ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከልቤ በማፈቅራት ሚስቴ እንዲህ ጉድ ተሰራሁ።ጋቢ ለብሶ ሄዷል በቃ ከእንግዲህ አይመለስም ብላ የኔዋ ባለቤት ያልሆነ ዉሳኔ ወሰነች።ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0922122818የባንክ አካዉንት 1000332887797 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ።
ስሙን ፃፉት!!!!
What's his name please
ተዋት እኳንም ሄደች
ይች ትገልህም ነበር በንብረት አለፈ እግዚአብሔር ገላገለህ ኦሮሞ ትሆናለች
ስሙ ይውጣ አካውንት ስገባ@@ethiopiaafrica5008
አንዴ መርዛታለች ለዚህ ነው ነገሮችን የምትገጣጥመው ክፉ ሰው ክፉ ነው እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነቶች ይጠብቀን
አንደበትህ ማር ነው እግዚአብሄር ይርዳህ እሷንም እግዚአብሄር ልብ ይስጣት
እግዛቤር በምረት እጁ ይዳብስህ ሁሉም ያልፈል የማያልፍ የለም
"ብሄር መጥቀስ አያፈልግም" ድንቅ አባባል❤thank you ❤በብሄር እየከፋፈሉን ሊበታትኑን እኮ ነው::
ይሄ ፊሊም ነው የምር አይዞክ እጅግ በጣም ትእግስተኛ እና መልካም ወንድ ነክ እግዛብሄር ጨርሶ ይማርክ
ታሪኩን ሙሉ የማይሰማ ይኖራል ለህክምና እርዳታ መጠየቁን እርእሱ ላይ ቢካተት የሚል አስተያየት አለኝ!! እግዚአብሔር ይማርህ!!!!
ኮሜንት ላይ መጀመሪያ ላይ አለ
ምን አይነት መጥፎ ሴት ነች ኢላሂ😢
የሴት ጓደኛ በእዉነት ቅናተኛናቸዉ 😢😢😢😢
የመዳም ቅመሞች 100%ታማኝነታችሁ ቀጥሉበት
Eha seme asetelagh
ሲጀመር የሰው ወሬ የሚሰሙ ሰወች የራስ መተማመን ችግር ያለባቸው ናቸው ::እኔም ከባሌ ጋር የተለያየነው በዚህ ምክንያት ነው እኔ ስለሱ ሲነገረኝ የነገሩኝን ሰወች ምንም አልሰማቼውም እሱንም በግልፅ ነው ምጠይቀው እሱ ግን ከኔ ይልቅ የሚያወሩትን ነው ሚሰማው
ምርጥ የተረጋጋ ጋዜጠኛ ይቀጥል📡
ይሄ ፊልም የሚወጣው ታሪክነው: አቤት ይሄን የመሰለ ባል ምነው ትዳሩ ያማረ ቢሆን!
ትዳር የሚፈልግ አያገኝም😢
ምስኪን አይዞህ ፈጣሪ ይረዳሃል ❤❤❤
ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ ፀበል ተጠመቅ መንፈስ ነው
😢የአላህ ይሄን ያክል ክፍት ድሮስ ሴት ጎደኛ መረዝ ነቸው እሦም በጣም ከብትነት ልበል አይዞን ወንድሜ አንድ ቀን ይገባታል
ምን አይነት ሴት ናች ይቺ አትረባም ተዋው ወንድም 😢ልብ የሌላት ሴት ናች
መልካም ወድነህ እመብርሀን ትጠብቅህ
ይሄ ሰው በጣም ጥሩ ሰው ነው ግን እንደአለመታደል ሆኖ ትዳር አልተሳካለትም እግ/ር ጤናህን ይመልስልህ!!
