ልጆቼ በየቀኑ እራበኝ ይሉኛል!በሱዳን አስከፊ ጦርነት የሞላ ቤቴን እና ገንዘቤን ጥዬ መጣሁ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 743

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  11 หลายเดือนก่อน +81

    አቶ ሰለሞን በለጠ መንግሰ‍ቴን እና ቤተሰቡን ለማገዝ ስ.ቁ +251 94 661 5071 የኢትዬጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁ 1000546282981

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 11 หลายเดือนก่อน +1

      መሲ ሰወይዉ ዉሽት እየቀላቀል ነዉ ድጋሚ አቅርቢልን ያዉራዉ ብዙ ዉሽት አለ ምን አለባት አልታየም ብሎ ይሆናል ለመርዳት እዉነት ይናገር ደግሞ comment አንብቢ ሌላዉ የ እሱን አካዉንት ሳይሆን የ እናትይዋን አሰቀምጭ ወይም የሁለቱን join account kale የሱን ብቻ ይደብራል

    • @rahelmiele7429
      @rahelmiele7429 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @Betty12345-b
      @Betty12345-b 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@iloveethiopia6348 ምንድነው የዋሸው

    • @azebassefa4590
      @azebassefa4590 11 หลายเดือนก่อน

      @@iloveethiopia6348 ወይ አህት ይዋሻል ብለሽ ነው የሰው ፊት እሳት ነው

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@iloveethiopia6348mindinewu yewashewu tawukiyachewalsh

  • @atnkutkendie4507
    @atnkutkendie4507 11 หลายเดือนก่อน +115

    ከሃገር ውጭ የምንኖር ኢትዮጵያውያን ትንሽም ብትሆን ሀገራችን ላይ የራሳችን የምንላት ንብረት ብትኖረን ጥሩ ነው ነገን አናውቅምና በአጋጣሚ ወደ ሃገራችን ብንመለስ ተስፋ ይሆነናል ከፈጣሪ በታች

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 11 หลายเดือนก่อน

      Ewenetnew.bat sretewbehun..edeh.baltechenek

    • @TiruwerkAsefa-z9k
      @TiruwerkAsefa-z9k 11 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @Abirak6
      @Abirak6 11 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 11 หลายเดือนก่อน +9

      ኢትዮጵያ ውስጥ የሚፈናቀል የለም...አይደል?

    • @ሶፊመሀመድ
      @ሶፊመሀመድ 11 หลายเดือนก่อน +3

      😢😢😢የትም ቦታ ቢሆን ሁን ያለው አይቀርም

  • @libamset
    @libamset 11 หลายเดือนก่อน +97

    ልብ ይሰብራል:: እግዚአብሔር ይህን ጊዜ አሳልፎ ለማመስገን ያብቃችሁ💔💔

    • @alyahar
      @alyahar 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @azebassefa4590
      @azebassefa4590 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫

  • @GeteyeMogese
    @GeteyeMogese 11 หลายเดือนก่อน +80

    እባክህ ማስተር አብነት የዘመኑ መልካም ሰው ስለነዚህ ልጆች ብለህ ተመልከታቻው

  • @መቅዲየክርስቶስባርያ
    @መቅዲየክርስቶስባርያ 11 หลายเดือนก่อน +41

    አረ በማርያም ለመሰረት አድትሱልኝ እኔጋ ክፍለአገር እንዲኖሩ እቤትም መግብም እችላቿለዉ የመንግስት ድርጅት አለ ለሥራ የቀን ስራቸዉን ሰርተዉ መኖር ይችላሉ ወላዲትን ቃሌ ነዉ ልብስ መግብ አያስቡ እናቴ ጋር መኖር ይችላሉ ተባበሩኝ የፍቅር አገር ምርጥ ጎረቤቶችም አሉኝ ምንም አያስቡ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 11 หลายเดือนก่อน +3

      አባባልሽ ቃላቱ ይበቃል እግዜብሔር ይባርክሽ ❤

    • @abduomer4736
      @abduomer4736 11 หลายเดือนก่อน +1

      በዚህ ክፉዘመን ሰው ማመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም

    • @mekdesalemu4800
      @mekdesalemu4800 11 หลายเดือนก่อน +1

      ተባረኪ እህትዋ❤

    • @s.s8919
      @s.s8919 11 หลายเดือนก่อน

      ልበ ቅንነትሽ / ትህ መልካም አሳብሽ / አሳብህ ብቻ ልብ ይሞላል ተባረኪልኝ /ክልኝ .

    • @muluayele8381
      @muluayele8381 11 หลายเดือนก่อน

      ዘመንሽ ይባረክ

  • @smms6004
    @smms6004 11 หลายเดือนก่อน +34

    ኢቢኤስ አዲስ ምእራፍ በቀረቡ አይ ይች ምድር ሲኦል ሆነችብን😢😢😢😢

  • @Genetasefa573
    @Genetasefa573 11 หลายเดือนก่อน +35

    እግዚያብሔር አግኝቶ ከማጣት ፈጣሪ ይጠብቅ በጣም ያሳዝናሉ

  • @sarasalim8034
    @sarasalim8034 11 หลายเดือนก่อน +54

    እኔም በጦርነቱ ምክንያት ነው የወጣሁት ንብረቴን ሁሉ ጥዬ ነው ልጄን እና ነፍሴን ያተረፍኩት በጣም ነው የሚያሳዝነው

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 11 หลายเดือนก่อน +1

      ውይ እንኳን ነፍሳችሁ ተረፈ 🙏

    • @Abirak6
      @Abirak6 11 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ ዋናው በህይወት መትረፋቹ ነው ንብረት አላፊ ጠፊ ነው

