ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አለመናገር ሳይሆን መናገር ወርቅ ነው። ዘመዴ እውነታውን እራቁቱን በድፍረት ነው የሚናገረው። ያውም በመረጃ። ሁላችንም ያለፈው ይበቃናል በመረጃ እውነት እኛ ጋር ካለ ማቅረብ እንለማመድ። ጎበዝ ዝምታ ወደ መቃብር እያወረደን ነው። ከዚህ በተሻለ ደግሞ በጸሎት እንበርታ። እነ ዘመዴ እና ቀሲስ በርቱ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
Tadese Abebe Adis Abeba
These are no Christians . These are facist ortho Neftenas
የጥፋቱ መነሻ ጳጳሣት ናቸው እውነት ነው፣ለምሣሌ የምንኵስና ሕይወት እንዲዋረድ ያደረጉ እነርሱ ናቸው።
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባረኩን አባታችን ቀሲስ መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያን ያሰፍልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እግዚኦ ኢታረየኒ ሙሰነሐ ለቅድሰት ቤተክርሰቴያን !!
ዘመድየ የኔ ምርጥ አንተ ነቅተህ ባታነቃን እስካሁን ምኑም አይገባንም ነበረ😢
መጽሀፍ ቅዱሳትንና ቅርስን ደብቁ ዘመነ ፈርኦን ላይ ነን
አሜን ፣የድሃን ገንዘብ ለቤተክርስትያን ። ቀሲስ የተመረቀውን መፅሓፍ ለማንበብ ያብቃን።እንኳን ሁላችን በሩቅ በቅርብ ያለነው ደስታችን የላቁ ነው። እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏 ብርታቱን ይስጠን፣ አሸናፊውን መድኅኒአለም ይዘዝልን?!
እንክዋን ደስ አሎት ቀሲስ እኔም ደስ ብሎ ኛል እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን።
ሐቅ ነው ዘመዴ እድሜና ጤና ያድልልን ላንተ❤
ዘመድኩን ግን አሁን አሁን ፋኖን እያጣጣለ እየየነው ነው ተስፋ እየቆርጥንባቹህ ነው ፋኖ የአማራ የመጨረሻ ምልክታችን ነው ከቻላቹህ ደግፏቸው ካልቻላቹህ ግን ዝምታን ምረጡ።
በረከት ቆመኽ አስብ
በረከት ስለ ራስህ ቤት አስብ የፋኖን ነገር ለአማራ ተውለት የእናተ ቤት እየተናጠ ነውና
+++kkkkk😂😂😂😂 Ay bereket +++esite atasiken ahun man yisemahal zemede enidenih new enidea new bitil ???+++kechalih teketelew kalichalih enideaw zim bitil yishalal boro +++
መምህሮቻችን ! ዘመድ ኩን በቀለና ቀሲስ ሳሙኤል ሰላምና ጤና ይሥጥልኝ እያልኩ -ከእግረኛው ሚዲያናከኤልሻዳይ ወዶርቃ ሚዲያ ቀርቤ የቤተ ክርስቲያኗን መሰረታዊ ችግር በማቅረቤ ከቅድስት ቤተ ክ/ን ተሰናበትኩ ። ታዲያ ወዴት ልሂድ ? ፍረዱኝ ... !!
በእዉነቱ ያማል
ሰዉ ዉስጥ ለዉስጥ ማማት እንጅ ሰማዕትነትን አልመረጠም እንዲያዉም አንዳንዱ የዘረፋዉ ነገር ለምነ ተነሳ ዝም ቢባል ኖሮ ብለዉ በድፍረት የሚናገሩ አሉ አገልጋዩም ቢሆን ለቤተክርስቲያን የሚደግፍ የግድነዉ ሰማዕትነትን መፍራ የለበትም
ዘመዳችን አንተ እውነተኛ ሰው ነህ ተባረክ እግዛብሔር ካንተ ጋር ነው እና ተባረክ እውነትን የሚወድ እግዛብሔር እሰከ
Hawassa
አቤቱ አምላኬ ሆይ በምህረትህ አስበን በቃ በለን 1:33:44
እንኳን በሰላም ተገናኘን
ያማል😢😢😢
ሁላችን ኦርቶዶክስ ምእመናን በሙሉ በህቡ መደራጀት አለብን
በህቡህ መደራጀት ቃሉን አያቀውም አሁን ያለው ወጣት ይብላ ይጠጣ ለሱ አያጉደልበት ካካውን ዞር ብሎ አያይም።
+++Ewinet betewal metetilay kuch emelut yegnaw lijoch adelu +++
