7 ለትዳር የማይሆኑ ሰዎች ባህሪ - ትዳርን የመምራት ጥበብ ክፍል 25 | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | Episode 25

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 53

  • @halimaAhmed-h2w
    @halimaAhmed-h2w 2 หลายเดือนก่อน +30

    ውድ የአገሬ ልጆች ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
    ሀገራችንን ሠላም ያድርግል
    የቤተሰቦቻችንን መጥፎ አያሰማን
    እነሱን አያሳጣን
    እኛንም አያሳጣቸው

    • @Eman-if8od
      @Eman-if8od 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amiiiiiiiiiiiiiiin

  • @makdsshagye784
    @makdsshagye784 2 หลายเดือนก่อน +16

    ለኔ ለደካማው ልጅ ፈጣሪ የሚወደድ የሚጣፍጥ ነገን ለመናፈቅ የሚያደርግ ትዳር ባርኮ ለሰጠኝ ለሁላችሁም እደኔ አይነት ትዳር ይባርካችሁ ፈጣሪ❤❤🎉

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 2 หลายเดือนก่อน +9

    እናመሠግናለን ትዳር ከእግዚአብሔር ነውና እሱ መልካም ትዳር ይስጠን

  • @YelidataWeionye
    @YelidataWeionye หลายเดือนก่อน +1

    አረ ፀግሽ እኔ እኮ ይገርመኛል የኔን ፈተና እያወክ ያወራህ ነው የመሰለኝ በተለይ አሁን ካነሳሃቸው ሃሳቦች ከ3 በላይ ክፍተቶች ካለበት ሰውጋ እያወራን ነበርና አጣድፎ ወደትዳር እንድገባ እያግባባኝ ነው እኔም ወደፈጣሪዬ እየፀለይኩ ነኝ ስጋት ከልቤ ሊወጣአልቻለም እሱን መቀበል ከብዶኛል ግን ፀግሽ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ!!!

  • @FreworkShikur
    @FreworkShikur 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሀሳብህን በማካፈል ሰዋችን ለመርዳት የምታደርገው ጥረት ደስ ይላልና በርታ እናመሠግናለን ወንድሜ!

  • @KsaAbha-f1v
    @KsaAbha-f1v 8 วันที่ผ่านมา

    አምላኬ አወዳ ዴቄን አሣምረዉ አዴራ ጌታሖይ😍😍😍😍😍😍😍

  • @ameleworkWube
    @ameleworkWube หลายเดือนก่อน

    አናመስግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @عبدالر-ز4ح
    @عبدالر-ز4ح หลายเดือนก่อน

    ክበርልን ፀግሽየ❤❤❤

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 2 หลายเดือนก่อน +3

    የጥበብ መጀመሪያው እግዚአብሔር መፍራት ነው ልክ ነው ለዚህ ምስክር ነኝ 18 ዓመት ለቅሶ ነው የሆነብኝ ይህን ሰው ተፈተህም አትፈታውም እረ ምን ጉድ ነው ከፈለከው ታሪኬን ብነግርህ ደስ ይለኛል

    • @adnaelbinyam6473
      @adnaelbinyam6473 หลายเดือนก่อน

      ጸልይ በሰው ላይ ብዙ ነገር አለ

  • @AlimetAli
    @AlimetAli 23 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 2 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ውዝግብ ጋይስ

  • @DelilatGeremew
    @DelilatGeremew 2 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ግዜ ኮሜት አይቀናኝም እና በርታ

  • @samira1464
    @samira1464 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @Xaayituu1568
    @Xaayituu1568 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤God bless you 🙏 its really

  • @ZINAHZ-o7j
    @ZINAHZ-o7j 2 หลายเดือนก่อน +25

    ትዳር አሁን የለም ውድሜ ውጥሮ መሥራት ነው እቤት ሚሥቱን አሥቀምጦ ውጩ ለውጪ ለሚልከሥከሥ

    • @MesfinMes-k2w
      @MesfinMes-k2w 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል የኔውአለ አደል አሰሩን ሴቶችነው የሚወራው እያየሁት ግን ይለወጣል ብየነበር ግን መቸም አይለወጥም

    • @madinaahmed58
      @madinaahmed58 2 หลายเดือนก่อน

      አራግፊዉ ይሄ ዝርክርክ​@@MesfinMes-k2w

    • @meseretsolomon7304
      @meseretsolomon7304 หลายเดือนก่อน

      Leke neshi er wey

    • @belsti9368
      @belsti9368 หลายเดือนก่อน

      @@MesfinMes-k2wሴቶችስ አሉ አደለረ በድብቅ ሌላ ተጨማሪ ጓደኛ ለመያዝ ሚሮጡ።

  • @alimakassa8614
    @alimakassa8614 2 หลายเดือนก่อน

    Perfectly said, all of the characters I have experienced bitterly.

