በአንድ ቀን በአንድ አደጋ እህቶቼን አጥቻለሁ | የሰው ልጅ በአጭር ጊዜ ሲቀየር አይቻለሁ! |WENDIM KHALID|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • In today’s video, from our weekly event “የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግናች”, we have the amazing Wendim Khalid as the guest speaker of the week. Stay tuned as Wendim Khalid shares his life's journey and how he was able to establish the Wendim Khalid Foundation!
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingvi...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #ethiopiamotivation #family #growth #ethiopia #amharicmusic #charity #change #success #life

ความคิดเห็น • 190

  • @user-sw9xf5dz3r
    @user-sw9xf5dz3r 9 หลายเดือนก่อน +26

    ሞትን በሂወት ከመኖር በላይ የተረዳ,
    የስኬትና የከፍታ, ባተርንን ሪሞት የያዘ
    ፈጣሪ የሚያስደስተዉን የተረዳ ትክክለኛና
    ብስል አዋቂ ብልህ የ21ው,ከፍለዘመን ጀግና
    መባልህ ያነስብህ ከሆነ እንጂ አይበዛም
    በዚ አጋጣሚ የዳዊት ድርሚስ ቤተሰብ ለመሆን እራሱ አስቤዉም ተመስጬም አላ ቅም ነበር አሁን ግን ሁኛለው😊❤😊

  • @user-gw1bn7ve2j
    @user-gw1bn7ve2j 9 หลายเดือนก่อน +35

    ዋዉ ወንድማችን ካልድ አንተን እና ቢኒያም በለጠ ሳይችሁ በአገሬ ላይ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያድርገኛል ❤❤ እግዚህያቤሄር ይጠብቃችሁ የስንት ሰዉ እንባ አበሳችሁ

  • @qwt729
    @qwt729 9 หลายเดือนก่อน +29

    በዚህ አለም ላይ እንደ አንተ እድለኛ ሰው የለም ወንድሜ አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ❤

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl 9 หลายเดือนก่อน +12

    wow ካሊድ አንተ ትለያለህ
    እውነት ነው ጎዳና ልጅ የለውም. ... ካንተ ብዙ ተምሬለው አመሰግናለው ፈጣሪ ይባርክህ

  • @generalpsychology1
    @generalpsychology1 9 หลายเดือนก่อน +19

    በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ያላችሁ ህይወታችሁ ለመቀየር የምትጥሩ ሁሉ ፈጣሪ ልፋታችሁን አይቶ ህይወታችሁን በበረከት ይሙላው።ፍሬ የምታፈሩበት ጊዜ ይሁንላችሁ❤❤❤

    • @sanee4ysty
      @sanee4ysty 8 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

  • @edmeachewayal
    @edmeachewayal 9 หลายเดือนก่อน +7

    ወደ እዚህ ምድር የመጣህበትን አላማ አላህ በጊዜ ስላሳወቀህ በጣም እድለኛ ነህ ወንድም ካሊድ። ፈጣሪ ይባርክህ የብዙ ሰውን እንባ አብሰሀልና።

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 9 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ በጣም ሚገረመኝ ሰው ወንድም ካልድ ትባረከ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 9 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድም ካሊድ ጀግኖችን የኢትዮጵያ ኩራት ምኞትህን ሁሉ አላህ ያሳካልህ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘን

  • @azeb9433
    @azeb9433 9 หลายเดือนก่อน +12

    ወንድም ካሊድ እንዃን ለዚህ ክብር አደረሰህ ❤❤❤ አሁንም በርታ ገና ተዐምር እደምትሰራ አልጠራጠርም 👏👏👏

  • @daliyaberahi3654
    @daliyaberahi3654 9 หลายเดือนก่อน +7

    ካሊድ ፋዉንዴሽንን 9200 ok በማለት ወገኔን እመግባለዉ እናንተም ይህን ቀላል እና ኪስን የማይጐዳ መተግበሪያ በመጠቀም ወገናችንን አብረን እናግዝ

