ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዮሐንስ 4:18፤ አምስት ባሎች ነበሩሽና፥ አሁን ከአንቺ ጋር ያለው ባልሽ አይደለም፤ በዚህስ እውነት ተናገርሽ።”
በርቱ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቀዎት ከኤልዛቤል
ትክክል!!!!!!
ይቅርቦት ይደበቁ ባህታዊ እደዚ አይናገርም አቤቱ ማረን ዘንድሮ አባቶቻችን ምን ነካቸው😢😢😢😢😢
አባ Stay blessed. 🎉❤🙏🙏🙏🙏🙏
በርቱ አባታችን ቅናት ያለ ነው ምንም ቢሆን
እረ በቃ ብእግዛብሄር በየሚድያው ስሞታ እውነት በእርሶ አያምርም ለሰው ማሰናከያ ከመሆን በቀር እረ ፈጣሪ ሆይ ደጉን ቀን ያምጣልን።
ባለ ሀይማኖተኛ /ክርስትና/ እግዚአብሔርን ማለት አንገት የሚያስደፋ አይደለምማንም ሰው የበታቹን እንጂ የበላዩ እንዲሆን አይፈልግም በርቱ አባታችን ይቅርታ በስሜታዊ አያውሩ የሰው ስህተት የሆኑትን ብዙም ሚዲያ ላይ ባይገልጡ
አረ አባታችን እውነት ይበቃል እናታችሁ አያት ይሆናሉ እርሶ እየሱስ ክርስቶስ ተከሶዋል እንዲሁም ተገርፉ ተስቅሎ አድኖናል እንደ አባትነት ቢተው ይሻላል በቃ ይቅር
አይ አባ ህጻን ምነው ተዉ የሚልዎት ዘመድ ጓደኛ የሎዎትም መካሪ አጡሳ ለስሙ መለኪሴ ነዎት ሚዳያን ምነው የጸሎት ቤትዎ አደረጉት ገዳም መኖር ቢያቅትዎት ምናለበት በዘመናዊ ኮንዶሚናየም ቤትዎ ዝም አይተኙም ይበቃዎታል መዋረድ
Yemejemeria mekina anhun demo ✈️ airplane lemareg new
የርስዎ ማስተባበያ መኖኩሴ ማለት ከሐጥያት ይከልከል ማለት ነው እያሉን ነው። ነገርግን ለኛም የተጠትእዛዝ ነው።እባኮት ይመለሱ ሁሉም ይቅርቦት ለሓላፊ ዓለም አይጨነቁ ለቤቴክርስትያን ነቀርሳ አይሁኑ።
እረ ተው በጣም ነውር ነው። መኖክሴ ነኝ አይበሉ መኖክሴ እንደ እርስዎ ነው እንዴ? ቤቴክርስትያን።
እኝ አባት ለክስ ብቻነው የምመጡት እኔ ሀጥያታችሁ ማርገፍ አልሁን
ትንሽ ቆይቶ ጫት እንዳይሸጥ ያስፈራል ሰውየው
Ahunm hamet hamet hamet aselechihm anchi lebelh
Ante sewye kezi media atetefam werada le advertising lemareg new
ወንጌል ኣሳስሩ ኣይልም ለምን ታድያ ታሳስራላቹ
ሁሌ እሽኮሎሌ አይሰለቸውም እንዴ ሰውዬው? አርፎ ሸቀሉን አያጧጥም?
ህጳኑ ጫት አለክ አረቄስ ስንት ነው የምትሸጠው አውራኝ በውስጥ
እኚህ ሰውየ ለመሆኑ ሥራ አላቸው?
ዮሐንስ 4:18፤
አምስት ባሎች ነበሩሽና፥ አሁን ከአንቺ ጋር ያለው ባልሽ አይደለም፤ በዚህስ እውነት ተናገርሽ።”
በርቱ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቀዎት ከኤልዛቤል
ትክክል!!!!!!
ይቅርቦት ይደበቁ ባህታዊ እደዚ አይናገርም አቤቱ ማረን ዘንድሮ አባቶቻችን ምን ነካቸው😢😢😢😢😢
አባ Stay blessed. 🎉❤🙏🙏🙏🙏🙏
በርቱ አባታችን ቅናት ያለ ነው ምንም ቢሆን
እረ በቃ ብእግዛብሄር በየሚድያው ስሞታ እውነት በእርሶ አያምርም ለሰው ማሰናከያ ከመሆን በቀር እረ ፈጣሪ ሆይ ደጉን ቀን ያምጣልን።
ባለ ሀይማኖተኛ /ክርስትና/ እግዚአብሔርን ማለት አንገት የሚያስደፋ አይደለም
ማንም ሰው የበታቹን እንጂ የበላዩ እንዲሆን አይፈልግም
በርቱ አባታችን
ይቅርታ በስሜታዊ አያውሩ የሰው ስህተት የሆኑትን ብዙም ሚዲያ ላይ ባይገልጡ
አረ አባታችን እውነት ይበቃል እናታችሁ አያት ይሆናሉ እርሶ እየሱስ ክርስቶስ ተከሶዋል እንዲሁም ተገርፉ ተስቅሎ አድኖናል እንደ አባትነት ቢተው ይሻላል በቃ ይቅር
አይ አባ ህጻን ምነው ተዉ የሚልዎት ዘመድ ጓደኛ የሎዎትም መካሪ አጡሳ ለስሙ መለኪሴ ነዎት ሚዳያን ምነው የጸሎት ቤትዎ አደረጉት ገዳም መኖር ቢያቅትዎት ምናለበት በዘመናዊ ኮንዶሚናየም ቤትዎ ዝም አይተኙም ይበቃዎታል መዋረድ
Yemejemeria mekina anhun demo ✈️ airplane lemareg new
የርስዎ ማስተባበያ መኖኩሴ ማለት ከሐጥያት ይከልከል ማለት ነው እያሉን ነው። ነገርግን ለኛም የተጠትእዛዝ ነው።
እባኮት ይመለሱ ሁሉም ይቅርቦት ለሓላፊ ዓለም አይጨነቁ ለቤቴክርስትያን
ነቀርሳ አይሁኑ።
እረ ተው በጣም ነውር ነው። መኖክሴ ነኝ አይበሉ
መኖክሴ እንደ እርስዎ ነው እንዴ?
ቤቴክርስትያን።