ልብ ይሰብራል 60 ፊልም ሰርቶ የሚበላውበ አጥቶ በችግር ምክንያት ሞተ(‎@gizemedia1974)Ethiopia|Elisa Degenet|25 August 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 239

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 หลายเดือนก่อน +35

    ለንስሐ ሞት ያብቃን 👐🕯
    ነፍሱን በጸደ ገነት ያኑረው 👐
    ኤልያስ ደግነት አቀራረብህ ስነምግባር የተሞላበት ነእ እግዚአብሔር ይባርክህ 👏

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 2 หลายเดือนก่อน +28

    በእመቤቴ ማርያም በእውነት ማህበራዊ ሚዲያላይ ይህንን ዜና ሳየው ውሸት መስሎኝ ነበር ። የዘንድሮ መከራችን ማብቂያው እርቀቱ ነፍስ ይማር ! !

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 2 หลายเดือนก่อน +15

    እውነት በጣም አሳዘነኝ እግዚአብሔር ነብሱን በሰላም ያሳርፋት ልደትዬ እያለ ደጋግሞ የሚጠራት ቅድስት ልደታማርያም በምልጃዋ ነብሱን ታስምርልን ወንድሜ አሳዘነኝ😭😭😭😭

  • @genethunde7549
    @genethunde7549 2 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም በስራዎቹ የምወደው ተዋናይ ነበር የሞቱን ዜና ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት በጣም ተቸግሮ እና ታሞ እንደነበረ ስሰማ አዘንኩ ኧረ በስመአብ በተለይ ሐብታም አግብታችሁ በየሚዲያው ብራችሁን
    የት እንደምትበትኑ ግራ የገባችሁ ምናለ ብታግዙት ለችግሩ ብትደርሱለት ብታሳክሙት ነበር 😭💔

  • @bateldamte
    @bateldamte 2 หลายเดือนก่อน +9

    በቃ እውነት ነው እግዛብሄር ነብስህን በደጋጎች ጎን ያሳርፍልን 😢😢😢😢

  • @lindaedom3515
    @lindaedom3515 2 หลายเดือนก่อน +16

    በጣም ከባድ ዜና 😢ነብስህ በሰላም ትርፍ ባቡጃ 😢😢

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 2 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር በገነት ያኑርህ ወንድሜ ነብስህን ይማር 🖤🖤🖤

  • @Salam-e1m
    @Salam-e1m 2 หลายเดือนก่อน +7

    ውይይይ እውነት ነዉ ነብስ ይማር

  • @ዘሀራZ
    @ዘሀራZ 2 หลายเดือนก่อน +22

    ኡፍ አማራን አትግዴሉ ብሎ የመጀመርያወ አርቲሰት ዲምፀ የሆነ ነብሰ ይማር አይ ያሳዝናል😢😢

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @WondyeAmen
      @WondyeAmen 2 หลายเดือนก่อน

      እኔራሴ ሞቱን ስሰማ የመጀመሪያ አረቲስት አማራን ለምን ብሎ የተሞገተንል በሱ ንግግሩ በጣም እወደዋለው ነፍሱን በገነት ያኑርልን ለአማራ ህዝብ ባለውለታችን ነው

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 หลายเดือนก่อน

      My goodness

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 2 หลายเดือนก่อน +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @beleyoumammo7187
    @beleyoumammo7187 2 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም አዘንኩ፡ እንዲህ ነው ሰው ሆኖ ሰው ማጣት፡ እረ ወገን እንተሳሰስ ከብራችን አብሮነታችን ይበልጣል፡ ነፍስህን በገነት ያድርገው ወንድም

  • @yafet2121
    @yafet2121 2 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 2 หลายเดือนก่อน +13

    ያሳዝናል ነብስ ይማር🙏
    ሴት አርቲስቶች በሀብት ተጨማልቀው! ይህ አርቲስት ምግብ እንኳ አፕቶ😮 ያማል! አሁን ለአስክሬን ያልቅሱ: አየየየየየ🧐

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢በጣም አስመሳይዎችናቸው

  • @yetmtemesgen7377
    @yetmtemesgen7377 2 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we 2 หลายเดือนก่อน +3

    ነብስክ ይማረው መችም ለኢትዮጵያ የሚያስብ አበረክትም በጣም ያዛዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @WondyeAmen
    @WondyeAmen 2 หลายเดือนก่อน +3

    ነፍሱን በገነት ያኑርልን ለአማራ ህዝብ ባለውለታችን ነው እንወድሀለን ካርቲስቶች የታገለልን 😢😢😢😢

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 2 หลายเดือนก่อน +15

    እኔ ምለው በነብስ እያለ ለምን አታወሩም አጨብጫቢ😢😢😢

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 หลายเดือนก่อน

    ኤላ አለህ በጣም ጠፍተሃል ❤❤❤🙏🙏👍 በርታ ወንድሜ

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 2 หลายเดือนก่อน +3

    ነብሱን ይማር 😭😭😭 ምስኪን እንዴት ያሳዝናል እልፍቱ ምክንያት ያሳዝናል

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 หลายเดือนก่อน +6

    ባቡጂ ሞተ?? ወይኔ እንዴት ያሳዝናል😭 እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው🙏