  • @user-bs2gp5lv7k
    @user-bs2gp5lv7k 9 หลายเดือนก่อน +15

    መመረጥ እንዲህ ነው ለሰዎች ደስታ መኖር እያለቀስኩ ነው ቪዶውን የጨረስኩት 😢😢

  • @abebemjordan8807
    @abebemjordan8807 9 หลายเดือนก่อน +7

    በርታ ወንድሜ ካሊድ። እኛም እንረዳሀለን።

  • @user-kc4gt2vr7m
    @user-kc4gt2vr7m 9 หลายเดือนก่อน +5

    እኔም ትልቅ ህልም አለኝ አምናለሁ አላህ እንድሚያሳካልኝ

  • @Burhan_Tube
    @Burhan_Tube 9 หลายเดือนก่อน +16

    ወንድም ኻሊድ አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤

  • @zinash1
    @zinash1 9 หลายเดือนก่อน +6

    ኮመት ኮማቾች ፈጣሪ ቀና ልቦናን ይስጣቹ
    ወንድም ካሊድ አሳብህን ፈጣሪ ሙሉ ያድርግልህ ዴቭ ስለቀረብክልን አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg 9 หลายเดือนก่อน +4

    ካሊዱ ውንድሜ አላህ ብስላም ብጤና ክነቤተስብህ ያኖረህ እረህማኑ

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k 9 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ያክብርህ ወድሜ ሀይማኖቴን ስላከበርክልኝ. አምላከ ቅዱሳን አክብርህ❤

  • @Alem844
    @Alem844 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዳዊት ድሪምስ እናመሰግናለን ካሊድ የ ኢትዮዽያ ጀግና ፈጣሪ አምላክ መላ ቤተሰቦችህን ይጠብቅ ተባረክ🙏

  • @aymana1552
    @aymana1552 9 หลายเดือนก่อน +6

    ቢስምሏህ መሸ አሏህ ቤተሰቡ
    አሏህ ከመጥፎ ይጠቢቀቹህ

  • @sbdy4509
    @sbdy4509 9 หลายเดือนก่อน +9

    ካሊድየ ወንድማቺን እግዚሃብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ😊❤🙏

  • @zerubistegni3272
    @zerubistegni3272 9 หลายเดือนก่อน +6

    አንድ ሚሊዬን አመት ያኑርልን ወንድም ወንድም

  • @user-sd4hf8py9l
    @user-sd4hf8py9l 9 หลายเดือนก่อน +6

    የለይላ ቤተሰቦች አላህ ልጃቹ በሰላም ያገናኛቹ

  • @HanaTube-mm1zv
    @HanaTube-mm1zv 9 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻኣላህ ካሊድ የሀገሬ ልጅ ጀግና ከዝህም ባላይ ይጨምርልህ አላህ ❤❤❤

  • @sefaneshtaju
    @sefaneshtaju 9 หลายเดือนก่อน +2

    የባቡል ኸይር መስራች ሀናን ማቅረብ አልባችሁ

  • @user-gw6vs4nb6k
    @user-gw6vs4nb6k 9 หลายเดือนก่อน +3

    አተኮ ትለያለክ የኔማልቀስምንይሉታን አላህ እረጅምድሜይስጥህ ካልድየወድማችን😢😢😢😍😍😍😍😍

  • @mogesabuye4494
    @mogesabuye4494 9 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድም ካልድ እ/ር። ይጠብቅህ

  • @muhammedyesuf290
    @muhammedyesuf290 9 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻ አላህ እንዴት ደስ ይላል! አላህ ይጨምርህ!!

  • @alemhaile9004
    @alemhaile9004 9 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግና ሰው❤

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሀገር እንግዲህ እንደዝህ ጀግና ትወልዳለች
    ከደሀ አፉ ነጥቃቹህ የምትበሉ ምን ይሰማቹሀል

  • @makbelmesafint5211
    @makbelmesafint5211 9 หลายเดือนก่อน +2

    አንበሳ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው እግዚአብሔር ይባርከው

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b 9 หลายเดือนก่อน +2

    እዳተ አይነቱን ያብዛልን እኔም ምኞቴ ነው❤❤❤❤በአላህ ፍቃድ ዱአ አርጉልኝ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 9 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግናአ ወድማቺን አላህ ይጠብቅህ

  • @gebremedhinserhe8323
    @gebremedhinserhe8323 9 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ በጎ ተግባር ለመፈፀም በፈጣሪ የተመረጡ ናቸው።
    ለዚህ በጎም ሥራ የሚያግዙም
    በፈጣሪ የተመረጡ ናቸው።
    እናግዛለን።

  • @fatumamohammed9256
    @fatumamohammed9256 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ሥረ ነው የሚታሰረው አለህ የጠበቀህ ልጅ ብረታልኝ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነሀ

  • @mohammedseid3020
    @mohammedseid3020 9 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም ውድ ኢትዩጽያዊያን ለሀገራችን ሰላምን ፈጣሪ ያምጣልን

  • @user-rj4ex8mj4v
    @user-rj4ex8mj4v 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቃል የለኝም ተለያለህ

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሀቢቢ አላህ ይጨምርልክ አላህ ይጠብቅህ ያረበል አለሚን🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻👑💝

  • @lensaayele1462
    @lensaayele1462 9 หลายเดือนก่อน +3

    Just crying what hero person he is!

