🔴 አዲስ ዝማሬ " ዳግም ተወለድኩኝ " ዘማሪ ህጻን እውነት አንድአምላክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024
  • 🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ18 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
    👇 👇 👇
    • አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
    🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    🔴 አዲስ ዝማሬ " ዳግም ተወለድኩኝ " ዘማሪ ህጻን እውነት አንድአምላክ ‪@-mahtot‬

ความคิดเห็น • 3.2K

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 11 หลายเดือนก่อน +373

    የኔ አባት እግዚአብሔር በሞገሡ በጥበቡ ያሳድግህ ❤
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያሣድግህ ጥበቡን ያብዛልክ
    የተባረከ ቤተሠብ ያሣደገህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

    • @edantirfe8994
      @edantirfe8994 11 หลายเดือนก่อน +7

      Amen 🙏

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 11 หลายเดือนก่อน +5

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 11 หลายเดือนก่อน +3

      Amen 🙏🏽

    • @bereketberhane6171
      @bereketberhane6171 11 หลายเดือนก่อน +2

      AmenAmeen Ameeeeeeeen

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 11 หลายเดือนก่อน +2

      Amen ❤

  • @Sisayneh-Berhanu21
    @Sisayneh-Berhanu21 11 หลายเดือนก่อน +77

    ❞ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ። መዝ ፰፥፪ እግዚአብሔር በክብር በሞገስ ያሳድግህ🙏🥰🙏
    በአንገተ ያለው የከበረው ማህተም
    ስናገር ይኖራል መወለደን ዳግም።

  • @ElsaElsu-b9d
    @ElsaElsu-b9d 9 หลายเดือนก่อน +19

    ክርስቶስ በቤቱ ያሳፍግህ
    እውነትም ዳግም የተወለድክ ነህ❤😊❤😊❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @-mahtot
      @-mahtot  9 หลายเดือนก่อน +1

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ
    @እግዚአብሔርይክበርይመስገ 11 หลายเดือนก่อน +94

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት ቃላት የለኝም በደስተ አስለቀስከኝ የእኔ ውድ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግልን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @truyegebremariam4459
    @truyegebremariam4459 9 หลายเดือนก่อน +36

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ።እሰከመጨረሻው በቤቱ ያጽናህ።ድንቅ አንደበት ወላጆችህንና መምህራኑን ይጠብቅልን። ለልጆቻችን አርዕያ ነህ፣ሀይማኖታችን ይጠብቅልን፣አሜን።

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 9 หลายเดือนก่อน +1

      AMEN ❤

    • @SamriAbera-jr1ky
      @SamriAbera-jr1ky 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zwd-nn8er
    @Zwd-nn8er 9 หลายเดือนก่อน +8

    ዝማሬመላክትያሰማልንአሜን፫እግዚያብሄርየሳድግህ❤❤❤እድሜናጤናንይስጥህ🎉🎉በርታእሺ
    እድግበልልን❤❤❤አሜን

    • @-mahtot
      @-mahtot  9 หลายเดือนก่อน

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @NahomTinshu-og2ju
    @NahomTinshu-og2ju 11 หลายเดือนก่อน +169

    የእመቤታችን የቅድስ ድንግል ማርያም ልጅ መድንአለም በሞገስ በጥበብ ያሳድግክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

    • @ወለተስላሴ-ቘ1ዠ
      @ወለተስላሴ-ቘ1ዠ 11 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤

    • @ወለተስላሴ-ቘ1ዠ
      @ወለተስላሴ-ቘ1ዠ 11 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤

    • @ወለተስላሴ-ቘ1ዠ
      @ወለተስላሴ-ቘ1ዠ 11 หลายเดือนก่อน +1

      የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድንአለምበሞገስበጥበቡ ያሳድግህዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

    • @Haymi-x6b
      @Haymi-x6b 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

    • @BetsinatTsegaye
      @BetsinatTsegaye 11 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

  • @tamratgetu1158
    @tamratgetu1158 11 หลายเดือนก่อน +99

    “ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ ”
    መዝሙር 8፥2
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በቤቱህ ያፅናህ

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @TinbiteNebiyou
      @TinbiteNebiyou 9 หลายเดือนก่อน +1

