አዲስ አበባ እንደ አውሮፓ ስለፕሮጀክቶቹ ያልተሰሙትን ከአብይ አንደበት - Amazing Addis Ababa Mega Projects - Hulu Daily

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 199

  • @kelemfanta5499
    @kelemfanta5499 3 ปีที่แล้ว +32

    ሀገርንና ሕዝቧን በአደባባይ በሙላትና በእምነት ለእግዚአብሔር አደራ የሰጠህ የመጀመሪያና የመጨረሻዉ ተመሳሳይ የማይገኝልህ ወጣት የሀገሬ መሪ ዕድሜህ ይርዘም ጤናህ አይጉደል ምኞትህ ይሳካ አምላኬ ላልተረዱህ ወይም ማንን እንደሚፈልጉ ላልገባቸዉ ማስተዋል ይሁንላቸዉ አንተ ግን ሀገሬን ታበለፅጋታለህ በብርታት እንፀልያለን እንቅፋቶችን ገለል እንዲያደርግልህ አሜን አሜን አሜን !!!!!

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 2 ปีที่แล้ว +10

    እጅግ የተባረክህ ባለ እፁብ ድንቅ አእምሮ መሪ እ/ር ሰጥቶናል
    ሁሉም በቅርቡ ተፈፅሞ እንደማየው እርግጠኛ ነኝ.
    ተባረክ!

    • @ruthboaz3984
      @ruthboaz3984 ปีที่แล้ว

      Stupid!! This is not success!!! He is demolished people house and killing people and creating new Ethiopia for Arab people and Europe America!!! Ethiopian people will clean white peoples house like South Africa and USA!! Ethiopia is sold Dr Abey sold Ethiopia people wake up wake up wake up

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሄር እውቀትን ጥበብን የሰጠህ መሪ ነህጌታ ይጠብቅህ ተባረክልን።

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 3 ปีที่แล้ว +38

    ኑርልን ኡባታችን ጥበብ ከእውቀት ጋር አርቆ አሳቢ ንፁህ ልበ ቅንና እሩሩህ እግዚአብሔርን እሚፈራ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ህዝብ
    ያመጣልን የሰውን ማግኝትና መለወጥ
    የሜስደስትህ ትግስተኛ ኑትልን

  • @saronkebede8938
    @saronkebede8938 3 ปีที่แล้ว +30

    No one replace Dr.Abiy. you are unique different unusual leader in Ethiopia. You are a blessing for Ethiopia and Ethiopians.

  • @mekias7895
    @mekias7895 2 ปีที่แล้ว +11

    አላህ አንተን ረጅም እድሜ ያኑርልን በፍቅር በሰላም የተሞላህ ጥበበኛው መሪያችን ገና ብዙ ታሳየናለህ በአላህ ፈቃድ❤

    • @ruthboaz3984
      @ruthboaz3984 ปีที่แล้ว

      Stupid!! This is not success!!! He is demolished people house and killing people and creating new Ethiopia for Arab people and Europe America!!! Ethiopian people will clean white peoples house like South Africa and USA!! Ethiopia is sold Dr Abey sold Ethiopia people wake up wake up wake up

  • @Milsmek
    @Milsmek ปีที่แล้ว +2

    God bless you for what you are doing for Ethiopia.

  • @ሰላምለሁሉም-ቐ4የ
    @ሰላምለሁሉም-ቐ4የ 3 ปีที่แล้ว +23

    Thank you PM Dr. Abey we believe in you you can lead our country.💚💚💛💛❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ruthboaz3984
      @ruthboaz3984 ปีที่แล้ว

      Stupid!! This is not success!!! He is demolished people house and killing people and creating new Ethiopia for Arab people and Europe America!!! Ethiopian people will clean white peoples house like South Africa and USA!! Ethiopia is sold Dr Abey sold Ethiopia people wake up wake up wake up

  • @dinkudinku5855
    @dinkudinku5855 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን።

  • @genetzeberga1269
    @genetzeberga1269 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን መሪ ሆንክ ሳሰበው ሳሰበው ከአፄ ሚኒልክጋ የሚያመሳሰላቹ ነገር አለ ዘመን ይባረክ

