4 የባለትዳር የጭቅጭቅ መንስኤዎች - እንዴት ማስወገድ ይቻላል? | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅ / @melhkmediaofficial
✅ / @gabchatubeofficial
✅ / melhekcenter
✅t.me.com/Melhk...
#ethiopian #EthiopianCommunity #EthiopianPodcast, #Success, #lifecoach, #በትዳር ጉዳይ ላይ የቤት ለቤት ማማከር #የባለትዳር የጭቅጭቅ መንስኤዎች #Causes of marital discord #lovestory #ባለትዳሮቹ ebs tv #ethiopianews
ልኡልሰገድ ቻናል ላይ አይቼህ ነው የመጣሁት እስከ ዛሬ ሳላቅህ ቆጨኝ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እውቀት ይስጥህ
ፀግሽ በጣም አመሰግናለሁ, በጣም ትክክል ነው!! እባክህን ከትዳር ቦሃላ ቤተሰብን በማስቀደም ልእህቴ ይህን አላረግሽም / አላረክም ለናቴ ለውንድሜ ባጠቃላይ ከትዳሩ በላይ ቤተሰብ ማስቀደምና ከትዳሩ በላይ ለዛ መኖር ምን ክር አለህ? ድንገት ሰርተህበት ይሆን? አላየሁም please ይህም ርእስ የብዙ ቤት ጥያቄ ነው :: thanks a lot bro!!
በጣም ጥሩ ጥያቄ ነዉ። የዉስጤን ነዉ ያሳወቅሽዉ።
የኔም ጥያቄ ነዉ❤❤
ጥሩ ጥያቄ ነው እህቴ እንደኔ ቤተሰብ መርዳት ጥሩ ነው ነገር ግን በመጀመሪያ ራስን ማስቀደም አስፈላጊ ነው ምክንያቱም እህቴ ወንድሜ ቤተሰቤ እያልን ስንረዳ ኖረን በሆነ አጋጣሚ የገቢ ምንጫችን ቢቋረጥ ያች የረዳችን ናት ብሎ ዘወር ብሎ የሚያየን የለም ወይ ገንዘባችንን አልያዝን ወይ ከቤተሰብ አልሆን መጨረሻችን አያምርም በቅድሚያ ግን ራሳችንን ከረዳን ከተለወጥን በኮንፊደንስ ሁሉንም መርዳት ( ማገዝ) እንችላለን እኔ አረብ ሀገር ከ10 አመት በላይ ሆኖኛል ካገኘሁት ልምድ ነው እህቴ
Tkikil @@فيفيسعود
በጣም እናመሰገናለን ፀግሸ ተባረክ እወነት ነዉ ተሸንፍ ማሸነፍ ትልቅ ጥበብ ነዉ በተለዬ በአረብ ሀገር ያለን እህቶች ባሎቻችንን ማክበር አለበን ዛሬ እግዚአቤሔር ረደቱን ሰርተን በምንለከለት ገንዘብ በአንደበታችን የምንወጋዉ ከሁነ ከባድ ነዉ አንደበት የፍጥነትን ሮጫ ይገታል ይቅርታ ግን ሰዉ በልቡ እንዳሰበዉ ነዉ ቃላት ትልቅ ቁልፍ ነዉ ❤❤❤
❤
ለምትሰጠን ትምርት ከልብ እናመሰግናለን የተከበርክ ፀግሽ❤💛
ወላሂ የንግግሩ መጣፈጥ
የኔ አስተዋይ የሚወጡት ቃላቶቺህ ደስ ሲሉ ❤❤አሏህ ይጨምርልክ🌹🌹🌹🌹
በጣም ነዉ ምከታተልህ ለኔ ትምህርት ነዉ ጸግሽ ❤
በእውነት የሰማሁትን ለመፈፀም ያብቃኝ
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
እስቲ የተግባርሰው ያድረግኝ ወደጮኛ ለመግባት ደበር ላይ ነኝ እግዚአብሔር በፍቅራችን ምሃል ይግባበት በፅሎት ማህበር ላይ ነው የተገናኝነው እመ አምላክ ተፌት ትቅደምልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉
እጅግ በጣም ምርጥ ትምህርት
እናመሰግናለን።ልኡላችን።እውነት።እንየ።3አመት።ታገስኩት።ግንአቃተኝ።አብሮ።ባለመተኛትይቀጣኛል።በመጠጥ።እራሱን።ያደነዝዛል።አብረን።እየኖርን።እስከ።4ወርድረስ።እስከ።6ወርድረስ።ይዘጋኛል።መጨረሻላይ።ግንአልፈልግሽም።ብሎ።አፍአውቶ።ነጉረኝ።እንየም።እሱካልፈለገ።እንየአለምነውምብየ።እንየም።ሌላጠበስኩ።ግንገናአልተፍታነም።ለመፍታት።አልተመቻቸልነም።እንየም።ጥየው።ተሰደድኩ።እጅግ።በጣምነበር።የምወደው።ግንልቤን።ሰበረው።በስሜቴ።ቀለደበት።ስለዚህ።የራሴን።ውሳኔ።ወሰንኩ።በስላምስመለስ።አዲስሂወት።መጀመርነው።እደፈጣሪፈቃድ።እስካለመቆየትነው።ታድያምንምርጫአለ።
Kabad nw Ayzoshe ❤
ትትናክ ዴስ ይላል እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይሥጥልን ግሩም ትምህርት❤❤❤❤❤❤
