♦️አርቲስቶቹ ግሸን ላይ ለምን አለቀሱ♦️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 333

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j หลายเดือนก่อน +58

    የግሸኗ እመቤት ለንሰሀ ለደጅሽ አብቄኝ ሀጢያቴ ብዙነዉ 😢😢😢😢😢😢

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 หลายเดือนก่อน +19

    አሜን አሜን አሜን በርቱ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁናችሁ መሻታችንን ልዑል እግዚአብሔር ይፈፅምልን ❤❤❤❤❤❤❤ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain หลายเดือนก่อน +56

    እናታችን እመቤቴ ሆይ የሰደት ነገር ታውቃዋለሽና ልጆችሽን ከስደት መልሰሽ ለደጅሸ አብቃን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @AlAin-xn1de
    @AlAin-xn1de หลายเดือนก่อน +23

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንደሞቻቸን እህቶቻቸን ለኛም እንደህ እያለቀስን የምንፀልይበተን ይስጠን እግዚአብሔር ❤❤❤❤

  • @SabaKidus-tb8ro
    @SabaKidus-tb8ro หลายเดือนก่อน +25

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ትጠብቃችሁ ትክክለኛውን እምነት ስለተከተላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 หลายเดือนก่อน +38

    እናቴ 🤲 ለቤትሽ ለደጅሽ አብቂኝ🙏🥰

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 หลายเดือนก่อน +7

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ጤናውና በረከቱ ሰጥተሽ ቀሪ እድሜየን ከሀጢያት የምድንበትን ጸሎት እያደረግሁ እንድእኔ ያሉ ደካሞችን እያገዝሁ እኖር ዘንድ ለደጅሽ አብቂኝ ለልጅሽ ለጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የዘወትር ጸሎቴን ታደርሽልኝም ዘንድ እማጸንሻለህ አሜን አሜን አሜን

  • @rahelh5961
    @rahelh5961 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እግዛብሔር ይባርካችሁ የድንግል እርዳታ በረከት አይለያችሁ በርቱ እኛም ከጎናችሁ ነን እመቤቴ ለደጇ ያብቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ በርቱ በርቱ በርቱ የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ተነሱ ሁላችሁም ይሄን የበረከት ስራ እናግዝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እግ ዘብሔር ለሰሎሞን የፈቀደላትን ለናንተም ለሁላችን ይፍቀድ ኣሜን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 หลายเดือนก่อน +7

    አርቲስቶች እግዚአብሔር ያበርታችሁ ። ፈጣሪ ከፊት ይምራችሁ እመብርሃን ትከተላችሁ። ዘራችሁ ይባረክ ። ጠላት እርር ይበል በርቱ ።

  • @tsedaletadese4232
    @tsedaletadese4232 หลายเดือนก่อน +21

    አርቲስቶች ሰው ናቸው የእግዚአብኤር ቃል ምን ይላል እናተ ሸክማችሁ የከበዳችሁ ወደኔ ኑ ነው የሚለው ማንም መቅረብ ይችላል ችግር የለውም

    • @mhretiBiza
      @mhretiBiza หลายเดือนก่อน

      ምን የገማ ንግግር ነዉ ታዳ አርቲስት ጌታ ነዉ ማን አለ ሰዉ ነዉ ትላለች እንዴ ደደብ😅

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork หลายเดือนก่อน +13

    እመቤቴ ማርያም እባክሽ አገራችንን ጠብቂልን ለደጅሽ አብቂኝ እባክሽ

  • @BerhanWendemanah
    @BerhanWendemanah หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከልጅሽ አስታርቂን የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያ ን ሠላም ያደርጋት ዘንድ ለምኝልን 🙏🙏እማ አምላክ ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ😭😭😭😭

