🔴 አዲስ ዝማሬ " መጣ አዲሱ ዘመን " ዘማሪ ህጻን እውነት አንድአምላክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 869

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ
    @እግዚአብሔርይክበርይመስገ 3 หลายเดือนก่อน +99

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባትየ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ መጨረሻህን ያሳምርልን ምን ይባላል ከሚጠቡ አንደበት ምስጋናን ያዘጋጀ ቅዱስ አምላካችን ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 3 หลายเดือนก่อน +3

      AMEN ❤

    • @ተዋሂዶ
      @ተዋሂዶ 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን

    • @DemsszergaDemis
      @DemsszergaDemis 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን

    • @DemsszergaDemis
      @DemsszergaDemis 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን

    • @me-du5qp
      @me-du5qp 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉

  • @Wudemake
    @Wudemake 3 หลายเดือนก่อน +48

    ወላዴተአምላክ በቤቱ ታፅናህ በግርማ ሞግሰ ታሳድግህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሞት የማሰማበት ዘመን ያርግልን

    • @getahunmelise
      @getahunmelise 3 หลายเดือนก่อน

      ቃለ ህይወት ያሰማህ ፤ ፍፃሜህን ያሳምርልን የኔ ወንድም።

  • @redured4920
    @redured4920 3 หลายเดือนก่อน +28

    እልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረጅም እድሜ ወላዲተ ድንግል ማርያም ትስጥክ❤❤

  • @SelamAbaye-nm8lt
    @SelamAbaye-nm8lt 3 หลายเดือนก่อน +14

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በሞገስ ያሳዳግህ እፁብ ድንቅ በእውነት የአምላክ ቸርነት

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 3 หลายเดือนก่อน +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጂ በጥበቡ ያሳድግህ 😢❤❤❤❤❤

  • @EphremGudeta
    @EphremGudeta 3 หลายเดือนก่อน +10

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ።

  • @GifCic
    @GifCic 3 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ፍቅር የሆንህ ልጅ አተን ለማመሥገን ቃላት የለኝም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 3 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ያክብርልን❤ አሜን ❤

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 3 หลายเดือนก่อน +16

    የኔ አበባ ሁሌም በቤቱ ለምልመህ እደግልኝ ፍቅር የሆንክ ልጅ አሜን ዝማሬ መላህክት ያሳማልን

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 3 หลายเดือนก่อน +1

      AMEN 🙏🏾

  • @MartaKambo
    @MartaKambo 3 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን ታግው የተዋህዶ እንቋችን እግዝአብሔር በጥበብ በቤቱ ያሳድግህ እድግ በልልን ለቁም ነገር ያብቃህ❤❤❤❤ ወላጆቹ በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ልጅች ለማሳደግ ምሳለዎች ነችሁ የምህረት ዘሜን ይሁንልን አሜን🤲🤲🤲🤲

  • @EthiopiaHagere-g1z
    @EthiopiaHagere-g1z 3 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመብርሀን ታሳድግህ በዘርፋው ቀሜሶ እቅፍ አርጋ እስከሁን ያየነውን ሀዘን መከራ በቃችሁ ብሎ 2017 የሰላም የፍቅር አመት ይሁንልን አሜ፫❤❤❤❤❤

  • @gebyaneshejigu6359
    @gebyaneshejigu6359 3 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሃር በቤቱ ያሳድግህ። የአንተ ወላጆች እንዴት የታደሉ ናችዉ ።

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን ክብርና ምስጋናውን እርሱ ይውሰድ ❤ ሁሉ በእርሱ ከእርሱ ለእርሱ ነውና የሚከወን❤

  • @manalo1965
    @manalo1965 3 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአዲሱ ዓመት ያደረሰን አምላክ የእኔ ልጅ እግዚአብሔር ጥበቡን ሞገሱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @tffrrf1890
    @tffrrf1890 3 หลายเดือนก่อน +5

    እልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን አዲሱ ዘመን የስላም የፍቅር ያድነት ያድርግልን ሀገራችን ስላም ያርግለን አሜን ❤👏❤️🥰