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 9 หลายเดือนก่อน +8

    Thank you so much for all the love and the care you give for the people who need help. God bless you more

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 9 หลายเดือนก่อน

      Masha allah khaled allah kekefu neger yetebkeh edmena mena kemulu betesenh yesteh yareb

  • @Eyerus21
    @Eyerus21 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም ቃል የለኝ ለዚህ ሰው😢❤❤❤❤❤

  • @meronwhibe6361
    @meronwhibe6361 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድም ካሊድ በርታልን ምርጥ ሰዉ

  • @user-qn3gm4pv5m
    @user-qn3gm4pv5m 9 หลายเดือนก่อน +1

    ካልድዬ ፈጣሪ ረዝም እድሜ ይስጥክ አንተ የከተማ መናኝ ነክ❤❤ ከዚ የበለጠ ደስታ የለም የሰወችን ደስታ ማየት የስኬት ስኬት ነው ረዝምምምምም እድሜ ከጤና ከደስታ ጋር ይስጥክ❤❤❤

  • @አልሀምዱሊሏህ1996
    @አልሀምዱሊሏህ1996 9 หลายเดือนก่อน

    ካሊዶ አንተሳይሁልግዜእንባየይመጣል😢😢😢 ግዜህንበአግባቡ የተጠቀምክ ለዱኒያምለአኼራም ስንቅየያዝክ ምርጥየዘመኑ ጀግና አሏህ የዓኼራን ፀጋያጎናፅፍክ ያረብ ❤❤❤

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 9 หลายเดือนก่อน +3

    በረታ ሞቾች አላህ ጀነት ይወፍቃቸው

  • @susu53890
    @susu53890 8 หลายเดือนก่อน

    ካልድዬ አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ በርታልን ልጇ ።

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 9 หลายเดือนก่อน

    ኸሊድዬ አላህ ይጠብቅህ እውነት ለመናገር ሰውን መርዳት መመረጥ ነው
    እኔ ስደተኛ ነኝ ግን አላህ ምስክሬ ነው የምእመናቶች እናት እድሆን እመኛለሁ
    ደሃዎችን ማልበስ ማብላት የተቸገሩትን ረድቼ የነሱን ደስታ ማየት ምኞቴ ነው

  • @alhamdulillaallahkulhalalh2196
    @alhamdulillaallahkulhalalh2196 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወንድም አላህ ይጣብቅህ

  • @hargtube216
    @hargtube216 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወንዲም ካሊድ እናመሰግናለን

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j 8 หลายเดือนก่อน

    የዘመኑ ጀግና ነው ወንድም ካሊድ

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j 8 หลายเดือนก่อน

    ካሊድ ጀግና ነው አላህ ይጠብቀው የሰው የሰባዊነት ጥግ ነው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህ ነው ሲቸግረኝ መደበቂያዬ ፈጣሪዬ ነው ብሏል እውነት ነው መልሱን ያገኝ ስው ነው ደስታህ እጥፍ ይሁን መስጠት አያጎልም የሀሳብህ ሁሉ ይሙላልህ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾❤️

  • @elyanademise9227
    @elyanademise9227 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ካሌድ እውነትም ጀግና በርታ።❤

  • @sadasada-b7s
    @sadasada-b7s 8 หลายเดือนก่อน

    ጀግና አላህ ይጠብቅህ ድሰ ያለኝ በጣም የጉራጌ ሙህሮች አይቻለሁ በብሮግራሙ

  • @cgf8399
    @cgf8399 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችንኻሊድ አላህይጨምረልህ አላህከክፉነገርይጠብቅህ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 9 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Brother khalid