  • @Dave-vs6ty
    @Dave-vs6ty ปีที่แล้ว +1

    አቡቹ እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቅህ

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238 2 ปีที่แล้ว +2

    👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤😍😍😍😍😍የአለህ ይርዳታ ከንታ ገር ይሁን አሚን የራብ

  • @Xty577
    @Xty577 2 ปีที่แล้ว +5

    በቃሉ መሠረት የሠራ የተጋ ለዚህ ዘመን ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋ እኛ ግን ያልተረዳነው መሪ

  • @ayantuabdulkareim1084
    @ayantuabdulkareim1084 2 ปีที่แล้ว +1

    የለመለመና ያማረ እንደስማ አዲስ አበባ ስላደረግካት ወደፊትም ለመስራት ያቀድከውን የረዳክ አቅምና ጉልበት ይሁንህ መሪዬ ተባረክ

  • @deressefekede8471
    @deressefekede8471 ปีที่แล้ว +4

    We thank God for our visionary leader,Dr Abye Ahmed ❤

  • @temesgenwoimebomajo2204
    @temesgenwoimebomajo2204 3 ปีที่แล้ว +10

    የኢትዮጵያ አምላክ ከአንተ ጋር ነው ቀጥልበት ---!

  • @salamasalama2598
    @salamasalama2598 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግኖ መሪየ አላህ ይጠብቅህ 🌜♥️🌛

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 ปีที่แล้ว +2

    Bravo 👏 ⭐️🇲🇱Doctor Pr Minister Abiy Ahmed Smart intelligent young Ethiopia Leader ✌️❤️🇲🇱🇪🇹

  • @FikreSelasiébezabih-oj9vc
    @FikreSelasiébezabih-oj9vc ปีที่แล้ว +2

    😃Glory to Ethiopia

  • @askask9433
    @askask9433 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ የገባሀዉን ቃል ለመወጣት ሌት ተቀን ትጭራለህ
    እነስም አይጠሩ ለሰላም ጣር ለመሆን ቀን ከሌት ይቡዋጭራሉ
    አላህ ተምቀኛ ተቅናተኛ ይጠብቅህ
    አላህ ሰላሙን ያዉርድልን

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 3 ปีที่แล้ว +64

    ቃሉን የጠበቀ በዘመናት ያልታየ ድንቅ ብርቅ መሪ !!

    • @originalabesha7480
      @originalabesha7480 2 ปีที่แล้ว

      Bechinklatu lemiyasib sew abyi seytan enji sew adelem! Wushetam leba new! Banda new!

    • @samsolo2268
      @samsolo2268 2 ปีที่แล้ว

      Witch promise he keeps plz tell me ?

    • @mekdesgebra5662
      @mekdesgebra5662 2 ปีที่แล้ว +1

      @@samsolo2268 you now why you asking me our p/m he keep promise we sure about that even ur mind now that

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 2 ปีที่แล้ว

      እንደ ፋሲኻ በግ እያረ በየጥሻው የሚወትፍሸ ጀግና መተኸል ይመሰኽር ሻሸመኔ ይመሰኽሩ

    • @mekdesgebra5662
      @mekdesgebra5662 2 ปีที่แล้ว

      @@lhaile1499 ያ የወያኔ ድርጊት ነው የተዋአደው በንፁአን ደም 45 አመት ሙሉ የተጨማለቀ

  • @tigistsara9919
    @tigistsara9919 3 ปีที่แล้ว +10

    Thank u Dr Abey

  • @solomonasefa5798
    @solomonasefa5798 3 ปีที่แล้ว +9

    አረ በስንቱ ነገር አስደመምከን ዋውው በእውነት የመሪነት ጥግ ነህ መሪዬ!!

  • @alfifiycoffee
    @alfifiycoffee 2 ปีที่แล้ว +5

    ماشاء الله تبارك الله ربي يحفظك يا إثيوبيا ويديم عليكم الأمان و الأمان ورغد العيش انه ولي ذلك والقادر عليه.... بلد جميل جدا جدا ويستحق الزياره الف مرة..

  • @yeshimebetalemayehu9611
    @yeshimebetalemayehu9611 ปีที่แล้ว +1

    Fantastic!

