ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባት እሪጋታ አቤት ሞያነግግራሸ እራሱ ደሰ ሰልበቂ ምልበልሸ በለሸበት የጌታ ሰላም ይብዛልሸ ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅሸመልካም ይሆነ ነገር ሁሉ ለአንቺ ብቻ ይሁን🙏
ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህ ይጨምርልሽ ውዴ
የኔ እህት እጅግ በጣም ጎበዝ እና ልበ ብርሀንነሽ እጆችሽ ይባረኩ ሰላሙን ያብዛልሽ
ድግል አንች ታውቃለሽ እናቴ ኑሪልኝ ለዘላለም አሜን ለሁላችን
እግዚአብሔር እጅን ይባርክልሽ እህት ስታስረጅ እራሱ በጣም ነው ደስ የምትው በተረጋጋ መንፈስ እናመሰግናለን
ዋውው ያምራል ጎበዝ እህቴ ከዚህ በላይ ጥበቡን አምላክ ይጨምርልሽ #@♥♥
ማሪያም እናቴ የዘላለም ቤቴ አሜን አሜን አሜን
በጣም ያምራል ለኔ የእጅ ስራ መምህሬ ነሽ አመሠግናለሁ ❤👍💕❤
Rewda zemecha እኔም አመሰግናለው
እህት ጎበዝ እኔም አገሬ እሰራነበር አሁን ግን አረብ አገር ነኝ
ዋውውውውው በጣም ያምራል ለአስራርም ቀላል ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ በርች
Uae Uae አሜን ፣አመሰግናለው
ዋው ነው ማወቅ እምፈልገው ስራ ነበር እጅሽ ይባረክ
እህት አመሠግናለዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሸ በርቺ
Rahima Abuna አሜን አሜን
እህታችን ስራሽ በጣም ያምራል እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ ከቻልሽ ደግሞ የፈዲሻን አሰራር ብታሳይን ደስ ይለናል እናመሰግናለን
TILA Woga አሜን ፣ እሺ እሰራለው
በጣምእናመሠግናለን የአቡጀድ ጥልፍ አሣይኝ
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
ማርሸት አያና አሜን ፣ አመሰግናለው ሜሪዬ
ዋው በጣም ነው ሚያምረው በጣም እናመሰግናለን በርቺልን እህታችን
Alam Yalew እኔም አመሰግናለው
በጣም ያምራል። እናመሠግናለን
wawww Ft አመሰግናለው
Yene wudi ijik betam desyilal
በጣም ጎበዝ ነሽ በርች እሰራ ነበት አሁን ግን ከረሰራሁ ቆይሁ እደድሮው አይቸ የሚገባኝ አይመስለኝም እሞክራለሁ በርችልን
Emuye Awoke አመሰግናለው እህቴ: ከቻልሽማ አይረሳም እኮ አንዴ እስክትጀምሪው ነው ከዛ ይመጣልሻል ♥
በጣም አሪፍ ነው ማማየ በርች እኛ እንኳን ከስደት መልስ እንማራለን
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባርክ የረከቦት ልብስ አሳይን
Banchu Kasa አሜን፣ ከታች ያለውን ሊንክ እይው እህቴ th-cam.com/video/lBo6QFCpcPM/w-d-xo.html
+Fasi crochet እናመሰግናለን ወደነዋል