  • @Weynfekede051
    @Weynfekede051 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ምን እንደሚያስጠላኝ ታውቃላችሁ። የማይኖሩትን የሚያወሩ ሰዎች በጣም ያስጠሉኛል። የሌሎችን ድክመት ለራሳቸው አጋጣሚ አድርገው የሚኖሩ ሰዎች የግዜ ጉዳይ እንጂ ስራቸው ግልጽ ሆኖ ይወጣል። ሆኖ መኖርን እንጂ መስሎ መኖር እንዴት ያስጠላል። በነገራችን ላይ ይሄ ፕሮግራም ሰዎች በመስራት ሳይሆን በምኞት አለም እንዲዋኙ የሚያደርግ ይመስለኛል። ከናንተ መልካሙ በቅድሚያ ለቤተሰቡ መልካም የሆነው ነው።

  • @Lula2090
    @Lula2090 9 หลายเดือนก่อน +1

    When I subscribed to DAWIT, DREAMS was 12k, subscribed, soon 1m

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 9 หลายเดือนก่อน +2

    I like him to be a good person and very interesting to listen ❤❤❤❤

  • @Weynfekede051
    @Weynfekede051 8 หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ ይሄ "ወንድም" ካሊድ ትከሻው ላይ የሚያረገው አረንጓዴ ጨርቅ ምን እንደሆነና ምንን አስመልክቶ እንደሚደረግ የሚነግረኝ ሰው ካለ ባውቀው ደስ ይለኛል። ተባበሩኝ።

  • @dontjudgeme7968
    @dontjudgeme7968 9 หลายเดือนก่อน +2

    Bravo kalido proud of you mashallah ❤❤❤

  • @destazekariyas3254
    @destazekariyas3254 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ካሊድ🎉🎉🎉🎉 እጅግ ጠንካራ ድንቅ ሰውኮ ነህ ኑርልን ወንድምአለም🎉

  • @ElsabethasfawElsabeth
    @ElsabethasfawElsabeth 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተባረክ ቅንነትህ ይምራህ ቅነነትህን እንዳትጥል

  • @user-mr6hr3bw3c
    @user-mr6hr3bw3c 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ሰውእንደመርዳት የሚያስደስት ነገር የለም ያረቢ የምሰጠው እንዳታጣ እዱኒያ አሄራ አላህ ያስደሳህ❤❤

  • @biniaman6707
    @biniaman6707 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የልብህን ሁሉ ያሳካልህ......

  • @user-kt8px9ht7u
    @user-kt8px9ht7u 9 หลายเดือนก่อน +1

    Mom kerisma foundation inshallha yareb

  • @user-bv9yy8xg3z
    @user-bv9yy8xg3z 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ጀግና ነህ ካሌድ አላህ ይጠብቅህ

  • @FetiyaAsfrt-hf7fn
    @FetiyaAsfrt-hf7fn 9 หลายเดือนก่อน +2

    Allah be duniyam be aheram yasdeseteh

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wonderful kaleed man God bless you good heart .yarda Lege

  • @user-dx3yy8uh5e
    @user-dx3yy8uh5e 9 หลายเดือนก่อน +4

    እደናተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤ ሥለ ደጋግ ልቦች ብሎ ይማረን በውነት

  • @user-qf3hc2br5t
    @user-qf3hc2br5t 9 หลายเดือนก่อน +6

    ካሊድ ትከሻው ላይ የሚያዴርገው ነገር አልገባኝ ብሏል ንገሩኝሲ

    • @ttww9470
      @ttww9470 9 หลายเดือนก่อน +1

      የሁላችን ጥያቄ ነው 😂😂

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 9 หลายเดือนก่อน

      መልሱን የሚያቅ ይመልስልናል

  • @user-kc5yr2tc8x
    @user-kc5yr2tc8x 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የተማርሁበት አላህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ

  • @KunaVenue
    @KunaVenue 9 หลายเดือนก่อน

    ካሊድ እና ዳዊት ስለ መልካም ስራቹህ እናመሰግናለን::

  • @user-wf4yf5ge8s
    @user-wf4yf5ge8s 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 8 หลายเดือนก่อน

    ከሉዲ፡ጀግናው

  • @fekaduyitna170
    @fekaduyitna170 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 9 หลายเดือนก่อน

    Stay blessed brother Kalid! I will come and visit and do my part when I come to Addis. Insh Allah ( fetari sifekid)!

