ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ክፍል ሁለት th-cam.com/video/RxsUWbtm8s4/w-d-xo.html
የኔ ቆንጆ ታድለሽ ይህን ጥበብ ትጠበቢበታለሽ። ወርቅ የሆነ ሙያ ነው ያለሽ ።ተባረኪ!
Frity Getachew ፍሪትዬ አመሰግናለው በጣም ቆንጅት: አሜን አንቺም ተባረኪልኝ
የእዉነት በጣም ጎበዝ ነሽ
ማሻ አላህ የኔ ባለሞያ አደዚህ ሞያ አስለምዱ ይሏቸዋል በትርኪ ሙርኪ እብው ይላሉ ቀጥይበት የኔ ቆጆ
በጣም ነው የሚምረዉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
የኔማር ጥፍት ብለሻል የዩቱብ ጀግና ኢትዮጲያዊ ብዬሻለሁ በጣም አድናቂሽ ነኝ እጅሽ ይባርክ 👏👏🌹😘🌼🌻🌺💐
Kadam Endres አሜን: አልተመቸኝም ነበር ለዛ ነው የጠፋሁት
+Fasi crochet እናመሰግናለን
በጣም ደስስ ይለል እጅሽ ይበሪክ. እንድትነው ምነገኝሽ ቁጥሪሽ ከተች ፅፍልን
ዋውውውው በጣም ያምራል ስላምሽ ይብዛ እናመስግናለን
SelehulumNeger EgzabirYmesgen አሜን ለሁላችን እህቴ: አመሰግናለው
ጤና ይስጥልኝ በጣም ያምራል ተባረኪ እህት ♥♥♥
خالد القحطاني አሜን አብሮ ይስጠን አመሰግናለው
በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ወላሂ እኔም ካንች እደምማር አልጠራጠርም ፡በርች የኔ ቆጆ
Tebareki
እጅሽ ይባረክ ፋሲካየ በጣም ያምራል እስኪ ሞክረዋለሁ
Genet Genet አሜን ገኒ
የኔ ቆንጆ የምሰሪው በጣም አሪፍ ነው የሶፍ ዳንቴልም አሳዪን
Yen konjooo enamesgenalen tebarekii bechii
Bashadu Leloo አሜን
wow ቅርፁ ሢያምር
እጅሽ ይባረክ
እናመሰግናለን ውድ
ተባረኪ እህታችን
ጎበዝ ባለሙያ አደንቅሻለሁ ትእግስትሽ ሀገር ቤት እያለሁ እሰራ ነበር ።
Gobez betam enamesegnalen gn mn wagalewu tnsh ssera aynin yamegnal
የኔ እህት እንኮን ሰላም።መጣሽልኝ ሰላም።ነሽልኝ። ጥፍት አልሽ እኮ። ውውውውው ዳንቴሉ በጣም ነው እሚያምረው እናመሰግናለን እጂሽ ይባርክ ማርርርር ግን ከተመቸሽ የጀበና ዳንቴል አሰራር አሳይን እሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ
አስርስ ሰብስቤ የቦርና ቆንጆ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ
በተለይ እኔ የምፈልገው ስራ ማር እናመሰግናለን
ቤታቹን ንሩን ያምራል እጅሽይባረክ
ማሻ አላህ
Baxaam inamasaginalan yene marr tabaraki
fatuma mohammed አመሰግናለው
በጣም በጣም ያምራል ግን እየጓደጓደብኝ እንቢ አለኝ ምን ላድርግ የኔ ልዩ
ስተረትር ስሰራ የሦስተኛው የመጨረሻው ሙከራ ተሳካልኝ እንደኔ የተቸገራችሁ ካላችሁ ስትሰሩ አታጥብቁ እኔ ሁሉ ስራዬ ጥብቅ ነው እማ በእውነት ደስ የሚል የእጅ ሥራ እጅሽን ይባርክልን ሰላምሽ ይብዛልን 💚💛❤👏👏👏👏😘💖