  • @Simplefunlover
    @Simplefunlover 2 หลายเดือนก่อน +3

    ነብስ ይማር🙏🏼

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 หลายเดือนก่อน

    ነብሲ ይምሓር ኣየ ዘመን ኣየ ኣቲ ዓለም 🙏🏾💐😭🕯

  • @birtukanmesfin1708
    @birtukanmesfin1708 2 หลายเดือนก่อน +5

    ነብስ ይማር ድሀ ማን ይወደዋል

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 หลายเดือนก่อน +8

    አሟሟቱ ያሳዝናል ነፍስ ይማር።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 หลายเดือนก่อน +1

      ነፋሰ ይማር ነፍሰክን በአፀደ ገነት ያኑርው😢😢😢😢😢

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነብስ ይማር 😭😭😭😭💔💔💔 በዘ በቁሙ ቢረዱት ምን አለበት

  • @Veronicatedla
    @Veronicatedla 2 หลายเดือนก่อน

    ነፍስህን እግዚአብሔር በገነት ያሳርፍው በጣም ያሳዝናል በቁም መርዳት ነበረ የሚሻለው

  • @zenitsige4182
    @zenitsige4182 2 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር!

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍ 🥲ለሁሉም ዕድል ያስፈልገዋል እኮ ይሄን ግዜ ውስጡ ስንት ማውራት የሚፈልገው ነገር ይኖራል ማን አውቆለት 🥲ያለ ምክንያት አይጠጣም ምስኪን 🥲🥲🥲

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 2 หลายเดือนก่อน +3

    ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል

  • @mekdes9004
    @mekdes9004 2 หลายเดือนก่อน

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ no more pain

  • @kidsland0073
    @kidsland0073 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቲክቶክ ላይ አይቼ ዩቱብ ስመጣ ምንም የለም አላመንኩም ነበር የምር ነብስህን ይማረው 😢😢😢😢😢😢

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 หลายเดือนก่อน +10

    የኢትዮጵያ አርቲስቶች በሙሉ በሉ እንግዲህ የአበባ ጉንጉን እዳትረሱ ፡ጥቁር ልብስ መልበስ እዳትረሱት ፡በተለይ በካሜራ መቀረፅ አደራ ቱ በቁማችሁ የሞታችሁ ነብስ ይማር ብለናል ለናተም 💔💔💔 አስመሳይ ሁላ 🙄🙄
    ነብስ ይማር ወንድማችን ነብስህ በሰላም ትረፍ 😭😭😭

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሁንማ ካሜራ አላቸዉ ለቪድዮ እይታ
      የማያደርጉት ነገር የለም😢😢😢

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሁንማ ካሜራ አላቸዉ ለቪድዮ እይታ
      የማያደርጉት ነገር የለም😢😢😢

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሁንማ ካሜራ አላቸዉ ለቪድዮ እይታ
      የማያደርጉት ነገር የለም😢😢😢

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሁንማ ካሜራ አላቸዉ ለቪድዮ እይታ
      የማያደርጉት ነገር የለም😢😢😢

    • @GirmaSerani
      @GirmaSerani 2 หลายเดือนก่อน +1

      አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኢነአሊላሂ ወኢናኢላሂ እራጁኡን😢😢😢😢😢😢😢

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 2 หลายเดือนก่อน +2

    ነፍስ ይማር 😢

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 หลายเดือนก่อน +4

    ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑር!💐
    ጥበብ እና እውቀት,እሱጋ ነበረ!
    የማይሞት ስው ሞተ!
    እርዳታ እንደሚፈልግ ተናግሮ አለፈ!
    ሕልፈቱ በሕዝቦች ዘንድ እየታየ አለፈ!
    በደንብ ቱኩረት ተስጥቶ ቢረዳ ይኖር ነበር!
    የስውልጂ ሄወት ባብዛኛው ጊዜ እርዳታ እያሻቸው!
    ሳይረዱ ወደዛኛው የተሻለ አለም ባታ ያልፉሉ!
    ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑር!💐🙏🏾✌🏽🕊️😢

  • @hameretessema5107
    @hameretessema5107 2 หลายเดือนก่อน

    ነብስህ በሰላም ትረፍ ነብስ ይማር

  • @መክሊትአየነ-ጰ1አ
    @መክሊትአየነ-ጰ1አ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍ ነብሱ በሰላም ትረፍ 😢😢