  • @HabileNebebe-vw9ht
    @HabileNebebe-vw9ht 11 หลายเดือนก่อน +22

    ችግርክን በሳቅ ዋጥ ያደርክ ምስኪን እሱ ጌታ የድንግል ማርይም ልጅ ይርዳችው

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 11 หลายเดือนก่อน +43

    አይዛችሁ እግዚአብሔር ታሪካችሁ ይቀይራል❤❤ፈተና ለበጎነው

  • @dao-107
    @dao-107 11 หลายเดือนก่อน +25

    አይዛችሁ .... እንቁላልህን .... በአንድ ቅርጫት.... አታስቀምጥ... ማለት ይሄው ነው!!! በተለያየ ምድር ምትኖሩ አስቡበት .... ይሄ ምልክት ነው...!!!

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 11 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 11 หลายเดือนก่อน +81

    የሰው ልጅ ጅማሬውን ሆነ ፍጣሜውን አቅም እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋ ይሁን

    • @alemeyoutube2249
      @alemeyoutube2249 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @BetyHeriakos-db4fj
      @BetyHeriakos-db4fj 10 หลายเดือนก่อน

      My prayer for you 🙏 😂❤ Please! Please be very careful about the safety of your beloved beautiful girls from the area you mentioned Hayena /Jeeb/ very scary!! Let God's help and grace be with you 🙏 ❤️Sttong man and strong woman! You will make it!!! Yebarkachehu!

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 11 หลายเดือนก่อน +29

    እንኳን ነፍሳችሁ ተረፈ እግዚአብሔር ማንነታችሁን ይስጣችሁ 🙏
    መሢ በጣም ልብ የሚሰብር ነው ኑሪልን እስቲ እዛው ትምህርት ቤት የተገኘበት አካባቢ ቤት ቢያገኙ የምንችለውን እናደርጋለን እግዚአብሔር በረዳኝ ???

  • @bestsisters7477
    @bestsisters7477 11 หลายเดือนก่อน +27

    ይህንን ሁሉ ችግር ሰምተን ዝም ማለት የለብንም ባለንበት አንድ መቶ ብር እያንዳንዳችን ብንረዳ ለዳቦ ይረዳል ስልክካቸውን ከዩቱቡ ወስደን መደወል ነው ከኔ እጀምራለሁ ነግ በኔ ማለት ነው

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 11 หลายเดือนก่อน

      ስልካቸውን ስጭኝ

    • @bestsisters7477
      @bestsisters7477 11 หลายเดือนก่อน

      I already gave to you.

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 11 หลายเดือนก่อน +2

      ብሩ እንጂ ስልክሽ ምን ያረግላቸዋል ለመመጻደቅ ካልሆነ።ብር ላኩላቸው።ከንፈር ለመምጠጥ ካልሆነ ለማሳቀቅ ካልሆነ

    • @bestsisters7477
      @bestsisters7477 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@Ismael-isa ወንድም/እህት መልእክቱ ሳይገባን ቃላት መወራወሩ አስፈላጊ አይመስለኝም፣ ዝም ማለትም ያባት ነው!

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 11 หลายเดือนก่อน

      @@Ismael-isa በቃ ጠየቀች ምን ችግር,የቻለ በገዘብ,ያልቻለ ደውሎ አይዞቹ መለት ቀላል አይደለም ያቅሟን ልካ ብትደውልና ብታናግራቸው ምን ችግር አለው

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 11 หลายเดือนก่อน +27

    እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው በጦርነት ምክንያት ሁሉም እንዳልነበረሲሆን ግን እናንተ እንኳን በሰላም ወጣችሁ ።አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር አለ።

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 11 หลายเดือนก่อน +18

    አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን እኔን ወንድሜን ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይመልከታችሁ ደግሞም መሲ ቤት መጥታችሁ አታፍሩም ለምስጋና እንደምናገኛችሁ አልጠራጠርም ሁላችንም አምስት አስር ቢሆንም እጃችንን እንዘርጋ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 11 หลายเดือนก่อน +2

    👉 ምክንያቱ ምንም ይሁን ሰውን መርዳት ተገቢ ነው❗ ነገር ግን ሰውዬው ያወራው ታሪኩ ጥርጣሪላይ ይጥላል❗ በተለይ. ኢሮፕና አፍሪካ እመላለስ ነበር ይልና ነገርግን ትራቭል የሚያደርግበት ፓስፖርት እንኳን ኖሮት አያውቅም❗ ለማመን ይከብዳል❗

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 11 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም ልብ ይስብራል እስው ሀገር ስንኖር ሀገራችን ላይ የሆነ ነገር ማድረግ አለብን አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው የስው እጅ ከማየት ጠብቀኝ ስጭ እንጅ ተቀባይ አታድርገኝ 😢😢

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 11 หลายเดือนก่อน +6

    እንረዳዳ ወገንለወገን ነው እና 10,000 ህብረተሰብ 100 ብር ቢያዋጣ እንኳን 1000,000 ብር ማለት እና አግኝቶ ከማጣት የሚያሳቅቅ የለም አይዟቹ የኢትዮጵያ ህዝብ ልበ ሩሩ ነው ያልፋል