  • @luly5175
    @luly5175 3 หลายเดือนก่อน +5

    እሜን በስላም ያድርስን ።❤🎉😊

  • @MelayATENAFU
    @MelayATENAFU 3 หลายเดือนก่อน +6

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያሳድግክ የኔ አባት አድገክ ትልቅ ቦታ ደረሰክ ያሳየን እማምላክ ደብቅ አድርጋ በዘርፋፋ ቀሚሳ ታሳድግህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekdi8871
    @Mekdi8871 3 หลายเดือนก่อน +5

    ✨❤የኔ ውድ 💖💖💖እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💖💖💖እድግ በል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏❤🥰🥰🥰🥰

  • @merinatube6287
    @merinatube6287 3 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልል ዝማሪ መላክእት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ጎበዝ የድንግል ማርያም ወዳጅ ተባረክ🙏❤❤❤❤❤

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 3 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክት ያሰማልን እንኳን አደረሳቹሁ ❤❤❤❤

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 2 หลายเดือนก่อน

      Amenamenamen ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አባት የኔ ጨዋ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ያፅናን እንዲሁ እያገለገልክ እደግልን❤❤❤❤

  • @SolomeBirhan
    @SolomeBirhan 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ከክፉ ነገርም ይጠብቅህ

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 3 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አዲሱን አመት መዳኒአለም የሰላም ያድርግልን ዝማሬ መላአክ ያሰማልን እመቤቴ ታሳድግክ የኔ ልጅ በቤቱ ያፅናክ ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ruhama561
    @ruhama561 3 หลายเดือนก่อน +6

    መጣ አዲሱ ዘመን እሰይ እሰይ 💐💐💐💐💐 መጣ አዲሱ አመት እሰይ እሰይ💐💐💐💐 አሜን 💐💐💐💐እግዚአብሔር አዲሱን አመትን ይባርክልን💐💐💐ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💐💐💐ባባየ እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድግሕ

  • @fkrfkr9816
    @fkrfkr9816 3 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 3 หลายเดือนก่อน +5

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ምህረትና ቸርነቱን አብቶ የንስሃ እድሜ ጨመረልን ክብር ይግባዉ የዋህና ደግ አምላካችን እግዚአብሔር የኔ ጣፋጭ ልጅ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ብርክ በልልኝ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እግዚአብሔር እንኳን አብሮ አደረሰን ቤቢዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ተባረኩልን ተባረኩልን😇😇😇👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tewahido_tube
    @tewahido_tube 3 หลายเดือนก่อน +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ መጨረሻህን ያሳምርልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 3 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ አባቴ እደግልን ለእናት ሲል እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን ለሀገራችን ሰላምን ይስጥልን🙏🙏🙏👏👏👏🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌷🌷🌷💐💐💐🌱🌱🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 3 หลายเดือนก่อน +2

    .እልልልልልልልል❤❤❤እልልልልልል❤❤❤እልልልልልልልልልል❤❤❤.ዝማሬፈመአላአክትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናህ ቤቢየየየየየ እመብርሀን ከክፉ ሁሉ በፀጋ መቀነቷ ትከልልህ

  • @user-gf3wp9ij8
    @user-gf3wp9ij8 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረጅም እድሜ ወላዲተ ድንግል ማርያም ትስጥክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @DemsszergaDemis
      @DemsszergaDemis 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @fasilhaile-x6u
      @fasilhaile-x6u 3 หลายเดือนก่อน

      yasadegelene yeselam amet yadrglne

  • @csi1023
    @csi1023 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ብላቴናው እግዚአብሔር ጥበብና ፀጋውን ያብዛልክ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ እድግ በል❤❤❤

  • @Godsyoy
    @Godsyoy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን በቤቱ ያሳድግክ የኔ አባት አድገክ ትልቅ ቦታ ደረሰክ ያሳየን እማምላክ ደብቅ አድርጋ በዘርፉ ቀሚሳ ታሳድግህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏😥

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤አሜን በፀሎት እንትጋ ዝማሬ መላእክ ያሰማልን የኔ ትንሽዬ እድግ በልልን ስዉድህ እኮ የኔ ልዩ❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዘንባባ የኔ ታዳጌ እግዚአብሔር ትልቅ ሆነህ እንደ አባቶቻችን መልካም ፍሬ አፍርተህ ሀገር ዘመድ የሚደነቅብህ ጠቃሚ ያድርግክ የኔ ሸጋ❤❤❤