  • @MulusewKassahun
    @MulusewKassahun หลายเดือนก่อน +10

    ሰላም ቤተሰብ እንኳን ለዚች ቀን አደረሰን አደረሳችሁ ከይቅርታጋር አንድ አንድ ኮሜንቶችን እያየሁ በጣም አዘንኩ ሁላችንም ሀፂያተኛነን ማን ማንን ይኮንናል ከመንቀፍ ይልቅ ፀሎት ብናደርግ ምን አጠፉ የቤተክርስቲያን ልጆች ናቸው በእምነታቸው ጎበዞች ምን ያድርጉ ያ እንጀራቸውነው ቤተሰብ የሚያስተዳድሩበትነው ስንት ሀጢያት እየተሰራ ጥቅቅኑን ነገር ለምን ትለቃቅማላችሁ እኛው እየተቋሰልን እየተታቸን እስከመቼነው እስኪ ቆም ብላችሁ አስቡ ይቅር ይበለን ልቦና ይስጠን

    • @jemmawork838
      @jemmawork838 หลายเดือนก่อน +5

      ስድብና መንቀፍ ክርስትና አይደለም ሁሉም በሙያውእያገለገለ አምላኩን ማምለክ እግዚአብሔር ን ማወቁ ክፋቱ ምንድ ነው እነሱ ያገኙትንበረከት ይድረሰን እንደነሱ ቦታውን ለመርገጥ ያብቃን ተባረኩ የኦርቶዶክስ ልጆች የጥበብ ፈርጠቾ አርቲስቶቻችንን

    • @hermelam.tefera4103
      @hermelam.tefera4103 หลายเดือนก่อน +2

      እህቴ ተሳዳቢዎቹ የሌላ እምነት ተከታይ ናቸው። ታዋቂዎቹን ለማሸማቀቅ እና ሃይማኖታቸውን ለዓለም በግልፅ እንዳይመሰክሩ ለማድረግ ነው። ጌታ ይገስፃቸው ክፉዎችን

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታየና መዲሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እደኔ ሀጣትና በደል ሳይሆን እደምህረትክ ማረኝአ አሜን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal หลายเดือนก่อน +5

    ግሸን ደብረከርቤን ምንብዬ ልግለፀው ምድር ወደሰማይ በመስቀል ቅርፅ ደረቷን ገልብጣ ሳያት እጅግ ግሩም ድንቅ የአምላክስራ ከማለት ውጭ ቃል የለኝም!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ኢሜን አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያስማልን አባቶቻችን ብራኬያችሁ ይደርብን አሜን🤲🙏🇪🇹❤️👏⛪️ እህት ወንድሞቼ በርቱልን እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ የፅናልን ተባርኩልን ኣሜን በረከታችሁ ይደርብን ኣሜን 🤲🤲🙏⛪️🇪🇹👏❤️

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሃን ድንግል ማሪያም ሆይ በፀሎቴ ጌዜ ሁሉ የልጅሽን መከራና የተከፈለልኝን ዋጋ እያሰብኩ በማስተዋል በእንባ እንድፀልይ እርጂኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @bayoushmekuria2897
    @bayoushmekuria2897 หลายเดือนก่อน +1

    አይደለም አየተቀረፅኩ በፀጥታ ቦታ እንኳን ሆኜ ለፀሎት አእምሮዬን እና ልቤን መሰብሰብ ያቃተኝን እኔን ባሪያውን እግዚአብሔር እንዲያስበኝ ፀልዩልኝ!

  • @GgHh-qn4qg
    @GgHh-qn4qg หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እመ አምላክ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ የነገርኩሽን አደራ እመቤቴ ቅድሥት ድግል ማርያም ሆይ ከልጅሽጋርም አሥታርቂኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerihunzewdu9172
    @zerihunzewdu9172 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን የእግዛብሔር ምህረት ይጎብኝን ጥረታቹ ብዙ ነብሶች ወደ አምልኮ ይመልሳ ተባረኩ ፈጣሪ ያፅናቹ ልመናቹ ይድረሰኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @astergebru9165
    @astergebru9165 หลายเดือนก่อน +1