እግዚአብሔር ሆይ ይሁን አይነት ባል ለእኔ አድልኛ
አይ እህቴ አያገጣጥምም እኮ 😣
@@kidistaynekulu3864 እውነት ነው
እመብርሀንትማርክ ወድሜ
እግዚአብሔር ይማርህ የደጋጎችን እጅ እግዚአብሔር ይዘርጋልህ ለሷም ልብ ይስጣት😢😢😢
በሳል የሆነ ሰው ትእግስቱየደገመ ተረገመ ሆነበት እንጂ መንገደኛ ናት እሷ ከተማ ብርቋ
ደሜንአፈሉት,ልረዳዉ ፈልጌ ብደዉል ሊተባበሩኝ, አልፈለጉም የሡሥልክ ዝግነዉ, አካዉቱ ሥምየለዉም አርተዉ ለራሣቸዉ ፕሮግራም ይሠሩበትና ዞርብለዉም አያዩዋቸዉም ከዛ ቡሀላ
እንዴ ወድያ በላት ይች ራስ ወዳድ ናት አጠቅመህም ,ምክንያቱም በችግርህ ያለሆነ ስው እመነኝ አትሆንህም።እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልህ።
አይ ሴት መወደዷን ስታቅ መከራ ነው አይ ወንድ ልጂ
እ/ር ይርዳህ ወንድሜ
ፈላጊና ተፈላጊ መች ይገናኛል ይሄን የመሰለ ባል ገፍተሽ ኦላ ምን ላይ እንደሚጥልሽ ፈፅሞ ያሰብሽ አይመስለኝም 🤔🥹
በጣም የሚያሳዝን እና ምስኪን ሰው ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ
ምንም ለትዳር የማትሆን ራስ ወዳድ ሴት ነች
መጀመሪያ ስለተከዳች ሰዎ አታምንም ችግራን እሳ ታውቃለች
አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ።
ይቺ ሰው አይደለችም ዘልዛላ አንተ ጥሩሰው ነህ ትሂድ ተዋት ፈጣሪ ላንተ ያለውን ይሰጥክ
ክፍት እፍ ስገጤ ምድረ ስድ👅🔨…እፋችሁን ዝጉ የልጁ እናት ነች ደግሞም የሁለት ወገን ታሬክ ሳትስሙ ቅርሻታችሁን እታቀርሹ🤮
የወንዶችን ታሪክ መስማት አልወድም ነበር ሁሌም የውሸት ስለሚመስለኝ የሚገርም ታሪክ ነው ❤❤❤እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ
የዝህንሥ ማንአወቀ እሧእሥካልተናገረች ዲረሥ
ያ ቀልቃላ ጋዜጠኛ ስለሌ ዛሬ የእርቅ ማዕድ አልፎልታል🥰
😅😅😅
😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅
የኔታሪክ እንጅ በጣም አስተማሪ ነው ግንበመን ላዋራህ አልየ
አለመገጣጠም ይልሃል ፍርድ ከሁለቱም ወገን አይቶ ነውና የሶን እጠብቃለው አሌክሶ
በእሷ ችግር የመጣብን ጥላህ ሄዳ ዳግም ወደ ህይወት እዳታስገባት ባሌ ቆሻሻ ናት አንተ እግዛቤር ይማርህ
አይዞ ወንድሜ እግዝአብሄር ይማርህ😢❤
ምን አይነቷ ክፉ ናት አንተ ግን እግዚአብሄር በምህርቱ ይጎብኝህ😢😢😢
አርስቱ ጋቢው ቀርቶ የሕክምና እርዳታ እንደሚፈልግ ቢገልጽ ጥሩ ነው
እንዳንተ ያለ ወንድ ከመቶ አንድ ነው የሚገኝው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
Egziabher yrdah wendme. Egziabher bemhretu yasbk. Lante mthon ystik. Weym Libona yistkk ersuanm🙏
ብሔሯን ባትገልፅም እኛ ገብቶናል አንድ ብሔር ነው ያለው ቋንቋችን ካልተነገረ ብለው ሁልጊዜ የበታችነት ስሜት የሚሰማቸው😂😂😂የው እነሱ ሰው መግደል ማረድ ልማዳቸው ስለሆነ ሌላውም ሰው እደነሱ ጨካኝ ሰው ገዳይ ይመስላቸዋል ጓደኛዋ ነች ይህችን የመረዘቻት 😢😢😢መጨረሻው በጣም አሳዘነኝ የምር የዘራችውን ትጨድ 😢😢
ኦሮምኛ።
ይገርማል ባጌን ካሳደገ የገደለ ፀደቀ አሉ። ለመሆኑ በምን እርገጠኛ ሆንሽ? ለነገሩ ከእናንተ ውሸትና ጥላቻ እንጂ መልካም ነገር መጠበቅ ሰይጣን መነኮ ተቀደሰ እንደማለት ነው። ድሮ ሲባል ፈፅሞ ለእምነታቸው ሟች ደጎች ብዬ እሟገት ነበር ደርሶብኝ አይቼ ተማርኩኝ። አይይ አ*ራደጌሞ የደጌነቱ ጥግ ነብሰጡር ሚስቱን ሰውቤት የሚያሰራ
ከሶስት ቤሄር ውስጥ ብትሆን ነዉ 😏😏
@@ሲዳማነገረኛ😂
እሱ የአማራ ክልል ተወላጂ ነው ከንግግሩ ያስታውቃል
anchi Newrgna set kifu ለባሌ በትሽ በህመም ምክንያት ጥለሽ ትሀዳለሽ 1000 ዓመት ሊትኖሪ መሰለሽ እንዴ የሚታሰር እግር፣ የሚዘጋ ልሳን ፣የሚታሰር ምላስ እንዳለሽ ለምን ረሳሽዉ?ኣፈር ነሽ እና ወደ ኣፈር እንደምትመለሺ ለምን ረሳሽዉ ብያንስ ብክፉ ቀኖቹ ከጎኑ ኣትሆንም ለልጅሽ ብለሽ ኳ መታገስ ነበረብሽ ኣይዞህ ወንድሜ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም እግዚኣብሔር ያግዝህየኔ ከርታታ💔
እህጭካኔ አይ እመቤቴ አይዞህ ወንድሜ ጠካራ ሁን
ሱበሃን አላህ ስንት አይነት ሰው አለ
ምናለ ወዶችም😢ሴትም በትዳራቹ ግፍ ባትሰሩ ባንሰራ❤
አንድ ጥያቄ አለኝ አለምሰገድ አግብቷል ወይስ አላገባም???