ተባረክልኝ ግልፅ አስተማሪ እውነታ ነው ብሩክ ነክ።
አሜንአሜንአሜን
ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን እናመሰግናለን መምህር እኔ ባንተ ትምህርት ብዙ ነግር እራሴ ላይ አትርፌለሁ ክበርልን ❤
ትክክል ልጅ ፈልጌ ገባሁ ልጅ አሳድጌ ወጣሁ እሚገርም ነው
ድንቅ ትምህርት ነው❤❤❤ተባረክ እኔ ብዙ ተጠቀምኩኝ
እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏽 መልካም ምክር ትግስትን ጥበብን መክረህናል ::
Thank you for all the videos you do 🙏
Ruhamaye ❤❤❤❤
አስገራሚ ጠቃሚ ምክር
እጅግ በጣም እና መሰግናለን🙏🙏
እሺ ❤❤❤
ተባረክልን ወድማችን❤
ጌዜዉን ለጓደኞቹ የሚሰጠዉን ባልስ ምን እናድርግ። ?? ሲጠጡ የሚጠጣዉ ሲቅሙ የሚቅመዉን ብቻ ጓደኞቹን ለማስደሰት ብሎ የማያስፈልግ ሱስ የሚገባዉን ወንድ ምን ይደረጋል? እስቲ ወንድሜ ምክር ስጠን።❤!!
አው ወላሂ ምንታረጊዋለሽ የኔም ህይወት ነው ብቻ ምንትያለሽ
ተባረክ እናመሰግናለን 🎉❤❤
Be Ewnata Egzabher yabarakah wadamachen bazahu tamaralahu👏👏👏👏
ፀጉሽ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ስላም ጤናይስጥልኝ ፀግሽ በጣም እናመስግናለን ነገርግን ኮርሱን ለመዉስድ ያለውን ክፍያ የተመጣጠነ ቢሆን እላለሁ
እናመሠግናለን👍👍❤️❤️
እናመሰግናለን ብሮየ❤❤❤❤
እሥኪእከሙነእደዚህብቅእያላችሁ✅✅✅✅✅
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
እናመስግናለን❤❤❤❤❤
እናመስግናለን
እመቤቴ ረጅም እድሜ ትስጥህ
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
Thank you for your advice.❤
Beautiful 😍 thank you 🙏
ወይኔ ፀግሽ ነዝረቱ አልህ ሳልፈልግ አሳቅህኝ በርታ አሪፍ ትምህት ነው❤❤❤
እናመሰግናለን
No words about you just thank you bro🙏
Betam yemiwodat guwadayignaye 3 lij wilda iyewodedechu teleyayech madan kechalk abate tebaberaygn
Salamke Yebza Mr Ewenat nw Alamawaqen mawaqe Rasu 👌🙏🙏
እንኳን በትዳር ጭቅጭቅ የቅርብ ጓደኛ እራ ተጨቃጫቂ ከሆኑብኝ ቶሎ እርቃለው በሂወቴ ጭቅጭቅ አልወድም ! አመሠግናለሁ
edme ketena yistilin
Thank you
Betam new meketateleh jima lay temehert betset
ለካ ኦርቶዶከሰ ናህ እኔኮ ፖሰተር መሰለህኝ አላይህም ናበር አንተ ምርጥ ጀግና መምህር በርታ ላይከ ሸር አድርጉ ቤተሰብ
AtAsikabich yemilewn bicha adirg😮 ahun kehamanotigar min yagenegnal😅😅😅😅😅
@@HelenYegetalij ተንኮለኛ😂🙈
አዎ እህታችን መስማት ያለብን ሃይማኖቱን ሳይሆን ትምህርቱን ነው ማወቅ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም ስለዚህ ለሌላም ጊዜ መስማት ያለብሽ ሃይማኖቱን ሳይሆን ትምህርቱን ነው
ምን አይነት አስተሳሰብ ነዉ
@@fatumamehamed3270 ምን አገባሺ ደደብ
Enamesgenalene
Melakame New Bertale❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል በርታልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤
Wow xuru mikir new
😢😢ebkhi ena ade nager mamker eflgalwe bamine lygnhwe ehlalwe
በ 0970704050 ይደውሉልን።
ሚልየን ተናቀች!!