    ግሸን እናቴ ሁሉን አድርገሽልኛል አሜን ድጋሚ የጠየኩሽን አውቃለሁ ታሟይልሽ ለደጅሽ በድገሚ ታበቂኛ ለሽ አሜን

  • @MussieAnbessie
    @MussieAnbessie หลายเดือนก่อน +10

    ቃለ ህይወት ያሰማል በረከታችው ይደርብኝ አሜን

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ ማሪያም እኛንም ስደተኛችን አሥቢን ለአገራችን አብቃን ደጅሽን እንድንርግጥ ያርገን አሜን 🎉🎉🎉🎉

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv หลายเดือนก่อน +5

    በእውነት እግዚአብሔር እኛንም በስደት ያለነውን ለደጅ ያብቃን እመቤታችን በቃልኪዳኗ ትጠብቀን

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
    @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ሆይ አንተን የሚያይበት ልቦና ስጠኝ😢
    እመቤታችን የግሸኗ ማርያም ሆይ ማደርያሽ አድርግኝ😢❤

  • @BelgaMoges
    @BelgaMoges หลายเดือนก่อน +9

    እመብዛሃኖ አደራሽን ይህን ጊዜ አሻግሬን😢🙏

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሀን አማላጂቷ እሪህረት ልቦና ቅድስት ሀገራችነን ካለችበት መከራ
    አውጭልን የጊሸኖ አእመቤቴ አች ልጂሽን ለምኝልን አማልጂን

  • @TEKLEHAYMANOTNEGASH
    @TEKLEHAYMANOTNEGASH หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ያድርገው፡ ልቦናንም መርማሪ እግዚሕአብሄር ነውና ውነቱን ና ውነተኛውን ለይቶ እንዲያሰማን በዚሁ እኛም እንጠይቃለን

  • @Helen-z4n
    @Helen-z4n หลายเดือนก่อน +8

    የውነቴነው።የምለሽ።ትግስትዬ።ውሉም።የአዳም።ልጅ።ሲፈጠር።እያዳዱ።ተሰቱ።አለው።እነታ።የባቶቻችን።እና።ያግሮቻችን።ጀግናሆች።ነቹ።ወሌም።አድናቂሆቻቹ።ነኝ።ለምን።እናተ።ባይው።ቁጥር።እባዬ።እደጓረፍ።ነው።የማፈሰውብቻ።አገራችን።እግዚሐቤር።ሰለሙንና።ፍቅሮን።ያምጣልን።ሐሜን።ሐሜን።ሐሜን።

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB หลายเดือนก่อน

      እኔ ይገረም ዘፈንም ሁሉንም ፖለቲካንም ይቻለል።

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 หลายเดือนก่อน +6

    ታድላችሁ ❤❤❤እኔንም ለደጇ ታብቃኝ እመብርሃን

  • @ቡናጠጡ-ከ3ቈ
    @ቡናጠጡ-ከ3ቈ หลายเดือนก่อน

    የግሸኗ እመቤት ክብር ምሰጋና ይድረሰሸ ወይራዋጋ ያለሸዉ እመቤታችን የነገርኩሸን አደራሸን ክብርና ምሰጋና ላንቺ ይሁን የጌታዬ እናት አሜን

  • @sayteayele2598
    @sayteayele2598 23 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ጌታዬ ይን የተቀደሰ ሥፍራ እጎበኝ ዘንድ አናም ከበረከትህ እቋደስ ዘንድ ለኔም እድል ትሰጠኝ ዘንድ እለምናለሁ። በዛሬው ቀን በቦታው ተገኝተው በፊትህ ቆመው ለተማፀኑ ና ላከበሩ ሁሉ የልባቸውን መሻት ትፈጽም ዘንድ ይሁን። አሜን

  • @Egziab
    @Egziab หลายเดือนก่อน +13

    ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @miheretteka8957
    @miheretteka8957 หลายเดือนก่อน +7

    በርቱ አርቲስቶች ጎበዞች ትልቅ ስራ ጀመራችሁ

  • @mekonnenteferi5198
    @mekonnenteferi5198 27 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው የተነካሁት!! ፀሎታችሁ ልመናችሁን ልኡል አምላክ ከፀባዖት ይቀበልላችሁ:: ሁላችንንም ይቅር ይበለን:: አገራችንን ሕዝባችንን ከክፉ ይታደግልን:: አሜን!!