  • @SaraDejene-s5i
    @SaraDejene-s5i 2 หลายเดือนก่อน

    ለመዘገባምማ አንደኛ ናችሁ ከሞ በኋላ ዝዝዝዝዝዝዝዝዝ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢

  • @Abbi-f1j
    @Abbi-f1j 2 หลายเดือนก่อน +3

    ነፍር ይማር

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 2 หลายเดือนก่อน

    ልብ ሰባሪ አሳዛኝ አሟሟት ይኸው ነው የኛ መጨረሻ አሟሟቴን አሳምርልኝ ማለት እንደዚህ ነው።ነፍስህን ከአጸደ ገነት ያኑራት

  • @bemnettesfay5890
    @bemnettesfay5890 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሲርበው ዳቦ ያልገዛለት ህዝብ ሁሉ አሁን ውድ አበባ ይዘው ይመጣሉ

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 2 หลายเดือนก่อน

    ትንሽ ብትቆየልን ደስ ይለናል ግን እግዚአብሔር ያለው ልክ ነው ነብስ ይማር

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz 2 หลายเดือนก่อน +1

    በቃ እውነት ነው 😢😢 አረ በማርያም

  • @HamlHaml-y3q
    @HamlHaml-y3q 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ድረስ ይህንያክል በጣምያሳዝናል አምላክ ነፍስህን ይማራት አይ የኛነገር ስንሞት ብቻ የሚወራልን

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 2 หลายเดือนก่อน

    Egziabher nefshen yimarew😢😢😢😢😢😢😢😮

  • @warkanesb7388
    @warkanesb7388 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነፈስ ይማረው

  • @MekdesAlemnew-ud7vm
    @MekdesAlemnew-ud7vm 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍሱን በገነት ያኑራት

  • @EmebetEmebet-b7h
    @EmebetEmebet-b7h 2 หลายเดือนก่อน

    ነብስህ በሠላም ትረፍ😢😢😢😢

  • @tibebwatekola2614
    @tibebwatekola2614 2 หลายเดือนก่อน

    Betame yasazenale nefese yemare 😢😢😢

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 หลายเดือนก่อน

    😥😥😥😥😥💔 ነፍስ ይማር

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር 🖤 የወንድማችንን እኛንም ለንሰሃ ሞት ያብቃን

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 2 หลายเดือนก่อน

    ነፍስህን በገነት ያኑረዉ፡፡

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ 🥲ጌታ ሆይ የምር ነው ለካስ 🥲🥲የኔ ምስኪን አሁን ቁርጥ ሆነ 🥲ነብስህን ሰላም ያሳርፍልን የኛ ጌታ 🙏🥲🥲

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍሱን ይማር መረዳት Rehabilitation center መግባት ነበረበት !!!!!

  • @alizaaleme
    @alizaaleme 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢💔💔💔

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 2 หลายเดือนก่อน

    Egzabehar nafsehen be astdegent yanurew❤🙏 😢😭😭😭, artistoch lmen genzab awtachew yalaskemachewt?

  • @dadaddada9116
    @dadaddada9116 2 หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናል 😭💔

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢ያሳዘናል

  • @ZolitaFernandez
    @ZolitaFernandez 2 หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢

  • @imalemi9650
    @imalemi9650 2 หลายเดือนก่อน

    nefs yemar betam yasezenal

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 2 หลายเดือนก่อน

    የኛ ነገር ህዝቡስ ምን ያርግ ኑሮው ይሃገር ሁኔታ በደል ምስቅልቅል ያለ ሁኔታ ላይ ነን

  • @FathimaP-wn4su
    @FathimaP-wn4su 2 หลายเดือนก่อน

    ምክንያት ይኖረወዋል የሚጠጣበት ለመደበቅ ይሆናል😭😭😭💔💔💔

  • @Senaitkebrom
    @Senaitkebrom 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @Zeelsaayele5018
    @Zeelsaayele5018 2 หลายเดือนก่อน

    ባቡጂ 😢ነብስህን ይማርልን

  • @Lool123Jamal
    @Lool123Jamal 2 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭 ነብስ ይማር 😭😭😭😭

  • @Yasser-v2n
    @Yasser-v2n 2 หลายเดือนก่อน

    😢ነብስ ይማር

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 2 หลายเดือนก่อน

    ነፍሱን ይማር

  • @SleepyCosmos-lc3pc
    @SleepyCosmos-lc3pc 2 หลายเดือนก่อน

    ✝ መጽሐፈ መክብብ 12:1-2
    "የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤"
    "ፀሐይና ብርሃን ጨረቃና ከዋክብትም ሳይጨልሙ፥ ደመናትም ከዝናብ በኋላ ሳይመለሱ፤"
    "አፈርም ወደ ነበረበት ምድር ሳይመለስ፥ ነፍስም ወደ ሰጠው ወደ እግዚአብሔር ሳይመለስ ፈጣሪህን አስብ።"

  • @mezmurwithlyricsvideo4427
    @mezmurwithlyricsvideo4427 2 หลายเดือนก่อน +2

    RIP😢

  • @MulgetaBelay-d2l
    @MulgetaBelay-d2l 2 หลายเดือนก่อน

    ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን ወንድሜ፤ የማንኛውም የአማራ ሞት ያመኛል!!