ያሳዝናል ታሪኩ እግዚአብሔር ይማርህ አስተማሪነቱ ለትዳር ስትመርጡ ወንድሞች ገንዘብን ምቾትን በጣም ከሚወዱ ሴት ተጠንቀቁ እንዲዚህ ሰው እመም ችግር ሲገጥማችሁ ቃላቸውን አጥፈው ክደው ይሂዳሉ አታስብ አሁን ገንዘብ ስታገኝ ትመለሳለች።
ይገርማል እንደዚህ ያለ የትዳር አጋር አይገኝም አንዳንድ ግዜ አያገጣጥምም ፈላጊእና ተፈላጊ
እንደው ራስ ሳይችሉ ትዳር ከባድ ነው በተለይ ልጅ ሲመጣ?
አሰተፍረላ ሰትሰው ያሁሉ ይቅረብሏ አሁ ሲጎልበት ጥላህደች ያአላህ
በርታልኝ ወድሜ
ግን መጀመረያም አትወድሕም ፍቅር ይታገሳል ይሰጣል ❤❤አዞሕ ለበጎነዉ ያተ አለ❤
አላሕ ይገዝሕ አይዞሕ እሡነው አዎቂው
Ante nitsuh sew neh Egziabher yimrhak lijitua yemthonh ayidelechim le 3tgna gize vhirash tamah tetah hedeche le betesebam lantem kibir yelatem ahun ante silerasih asib tseley llejum yetem ayihedm nege abate beli yimetal esua gin lebona yisetat egna setoche ansand yemiregtenin sew new yemenfelegew 😭
በሰው ትዳር እየገቡ ባለትዳሮችን ከሚያፋቱ አጋንንት ሰወች እራቁ ሴት ልጅ መጀመሪያ ላይ ዝም ብትልም የነዛ አጋንንት ሰወች ምክር በልቧ ይቀርና ባሏን ተየራጣሪ እንደትሆን ያደርጋታል።
እግዚያብሄር ይማርህ ወድሜ 😢
ፀበል ፀበል ፀበል
አፈር ልብላ ወንድሜ😢 አይ ሠው::
ልጁ አስተሳሰቡ ጥሩ ነው : ልጅቱ የባህሪ ችግር ያለ ይመስላል ካለማወቅ የተነሳ ይመስላል ዋናው ችግር ግን ያለመብሰል ይታያል ትዳር ቀላል ነገር አይደለም የኑሮ ሁኔታም የራሱ አስተዋጽኦ ያደርጋል ኑሮ ከባድ ነው ፍላጎትና የኑሮ አለመሙላት እራሱ ፈታኝ ነው ።ድህነት በጽናት ካልተወጡት ህይወትን ያቃውሳል ።
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ
ወንድሜ በእንባ ጨረስኩት ሚስጊን ነህ የዋህነት ለምን ግን ሁሌ መጨረሻው መጥፎ መልስ ይኖረዋል እመነኝ ይች ሰው ያንተ አይደለችም በተደጋጋሚ. ይቅር ስትላት ከእሷ ውጭ ሌላ እንደሌለህ አምናለች አለቀ ህመምህን የድንግል ማርያም ልጅ ትምህርቱን ይላክልህ እና ወደ ቀልብህ ተመልሰህ ፀበል ተጠምቀህ ቀሪ ግዜህን በሌላ መንገድ ቀጥል እንደዚህ አይነት ስዎች በፍፁም ተመልሰው ጥሩ ሰው መሆንና ፍቅር ሊሰጡ አይችሉም እመነኝ ከእስር ከልምዴ ነው እምነግርህ ተሽሎህ ለምስጋና ተመልሰህ ለመስማት ያብቃን 😢😢😢😢😢
ሚስት መሆኑን አትችልም ሚስትነት አስመጥንም እንኳን ሄ ከህይወትህ ብትወጣ አሪፍ ነው ምክንያቱም አሁንም ለትዳራቸው ጥሩ አያስቡ ሰዎች አሁንም ሊመጡ ይችላሉ በመጡ ቁጥር ሁላ እሷ እየዘረፈች ልጠፋ ነው ትዳር አስመጥ
ከጅሕ ላይ ይጣላት አለሕ አፌሕን ይመልስልሕ አይዞሕ
ይች ሰው ሳትሆን እብድ ናት እዴት ታመህ ጥላህ ትሄዳለች 😢😢😢
ይቺ ሚስት ኣታስፈልግህም ልጅህ ሲኖርህ ትጠይቀዋለህ ኣንተ ራስህ ሁን ፍቅርም ገደብ ይኑረው። ተመልሰህ ካገባሃት እርዳታ ያገኛል ብላ እሱን ለመውሰድ መርዝ ትስጥሃለች የዋህ ኣደለቺም እቺ ራስወዳድ እንጂ😢😢
ወይመጨካከን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፈጣር ጨርርርሶ ይማር😢 ሴትዮ ግንን??ጠናኛ አይደለችሚ አይዞ