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 11 หลายเดือนก่อน +31

    እንዴት ስማቸው ደስ ይላል፣ እናቶችዬ የኔ ንፁሀን አይዣችሁ ሁሉም ያልፋል

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 11 หลายเดือนก่อน +46

    ኡፍፍፍፍ እንደ ጦርነት አስከፊ ነገር የለም ከምንም በላይ ደሞ ልጅ እራበኛ እያለ ምንም ማድረግ አለመቻል እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል አይዞን ሁሉም ያልፋል ንብረትም ይተካል ዋናው የሰው ነፍስ ማትረፍ ነው እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጎብኛችሁ😢😢😢😢😢😢

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 11 หลายเดือนก่อน +1

      ሰዉይዉ ዉሽቱን ነዉ የኔ እናት እሰራይል አብርን ኖርናል የፃፋኩትን አንብቢዉ በዝርዝር አሰቀምጫለሁ በርግጥ ተቸግሩ ከሆን መዋሽት የለበትም

    • @meseretg.sellasie7524
      @meseretg.sellasie7524 11 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ማስረጃ ኖሮሽ ነው ሰውዬው ይዋሻል ያልሺው/ ይልከው ????

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 11 หลายเดือนก่อน

      @@meseretg.sellasie7524 እኔ አለኝ አነቺ ምን ማሰርጃ ኑሩሽ ነዉ የምትክራክሬ ችግር ላይ ነዉ አሁን ሊሆን ይችላል ግን ዉሽታም ነዉ ሰለምናዉቀዉ ያዉራዉም ዉሽት ነዉ 50ሚሊይን የለዉም አለቀ ቢኖርዉ የዛሬ 7አመት አካባቢ በግምት እሰራይል ነበር በመጀመርያ ልጅ እደዚህ ተቸገርኩ ሲል ነበር አገር መለቀቅ ለመዋሽት ያመቻል እዉንት ተናግሩ እርዱኝ ቢል ምን አለበት

    • @lucyaddis7868
      @lucyaddis7868 11 หลายเดือนก่อน

      @@iloveethiopia6348 እንዴት አይነት ጨካኝ ነሽ ግን?

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 11 หลายเดือนก่อน

      @@lucyaddis7868 አነቺ ወይም አንተ ሰለምትዋሽ ምንም አይመሰለህም ከመዋሽት እዉነት ተናግርህ ተቸገርኩ ይባላል የሌለ ነገር አለ እይተባል ትዉና ሳይሰራ ማለት ነዉ አይደብርዉም የመጀመርያ ልጆን ይዞ ተቸገርኩ አሁን እሱን ጭራሽ እርሰቱ ሌላ ታሬክ አነቺም ነገ እያለቀሰሽ ሰለምትመጭ ነዉ የጨንቀሽ ያዉ በዉሽት ማለቴ ነዉ ብርም ከተሰበሰብ ለለጆች እናት በ አካዉንቱ ነዉ መጋባት ያለበት እንጂ አትርዱ አላልኩ በሰዉ ላብ መተዳደር የለመደ ብዙ ሌባ እየመጣ ትክክለኛወን ድሃ ማን ይርዳዉ

  • @سارهالحبشي-ش8ن
    @سارهالحبشي-ش8ن 11 หลายเดือนก่อน +16

    አየየ ጦርነት ትርፉ ይህ ነው ከሞቅ ቤት ከዚህ መድርስ ይከብዳል ብቻ ፈጣሪ ያስተካክልልን አገራችነን

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 11 หลายเดือนก่อน +53

    ለልጆቹ ሲባል ማስተር አብነት እርዳቸው ባክህ። ገንዘቡንም የሚያገኝበት መንገድ ህግ አዋቄዎች እርዱት እባካቹህ

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 11 หลายเดือนก่อน +3

      ሰዉይዉ ትክክል ይናገር መጀመርያ ብዙ ነገር ዋሽቷል እኔ ሰለማዉቀዉ ነዉ

    • @የግብፅህይወትአባይ
      @የግብፅህይወትአባይ 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@iloveethiopia6348ባንረዳ ዝም በማለት እንተባበር

    • @saadayimer8273
      @saadayimer8273 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@iloveethiopia6348ለምሳሌ ምን አቤት ምቀኝነት

    • @Mita460
      @Mita460 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@iloveethiopia6348ምንድነው የዋሸው ቆይ እኔ አንጀቴን ነው የበላኝ 😢

    • @frehiwotdachew
      @frehiwotdachew 11 หลายเดือนก่อน

      Ay sol

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 11 หลายเดือนก่อน +18

    የኢትዮጵያ ህዝብ ይህንን አይተን ልብ እንግዛ

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 11 หลายเดือนก่อน +14

    ትልቅ ትምህርት ነው በስው ሀገር ቅራቅንቦ ስንለቃቅም እርስ በርሳችን ስንደባበቅ መጨረሻ ይህ ነው ሀገራችን ላይ ትንሽ አንገት ማስገቢያ መያዝ አለብን

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 11 หลายเดือนก่อน

      Lknesh maryamn sigerm edih alastewlm eko getan yareb amlake hoy erdan maryamn

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 11 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ...ሀገራችን መፈናቀል የለ፣ መገደልና ጦርነት የለ፣ ቤት በቦንብ ሳይሆን በግሬደር ነው የሚፈርሰው ሁሉ ሠላም

  • @azebassefa4590
    @azebassefa4590 11 หลายเดือนก่อน +12

    ወይ አሰለቀሰኝ አይ ጦርነት ሰንቱን አመሰቃቀለው።አቤት አግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ በቃቹ በለን።የመሲ ወዳጆች አጃችንን እንዘርጋ።