በጣም ያምራል በርች እናመሰግናለን
Zabiba Ali እኔም አመሰግናለው ።
enamesegnalen ena gn eyetekelebese akategni mn ladirg
በጣም ነዉ እሚያምረዉ😘😘
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም በጣም ያምራል የኔ ልዬ በርች
zahara Zahara አመሰግናለው በጣም
zahara Zahara ዋውው በጦም ያምራል መሻአላህ
Yamral ehitachin ejish yibarek gn belela ayint aserarim yisera kuncha sira bemibal
Kiya Kiya አሜን እህቴ: አዎ ይሰራል
እናመሰግናለን እህት አሪፍ ነው በርቺ
B. yemariyam lije እኔም አመሰግናለው
በጣም የምወድሽ በተለይ ረጋ ብለሽ ስለምታስረጂ ባች ምክይናት ዳንቴል ለመድኩ ፈጣሪ የልብሽን ምኞት ይፈፅምልሽ ውድድ
አሜን ውዴ🙏❤
በጣም ያምራ እናመሰግናለን
ሰላም የኔ ማር በጣም እመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ
Munaja Semal Munaja ሰላምሽ ይብዛ ፣አመሰግናለው
Quxuran yemataqu lakuliyni
የኔ ጎበዝ የኔ ባለሙያ
Mix Haliu ባርችዬ አመሰግናለው
ዋውውውው♥♥♥♥በጣም ጎበዝ ነሽ♥
በጣምደሰ፣ይላል፣እኔምንምነገር፣አልችልም፣አሆንግን፣መሰራትእፊልጋለው፣ግንለኔይከብደኝይሆንአላውቅም፣
Yane ehit Enameseginalen ehew Awkalehu biye setiyoyen Asgeziche yewof bet Asmesiye seriche sikewubign Asaferugn eski bedemb teketatiyesh kelemedku surprise Adergilishalehu tsolot Adrigulign eski endilemd ehitoche 😭😢😍😘
ዊዊ።ጥሎብኝ።ትግስት።የለኝ።እኔ።ግን።በጣም።አድናቂ።ነኝ።የእጅ።ስራ።ብትቺዬ።አድራሻሽ።እንንገዛሽ።በርቺ።እናት
ዋውውውውውውው እግዚአብሔር.ይጨምርልሽ.::
tsedalu tsedalu Amen
ዋውው በጣም እናመስግናለን ብርች የኔ ማር ፣
የሀይማኖት ሀገረ ጎንደረ love እኔም አመሰግናለው እህት
በጣም ያምራል እናመሠግናለን በርች
ጦይባ የወሎ ቆንጆ ወረባቦ እኔም አመሰግናለው
enamesegnal yena konjo
በጣም እናመሰግናለን
ማሻ አላህ እጅሽ ይባራክ በርቺ
Bahriya Reda አሜን ፣አመሰግናለው
የኔ ቆንጆ ያምራል ዳንቴል መስራት ፈልጋለው ግን አልችልበትም ጥልፍ መጥለፍ ነው ምችለው እስኪ ከአንች እያየው ሞክረዋለው
Ruhitpur Ruhitpur ሞክሪው ፍላጎት ካለሽ ትሰሪዋለሽ ፣ ከታች ያለው ሊንክ እንዴት መለማመድ እንደምንችል ነው እህቴ ሞክሪው th-cam.com/video/AWM5mQ9wzJE/w-d-xo.html
እጅ ይባርክ ያምራል
Masha Allah betame yameral enamesegenalen
Hikma Mudin እኔም አመሰግናለው
በታም.አሪፍ.ስጋጃ.