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ 3 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልልልል የኔ ማሬ ዝማሬ መላዕክን ያሰማልን እድግ በልልልንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያብዛልን❤❤❤❤

  • @FuDg-kb4xs
    @FuDg-kb4xs 3 หลายเดือนก่อน +6

    ኣሜን(3)❤🙏

  • @NenaNena-cw9ou
    @NenaNena-cw9ou 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር መልካም አዲስ አመት ይሁንልን በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @Lemlem-t5f
    @Lemlem-t5f 3 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @GetinetKassaTafeso
    @GetinetKassaTafeso 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤የኔ ወርቅ ትልቅ ምርቃት ነው የመረከን ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤ግጥም ናዜማ የሰራችሁ ወንድሞች ተባረኩ🎉🎉🎉

  • @eleniehilu8641
    @eleniehilu8641 3 หลายเดือนก่อน +5

    መልካም ዘመን ይሁንልን ድንግል በአማላጅነቷ አትልየን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Hope-H23
    @Hope-H23 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መልእከት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ በሞጎሱ ያሳድግህ የኔ ማር❤❤

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr8303 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአቤሔር በቤቱ ያፅናህ የኛ እቁ ህፆን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @silmaynegerew.....
    @silmaynegerew..... 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ያሳድግህ የእኔ ቆንጆ ተባረክ ስለእናንተ ንፁህ ልብ ሲል አምለካችን ምህረቱን ይላክልን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 3 หลายเดือนก่อน

      AMEN ❤❤❤

  • @Saleamlak-qn9tb
    @Saleamlak-qn9tb 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ እድግ በልልኝ ❤❤❤❤❤
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @Emebet12-lp4xo
    @Emebet12-lp4xo 3 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግሩም ያንተ ስራ ቸሩ መደሐኒአለም እመብረሐን ከዚህም በላይ በጥበብ በሞጎስ ታሳድግህ ፍጻሜህን ታሳምርልህ❤❤❤መጣ አዲሱ ዘመን እልልልልልልልልልልልል

  • @ta9777-c9f
    @ta9777-c9f 3 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር አምላካች አድሱን ዓመት የሚንዋደድበት የሚንረዳዳበትን ተግተን የሚንጸለይንበት የምንበለጽግበትን የጦርነትን ወሬ የምንሰማበትን ያድርግልን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 3 หลายเดือนก่อน

      AMEN ❤

    • @AsrebebAmariwu
      @AsrebebAmariwu 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን🎉🎉🎉❤

    • @DemsszergaDemis
      @DemsszergaDemis 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @SalinaSalit-yb1ub
      @SalinaSalit-yb1ub 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @EstifanosGebretsadik
      @EstifanosGebretsadik 3 หลายเดือนก่อน

      እንዴት ጦርነት የምንሰማበት ትላለህ?

  • @AlmazWorku-ns8wc
    @AlmazWorku-ns8wc 3 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን፫
    እልልልልልልል
    እልልልልልልል
    እልልልልልልል
    ❤❤❤❤

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን እኳን ከአመቱ አመት አሻገራችሁ አሻገረን እግዚአብሄር ይመስገን አዲሱአመት የሰላም የፍቅር የምህረት ያርግልን🙏✝️🥰🥰❤❤❤🥰🥰❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @mimmifefeleke3397
    @mimmifefeleke3397 3 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ፈጠር በቤቱ ያፅነህ ይበርክህ እድግ በልልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጣፋጩ እውነት የእውነት አምላክ ጥበቡ ያብዛልህ እንደ ጅማሬህም መጨረሻህም ያሳምረው።ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።እንኳን አደረሳቹ አደረሰን። አዲሱ አመት የአገራችን ሰላም የሚሰፍንባት ልጆዎች የሚቦርቁባት ያድርግል

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 3 หลายเดือนก่อน

      AMEN 🙏🏾 ❤

  • @BereketKindu-b8h
    @BereketKindu-b8h 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ጸጋ በአንተ ለይ ስለተገለጠ እግዚአብሔር ይሐስገን ቃለህይወት ያሰማልን በጥበብ በ
    ሞገስ ያሳድግህ❤

  • @adenaeshata1313
    @adenaeshata1313 2 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጥበብ በሞጎስ ያሳድግልንን

  • @Ehe-t7b
    @Ehe-t7b 3 หลายเดือนก่อน +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ እድግ በል❤❤