      😍😍😍👏🙏

  • @ZerayFiseha
    @ZerayFiseha 10 หลายเดือนก่อน +21

    እድግ በል የነገዋ ቤተክርስቲያን ተተኪ ግሩም ዝማሬ ነው

  • @MeaziMeazi-ge5uk
    @MeaziMeazi-ge5uk 11 หลายเดือนก่อน +95

    እሰከ መጨረሻው ያፅናህ የድንግል ማርያም ረዳት ጠባቂነት አይለይህ አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እደግ በልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mekdi8871
      @Mekdi8871 10 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን ❤🙏❤

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 10 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @MaregneshFantu
      @MaregneshFantu 10 หลายเดือนก่อน +2

      የኔ ውድ እድግ በልልን በቤቱ ያጽናህ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SewharegDessalegn
      @SewharegDessalegn 3 หลายเดือนก่อน

      🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተኪዳን-ጰ3ኘ
    @ወለተኪዳን-ጰ3ኘ 11 หลายเดือนก่อน +62

    የኔ ውድ ቸሩ እግዚአብሔር በጥብቡና በሞጎስ ያሳድግህ ዝማሬ መላእክትን ያስሰማልን ❤❤❤❤ጴንጤዎች ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እምነት ብቻ ይምትሉ አድምጡትና ዳኑ

  • @FeraheiwotTesfaya
    @FeraheiwotTesfaya 9 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናክ ተባረክ

    • @-mahtot
      @-mahtot  9 หลายเดือนก่อน

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @DemsszergaDemis
    @DemsszergaDemis 11 หลายเดือนก่อน +18

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግክ ከዚህ በላይ ምታገለግልበትን ፀጋ ያድልክ!!

  • @nigusieado8852
    @nigusieado8852 11 หลายเดือนก่อน +506

    እባካችሁን እሄን መዝሙር ያዳመጣችሁ ሁሉ መዝሙሩን like ሳታደርጉ እንዳትወጡ🙏🙏🙏

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 11 หลายเดือนก่อน +6

      እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ውድ በቤቱ ያፅናክ

    • @nigusieado8852
      @nigusieado8852 11 หลายเดือนก่อน +7

      @@fauziyafantu822 አሜን አመሰግናለሁ ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን

    • @helenmegersa1940
      @helenmegersa1940 10 หลายเดือนก่อน +4

      Amen

    • @NegashYifra
      @NegashYifra 9 หลายเดือนก่อน +2

      Emebete tetebekeh edge.

    • @NegashYifra
      @NegashYifra 9 หลายเดือนก่อน +1

      Emebete tetebekeh edge.

  • @addedyalew
    @addedyalew 10 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ቤቢ እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቅህ

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv 11 หลายเดือนก่อน +38

    የድንግል ማርያም ልጅ መዳኀኒአለም በፀጋው ያሳድግህ እግዚአብሔር ይስጥልን👏

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl 11 หลายเดือนก่อน +40

    ➕እልልልልልልልልልልልልልልል ዳግም ተወለድኩኝ (፪)'ከውሃ እና ከመንፈስ የእግዚአብሔር ሆንኩኝ''የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ እመቤታችን ታሳድግህ የኔ ጣፋጭ ❤🎉🎉🎉

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ልጄ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @amucs5934
    @amucs5934 11 หลายเดือนก่อน +59

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጥበብና በሞገስ በቤቱ ያሳድግህ!!! ለቁም ነገር ያብቃህ

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 11 หลายเดือนก่อน

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድግ በልልን

  • @SurafelBelete-v1o
    @SurafelBelete-v1o 11 หลายเดือนก่อน +35

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያሳድግህ ስለናንተ ብሎ ስለእናቱ ምልጃ ብሎ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ።

  • @ሀይሚ-ሀ
    @ሀይሚ-ሀ 9 หลายเดือนก่อน +10

    እስከመጨረሻው በቤቱ ያሳድግህ የኔ ጌታ ዝማሬመላዕክትን ያሰማልን

  • @abuyetube
    @abuyetube 11 หลายเดือนก่อน +30

    የኔ ፍቅር እድግ በል ኡፍፍፍፍፍ አቤት መታደል ልጆችን በደጁ ማሳደግ ምን ያክል ደስታ እንደሚሰጥ❤❤❤❤❤

    • @fyry8481
      @fyry8481 11 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @melaherteame
      @melaherteame 9 หลายเดือนก่อน