  • @kebeneshbahe7373
    @kebeneshbahe7373 11 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ያሳዝናል ይሄ ሁሉ ብር ስንት ቤት ይገዛ ነበር በአገር ላይ ቅርስ መያዝ ጥሩ ነው ለሌላው ዲያስፖራ ትምህርት ይሆናል በጣም ከባድ ነው እናንተ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 11 หลายเดือนก่อน +9

    ክቡር ሓወይ ክብርቲ ሓፍተይ እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣብ ነፍሲ ወከፍ ሂወትና ዝገብራ ነገር ሃንቲ መዓልቲ ተጋግዩ ኣይፈልጥን እዩ ገሊኡ ብጽቡቅ ገሊኡ ብሕማቅ ንገጥማ ንሂወት ናትኩም ከኣ ብጽቡቅ ዝነበረ ሂወት ብሕማቅ ጎደና ሂወት ትርከብ ኣላ ሓንቲ ኣላ ክብለኩም ዝደሊ እግዚኣብሄር ኣምላክ ዘይረኣክሞ እንጀራ ክፈጥረልኩም ምዃኑ ኣዝየ ርግጸኛ እየ ኣጆኹም ኩሉ ይሓልፍ እዩ ኪዳነምህረት ኣደይ ጽላላ ተንብረልኩም🙏🏾💐🤲🏾

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 11 หลายเดือนก่อน +52

    የጦርነት መጨረሻው ሞት ስደት እርሀብ ብቻ ከባድ ነው ሰላም ለስው ልጅ ሁሉ

  • @Dandibor1216
    @Dandibor1216 11 หลายเดือนก่อน +9

    ከአባትም በላይ ነህ እግዚአብሔር ይረዳህ ስው አያሳጣችሁ በጣም ያሳዝናል የስላም ዋጋ ስንት ይሆን???? ደጋግ ኢትዮጵያ ኤርትራውያን እጃችሁን ዘረጉላችው ።

  • @solomontenaw9455
    @solomontenaw9455 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሰውዬው የተናገረውን የምትጠራጠሩ ካላችሁ እባካችሁ ቢያንስ ዝም በሉ። አንድ ሰው ያውም እንደዚህ ባለ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ቸግሮኛል ካለ የቻለ መስጠት ያልቻለ ደግሞ ዝም ማለት እንጅ መመራመርን ምን አመጣው። ይህ የሰብአዊነት ጉዳይ እንጅ ፍርድ ቤት አይደለም ያለነው። ቢያንስ ቢያንስ እነዚህን ህጻናት እንዘንላቸውና የምንችለውን እናድርግ። ምናልባት በማናውቀው ነገር ውስጥ ስንፈርድ እግዚአብሔር እንዳያዝንብን እንጠንቀቅ ።

    • @2aynalem
      @2aynalem 11 หลายเดือนก่อน

      መጠራጠር ብቻ ሳይሆን ታሪኩን እንውቃለን።አዲስ አበባ ኣስኮ ሰፈር የወላጆቹ ቤት አለ። ሁለቱ እህቶቹ ይኖሩበታል። እሱ የሁለቱም ታላቅ፣ የቤተሰቡ የመጀመርያ ልጅ ነው። ምን እንደበደላቸው እግዜር ይወቀው አናስጠጋ ብለውት ነው።

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 11 หลายเดือนก่อน +11

    አይዞህ በዚህ እድሜ መሰደድ በጣም ያማል 😢አይዞሽ እህቴ ጌታ ይህንን ጊዜ ያሳልፋችኃል

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 11 หลายเดือนก่อน +8

    የቅዱሳን አምላክ ከፊታችሁ ይቅደም::
    እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ስደትን አይታዋለች እና እሷ ትድረስላችሁ:: በርቱልኝ::

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 11 หลายเดือนก่อน +7

    እእእፎፎፎ አግኝቶ ማጣት ከባድ ነዉ ስንቶች አሉ አደባባይ መውጣት ከብዷቸዉ በእራህብ የሚመቶት

  • @hddd313
    @hddd313 11 หลายเดือนก่อน +8

    ግን እንዴት አንድ ቤተሰብ ወይ ወዳጅ ካባት ወይ ከናት የለም ?

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 11 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለዋሽ መታየት አልፋለገም እንጀ ብዙ ቤተሰብ የመጀመርያ ልጅም አለችዉ እኔ እሰራይል ነዉ የማዉቀዉ ሰርቱ አያዉቅም

    • @2aynalem
      @2aynalem 11 หลายเดือนก่อน

      አዲስ አበባ ኣስኮ ሰፈር የወላጆቹ ቤት አለ። ሁለቱ እህቶቹ ይኖሩበታል። እሱ የሁለቱም ታላቅ፣ የቤተሰቡ የመጀመርያ ልጅ ነው። ምን እንደበደላቸው እግዜር ይወቀው አናስጠጋ ብለውት ነው።

    • @DagimBGagie
      @DagimBGagie 11 หลายเดือนก่อน

      ትክክለኛ ጥያቄ! መሲም መጠየቅ የነበረባት ጥያቄ ነው!