Amennnnnnnn thanks and God bless all ❤❤❤
ይቺን የመሰለች ቅድስት ቤተክሪስቲያናችን የሀገር መሠረት የነበረች ቀሚስ ለብሰው መስቀል ይዘው ፍፁም መንፈሳዊ መስለው ጎዱን አንተ ፍረድ መዳኒያለም
እግዚአብሔር፡ያርልን።
እግዚአብሔር ይመስገን አለን ቄስስ እና ዘመዴ ቀበሪቾ👋👋👋👋👋
zimitan silabezan ye edjachnin newe eyagenegn yalenew..🔔🔔🔔enasebibet
አቤት ጉዳችን እግዚአብሔር ሆይ እዝንልን የሚራራ አባት የለንምመንጋህን በሉት ምን አደረግናችሁ ግንይህን ያህል ገንዘብ ምን ይስራልችሁል እባካችሁ እውነተኛቹ ተናገሩ በገንዘብ ፋብሪካ ስርታችሁ ለችግረኛ አድርጉ ነገ አፈር መሆናችሁ አይቀርም ሁሉም እውነት ነው አክሊለ ገብርኤል ምእመናን መንቃት አለብን ሁሉም ሚዲያ ይህን ነገር አቅርቡት ሁሉም ይስማው እግዚአብሔር ሆይ እረ አለቅን እራራልን ልቦቸውን ስበራቸው አንተን መሸወድ አይቻልም ስንት ስማእታት ቅዱሳን የኖሮባት ቤተክርስቲያን እረተው ተው ያሳዝናል እግዚአብሔር ሆይ ይህን ግፍ ተመልከት
እውነት ነው እውነት እውነቱን አውቀን ከወንበዴ ከወሮበላ ማፍያ ቡድን ፅድት ያለች ተዋህዶን ተዋህዶን የምትሸት ቤተመቅደሰ እንፈልጋለን እውነት ነው የምላችሁ ይህን መርሐግብር አዳምጨ ተቃጥያለሁ የማደርገው ሁሉ ግራ ገብቶኛል እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች እንነሳ ከሐይማኖታችን በላይ ምንም የለም በቃችሁ ልንል ይገባል እግዚአብሔር ወርዶ አያፀዳልንም እኛ ው እራሳችን ነን ፈጣሪም ይረዳናል እኔ አሞኛል መፈጠሬን ጠላሁት ይኼን ጉድ ከማየት ከመሰማት
ሰላም፡ መፍትሄው፡ ቀላል፡ ነው። መፍትሄው፡ ሰማዕትነት፡ ይጠይቃል። ያለሰማዕትነት፡ ምንም፡ ነቅነቅ፡ አይልም። አሁን፡ ክርስትያኖች፡ እየሞቱ፡ አይደለምን፡ ብትለኝ፡ ሰማዕትነትና፡ ሳንፈልግ፡ መሞት፡ አንድ፡ አይደለም። ያን፡ ግዜ፡ ብቻ፡ ነው፡ አምላካችን፡ የሚደርስልን። አሁን፡ ግን፡ ሁላችንም፡ መለፍለፍና፡ ማውራትና፡ እነ፡ እከሌ፡ እነ፡ እከሌ፡ እንዲህ፡ እያደረጉን፡ እያልን፡ ከሁሉ፡ በላይ፡ የሆነውን፡ አምላካችንን፡ ፈጣሪያችንን፡ እያስነስነው፡ ብቻ፡ሳይሆን፡ እያሳዘነው፡ ነው።
Thank you for sharing 🙏✝️✝️✝️🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
ብቻ የፈጠራት መዳህኒአለም ይጠብቃት ቤቴክርስቲያን ጠላቶቾ በዚተዋል በቲክቶክ ምን ኮሜንት አነበብኩ ኮርቶዶክስ ካለች እትዮጵያ አያልፍላትም የሚል አነበብኩ 😭 በተደጋጋሚ
Ethio betesb Enamesegenalen
ቄስስ እንኳን ደስ አለዋ ለሁለተኛ ልጅዋ
እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ ይፈርዳል አይፈርድም አትበሉ።
KE Talakua Ethiopia gonder
ክክክክክክክክ ወይ ዘመዴ ከልቤ ነው ያሳከኝ እነ ወለተ እትና እያሉ የስልክ ቢል እሚከፍሎት ወይ ጉድ
Megiboawe mezemurehe betam dess yelale
እውነትህን ነው ዘመዴ ህግ መውጣት አለበት።
ከደብረ ማርቆስ
Newyourk
Ewnt endh seneger endt des yelal
አረዘመዴ አሜሬካ 16 ቀንሙሉ ቅዳሴአለ እናመሰግናለን ቀሴስ
ሐቁን በግልጽ መነጋገር መልካም ነው። ቅዱስ ጳውሎስ ለሌሎች ከስበክሁ በኋላ ራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎስምሁ አስገዛዋለሁ እንዳለ ሁላችንም ሕይወታችንን ልንመረምር እና ልንስተካከል ይገባናል።መነኩሴ በየገዳሙ ይወሰን ብለህ ትክክል ከተናገርክ በኋላ ላስቬጋስ ዝንጥ ብለው የሚኖሩትን እነአባ ቴዎድሮስን ማወደስ አይጋጭም???...እከከኝ ልከክህ ይብቃ።ያስተምርም አያስተምርም ቤተክርስትያናችን እፎይ እንድትል መነኩሴ ወደየገዳሙ ይግባ ወይም ቆቡን ይመልስ።