      😂
      👑👑👑👑👑👑👑👑❤❤❤❤❤❤❤

  • @GyHh-dy3zc
    @GyHh-dy3zc 11 หลายเดือนก่อน +30

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ እመብርሀን እናቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ቸሩ መድኃኔአለም አባቴ የአገግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ❤❤

  • @TadilaTadila-l7y
    @TadilaTadila-l7y 16 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይሳደግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 11 หลายเดือนก่อน +88

    እግዚአብሔር የሁላችንም ልጆች በደጅህ አፃናልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @anashorani89
      @anashorani89 11 หลายเดือนก่อน

      Yene wudi EGZIABEHER yasadigik zemare melaket yasemalen

    • @Mየማሪያምልጅ
      @Mየማሪያምልጅ 11 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @Amezenyifru
    @Amezenyifru 11 หลายเดือนก่อน +17

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጸጋው ጠብቆ በቤቱ ያሳግህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @KidistYemaryam
    @KidistYemaryam 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዛብሔር በቤቱ ያጽናህ እድግ በል ❤❤❤😊😊😊

  • @mimibabu9888
    @mimibabu9888 11 หลายเดือนก่อน +9

    ከህፃናት አንደበት ምስጋናን የምታዘጋጅ ልኡል እግዚአብሔር ስምህ የተመሰገነ ይሁን

  • @volumecare9918
    @volumecare9918 11 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ጣፋጭ የድንግል ማረያም ልጅ አማኑኤል በጥበቡ ያሰድግ በእውነት በጣም ደስስ ይለል እማአምላክ ትሰድግ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በፀጋዉን በጤና ፈጣሪ ይጠብቅ የኔ ቂመም ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💗💗💗💗💗💗💖💖💖💖💖💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @DawitDawit-nz7gn
    @DawitDawit-nz7gn 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር አምላክ ያሳዲግህ በቤቱም ያጽናህ የኔ ጌቴ

    • @-mahtot
      @-mahtot  9 หลายเดือนก่อน

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @tigistabera78
    @tigistabera78 11 หลายเดือนก่อน +11

    ሰላም ለናንተ ይሁን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይህባረክህ የኔ ቅመም ዳግም እውነት ተወልርኩን በጌታ ይህን ለዚህ ህጻን ስጦታ መስጠት እፈልጋለሁ ግን እንዴት በምን መንገድ እባኮ አሳውቁን

  • @dgjjjkj
    @dgjjjkj 11 หลายเดือนก่อน +7

    የእኔ ወድም ባባየዋየአዳም የሔዋን የአበው ነቢያት የሐዋሪያት የጻድቃን የሰማዕታት የቅዱሳን አምላክ አልፋና ኦሜጋ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያጽናህ በግርማ በሞገስ በጸጋው ያሳድግህ በእውነት ወላጆችም ወልዳቹሁ በእግዚአብሔር ቤት ሰለምታሳድጉት በእውነት እግዚአብሔር አሁንም በምድር በደስታ በፍቅር በጸጋ ያኑራቹሁ በመንግስቱመሰ ያስባቹሁ ደስስስ ይላል ሁሉም ወላጅ ልጆችን እንደዚህ በእግዚአብሔር ቤት ማሳደግ መልካም ነውና በረቱልን

  • @kedestzeleke501
    @kedestzeleke501 11 หลายเดือนก่อน +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድግ በልልን እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ❤❤❤

  • @ኢዮስያስ
    @ኢዮስያስ 11 หลายเดือนก่อน +16

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያሳድግህ ያጽናህ መጨረሻህን ያሳምርልን አሜን ❤😍
    ወላጆችህን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋ ያድልልን አሜን እውነት መመረጥ ነው እንደዚህ አድርጎ ልጆችን ማሳደግ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቡሩካን ወላጆች

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 11 หลายเดือนก่อน +19

    እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ አባቴ ልጅን ካሳደጉ እንደዝህ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ገና ብዙ እንጠብቃለን🙏😍👏👏👏

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 9 หลายเดือนก่อน +14

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፈጣሪ ያሳድግህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ የኔ አባት❤❤❤

    • @Aylanam
      @Aylanam 9 หลายเดือนก่อน +2

      Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👍👍

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 11 หลายเดือนก่อน +16

    ክብር ምስጋና ለእናትና ለአባትህ መልካም ቤተሰብ ያሳደገው ፍሬውን እንደዚህ ያየዋል የኔ አባት ወላዲት አምላክ ሽፍንፍን አድርጋ ታሳድግህ ❤❤