  • @YamikaYamika
    @YamikaYamika 2 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 หลายเดือนก่อน

    ❤እናመስግናለን አስተማሪያችን

  • @نررنزنيني
    @نررنزنيني 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @Maki-x8b
    @Maki-x8b หลายเดือนก่อน

    Ebak begeta fiqir ene techegerku
    Yemerereq fiqir yehun zim bilow new menecenecew ina ehe le tedar yehonal
    Alemetemamen ina negerechun ulu beqena ayeredem men lederg merereny getan

  • @destadebele7977
    @destadebele7977 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ 11:29

  • @tigderbe4990
    @tigderbe4990 2 หลายเดือนก่อน

    እናመስህናለን ❤❤

  • @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
    @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ❤

  • @KidstEshetu
    @KidstEshetu 2 หลายเดือนก่อน

    ልዩንህ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @YashiZewde
    @YashiZewde 2 หลายเดือนก่อน

    Gin sew mitinikew besiraw ,balemekebaber yimetal!

  • @AboSamsoo-kw4uc
    @AboSamsoo-kw4uc 2 หลายเดือนก่อน

    Btkkl ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TadlaDavid
    @TadlaDavid 2 หลายเดือนก่อน

    Enamesgnaln❤❤❤

  • @AsdQwe-qr8zs
    @AsdQwe-qr8zs 2 หลายเดือนก่อน +2

    የተጠቀሱት የባሌ ባህሪ ነው ምንም ቢደረግለት አይጠመው

  • @HowaOth
    @HowaOth หลายเดือนก่อน

    11❤❤🎉🎉🎉

  • @ፋፊነኝ-ሠ7መ
    @ፋፊነኝ-ሠ7መ 2 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ በርታ ❤❤❤

  • @YashiZewde
    @YashiZewde 2 หลายเดือนก่อน

    Geta iwiketihin yichemirilih! Wiste neh!

  • @ZahraAd-u3n
    @ZahraAd-u3n 2 หลายเดือนก่อน

    Likii newuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @halimaAhmed-h2w
    @halimaAhmed-h2w 2 หลายเดือนก่อน

    ወንዴሜ ፍቅር መስጠት መቀበል አይችልም ብለው ትዳራቸውን እንዳይበትኑ ጥንቃቄ ብሰጥ ምናለ መሰለህ አብዛሀኛው ተከታታይህ የክፍል ሀገር ልጆች ይሆናሉ ብዬ አሰብኩ የክፍል ሀገር ወንዶች ምን አልባት ከዚህ ውጭ ሌላ ብዙ ጥሩ ጎን አላቸው እናም ሴቱ ደሞ ያንን ምርጥ ወንድ ይሄን ስላጣችበት ብቻ ስንቱ ቤት ተበላሽቷል ያ ወንድ እኮ የኖረበት ማሀበረሰብ ነው ይሄን ያሳጣው በዚህ ላይ አንድ ቀን ብሰራልን
    ምሳሌ ካከበራት ሀላፍትናውን ከተወጣ ከዛ አንተ እንደምታስተካክለው ሀሳቤን ተስፋ አደርጋለሁ

    • @shekatelebenatsheka6143
      @shekatelebenatsheka6143 2 หลายเดือนก่อน +1

      እና እንስቃይ የገጠር ወንዴ አግብተን ቲንኪው የማያውቅ ግዴታሽነው የሚል ሚስቱንና ስራተኛውን የማይለይ የተማረ መሃይም ሞልቶል ቤት ይቁጠረው እኔስ ተገላገልኩ ፍቅር አያቅ ቅናት ግን ያውቃል ለማን ብዬ እወድሻለሁ የሚል ቃልማ ክብር ነክ ይመስላቸዋል እንናፈቃቸው የሞቱ ብዙ ሴቶች አሉ ግፍ ነው

    • @halimaAhmed-h2w
      @halimaAhmed-h2w 2 หลายเดือนก่อน +1

      @shekatelebenatsheka6143
      አይ ስቃይን አያካትትም በብዙ ነገር ጠንካራ ከሆነ ውጤታማ ከሆነ እወድሻለሁ ለንግግር የከበደው ግን ክብር ካለው ያንን ነው ለማለት
      ብዙ እህቶች ይሄንን ወንድ ሲፈቱ ስላየሁ ነው የኔ ውድ እህት አይዞሽ

    • @GabchaTubeOfficial
      @GabchaTubeOfficial  2 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ በዚህ ሀሳብ ላይ አስተያየት እንሰጥበታለን እናመሰግናለን

    • @meseratabey7900
      @meseratabey7900 4 วันที่ผ่านมา

      You need understand a lot of people is suffering by living with those kind of people. Those behaviors is really bad they could destroying a lot of people. I know you don't understand because you haven't experienced. It is so good he explain it because it helps specially the people who is not married they could see the red flag they run away so it is so good give awareness about those kind of people.

  • @LovelyPeacock-ru1yd
    @LovelyPeacock-ru1yd 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🙏

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Latazanvlog
    @Latazanvlog 2 หลายเดือนก่อน +1

    አረተው ውድች ደሚሩኝ😢

  • @MesfinMes-k2w
    @MesfinMes-k2w 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ እፈራለን የሚሉት ሴትበሴትላይ የሚደረብነው ውውውውውውው

    • @KelemAklil
      @KelemAklil 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው በእነሱ በሷል 👍👍👍

  • @ZufanSolomon-i1d
    @ZufanSolomon-i1d 4 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @Mm-ov7id
    @Mm-ov7id 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @TgestDesale
    @TgestDesale 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