ወይ እግዚአብሔር አምላካችን አባቶች ምን ሆኑ ሀብት ቢኖራቸው እንኳን ለቤተ -ክርስትያን አያወርሱም እንዴ ምዕመናን እንኳን ለቤ/ክርስትያን ነው የሚያደርሱት አረ እርዳን አምላካችን
ከአብዳቢ
ምዕመኑ ቤተክርስቲያን ሲሄድ ምፅዋት ባይሰጥ ምን ይፈጠራል አለመስጠት።
የገጠር ቤተክርስቲያን እና ገዳማትን መርዳት በአካል ሄዶ:: እኛው እየሰጠን በብራችን ደነፉብን እኮ በውጪውም እንዲሁ ናቸው:: ዛሬ እኮ አይደለም መስረቅ የጀመሩት በዲሲዋ Washington Dc USA ማርያም አሁን እዛው የቀሩት ካልዘረፍን ብለው በዛ በጥብኽጠው ይኸው 8 አመት ሞላው በፍርድ ቤት ከተያዘ
እንባዬን መግታት እቃተኝ፣ አቤቱ ይቅር በለን.....
+++ keses yifitun +++ memihir beritalin +++
አይ ዘመዴ ዛሬ እስኳዶች እየተንጫጩልህ ነው መተሬውን አልቻሉትም
please dont say ቀሲስዬ
ዘመዴ ምን እስጨነቀን ምእመኑ ገንዘቡን አይስጥ አስራቱን ለተቸገረ ለሚያለቅስ ይስጥ
እውነት ሁለታችሁም የቤተክርስቲያን ልጆች ስለሆናችሁ ነው እንደዚህ ለቤተክርስቲያን የምትለፉት። አምላክ ይጠብቃችሁ።
Boston
From Virginia
ይሄ ነገር የእህተ ማርያም መንገድ ልክ ሊሆን ነው
ዘመድ እንዴት ነህ ከጴጥሮስ
Akilile gebriel🎉
ዘመድኩን ማለት ዕውቀት ኖሮት አንድም ቀን ሲያወራ አይቼው አላውቅም ዘመድኩን ኢጎው እኔ አውቃለሁ እኔ የሌለውበት በረካ የለውም በማለት በሰድብ በመተቸት በመንቀፍ ለራሱም ለቤተክርሰቲያን የማይጠቅም ከንቱ ሰው ነው ቄሲሰ ሳሙኤል ዘመድኩን መጋበዝ ለምን አሰፈለገ ፍርሀት ካልሆነ
አሁንስ ግፉ በዛ ! አዎ በዝቷል። እና አንተ አዎቂው ምን አደርግህ? * አዎቂ የሚባሉትን ሰብስበህ አምጣና አሳየን እስኪ ! ፖለቲከኛ ው የየቤተ እምነቱም መሪዎች ምስል ምን ጠብ ሰው በሉት እኮ። አዋቂዎቹ እስኪ ኑልን።
ታዲያ ለምን ታዳምጣለህ ውልቅ ማለቱ ይጠቅምሀል
Berta zemede egizabehere yiredanal
+++esite anidet yaniten ewiket akafilen +++ eniketelih +++ memihir EGIZEABIHER AMILAKACHIN bewinet stegawin Abizitoletal EGIZEABIHER AMILAKACHIN YTEMESEGEN +++ yihinin litikemaw atichilim sitotaw kesew Adelemina ::+++
እና አሁን እየተናገረ ያለው ውሸት ነው ልትል ባልሆነ
እሜን እሜንአሜን
በቃ አሁን በአባቶቻችን ተስፋ ቆርጠናል፤ ስለዚህ እኛ እንደ ደካማ ምዕመናን ማድረግ የምንችለውን እናድርግ ፡፡ እባካችሁ መምህራን የአብነት ትቤቶችንና ገዳማትን ብቻ የሚደግፍ ፕሮጀክት ቀርፃችሁ አለምአቀፍ ንቅናቄ በመፍጠር የፈረሱትን እንስራ፣ የተጎዱትን እናድስ ፡፡ እባካችሁ እንፍጠን
+++Ay behulum tesifa ayikoretim yih eko EWINETEGNA Abatochachin enidinitela new eyetederege yalew +++egna enide anid Oritodoxic be ewinetegna abatochachin tesifa anikoritim ::+++ Wishetamochu eko ayikoyum yabatochachinim kibir bewinet yimelesal +++
Selam selam
ሰላም
💯💯💯👍👍👍💚💛❤
ከሜሪላንድ ዩኤስ አሜሪካ።
እኔስ ተቃጠልኩ ማርያምን
ሙዳየ ም ፅዋት የማን ነው የካህናት ደመወዝ ነው እንዴ ?