ማሻላህ
Egzabar agar yabpsg isarala iza inignehnani bexami wodalo yeji sira wone yamiral wao
በጣምያምራል.በራች
እረህማ Ahmed አመሰግናለው
አላህ ይስጥልኝ ከንቺ ነው የተማርኩት ሀቢበቲ
betam yemral eht enm betam eseralehu blklshi ena anchi btseriwu des yilegnal ketemecheshi
Alrady Radya ደስ ይለኛል በጣም አህቴ
Thanks my sister btam yameral serash
እናመሰግናለን
jeepsrt8xred እኔም አመሰግናለው
Masha allah ehite dess yilal batammm berchiiYkirta and tyake alegn megemeria ley bemahal mahel keftet setisechiw እየዘለልሽ ነው ወይስ ቀጥሉ ባለ ነው የተጠቀምሽው
አላህ ሆይ ቀጥተኛ መንገድ ምራን አመሰግናለው ፣ እህት ሰንሰል ከሰራን በሁዋላ የመጀመሪያውን ደብል ክሮሼት ዘለን ነው የምንሰርው። ፌስቡክ ካለሽ ልታናግሪኝ ትችያለሽ Ethio crochet ብለሽ
Btam yameral ewktshen maswek btam des yelall gyeta yebarksh
sewing amen
በጣም ያምራል እህት አመሰግናለሁ ግን በሊላ ክር መሰራት እችላለሁ አደል
አዎ ትችያለሽ እህቴ
ጎበዝ በርች
Tesfaye Haymanot አመሰግናለው
Ejishi yibarek
የኔ ማርርርርፍ እችሽ ይባርክ ያምራል ከቻልሽ የሚስማር ዳንቴል አሰራር አሳይኝ
አስርስ ሰብስቤ የቦርና ቆንጆ አሜን ፣ እሺ እሞክራለው
በጣምያምራእኔምእንዳንችሰርቸነበርግንበጣምጉርጉድአለብእንደትነውመዘርጋትእምችለው
ከቻልሽ በምስማርአሰራርአሳይን
እናመሰግናለን Rrte3 ምን አልባት አጥብቀሽ ሰርተሽው ይሆናል ወይም የክር መጠንሽና ኪሮሽሽ አንድ አልሆነ ይሆናል እህቴ
#ፋሲዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሙያ እኮ ነሽ #Amazone ላይ ምርትሽን ፓስት ብታደርጊው ደስ ይለኝ ነበር
ወዉትበርኪ
1000 ላይክ ቢቻል አደርግልሽ ነበር ወላሂ በጣም ነው ስራሽን እምወደው ካንችው እደምማር ተስፋ አለኝ ሙክርም ይዣለሁ በፍጹም ኪሎሽ አያያዝ እኳን አላውቅም ነበር አሁን ግን እየለመድኩኝ ነው እጅሽ ይባርክ
አሜን 🙏 አመሰግናለው በጣም በርችልኝ እህቴ 💝💝💝💝
Betem gobez neshi gen lebeleshi gezey sechew layenesem atebeg eshi gobez
ክሩ ሀገር ውስጥ የት ይገኛል
ክፍል ሁለትን አጣሁት እህት ላኪልኝ ሉንኩን
th-cam.com/video/UaXpbh1h18k/w-d-xo.html እዚህ ላይ አለ እህቴ
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በእውነት በጣም ያምራል እኔ ካንቺ እያየው ሰርቼ እንዳንች ዝርግት አላል አለኝ እና እንዴት ላርገው ምናልባት በአንዱ ሰሰለት ላይ ሁለት ደብል ኮርሼ ልስራ እባክሽ ንገሪኝ
Kiya My Love አሜን ሰላም ላንቺም ይሁን ፣ሰንሰል እየጨመርሽ ብትሰሪው ተመራጭ ይሆናል ፣ ለምሳሌ 3ሰንሰል የምናደርገውን በ4 እያረግሽ ፣4ሰንሰሉ ላይ ደሞ 5 አርገሽ 6ሰንሰል የምንሰራበት ላይ 7 ማረግ ትችያለሽ
+Fasi crochet እሺ ሆዴ በጣም አመሰግናለው እናም ደሞም ያንቺ ጎብዝ ተማሪ እንደምሆን እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም የምታሳይን ስራ ደስ ይላል ይመችሽ የኔ ማር
Kiya My Love ትሆኛለሽ እህቴ ፣ እንዴት እንደሚገጣጠም ሰሞኑን እለቃለው እሺ ፣ ትወጂዋለሽ 💝 ሰላም ባለሽበት ይሁን
+Fasi crochet አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም እሺ እህቴ በጣም ወድጄዋለው እናም አመሰግናለው
በጣም አታጥብቂው ድርብ እና ሰንሰለት ስትሰሪ ትንሽ ለቀቅ አድርጊው ዝርግት ይላል
🎉የኔእህትጎበበዝነሽክፍል2አሳይን
ስለዘገየው በጣም ይቅርታ እዚህ ላይ አለ ክፍል 2th-cam.com/video/UaXpbh1h18k/w-d-xo.htmlsi=T8YQun9gFSPEngFj
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ዳንቴል መስራት ያለኝ ጉጉት አይጣል ነው ግን እጄን ያመኛል ማለትም ኪሮሽ የምይዝበት እጄ ስፌት ነው ሞክር እና ወድያው ያመኝ እና እተዋለው እንዴት እንደሚያምር ማር በርቺንል!!!