The greatest devastation occurs when the woman is unwise but gains authority over the man.
ሴት ብልህ ካልሆነች ጭቅጭቅ መቼም አይጠፋም። ከወንዶች ብዙ ግዜ መዋሸትና ታማኝነት አለመኖር ይስተዋላል።
እኔም ልለያይ ነው ፈታኚ በለው እቢብሎኛል በርቀት ነበር ኒካ ያረግነው😢
በ 0970704050 ይደውሉልን።
❤❤❤❤ ❤❤❤
Wendme abzagnawen mikrhn semchewalew gin yenen chigr binegrh Des y
Ilegnal desta ka
Taw behiwote amtat elefu ibakh keigzybher betahc kechinket awtagn wendim alem
ሂወት ስልችት ብሎኛል እንደሚወደኝ እርግጠኛ አይደለሁም
እንደምትወጅው እርግጠኛ ነሽ? ከሆንሽ ለእርሱ አትጨነቂ መቸም አስገድደሽ አላባሽውም ብየ አምናለው ልልሽ የፈለኩት ካፈቀርሽው ዋጋ ክፍይ ለፍቅርሽ እጅ ሂወትሽን አታማሪ ይህ የሰይጣን ሀሳብ ነው እወቂበት ለባልሽ መልካሙን ሁሉ አርጊለት አይ ካለ እንጥሮጦስ ይግባ አታስገደጅው ነገር ግን አንዳድ ሴቶች ሁሌ እዲአቀብጠን ሁሌ ፍቅሩን እዲገልፅልን እንፈልጋለን ይህ ደግሞ ወንዶች በጃቸው ከገባን ኡፍ በለው ወደ ቤቱ መምራት ይመለሳል ይህን ስላደረገ አይወደንም ማለት አይደለም።
❤❤❤
እስኪ ዝም ልበል ለአላህ ስጥቻለሁ ነግሪን እናመስግናለን
እኔ ከባሌ ገ ልለያይ ነው ፀግሽ ምን አለ ብትታደገኝ
በ 0970704050 ይደውሉልን።
ኢም ቴሌግራም የለህም ቀጥታ ለመደወል እቆያለሁ ውጭ ነው ያለሁት
እህታችን ፀልይ እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባል አንቺም የራስሽን ደካማ ጎን እይና አስተካኪይ
ደስ ይላል ቆይ እደውላለው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Nigigiru yimechal
😍😍😍😍😍😍😍💘
እኔስ ምንም አይነት ትግስት የለኝም
ሚስቴ በሆነው ባልሆነው ትጨቃጨቃለች እና ምን ማድረግ አለብኝ ?😌መለያዬት ወይስ ሌላ መፍትሔ አለው
ወንድማችን መለያየት መፍትሄ አደለም ምከራት አስመክራት ታገሳት ፍቅር ስጣት የጠላችብህን ነገር ጠይቀህ የጠላችብህን ነገር አስተካክል ከሁሉም በላይ ደሞ ፀሎት ለትዳር አጥር ነው ፀልይ ትዳር በቀላሉ የሚፈታ አይደለም
@@ፅጌማርያም-21 አመሰግናለሁ እኔ እታገሳታለው ነገር ግን እሷ አታባራም ነገር በጣም ታከራለች
@@ZinabuasiradeLiyew አይዞህ መድኃኔዓለም ትግስትህ አይቶ ዋጋ ይሰጥሀል በኛ በክርስትና ሚስት እንደ ቤተክርስቲያን ትመሰላለች ባል እንደ ክርስቶስ ይመሰላል ስለዚህ ክርስቶስና ቤተክርስቲያን ተለያይተው አያውቁም እስከ አለም ፍፃሜ ይኖራል ባል ራስ ነው ሚስት አካል ናት ስለዚህ ለአካልህን እንደምትጠነቀቅ ሁሉ ለሚስትህ ለአካልህ መጠንቀቅ አለብህ ዋጋም አለው የታገሰ ሰው ሁሉን ነገር ተስተካክሎ ያያል
ምስኪን😢
❤❤❤❤❤
❤
❤❤❤❤
❤❤❤