  • @eteneshtesfaye
    @eteneshtesfaye ปีที่แล้ว +1

    በቃል የምጸና ምርጥ መሪያችን አላህ ይጠብቅህ

  • @mekedesmekuria908
    @mekedesmekuria908 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጥህን፡ እና ለመጨረስ ያብቃህ፡፡

  • @cfbvhbbvvxjdhd7293
    @cfbvhbbvvxjdhd7293 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናውአባቴስወድህፈጣሪከኮፉይጠብቅህ

  • @tibabufikir5556
    @tibabufikir5556 3 ปีที่แล้ว +22

    በታ እኛም ከንተ ጎን ነኝ ከሶማሌ የሀገሪቱ ደጀን

  • @matthiasskor3191
    @matthiasskor3191 2 ปีที่แล้ว +10

    we are proud of you ❤ We love you❤You are simply the best ❤

  • @hirutendale4736
    @hirutendale4736 2 ปีที่แล้ว +6

    ድንቅ ነዉ ሊታመን የማይችል በጣም ገራሚ ፥ረጅ ም እእድ
    ሜ ከሙሉ ጤነነትጋር&

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 9 หลายเดือนก่อน +1

    ባክ በርታና ስራ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulusewbeyene3657
    @mulusewbeyene3657 3 ปีที่แล้ว +17

    አብቹ ፣ ኑርልን!

  • @abeltesfahun
    @abeltesfahun 2 ปีที่แล้ว +3

    ETHIOPIAN PROUD

  • @tadesebekele6600
    @tadesebekele6600 3 ปีที่แล้ว +7

    You are the best I hope you live Millon years !! God bless You !!

  • @genetzeberga1269
    @genetzeberga1269 3 ปีที่แล้ว +5

    የተማረ ይግደለኝ የሚባለው አባባል አሁን ነው የገባኝ

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 3 ปีที่แล้ว +47

    በ3 አመት ታምር አሳየከን የኢትዮጵያ ህዝብ ከአንተ ውጪ ማንንም አንፈልግም !!

    • @seladinsirage1430
      @seladinsirage1430 ปีที่แล้ว

      fack

    • @mekdesgebra5662
      @mekdesgebra5662 ปีที่แล้ว

      @@seladinsirage1430 ሴጣን ሲቃጠል ስድብ ነው የሚያቀው

  • @sarasarina4496
    @sarasarina4496 2 ปีที่แล้ว +3

    በትክክል አቢቹ ተባረክ

  • @zewdityetbarek6371
    @zewdityetbarek6371 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተማ ያልከውን የምትፈጽም ሰው መሆንህን አውቀናል መድሐኔ ዐለም ጤናአና እደሜ ይሰጥህ።

  • @tsegehi1510
    @tsegehi1510 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ፍጠሪ ከንቲ ገር ይሁን አሜኔ♥♥♥♥

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 2 ปีที่แล้ว +6

    የሚገርም የሚገርም ሰው ማለት ዶክተር አብይ ነው ቃሉን አክባሪ ባለራዕይ ተባረክ ።

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 2 ปีที่แล้ว +1

    Abechuye tatarew maracheni fatare yetabkeleni🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘

  • @rebka5068
    @rebka5068 ปีที่แล้ว

    ጠቅላያችን ሀገራችን ሀገር እድትመሰል እየጣርክ ነው እድሚ ይሰጠን ብዙ እናያለን

  • @mariatartaglino109
    @mariatartaglino109 3 ปีที่แล้ว +5

    Betam enamesegenalen meet mari

  • @enatnasru7402
    @enatnasru7402 3 ปีที่แล้ว +8

    Btaam enwedhaln nurlin ye yna anbesaa

  • @assefutadegeastaw5655
    @assefutadegeastaw5655 2 ปีที่แล้ว +1

    " አባቱ " እድሜ፣ ጤና ፣ እለምንልህአለሁ ።

  • @bethlehem5064
    @bethlehem5064 2 ปีที่แล้ว +1

    እጽዋትን የሚወዱ መሪዎች ጥበበኞችና አስተዋዮች ናቸዉ እንደ ጠ/ሚ አብይ፡ ስራዎት ሁሉ ግሩም ነዉ መልካም የስራ ዘመን!