Usa
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤😮
የአማርኛ ውበቱ>>ዘ መ ድ ኩን ሲሉተ=እምቢሰውን ክው ታ ገባ,,🙏,አይጣል
Alen kegojam
ስላም እንዴት ናቹ መምህራኖቻችን እንኳን ስላም መጣቹ
Yehew shiromedam maferes jemerewal endeteferaw betekerstianua cher letel new fetari yehunen !
ይህ ሰው አታላይ ነው አንዴ የማሪያምን ምስል አንዴ ኩባያ እያሳየ አማኝ ለማስመስል ትያትር የሚሰራ ፍጡር ነው።
Dallas T
ለስብታ፡ጌቴስማኒ፡ገዳምም፡ጸልዩልን፡ብኮሪዶር፡ልማት፡ስበብ፡ገዳማችንን፡ሊደፍሩብን፡ስለሆነ፡ጸልዩልን
ቃል የለኝሞ ላንተ ዘመዴ❤❤❤
እንደ ዘመዴ አምስት ቢኖር ለውጥ በሀገራችንም በቤተክርስቴያናችንም ላይ ለውጥ እናይ ነበር❤❤❤❤❤
London Alen
የግንቦቱን የሲኖድስ ውሳኔ ትክክል ነው ብለህ ጳጳሳቱን ስታደንቅ እንዳልነበረ አሁን እኔ ምናገረው መራር ነው የምትለው? ከቀሲስ ጋር እኮ ነው ስትከራከር የነበረ ጳጳሳቱ በብልጠት የተሞላ ውሳኔ ነው የወሰኑት ብለህ ስታደንቅ አልነበረም እንዴ?
Enaten yakoyelen melekam lebacheun ayekeyerben lebetekersetayne ena lewegen yalachewen tekorekarenetem ayasatachew
ቀርፀን እንልክልሀለን እሱ በቻ ሳይሆን cr7 ጠቅምት 21 ይመጣል ካለችው ጀምሮ ኦርቶዶክስ ያልሆኑ አለባስ የሚያደርጉ መልክተኞች ናቸው እንደ ኢራቅ ኦርቶዶክስ በውትድርና ጠባቂ ካለተቋቋምን ማለቃቀስ መፍትሄ የለም
አይ እናንተ! አንድ ካህን 20000 እያገኘ እንዴት ኑሮውን ይችላሉ? አላችሁ? በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲየሙሉ ፕሮፌሰር የተጣራ ደሞዝ እኮ 15000 ብር አይሞላም!
ዘመድኩን ነቀርሳዉ ያለበትን ሜዲያ ሁሎ አን ፍሎ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
A.A
ባለፈዉ የሞቱት የገንዘብ ጳጳስ የተከፋፈለዉ
ይህን ሠውየ ለምን ታቀርበዋለህ ሠላይ የጎንደር ህዝብ ጠላት ነው
ስለሚከፋፍሉት የፋኖ ጠላቶችን ስላጋለጠ?
የጎደር እስኳዶች ስትጋለጡ ዋይ ዋይ ቻሉት እንግዲህ ምድረ ሌባ
+++ewinet silewetabachiw yesikidir telalakeneha +++
+++Ewinet tegatat +++
ከፍላዶልፌያ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
ድምፀን ላለመሰማት አጥፍቼ ላየክ አርጌ ወጥቻሐሁ
ይመችህ:: እውነት መራር ናት ባትወድም ዋጣት
እንዲህ ውልቅ ማለት ከማረር
+++😂😂😂+++
ከእናትህ ቤት ጀርባ ሆኜ ነው
+++Ewinet new memihir yehagerachin siriat kalitekeyer minim lewit Ayinorim+++Ahun mewagat yalebin siriatun new +++ egna ayinachinin aligeletinim enije Oritodoxic Tewahidon lematifat new +++ahun yalew menigisit demo lenesu michu hono kerebelachew +++b/c Abiy Ahimed Ali 666 Amagn new ::+++
ይህ ከአቢይ የበለጠ አታላይ ሁሉን እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ባይ ሦስት መጽሐፍ አሳትሜአለሁ እያለ ጉራ የሚነዛ ነው። የህ ሚዲያ ይህን የፋኖ ከፋፋይ ማቅረቡ የሚያሳዝን ነዉ :: ሁለት አባቶች ከዚህ ሚዲያ እራሳቸውን ማራቃቸው የዚህ ሰው ቱልቱላ ስለ ማይመጥናቸው ነው።
Des ylale😅😅
Beteseb media stop Terrorizing amhara Fano zemedkon bekele ye amhara kefafay new.