  • @zerituyimam
    @zerituyimam 3 หลายเดือนก่อน +5

    አሜንዝማሬ መላአክ ያሰማልን አዲሱን አመት መዳኒአለም የሰላም ያድርግልን

  • @ፍቅርተስላሴ-ቀ5ፐ
    @ፍቅርተስላሴ-ቀ5ፐ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    እናት ሃገሬ የሰላም ዘመን ይሁንልሽ🎉🎉🎉🎉

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 3 หลายเดือนก่อน

      AMEN 🙏🏾

  • @mesfinFeta
    @mesfinFeta 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዝሀቤር ይባርክህ

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤🎉🎉🎉
    እልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን😊

  • @ገኒየማርያም
    @ገኒየማርያም 3 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን እጥፊ ይጫምርልህ እድግ በልልን አሜን❤❤❤

  • @simetube
    @simetube 3 หลายเดือนก่อน +6

    የተባረከ ልጅ ይስጥ ተብሎ ሚመረቀው ምርቃት እንዲህ ፍሬ ሲያፈራ ምንኛ መታደል ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Redmi-tm3bc
      @Redmi-tm3bc 3 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉❤

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 3 หลายเดือนก่อน +3

    🥰🥰🥰🥰🥰እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ጣፋጭ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ትዝታእመአምላክእናቴ
    @ትዝታእመአምላክእናቴ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍፍ እንዴት ደስ ይላል እልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በጥበብ በሞገስ እድግ በል❤❤❤❤

  • @tigistbizuneh6026
    @tigistbizuneh6026 3 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል የነ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግህ

  • @ማኅደረመለኮትዩቲዩብMahder
    @ማኅደረመለኮትዩቲዩብMahder 3 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልል❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመአምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ❤❤❤❤

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቺ እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ አዲሱ አመት ሰላም የሰፈነበት ፍቅር የነገሰበት በረከት የበዛበት መከፋፈል የጠፋበት የታመመ የሚድንበት ያዘነ የሚፅናናበት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @ĴjkĤg-n4w
    @ĴjkĤg-n4w 3 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🤲🌺🌺🌺🌺🌺👏👏👏👏👏👏💕💕🥀🥀🌿🌿💕💕🌿🥀🥀🌼🌼🌼🥀🥀🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🥀🌿🥀ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🌼🌻🥀🥀🌿🥀🌼🌻🥀🌿🥀🌼☘️☘️😘☘️🍁🍁🍁☘️😘😘☘️☘️☘️🌿🌿🌿🥀አገራችንን ሰላም አድርጎ ካመት ካመት ከወር ወር ያሸጋግረን 🌺🌺🌺🌺🌺🌺አሜን አሜን አሜን 🥀🥀🌿🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌿🌿🌿🤲🤲🤲🤲🤲🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌼

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግል ምንኛ መታደል ነው በህፃን አንደበት እግዚአብሔር ማመስገን❤

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ የመጣውን ዘመን የሰላም የጤና ዘመን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ከዚህ በላይ አምላክህን የምታገለግል ያድርግህ❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል የማክት ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ባፀጋ ያሳድግ አንቴ ብላቴና እማ ትታብቂክ 🙏🥰🥰🥰

  • @yemariamyemariam4170
    @yemariamyemariam4170 5 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ

  • @Abe-b4v
    @Abe-b4v 3 หลายเดือนก่อน +1

    እልልል ዝማሬ መላኣክት ያሰማል እንካን ለ2007 ኣ/ም ኣደረሳችሁ ኣድሱ ኣመት የሰላም የፍቅር የኣድነት መልካም ነገር የምናይበት የምንሰማበት ይሁንልን

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድግ በልልኝ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤

  • @senayitsenayit680
    @senayitsenayit680 3 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእይክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 3 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭❤️🙏

  • @ከስደትመልሽኝእመብረሐን
    @ከስደትመልሽኝእመብረሐን 3 หลายเดือนก่อน +2

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @askalassefa8976
    @askalassefa8976 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel2677 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤እንኳን ለዚህ አመት አደረሳችሁ

  • @SurprisedHammerheadShark-ed7dr
    @SurprisedHammerheadShark-ed7dr 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪከዚበላይፀጋውያብዛልህእድግበልልኝ❤❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @በእምነትየልደታልጅ
    @በእምነትየልደታልጅ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይገልገልበት ልጄ አንጀቴ ❤ዝማሬ መላዕክቱን ያሰማልን❤