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 3 ปีที่แล้ว +7

    merchachen Abiye new ::we love you my king

    • @zewidakassay6986
      @zewidakassay6986 2 ปีที่แล้ว

      I got say nothing Abiya I love you ❤️

  • @tadelechichiso3385
    @tadelechichiso3385 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክልን

  • @andyoutube321
    @andyoutube321 ปีที่แล้ว +2

    አንተን አለማድነቅ ንፍግነት ነው ዋውውው💚💛❤

    • @አሊያ
      @አሊያ ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂ይሄጂልመግስት

    • @አሊያ
      @አሊያ ปีที่แล้ว

      አውሮባ ሳይሆን ወዴ አመዲነት ሊቀይራነው

  • @mesaygunta8057
    @mesaygunta8057 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ለክፍለ ዘመናት አምጣ የወለደችው ልዬ ሰው። አቢይ ቅኔ ነው ለብዙዋቹ ቶሎ እማይገባቸው።

  • @brightsideethiopia1276
    @brightsideethiopia1276 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔ የ አዲስ አበባ ልጅ ነኝ አሁን እሱ ሚለውን በሙሉ አይቼዋለው የምር አውሮፓውያን እንደዚህ ሀገራቸውን አላሳመሩትም በጣም ነው ሚያምረው በጣም የ ጉዞ ሱስ ነው ሚያሲዘው

    • @talenthub8659
      @talenthub8659 2 ปีที่แล้ว

      እንደ ፍሲካ በሬ የሚታረዱት ሳይሆን ፕርክ ነው የሚያስጨንቅህ ምነው ያንተ አይነቱን የ አብይ አምላኪ እናትህ አባትህ እህትህ ወንድምህ በሸኔ በታረዱና ከዛ እብይን እንዳሁኒ እንደምትደግፍ እግዜር ላንተ ቤተሰቦች ባረገው በወለጋ የሚታረዱትን ያንተ መሪ እብይ አንድቀን እንኩአን ነብስ ይማር ለማይላቸው .

  • @KedirEdo
    @KedirEdo 4 หลายเดือนก่อน

    Continue this is good planning at the first-class in Ethiopian government.!! Thank you!! And i'hop for you!!

  • @Whuaaa
    @Whuaaa 3 ปีที่แล้ว +26

    አብይዬ በቃልህ የተገኘህ አንተ ብቻ ነህ ወጣቱ መሪያችን 2000አመት ግዛ

    • @marysimeso195
      @marysimeso195 2 ปีที่แล้ว +1

      የሚገርም ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርህ፣ እግዚአብሔር ለዚህ ዘመን አንተን መሪ አድርጎ ስለሰጠን እጅግ ልናመሰግነው ይገባናል ደግሞም ብርታትና ጋሻ እንደሆንህ ሳናሰልስ፣ ሳንሰለች እንፀልሃለን፣ አምላካችን ብርታቱን ይስጥልኝ።

  • @alibeshir5762
    @alibeshir5762 2 ปีที่แล้ว +1

    አቻ የሌለው ወደር የለሽ ህይወቱን ለአገሩ የሰጠ የአለም መሪወች የተንቀጠቀጡለት ጠላቶቹም ጭምር የሚያደገድጉለት ከጎኑ ሆነው ለመታየት ፎቶ ለመነሳት የሚሯሯጡለት የሻይ ግዜ ከሱ ጋር ለማግኘት አማላጅ የተላከበት የተሰለፉለት የሰላም ወዳጅ ሰላም ፍለጋ የለመነ ያስለመነ ሊያጠፉት የፈለጉትን ይቅር ያለ የደካሞችን ቤት የሚሰራ የመሪነትን ዳርቻ ያሳየ የፃናቶችን የወጣቶችን ቀልብ የሳበ ተተኪውን ትውልድ ፈር በማሳየት ላይ ያለ ግርማሞገስ የተላበስ የሰው ጥግ የመሪ ጥግ ... እረ ስንቱ...

  • @abdeshokra5688
    @abdeshokra5688 6 หลายเดือนก่อน

    ወላኢ ወደድኩህ ግን ሕዝብን ከአላህ በታች ጠብቅ እድሜህ ይረዝማል በርታ

  • @ambriahussen2222
    @ambriahussen2222 2 ปีที่แล้ว +2

    አብዩ 1000 ዓመት ንገስ

  • @DagimGoa
    @DagimGoa 7 หลายเดือนก่อน

    Nice ❤❤❤abichu

  • @hh-vh5de
    @hh-vh5de 3 ปีที่แล้ว +8

    Abo yemichehi

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 2 ปีที่แล้ว +1

    Abiy Geta kante gara new

  • @birktiyetagesu490
    @birktiyetagesu490 2 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ አመት የተበደለች አገራችን፣ አሁን ግን እየተካሰች ነውና እድሜ እና ጤና ለመሪያችን ዶር አብይ።

    • @dxbdxa2244
      @dxbdxa2244 2 ปีที่แล้ว

      Awen yetyaw ezeb neo besu destya

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 3 ปีที่แล้ว +3

    Nurelen Abbechu.