😂😂😂😂
ዝም በል ወጥ
@@Emamimami men ante botam sew bela aremene.
@@ethio1775 መጣንልህ ተዘጋጅተህ ጠብቅ ትገረፋለህ
ከፋፋዮቹማ እናንተ ፋኖን ከሚከፋፍሉ ጋር ይቆማችሁ ናችሁ:: እኛ እኮ በቀጥታ ከዘመዶቻን የምንሰማውን ነው የሚያጋልጠው
ዘመዴ በጨው ሀሙስ ሀሙስ በቋሚነት ሊመጣ ነው ፋኖን የመከፋፈል ሚሽኑን በአግባቡ ተወጥቶ ጨርሷል እንግዲህ ያዝ ሊል ነው ደግሞ በሃይማኖት ካባ ሊመጣ ! አንተ ድንቅ ስው መጨረሻህን ያየ !😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
+++eshe tinishu esikidir +++😂😂😂+++
Zemedkon bekele STOP Terrorizing amhara fano. Beteseb media shame on you you ar big lair.
squad get out of here
@@fisehamerawi.1844 sew bela aremene.
des ylale😅😅
አለመናገር ሳይሆን መናገር ወርቅ ነው። ዘመዴ እውነታውን እራቁቱን በድፍረት ነው የሚናገረው። ያውም በመረጃ። ሁላችንም ያለፈው ይበቃናል በመረጃ እውነት እኛ ጋር ካለ ማቅረብ እንለማመድ። ጎበዝ ዝምታ ወደ መቃብር እያወረደን ነው። ከዚህ በተሻለ ደግሞ በጸሎት እንበርታ። እነ ዘመዴ እና ቀሲስ በርቱ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
Tadese Abebe Adis Abeba
These are no Christians . These are facist ortho Neftenas
የጥፋቱ መነሻ ጳጳሣት ናቸው እውነት ነው፣ለምሣሌ የምንኵስና ሕይወት እንዲዋረድ ያደረጉ እነርሱ ናቸው።
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባረኩን አባታችን ቀሲስ መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያን ያሰፍልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እግዚኦ ኢታረየኒ ሙሰነሐ ለቅድሰት ቤተክርሰቴያን !!
ዘመድየ የኔ ምርጥ አንተ ነቅተህ ባታነቃን እስካሁን ምኑም አይገባንም ነበረ😢
መጽሀፍ ቅዱሳትንና ቅርስን ደብቁ ዘመነ ፈርኦን ላይ ነን
አሜን ፣የድሃን ገንዘብ ለቤተክርስትያን ። ቀሲስ የተመረቀውን መፅሓፍ ለማንበብ ያብቃን።እንኳን ሁላችን በሩቅ በቅርብ ያለነው ደስታችን የላቁ ነው። እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏 ብርታቱን ይስጠን፣ አሸናፊውን መድኅኒአለም ይዘዝልን?!
እንክዋን ደስ አሎት ቀሲስ
እኔም ደስ ብሎ ኛል እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን።
ሐቅ ነው ዘመዴ እድሜና ጤና ያድልልን ላንተ❤
ዘመድኩን ግን አሁን አሁን ፋኖን እያጣጣለ እየየነው ነው ተስፋ እየቆርጥንባቹህ ነው ፋኖ የአማራ የመጨረሻ ምልክታችን ነው ከቻላቹህ ደግፏቸው ካልቻላቹህ ግን ዝምታን ምረጡ።
በረከት ቆመኽ አስብ
በረከት ስለ ራስህ ቤት አስብ የፋኖን ነገር ለአማራ ተውለት የእናተ ቤት እየተናጠ ነውና
+++kkkkk😂😂😂😂 Ay bereket +++esite atasiken ahun man yisemahal zemede enidenih new enidea new bitil ???+++kechalih teketelew kalichalih enideaw zim bitil yishalal boro +++
መምህሮቻችን !
ዘመድ ኩን በቀለና ቀሲስ ሳሙኤል ሰላምና ጤና ይሥጥልኝ እያልኩ -
ከእግረኛው ሚዲያና
ከኤልሻዳይ ወዶርቃ ሚዲያ ቀርቤ የቤተ ክርስቲያኗን መሰረታዊ ችግር በማቅረቤ ከቅድስት ቤተ ክ/ን ተሰናበትኩ ። ታዲያ ወዴት ልሂድ ?
ፍረዱኝ ... !!