ልመልስልሽ ስገባ እራስሽ አግንተሽዋል መልሱን ☺ አዎ አጥብቆ መስራትና እንዲሁም የክርና የኪሮሽ መጠኑ ሲለያይ ይጎደጉዳል ወይም ዝርዝር ያለ ይሆናል ። አሜን ያንችም ሰላም ይብዛልኝ: በርቺ እህቴ
@@FasiNico tebareki
የኔ ቆንጆጆጆጆጆጆጆ ይፍት አልሽ በሰላም ነው ሰላምሽ ይብዛ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ጥበበኛ ዋውውውውውውውውው ብያለሁ
ድግል አንች ታውቃለሽ እናቴ ኑሪልኝ ለዘላለም አሜን ለሁላችን አለሁልሽ ቆንጆ
Wawwww aref tamachetognale kifel 2 eyatabaku nw wayes alefignale♥♥♥♥♥
Kidist Fkr አመሰግናለው: ክፍል 2 እየሰራው ነው እህቴ አላለፈሽም
Fasi crochet. Eshi yene konjoo amasegalaweme etabekeshalawe♥♥♥♥♥♥♥♥
Sistu sarechewalawe endet nw yamelekeleshe
Kidist Fkr ሰላም ቆንጆ: ፌስቡክ ወይም ኢንስታግራም ካለሽ Ethio crochet ብለሽ ታገኚኛለሽ
yena konjo enamesegnal berchi
ማሸአላህ እጅሽ ይባረክ እህትየዳንቴል አሰራሩማ እችል ነበር ችግሩ አላፈጥን እንጂ ደግሞ ልክ እዳንቺ ጠበቅ አድርጌ ነው ምስራውእስኪ ሳውዲ ያላቹህ ክርና ኪሮሽ የት ማግኘት እችላለሁ በጅዳ ከተማ
Leila Negash አሜን እህቴ: ጅዳ የሀበሻ ሱቆችና ጨርቃጨርቅ የሚሸጥባቸው ቦታዎች እንደሚገኙ ልጆች ጠቁመውኛል
እሺ እህቴ ሽኩረን ግን አንቺ ጅዳ ነሽ ማለት ለትልቅ ጠረፔዛ የሚሸጥ ዳንቴል አለሽ እንዴ
Leila Negash አይደለሁም እህቴ: ልጆች ጠይቄልሽ ነው ሳውዲ የሚኖሩ
Eshi mamaye thank you
እጂሽን ይባርክልሽ የተ አለ ክፍል ሁለት
ቀጣዩን እጠብቃለው
የኔ ውብ እኮነሽ
የኔ ማር እጅሽን ይባርከው እኔ ገና አዲስ እስክራይብ ማድረጌ የው በጣም እከታተላለሁ
wowwwwwewowwwwwe👍
Thanks my sister ymeral
Eski ehte photowun poschiln laschegrshi
ክፍል ሁለትን ላኪልኝ ሊንኩን እህት ላገኘው አልቻልኩም
th-cam.com/video/RxsUWbtm8s4/w-d-xo.html ይኸው እህቴ 💝 ስጨርሺ አደራ ለኪልኝ ደሞ
@@FasiNico እሽ እህቴ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልኝ
Ine ihen sertesh Abeb yemt qetybetn part send argln ketmechesh ???? betref wow arif new
Misre Rak አመሰግናለው እህቴ: ቀጣዩ ክፍል ጠዋት ፓስት አረገዋለው አሁን ገና ነው የጨረስኩት እሺ
እናመሰግናለን እህታችንዱባይ ያላችሁ ጥለት የሚሸጥበትሱቅ የምታውቁ። ካላችሁ ንገሩኝ
ቻርጃ እሮራ አለልሺ
ኢትዮጵያ የት አካባቢ ነሽ ?
ኢትዮጵያ አይደለም ያለሁት እህቴ
Fasi crochet እሺ እናት በርች የምፈልገው ሟያ ስለሆን ለመማር ፈልጊ ነበር
እንዴት ነው እርዳታሽን ማግኘት እምችለው እህት
@@በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ Ethio crochet ብለሽ ታገኚኛለሽ ፌስቡክ ላይ
Fasi crochet እሺ አመሰግናለሁ !