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 11 หลายเดือนก่อน +9

    ትንሳለህ ወንድሜ ትንሳለህ ከአምላክጋር ሞት ንው በቃ በህይወት ጤና ካለ ስርተህታገኝዋለህ አይዞህ የልጆቹምአምላክ ይርዳችሃል ደጋግ ኢትዬ አሉ 🙏🏻👏🏽

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 11 หลายเดือนก่อน +12

    እኔን ወገኖቼ ኡፍፍፍ የጦርነት ትርፉ ይህ ነው እኛስ ዳር ሁነን ፍለጠው ቁረጠው እያልን የአማራ እና የትግራይ እናቶችን ያለ ልጅ አስቀረናቸው ሱዳኔወችም እደዝሁ በክንቱ ሀብት ንብረቱ የወደመበት ቤተሰብ አልባ የሆኑት ስንቶች ይሆኑ. አሁንም የሞት አዋጅ የታወጀበት ምስኪኑ ሊጠፍ ጫፍ የደረሰው ወገኔ እጣ ፈታ ምን ይሆን ብቻ አይዞን ከማለት ውጭ ምንም ልል አልችልም ይህም ያልፍል ወንድሜ 😢😢

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 11 หลายเดือนก่อน

      እይ ፈጣሪ እንደ እንደአንደበታችን አይቁጥርብን ማን ነው ያወጀብን እርስ በእረስ እየተባላን

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 11 หลายเดือนก่อน +45

    በጣም ያሳዝናል ትውልደኢትዮጲያ ሰውአገር ላይ ስንኖር እባካችሁ ሀገራችሁ ላይ ቅርስ ያዙ

    • @dagmawitteketel799
      @dagmawitteketel799 11 หลายเดือนก่อน

      ESUN LMARG EKO AKME YETYEKAL

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 11 หลายเดือนก่อน

      ወይ ቅርስ ያዙ እንኳን ከሞት ተርፍ ቅርስም ተይዞ ስንት ንገርአለ መጀመሪያ ከአደጋመውጣታቸውን እግዜር ይመስገን

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 11 หลายเดือนก่อน

      አይ በዚህን ስአት ሀገራችነስ ምን የተሻለነገር አለ በራሳቸው አገር አትገቡም አትወጡም እየተባልን አይደል ብቻ አላህ ሰላሙን ያምጣለን

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 11 หลายเดือนก่อน

      በሀገራችን ስደተኛ የለም.... ሁሉ ሠላም ነው። አይደል?

    • @frehiwotmoges3266
      @frehiwotmoges3266 11 หลายเดือนก่อน

      ቢቸግርሽ እኛጋስ ምን እየሆነ እዳለ ጠፍቶሽ ነው

  • @GeteyeMogese
    @GeteyeMogese 11 หลายเดือนก่อน +6

    እባክህ ማስተር አብነት የዘመኑ መልካም ሰው ስለነዚህ ልጆች ብለህ ተመልከታቻው

  • @maskarammaskaram5067
    @maskarammaskaram5067 11 หลายเดือนก่อน +9

    ልብ ይስብራል እግዚአብሔር ይህን ጊዜ አሳልፎ ለማመስገን ያብቃችህ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 11 หลายเดือนก่อน +4

    Trauma neu. የእምሮ ችግር ሽንት መሽናቱ
    የጦርንንቱ ፍምሽ ሁኔታ ፍርሃት ኑው እንጂ ሌላ የኦትጋን ዩኩላሊት ፍኛ ችግር አደለም:
    እደራ እንዳታኑኩት እካልዋን
    የእምሮችግር ብቼ ፍትሃት ነው

  • @tigi432
    @tigi432 11 หลายเดือนก่อน +8

    እንኳን እግዚአብሔር ለሀገርህ አበቃህ አይዞህ ሁሉም ያልፋል😢

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 11 หลายเดือนก่อน +7

    የጦረነት ውጤት ይህ ነው ትርፉ ሂወት እድህናት መጀመረያችንን ሳይሆን መጨረሻ የነ አሳምረልኝነው

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 11 หลายเดือนก่อน +5

    መስዬ እባክሽን መላ ፍጠሪ የስደትን ነገር የሚያውቀው ያውቀዋል ።አንቺጋ መጥቶ ያፈረ የለም።

  • @fatima-e2c4n
    @fatima-e2c4n 11 หลายเดือนก่อน +7

    How can I help please if there is an account put it.

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 11 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ አባት አይዞቹ ነገ ሌላ ቀንነው አግቶ መጠት ከበድ 😭

  • @sofiamengesha1375
    @sofiamengesha1375 11 หลายเดือนก่อน +6

    ጦረነት እሰከፊ ነዉ አይዞችሁ ህንኯን ነፋሳችሁ ተረፈ መታገሰ ነዉ ሁሉ ነገር ያልፋል።

  • @Ebrahim-wt5eu
    @Ebrahim-wt5eu 11 หลายเดือนก่อน +8

    ፈጣሪ ከዚህ ጭንቀትና ችግር ያውጣችሁ እውነት በጣም ያሳዝናል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን።

  • @ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች
    @ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች 11 หลายเดือนก่อน +15

    😢😢😢😢እይ ይከጦርነት ስቱን አስለቀሰ

  • @tsigeredatesfayohans7715
    @tsigeredatesfayohans7715 11 หลายเดือนก่อน +7

    ወንድሜን እኔን አዞህ ይህ ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ከእስትንፋስ ይልቅ ቅርብነው 🙏🏾

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 11 หลายเดือนก่อน +5

    መጨረሻየን አሳምርልኝ ብሎ መፀለይ እጅግ ጠቃሚነው ውድ ቤተሰቦች እግዚሓብሔር ይርዳቹ አይዛቹ ቢጨልምም መንጋቱ አይቀርም በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም
    መሲ ቆጆ አቺ መላ አታጭም ለነዚ ቤተሰቦች እባክሽን ተስፋ እዳይቆርጡ በፈጣሪ ስም ታደጊያቸው