  • @daviddoye5424
    @daviddoye5424 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እወድሃለሁ !! አቢቹ 1000 ዓመት ንገሥ !!! እንዴ እኔማ ሁሉም ክልል ትቲቅ መፍታት አላበት :: የማንም ክልል ሠራዊት መኖር የለበትም!!

  • @kebedemousema7560
    @kebedemousema7560 2 ปีที่แล้ว +2

    የተሰሩ ሥራዎችን ከልብ አደንቃለሁ በዚህ አጋጣሚ ገንቢ አሥተያዬት መስጠት እፈልጋለሁ
    1- አዲስ አበባን የማያውቅ የሀገር ውስጥም ሆነ
    ከውጭ የሚመጣ ሰው መኪና ለመንዳት ቢፈልግ
    (direction arrow ) የአቅጣጫ ቀሥት የለም
    የቦታ ሥም ፤ አቅጣጫን የሚገልጽ ቀሥት ፤
    one way , two ways ሌሎችም እጂግ
    አስፈላጊ የሆኑ ሥራዎች የሉም የአፍሪካ መዲና
    ነች አይደል እንግዶች ሲመጡ መኪና
    ተከራይተው ሊንቀሳቀሱ ቢፈልጉ መነሻና መድረሻ
    አያውቁም ከአሜሪካ መጥቼ ካየሁት ችግር
    አንዱ ነበር የከተማ አስተዳደሩና የአዲስ አበባ
    መንገዶች ባለሥልጣን ሥራ ይመሥለኛል።
    ( N Y )

  • @wondwosentezera7877
    @wondwosentezera7877 3 ปีที่แล้ว +6

    we are lucky that such a leader has been given to us by God but I don't think it will ever be suitable for thieves and racists.

  • @yifattube6567
    @yifattube6567 3 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤😘

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 ปีที่แล้ว +1

    GOD created pray GOD leader Aman pm Ethiopia new leader

  • @fddg5429
    @fddg5429 2 ปีที่แล้ว

    የማጥበብ ሀሳቡ ባይመቸኝም ገፅታ ላይ አሪፍ እየሰራ ነው

  • @getnettaha7029
    @getnettaha7029 2 หลายเดือนก่อน

    Koshasha

  • @abebemekonnen4789
    @abebemekonnen4789 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 3 ปีที่แล้ว +9

    ያለነገር አሜሪካ አልተበሳጨችም። ሀብታም ከሆንክ የማንም ሃሳብ ማስፈፀሚያ አቶንም ፡

  • @mohammedabdella7085
    @mohammedabdella7085 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዬጵያ ላለፉት ዓመታት የተለያዩ መንግስታትን መሪዎችን ተቀብላ አስተናግዳለች። ካለፉት መሪዎች ውስጥና አሁን ካሉት መሪዎች እራሳቸውን ያላበለፅጉና ሌብነትን የሚጠየፉ መሪ ክቡር የኢትዮጵያ ፕራይምንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ናቸው። ኢትዮጵያ በሳቸው መሪነት ትበለጽጋለች።

  • @mahersabit9265
    @mahersabit9265 3 ปีที่แล้ว +6

    Doesn’t Addis Ababa have a diversified ethnic groups, I mean there are amharas, tigrays, oromos and all and we all live together as brothers and sisters, we’re all friends that don’t carry hate towards each other. So I do believe that unified Ethiopia would work, but I know different ethnic groups outside Addis Ababa carry hate and resentment towards the other tribes, we all should see each other as human beings rather than someone from a different tribe. I just wanted to let that out

  • @OmanOman-ob5cc
    @OmanOman-ob5cc 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍

  • @MeshBekele
    @MeshBekele 7 หลายเดือนก่อน

    አንተ እኮ ፈጣሪ ለዚች ሀገር ያመጣህ መሲህ ነህ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 ปีที่แล้ว

    Ethiopia leader Aman

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 7 หลายเดือนก่อน

    ለመሆኑ ምን እንደምንፈልግ እናውቃለን?