በእዉነቱ ያማል
ሰዉ ዉስጥ ለዉስጥ ማማት እንጅ ሰማዕትነትን አልመረጠም እንዲያዉም አንዳንዱ የዘረፋዉ ነገር ለምነ ተነሳ ዝም ቢባል ኖሮ ብለዉ በድፍረት የሚናገሩ አሉ አገልጋዩም ቢሆን ለቤተክርስቲያን የሚደግፍ የግድነዉ ሰማዕትነትን መፍራ የለበትም
ዘመዳችን አንተ እውነተኛ ሰው ነህ ተባረክ እግዛብሔር ካንተ ጋር ነው እና ተባረክ እውነትን የሚወድ እግዛብሔር እሰከ
Hawassa
አቤቱ አምላኬ ሆይ በምህረትህ አስበን በቃ በለን 1:33:44
እንኳን በሰላም ተገናኘን
ያማል😢😢😢
ሁላችን ኦርቶዶክስ ምእመናን በሙሉ በህቡ መደራጀት አለብን
በህቡህ መደራጀት ቃሉን አያቀውም አሁን ያለው ወጣት ይብላ ይጠጣ ለሱ አያጉደልበት ካካውን ዞር ብሎ አያይም።
+++Ewinet betewal metetilay kuch emelut yegnaw lijoch adelu +++
Amennnnnnnn thanks and God bless all ❤❤❤
ይቺን የመሰለች ቅድስት ቤተክሪስቲያናችን የሀገር መሠረት የነበረች ቀሚስ ለብሰው መስቀል ይዘው ፍፁም መንፈሳዊ መስለው ጎዱን አንተ ፍረድ መዳኒያለም
እግዚአብሔር፡ያርልን።
እግዚአብሔር ይመስገን አለን ቄስስ እና ዘመዴ ቀበሪቾ👋👋👋👋👋
zimitan silabezan ye edjachnin newe eyagenegn yalenew..🔔🔔🔔enasebibet
አቤት ጉዳችን እግዚአብሔር ሆይ እዝንልን የሚራራ አባት የለንምመንጋህን በሉት ምን አደረግናችሁ ግንይህን ያህል ገንዘብ ምን ይስራልችሁል እባካችሁ እውነተኛቹ ተናገሩ በገንዘብ ፋብሪካ ስርታችሁ ለችግረኛ አድርጉ ነገ አፈር መሆናችሁ አይቀርም ሁሉም እውነት ነው አክሊለ ገብርኤል ምእመናን መንቃት አለብን ሁሉም ሚዲያ ይህን ነገር አቅርቡት ሁሉም ይስማው እግዚአብሔር ሆይ እረ አለቅን እራራልን ልቦቸውን ስበራቸው አንተን መሸወድ አይቻልም ስንት ስማእታት ቅዱሳን የኖሮባት ቤተክርስቲያን እረተው ተው ያሳዝናል እግዚአብሔር ሆይ ይህን ግፍ ተመልከት
እውነት ነው እውነት እውነቱን አውቀን ከወንበዴ ከወሮበላ ማፍያ ቡድን ፅድት ያለች ተዋህዶን ተዋህዶን የምትሸት ቤተመቅደሰ እንፈልጋለን እውነት ነው የምላችሁ ይህን መርሐግብር አዳምጨ ተቃጥያለሁ የማደርገው ሁሉ ግራ ገብቶኛል እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች እንነሳ ከሐይማኖታችን በላይ ምንም የለም በቃችሁ ልንል ይገባል እግዚአብሔር ወርዶ አያፀዳልንም እኛ ው እራሳችን ነን ፈጣሪም ይረዳናል እኔ አሞኛል መፈጠሬን ጠላሁት ይኼን ጉድ ከማየት ከመሰማት
ሰላም፡ መፍትሄው፡ ቀላል፡ ነው። መፍትሄው፡ ሰማዕትነት፡ ይጠይቃል። ያለሰማዕትነት፡ ምንም፡ ነቅነቅ፡ አይልም። አሁን፡ ክርስትያኖች፡ እየሞቱ፡ አይደለምን፡ ብትለኝ፡ ሰማዕትነትና፡ ሳንፈልግ፡ መሞት፡ አንድ፡ አይደለም። ያን፡ ግዜ፡ ብቻ፡ ነው፡ አምላካችን፡ የሚደርስልን። አሁን፡ ግን፡ ሁላችንም፡ መለፍለፍና፡ ማውራትና፡ እነ፡ እከሌ፡ እነ፡ እከሌ፡ እንዲህ፡ እያደረጉን፡ እያልን፡ ከሁሉ፡ በላይ፡ የሆነውን፡ አምላካችንን፡ ፈጣሪያችንን፡ እያስነስነው፡ ብቻ፡ሳይሆን፡ እያሳዘነው፡ ነው።
Thank you for sharing 🙏✝️✝️✝️🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
ብቻ የፈጠራት መዳህኒአለም ይጠብቃት ቤቴክርስቲያን ጠላቶቾ በዚተዋል በቲክቶክ ምን ኮሜንት አነበብኩ ኮርቶዶክስ ካለች እትዮጵያ አያልፍላትም የሚል አነበብኩ 😭 በተደጋጋሚ