እግዚአብሔር ይማርህ
ፈጣር ጤናህን ይመልስልህ
የኔ አባት 🙏🙏🙏እፍ አይ ሴቶች 👌👌
አላህ ጨርሶ ይማርክ ወንድሜ
Dimitsu ye alemseged new??
ወንድሜ አይዞህ
እውነትለመናገር ከመቸውድህነው አማራ አራጅ የሆነው ሌባ እናት ልጇን አታምንም የራሳቼውንስራ 😢😢😢
The story was touch’s me but the problem is not her or him it’s about money if u don’t have any money at home trust me no one live with you specially when ur life is miserable like this
Bexam yasazenal eswa gen yerasewan mechot felagi nat bexam tanadedalech
አለምዬ smart ነህ ድምፅህ
አይዞህ ወንድሜ ከጉንህ ነን
ቀተባችሁነው:አምላኬ:ከጎረቤት:ምቀኛሰውረኝ
Name
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ አንዳንዴ ትዳር ሲገጥም የተረገመች ወይም የተገመ አጋር ይገጥምና ህይወትን ያመስቃቅላል
አለምዬ ❤❤❤
Ayii set😢😢😢😢
Don't giveup🤲🤲🤲🤲🤲
አይዞህ ወድሜ
❤❤❤he is hero
❤❤❤❤❤❤ 20:41
አትንበጫረቅ ። ኑሮ ይቀጥላል ።ለቀስተኛ !!!
ባለታሪኩ አማራ ነው ልጅቱ ኦሮሞ ነች አማራ ፍቅር ነው አንተ አሌክስ ግን የገንዘብ ሰው ስለሆንክ ብሄር አትግለጽ አልከው ይሄውልህ አማራ ፍቅር ጨዋ መሆኑን አስመስከረ እኔ ፋኖ አማራ ነኝ
😅😅😅😅 እንደው ምን ይሸለቹወል
Daniel ante fano letehon atechelem! Meknyatum zeregna neh! Tigrawayes bethons?
Dengay erase ymaygnagne tiqebaxiralachihu
ሰው መሀኑ በቄ ነው ብሄር ምን ይጠቅማል
ቡሃቃ የግፕንዘብ ሰውማ በብሄር ከፋፍሎ አባላን ሰው ሰው ነው
Betam yasazinal
ክፉ ሤት ገጠመችህ ወንድሜ😪
እግዚአብሔር ይማርህ እግዚአብሔር ታርክን ቀይራ ነው
ኸረ ምን ጉድ ነች😥😥😥😥
መጀመሪያ እነዴዚህ አይናት ነገረ ስትሰማ የተክረያችሁት ቤት መቀየራ ናበረህ
❤❤❤❤❤❤❤ 50:47
❤❤❤❤❤❤ 51:46
አላህ አፊያ ያርግክ እፍፍ😢
ምስኪን ፈጣሪ ይርዳህ😢
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ
Weym Tigraway weym debubs bethon? Degmo yehenen lezer politicatu tetekemachut ho
ደቡብም እኮ እንደነውር ነው የሚያየው ልጁን ለአማራ መስጠት::እንደውም የዛሬ 3 አመት አካባቢ ከትግራይችጋ በዚህ ጉዳይ ስናወራ እንሱጋ ምንም ነገር ሰምተው አያቁም እንደ ተረት ነገር ግን ወደ ደቡብም ሆነ ኦሮሚያ ሱማሌ ግን አማራ ለአባወራነት አይመረጥም
ከልቤ በማፈቅራት ሚስቴ እንዲህ ጉድ ተሰራሁ።
ጋቢ ለብሶ ሄዷል በቃ ከእንግዲህ አይመለስም ብላ የኔዋ ባለቤት ያልሆነ ዉሳኔ ወሰነች።
ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0922122818
የባንክ አካዉንት 1000332887797 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ።
ስሙን ፃፉት!!!!