ወይኒ ሎሚናት በናቴ ልጠራ። አመሰግናለው እህት ፣ አዎ ልክ ነሽ አንዳንድ ሰዎች ኪሮሽ ዚይዙ ጣታቻወን ያማቸዋል ።
እናመሰግናለን እህት እኔ ዛሬ ነው ያወኩሽ በተስፍሽ ምክንያት የምፈልገው ሞያ ነው እጀምራለሁ ግን መለየት አልችልም ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም ቶሎ ብየ ተስፋ እቆርጥና እተወዋለሁ። የምትይኝ ካለ እህት
tigesite gatinhe ሰላም እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ፣ ፌስቡክ ካለሽ ላናግርሽ እችላለው Ethio crochet ብለሽ ታገኚኛለሽ
ይሄን አቅዋለው የጅማ መንገን እንለዋለ
እህት በትዛት ትሰሪያለሽ ወይ የሚሸጥ ማለነው ???
Hayat Mohammed ሰላም እህቴ ያለሁበት ሀገር ብቻ ነው ለግዜው የምሸጠው
የት አገር ነው ያለሽው?እኔ ሳውዲ ነኝ አንችስ?
እሽክፍልሁለትአሳይን
ገነ ዘሬ ሰይሽ ደንቴር አሰረር እፈልገለው እስኪ ለዲስ ተለመማጅ መስተማር ከቸልሽ
Eman Eman እንኳን ደህና መጣሽ ፣ እህቴ ከታች ሊንክ አሰቀምጫለው ምን አልባት ሊረዳሽ ይችላል th-cam.com/video/AWM5mQ9wzJE/w-d-xo.html
Fasi crochet እሽ የኔ ቆጆ አመሰግነለው
waw sis yen Sara awdwlh Ana snsr Samun gm mngad blab naw ysrnw (ysrht)baxam naw mwdaw gobz barch😍👄👍👏💞
ከልብ እናመሰግናለን ግን እኔም አደለም ለቤቴ ለሰውም ስት ሰርቻለሁ ዲዛይን ለማሳትስ ቀላል ነበር አይቸ መጥቸ ምሰራ የነበር የዛሬን አያድርገው እጅ በስደት ተሰደን ተውነው እንሻአሏህ ሀገር ስገባ እንሰራዋለን
gobezi
batam ymerale barhi
እህት ሰፌድ ከቻልሽአሳይን
በዚህ አይነት ሁኖ ክብ ነበር ብፈልግ አጣሁት ስርቸው መጨርሻ ላይ የሆነ ድዛይን ስርተሺበት ነበር መጨርሻ ላይ ሳላየው ስለቀርሁ የጀመርኩትን ባች ድዛይን ልጨርስው ነበር ግን አጣሁት እደት ላግኝው ማማ
ሰላም እህቴ አለ እንዴት እንዳላገኘሽው አላወኩም: ይኸው ክፍል 2 th-cam.com/video/18-ghywxO0k/w-d-xo.html
Yeshetal khon botw yet mageget yhalal
Kalehubet hager wechi aleshetem ehetea
Mar..tankes
እህት እኔ ቁጥርሽን እፈልገዋለሁ
ወይኔ እረ አስተምሪኝ ምንም አይገባኝ አለ ኡፍፍፍፍፍፍ
Wwwwwwwwwww yamral,berch mar
Gobze
የምወድሽ በውስጥ ላኩልኝ ፒክቸሩ
ውዴ ሰላም እንዴት ነሽ ፒክቸሩ ላክልኝ በውስጥ
ፌስቡክ ላይ ነው?