ሰላም ማማዬ ግን እኮ።ልክ አንቺን እየተከተልኩኝ ነበር የሰራውት ማር ምን አልባት ክሩ ስለወፈረ ይሁን ማር
Aminah Shefa እኔም ግራ ገባኝ እኮ እንዴት ጎደጎደ ብዬ እህቴ: አዎ ክር መጠኑና ኪሮሽሽ ተመጣጣኝ ካልሆነ ይጎደጉዳል
Aminah Shefa ማር ክር የት ነው የሚገኘው
እስኪ ሳውዶች እህቶቸ ጥለት መሸጫ ቦታ ጠቁሙኝ
እሱቅ አለ ጠይቂ የት ነው ያለሽው እኔ ጋር አለ
ፎዚ ቢንት ኢስላም Fvvhj. ጅዳ ነኝ የት ነሽ አንች. መስፊያው ጋ ነው የሚሸጠው እህት
AbarzainyJeddahHendawya yegegnal
ታድለሽ የእጅ ሟያ ትችያለሽ
Barchi mar batam yamral
Yana konjo tabarake tekikilga ethiopiaw nshi
JeddahhendawyaAbarzainyM9lttal
Kifl hulets yet ale ehte
th-cam.com/video/RxsUWbtm8s4/w-d-xo.html ይኸው እህቴ
ማር እሲካላስቸገርኩሺ ቁጥርሺንጣፊልይ
የሆነውምበእግዚአብሔርነው የሚሆነበሱፍቃዲነው Ethio crochet ብለሽ Facebook ላይ ታገኚኛለሽ እህቴ ከዛ እልክልሻለው ቁጥሬን
Fasi crochet የኔውዲ ፌስቡክአልጠቀምም
ፈንድሻስራ የሚባለውንየመሰብልብስ ብታሳይኝ ከይቅርታ ጋር
የድንግል ልጅ ነኘኝ እሺ እህቴ
Fasi crochet አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ እህት
የእኔ ማር ስራሽን ወድጄዋለውኝ ግን እየጎረጎደ አስቸገረኝ የመሀሉ ምን ልሁን ስንቴ ፈትቻ ሰራው መሰለች 3 ድርብ ክሮሽ ላይ ደርሼ ደርሼ 3ቴ ፈትቼ ብሰራውም እየጎረጎደ አስቸገረኝ እንዴት ይሻላል ኡፍፍፍ ደከመኝ ስፈታ ስሰራ ኡኡ
Aminah Shefa ሰላም እህቴ: የመጀመሪያውን ክብ ከሰራሽ በሁዋላ ሁለተኛውን አንድ ሰንሰል አንድ ድርብ ክሮሼ አርገሽ ስሪው: ከዛ 2 3 4 ሰንሰል በየደረጃው እያደረግሽ ሞክሪው ይስተካከላል እሺ ወይ ፌስቡክ ላይ አናግሪኝ
ብሞክረው ብሞክር አልመጣ አለኝ ከቻልሽ fb ካውንት ሊንኩን ሥር አድርጊልኝ😘😘😘😘እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናመሠግናለን
yetnayet gassa Ethio Croche ባለሽ ታገኚኛለሽ እህቴ
Ere godegodebegn😒
ክፍል ሁለት th-cam.com/video/RxsUWbtm8s4/w-d-xo.html
የኔ ቆንጆ ታድለሽ ይህን ጥበብ ትጠበቢበታለሽ። ወርቅ የሆነ ሙያ ነው ያለሽ ።ተባረኪ!
Frity Getachew ፍሪትዬ አመሰግናለው በጣም ቆንጅት: አሜን አንቺም ተባረኪልኝ
የእዉነት በጣም ጎበዝ ነሽ
ማሻ አላህ የኔ ባለሞያ አደዚህ ሞያ አስለምዱ ይሏቸዋል በትርኪ ሙርኪ እብው ይላሉ ቀጥይበት የኔ ቆጆ
በጣም ነው የሚምረዉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
የኔማር ጥፍት ብለሻል የዩቱብ ጀግና ኢትዮጲያዊ ብዬሻለሁ በጣም አድናቂሽ ነኝ እጅሽ ይባርክ 👏👏🌹😘🌼🌻🌺💐
Kadam Endres አሜን: አልተመቸኝም ነበር ለዛ ነው የጠፋሁት
+Fasi crochet እናመሰግናለን
በጣም ደስስ ይለል እጅሽ ይበሪክ. እንድትነው ምነገኝሽ ቁጥሪሽ ከተች ፅፍልን
ዋውውውው በጣም ያምራል ስላምሽ ይብዛ እናመስግናለን
SelehulumNeger EgzabirYmesgen አሜን ለሁላችን እህቴ: አመሰግናለው
ጤና ይስጥልኝ በጣም ያምራል ተባረኪ እህት ♥♥♥
خالد القحطاني አሜን አብሮ ይስጠን አመሰግናለው
በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ወላሂ እኔም ካንች እደምማር አልጠራጠርም ፡በርች የኔ ቆጆ
Tebareki
እጅሽ ይባረክ ፋሲካየ በጣም ያምራል እስኪ ሞክረዋለሁ
Genet Genet አሜን ገኒ
የኔ ቆንጆ የምሰሪው በጣም አሪፍ ነው የሶፍ ዳንቴልም አሳዪን
Yen konjooo enamesgenalen tebarekii bechii
Bashadu Leloo አሜን
wow ቅርፁ ሢያምር
እጅሽ ይባረክ
እናመሰግናለን ውድ
ተባረኪ እህታችን