  • @אבאחבתה
    @אבאחבתה หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቃችሁ መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ

  • @سامرخالد-ك7ض
    @سامرخالد-ك7ض 23 วันที่ผ่านมา

    የግሽኗ ማርያም እናቴ ለደጅሽ ያብቃን በርቱልን ውድ አርቲስቶች ናችሁ የተ ዋህዶልጆች

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu หลายเดือนก่อน +54

    የምትሳደቡ ልቦና ይስጣቹ ስንት ጉድ እያለብን የሰው ጉድ እንጎለጉላለን አርቲስቶችችን በርቱ

    • @mare7241
      @mare7241 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉

    • @mare7241
      @mare7241 หลายเดือนก่อน

      ❤🎉🎉❤🎉❤🎉

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉❤❤ተያቸዉ ለወሬ ተዋህዶ ቦታ የላትም

    • @lulitalemu364
      @lulitalemu364 หลายเดือนก่อน

      ❤p

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ግሽና አመቤቴ ለደጃ ያብቃን🌿🌿🌿🌿

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ หลายเดือนก่อน +20

    ጌታ ሆይ የራሴን ሀጢያት እማይበት ልቦና ስጠኝ🙏🌷🌷🌷 ለሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mhretiBiza
    @mhretiBiza หลายเดือนก่อน

    አቤት ግርማ ሞገስ እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ እነዚ ድንቅ ልጆችሽም የልባቸዉን መሻት ፈፅሚላቸዉ የኛንም

  • @TgTg-l1m
    @TgTg-l1m 23 วันที่ผ่านมา

    የኔ አባት ዘማሪ መሆን ነበረብህ አንተስ ድምፅ 1ኛ ዋው ❤❤

  • @ቡናጠጡ-ከ3ቈ
    @ቡናጠጡ-ከ3ቈ หลายเดือนก่อน

    ቅዱሰ ሚካኤል ክብር ምሰጋና ይድረሰህ አባቴ ታሪክ ያየሁብህ መብራቱ ከግድግዳዉ ላይ ሲበራ እፁብ ድንቅ ነው ለደጀ ያብቃን

  • @abebechgobezie5818
    @abebechgobezie5818 หลายเดือนก่อน +3

    የግሽኗ እመቤት ለንስህ ለደጅሽም አብቂኝ አደራሽን🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን እመብረሐን ትጠብቃችሑ የተዋሕዶ ልጆች 😭😭😭

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜንአሜን በረከታችሁይድረሰን ለኛለስደተኞች ለበርሽ ያብቃን በጸሎትአስቡን🙏🙏🙏💚💛❤️😭😭😭

  • @ቡናጠጡ-ከ3ቈ
    @ቡናጠጡ-ከ3ቈ หลายเดือนก่อน

    ቅዱሰ ገብርኤል ክብርና ምሰጋና ይድረሰህ ቅዱሰ ኡራኤል የግሸኗ እመቤት አንቺ እርጅን

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 หลายเดือนก่อน +2

    አርትሲቶቻችነፀሎታችሁን ይስማችሁ
    የሕዝቂያስን ፀሎት የሰማ የእናንተንም ፀሎታችሁን ፀሎት ይስማችሁ🙏🙏🙏
    ለአገራችን ኢትዮጽያ ሰላሟን ይመልስልን
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ለሕዝቦችዋ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይመልስልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @سميرة-خ6ز
    @سميرة-خ6ز หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂን አሜን በስደት ያለነውን ልጆችሽን አንች ከልጅሽ ጋር ጠብቄን በሰላም ላገራችን አብቄን ❤❤❤❤

  • @abebagebru1196
    @abebagebru1196 หลายเดือนก่อน

    I wanna really listen ygerem this your blessed voice please try to release more mezmur . May God give all of you strength and send you help from Zion Amen 🙏 🙏