0562211574 ቁጥሬ ላኪልኝ ስወድሽ ፒክቸሩ
@@mbintj6530 እሺ ኮዱ ግን አላውቀውም የት ሀገር ነው
ኢንስታግራም ወይም ፈስቡክ ካለሽ Ethio Crochet ብለሽ ታገኚኛለሽ እልክልሻለው ቁጥሬን እሺ
አባት እሪጋታ አቤት ሞያ
ነግግራሸ እራሱ ደሰ ሰል
በቂ ምልበልሸ በለሸበት የጌታ ሰላም
ይብዛልሸ ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅሸ
መልካም ይሆነ ነገር ሁሉ ለአንቺ ብቻ ይሁን🙏
ማሻአላህ በጣም ያምራል
አላህ ይጨምርልሽ ውዴ
የኔ እህት እጅግ በጣም ጎበዝ እና ልበ ብርሀንነሽ እጆችሽ ይባረኩ ሰላሙን ያብዛልሽ
ድግል አንች ታውቃለሽ እናቴ ኑሪልኝ ለዘላለም አሜን ለሁላችን
እግዚአብሔር እጅን ይባርክልሽ እህት ስታስረጅ እራሱ በጣም ነው ደስ የምትው በተረጋጋ መንፈስ እናመሰግናለን
ዋውው ያምራል ጎበዝ እህቴ ከዚህ በላይ ጥበቡን አምላክ ይጨምርልሽ #@♥♥
ማሪያም እናቴ የዘላለም ቤቴ አሜን አሜን አሜን
በጣም ያምራል ለኔ የእጅ ስራ መምህሬ ነሽ አመሠግናለሁ ❤👍💕❤
Rewda zemecha እኔም አመሰግናለው
እህት ጎበዝ እኔም አገሬ እሰራነበር አሁን ግን አረብ አገር ነኝ
ዋውውውውው በጣም ያምራል ለአስራርም ቀላል ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ በርች
Uae Uae አሜን ፣አመሰግናለው
ዋው ነው ማወቅ እምፈልገው ስራ ነበር እጅሽ ይባረክ
እህት አመሠግናለዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሸ በርቺ
Rahima Abuna አሜን አሜን
እህታችን ስራሽ በጣም ያምራል እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ ከቻልሽ ደግሞ የፈዲሻን አሰራር ብታሳይን ደስ ይለናል እናመሰግናለን
TILA Woga አሜን ፣ እሺ እሰራለው
በጣምእናመሠግናለን የአቡጀድ ጥልፍ አሣይኝ
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
ማርሸት አያና አሜን ፣ አመሰግናለው ሜሪዬ
ዋው በጣም ነው ሚያምረው
በጣም እናመሰግናለን በርቺልን እህታችን
Alam Yalew እኔም አመሰግናለው
በጣም ያምራል። እናመሠግናለን
wawww Ft አመሰግናለው
Yene wudi ijik betam desyilal
በጣም ጎበዝ ነሽ በርች እሰራ ነበት አሁን ግን ከረሰራሁ ቆይሁ እደድሮው አይቸ የሚገባኝ አይመስለኝም እሞክራለሁ በርችልን
Emuye Awoke አመሰግናለው እህቴ: ከቻልሽማ አይረሳም እኮ አንዴ እስክትጀምሪው ነው ከዛ ይመጣልሻል ♥
በጣም አሪፍ ነው ማማየ በርች እኛ እንኳን ከስደት መልስ እንማራለን
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባርክ የረከቦት ልብስ አሳይን
Banchu Kasa አሜን፣ ከታች ያለውን ሊንክ እይው እህቴ
th-cam.com/video/lBo6QFCpcPM/w-d-xo.html