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 11 หลายเดือนก่อน +18

    ኢትዮጵያውያን ከዚህ እንማር የሠላም ዋጋን አንዴ ከእጅ ካመለጠ ዋጋው ከባድ ነውና ፣ በተረጋጋ መንፈስ እናስተውል ።

  • @oneofi8726
    @oneofi8726 11 หลายเดือนก่อน +6

    አይዞአችሁ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @selamgeleyessus799
    @selamgeleyessus799 11 หลายเดือนก่อน +7

    እሩቅ ማሰብ ጥሩ ነው ጥሩ መካሬ ነው
    ስደት ስትኑሩ አገርቤትም አንድ ነገርማድረግ
    ያስፍልጋል

    • @MarthaGetchawe
      @MarthaGetchawe 11 หลายเดือนก่อน

      አያድርስ ነው ባገርህም ብታስቀምጥ ይጥፍ ካለ ይጠፍል

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 11 หลายเดือนก่อน +10

    አይ የወገኔ ስቃይ ያሳዝናል ምድሪቱ ሁሉ ሲኦል ሆነችብን።

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 11 หลายเดือนก่อน +7

    My heart is broken may god help you to have you life back 🙏🏾

  • @burteyiche2021
    @burteyiche2021 11 หลายเดือนก่อน +5

    መስዬ በጣም ልቤ ይነካል ግን ምን ያደርጋል አግኝቶ ከማጣት ይሰውረን

  • @SikoSilo-yo1gj
    @SikoSilo-yo1gj 11 หลายเดือนก่อน +5

    የጦርነት አስከፊው ይሄ ነው ከባድ ነው 3ልጅ ተይዞ መጀገር በጣም ልብን ይነካል 😥😥

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 11 หลายเดือนก่อน +8

    እንደው ጦርነት ስደት ክፋት ከምድረ ገፅ ያጥፋን 😢😢😢😢

  • @jamila8885
    @jamila8885 11 หลายเดือนก่อน +6

    ወይኔምንድነውጉዱ ፈጣሬ በቃችሁይበለን

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 11 หลายเดือนก่อน +1

    አይዟችዉ የማይነጋ ለሊት የለም ሁሉም ያልፋል,

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji 11 หลายเดือนก่อน +4

    ውይ ያማል የጦርነት አስከፊነት ከሞቀ ቤት ወጥቶ ላልተፈለገ መንገላታት እግዚያብሄር እንኳን አተረፋችሁ አይዞችሁ ሁሉ ያልፋል ከባድ አብሶ ከልጆች ጋር

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 11 หลายเดือนก่อน +2

    የአፍሪካ ደንቆሮ መሪዎች ስንቱን ህዝብ መከራ ውስጥ ከተቱት :: እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጥ::

  • @smms6004
    @smms6004 11 หลายเดือนก่อน +16

    የሰው ልጂ ፈተናው ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያ ውያን አሉ ይርዷችሀል. አይዟችሁ😢😢 በጣም ያስዛናል

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 11 หลายเดือนก่อน +1

    👉 ለማንኛውም በሰው ሀገር የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሀገራችሁ ትንሽም ብትሆን ጎጆ ቀልሱ ይሄ የማንቂያ ደውል ነው❗

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 11 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ወገኖቼ ብቻ ከሰው ሐገርም ቢመጣ ሐገራችንም ያው የከፋ ስቃይ ነው አይዞችሑ ሑሉም ያልፋል

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 11 หลายเดือนก่อน +4

    የጦርነት ውጤት ይህን ይመስላል በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @dao-107
    @dao-107 11 หลายเดือนก่อน +9

    ይሄም ያልግፋል ... አይዞህ ወንድማችን

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 11 หลายเดือนก่อน +3

    እፉ እዴት ያዛዝናሉ እደው እኔኮድምኒዬምነው የምንኖሮው ካልሆነ ይምጡ እዚ አብረን እንኖራለን 😭😭😭😭

  • @senaithabtemariam7266
    @senaithabtemariam7266 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዛብሄር ይስጣችሁ በሀገርም ከሀገር ውጪ ያላችሁ ኢትዮጵያን ለሕዝባችን ለወገናችን መድረሳችን ይሄ ነው ስንሰጥ ነው ለኛም ፈጣሪ በረከትን የሚሰጠን ለነዚህ ቤተሰቦች እርዳታ ላረጋችሁ ሁሉ ለናንተም ጨምሮ ይስጣችሁ ለሸገር ሚዲያም ጥሩ ሥራ እየሰራችሁ ነው እግዛብሄር ይስጣችሁ

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 11 หลายเดือนก่อน +4

    የሰው ልጅ በህይወቱ ብዙ ፈተና ያጋጥማል እንደ ጦርነት አስከፊ ነገር የለም አይዞችህ ሁሉም ያልፋል

  • @salmakhan3464
    @salmakhan3464 11 หลายเดือนก่อน +4

    የነገ ቀን ለላ ነው እግዚአብሔር በልጆቻችሁ ላይ. ድንቅ ስራን. ይሰራል. ይህ ቀን አልፎ ነገ. ለሌላ. ትተርፋላችሁ

  • @elsiejigu8395
    @elsiejigu8395 11 หลายเดือนก่อน +1

    እዚህ አገር ቤተሰብ የላቸዉም?