ጎበዝ ባለሙያ አደንቅሻለሁ ትእግስትሽ ሀገር ቤት እያለሁ እሰራ ነበር ።
Gobez betam enamesegnalen gn mn wagalewu tnsh ssera aynin yamegnal
የኔ እህት እንኮን ሰላም።መጣሽልኝ ሰላም።ነሽልኝ። ጥፍት አልሽ እኮ። ውውውውው ዳንቴሉ በጣም ነው እሚያምረው እናመሰግናለን እጂሽ ይባርክ ማርርርር ግን ከተመቸሽ የጀበና ዳንቴል አሰራር አሳይን እሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ
አስርስ ሰብስቤ የቦርና ቆንጆ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ
በተለይ እኔ የምፈልገው ስራ ማር እናመሰግናለን
ቤታቹን ንሩን ያምራል እጅሽይባረክ
ማሻ አላህ
Baxaam inamasaginalan yene marr tabaraki
fatuma mohammed አመሰግናለው
በጣም በጣም ያምራል ግን እየጓደጓደብኝ እንቢ አለኝ ምን ላድርግ የኔ ልዩ
ስተረትር ስሰራ የሦስተኛው የመጨረሻው ሙከራ ተሳካልኝ እንደኔ የተቸገራችሁ ካላችሁ ስትሰሩ አታጥብቁ እኔ ሁሉ ስራዬ ጥብቅ ነው እማ በእውነት ደስ የሚል የእጅ ሥራ እጅሽን ይባርክልን ሰላምሽ ይብዛልን 💚💛❤👏👏👏👏😘💖
ልመልስልሽ ስገባ እራስሽ አግንተሽዋል መልሱን ☺ አዎ አጥብቆ መስራትና እንዲሁም የክርና የኪሮሽ መጠኑ ሲለያይ ይጎደጉዳል ወይም ዝርዝር ያለ ይሆናል ። አሜን ያንችም ሰላም ይብዛልኝ: በርቺ እህቴ
@@FasiNico tebareki
የኔ ቆንጆጆጆጆጆጆጆ ይፍት አልሽ በሰላም ነው ሰላምሽ ይብዛ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ጥበበኛ ዋውውውውውውውውው ብያለሁ
ድግል አንች ታውቃለሽ እናቴ ኑሪልኝ ለዘላለም አሜን ለሁላችን አለሁልሽ ቆንጆ
Wawwww aref tamachetognale kifel 2 eyatabaku nw wayes alefignale♥♥♥♥♥
Kidist Fkr አመሰግናለው: ክፍል 2 እየሰራው ነው እህቴ አላለፈሽም
Fasi crochet. Eshi yene konjoo amasegalaweme etabekeshalawe♥♥♥♥♥♥♥♥
Sistu sarechewalawe endet nw yamelekeleshe
Kidist Fkr ሰላም ቆንጆ: ፌስቡክ ወይም ኢንስታግራም ካለሽ Ethio crochet ብለሽ ታገኚኛለሽ
yena konjo enamesegnal berchi
ማሸአላህ እጅሽ ይባረክ እህት
የዳንቴል አሰራሩማ እችል ነበር ችግሩ አላፈጥን እንጂ ደግሞ ልክ እዳንቺ ጠበቅ አድርጌ ነው ምስራው
እስኪ ሳውዲ ያላቹህ ክርና ኪሮሽ የት ማግኘት እችላለሁ በጅዳ ከተማ
Leila Negash አሜን እህቴ: ጅዳ የሀበሻ ሱቆችና ጨርቃጨርቅ የሚሸጥባቸው ቦታዎች እንደሚገኙ ልጆች ጠቁመውኛል
እሺ እህቴ ሽኩረን
ግን አንቺ ጅዳ ነሽ ማለት ለትልቅ ጠረፔዛ የሚሸጥ ዳንቴል አለሽ እንዴ
Leila Negash አይደለሁም እህቴ: ልጆች ጠይቄልሽ ነው ሳውዲ የሚኖሩ
Eshi mamaye thank you
እጂሽን ይባርክልሽ የተ አለ ክፍል ሁለት
ቀጣዩን እጠብቃለው
የኔ ውብ እኮነሽ
የኔ ማር እጅሽን ይባርከው እኔ ገና አዲስ እስክራይብ ማድረጌ የው በጣም እከታተላለሁ
wowwwwwewowwwwwe👍
Thanks my sister ymeral
Eski ehte photowun poschiln laschegrshi
ክፍል ሁለትን ላኪልኝ ሊንኩን እህት ላገኘው አልቻልኩም
th-cam.com/video/RxsUWbtm8s4/w-d-xo.html ይኸው እህቴ 💝 ስጨርሺ አደራ ለኪልኝ ደሞ
@@FasiNico እሽ እህቴ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልኝ
Ine ihen sertesh Abeb yemt qetybetn part send argln ketmechesh ???? betref wow arif new
Misre Rak አመሰግናለው እህቴ: ቀጣዩ ክፍል ጠዋት ፓስት አረገዋለው አሁን ገና ነው የጨረስኩት እሺ
እናመሰግናለን እህታችን
ዱባይ ያላችሁ
ጥለት የሚሸጥበት
ሱቅ የምታውቁ። ካላችሁ
ንገሩኝ
ቻርጃ እሮራ አለልሺ
ኢትዮጵያ የት አካባቢ ነሽ ?
