"ሁሉም ነገር ይቻላል!" ዳዊት ድሪምስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @heritv6437
    @heritv6437 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ድንቅ ስልጠና ነው።
    ዳዊት እኔ ነገ ተነስቼ ወደ ስራ ሲገባ መጀመርያ ጸሎት ከዛ ስፖር በሚቀጥል ድሞ ያንተ ስልጠና ሲሰማ ኣሸናፊ ሁኜ ነው የሚውል።ጭንቅላቴ ኣወንታዊ ሆኖ ይውላል።
    እናመሰግናለን!ሄርሞን ነኝ ከትግራይ!

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 ปีที่แล้ว +2

      እባክዎን ቤተሠብ እንሁን

  • @dotB
    @dotB 4 ปีที่แล้ว +9

    I got ur great book..tnx 4 that ..God bless u ...ለብዙ ጊዜ በጣም እየለፋው ማለት በደንብ እያነበብኩ(ተማሪ እያለው ታች ክላስ) ብዙ የጎላ ልዩነት አልነበረኝም ..እና ሁሌም እራሴ እጠይቅ ነበር ለምን ለምን እያልኩ ግን ምንም ነገር መለወጥ አልቻልኩም ነበር...አሁን መምህር ነኝ ኮሌጅ ላይ የመጅመሪያ አመት ላይ ብዙም እዛ በማስተማሬ ለ እኔ ትንሽ መስሎ ተሰማኝ እና አልስይራም ነበር (ሰነፍ መምህር ) ነበርኩ...ነገር ግን የሆነ ቀን ላይ እኔ ማን ነኝ ሁሌም ድሮ የምጠላቸውን መምህራኖቼን ልሆን ነው እንዴ ብየ አሰብኩ..እና በሚገርም ሁኔታ በጥዋት ተነስቼ..ምን እንደማስተምራቼው ተጨንቄ...ስሰራ ..ከልጆቹ የወደፊት ጋር ማንነቴን አስተሳስሬ አየሁት ..ደስ ብሎአቸው ሲቀበሉ ያቺ ነኝ እኔ አልኩ...ግን i have adream...አሁን የ msc control engineering ተማሪ ነኝ ..ባለፈው አመት ላይ ምርጥ እይታ ላይ ነኝ...እና ደግሞ አንተን የመሰለ ውድ የሀገር ጅግና ስላገኜው ደስ ብሎኛል...አመሰግናለው ትልቅ ሰው...አሁን ምንም ነገር አያግደኝም።

    • @themagnet4305
      @themagnet4305 3 ปีที่แล้ว

      realy you are limitless! You are the loin hearted girl!

  • @lebegonew8477
    @lebegonew8477 4 ปีที่แล้ว +1

    እስከ ዛሬ ብዙ አልፎኛል አሁን ግን እራሴን ቀይሬ ለሀገሬ ለማትረፍ እየሰራሁ ነው አወን እችላለሁ አመሰግናለሁ ዳዊት

  • @aiphfaty1800
    @aiphfaty1800 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው በጣም ቡዙ ነገር ተማርኩበት ሁሉም ይቻላል የማይቻል ነገር የለም. እናመሰግናለን. ዳዊት

  • @hana967
    @hana967 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን የእኛ ጀግና ዳዊት በአንተ ኮርስ ለውጥ ላይ ነኝ ።

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 ปีที่แล้ว

    ዴቭ ድንቅ ሰው እናመሠግናለን❤🙏

  • @ashenafitekle5249
    @ashenafitekle5249 4 ปีที่แล้ว +2

    first of all let me thank you dawit dreams this is the first time i see Ethiopian motivational videos and i see all your videos and i love all the ideas. & i have a struggle of changing my ideas i went to ask you to make a video about how to stay focus in one idea.