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 11 หลายเดือนก่อน +6

    😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያበርታችሁ ከባድ ነው የጦርነት ትርፏ ይህ ነው

  • @Hundumak
    @Hundumak 11 หลายเดือนก่อน +8

    ያሳዝናል 😢😢😢😢

  • @Goodbye-p5e
    @Goodbye-p5e 11 หลายเดือนก่อน +2

    👉ታሪካችሁ .ያሳዝናል አይዛችሁ. ግን ጥያቄ አለኝ እሱም ዘመድ የላችሁም? ሌላዉ ሰዉ እዴት አገሩ ላይ አዲት ጎጆ አያዘጋጅም,እንካን ልጅ እያለ. ምንም ቢሆን የሰዉ ሀገር የሰዉ ነዉ እንካን ሱዳን ደህናዉም አገር አያሰተማምን ,ለናተ ሰበቡን ይላክላች.ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም እና.ግን ዉጪ ለምትኖሩ በሰዉ ሀገር የምትመነዝሩ አሰረሸ ምችዉ ለምትሉ በጣም ትልቅ ትምርትነዉ ተማሩበት!!

    • @2aynalem
      @2aynalem 11 หลายเดือนก่อน +1

      አዲስ አበባ ኣስኮ ሰፈር የወላጆቹ ቤት አለ። ሁለቱ እህቶቹ ይኖሩበታል። እሱ የሁለቱም ታላቅ፣ የቤተሰቡ የመጀመርያ ልጅ ነው። ምን እንደበደላቸው እግዜር ይወቀው አናስጠጋ ብለውት ነው።

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 11 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ስህተት አለ 40 አመት ሙሉ ሲኖሩ እንዴት አንድ ቤት ኢትዮጵያ ውስጥ አትገዙም ነበር ለሌሎቻቸን ከሀገር ውጭ ለምንኖር ተማሩበት እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ከንዘብ ያላችሁ ዛሬ አለን ብላችሁ መሬት አይካኚ የምትሉ ነገ ምን እንደምንሆን አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 11 หลายเดือนก่อน

      Ethiopiam minim astemamagn hig yelatim

  • @happyfamily4088
    @happyfamily4088 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሰማይና ምድርን የፈጠረ ልፁል እግዚያብሄር ይመልከታችሁ ሌላ ምን ይባላል ዉስጤን አመመኝ በስደት ያላችሁ አልበላም አልጠጣም ብላችሁ አገራችሁ አንገት ማስገቢያ ቤት መስራት

  • @yoditnegussie2188
    @yoditnegussie2188 11 หลายเดือนก่อน +2

    ልብ ይሰብራለ እባካቸሂሁ ወገኖቸሄ በግል መረዳት ባንቸህል ለምን አዋጥተን አንከራይም እባካቸሂሁ 100 ብር እንኳን ቢሆን በዚ ሰአት ይጠቅማቸዋል

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw 11 หลายเดือนก่อน +4

    የእውነት ልብ ይሰብራል አይ የጦርነት ትርፍ ይኸ ብቻ ነው ትርፉ እንመብርሃን ችግራችሁን ትፋታው እያለቀስሁ ነው የሰማሁት😭😭😭ውይ እባክህ አምላክ ሆይ በቃችሁ በለን

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك 11 หลายเดือนก่อน +2

    የአዲሳ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አበቤ ለነዚህ ሰዎች ባፋጣን መልስ እንደሚሰጡ ተስፈኛ ነኝ ጊዜ የማይሰጥ ሰብአዊነት ጉዳይ ነው

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 11 หลายเดือนก่อน +3

    አይ የአምላክን ስራ ማንም አያውቀውም ለበጎ ንው እዚህም መድርሳችሁ ከሞት ያተርፍችሁ የፍጠርን አምላክ ርቂቅ ሚስጥር አለው ንገም ሌላ ቀን ንው ወንድሜ አይዞህ የፍጠርውን ምን እንደሚያደርግ እሱ ያውቃል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @nuhamin
    @nuhamin 11 หลายเดือนก่อน +4

    ያልገባኝ ነገር እሷ ወይም እሱ ኢትዮጵያ ውስጥ ቤተሰብ የላቸውም ለግዜው የሚያስጠጓቸው?ሌላ ደግሞ እሱ ኢሮፕ ይኖር ከነበረ መኖሪያ ፍቃድ አለው ማለት ነው ኤምባሲዎችን ማነጋገርና ወደ ኢሮፕ መሄድ የሚችሉበት መንገድ አይኖርም ወይ?ኢንተርቪው የተሟላ አይደለም።ከቻልሽ እንደገና ጠይቂው ሰውየው ኢሮፕ የት አገር በምን ስታተስ ይኖር እንደነበርና ሱዳን ስራው ምን እንደነበር ማብራሪያ ይስጥ በየዋህነት ራስሽን ችግር ውስጥ አትክተቺ መሰረት።

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 11 หลายเดือนก่อน +1

      Exactly, too many holes in his story that is why he isn't allowing the wife to speak she will narrate the true account. He must have families in adisaba since he is from there so why don't you go to stay with them temporarily?? Apparently he was in Israel and got deported.