+Fasi crochet እናመሰግናለን ወደነዋል
በጣም ያምራል በርች እናመሰግናለን
Zabiba Ali እኔም አመሰግናለው ።
enamesegnalen ena gn eyetekelebese akategni mn ladirg
በጣም ነዉ እሚያምረዉ😘😘
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም በጣም ያምራል የኔ ልዬ በርች
zahara Zahara አመሰግናለው በጣም
zahara Zahara ዋውው በጦም ያምራል መሻአላህ
Yamral ehitachin ejish yibarek gn belela ayint aserarim yisera kuncha sira bemibal
Kiya Kiya አሜን እህቴ: አዎ ይሰራል
እናመሰግናለን እህት አሪፍ ነው በርቺ
B. yemariyam lije እኔም አመሰግናለው
በጣም የምወድሽ በተለይ ረጋ ብለሽ ስለምታስረጂ ባች ምክይናት ዳንቴል ለመድኩ ፈጣሪ የልብሽን ምኞት ይፈፅምልሽ ውድድ
አሜን ውዴ🙏❤
በጣም ያምራ እናመሰግናለን
ሰላም የኔ ማር በጣም እመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ
Munaja Semal Munaja ሰላምሽ ይብዛ ፣አመሰግናለው
Quxuran yemataqu lakuliyni
የኔ ጎበዝ የኔ ባለሙያ
Mix Haliu ባርችዬ አመሰግናለው
ዋውውውው♥♥♥♥በጣም ጎበዝ ነሽ♥
በጣምደሰ፣ይላል፣እኔምንምነገር፣አልችልም፣አሆንግን፣መሰራትእፊልጋለው፣ግንለኔይከብደኝይሆንአላውቅም፣
Yane ehit Enameseginalen ehew Awkalehu biye setiyoyen Asgeziche yewof bet Asmesiye seriche sikewubign Asaferugn eski bedemb teketatiyesh kelemedku surprise Adergilishalehu tsolot Adrigulign eski endilemd ehitoche 😭😢😍😘
ዊዊ።ጥሎብኝ።ትግስት።የለኝ።እኔ።ግን።በጣም።አድናቂ።ነኝ።የእጅ።ስራ።ብትቺዬ።አድራሻሽ።እንንገዛሽ።በርቺ።እናት
ዋውውውውውውው እግዚአብሔር.ይጨምርልሽ.::
tsedalu tsedalu Amen
ዋውው በጣም እናመስግናለን ብርች የኔ ማር ፣
የሀይማኖት ሀገረ ጎንደረ love እኔም አመሰግናለው እህት
በጣም ያምራል እናመሠግናለን በርች
ጦይባ የወሎ ቆንጆ ወረባቦ እኔም አመሰግናለው
enamesegnal yena konjo
በጣም እናመሰግናለን
ማሻ አላህ እጅሽ ይባራክ በርቺ
Bahriya Reda አሜን ፣አመሰግናለው
የኔ ቆንጆ ያምራል ዳንቴል መስራት ፈልጋለው ግን አልችልበትም ጥልፍ መጥለፍ ነው ምችለው እስኪ ከአንች እያየው ሞክረዋለው
Ruhitpur Ruhitpur ሞክሪው ፍላጎት ካለሽ ትሰሪዋለሽ ፣ ከታች ያለው ሊንክ እንዴት መለማመድ እንደምንችል ነው እህቴ ሞክሪው
th-cam.com/video/AWM5mQ9wzJE/w-d-xo.html
እጅ ይባርክ ያምራል
Masha Allah betame yameral enamesegenalen
Hikma Mudin እኔም አመሰግናለው
በታም.አሪፍ.ስጋጃ.