What's his name please
ተዋት እኳንም ሄደች
ይች ትገልህም ነበር በንብረት አለፈ እግዚአብሔር ገላገለህ ኦሮሞ ትሆናለች
ስሙ ይውጣ አካውንት ስገባ@@ethiopiaafrica5008
አንዴ መርዛታለች ለዚህ ነው ነገሮችን የምትገጣጥመው ክፉ ሰው ክፉ ነው እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነቶች ይጠብቀን
አንደበትህ ማር ነው እግዚአብሄር ይርዳህ እሷንም እግዚአብሄር ልብ ይስጣት
እግዛቤር በምረት እጁ ይዳብስህ ሁሉም ያልፈል የማያልፍ የለም
"ብሄር መጥቀስ አያፈልግም" ድንቅ አባባል❤thank you ❤በብሄር እየከፋፈሉን ሊበታትኑን እኮ ነው::
ይሄ ፊሊም ነው የምር አይዞክ እጅግ በጣም ትእግስተኛ እና መልካም ወንድ ነክ እግዛብሄር ጨርሶ ይማርክ
ታሪኩን ሙሉ የማይሰማ ይኖራል ለህክምና እርዳታ መጠየቁን እርእሱ ላይ ቢካተት የሚል አስተያየት አለኝ!! እግዚአብሔር ይማርህ!!!!
ኮሜንት ላይ መጀመሪያ ላይ አለ
ምን አይነት መጥፎ ሴት ነች ኢላሂ😢
የሴት ጓደኛ በእዉነት ቅናተኛናቸዉ 😢😢😢😢
የመዳም ቅመሞች 100%ታማኝነታችሁ ቀጥሉበት
Eha seme asetelagh
ሲጀመር የሰው ወሬ የሚሰሙ ሰወች
የራስ መተማመን ችግር ያለባቸው ናቸው ::እኔም ከባሌ ጋር የተለያየነው በዚህ ምክንያት ነው እኔ ስለሱ ሲነገረኝ የነገሩኝን ሰወች ምንም አልሰማቼውም እሱንም በግልፅ ነው ምጠይቀው እሱ ግን ከኔ ይልቅ የሚያወሩትን ነው ሚሰማው
ምርጥ የተረጋጋ ጋዜጠኛ ይቀጥል📡
ይሄ ፊልም የሚወጣው ታሪክነው: አቤት ይሄን የመሰለ ባል ምነው ትዳሩ ያማረ ቢሆን!
ትዳር የሚፈልግ አያገኝም😢
ምስኪን አይዞህ ፈጣሪ ይረዳሃል ❤❤❤
ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ ፀበል ተጠመቅ መንፈስ ነው
😢የአላህ ይሄን ያክል ክፍት ድሮስ ሴት ጎደኛ መረዝ ነቸው እሦም በጣም ከብትነት ልበል አይዞን ወንድሜ አንድ ቀን ይገባታል
ምን አይነት ሴት ናች ይቺ አትረባም ተዋው ወንድም 😢ልብ የሌላት ሴት ናች
መልካም ወድነህ እመብርሀን ትጠብቅህ
ይሄ ሰው በጣም ጥሩ ሰው ነው ግን እንደአለመታደል ሆኖ ትዳር አልተሳካለትም እግ/ር ጤናህን ይመልስልህ!!