  • @የሚረዳኝየለምናከእኔ-ዸ3ለ
    @የሚረዳኝየለምናከእኔ-ዸ3ለ 11 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ቤበቱ ያሳድግ የኔ ጌታ መድሀኒአለም አባቴ ለኔም ታለተምየሚያገለግለውን ባርከኝ የሚሳንህ የለም ባርከኝ ባርከኝ 🙏🙏🙏

  • @MokeDad-t1q
    @MokeDad-t1q 10 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤❤❤ ዝማሬ መላአክት ያሰማል እድሜና ጤናውን ይስጥል 🎉🎉🎉

  • @adenaden3659
    @adenaden3659 11 หลายเดือนก่อน +10

    እልልልልልልልልልልል የኔ ጣፋጭ የሚገርም ጥኡም ዝማሬ እግዚአብሔር በቤቱ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 11 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🌹

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 11 หลายเดือนก่อน +7

    እልልልልልልልልልልልልል እድግ ቀልልን እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሕ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሕ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @Aset-sd3ly
    @Aset-sd3ly 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  9 หลายเดือนก่อน

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @kebebushbiru7159
    @kebebushbiru7159 10 หลายเดือนก่อน +3

    የሳዳግህ በቤቱ ያፅናህ ባባየ

  • @Masti-nd8gn
    @Masti-nd8gn 11 หลายเดือนก่อน +17

    እንዴት ልብ የሚሰነጥቅ አንጀት የሚያርስ ጣፋጭ ድምፅ ነው ጌታ ይጠብቅልን አሜን

    • @BelltuH
      @BelltuH 4 หลายเดือนก่อน

      🌹❤️

  • @meduzenbe96
    @meduzenbe96 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማራ ማላእህክት ያሰማል እድሜ ከጤና ይስጥልኝ እድግ ባል የኢትዮጵያ ተስፋ ናቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ ደግሞ ሲያምርብክ

  • @walatsalase4662
    @walatsalase4662 11 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን ጣፋጭ አዳባታህ እግዚአብሔር ጣጋዋን ያባዛላህ ባቤቱ ያጣናህ እዳግ ባላላን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏ዛማሬ ማላካት ያሳማላን 🙏🙏🙏

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o 11 หลายเดือนก่อน +14

    በእውነት የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን ከዚህ በላይ በፀጋና በጥበብ ታሳድግልን እመ አምላክ

  • @Shewaye-o6y
    @Shewaye-o6y 10 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ጣፋጪ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aset-sd3ly
    @Aset-sd3ly 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ዝማሬ መላክት ያሰማልን

    • @-mahtot
      @-mahtot  9 หลายเดือนก่อน

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 11 หลายเดือนก่อน +14

    እልልልልልልልልል
    እድግ በልልን የኔ ጌታ በጥበብ
    በሞገስ በጸጋ እድግ በልልን ታድለናል
    ኦርቶዶክስ ትለመልማለች ትንሳኤውን
    ያሳየን የእምዬን ኢትዮጵያ 🙏⛪️⛪️🙏
    ዝማሬ መልዐክት ያሰማልን

  • @Masti-nd8gn
    @Masti-nd8gn 11 หลายเดือนก่อน +8

    አንተ የተባረክ ልጅ ፈጣሪ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @ቲጂነኝየተዋህዶልጅ
    @ቲጂነኝየተዋህዶልጅ 11 หลายเดือนก่อน +15

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በቤቱታፅናህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 11 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር በ ጥበቡ በ ሞገስ ያሰድግህ ህፃኑ ዘማሪ በቤቱ ያኑርህ!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ እድግ በልልኝ ዝማሬ መልክተን ያሰማልን ❤እልልልልልልልልልልል❤❤

  • @tewabechtariso8166
    @tewabechtariso8166 11 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ አባት እግዚአብሔር በጥበብ በፀጋ በቤቱ ያሳድግህ 🥰የመላዕክት ጥዑም ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 11 หลายเดือนก่อน +5

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ያሳድግ እመቤቴ ኪዳነምህረት እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ ታሳድግህ የልጅነት ድምፅህ ቃልህ አጥንትን የሚያለመለም መንፈስን የሚያድስ ወዝሙር ነው ዝማሬ መልዕክት ን ያሰማልን ተባረክ ብሩክ ሁን❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g 10 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር አምላክ በፅጋው በሞገሱ ያሳድግል ዝማሬመልዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤

  • @kalekidanamare7193
    @kalekidanamare7193 11 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ አባት ዝማሬ መልዕክት ያሰማል የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፅናህ ድንግል ትጠብቆህ🙏🙏🙏

  • @trengogetachew1173
    @trengogetachew1173 11 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬ መላክት ያሰማል በጥበብ በሞግስ ያሳድግህ ወላጆችህን እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤

  • @salamasalama4172
    @salamasalama4172 10 หลายเดือนก่อน +15

    ጅማሪህን ሳይሆን ፍፃሜህን ያሣምርልክ አባቴ

  • @Eftahbelen-cb7tn
    @Eftahbelen-cb7tn 11 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ወርቅ አግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ!!!ገብርኤል ይጠብቅህ!!!ድንግል ማርያም ትባርክህ እድግ በል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tisi3500
    @tisi3500 11 หลายเดือนก่อน +6

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና በቤቱ ያኑርህ❤

  • @MaMa-bo1ze
    @MaMa-bo1ze 10 หลายเดือนก่อน +23

    የኔ አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ👏👏👏👏💘😔🙏

  • @ወይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ
    @ወይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ 11 หลายเดือนก่อน +23

    የኔ አባት ስወድህ እኮ እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ በጥበቡ ያሳድግህ በቤቱም ያጽናህ እልል 👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ የኔ ትንሺየ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarapaulos4724
    @sarapaulos4724 11 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በቤቱ ያስድግህ ክፉ እንድይነካ ዘማረ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @MeseretAdane-x3w
    @MeseretAdane-x3w 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱሥ እግዚያብሔር በጥበብ በሞገሥ ያሣዲግህ

  • @selamselam5364
    @selamselam5364 11 หลายเดือนก่อน +6

    እሣይ እሳይ የኔ አባት የድግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኋኒአለም ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን እኛ የት ነን ግን😢እስኪ እራሳችንን እናስብ

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM 11 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር በጥበብ ያስድግህ ዝማሪ መላ አንተ ያሰማልን የኔ ጣፋጪ ፈጣሪ ይጠብቅህ መታደል ነው በህፃን አንደበት የሄንን መስመት

  • @Bretukaneaddis
    @Bretukaneaddis 7 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድግ በል በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤

  • @nigisthaileyeadanechelije120
    @nigisthaileyeadanechelije120 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያሳድግህ እግዚአብሄር በቤቱ ያኑርህ ልጄ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @agereethiyopa1349
    @agereethiyopa1349 11 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላዪክት ያሰማልን እግዛአብሔር ያሳድግህ በበቱ ያፅናህ የኔ ቅመም

  • @MululemMelsew
    @MululemMelsew 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማረ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድግሕ ❤❤❤❤

  • @Ethio84
    @Ethio84 11 หลายเดือนก่อน +5

    ቃል ህይወትን ያሰማልን አድግ በልልን እውነት አንድአምላክ

  • @KeneanMohammed-cd9bm
    @KeneanMohammed-cd9bm 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር በጥበብ እና በፀጋው በቤቱ ያሳድግህ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 10 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል........ እግዚአብሔር ያሳድግልን በቤቱ ያፅናህ 🙏🏼

  • @tigyemaeryam6738
    @tigyemaeryam6738 11 หลายเดือนก่อน +20

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሕ እናበረታታው ሺር ላክ በማረግ 🤲🤲🤲👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ZemaryamTayelign
    @ZemaryamTayelign 11 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ ውድ ፍቅር ልጅ ትንሹልጄን ነው የምትመስለው እመቤቴ ድንግል ዳግም የተወለድክበትን ልጅነትህን እስከዘላለም ታፅናልህ እድግ በልልኝ

  • @BozeBoze-ih5rw
    @BozeBoze-ih5rw 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ማር ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እግዚአብሔር ይጠብቅ ልጄ እዉድሃለዉ ጣፋጭ የሆንክ ልጅ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዠ3ቐ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዠ3ቐ 11 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ የኔ እንቁ ልጅ እመብርሀን በዘርፋፋው ቀሚሷ እቅፍ ታድርግህ🙏🙏💞💝💝💝💝💝💝

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን❤

  • @AlamrewSete
    @AlamrewSete 11 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግህ

  • @YeshimebetWorku-q8w
    @YeshimebetWorku-q8w 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በፀጋ ያሳድግህ ❤️❤️❤️

  • @serkalemassefa
    @serkalemassefa 11 หลายเดือนก่อน +10

    ቸሩ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ በጥበብና በሞገስ በቤቱ ያሳድግህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @temesgen637
    @temesgen637 11 หลายเดือนก่อน +26

    የኔ ኣባት እግዚአብሔር አምላክ አብ ቤቱ የዕብይካ ፍፃሜኻ የስምረልካ መዓረይ ዝማሬ መላእኽቲ የስምዓልና

    • @jgsgsghcsv9530
      @jgsgsghcsv9530 11 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያሳድግህ በሞገስ በቤቱ ያፆናህ

  • @fenetabdissa-gt5rb
    @fenetabdissa-gt5rb 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሲያዛዝን😢 ጥሩ መዝሙር ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @-mahtot
      @-mahtot  9 หลายเดือนก่อน

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 10 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ቆንጆ እድግ በል እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሕ ❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️ አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mastienawgaw5552
    @mastienawgaw5552 11 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰🥰🥰👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒❤️💒❤️💒❤️💒❤️💒❤️💒

  • @Abrhamsigma
    @Abrhamsigma 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚዐብሄር በቤቱ ያሳድግህ❤❤❤

  • @هنددهل-ش8و
    @هنددهل-ش8و 7 หลายเดือนก่อน +7

    ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ፀጋ በረከቱን የብዛልህ ከዚህ በላይ እድታገለግል ሚስጥር ጥበቡን ይግለፃልህ ፈጣሪ መጨረሻህ ያሳምርልህ የኔ አባት❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tsi-h7z
    @Tsi-h7z 11 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሄር ያሳድግህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ

  • @GetnetBelay-js9jt
    @GetnetBelay-js9jt 2 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እሲ የማህቶት ሚዲያ የቢሮም ሆነ የግል ሥልክ ሥጡኝ 2 ዝማሬ ነበረኝ ተባበሩኝ

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መጨረሻው ያሳምርለት

  • @Gee-pf8re
    @Gee-pf8re 11 หลายเดือนก่อน

    እልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤❤🙏🙏🙏

  • @hamaschannel3239
    @hamaschannel3239 11 หลายเดือนก่อน +6

    ኪዳነ ምህረት ታሳድግህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏💜💜💜💜💜

  • @lameseginchanie7233
    @lameseginchanie7233 11 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አምላክ፣ያሳድግህ፣ከፍ ያድርግህ ይበልጥ በመንፈሳዊ ስራዎች እንድትጎለብት እመ አምላክ ትርዳህ፣ሁሌም ከእድሜህ በላይ የምታደርጋቸው ነገሮች ይደንቁኛል፣ሌሎች ወላጆችም ለልጆቻችሁ ከዚህ ልጅ ትምህርት ውሰዱ

  • @maryeaddisu
    @maryeaddisu 3 หลายเดือนก่อน +2

    እድግ በል የኔ አባት እግዚአበሔር ይጠብቅህ

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 11 หลายเดือนก่อน +5

    የኔጌታ ፈጣሪ በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግህ በቤቱ ያኑርህ ❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 11 หลายเดือนก่อน +14

    እውይ የኔ አባት በጥበብና በሞገስ እደግልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያሳድግህ❤❤❤

  • @ፀሐይወጣልኝ
    @ፀሐይወጣልኝ 3 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት መታደል ።እድግ በልልኝ የእኔ አባት

  • @Nebaytalemuኣለኒፍሉይተዘክ
    @Nebaytalemuኣለኒፍሉይተዘክ 5 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabiher betsbeb yasadgh zmarie melaekt yasmaln🙏🙏💖💖♥️♥️🥀🥀✝️🌿🥀💒🌿🌿

  • @meazayemane9244
    @meazayemane9244 11 หลายเดือนก่อน +5

    የድንግል ማርያም ልጅ በጤና በጥበብና በሞገስ በደጁ ያሳድግልን የኔ ጣፋጭ ልጅ በደጁ ለቁም ነገር ብቃልኝ ስወድክ እኮ