቸው ይቆጥሩታል። ይኼን ባህላቸውን ኮርጀው የሚያንፀባርቁ አንዳንድ የኛ ወገኖችም አሉ።

  • @romanzena7791
    @romanzena7791 6 หลายเดือนก่อน +1

    A sad story 25:49 25:51

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይ የዝችልጅ ግዋደኛ አምስት ሺብርወዋን
    ለልጅሽ. የላክሽባት ውይ. እግዛአብሔር ይይልሽ. ወልደሽ አይተሽዋል። የእጅሽን ይስጥሽ። አውሬ ነሽ።

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 5 หลายเดือนก่อน

      Amen Egeziabehere Yefaredat

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # ዳመንተስ…​@@damentesdemntes9602

  • @mimimussie561
    @mimimussie561 6 หลายเดือนก่อน

    Please listen sometimes

  • @ZaidBerhane-yj3xe
    @ZaidBerhane-yj3xe 6 หลายเดือนก่อน

    Yene konjo yalfale yalefale ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ዛኢድበርሃነ

  • @rraarraa7089
    @rraarraa7089 6 หลายเดือนก่อน

    ሠላም.ምቴመጣም.የማከብርክ.የምወድክእድናቂክ.ነገ.የኔ.ወድም

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ወንድም ✅
      ወድም ❌

  • @BelyuKassa
    @BelyuKassa 5 หลายเดือนก่อน

    ሶፍት ስጦት

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ስስ = [ሶፍት]
      ስጧት ✅

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil 4 หลายเดือนก่อน

    Shawn batfachw ega tktan abat yasat edel

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @መኪያ…

  • @FatuFatu-ys7vx
    @FatuFatu-ys7vx 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @sarateshomenegero1958
    @sarateshomenegero1958 4 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ነገር ከተማ ዉጪ ነዉ?

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 4 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክየ ይቅርታ ግን ቀስ ብለህ አዳምጣቸው

  • @Amaru-dl8py
    @Amaru-dl8py 6 หลายเดือนก่อน

    Echno Sewi Gidaya Atimariya

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @አማሩ …

  • @mimimussie561
    @mimimussie561 6 หลายเดือนก่อน

    I don’t think he read the comments

  • @snittsegay-d2b
    @snittsegay-d2b 4 หลายเดือนก่อน

    Betam tenkara nech desm tlalech ahuns yet deresech

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ስኒትትሰጋይ

  • @denekewshibiru3282
    @denekewshibiru3282 6 หลายเดือนก่อน

    Mene ayene good nw

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ደነቀውሺቢሩ፴፪፻፹፪

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ወጌል ይሰበክ ወጌል ስላልተሰበከ ሕዝቡ ዋጋይከፍላሉ ኢየሱስ ያድናል ወጋየሚከፍሉ 😢በጨለማ ሰለሚኖሩነዉ❤

  • @JohnReda-dq1jq
    @JohnReda-dq1jq 6 หลายเดือนก่อน

    Almighty God created us as human being we we are behaving like wild animal

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      When humans act like wild animals, it’s a sign of an approaching doomsday.

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 6 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክን ከሚሰማቸው ችግር አንጻል ጨልሎል ብየ አስባለሁ ጥድፍ ጥድፍ ያረገዋል ታሪኩን እንስማ ወይስ የአንተን ጨረጫራ ድምጽ😢😎

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      …አንጻር ጨልሏል… ✅

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሠው ግን የሚሰቀው ውሰጡ ምን ኖሮ ነው

  • @betselotemu8742
    @betselotemu8742 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛው እድታወራ እድል አይሰጥም።ዝም በል እስቲ😢

  • @hanna50lomitube
    @hanna50lomitube 6 หลายเดือนก่อน +1

    Endalk please ere befetereh zmmmmmmmmm bel baletarikoch yawruuuuuuuuuuuuubet

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሃንና፶ሎሚትዩብ

    • @hanna50lomitube
      @hanna50lomitube 4 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@TruthEz ok

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 5 หลายเดือนก่อน

    Journalist Ebakehe Tarikun Ataquwarexat Qese Belehe Ebakehe Tareku Yebelashal

  • @haleema10h41
    @haleema10h41 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 5 หลายเดือนก่อน

    Lejeshen Lesu Atesechi Becherash Yalefal Tetew Esune Erasesh Xari Egeziabehere Yeredash Yeredashal Lelejesh Seteye Lemenore Enji Lememot Becherash Atasebi

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @… ፺፮፻፪

  • @fozi-ph6sw
    @fozi-ph6sw 6 หลายเดือนก่อน

    Ere maqaa jimma hin baallesiin mottin Abba jifarra Hunda hammatadha

  • @SaraHoh-k3s
    @SaraHoh-k3s 6 หลายเดือนก่อน +1

    በቃ ተውት ሰው የራሱ ችሎታ አለው ዝም ካለማ ምኑ ጋዜጠኛ ሆነ እንደ አከሌ ሁን አትበሉ እኔ ድሙፁ ራሱ ይጣፍጠኛል ለምን ብትሉ ውስጡ ስለ ሚረበሽነው በየቀኑ እንደዚ መስማት እንዴት ያማል ቁጭ ብላቹ እንደዚ ምናምን አትበሉት እፍፍ

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 5 หลายเดือนก่อน

      Yechekulale Wanawen Tariku Yeqorexal

  • @kirostirhas
    @kirostirhas 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ልጅ የምይዝላት ኣታዘጋጅም ግን? ምን ዓይነት ምድያ ነው... በዛ ላይ ትግስት የሌለው ጋዜጠኛ.