እግዚአብሔር ሆይ ይሁን አይነት ባል ለእኔ አድልኛ
አይ እህቴ አያገጣጥምም እኮ 😣
@@kidistaynekulu3864 እውነት ነው
እመብርሀንትማርክ ወድሜ
እግዚአብሔር ይማርህ የደጋጎችን እጅ እግዚአብሔር ይዘርጋልህ ለሷም ልብ ይስጣት😢😢😢
በሳል የሆነ ሰው ትእግስቱ
የደገመ ተረገመ ሆነበት እንጂ መንገደኛ ናት እሷ ከተማ ብርቋ
ደሜንአፈሉት,ልረዳዉ ፈልጌ ብደዉል ሊተባበሩኝ, አልፈለጉም የሡሥልክ ዝግነዉ, አካዉቱ ሥምየለዉም አርተዉ ለራሣቸዉ ፕሮግራም ይሠሩበትና ዞርብለዉም አያዩዋቸዉም ከዛ ቡሀላ
እንዴ ወድያ በላት ይች ራስ ወዳድ ናት አጠቅመህም ,ምክንያቱም በችግርህ ያለሆነ ስው እመነኝ አትሆንህም።እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልህ።
አይ ሴት መወደዷን ስታቅ መከራ ነው አይ ወንድ ልጂ
እ/ር ይርዳህ ወንድሜ
ፈላጊና ተፈላጊ መች ይገናኛል ይሄን የመሰለ ባል ገፍተሽ ኦላ ምን ላይ እንደሚጥልሽ ፈፅሞ ያሰብሽ አይመስለኝም 🤔🥹
በጣም የሚያሳዝን እና ምስኪን ሰው ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ
ምንም ለትዳር የማትሆን ራስ ወዳድ ሴት ነች
መጀመሪያ ስለተከዳች ሰዎ አታምንም ችግራን እሳ ታውቃለች
አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ።
ይቺ ሰው አይደለችም ዘልዛላ አንተ ጥሩሰው ነህ ትሂድ ተዋት ፈጣሪ ላንተ ያለውን ይሰጥክ
ክፍት እፍ ስገጤ ምድረ ስድ👅🔨…እፋችሁን ዝጉ የልጁ እናት ነች ደግሞም የሁለት ወገን ታሬክ ሳትስሙ ቅርሻታችሁን እታቀርሹ🤮
የወንዶችን ታሪክ መስማት አልወድም ነበር ሁሌም የውሸት ስለሚመስለኝ የሚገርም ታሪክ ነው ❤❤❤እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ
የዝህንሥ ማንአወቀ እሧእሥካልተናገረች ዲረሥ
ያ ቀልቃላ ጋዜጠኛ ስለሌ ዛሬ የእርቅ ማዕድ አልፎልታል🥰
😅😅😅
😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅
የኔታሪክ እንጅ በጣም አስተማሪ ነው ግንበመን ላዋራህ አልየ
አለመገጣጠም ይልሃል ፍርድ ከሁለቱም ወገን አይቶ ነውና የሶን እጠብቃለው አሌክሶ
በእሷ ችግር የመጣብን ጥላህ ሄዳ ዳግም ወደ ህይወት እዳታስገባት ባሌ ቆሻሻ ናት አንተ እግዛቤር ይማርህ
አይዞ ወንድሜ እግዝአብሄር ይማርህ😢❤
ምን አይነቷ ክፉ ናት አንተ ግን እግዚአብሄር በምህርቱ ይጎብኝህ😢😢😢
አርስቱ ጋቢው ቀርቶ የሕክምና እርዳታ እንደሚፈልግ ቢገልጽ ጥሩ ነው
እንዳንተ ያለ ወንድ ከመቶ አንድ ነው የሚገኝው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
Egziabher yrdah wendme. Egziabher bemhretu yasbk. Lante mthon ystik. Weym Libona yistkk ersuanm🙏
ብሔሯን ባትገልፅም እኛ ገብቶናል አንድ ብሔር ነው ያለው ቋንቋችን ካልተነገረ ብለው ሁልጊዜ የበታችነት ስሜት የሚሰማቸው😂😂😂
የው እነሱ ሰው መግደል ማረድ ልማዳቸው ስለሆነ ሌላውም ሰው እደነሱ ጨካኝ ሰው ገዳይ ይመስላቸዋል ጓደኛዋ ነች ይህችን የመረዘቻት 😢😢😢መጨረሻው በጣም አሳዘነኝ የምር የዘራችውን ትጨድ 😢😢
ኦሮምኛ።
ይገርማል ባጌን ካሳደገ የገደለ ፀደቀ አሉ። ለመሆኑ በምን እርገጠኛ ሆንሽ? ለነገሩ ከእናንተ ውሸትና ጥላቻ እንጂ መልካም ነገር መጠበቅ ሰይጣን መነኮ ተቀደሰ እንደማለት ነው። ድሮ ሲባል ፈፅሞ ለእምነታቸው ሟች ደጎች ብዬ እሟገት ነበር ደርሶብኝ አይቼ ተማርኩኝ። አይይ አ*ራ
ደጌሞ የደጌነቱ ጥግ ነብሰጡር ሚስቱን ሰውቤት የሚያሰራ
ከሶስት ቤሄር ውስጥ ብትሆን ነዉ 😏😏
@@ሲዳማነገረኛ😂
እሱ የአማራ ክልል ተወላጂ ነው ከንግግሩ ያስታውቃል
anchi Newrgna set kifu ለባሌ በትሽ በህመም ምክንያት ጥለሽ ትሀዳለሽ 1000 ዓመት ሊትኖሪ መሰለሽ እንዴ የሚታሰር እግር፣ የሚዘጋ ልሳን ፣የሚታሰር ምላስ እንዳለሽ ለምን ረሳሽዉ?ኣፈር ነሽ እና ወደ ኣፈር እንደምትመለሺ ለምን ረሳሽዉ ብያንስ ብክፉ ቀኖቹ ከጎኑ ኣትሆንም ለልጅሽ ብለሽ ኳ መታገስ ነበረብሽ ኣይዞህ ወንድሜ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም እግዚኣብሔር ያግዝህየኔ ከርታታ💔
እህጭካኔ አይ እመቤቴ አይዞህ ወንድሜ ጠካራ ሁን
ሱበሃን አላህ ስንት አይነት ሰው አለ
ምናለ ወዶችም😢ሴትም በትዳራቹ ግፍ ባትሰሩ ባንሰራ❤
አንድ ጥያቄ አለኝ አለምሰገድ አግብቷል ወይስ አላገባም???