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w หลายเดือนก่อน +3

    ምንኛ መታደል ነወ ደጃዋን መርገጥ ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TgTg-l1m
    @TgTg-l1m 23 วันที่ผ่านมา

    መድሀኒ ዓለም በቤቱ ያፅናችሁ ስታምሩ ፈጣሪ ከነልጆቻችሁ ከቤተሠቦቻችሁ ጋ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ቅዱስ መድሀኒዓለም ኢትዮጵያን ጠብቃት እር በቃሽበላት አምላኬ እኛ እጨምር አለንእጅ አቀንስም እባክህን አምላኬ እባክህን እረ በቃሽ በላት አባ😢😢

  • @EtiopiaUae
    @EtiopiaUae หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ልመናችሁ በረከታችሁ ይድረሰን

  • @Weyeni
    @Weyeni หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ሁል ግዜ እማስበው ነበር የቱሪስት መስብ የሆነቺ ቦታ በዚህ ደረጃ መቀመጡ በጣም ያሳዝናል ይህ የሚያሳየው የቤተ ክህነቱ ድክመት ነው

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
    @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም หลายเดือนก่อน

    አቤቱጌታ ሆየ ይቅር በለን አይ ኮመቶች የቅር ይበለን
    ምን አሏችሁ ከስሜታቸዉ አጣር ነዉ ያለቀሱት
    እኛ ስያለን አደል ምንም ታን ሸራ በተን በቻ የምተኛ
    እግዚአቢቤር አምላክ ፀሎታችሁን ይቀበለዉ
    በፀሎታችሁ አስቡን ወለተሰት ነኝ እማ እማመምክ
    ደጃፍሺን እሳለም ዘንድ ፍቀጂልኝ እከመቸ በሀጢት አስተመ በበደል ፍቀደገጂልኝ በቤትሺ በምረትሺ ግብኝኝ👏👏👏👏

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 หลายเดือนก่อน

    አለን ደግሞ ለእመብርሃን እኔ እሷ ትፍቀድልኝ የምችለውን እልካለሁ
    ደግሞ የነገርኳት አለ እሱን ትስማኝ ለስለቴ ታብቃኝ
    እግዚአብሔር ያበርታችሁ መመረጥ ነው የእግዚአብሔርን ቤት ለመስራት መዘጋጀት ታድላችሁ ።

  • @meseretlema588
    @meseretlema588 หลายเดือนก่อน

    በረቱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው ❤❤❤🌾🌾🌾🌾በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ 🤲🤲🤲

  • @bizuayehumereke784
    @bizuayehumereke784 หลายเดือนก่อน

    የአባቶቻችን ልመና በረከት ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ለአለማችን ይድረሰን አሜን አሜን አሜን። ✝️✝️✝️🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ማርያምን አማልጅኝ ማሪኝ ይቅር በይኝ ሳቅ በድፍረት ሳላውቅ በስህተት ክ የስራሁትን አጢያቴን ይቅር እንዲለኝ ለምኝልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏 እግራችንን ስላማን ስጥልን የተራቡትን መግባቸው ይተስደዱትን ወድቤታቸዊ መልስልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @jdjtwy9829
    @jdjtwy9829 หลายเดือนก่อน

    አሜን(፫)🙏 ሀገራችንን ሠላም አርግልን እኛንም በሠላም ለሀገራችን አብቃን ከቤተሠቦቻችን ጋር በቁጥር ሣያጎል ያገናኘን ያገናኛችሁ ለእመቤታችን ደጅ ያብቃን በሰላም በፍቅር አሜን❤❤

  • @derejeessayas8207
    @derejeessayas8207 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን ሥላሴ ይስጥልኝ ድንግል ማርያም ትጠብቃችዉ አሜን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu หลายเดือนก่อน +1

    እምዬ እመቤቴ ማርያም ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ หลายเดือนก่อน +1

    እናቴና እመቤቴ አች ፈቃድሽ ሆኖ ደጅሽን እድረግጥ ፈቃድሽ ይሁንልኝ።

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 หลายเดือนก่อน

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @kuruhabesha918
    @kuruhabesha918 หลายเดือนก่อน