  • @yaredtefera2231
    @yaredtefera2231 2 ปีที่แล้ว +1

    እግረ መንገድ ዘመናዊና ደረጃውን የጠበቀ ሰፋፊ መጸዳጃም ይሰራ እባክዎን

  • @pop.temecheshinabolas9051
    @pop.temecheshinabolas9051 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ትለያለ አብቹ ድንግል ማርያም ከነ ልጅዋ ከአንተ ጋር ትሁን ትከተልክ በልጇ ስጋ ደም በዘርፋፋ ቀሚሷ ከጠላቶችክ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሸፍንክ አብቹዬዬ እስትንፋስ እወድሐለውውውውውውውውውውውው💯👍❤️😘💕💕💕ልክ እንደ እናቴ ነው የምሳሳልክ 🙏

  • @dawitfikre8367
    @dawitfikre8367 3 ปีที่แล้ว +4

    fetari hoy lela mnm anteykekm afun ena tegbarun amesaslelen

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed9250 2 ปีที่แล้ว +1

    አዲሰ አበባ ከአለማችን ከተሞች በልጣ
    ማየት ፈልጋለው

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzihabher anten yetebkelen enwedhalen

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    አብቹ ድቅ ነህ ከሀገር ከወጣሁ ትንሽ አመቶች አስቆርጥኩ አተ ከመጣህ በዚች አጭር አመት ግን ትልቅ ለውጥ አሳየህ በአካል መጥቸ ባላይም ግን ሀገሪ ነወይ እስከምል ድርስ ተደንቂያለሁ ብቻ አተን በምን ቃል ልግለፅህ ልዩ ሰው ነህ ኮራሁብህ

  • @cvvc2455
    @cvvc2455 ปีที่แล้ว

    انارضي❤❤

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 2 ปีที่แล้ว

    ወለጋን አላየሽ

  • @Jocy939
    @Jocy939 2 ปีที่แล้ว

    አገሬን የምናፍቀውና ተስፋዬ የሚለመልመው ዶ/ር አብይን መስማት ነው: በእርግጥ ዶት ነው ሲገቡበት ግን ትልቅና ሰፌ ነው::

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 ปีที่แล้ว

    GOD .,

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 ปีที่แล้ว

    GOD

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 3 ปีที่แล้ว +1

    Denkey mrry egzabher ytebekh tmerrth hulunm le hgerr ysbkwen yskalh taskwlhm Egzabbher kant kegna garra newenna!!!

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል አዲሳበባ ቤት የለንም

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff 3 ปีที่แล้ว +1

    Abichiw yegna

  • @abigiyabelay-s3u
    @abigiyabelay-s3u ปีที่แล้ว

    እንደ አንተ አርቆ የምያስ በጥቅቱም ብኖርን ኢትዮጵያ የት በዳረሰች!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤😭🙄🙄🙄🙄🙄🙄ክለቦች ከስልጣን ናፌቅዎች እኛ ከምቀኖች ፈጣሪ ይጠብቅ ።❤❤😂❤❤😢😢😢😢🎉😮😮😮😮

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff 2 ปีที่แล้ว

    Abichw yegna

  • @محمد-ث3د3ر
    @محمد-ث3د3ر 6 หลายเดือนก่อน

    አብይአሁንምየጀመረከዉንእደምጨረተሰፋአለንየበፌቶቹዉጪአገረአክብረዉነዉየሄዱትአተኮንአገራችንንአክብረአላህይገዝህ

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 ปีที่แล้ว

    እኛ የራበን ሰላምና እህል ነው።ድንጋይ መትከል አያሳድግም

  • @madinakassem8241
    @madinakassem8241 2 ปีที่แล้ว

    ilov etv

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 2 ปีที่แล้ว

    ቀላል ሽንት ቤት የለለው

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff 3 ปีที่แล้ว +2

    Abichiw sew akbariw

  • @cvvc2455
    @cvvc2455 ปีที่แล้ว

    انا متنازل لولدى يابي احمد ماتنازل للثوبي

  • @hh-vh5de
    @hh-vh5de 3 ปีที่แล้ว +4

    Abeyeyi