ያሳዝናል ታሪኩ እግዚአብሔር ይማርህ አስተማሪነቱ ለትዳር ስትመርጡ ወንድሞች ገንዘብን ምቾትን በጣም ከሚወዱ ሴት ተጠንቀቁ እንዲዚህ ሰው እመም ችግር ሲገጥማችሁ ቃላቸውን አጥፈው ክደው ይሂዳሉ አታስብ አሁን ገንዘብ ስታገኝ ትመለሳለች።
ይገርማል እንደዚህ ያለ የትዳር አጋር አይገኝም አንዳንድ ግዜ አያገጣጥምም ፈላጊእና ተፈላጊ
እንደው ራስ ሳይችሉ ትዳር ከባድ ነው በተለይ ልጅ ሲመጣ?
አሰተፍረላ ሰትሰው ያሁሉ ይቅረብሏ አሁ ሲጎልበት ጥላህደች ያአላህ
በርታልኝ ወድሜ
ግን መጀመረያም አትወድሕም ፍቅር ይታገሳል ይሰጣል ❤❤አዞሕ ለበጎነዉ ያተ አለ❤
አላሕ ይገዝሕ አይዞሕ እሡነው አዎቂው
Ante nitsuh sew neh Egziabher yimrhak lijitua yemthonh ayidelechim le 3tgna gize vhirash tamah tetah hedeche le betesebam lantem kibir yelatem ahun ante silerasih asib tseley llejum yetem ayihedm nege abate beli yimetal esua gin lebona yisetat egna setoche ansand yemiregtenin sew new yemenfelegew 😭
በሰው ትዳር እየገቡ ባለትዳሮችን ከሚያፋቱ አጋንንት ሰወች እራቁ ሴት ልጅ መጀመሪያ ላይ ዝም ብትልም የነዛ አጋንንት ሰወች ምክር በልቧ ይቀርና ባሏን ተየራጣሪ እንደትሆን ያደርጋታል።
እግዚያብሄር ይማርህ ወድሜ 😢
ፀበል ፀበል ፀበል
አፈር ልብላ ወንድሜ😢 አይ ሠው::
ልጁ አስተሳሰቡ ጥሩ ነው : ልጅቱ የባህሪ ችግር ያለ ይመስላል ካለማወቅ የተነሳ ይመስላል ዋናው ችግር ግን ያለመብሰል ይታያል ትዳር ቀላል ነገር አይደለም የኑሮ ሁኔታም የራሱ አስተዋጽኦ ያደርጋል ኑሮ ከባድ ነው ፍላጎትና የኑሮ አለመሙላት እራሱ ፈታኝ ነው ።ድህነት በጽናት ካልተወጡት ህይወትን ያቃውሳል ።
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ
ወንድሜ በእንባ ጨረስኩት ሚስጊን ነህ የዋህነት ለምን ግን ሁሌ መጨረሻው መጥፎ መልስ ይኖረዋል እመነኝ ይች ሰው ያንተ አይደለችም በተደጋጋሚ. ይቅር ስትላት ከእሷ ውጭ ሌላ እንደሌለህ አምናለች አለቀ ህመምህን የድንግል ማርያም ልጅ ትምህርቱን ይላክልህ እና ወደ ቀልብህ ተመልሰህ ፀበል ተጠምቀህ ቀሪ ግዜህን በሌላ መንገድ ቀጥል እንደዚህ አይነት ስዎች በፍፁም ተመልሰው ጥሩ ሰው መሆንና ፍቅር ሊሰጡ አይችሉም እመነኝ ከእስር ከልምዴ ነው እምነግርህ ተሽሎህ ለምስጋና ተመልሰህ ለመስማት ያብቃን 😢😢😢😢😢
ሚስት መሆኑን አትችልም ሚስትነት አስመጥንም እንኳን ሄ ከህይወትህ ብትወጣ አሪፍ ነው ምክንያቱም አሁንም ለትዳራቸው ጥሩ አያስቡ ሰዎች አሁንም ሊመጡ ይችላሉ በመጡ ቁጥር ሁላ እሷ እየዘረፈች ልጠፋ ነው ትዳር አስመጥ
ከጅሕ ላይ ይጣላት አለሕ አፌሕን ይመልስልሕ አይዞሕ
ይች ሰው ሳትሆን እብድ ናት እዴት ታመህ ጥላህ ትሄዳለች 😢😢😢
ይቺ ሚስት ኣታስፈልግህም ልጅህ ሲኖርህ ትጠይቀዋለህ ኣንተ ራስህ ሁን ፍቅርም ገደብ ይኑረው። ተመልሰህ ካገባሃት እርዳታ ያገኛል ብላ እሱን ለመውሰድ መርዝ ትስጥሃለች የዋህ ኣደለቺም እቺ ራስወዳድ እንጂ😢😢