Ethio betesb Enamesegenalen
ቄስስ እንኳን ደስ አለዋ ለሁለተኛ ልጅዋ
እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ ይፈርዳል አይፈርድም አትበሉ።
KE Talakua Ethiopia gonder
ክክክክክክክክ ወይ ዘመዴ ከልቤ ነው ያሳከኝ እነ ወለተ እትና እያሉ የስልክ ቢል እሚከፍሎት ወይ ጉድ
Megiboawe mezemurehe betam dess yelale
እውነትህን ነው ዘመዴ ህግ መውጣት አለበት።
ከደብረ ማርቆስ
Newyourk
Ewnt endh seneger endt des yelal
አረዘመዴ አሜሬካ 16 ቀንሙሉ ቅዳሴአለ እናመሰግናለን ቀሴስ
ሐቁን በግልጽ መነጋገር መልካም ነው። ቅዱስ ጳውሎስ ለሌሎች ከስበክሁ በኋላ ራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎስምሁ አስገዛዋለሁ እንዳለ ሁላችንም ሕይወታችንን ልንመረምር እና ልንስተካከል ይገባናል።
መነኩሴ በየገዳሙ ይወሰን ብለህ ትክክል ከተናገርክ በኋላ ላስቬጋስ ዝንጥ ብለው የሚኖሩትን እነአባ ቴዎድሮስን ማወደስ አይጋጭም???...እከከኝ ልከክህ ይብቃ።
ያስተምርም አያስተምርም ቤተክርስትያናችን እፎይ እንድትል መነኩሴ ወደየገዳሙ ይግባ ወይም ቆቡን ይመልስ።
ወይ እግዚአብሔር አምላካችን አባቶች ምን ሆኑ ሀብት ቢኖራቸው እንኳን ለቤተ -ክርስትያን አያወርሱም እንዴ ምዕመናን እንኳን ለቤ/ክርስትያን ነው የሚያደርሱት አረ እርዳን አምላካችን
ከአብዳቢ
ምዕመኑ ቤተክርስቲያን ሲሄድ ምፅዋት ባይሰጥ ምን ይፈጠራል አለመስጠት።
የገጠር ቤተክርስቲያን እና ገዳማትን መርዳት በአካል ሄዶ:: እኛው እየሰጠን በብራችን ደነፉብን እኮ በውጪውም እንዲሁ ናቸው:: ዛሬ እኮ አይደለም መስረቅ የጀመሩት በዲሲዋ Washington Dc USA ማርያም አሁን እዛው የቀሩት ካልዘረፍን ብለው በዛ በጥብኽጠው ይኸው 8 አመት ሞላው በፍርድ ቤት ከተያዘ
እንባዬን መግታት እቃተኝ፣
አቤቱ ይቅር በለን.....
+++ keses yifitun +++ memihir beritalin +++
አይ ዘመዴ ዛሬ እስኳዶች እየተንጫጩልህ ነው መተሬውን አልቻሉትም
please dont say ቀሲስዬ
ዘመዴ ምን እስጨነቀን ምእመኑ ገንዘቡን አይስጥ አስራቱን ለተቸገረ ለሚያለቅስ ይስጥ
እውነት ሁለታችሁም የቤተክርስቲያን ልጆች ስለሆናችሁ ነው እንደዚህ ለቤተክርስቲያን የምትለፉት። አምላክ ይጠብቃችሁ።
Boston
From Virginia
ይሄ ነገር የእህተ ማርያም መንገድ ልክ ሊሆን ነው
ዘመድ እንዴት ነህ ከጴጥሮስ
Akilile gebriel🎉
ዘመድኩን ማለት ዕውቀት ኖሮት አንድም ቀን ሲያወራ አይቼው አላውቅም ዘመድኩን ኢጎው እኔ አውቃለሁ እኔ የሌለውበት በረካ የለውም በማለት በሰድብ በመተቸት በመንቀፍ ለራሱም ለቤተክርሰቲያን የማይጠቅም ከንቱ ሰው ነው ቄሲሰ ሳሙኤል ዘመድኩን መጋበዝ ለምን አሰፈለገ ፍርሀት ካልሆነ
አሁንስ ግፉ በዛ ! አዎ በዝቷል። እና አንተ አዎቂው ምን አደርግህ? * አዎቂ የሚባሉትን ሰብስበህ አምጣና አሳየን እስኪ ! ፖለቲከኛ ው የየቤተ እምነቱም መሪዎች ምስል ምን ጠብ ሰው በሉት እኮ። አዋቂዎቹ እስኪ ኑልን።
ታዲያ ለምን ታዳምጣለህ ውልቅ ማለቱ ይጠቅምሀል
Berta zemede egizabehere yiredanal