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn 3 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብላቴነው ህፃን እውነት ጸጋውን ያብዛልህ በጥበብ በሞጎስ ያሳድግህ እመቤቴ ማርያም እቅፍ አድርግህ ለቁም ነገር ታብቃህ መጭውን ዘመን 2017 የሰላም የፍቅር የአንድነት የበረከት የምህረት ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ለህዝባችን በሰላም ወጥተን በሰላም የመንገባበት ዘመን ያድርግልን አሜን

  • @tsebaotkilye
    @tsebaotkilye 3 หลายเดือนก่อน +3

    Amennnn.....fetari yasadgh

  • @FfoozzFfoozz
    @FfoozzFfoozz 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትንሹዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን❤ 👏👏

  • @andamlakwolde292
    @andamlakwolde292 2 หลายเดือนก่อน

    መጣ አዲሱ ዘመን
    መጣ አዲሱ ዓመት ...እሰይ እሰይ (2)
    የሰላም እንዲሆን ......አሜን
    ደግሞም የምህረት ......አሜን
    በጽሎት እንትጋ ......አሜን
    እንቁም በህብረት ......አሜን
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን !ልጄ ዘመንህ በቤቱ ህለቅ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይገልገልብህ ለዘማሪ የመንፈስ ወንድም እህቶችህ በእውነት ተተኪ ያድርግህ! ሃገርህም ቤተክርስቲያንህም የሚኮሩብህ ልጅ ሆነህ እደግ የመላዕክቱ ጥበቃ አይለይህ🙏🏾❤️

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele 3 หลายเดือนก่อน +1

    እድግግግግግ በልልልልልኝኝኝኝኝኝኝ አሜንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን

  • @heisnahom
    @heisnahom 3 หลายเดือนก่อน +3

    W Mezmur, ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @Masiitube-er5os
    @Masiitube-er5os 3 หลายเดือนก่อน +3

    አማን እንኳን አደራሠችው ዝማር ቃሌ ያሠማሌን አሜን እሌሌሌሌሌሌልልልሌእ

  • @ሶልያናምስክሬነሽ
    @ሶልያናምስክሬነሽ 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌱🌱🌱🌱🌱🌱

  • @fikirtebirhanu4783
    @fikirtebirhanu4783 3 หลายเดือนก่อน +2

    መዝሙሩን በዚህ ሰአት መስማቴ ደስ ብሎኛል በጣም

  • @tigstArage-i6f
    @tigstArage-i6f 3 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መእላክት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤ፀጋዉን ያብዛልን ህፃኑየ እግዛቤሄር ያሣደግህ❤❤

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ❤

  • @Tube-ob7lv
    @Tube-ob7lv 3 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @نورهمحمد-و9ت
    @نورهمحمد-و9ت 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ አዲሱ ዓመት ሰላም ፍቅርን ይዞልን ይምጣ 🙏💕🙏

  • @TalamlakAschslew
    @TalamlakAschslew 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ቃለህይወት ያሰማህ የኔ ወንድም

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪመላአክ ያሰማልን እዳሰብኸው ይሁንልን🙏መጨረሻህን ያሳምረው አባትየ❤❤❤

  • @tiruedilengdawe8002
    @tiruedilengdawe8002 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ጥበቡንና ሞገሱን ጨምሮ ያብዛልህ ያኔ ጣፍጭ 🙏🙏እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @AbuleGoa
    @AbuleGoa 3 หลายเดือนก่อน +2

    እልልል ዝማረ መልእክት ያሰማክ።

  • @EduMog
    @EduMog 3 หลายเดือนก่อน +2

    እድግ በል ዘማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጸ8በ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጸ8በ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤ባቢየ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ❤❤❤

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 3 หลายเดือนก่อน

      AMEN 🙏🏾 ❤

  • @Sjjsss-w4g
    @Sjjsss-w4g 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳ አደረሰን አደረሳችሁ ዝማሬ ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

  • @EsraelTseggaa
    @EsraelTseggaa 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክቱን ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @lemlemmamo4770
    @lemlemmamo4770 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወድተ አምላክ በሞገስ በጸጋ ቸታሣድግህ