    ብፁእ አባታችን በረከትዎ ትድረሰኝ፣

  • @mesetemesete
    @mesetemesete หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ በስደት ያለን ልጆችሽን በሰላም ለደጂሽ አብቂን

  • @3sgroup460
    @3sgroup460 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርም ሆይ እውነተኛውንናቀጥውን መገድ አንች ምሪኝ አሜን አሜን አሜን

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal หลายเดือนก่อน

    አሜን ሀ ሌ ሉ ያ ከጠፋሁበት በፈሰሰው ደምህ የመለስከኝ ጌታ ተመስገን

  • @amelebekele1432
    @amelebekele1432 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን. አሜን በረከታችው ይደርብኝ

    • @zermandemma7461
      @zermandemma7461 หลายเดือนก่อน

      የማን በረከት የአርቲስቶቹ ከሆነ ...
      ስህተት ነው

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB หลายเดือนก่อน

    ከግንድ ጋር እንደታሰርክ ከፍቅርህ ጋር እሰረኝ🙏 ትልቅ ቃል ወይኔ በሰንቱ እዚህ ቦታ ሰላየሁህ ደሰ አለኝ ለምን እንደሆነ ባላውቅም/ሁላችሁንም በቤቱ ያፅኔቾሁ።🙏

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም หลายเดือนก่อน +1

    የግሽና ማርያም እናቴ ካለሁበት ጭንቅ አውጪኝ😢😢😢😢😢😢

  • @Warda-o2z
    @Warda-o2z หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ይቅር በለኝ መመኪያዬ ሆይ ይቅር በለኝ እንደ ቸርነትነዉ እንጂ እንደ በደሌ አይሁን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Gabi-by4yh
    @Gabi-by4yh หลายเดือนก่อน +1

    እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለደጅሽ አብቂን

  • @tadesselemma6699
    @tadesselemma6699 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ወዶችሁ በዚህ የተባረከ ቦታ አድርሶችሁ በመያታችን ለእኛም አንድ ቀን ፈቅዶልን ልናይ እንደምንችል ተሰፋ እናደርጋለን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 หลายเดือนก่อน

    Ewinet new abatochachin kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen Egziabher Emebete yirdun yiseral korto yiseral!!!

  • @3sgroup460
    @3sgroup460 หลายเดือนก่อน

    እኔን ሐጢያተኛ በደለኛ ደካማ ልጅሺና በተስቦችን ልጅችን በምርትሺ በችርነትሺ አንች ጠብቄን አሜን አሜን አሜን

  • @Warda-o2z
    @Warda-o2z หลายเดือนก่อน

    አቤቱ እንደ አንተ ያለ ማን ነዉ እንደ ቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ የአለም ቤዛ ሆይ🎉🎉🎉🎉

  • @MihretGirma-lr8ig
    @MihretGirma-lr8ig หลายเดือนก่อน

    ይህን ኮሚንት የምታነቡ እህት ወንድሞች በኢሞ መሀበር ማለቴ መንፈሳዊ የሰደተኙቸ መሀበር የቅዱሠ ሚካኤል መሀበረተኙች መንፈሰ አለባት እያሉ ያገሉኝል ይቦልኩኝል ግን ምን አሰበዉ እንደሆነ አልገባኝም ምናልባት ዘርኙነት ይመሠኝል እጂ እኔ በጣም ጤነኛ ነኝ እግዚአብ ሔር ይመሠገን

  • @Warda-o2z
    @Warda-o2z หลายเดือนก่อน

    እናቴ አስቢኝ በፀሎትሽ አትርሺኝ እመ አምላክ ለንሰሀ ሞት አብቂኝ አዉቃለዉ ያልኩሽን ሁሉ ታደርጊልኛለሽ በአንቺ አፍሬ አላቅም የኔ ❤ መመኪያ ልቤ የሚቃጠልልሽ እናቴ ሁሌም ጎጎኔ ሁኚ ይቅርታዉን ያደርግልኝ ዘነድ ለምኝልኝ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WudnehWudineh
    @WudnehWudineh 21 วันที่ผ่านมา

