ብቻዋን ሆና መሞቱን የምታምንበት ቀኗ ያስፈራኛል(@GizeMedia1974)Ethiopian|Zeritu kebede|Elias Degenet|8June 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • ት በስቲያ በየ ማህብራዊ ሚዲያው አርቲስት ዘሪቱ ከበደ በድንገተኛ ህመም የበኩር ልጇን አጣች የሚል ዜና ሲሰማ ልቡ በድንጋጤ ያልረዳ ሰው አልነበረም!
    ወዲህ እንደሄት ሆኖ ገና የ17 ዓመት ልጅ እንዲህ በድንገት ሞተ
    ወዲያ እንዴት አድርጋ ቆማ ትሄድ ይሆን የሚሉ ጥያቄዎች በየሰዉ ልብ ውስጥ ሲሰገሱ ነበር፡፡
    ሁለቱም ጥያቄዎች የብዙዎቻችንን እንቆቅልሾች ነበሩ!!
    የ17 ዓመት ልጅ ምን ሆነ …ምን ገጠመው ……አደጋ ነው…የእክምን ስህተት ነው…ድንገተኛ ሕመም ነው …ምንድነው የሚሉ ጥያቄዎች በብዙ ሲከታተሉ ነበር….
    ሲቀጥል ለአንዲት ልጇ ከመሞቱ አንድ ሳምንት በፊት እናትነት የዘላለም ውል ስምምነት ነው …ብላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሟች ልጇ እናት የሆነችበትን ቀን እያሰበች …እናትነትን በዝርዝር ስትገልፅ የነበረች ሰው …የበኩር ልጇን …አብሮ አደጌ የምትለውን ልጅ አጥታ እንደምን ቆማ ትሄዳለች … ይሄኔ እርሷን አያድረገን …የሚሉ ሀሳቦች የሁላችንም ነበሩ!!
    የልጇን መሞት የሰማ ሁሉ ቀጥሎ ያሰበው እንደምን ቆማ ትለሄዳለች …እንደምንስ ትተነፍስ ይሆን ….የሚሉ ሀሳቦች ነበሩ፡፡
    ትላንት የልጇ የቀብር ስነ ሰርዓት ላይግን የዘሪቱ ብርታት እና ጥንካሬ ብዙዎቻችን አስገርሟል!!! እንዴት በረታች …እንደምን እንዲህ ጠነከረች ይህ ብዙዎቻችንን ያስገረመ ጉዳይ ነው፡፡የእውነት ተፅናነ

ความคิดเห็น • 4

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 3 หลายเดือนก่อน +6

    የጥልቁ መንፈስ ስቆጣጠር 😢😢😢😢እግዚአብሔር ያጽናት ወደ እውነተኛው እምነትም ይመልሳት 😢😢😢😢😢😢ጌታ ሆይ ከቤትህ እዳታወጣኝ 😢😢😢😢😢በእምየ ኦርቶዶክስ ያጽናን❤

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h 3 หลายเดือนก่อน +3

    💔💔💔የዘላለም እሳቷን አርግዛዉ አረፈች😭😭😭😭

  • @znegnkewollo9887
    @znegnkewollo9887 2 หลายเดือนก่อน +1

    wustua arual keslual allah sebrun yeseth ehte

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 3 หลายเดือนก่อน +1

    Selam lik😢