ማሻላህ
Egzabar agar yabpsg isarala iza inignehnani bexami wodalo yeji sira wone yamiral wao
በጣምያምራል.በራች
እረህማ Ahmed አመሰግናለው
አላህ ይስጥልኝ ከንቺ ነው የተማርኩት ሀቢበቲ
betam yemral eht enm betam eseralehu blklshi ena anchi btseriwu des yilegnal ketemecheshi
Alrady Radya ደስ ይለኛል በጣም አህቴ
Thanks my sister btam yameral serash
እናመሰግናለን
jeepsrt8xred እኔም አመሰግናለው
Masha allah ehite dess yilal batammm berchii
Ykirta and tyake alegn megemeria ley bemahal mahel keftet setisechiw እየዘለልሽ ነው ወይስ ቀጥሉ ባለ ነው የተጠቀምሽው
አላህ ሆይ ቀጥተኛ መንገድ ምራን አመሰግናለው ፣ እህት ሰንሰል ከሰራን በሁዋላ የመጀመሪያውን ደብል ክሮሼት ዘለን ነው የምንሰርው። ፌስቡክ ካለሽ ልታናግሪኝ ትችያለሽ Ethio crochet ብለሽ
Btam yameral ewktshen maswek btam des yelall gyeta yebarksh
sewing amen
በጣም ያምራል እህት አመሰግናለሁ ግን በሊላ ክር መሰራት እችላለሁ አደል
አዎ ትችያለሽ እህቴ
ጎበዝ በርች
Tesfaye Haymanot አመሰግናለው
Ejishi yibarek
የኔ ማርርርርፍ እችሽ ይባርክ ያምራል ከቻልሽ የሚስማር ዳንቴል አሰራር አሳይኝ
አስርስ ሰብስቤ የቦርና ቆንጆ አሜን ፣ እሺ እሞክራለው
በጣምያምራእኔምእንዳንችሰርቸነበርግንበጣምጉርጉድአለብእንደትነውመዘርጋትእምችለው
ከቻልሽ በምስማርአሰራርአሳይን
እናመሰግናለን Rrte3 ምን አልባት አጥብቀሽ ሰርተሽው ይሆናል ወይም የክር መጠንሽና ኪሮሽሽ አንድ አልሆነ ይሆናል እህቴ
#ፋሲዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሙያ እኮ ነሽ #Amazone ላይ ምርትሽን ፓስት ብታደርጊው ደስ ይለኝ ነበር
ወዉትበርኪ
1000 ላይክ ቢቻል አደርግልሽ ነበር ወላሂ በጣም ነው ስራሽን እምወደው ካንችው እደምማር ተስፋ አለኝ ሙክርም ይዣለሁ በፍጹም ኪሎሽ አያያዝ እኳን አላውቅም ነበር አሁን ግን እየለመድኩኝ ነው እጅሽ ይባርክ
አሜን 🙏 አመሰግናለው በጣም በርችልኝ እህቴ 💝💝💝💝
Betem gobez neshi gen lebeleshi gezey sechew layenesem atebeg eshi gobez
ክሩ ሀገር ውስጥ የት ይገኛል
ክፍል ሁለትን አጣሁት እህት ላኪልኝ ሉንኩን
th-cam.com/video/UaXpbh1h18k/w-d-xo.html እዚህ ላይ አለ እህቴ
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በእውነት በጣም ያምራል እኔ ካንቺ እያየው ሰርቼ እንዳንች ዝርግት አላል አለኝ እና እንዴት ላርገው ምናልባት በአንዱ ሰሰለት ላይ ሁለት ደብል ኮርሼ ልስራ እባክሽ ንገሪኝ
Kiya My Love አሜን ሰላም ላንቺም ይሁን ፣ሰንሰል እየጨመርሽ ብትሰሪው ተመራጭ ይሆናል ፣ ለምሳሌ 3ሰንሰል የምናደርገውን በ4 እያረግሽ ፣4ሰንሰሉ ላይ ደሞ 5 አርገሽ 6ሰንሰል የምንሰራበት ላይ 7 ማረግ ትችያለሽ
+Fasi crochet እሺ ሆዴ በጣም አመሰግናለው እናም ደሞም ያንቺ ጎብዝ ተማሪ እንደምሆን እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም የምታሳይን ስራ ደስ ይላል ይመችሽ የኔ ማር
Kiya My Love ትሆኛለሽ እህቴ ፣ እንዴት እንደሚገጣጠም ሰሞኑን እለቃለው እሺ ፣ ትወጂዋለሽ 💝 ሰላም ባለሽበት ይሁን
+Fasi crochet አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም እሺ እህቴ በጣም ወድጄዋለው እናም አመሰግናለው
በጣም አታጥብቂው ድርብ እና ሰንሰለት ስትሰሪ ትንሽ ለቀቅ አድርጊው ዝርግት ይላል
🎉የኔእህትጎበበዝነሽክፍል2አሳይን
ስለዘገየው በጣም ይቅርታ እዚህ ላይ አለ ክፍል 2
th-cam.com/video/UaXpbh1h18k/w-d-xo.htmlsi=T8YQun9gFSPEngFj
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ዳንቴል መስራት ያለኝ ጉጉት አይጣል ነው ግን እጄን ያመኛል ማለትም ኪሮሽ የምይዝበት እጄ ስፌት ነው ሞክር እና ወድያው ያመኝ እና እተዋለው እንዴት እንደሚያምር ማር በርቺንል!!!