  • @netsinat4039
    @netsinat4039 4 ปีที่แล้ว +1

    Deve thank you so much. Betam desi yemil maneqaqiya new .enem elalew yemayichal neger yelem

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 4 ปีที่แล้ว +2

    ምናለ ከዚህ አስቀያሚ ስደት የሚገላግለኝ መጦ በሀገሬ ብሰራ

    • @Artist_yonas
      @Artist_yonas 4 ปีที่แล้ว +1

      ayzonn hulum arif yhonal

    • @Seni_ethio
      @Seni_ethio 4 ปีที่แล้ว +1

      yonhaf24 ተስፋ አለኝ ከፈጣሪ ጋ 🙏😍

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 ปีที่แล้ว

    እስከመቼ አገሬ ገብቼ ት/ትህን ተምሬ መለወጥ ሰዉ መሆን ናፈቀኝ 😢ተስፋ የለኝም ነበር ለምን እደምሰራ እደምኖር አላዉቅም አሁን ግን እድሜ ለዳዊትዬ ሰዉ መሆንን መኖርን መለወጥን ናፈኩኝ🤲

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 ปีที่แล้ว +1

    Ewnete new hulum echlalho batami enamsgenalen ❤💪💪💪👈

  • @mahletalem
    @mahletalem 4 ปีที่แล้ว

    God bless you Dave!!!!!!!

  • @ashenafitekle5249
    @ashenafitekle5249 4 ปีที่แล้ว +2

    i'm struggling with changing ideas. Can you make a video about stay focus & finish one thing first.

  • @yonast7124
    @yonast7124 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርመው ግን በአካልም ተገኝቼ ተምሬያለው በዩ ቲዩብም እያየው ነው ቃላቶቹ ምንም አይቀያየሩም እውነትም ድንቅ ነን ጌታ ይባርክህ ይባርከን

    • @alimazalimaz9013
      @alimazalimaz9013 2 ปีที่แล้ว

      ዋዉ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ደቭ👏👏👏

  • @yodit587
    @yodit587 4 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏

  • @muradali2944
    @muradali2944 4 ปีที่แล้ว +5

    አባክህን መጽሃፉን ብቻ አርዳኝ plezzz

  • @benayasshitie7278
    @benayasshitie7278 2 ปีที่แล้ว

    Really amazing

  • @besim4644
    @besim4644 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ግን መፅሃፉ ማግኘት አልቻልኩም እንዴት ብዬ ነው ማገኘው London ላይ ብትተባበሩኝ ደስ ይለኛል

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 4 ปีที่แล้ว

    Wow ur blessed

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ነገር ይቻላል

  • @1momona
    @1momona 4 ปีที่แล้ว +2

    ውድ ወንድሜ ዳዊት መጽሐፍህን እዚ PARIS FRANCE ማግኘት ይቻላል??

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 4 ปีที่แล้ว +1

    አዎ ይቻላል።

  • @abebech9480
    @abebech9480 4 ปีที่แล้ว +2

    Wede hagere gbche yanten siltena yemwesdbetn ken begugut eyetbeku new akebrkalew bertaln bahagerachin betam asfelagi yehonewn sra eyeserak new be kumu yemote wetat yebezabat hager nat hulachin astesasebachinin binlewt ayimrowachin lay binsera enkuwan leras lesew yemiterf yewetatinet akimna gulbet alen enamesegnalen ።

  • @gondergonder8044
    @gondergonder8044 3 ปีที่แล้ว

    እስከ ዛሬ ይህን ቻናል እንዴት ሳላውቀው !አቦ ተመቸኝ

  • @temuasefa4459
    @temuasefa4459 4 ปีที่แล้ว +2

    Abo ene betam nw miwedeh ena demo metsehafeh lay week 1 day 7 dereshalew lelit 10 seat metsahen anbebe senesa betam hayl endalegn ena ene kehelme belay endehonku yisemagnal berta bante bizu sew endemilewet amnalw

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 ปีที่แล้ว

      እባክዎን ቤተሠብ እንሁን

    • @temuasefa4459
      @temuasefa4459 4 ปีที่แล้ว

      @@ArsemaVlog eshi

  • @semharkesete4870
    @semharkesete4870 3 ปีที่แล้ว

    Selam lanta yhun amlak berktun yadlh
    Ena be canada new yemnorew yanten mxhaf keyt maggnat echlalew

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  3 ปีที่แล้ว

      You can send us your full address including your phone number and we will send it to your location.

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 2 ปีที่แล้ว

    እኔም በጆግ ውሀ ያለ እጅ ጠጣሁ ይቻላል

  • @newgenerationtech4122
    @newgenerationtech4122 4 ปีที่แล้ว +2

    I am sorry I don't hear Americ language

  • @fekerbirhanu431
    @fekerbirhanu431 2 ปีที่แล้ว

    Metsehafun lematenat tenesh Gera gebetognale edet latenaw?adama laye yeseletena kenoche ALU ede?