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt 4 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ጨዋታውን ቀጥሉ የልጅቷ ድምፅ ብዙም አይረብሽም

  • @marysam9193
    @marysam9193 6 หลายเดือนก่อน

    አንዳልክ አሰፋ ለተገፉት ላለቀሱት እንባ አባሽ!!!

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 6 หลายเดือนก่อน

    💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 6 หลายเดือนก่อน

    አፍሪካ !! ኢትዬ ብቻ አደለችም !! ሙሉ አፍሪካ ለምን እንደማያልፍልን ታቃላችሁ ? በዚህ ስራችን ሰው መግደል ፣ መድሀኒት ማጠጣት ፣ እግዚአብሔር በምን ይቅጣን ? ጦርነት ድህነት በጣም ሲያንሰን ነው 😢😢ይቅር ይበለን እግዚአብሔር ።

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      በመልካም ስነምግባር የታነፀ ማህበረሰብ ፡ ፍትህ እና ርትዕ ከብልፅግና ጋር የተረጋገጠበት ሀገር ይገነባል።

  • @rutasolomon4569
    @rutasolomon4569 4 หลายเดือนก่อน

    Ante neh yerebeshekew konjo baby menem alrebeshechinem

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሩታሶሎሞን፵፭፻፷፱

  • @girmatsegaye1898
    @girmatsegaye1898 6 หลายเดือนก่อน

    እየፈጠረች ነው የምታወራው....ለምን ከካሜራ ውጪ ትመለከታለች....አየፈጠረች ነው የምታወራው

  • @Hanggggggggggggj
    @Hanggggggggggggj 4 หลายเดือนก่อน

    እራሴ ዞረ ልጅቻን የሚይዝ የለም

  • @Fifishaya
    @Fifishaya 6 หลายเดือนก่อน +1

    I wanted to be patient and listen however the interviewer omg bruh find a different job 🤦🏽‍♀️

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      Air time is limited. Therefore, the interview has to be conducted concisely. 🤔

  • @amefke2069
    @amefke2069 4 หลายเดือนก่อน

    እዳልክ ችግርህ አታዳምጥም እስቲ ታሪኩን በቀጥታ ማዳመጥ አልተ ቻልኩም

  • @tigistendilalu153
    @tigistendilalu153 6 หลายเดือนก่อน

    Endalk ere lejetu tawera 1 seat leje yemeyeze keteru

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @…፩፻፶፫

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 5 หลายเดือนก่อน

    Weye Ante Sew Tarikun Bekenken Arekew

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @… ፪

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጂማ አባጂፋር እዛ አካባቢ የተወለዱት እኮናቸው ዛሬ ሀገር እንዲህ የበጠበጡት ይገርማል የእፉኝት ልጆች ዛሬም ኑረው የሰው ተናዳፊ ሆነው ተቸገርን

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ሴቶች በየአይነቱ እንዲጠቀሙ የሚፈቅደው የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፅ እነሆ፥
      - ካገቡት ሴቶች በስተቀር፡ እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ፣ በግዢ (በባርነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (ለወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶች ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፳፬)።
      📖👈🏾🫢
      * ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና በሚለሱ መልካም ነው።

  • @BirkehTadrisse
    @BirkehTadrisse 6 หลายเดือนก่อน

    ነይ፡አረብ፡አገር፡መተሸ፡ሰሪ፡ልጅን፡ሰተሸሰ፡ለአባቱ፡መሰራት፡ነው፡፡

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 4 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ስርአት መንግስት ስለ ህፃናቶች በአጠቃላይ ህግ መደንገ ግያስፈልጋል !

  • @KdstErgete
    @KdstErgete 4 หลายเดือนก่อน

    Are wendme antesgud neh semteh erasu mechalh fetari aschloh new fetari kanchgar yhun yenewde

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @cj yp vt m

  • @ZinetMussa-u6y
    @ZinetMussa-u6y 4 หลายเดือนก่อน

    Leju teru sew nber ko ache nesh ederekesh yadregesh ew eko kamemesh lebalesh menger metakem new set gar yehedbet mekneya geles new leju l ay kefat ayetayem kesu jereba le ache teru set tehonalech belesh new esun teyesh kesoa gar meyawrrew leju kum nger ega nber yasalfeshew heywet kebad new ayezosh