  • @EmanSeid-uc9zd
    @EmanSeid-uc9zd 9 หลายเดือนก่อน

    አላህ እረጅ እድሜ ይስጥክ ውንድሜ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 9 หลายเดือนก่อน +3

    May allaah blessing you brother❤❤

  • @zemzem-ic6ge
    @zemzem-ic6ge 9 หลายเดือนก่อน +3

    subhanallah allah ychemrelek

    • @zeah22
      @zeah22 9 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉❤

  • @user-uw8ss1vg1f
    @user-uw8ss1vg1f 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ma Sha Allah
    Allah ychemrlh ahi

  • @abdiabdi8836
    @abdiabdi8836 9 หลายเดือนก่อน +2

    ከባድ ስው ነው ሻሉ መቼ ነው ሚወርደው ከትከሻው ተንኮሉን አላህ ያውቃል በዳሀ ይነግዳሉ

    • @user-zb1lz3vc2d
      @user-zb1lz3vc2d 9 หลายเดือนก่อน +1

      ተኮል ስትል?

    • @ttww9470
      @ttww9470 9 หลายเดือนก่อน +1

      አላሁ አእለም በማናቀው ነገረ መናገሩ ይከብዳል የፎጣይቱ ነገረ የሚገረም ነው😢😢

    • @user-gt1lt9vs5j
      @user-gt1lt9vs5j 8 หลายเดือนก่อน

      Mqega

    • @rahmarahma7002
      @rahmarahma7002 6 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ሼም ነዉ መርዳት ካልቻልን አንንቀፍ
      መልካም መናገር ወይም ዝም እንበል
      አስታፍሩላሂ ወኧቱቡ ኢለይሂ አላህ የህዲነ

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅህ እኳንም ዘምዴ ሆንክ አላህ ይጠብቅህ

  • @Ethiopia477
    @Ethiopia477 9 หลายเดือนก่อน +3

    ስለመልካም ስራህ አላህ ይመንዳህ ፎጣዋ ግን ምድናት ተሸክመሀት የምትዞረዉ

    • @ttww9470
      @ttww9470 9 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂የሁላችን ጥያቄ ናት ፎጣይቱ ነገረ

  • @Wesirakelefa
    @Wesirakelefa 8 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤

  • @ayelemegersa2273
    @ayelemegersa2273 9 หลายเดือนก่อน

    ለዚህ ነዋ እህቶችህን ለሰይጣን ግብር ሰተህ ባለሀብት የሆንከው።የኛ ስኬታማ ድንቄም ስኬት!!!

  • @bifamilytube38R
    @bifamilytube38R 9 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ወንድማችን🙏

  • @user-rm8eu9vi6p
    @user-rm8eu9vi6p 8 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing egzabher ybarkh wendme erejim edeme ke Xena gar ysxeh egzabher ymesgen endezihm aynet sewoch alu wow

  • @user-bz5uf9mb2u
    @user-bz5uf9mb2u 8 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አላህ

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 8 หลายเดือนก่อน

    MashaAllah JezakhumuAllakheyiren kalido

  • @wasbezaworku2330
    @wasbezaworku2330 9 หลายเดือนก่อน

    Egziabher edmen tenan ysth ledhayesete legziabher yabedral

  • @LilisLilis-bh5cl
    @LilisLilis-bh5cl 8 หลายเดือนก่อน

    tebark ayewesedebih edate ayenetu yebzalen

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ🙏🏽

  • @arafatasantii4312
    @arafatasantii4312 9 หลายเดือนก่อน

    MashaAllah Allah yechemirilih quwanim yestih wendime❤

  • @fatumamoha5300
    @fatumamoha5300 8 หลายเดือนก่อน

    Wandeme kaled allaha yechamerleh❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 9 หลายเดือนก่อน +1

    ካልድዬ እንወዳሀለን

  • @niyubaltu
    @niyubaltu 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ነው ደስ ይላል።
    ግን ትኬሻህ ላይ የተሸከምከው ሻል ምንድነው ?

    • @ttww9470
      @ttww9470 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂የኔም ጥያቄ ነው

  • @munateshager7535
    @munateshager7535 9 หลายเดือนก่อน

    ለመስጠት መሰጠት ያስፈልጋል አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስስጥህ ያሰብከው ይሳካልህ

  • @ayubtube988
    @ayubtube988 9 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ስው አላህ ይጥብቅህ

  • @fatumamoha5300
    @fatumamoha5300 8 หลายเดือนก่อน

    Ayezohi wandeme tabarata🎉🎉🎉

  • @user-fv5nr6om6r
    @user-fv5nr6om6r 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow betam des yeml tmrti nw❤❤