    አሜን ይርዳን እናንተንም በቤቱ ያጽናችሁ

  • @Bereketsisay-y5b
    @Bereketsisay-y5b หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቃች የምትሰሩትንም እግዚአብሔር ይባርክላችው እሱም ይቀበልላችው በረከታችውም ይደረሰኝ

  • @dktube21
    @dktube21 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በደላችንን ሳይቆጥርብን ልመናችንን ተቀብሎ ቀሪ ጊዜያችንን የሰላምና የፍቅር ዘመን ያድርግልን

  • @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል
    @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል หลายเดือนก่อน

    በረከታችሁ ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @YabuLove-w1l
    @YabuLove-w1l หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ 8:15

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን😭😭

  • @gsud5674
    @gsud5674 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤ፀታችው ለሀገራችን ሰለም ፍቅር ይሰጣል❤❤❤❤❤❤

  • @nibretyitbarek5616
    @nibretyitbarek5616 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ አገራችንን ጠብቂልኝ ፈጣሪ ሆይ አንተ ጠብቀን

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw1681 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤

  • @Mahebera
    @Mahebera หลายเดือนก่อน

    ከጌታዬ ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በስተቀር ሌላ ትምክህት ለእኔ አይኑር።

  • @ephremgari2330
    @ephremgari2330 หลายเดือนก่อน

    ጌታዬ መዳኒቴ ኢየሱስ እንተ ብቻ አንተብቻ ኢየሱስ በህይወቴ ንገስበት::

  • @emano5974
    @emano5974 หลายเดือนก่อน

    በረከታችሁ ይድረሰን. ኮሜታተሮች አስተውሉ ይህ ለኛ አርአያነው😢

  • @fentayemelese9959
    @fentayemelese9959 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ቅድስት ድግል ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ የግሽኖ ማርያም እናቴ 🙏❤

  • @Helen-z4n
    @Helen-z4n หลายเดือนก่อน +1

    እዴናቹ።ወዳጁቼ።እኔ።ሒሩት።እባላለው።የክርስትና።ስሜ።ወለተ።ስላሴ።እባላለው።ቅጣይ።ሰሜ።ሒሩት።ነው።ወዳጁቼ።የግረም።የውለቹም።አድናቂነኝ።ለምን።የምዬ።የወርቱዷክስ።አይማኖተኛ።ስለሆናቹ።በቻ።እናተን።ባየው።ቁጥር።አለቅሳለው።ለምን።ብለቹ።በጠየቁኝ።እምየ።ማርያም።የጌታናት።ተከታይ።ሰለሆናቹ።ብቻ።

  • @amsalwrkmlu6374
    @amsalwrkmlu6374 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ነገር ከንስሀ በታች ናቸው ለንስሀ ያብቃን😢❤❤❤

  • @tirngosisay
    @tirngosisay หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ሰላምን ሰጠን ጌታሆይ

  • @haimanotwoldegebriel3978
    @haimanotwoldegebriel3978 หลายเดือนก่อน

    😂እመቤቴ ማርያም ሆይ ለደጅሽ አብቅኝ በረከትሽ ይደረሰብኝ አሜን።

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢በረከታችሁ ይድርብን አምላኬ ለንሠሀ ሞት አብቃኝ አምላኬ ከሥደትመልሠህ አሁንሥከፋኝ በጽሎት አሥቡን በሥደት ላለን እህት ወንድሞች😢😢😢

    • @BeautyfulBahrain
      @BeautyfulBahrain หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ያስባችሁ እህት ወንድሞቼ

    • @ejgtue522
      @ejgtue522 หลายเดือนก่อน

      @@BeautyfulBahrain አሜን አሜን አሜን

  • @SefanitTakele
    @SefanitTakele หลายเดือนก่อน

    Tebareku,tebareku,tebarekukign Emebirhan keene,lijiwa,tikebelachihu

  • @Mazasnsksa
    @Mazasnsksa หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን 🙏😭😭😭