ወይመጨካከን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፈጣር ጨርርርሶ ይማር😢 ሴትዮ ግንን??ጠናኛ አይደለችሚ አይዞ
እግዚአብሔር ይማርህ
ፈጣር ጤናህን ይመልስልህ
የኔ አባት 🙏🙏🙏እፍ አይ ሴቶች 👌👌
አላህ ጨርሶ ይማርክ ወንድሜ
Dimitsu ye alemseged new??
ወንድሜ አይዞህ
እውነትለመናገር ከመቸውድህነው አማራ አራጅ የሆነው ሌባ እናት ልጇን አታምንም የራሳቼውንስራ 😢😢😢
The story was touch’s me but the problem is not her or him it’s about money if u don’t have any money at home trust me no one live with you specially when ur life is miserable like this
Bexam yasazenal eswa gen yerasewan mechot felagi nat bexam tanadedalech
አለምዬ smart ነህ ድምፅህ
አይዞህ ወንድሜ ከጉንህ ነን
ቀተባችሁነው:አምላኬ:ከጎረቤት:ምቀኛሰውረኝ
Name
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ አንዳንዴ ትዳር ሲገጥም የተረገመች ወይም የተገመ አጋር ይገጥምና ህይወትን ያመስቃቅላል
አለምዬ ❤❤❤
Ayii set😢😢😢😢
Don't giveup🤲🤲🤲🤲🤲
አይዞህ ወድሜ
❤❤❤he is hero
❤❤❤❤❤❤ 20:41
አትንበጫረቅ ።
ኑሮ ይቀጥላል ።ለቀስተኛ !!!
ባለታሪኩ አማራ ነው ልጅቱ ኦሮሞ ነች አማራ ፍቅር ነው አንተ አሌክስ ግን የገንዘብ ሰው ስለሆንክ ብሄር አትግለጽ አልከው ይሄውልህ አማራ ፍቅር ጨዋ መሆኑን አስመስከረ እኔ ፋኖ አማራ ነኝ
😅😅😅😅 እንደው ምን ይሸለቹወል
Daniel ante fano letehon atechelem! Meknyatum zeregna neh! Tigrawayes bethons?
Dengay erase ymaygnagne tiqebaxiralachihu
ሰው መሀኑ በቄ ነው ብሄር ምን ይጠቅማል
ቡሃቃ የግፕንዘብ ሰውማ በብሄር ከፋፍሎ አባላን ሰው ሰው ነው
Betam yasazinal
ክፉ ሤት ገጠመችህ ወንድሜ😪
እግዚአብሔር ይማርህ እግዚአብሔር ታርክን ቀይራ ነው
ኸረ ምን ጉድ ነች😥😥😥😥
መጀመሪያ እነዴዚህ አይናት ነገረ ስትሰማ የተክረያችሁት ቤት መቀየራ ናበረህ
❤❤❤❤❤❤❤ 50:47
❤❤❤❤❤❤ 51:46
አላህ አፊያ ያርግክ እፍፍ😢
ምስኪን ፈጣሪ ይርዳህ😢
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ
Weym Tigraway weym debubs bethon? Degmo yehenen lezer politicatu tetekemachut ho
ደቡብም እኮ እንደነውር ነው የሚያየው ልጁን ለአማራ መስጠት::
እንደውም የዛሬ 3 አመት አካባቢ ከትግራይችጋ በዚህ ጉዳይ ስናወራ እንሱጋ ምንም ነገር ሰምተው አያቁም እንደ ተረት ነገር ግን ወደ ደቡብም ሆነ ኦሮሚያ ሱማሌ ግን አማራ ለአባወራነት አይመረጥም