+++esite anidet yaniten ewiket akafilen +++ eniketelih +++ memihir EGIZEABIHER AMILAKACHIN bewinet stegawin Abizitoletal EGIZEABIHER AMILAKACHIN YTEMESEGEN +++ yihinin litikemaw atichilim sitotaw kesew Adelemina ::+++
እና አሁን እየተናገረ ያለው ውሸት ነው ልትል ባልሆነ
እሜን እሜንአሜን
በቃ አሁን በአባቶቻችን ተስፋ ቆርጠናል፤ ስለዚህ እኛ እንደ ደካማ ምዕመናን ማድረግ የምንችለውን እናድርግ ፡፡ እባካችሁ መምህራን የአብነት ትቤቶችንና ገዳማትን ብቻ የሚደግፍ ፕሮጀክት ቀርፃችሁ አለምአቀፍ ንቅናቄ በመፍጠር የፈረሱትን እንስራ፣ የተጎዱትን እናድስ ፡፡ እባካችሁ እንፍጠን
+++Ay behulum tesifa ayikoretim yih eko EWINETEGNA Abatochachin enidinitela new eyetederege yalew +++egna enide anid Oritodoxic be ewinetegna abatochachin tesifa anikoritim ::+++ Wishetamochu eko ayikoyum yabatochachinim kibir bewinet yimelesal +++
Selam selam
ሰላም
💯💯💯👍👍👍💚💛❤
ከሜሪላንድ ዩኤስ አሜሪካ።
እኔስ ተቃጠልኩ ማርያምን
ሙዳየ ም ፅዋት የማን ነው
የካህናት ደመወዝ ነው እንዴ ?
Usa
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤😮
የአማርኛ ውበቱ>>ዘ መ ድ ኩን ሲሉተ=እምቢ
ሰውን ክው ታ ገባ,,🙏,አይጣል
Alen kegojam
ስላም እንዴት ናቹ መምህራኖቻችን እንኳን ስላም መጣቹ
Yehew shiromedam maferes jemerewal endeteferaw betekerstianua cher letel new fetari yehunen !
ይህ ሰው አታላይ ነው አንዴ የማሪያምን ምስል አንዴ ኩባያ እያሳየ አማኝ ለማስመስል ትያትር የሚሰራ ፍጡር ነው።
Dallas T
ለስብታ፡ጌቴስማኒ፡ገዳምም፡ጸልዩልን፡ብኮሪዶር፡ልማት፡ስበብ፡ገዳማችንን፡ሊደፍሩብን፡ስለሆነ፡ጸልዩልን
ቃል የለኝሞ ላንተ ዘመዴ❤❤❤
እንደ ዘመዴ አምስት ቢኖር ለውጥ በሀገራችንም በቤተክርስቴያናችንም ላይ ለውጥ እናይ ነበር❤❤❤❤❤
London Alen
የግንቦቱን የሲኖድስ ውሳኔ ትክክል ነው ብለህ ጳጳሳቱን ስታደንቅ እንዳልነበረ አሁን እኔ ምናገረው መራር ነው የምትለው? ከቀሲስ ጋር እኮ ነው ስትከራከር የነበረ ጳጳሳቱ በብልጠት የተሞላ ውሳኔ ነው የወሰኑት ብለህ ስታደንቅ አልነበረም እንዴ?
Enaten yakoyelen melekam lebacheun ayekeyerben lebetekersetayne ena lewegen yalachewen tekorekarenetem ayasatachew
ቀርፀን እንልክልሀለን እሱ በቻ ሳይሆን cr7 ጠቅምት 21 ይመጣል ካለችው ጀምሮ ኦርቶዶክስ ያልሆኑ አለባስ የሚያደርጉ መልክተኞች ናቸው እንደ ኢራቅ ኦርቶዶክስ በውትድርና ጠባቂ ካለተቋቋምን ማለቃቀስ መፍትሄ የለም
አይ እናንተ! አንድ ካህን 20000 እያገኘ እንዴት ኑሮውን ይችላሉ? አላችሁ? በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
የሙሉ ፕሮፌሰር የተጣራ ደሞዝ እኮ 15000 ብር አይሞላም!
ዘመድኩን ነቀርሳዉ ያለበትን ሜዲያ ሁሎ አን ፍሎ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
A.A
ባለፈዉ የሞቱት የገንዘብ ጳጳስ
የተከፋፈለዉ