ኢትዮጵያ አይደለም ያለሁት እህቴ
Fasi crochet እሺ እናት በርች የምፈልገው ሟያ ስለሆን ለመማር ፈልጊ ነበር
እንዴት ነው እርዳታሽን ማግኘት እምችለው እህት
@@በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ Ethio crochet ብለሽ ታገኚኛለሽ ፌስቡክ ላይ
Fasi crochet እሺ አመሰግናለሁ !
ሰላም ማማዬ ግን እኮ።ልክ አንቺን እየተከተልኩኝ ነበር የሰራውት ማር ምን አልባት ክሩ ስለወፈረ ይሁን ማር
Aminah Shefa እኔም ግራ ገባኝ እኮ እንዴት ጎደጎደ ብዬ እህቴ: አዎ ክር መጠኑና ኪሮሽሽ ተመጣጣኝ ካልሆነ ይጎደጉዳል
Aminah Shefa ማር ክር የት ነው የሚገኘው
እስኪ ሳውዶች እህቶቸ ጥለት መሸጫ ቦታ ጠቁሙኝ
እሱቅ አለ ጠይቂ የት ነው ያለሽው እኔ ጋር አለ
ፎዚ ቢንት ኢስላም Fvvhj. ጅዳ ነኝ የት ነሽ አንች. መስፊያው ጋ ነው የሚሸጠው እህት
Abarzainy
Jeddah
Hendawya yegegnal
ታድለሽ የእጅ ሟያ ትችያለሽ
Barchi mar batam yamral
Yana konjo tabarake tekikilga ethiopiaw nshi
Jeddahhendawya
Abarzainy
M9lttal
Kifl hulets yet ale ehte
th-cam.com/video/RxsUWbtm8s4/w-d-xo.html ይኸው እህቴ
ማር እሲካላስቸገርኩሺ ቁጥርሺንጣፊልይ
የሆነውምበእግዚአብሔርነው የሚሆነበሱፍቃዲነው Ethio crochet ብለሽ Facebook ላይ ታገኚኛለሽ እህቴ ከዛ እልክልሻለው ቁጥሬን
Fasi crochet የኔውዲ ፌስቡክአልጠቀምም
ፈንድሻስራ የሚባለውንየመሰብልብስ ብታሳይኝ ከይቅርታ ጋር
የድንግል ልጅ ነኘኝ እሺ እህቴ
Fasi crochet አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ እህት
የእኔ ማር ስራሽን ወድጄዋለውኝ ግን እየጎረጎደ አስቸገረኝ የመሀሉ ምን ልሁን ስንቴ ፈትቻ ሰራው መሰለች 3 ድርብ ክሮሽ ላይ ደርሼ ደርሼ 3ቴ ፈትቼ ብሰራውም እየጎረጎደ አስቸገረኝ እንዴት ይሻላል ኡፍፍፍ ደከመኝ ስፈታ ስሰራ ኡኡ
Aminah Shefa ሰላም እህቴ: የመጀመሪያውን ክብ ከሰራሽ በሁዋላ ሁለተኛውን አንድ ሰንሰል አንድ ድርብ ክሮሼ አርገሽ ስሪው: ከዛ 2 3 4 ሰንሰል በየደረጃው እያደረግሽ ሞክሪው ይስተካከላል እሺ
ወይ ፌስቡክ ላይ አናግሪኝ