ወይኒ ሎሚናት በናቴ ልጠራ። አመሰግናለው እህት ፣ አዎ ልክ ነሽ አንዳንድ ሰዎች ኪሮሽ ዚይዙ ጣታቻወን ያማቸዋል ።
እናመሰግናለን እህት እኔ ዛሬ ነው ያወኩሽ በተስፍሽ ምክንያት የምፈልገው ሞያ ነው እጀምራለሁ ግን መለየት አልችልም ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም ቶሎ ብየ ተስፋ እቆርጥና እተወዋለሁ። የምትይኝ ካለ እህት
tigesite gatinhe ሰላም እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ፣ ፌስቡክ ካለሽ ላናግርሽ እችላለው Ethio crochet ብለሽ ታገኚኛለሽ
ይሄን አቅዋለው የጅማ መንገን እንለዋለ
እህት በትዛት ትሰሪያለሽ ወይ የሚሸጥ ማለነው ???
Hayat Mohammed ሰላም እህቴ ያለሁበት ሀገር ብቻ ነው ለግዜው የምሸጠው
የት አገር ነው ያለሽው?እኔ ሳውዲ ነኝ አንችስ?
እሽክፍልሁለትአሳይን
ገነ ዘሬ ሰይሽ ደንቴር አሰረር እፈልገለው እስኪ ለዲስ ተለመማጅ መስተማር ከቸልሽ
Eman Eman እንኳን ደህና መጣሽ ፣ እህቴ ከታች ሊንክ አሰቀምጫለው ምን አልባት ሊረዳሽ ይችላል
th-cam.com/video/AWM5mQ9wzJE/w-d-xo.html
Fasi crochet እሽ የኔ ቆጆ አመሰግነለው
waw sis yen Sara awdwlh Ana snsr Samun gm mngad blab naw ysrnw (ysrht)baxam naw mwdaw gobz barch😍👄👍👏💞
ከልብ እናመሰግናለን ግን እኔም አደለም ለቤቴ ለሰውም ስት ሰርቻለሁ ዲዛይን ለማሳትስ ቀላል ነበር አይቸ መጥቸ ምሰራ የነበር የዛሬን አያድርገው እጅ በስደት ተሰደን ተውነው እንሻአሏህ ሀገር ስገባ እንሰራዋለን
gobezi
batam ymerale barhi
እህት ሰፌድ ከቻልሽአሳይን
በዚህ አይነት ሁኖ ክብ ነበር ብፈልግ አጣሁት
ስርቸው መጨርሻ ላይ የሆነ ድዛይን ስርተሺበት ነበር መጨርሻ ላይ ሳላየው ስለቀርሁ
የጀመርኩትን ባች ድዛይን ልጨርስው ነበር
ግን አጣሁት እደት ላግኝው
ማማ