    • @2aynalem
      @2aynalem 11 หลายเดือนก่อน +1

      Basically he is a child molester. His wife must have been 14 when he impregnated her with his first child . Check out the documents for date of births. Anyways, let me tell you what I know. ሰለሞን አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ካውቶበስ ተራ ወደ ፓስተር ሆስፒታል አቅጣጫ በሚወስደው መንገድ ባለ ሰፈር ውስጥ ጎረቤታሞች ነበርን። ጊዜው ስለረዘመ ስማቸውን ዘንግቻለሁ። አባቱ ፖሊስ ነበሩ። አክብሮታዊ ልማድ ሆኖ የሰለሞን አባት ነበር ብለን የምንጠራቸው። እናቱንም እንደዚሁ የሰለሞን እናት ነበር የምንላቸው። አፈር ይቅለላቸውና አባቱ ማረፋቸውን አውቃለሁ። ሰለሞን የመጀመርያ ልጅ ሲሆን ሁለት እህቶች አሉት። ባንድ ወቅት ያውቶብስ ተራን ሰፈር ለቀው ኣስኮ ገቡ። ያስኮ ቤታቸው ገደላማ እንደነበረ አስታውሳለሁ። ከጊዜ በህዋላ ሰለሞን አሜሪካ ገባ ተሰማ። እንድያውም ነጭ አግብቶ ፎቶ ተነስቶ ልኳል ተባለ። ሰለሞን በልጥ አንደነበረ አስታውሳለሁ። ብልጥነቱ በዚህ እድሜውም ቢሆን የቀጠለበት ይመስለኛል። ሁለቱ እህቶቹ ይኖሩበታል። እሱ የሁለቱም ታላቅ፣ የቤተሰቡ የመጀመርያ ልጅ ነው። ምን እንደበደላቸው እግዜር ይወቀው አናስጠጋ ብለውት ነው። ታሪክ ከሚያበዛ እንዲሁ እርዱኝ ቢል ይሻል ነበር።መሰረትን “አንቱ” ማለቱ ምጸት ነው። ልጆቹ ግን ያሳዝናሉ። @@werqzeleke2815

  • @GeteyeMogese
    @GeteyeMogese 11 หลายเดือนก่อน +6

    አይዞህ ወን ድ ም ሁሉም ያልፋል

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 11 หลายเดือนก่อน +3

    አሁንም በነዚህ መማር አለብን የሰው ሀገር ሀገር አይሆነ ነም ወዳገራችን ፊታችን ማዞር አለብን ግን አሁን ኢትዮጵያ ሀገራችን በዘር ተከፋፍለናል ግን በተወለድንበት ቅየ የሆነ ነገር መፍጠር አለብን አደራ እህት ወድሞቸ እህቾቸ

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 11 หลายเดือนก่อน +3

    ያሳዝናል የሰው ልጅ የሚወድቅበትን አያውቅም ፣መንግስት ቢያንስ መጠለያ እንኳን ቢሰጣቸው

  • @lolbunaraslolbunaras6307
    @lolbunaraslolbunaras6307 11 หลายเดือนก่อน +4

    My brother l admire your spirit ,hang tough, and you will make it.

  • @hadiyahadiya1399
    @hadiyahadiya1399 11 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ በጣም ከባዲነዉ አገኝቶ ማጣት ወላሂ ከባዲነዉ ልቤተሠበረ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወገኖቼ አይዟችሁ። ያልፋል ሁሉም ለበጎ ነው። ጸሎት ያዙ፣ ወደቤተክርስቲያን ሄዳችሁ ጸበል ተጸበሉ። ነገ ሌላ ቀን ነው።

  • @elza253
    @elza253 11 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ነገም የኛ እጣ ነው ከጦርነት ትርፍ ይሄ ነው ክርስቶስ ያስባቹ ያቅማችንን እናድርግ

  • @abovethelaw5585
    @abovethelaw5585 11 หลายเดือนก่อน

    ለረዳህ ብፈልግ ጹህፌን የማንበብ አጋጣሚ ካልህ እኔ
    ሱዳን ውስጥ ነው አሁንም ያለሁት ባንኮች ቅርንጫፎቻቸውን..ወደ ገዳሪፍ..ፓርትሱዳን ..መደኔ..አትባራ.. አዛውረው ስራ ጀምረው...ክፍያ እየፈጸሙ ነው..

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 11 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢በጣም ያሳዝናል ጌታን እኛ ሰደተኞች ትልቅ ማቂያ ነው የሰው ሀገር የሰው ነው ምናገኝውን ገዘብ በሰው ሀገር ላይ ማሰቀመጥ ሳይሆን ገዘብን ለለገራች ላይ ወሰደን ቤት ገዝተን ብሩን አበሮ በደት ይዞ መቀመጥ ከዲህ አይነት አደጋ እራሳችንን መታደግ አለበን አይዞት አባት

  • @sisgalan1089
    @sisgalan1089 11 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ይርዳችው ዘመዶቼ😥😥

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 11 หลายเดือนก่อน +4

    በህይወት መትረፋችሁ ትልቅ ነገርነው

  • @hareggetachew167
    @hareggetachew167 11 หลายเดือนก่อน +2

    Look what is war means? My fellow Ethiopians, please don't kill each other remember what we have before how we used help each other, killing each other hearts young and old peoples, discuss the problem don't dismiss the young generation forever. God be with you all.

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 11 หลายเดือนก่อน +3

    መስዬ የሑሉ እናት የሑሉ መፍትሔ እግዚአብሔርበድሜና በጤና ይጠብቅሽ

  • @TamratSesai-nf5uq
    @TamratSesai-nf5uq 11 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ከባድነው እግዚአብሄር ጽናቱንና ብርታቱን ይስጣቹ ችግርም መከራም ያልፋል አይዞቹ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 8 หลายเดือนก่อน

    የወፍጮቤቱን ልጅ እግዚአብሔር ዘመኑን በደስታ ይጨርስለት❤❤❤❤

  • @kadijahassen1676
    @kadijahassen1676 11 หลายเดือนก่อน +2

    አብሽሩ አይዟችሁ አላህ ያግዛችሁ!!! መሲ እባክሽ ከቻልሽ የቀበሌ ቤት እንዲመቻችላቸው አድርጊ። ሶስት ልጅ ለዚያውም ሴቶች እጅግ በጣም ይከብዳል። ያ አላህ !!

  • @sebleworku9266
    @sebleworku9266 11 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይር!