"ሙዚቀኛ ብቻ ሳልሆን አስር አለቃም ነኝ ...ከብዙ ፈተና በኋላ ወደ ሙዚቃ ተመልሻለሁ "ድምፃዊት ሙላትዋ አባተ //በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @Zawuya
    @Zawuya ปีที่แล้ว +6

    መቅዲ እርግዝና ተስማምታታል አምሮባታል ማሻአላህ

  • @umnoone8329
    @umnoone8329 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ አስፍዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ መቅዲዬ እግዚአብሔር አምላክ ከአቺ ገር ይሁን እህት❤💚

  • @sefan696
    @sefan696 ปีที่แล้ว +4

    ሰምንት አስፈው መምጠት አልበት ያለኢሱEBS አይደምቅም❤❤❤❤❤

  • @ዲበኩሉ
    @ዲበኩሉ ปีที่แล้ว

    ሙልዬ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ ቀጥይ በጣም ብቃቱ አለሽ ጎበዝ ስራዎችሽ ሀሪፍ ናቸው ደርባባ ሴት👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @genetgenet-me3dl
    @genetgenet-me3dl ปีที่แล้ว +1

    አባታችን አስፋው መሸሻ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክለት❤

  • @mestawotmulatu1422
    @mestawotmulatu1422 ปีที่แล้ว +1

    ሙሏቷ አንች ጀግና ነሽ። በርቺ በርቺ ❤

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሠላም አየሁሽ!!

  • @RozaKasim-q9i
    @RozaKasim-q9i ปีที่แล้ว +11

    አስፋው አባታችን ናፍቀሃናል

  • @mesthemenace6132
    @mesthemenace6132 ปีที่แล้ว +2

    Mulatye It Was A Wonderful Performance.......Keep Up The Good Work😊

  • @Statematter
    @Statematter ปีที่แล้ว +3

    አስፊቲ ፈጣሪ ይማርክ ንፍክፍክ ብልህ ናል❤❤❤❤

  • @neimasultan41
    @neimasultan41 ปีที่แล้ว +4

    ከአላህ ውጭ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 ปีที่แล้ว +1

    እረ አስፊቲ የታለ እንደታመመ ሰምቸነበር አልተሻለውምንዴ አላህ አፊያህን ይመልስልህ በሉልኝ ፕሊስ

  • @nestiamare884
    @nestiamare884 ปีที่แล้ว +1

    Berchilgn mulye

  • @eniyanigusieayele4498
    @eniyanigusieayele4498 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤Asefesh fetari yemarik Abatachen enewedekalen

  • @zewtirbeletei1981
    @zewtirbeletei1981 ปีที่แล้ว

    አስፊት እግዚአብሄር ይማርህ 🙏🏾

  • @abenezerabebe9105
    @abenezerabebe9105 ปีที่แล้ว

    Waw so postiv thinker

  • @JjdHhfj
    @JjdHhfj ปีที่แล้ว

    አስፋው መሻሻ የት ሂዶ ነው

  • @fevengezahegn-ed1xw
    @fevengezahegn-ed1xw ปีที่แล้ว

    asefiti xegezere ymark samet edemetemta amenalew m
    mekediy ergezenaw edete edamarbeshe tututu kayn yawtashe yene tcawache sakita
    😃😄😍

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc ปีที่แล้ว

    አስፊቲ የት ጠፋ በናታችሁ

  • @MisayaTolu
    @MisayaTolu ปีที่แล้ว +1

    Mulatya barbecue egzabhare yerdashe

  • @Burakzack
    @Burakzack ปีที่แล้ว

    Rori🔥

  • @KdstMtke-k6q
    @KdstMtke-k6q ปีที่แล้ว

    ሰይፉሻ የት ሔደ😢

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጅዬ ደርባባ ና ንግግሯ ስርዓቷ ።

  • @JjdHhfj
    @JjdHhfj ปีที่แล้ว

    በመሻሻ ሞት የት ሂዶ ነው

  • @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ
    @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ ปีที่แล้ว +1

    እረ አስፋው ወየነው አረ አጡልን

  • @herh-jq4cr
    @herh-jq4cr ปีที่แล้ว

    መቅድየ እርጉዝ ናት ገና ዛሬ እያየሆት ነው

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 ปีที่แล้ว

    Asfaw Egzhabhir yemareh

  • @rashedabdullah9455
    @rashedabdullah9455 ปีที่แล้ว

    መቅዲ፡አሥፍየንአምጪናፍቀኝካላመጣሺዋ
    ንኝየመዳምቅመም

  • @Sነኝየእሙታናሽየእናትናፋ
    @Sነኝየእሙታናሽየእናትናፋ ปีที่แล้ว +1

    ሳምት አስፍየ ተሽሎት እደምናየዉ ተስፍ አለኝ

  • @Kedija-zm7qv
    @Kedija-zm7qv ปีที่แล้ว

    አስፍዬናፍቀህናልብቻፈጣርጨርሶይማርህየሳቄምንጭ

  • @EtuGe-bj1ic
    @EtuGe-bj1ic ปีที่แล้ว

    Aye mekedeye ege seteshe danseshe yetayenal😆😆😆

  • @fatomaahmed4435
    @fatomaahmed4435 ปีที่แล้ว

    አዳማ afaan oromo ይመስላል