  • @genettesfaslase6340
    @genettesfaslase6340 2 หลายเดือนก่อน +2

    ነብስ ይማሮ😢😢😢😢😢

  • @msiimsii-mx3mh
    @msiimsii-mx3mh 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢

  • @MarryKostir
    @MarryKostir 2 หลายเดือนก่อน

    Ayezohi wenedema nabesehi beselam teraf 😭😭😭😭😭😭😭

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም ያልተነገረለት ጀግና ምን ዋጋ አለው እሱ እዩኝ እዩኝ አይል ግዜው ታዲያ ለነ እንትና ብቻ ነው በዳሌ ብቻ የሚታሰብበት ግዜ ላይ ደረስን 🥲

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 หลายเดือนก่อน +2

    እ አረ በፈጣሪ ስም ምንድነዉ ጉዱ
    ታሞ ተኝቶ ነዉ የሚበላዉ አጥቶ የሞተዉ ወይስ በስራ ላይ እያለ ነዉ?
    መቸም እየሰራ የሚበላዉ አጥቶ ሞተ ከሆነ ምንም ለማለት አልችልም። ያም ሆነ ይህ ነፍስ ይማር😢😢😢😢

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 2 หลายเดือนก่อน +1

    RIP 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @blainebelete7153
    @blainebelete7153 2 หลายเดือนก่อน +1

    Nefse yimar!

  • @ariamrezene4170
    @ariamrezene4170 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢RIP

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanamelese1997
    @hanamelese1997 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለሞተ ነብስ ይማር

  • @nanishimeles1273
    @nanishimeles1273 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጌታ ሆይ በቃ ዛሬ ታይቶ ነገ መሞት ሆነ ነብስ በሰላም ትረፍ

  • @samsonnigussie1564
    @samsonnigussie1564 2 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር ወንድሜ እንደሌሎቹ ሳታሻ.... እዉነትን ይዘህ ኦና ለዚህች ማቴሪያል አለም እጅህን ሳትሰጥ ደሀ ሆነ ግን .....

  • @Purplepla
    @Purplepla 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ ባቡጂ

  • @حياة-ش1ف
    @حياة-ش1ف 2 หลายเดือนก่อน

    ነፈሰ ይማር 😭😭😭

  • @899-r9n
    @899-r9n 2 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊😊

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 2 หลายเดือนก่อน +3

    😭😭 ሰገራ ግማታም ጋላወች ናቸው የገደሉት ... አማራ ስለሆነ ነው የተገደለው በሚዲያ ለምን አማራን ትገላላችሁ ስለሚል ምርጥ ልጅ ባቡጂ በጣም ያሳዝናል ... RIP 🙏🏻🙏🏻ባቡጂ እግዚአብሂረ ነፍስህን በገነት ያኑርልን
    ... እንወድሃለን ❤

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 2 หลายเดือนก่อน

    ነፍስህ በሠላም ትረፍ 😢

  • @tinatube1983
    @tinatube1983 2 หลายเดือนก่อน

    ነብስይማር

  • @TsegayeTsbesha
    @TsegayeTsbesha 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነገሩ ኢትዮጵያ ውስጥ አርቲስት የለም እንረዳዳ የሚል አንድ ቴዲ ነው ያለን እሱን እግዜር ይጠብቅልን።

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 2 หลายเดือนก่อน

    ነፍሱን ይማር 😢🙏

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 หลายเดือนก่อน

    ምስኪን ህመሙም ችግሩም ሳይሰማ አለፈ??በጣም ያሳዝናል🥲

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d 2 หลายเดือนก่อน

    Rip😢😢😢

  • @BelayneshSeid
    @BelayneshSeid 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት.አማራን.ለምን.ተገላለህ.እያለ.አይተንዉ.ነበር.ገደሉት.ማለት.ነዉ

    • @899-r9n
      @899-r9n 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም የሚመሥለኝ ገለውት ነው

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 หลายเดือนก่อน

    Nefs yimar 😢😢😢

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርን በጣም ነው ያሳዘነኝ የደነገጥኩት ነፍስህ በሰላም ትረፍ አይ ሰው በቃ ከሞተ ቡሀላ የአበባ ጉንጉን ያዘንቡለት ይሆናል እሚበላው እሚቀምሰው አጥቶ ሲሞት እጂግ በጣም ልብ ይሰብራል